የመስቀል አጥር ጸሎት ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 29 December 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @samuelasresiofficialc...
    #samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 458

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 8 หลายเดือนก่อน +109

    እግዚአብሔር ይስጥልን አንዳንድ ሰዎች ፀሎት ብለው ከኋላ ወይም ከጀርባ የክላሲካል ወይም የዋሽንት ሙዚቃ ይጨምራሉ ማንበብ ላልቻለ እንደፀሎት ለመቀም በጣም ያስቸግራል ። ንፁ ፀሎት ስለቀረበልን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @Mary-un5ji
    @Mary-un5ji 8 หลายเดือนก่อน +49

    ነብሴ.ተጨንቃለችና.አድነኝ.ጌታዬ.ሆይ😢

    • @HhHh-pl4yh
      @HhHh-pl4yh 2 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን🙏😢

    • @BezzaBezza-k2q
      @BezzaBezza-k2q 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሠማልን

    • @abedaberhan
      @abedaberhan หลายเดือนก่อน

      አሜን😢

  • @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ
    @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ 7 หลายเดือนก่อน +53

    አሜን ፫ መምህር ሳሙኤል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ይሄን ጸሎት ይሰማችሁ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ይደረግልን😢😢😢😢

    • @VjVh-lp5hf
      @VjVh-lp5hf 5 หลายเดือนก่อน +3

      🙏💕🙏

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 3 หลายเดือนก่อน +4

      Amen Amen Amen 🙏

    • @gelayemakrchu4522
      @gelayemakrchu4522 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @T8Gz-rq9st
      @T8Gz-rq9st หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

    • @hirutzelalem6112
      @hirutzelalem6112 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏🏼 ❤🙏🏼

  • @SABABEYENE-ol5yi
    @SABABEYENE-ol5yi 3 หลายเดือนก่อน +12

    ምንም የክራር የማሰንቆ ድምፅ የሌለው እጅግ መሳጭ የሆነ ፀሎት መምህራችን ተባረክልን ሌሎች ሁሉ ፀሎቶችህንም በእንደዚህ መልኩ ቀጥልልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 7 หลายเดือนก่อน +13

    አባቴ. በፀሎትዎት ያስቡኝ. የክፉ ቀኔ መፅናኛየ የእግዚያብሔርን. ቃል የሙገቡኝ. መምህሬ. እራሴን በጠላውት ግዜ. በርሰዎ ትምርት በእግዚያብሔር ቃል የጠገኑኝ. አባቴ ለርሰዎ ቃላት የለኝም. ፀጋውን ያብዛላዎት.

  • @meskeremmerawibetemariam4514
    @meskeremmerawibetemariam4514 25 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነፍሰ የሚያረካ ፀሎት ነዉ እግዝ አብሔር ይሰጥልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @HananHhanan-r7q
    @HananHhanan-r7q 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen 👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bbmmbbmm2811
    @bbmmbbmm2811 8 หลายเดือนก่อน +6

    Amen Amen Amen kal hiweten yasemaln ❤

  • @rahierahie7154
    @rahierahie7154 8 หลายเดือนก่อน +4

    Amen amen amen kela hiyowat yasemalen

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 9 หลายเดือนก่อน +5

    Amen amen amen amen 🙏💖💖🙏💖🙏💖 hilllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll qalwetiin yasemalini abatachini

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንንን ተመሰገን አምላኬ አሜንንን🙏❤🙏

  • @HdydhShsj
    @HdydhShsj หลายเดือนก่อน +2

    amen amen amen❤❤❤ kal hiwotin yasemalin bexolet asibungi😍❤️❤️😭😭😭😭😭

  • @saramerhatsdk4448
    @saramerhatsdk4448 8 หลายเดือนก่อน +2

    thtnaw siyamrrr amlaj ymesgen❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 9 หลายเดือนก่อน +8

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @fatheiyagasan6311
    @fatheiyagasan6311 8 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አደንቀን
    @አደንቀን 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saroobelay3058
    @saroobelay3058 9 หลายเดือนก่อน +7

    Qalehiwetin yasemalin Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 8 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏የቅዱሳን በረከታቸው በኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏በአድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 8 หลายเดือนก่อน

      አሜነ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @demoziyederesetasemaeyemmm3116
    @demoziyederesetasemaeyemmm3116 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕውትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር አምላኬ እድሜና ጤና ይስጥልን በ እውነት ❤️🙏🙏🙏🙏አሜን ማልካም አዲስ አመት 💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️🙏

  • @mywife-jx7mw
    @mywife-jx7mw หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏 0:19

  • @lemlemMeles
    @lemlemMeles 8 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen

  • @tigistwaje6543
    @tigistwaje6543 9 หลายเดือนก่อน +5

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn Kalehiywetin Yasemalin!

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜንአሜን ይሁን ይደረግልን አምላኪ ሁይ እደችረነትህ

  • @yeshireg3824
    @yeshireg3824 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😢🙏🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 7 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ቃል ሂወት ይሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ፀሐይታመሩ
    @ፀሐይታመሩ 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @saroobelay3058
    @saroobelay3058 9 หลายเดือนก่อน +4

    Tsoletachihu yidreslin Ameen 🤲

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 8 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን፫ በእውነት ቃሉን ሠምተን የተግባር ሰው ያርገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት የስማልን❤❤

  • @segentkebede
    @segentkebede 9 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክ ወንድሜ በምታቀርበው ትምህሮት ተባርኬአለሁ ፀጋ ዮብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 9 หลายเดือนก่อน +8

    መስቀል ሀይልነ
    መስቀል ቤዛነ አሜን❤❤❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @senaySelam
    @senaySelam 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር ፀጋዉን ያብዛልክ 🙏❤

  • @ghenetmehari233
    @ghenetmehari233 8 หลายเดือนก่อน +25

    አሜን አሜንአሜን ቃለህወት ያሰማልን
    የሌሊት ስራ ስሰራ በጣም እደሰታከሁ እየጸለይኩ እየሰማሁ እየተባረኩ እሰራለሁ ወንድሜ እግዝአብሔር ያክብርልኝ ከዚህየበለጠ አገልጉለትህ ያስፋልህ🙏

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 9 หลายเดือนก่อน +2

    Amen kali Hiwot yasemlin❤❤❤

  • @hadasmebrahtu
    @hadasmebrahtu 6 หลายเดือนก่อน +4

    ነብሴ ተጨንቃለች ና አድነኝ ጌታዬ ሆይለህሊናይ ሰላም ሰጠኝ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SalmaMohmed-t2o
    @SalmaMohmed-t2o 8 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ተመሰገን ተመስገን ተመስገን በመሰቀል አናምናለን እንታመናለን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን 🙏🙏💐❤❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 9 หลายเดือนก่อน +3

    መስቀልዛነአሜንአሜንአሜን💚💛❤🙏

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሕወት ያሰማል የእግዚእብሔር ምሕረት የቅዱሳን ምልጃ በረከት ኣይለየን ነፍስን የምያሳርፍ ፀሎት እግዚብሔር በፀጋ በእድሜ ያኑርልን🙏❤❤

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj 9 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤amen welt medhen belach kenbetsby asebn

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
    @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 9 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን 😢❤❤
    ቃለህወት ያሰማልን የኛ ዉድ መምህራችን
    ረጅም እደሜ ከሙሉ ጤና ጋረ የስጥልን አሜን🤗🙏

  • @MekuriaTegne
    @MekuriaTegne 8 หลายเดือนก่อน +20

    Thanks

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜኔ ❤❤አሜኔ❤❤አሜኔ❤❤

  • @rebkatageze9632
    @rebkatageze9632 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 7 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን🙏💒💐🕊
    አሜን አሜን አሜን🙏💒💐🕊
    አሜን አሜን አሜን🙏💒💐🕊
    አሜን አሜን አሜን🙏💒💐🕊
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን 🙏💒💐🕊

  • @OudhfdgJ
    @OudhfdgJ 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኦ አምላኬ 😢 መምህር ሲጨቀኝ ይሀን ድምፅህን በሰማሁ ሰዓት ልቤ ይመሰጣል አይኖቸ እባን ያወጣሉ እድሜና ጤና አብዚቶ ይስጥህ የምሰስትልህ መምህሬ❤❤😢😢

  • @rahelteshome5808
    @rahelteshome5808 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @hiruthirut6369
    @hiruthirut6369 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃል❤ህይወት❤ያሰማልን

  • @Ra7ilRa7il-gt4jx
    @Ra7ilRa7il-gt4jx 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ይሁን ይደረግልን 😢😢

  • @hihi-gy8zz
    @hihi-gy8zz 9 หลายเดือนก่อน +3

    Amenn Amenn Amenn

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቅል❤ህይወት❤ያሰማልን❤ ተመሰገን❤ተመሰገን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህር፣የአባቶቻችን፣በረከታቸው፣ይደርብን፣፨

  • @abebawolde3092
    @abebawolde3092 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ በመስቀልህ ደግፈን። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን፫የሒወትን ቃል የሆነ ሰማልን አባታችን👏👏👏👏🙏 በፀጋ በእዲሜይጠብቅልን🙏🙏🙏
    አቤቱ የሰራዉይት ጌታሆይ ቅዲስት ሐገራችንን ሰላሟን መልስልን እደበደላችን ብዛት ሳይሖን እደቸርነትሕ👏👏👏👏👏🙏

    • @daneshadanesha862
      @daneshadanesha862 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😢😢😢

  • @MehratHlemryam
    @MehratHlemryam 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያየማልኝ በጸሎት ያሱቡኝ መልክካም የፋሲካ በሀል ይሁንላችሁ ለመለዋ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

  • @lemlemtekie1905
    @lemlemtekie1905 23 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @greenman4537
    @greenman4537 6 หลายเดือนก่อน +4

    Amen Amen Amen lhulachen Khy Abatachen ❤❤❤❤❤

  • @TirHaz
    @TirHaz 8 หลายเดือนก่อน +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🎉🎉🎉🎉😢ቃለሂወትያሰማልን በጸሎትዎ ያስቡኝ ኣስካሉ ማርያም አያሉ😢

    • @abecaka8158
      @abecaka8158 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ቃለሂዉት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @a-qe6pg
    @a-qe6pg หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲 የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲 ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲 የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ይህም እንደቸርነትህ እንጂ እንደኛ በደል አይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ErmiyasTsegabirhan
    @ErmiyasTsegabirhan 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 9 หลายเดือนก่อน +5

    Amen Qaliyootii asamale ye baruu
    imate hixachu izaberii agarachin amantachin hixabi hikalamii ye len bota ye tiny bota salamiti adinate fiqarinati hibiza izaberi hika zalami Amen Amen Amen💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️✝️🤲🤲🤲💞💞💞💞tigist hunde zige mariam🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @zedtafese4202
    @zedtafese4202 9 หลายเดือนก่อน +7

    Berta form Canada God bless you thanks so much

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 9 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለህወት ያሰማልን
    መምህራችን ተመስገን❤ ዛሬም
    ተመስገን አባት ሆይ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን !!!❤

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd 9 หลายเดือนก่อน +2

    አማኑኤል ለኔ ልጅህ ድረስልኝ። አሜን።

  • @DanielDan-zz1hq
    @DanielDan-zz1hq 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቀሪ ዘመኖን ይባርክሎት ከዚ በላይ የሚያገለግሉበት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦወት በፀሎት ያስቡኝ ገብረ ማርያም ብለው ውላችውም አስቡኝ እህት ወንድሞቸ አፂያተኛው ወንድማችውን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።አሜን።

  • @mazimazimazimazi9361
    @mazimazimazimazi9361 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን🤲🤲🤲 ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @liya7235
    @liya7235 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ይሁንልን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ይማረን ይቅርም ይበለን ሀጺያታችን በዝቶ ተጨንቀናል ተጠበናል 😭😭😭

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ከክፉ ሁሉ ይሰውርልን በጣም ግሩም የሆነ ነው

  • @zenayalew9779
    @zenayalew9779 5 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ቃለሂወት ያሰማልን ለኛም ልቦናችን ይክፈትልን ይሄንን ፍትፍት የሆነ ፆለት ለመስማት አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን (፫)

  • @konjitbiru7282
    @konjitbiru7282 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amein

  • @balanyeeshtadasa3171
    @balanyeeshtadasa3171 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድአባቴ

  • @opyu7576
    @opyu7576 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @abbeyሚዲያ
    @abbeyሚዲያ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አማራነኝ-ቐ7ቘ
    @አማራነኝ-ቐ7ቘ 19 วันที่ผ่านมา

    ነፍሴን አደራ እግዚአብሔር በቃልህ አንፀኝ በንስሃም ትመልሰኝ ዘንድ ፍቃድህ ይሁንልኝ አበርታኝ አባት ሆይ ያላንተ ምንም ነኝ የእጅህ ስራነኝና አትተወኝ ተተተ

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 15 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሒይዎት ከብዳብኝ ስጋዬ ነፍሴን አሸንፎት ተጨንቂአለሁና በመስቀልህ ፍቅር ነፍሴት አሳርፋት😢😢😢
    በአለም ፈተናና በአለም ሐሳብ የባዘነ ማንነቴን ቀይረው ለእኔ ስትል በቀራኒዮ አደባባይ በመስቀል ላይ ፍቅቅርህን ያሳዬኸኝ የናዝሪቱ ኢዬሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ማረኝ ይቅር በለኝ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢
    ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebulavlav8643
    @abebulavlav8643 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንን አሜንን አሜንን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን

  • @መርሻእኩሌ
    @መርሻእኩሌ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @LidiaZappia
    @LidiaZappia 9 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
    Kale hiwot Yasemalen Memhurschen Egzihubuer yestelen Bedmey Yakoyelgne ❤❤❤❤❤❤❤❤
    I like it no desterbing voice background:;! Thanks again!!

  • @sameson19
    @sameson19 10 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት ያሰማልን ያገልግለት ዘመንህ ይባረክ በጣም በጣም ነው ሰላም የሚሰማው ተባረክ ወንድማችን ፈጣሬ ያስደስትህ እንዳስደስተከን 🙏🙏🙏

  • @Kon-f2t
    @Kon-f2t 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜንቃሌህወትያሴማል❤❤❤❤❤❤

  • @birhanetigabu4940
    @birhanetigabu4940 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በቅዱሳን ስም ሰይጣን አወግዝሀለሁ።

  • @WoinshetG
    @WoinshetG หลายเดือนก่อน

    አንተ ስለ ሁሉ አትለየን በመስቀሉ አጥር ጠብቀን አድነን አባት ሰለ ሁሉ አሜን አሜን አሜን 🙏❤️

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @birimamuye8257
    @birimamuye8257 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አአአአአአአአአአአአአአአአአሜሜሜሜሜሜሜሜሜአአአአአአአአ

  • @wwxx662
    @wwxx662 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @birkebirke5159
    @birkebirke5159 9 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen amen Kali hiweti yasama❤❤❤

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib 3 หลายเดือนก่อน

    ጸሎተ መላእክትን ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @Tsehay-qm2qy
    @Tsehay-qm2qy 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🎉🎉🎉🎉

  • @ZadTewahidolij
    @ZadTewahidolij 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @sebleolana5356
    @sebleolana5356 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን አባቴ

  • @TsegeredaBirhane
    @TsegeredaBirhane 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለውት ያሰማልን ያመነ ይድናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉