🌕 በወንዶቹ በኩል ቀኑ አዘንብሎብናል 🤣 በሳቅ ጦሽ የሚያደርግ የአርሶ አደሮች ጨዋታ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 539

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 2 หลายเดือนก่อน +71

    ማነው የዚህን አባት ጫወታ ተመስጦ የሚያዳምጥ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +7

      ወደዳችሁት እማዴል? ታያ በየቦታው አዳርሱትይ ጃል !

    • @سادةساده
      @سادةساده 2 หลายเดือนก่อน +2

      እሽጃልእኔዛሬለ3ሠውሸርአርጌአለውቀጥልበትማሻአለህአላእድሜናጤናይሥጣቸሁባረከላሁፊክ,,❤❤❤❤❤❤❤​@@kedegagochumender

    • @ሥነህይወት
      @ሥነህይወት 2 หลายเดือนก่อน +1

      ስወዳቸው ❤❤❤

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@kedegagochumenderለዛ ያለው ጨዋታ ነው ደጋግሜ እያየሁት አይጠገቡም 😍😍😍

    • @zed8412
      @zed8412 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ 😂😂ጨዋታቸዉ ያሰላም🎉🎉❤❤❤የኔአባት

  • @Tossatube.
    @Tossatube. 2 หลายเดือนก่อน +50

    ውድ ቤተሰቦቻችን- ቪዲዮው ሼር ይደረግ 🙏❤

    • @ASH-zk4tfእህቴ
      @ASH-zk4tfእህቴ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. አብሽር እናሸራሽርዋለን ወድማችን በርቱልኝ💝💝

    • @neemayimer5432
      @neemayimer5432 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. ኢሞህን አሥረሀዋል

    • @saaa9448
      @saaa9448 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. እደት ነው ግን ሸር እሚደረገው

  • @ybcivilengineeringdesign1715
    @ybcivilengineeringdesign1715 2 หลายเดือนก่อน +32

    ጀግና ልጅ ነህ እናትና አባትህን ያኮራህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልኝ ወንድሜ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @ns8691
    @ns8691 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጀማል የእናትህ ሳቅ የአባትህ ወሬ አይጠገብም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

    • @እሙሀያት-lb1xcxcTube
      @እሙሀያት-lb1xcxcTube 2 หลายเดือนก่อน

      እኔምበጣምነውደስእሚሉኝ እነዚህአባትናእናት❤

  • @Mnኤል1111
    @Mnኤል1111 2 หลายเดือนก่อน +22

    እኒህ አባት በጨዋታቸው እያዋዙ የሚያነሱት ሀሳብ ድንቅ ነው! ከሳቅ ባለፈ በደንብ መደመጥ አለባቸው! እወዳችሗለሁ።

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ወደዳችሁት እማዴል? ታያ በየቦታው አዳርሱትይ ጃል !

  • @missfrola2127
    @missfrola2127 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ስወዳቸው አባቴን እየመሠሉኝ አባታችን ረጂም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን❤ግን እሄ ልጂ ልጆቸው ነውዴ በአላህ

  • @TigestEshetu-hu7pu
    @TigestEshetu-hu7pu 2 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም እና ምርጥ ጋዜጠኝ ሙያዉን በትክክል የተረዳህ እኔከእራሴ እናት እነአባትጋር ያለሁ ይመስለኛል አረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤!!!

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀያት ጀባ፡፡በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 2 หลายเดือนก่อน +9

    አይ ማዘር ሳቃቸው ደስ ሲል😅😅 ስወዳቸው ረጅም እድሜ ኑሩልን

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 หลายเดือนก่อน

    ቶሣ አባት አይ በወጣትነታቸው ሸበላ ውብ ነበሩ ከዚህ ጨዋታቸው ጋር በሳቅ ገደሉን እኮ መቸም ዮቱቢህ ምርጥ የኢትዮጵያ ለዛ የሚያሳይ እንደት ደስ ብሎኝ መሰለህ የማየው የዱሮው ያገራችን ስሜት ነው አንተቤት ያለው እሰከዘፈኑ ማማር ተባረክልን ለዛችንን እስቲ አሳየን😘😍😀🙏❤🙋

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከሰደት መልስ እዚህ ቤት መሄድ እፈልጋለሁ ኢሻ አላህ ❤

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ አባት ደስ ሲሉ እናትዬዋም ፍንክንክ ያለች ናት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +1

      ወደዳችሁት እማዴል? ታያ በየቦታው አዳርሱትይ ጃል !

  • @ameenatali8958
    @ameenatali8958 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላ❤❤

  • @Aweendris
    @Aweendris 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአላህ ደሥትላላችሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @MekaSeid-f6j
    @MekaSeid-f6j 2 หลายเดือนก่อน +12

    ወላሂ የጫት እውነት. ወንዶች ተበላሹ ባሌ ጫት ከቃመ. ያው ፍየልነውየሚመስለኝ
    እናማ ባሌ ጫት አለበት የማይደርስ ባል ይስጣችሁ. የመዳን ቅመሞች
    ዘና አርጋችሁኝ እርሱም እድሜ ይስጣችሁ
    ወላሂአባቴን ነውየሚመስሉኝ. ያአላህ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +2

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

    • @habibakebede4261
      @habibakebede4261 2 หลายเดือนก่อน

      እኔስ ብትይ😂😂😂ደጋግሜ ነዉ የምሰማቸዉ

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te 2 หลายเดือนก่อน +4

    😅😅😅😅😅 ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ማዘር ወፍጮ ሲቀር ሴቱ ህመምተኛ ሆነ አሉ ትክክል ብለዋል ድሮ እናቶቻችን ልጅ አዝለው ፈጭተው አስር ከዛም በላይ ቤተሰብ ያስተዳድሩነበር የዛሬወቹማ ቀልጠናል ፋዘር ወንዱን በቀላ ወቀጠው አሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኧረ በአላህ የዛሬው ጨዋታ ለየት ያለነው 🎉🎉 ቶሎቶሎ ይቅረቡልን 🎉🎉 የድካሜ ማስረሻ ናችሁ🎉🎉

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ወደዳችሁት እማዴል? ሼር አርጉትይ ታያ ጃል !

  • @ZeynebHassen-qt8cd
    @ZeynebHassen-qt8cd 2 หลายเดือนก่อน +4

    የሷ ሳቅ ደስ ስትል መሳቅ ነዉ ዝም ብላ ደስ ስትል ሁለየም ሳቁልን እናቶች

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +1

      በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት፡፡

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ወግ በጣም ደስ የምል ነው በዘረኝነት የተተበተበው ሚዲያ እንዲህ አይነት ማራኪ የገጠር ጨዋታ ስታቀርቡ ደስ ብሎን ነው የምናዳምጠው ብርቱ

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 2 หลายเดือนก่อน +3

    እደዉ እዉነት እዉነት ብቻ እኩ ነወ አባባጋ የኔ አባት ❤❤❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @zhjHhd
    @zhjHhd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ሥወዳቺሁየነአባት የኔ እናት ❤❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @TsegaTsega-zk5yr
    @TsegaTsega-zk5yr 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወርቅ የሆነ ቤተሰብ እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 2 หลายเดือนก่อน +7

    የጨዋታ ማር አየሁ እዚህ ቤት እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t 2 หลายเดือนก่อน +1

      መርሀባ 😆👍😍❤

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ጀማል ወንድሜ ለነዚህ ውብ ወላጆችህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ያረቢ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ አሊመትጋ እኩል ነው ስስቅ የጨረስኩት አየ የሳቃቺን ምንጭ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቺሁ ሁላቺሁም ማሺአላህ በጣም ደስ ይላል ወላሂ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 หลายเดือนก่อน

    የአባትየው ተጨዋችነት የእናትየው ሳቅ እሰይ ደስ ስትሉ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ። እናንተን ሳዳምጥ መንፈሴ ደስ ይለዋል❤❤❤❤❤❤

  • @የረያንእናት
    @የረያንእናት 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ አሏህ ይጠብቃችሁ❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ወደዳችሁት እማዴል? ሼር አርጉትይ ታያ ጃል !

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍😍😍 ሳቃቸው እናትህ እደናቴ ወጣት ናት 😍❤❤❤❤ አይየ😍😍😍😍

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @Nasr-t8h
    @Nasr-t8h 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔአባት።በሳቅገደሉኝ😂😂😂😂

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @lkiiopoop5955
    @lkiiopoop5955 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአሏህ ወንድም ጀማል ለእናት እና ለአባትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ ያረብ ደስ ሲሉ ሁሌም በሳቅ አሏህ ያኑራቸዉ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +1

      ወደዳችሁት እማዴል? ታያ በየቦታው አዳርሱትይ ጃል !

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 2 หลายเดือนก่อน

    አያቴን መሰሉኝ አባትህ ጀሙ ቀወጢና አራዳ ናቸው😂😂😂😂❤❤ እናትህም ሳቃቸው የተራበ ያጠግባል ማርያምን እረጂም እድሜና ጤናይሰጣችሁ❤❤🙏🎉🎉❤

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 2 หลายเดือนก่อน +1

    እድማቺሁን አሏህ ያስረዝመዉ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @AhlanAhlan-os4xd
    @AhlanAhlan-os4xd 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ከቤተሠቦችህ ጋ ተመኘሁልህ አንተ መልካም ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ወደዳችሁት እማዴል? ታያ በየቦታው አዳርሱትይ ጃል !

  • @RichWallo
    @RichWallo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ጨዋታቸው ደስ ሲል በሳቅ 😂😂😂

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @AlemAdefa
    @AlemAdefa หลายเดือนก่อน

    ጀም እናትህን ና አባትህን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ወይኔ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን ጥያቄ የፈጠረብኝ እድስቱላይ የሚንቀለቀለዉ እሳት ሲ ቅንብር ነዉዴ እረ ወገን ተበልቻለሁ መሰለኝ 😅😅😅😅

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂 ሁሌ የሳቄ ምንጭ ቢከፋኝኳን በነዚህ ቤተሰብ ጨዋታ እደሰታለሁ የምር እድሜጤና ይስጣችሁ 😂😂😂❤❤❤❤ ሁሌም ኑ. 💚💛❤💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +1

      ወደዳችሁት እማዴል? ታያ በየቦታው አዳርሱትይ ጃል !

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ ወላሂ ልክ እናቴና አባቴን መሠሉኝ የኔ አባት ❤❤ የኔ እናት እድሜችሁን ያስረዝመዉ❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔምላቺሁ ዘመናዊዉ ወፍጮ ቀርቶብን በጃቺን በፈጨነዉ የቆጣሪ ዉሃዉም ቀርቶብን ከሚንጪና ከወንዝ ወራጁን ቀድተን በተጠቀምነዉ መኪናዉ መጓጓዧዉ ቀርቶብን በግራቺን ተጉዘን የፈለግንበት ቦታ በሰላም ደርሰን በተመለስን የኤክትሪኩ ምጣድ መብራት ኮረቲዉ ቀርቶብን በጋዝ በናፍታ አብርተን በተጠቀምን 👉ብቻ ከሀገር ሀገር ተጉዘን በሰላም ወጥተን በገባን ያሰብንበት ደርሰን እደድሮዉ ሰላሙ በተመለሰልን 👈✅ብልፅግናዉ በቀረብን ወላሂ 😢😢😢😢😢

    • @zehara5198
      @zehara5198 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ ወላ❤❤❤❤❤

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 หลายเดือนก่อน

      የገጣሩማ እደፋሺን ነዉ 15አመት በፊት መኪና አልገባም እኛጋር ገበያ ስንሄዲ ጧት ወተን ዝሁር እቤት ነን ጫትም ከተወደደ ተመልሰዉ ሰርተዉ ከስአት ይሄዳሉ አሁን 100ብር ሲሄዱ100 ሲመለሱ እኔ ሀገሬ ብገባ በግሬ የምን መጨማለቅ ስለቸዉ በጪራሺ ይላሉ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 หลายเดือนก่อน

      @@fatmah6936 እረ ዝም በያቸዉ ወላሂ እኔም እዳቺዉ ነኝ የኛ ለመኪናም ለባጃጅም ይመቻል ትንሽ መገድ ለመጓዝ ሽሮ በርበሬ በጃቸዉ ጠልጠል አድርገዉ ሄደዉ ለማስፈጨት ለባጃጅ 20ብር ይከፍላሉ 20ብር ብዙ ላይሆን ይቺላል ግን ቅርብ ነዉ የምን መጨማለቅ ወላሂ ሆሆሆ

    • @zweloyoutube6042
      @zweloyoutube6042 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያስብላል እንጂ አሁን ሰላም ማጣታችን እራሱ ጭንቀት በሽታ አላህ ሰላሙን ያውርድልን

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 2 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን እና እናታችን ሺ አመት ኑሩልን በጣም እምወዳችሁ ቤተሠቦች ❤❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @aumuhikma6908
    @aumuhikma6908 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ እረጂም እዲሜ አላህ ይሰጣችሁ ሰታምሩ ደጉ ያገሬ ሰዉ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @የስማኢልእናየሰአዲቲዩብ
    @የስማኢልእናየሰአዲቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 2 หลายเดือนก่อน +9

    😂😂😂😂ሆዴነው ብሮግራሜ አባቴምብብዙ ታሪክ ነበር የሚያስቅ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @Amena-l7l
    @Amena-l7l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ የኔውዷች

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @fatumaseid4259
    @fatumaseid4259 2 หลายเดือนก่อน

    ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂
    አሏህ ሀያታችሁን ያርዝመዉ ያረብ
    ማዘር ደግሞ ቁርጥ እናቴን ይመስላሉ ሱባሀን መጀመሪያ ሳያቸዉ ድንግጥ ነዉ ያልኩት እናቴ በየት መጣች ብዬ😢

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዴሥ የምትሉ አባትና እናት❤❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ወደዳችሁት እማዴል? ታያ በየቦታው አዳርሱትይ ጃል !

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ እድሜእና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @haleemaomar640
    @haleemaomar640 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣምነው ደስ የሚሉ ወንድሜ እረጅም እድሜ ይስጥልህ ወንድሜ ጀማልቤተሰቦችን አስታወሱኝ ናፍቀውኛል❤

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ በቃላ ሀቅ ብለዋል ምንም ውሸት የለም😅😅😅😅😅😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

    • @PeacefulDaffodils-vd1fs
      @PeacefulDaffodils-vd1fs 2 หลายเดือนก่อน

      @@kedegagochumender መርሀባ

  • @hawa-ve8rt
    @hawa-ve8rt 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂ወላሂ በሳቅ የኔ አባት የኔ እናት እድማችሁ ይርዘም ❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @AaAa-v4y1e
    @AaAa-v4y1e 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ እዲሜ ይሥጣችሁ ያረብ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @FozyahFoz
    @FozyahFoz 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላ የኔአባ ክክክክ እውነት ውቀጠው❤❤❤ውይኒበሳቅ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +1

      ወደዳችሁት እማዴል? ሼር አርጉትይ ታያ ጃል !

    • @FozyahFoz
      @FozyahFoz 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እሚውድደ በተስብናቸው ውድድ ፈልቅልቅናችው

  • @FelahTube
    @FelahTube 2 หลายเดือนก่อน +23

    የዚህ ቤት ወዳጆች የት ናችሁ እስኪ ፈገግታ የበዛበት ቤት ማሻ አሏህ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 2 หลายเดือนก่อน

    ማነው የዚህን አባት ጫወታ ተመስጦ የሚያዳምጥ የኔ አባት😂😂❤

  • @JemAl-j6k
    @JemAl-j6k 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እባ የኔ አባት ስብስክራይብ አድርጊያለሁ በደስታ 😊ደጉ ያገሪ ሰው ወሎ በቃ ይህ ነው❤❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህየኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይራሀመዉእና አያቴን ይመሥለኛል

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አባይየ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ጀግና አባት 💖💖😘😘💐💐💐💐

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 2 หลายเดือนก่อน

      @@kedegagochumender አሚን እምወዳችሁ 👏💖😘

  • @Mekiya1Mehamed
    @Mekiya1Mehamed 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አላህ በጀነትም አይለያችሁ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ተናፋቂ ቤተሰቦቸ ወላሂ በሰቀቀን ነወ የማጠበሰቃቸሁ አላህ እረጀም እድሜ ይስጣቸሁ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @MissModina-q1t
    @MissModina-q1t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሲምሩ እኮ እንዲህ ጥዶች. ማሻአላህ. ውይ የልብ ሳቅ እነሱ ላይ አየሁ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
    @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ 👌👌👌👌👌👌

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

    • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
      @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 2 หลายเดือนก่อน

      @@kedegagochumender አሚንን ኢንሻአላህ ወድማችን👌👌🌺

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማዘርየኮ ሰነስራታቸው ደስ ሲሉ ነፍ አመት ኑሩልን❤❤❤ 4:41

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 2 หลายเดือนก่อน +8

    አይ አባባ ፈታያ ያሉ😂😂

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ይስጣቹ ታድለህ ደስ ሲሉ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @fafiwolloyewa
    @fafiwolloyewa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደጋጎቹ❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @SusumehammedMubarkjemal
    @SusumehammedMubarkjemal 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ እድሚያቸውን ያርዝምልን🎉🎉🎉

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ወደዳችሁት እማዴል? ታያ በየቦታው አዳርሱትይ ጃል !

  • @Era-j6d
    @Era-j6d 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ የማዘር ሳቅ ደስሲል እኔስ ካጀት መሳቅ ናፍቆኛል አሁንስ እንደድሮው በፈጨን የድሮወች ፈጭተውም ጤና ነበሩ አሁን ግንንንንንጤና የለ ሰላምየለ የኑሮ ውድነት ኧረ ስቱ ተወርቶ ያልቃል ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ወደዳችሁት እማዴል? ሼር አርጉትይ ታያ ጃል !

  • @Tryfh-eo9eo
    @Tryfh-eo9eo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ🎉

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
    @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች😂😂😂

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @meremahmed-d5s
    @meremahmed-d5s 25 วันที่ผ่านมา

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋርር ተመኘሁላችሁሁ

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ደስ ይላሉ💚💛❤️

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @آمنهآمنه-ش9خ
    @آمنهآمنه-ش9خ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስስትሉ ማሻአላህ
    አላህ እድሜናጤና ይስጣችሁ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @የስማኢልእናየሰአዲቲዩብ
    @የስማኢልእናየሰአዲቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @kedegagochumender
    @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน +14

    🔶 በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት !

    • @zuzu_tube1234
      @zuzu_tube1234 2 หลายเดือนก่อน +1

      ስወዳቸው በቃ ትክክለኛ ኢትዮቢያ

    • @Era-j6d
      @Era-j6d 2 หลายเดือนก่อน

      እሽ

  • @مرحبامرحبا-ي3ذ4د
    @مرحبامرحبا-ي3ذ4د 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔአባት እድሜህ ይርዘም

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @Makdala624
    @Makdala624 2 หลายเดือนก่อน

    ሳቃቸው ለከፋው ስው ፈገግ ያደርጋል:: አቦሽ ይመቻቸው! ሰላም እና ጤና ይሁንላቸው! አሜን!!!

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያረቢ ሁሌም ተመኘሁኝ እዚህ ቤት ሳቅ ፈገግታ አይለያችሁ ብዬ ዱዓ አደረኩኝ ፈገግታችሁ እኮ አብሬያችሁ እንዳለሁኝ ነው የሚያስተጋባብኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆያችሁ አባ ደሞ ቁልጭ አጎቴ ስለሚመስሉ በቅርቡ ያጣሁትኝ አጎቴ ሲናፍቀኝ አባባን ማየት ጀመርኩኝ ያኑራችሁ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ወደዳችሁት እማዴል? ሼር አርጉትይ ታያ ጃል !

  • @SedaMulu
    @SedaMulu 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጠብቃችሁ እናት አባቶቸ🎉🎉🎉🎉

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @asterkibret4284
    @asterkibret4284 หลายเดือนก่อน

    አባትና ልጅ ታስቀናላችሁ እናትህም ኦድሜና ጤና ይስጥልህ እስቲ ስልክህን ጻፈው

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ደስ ሲሉ እናመሰግናለን ደስታ ርቆናል የምር ዘና አርጋችሁኛል😅

  • @Zamzam3089
    @Zamzam3089 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናየዋ ስወዳችሁ❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እዴት ደስ የሚሉ እናት አባት ናቸው በአላህ የሳቅ ምንጭ🎉😂

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele5204 2 หลายเดือนก่อน +1

    mog ደስ ቲሎ የዲሮ ወሬ ስወዲ❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂 አየ አይየ በሳቅ ገደልከኝ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ወደዳችሁት እማዴል? ታያ በየቦታው አዳርሱትይ ጃል !

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ አባት አባቴን መሳይ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @እራዉዳወሎዬዋ
    @እራዉዳወሎዬዋ 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ሳልጠግባቸው አለቀ😂❤

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያስቃችሁ ዱኒያ አኸይራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
    @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባየ እማየ ወድማችንስወዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይይይ አይየ ሆደነው ብሮግራሜ እንኳ በደህናው ቀን በላችሁልኝ የሁኑማ ዝምምምም ነው

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 2 หลายเดือนก่อน +2

    አየ ወሬቸው እደት እደምወደው ፈጠሪ በሰላም አገሬ ያብቃኝ በካል ሳላያቸው አልቀርም❤❤❤❤

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @HawaAhmed-ey3si
    @HawaAhmed-ey3si 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጠብቅልህ ያረብ እናቴና አባቴ ትዝ የሚሉኝስ ነገር እናቴ የኔ ዉድድ እድሜሽን ያርዝምልኝ አባቴ የኔ ኩራት ወላሂ እደኔ እደዚህ ቤት የደገ ማነዉ የፍቅር ቤት የገጠር ቤት ነዉ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @በስደትያለቀልጂነት
    @በስደትያለቀልጂነት 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤የእናትህ ሳቅ አይቼ ለመሳቅ ችኮላየ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ወደዳችሁት እማዴል? ታያ በየቦታው አዳርሱትይ ጃል !

  • @هينينبن
    @هينينبن 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂መገን ይሄበቀላ 😂ወቀጠነ አደለ ሸባቡን ሁላ😂😂😂

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @የወግድዋነኝ
    @የወግድዋነኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው ወላሂ ደስ ሲሉ😂 አሏህ እርጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ያርብብብ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @عليعلي-س3د7ت
    @عليعلي-س3د7ت 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቡ ጀማል እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያኑርህ ያሳቄ ሚጭ አባትዋ

  • @ሙሳ
    @ሙሳ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችንን ናፈከንንንንን

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ሀያት ጀባ፡፡ በሉ አረዳው፣ ዳር እስተ ዳር አዳርሱት!

  • @بيعزينالله
    @بيعزينالله 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዱ ምን ያዘነብልበታል ሴቱ በናፍቆ በሠው ፊት እየገረፈ የሠሩት ንብረት ዘንጠው እየኖሩ ባናተ ግዜ ወንድ ነበር ከስቦ እሚቀረበው የድሮው ቀን በተመለስ

  • @ሠአዳሙሀመድይመር
    @ሠአዳሙሀመድይመር หลายเดือนก่อน

    አላህሙዲን እረጂም እርሜይሥጣችሁያረብ❤❤❤❤❤

  • @ዘይነብዬቶብ
    @ዘይነብዬቶብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ስታምሩ

    • @kedegagochumender
      @kedegagochumender  2 หลายเดือนก่อน

      ወደዳችሁት እማዴል? ታያ በየቦታው አዳርሱትይ ጃል !

  • @allahmdulilahrbintabdu9429
    @allahmdulilahrbintabdu9429 2 หลายเดือนก่อน

    አህዬ ብቻዬን በሳቅ ነፈርኩኝ ትምርህትም ነው የሚናገሩት ወላሂ የጫቱ ጉዳይ !!!!!