ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ያምራል ከጵዳት ጋር እጅህ ይባረክ ጎበዝ የናት ፡የአሀትህን ፡ስም በማስጠራትህ ተባረክ።
ሰይፋችን ተባረክ በሰላም ለሀገርህ ምድር ያብቃህ🎉
አሜን ብዬለታለሁ❤❤❤
ማሻ አላህ እደዚህ አይነት ቪዶ ሳይ የስራ ፍላጎቴ ይጨምራል
ያርግልህ ወይም ያርግልሽ መአረይ!
እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ቤቱ ሲያምር በዛሳልፍ መምጣቴ አይቀርም ❤አኮ❤
ለአኮ ቤት በሁሉ መከናወን ይሁን የእራሴን አኮ አስታወሰኝ ለወንድማችን ለዳዊት ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ርሆቦት ያድርግለት
AMEN ❤
እረ ! ውይ ! ዶሮ! አስራብከን ..... ሰይፍሻ. ምን አለ LONDON / UK ብትመጡልን! ሁሉም ያቀረባችሁት ያምራል :: I am proud of you AKO !
London/Uk doro yelem ende?
አኮ ይለያል ኢትዮጵያ እስከገባ ቸኩያለሁ የነፀህና ነገር በጣም ይገርማል ዴቬ ተባረክ አንተም ባለቤትህም
@@Ethi912 you can find it here in Addis Ababa
አብዝቶ ይባርክህ ጎበዝ የስራ ስው❤
ሴፉያችን በሰላም ወደ ቤተሰቦችህ ይመልስህ ❤ by the way wonderful restaurant I will visit them when I come to Dubai. Beautiful job ❤
ጎበዝ ወንድማችን ብዙ መጥፎ መጥፎ በዱባይ ስለሴቶች ሸርሙጥና የሚሰሩ እራሳቸውን የሚሸጡ መጥፎ ዜና ብንሰማም አሁን ደግሞ ይሄንን ጥሩ ዜና በመስማታችን ጥሩ ነው
ዋው ጥራት ያለው ስራ👌እጃችው ይባረክ 🙏
Congratulations Ako……wishing you success and prosperity.
ዋው በጣም አሪፍ ሥራ ነው ወንድማችን በርታ ወደፊት ዩኬ ውስጥ እንደምትከፍቱ ተስፈ አለኝ❤❤❤❤
ሰይፍዬ ዱባይ ከሄድክ አይቀር አሌክሶን ቃለመጠይቅ አድርግልን 🙏🙏🙏
ኤረ ወዲያ ምን ሰለሰራ
አኮ ኤልስዬ በጣም የምወዳት ደግ የፀሎት በጣም በንፈሳዊ እናት ናት እትዬ ኤልስዬ ገና ያንቼን በርከት እስከ ሺ ትውልድ ይባርከል በንፈሳዊ እናቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Bravo our brother good job we are proud of you to be Ethiopian 🎉
Yes እኛ በአለም ላይ 1ኛ የሴቶቻችን ቁንጅና ሙዚቃችን ሁሉም ምግባችን በኩራት በአለም ላይ ተፈላጊ ተወዳጅ ነገር የተመሰከረለት የትም አገር አበሻ በቀላሉ ሀብታም የሚሆነው የባህል ምግብና ቡና እንጀራ የሚሸጥብቻ ነው ህይወቱን የሚቀይረው።
dave you are smart person , keep working i realy like it
ሰይፉ in EBS ጥያቄ የለውም you impressed me like the Great Britain with my interest god bless you
አለ ሃበሻን እሪስቶራንት ነበር ቆንጆ አድርገህ ያስተዋወከው ሰይፉሻ
ቤቱ በጣም ያምራል❤❤❤❤
You make it one step up Ethiopian restaurant in Dubai very intelligent enturperuner.
Piassa akoo is one of my favourite love love their menu, hope they expand internationally . much love from Australia.
በጣም ደስ ይላል ትጎው ግን በጣም አነሰ።
እውነት በጣም ይጣፍጣል ምግባቸው እንጀራው ደሞ ጀሶ ስለሌለው ደስ ይላል😅😅❤❤
Balebetu betam des yemil sewu newu be talabat demo bijemeru betam arif newu .
አኮ ማለት አያት ማለት ነው በጣም ያምራል
Seifu hit man መስለሀል❤
Gash dawit Egzihaber yebarekek.tesaktolekal.Geta yemesgen.
ሰይፉ ግን እንዲህ እየበላህ አለመፍፈርህ ይገርማል ታድለህ
በየቀኑ ዱባይ አይሄድ ደግሞ ለእኛ ለማስጎብኘት ነው
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
አኮ አሜሪካዳላስ ኑልን እባካችሁ
We need delivery for this restaurant keep in touch with TALABAT please restaurant in Dubai they don’t have TALABAT delivery 🚚 please let’s proud of akoo coffee ❤❤❤
አንድኛ የሆነ ምግብ ቤት ነው እኔም ተጥቅሜበታለሁ አኮ የሁላችንም ምርጫ ነው አኮ አኮ አኮ❤❤
ሰይፍዬ ትንሽ አስተርፍ ቆሌዉን አስደነገጥክ ባዶ ትሪ እራቁቱን አስቀረኸው 😂 ለምንኛውም በጣም አክባሪህ ነኝ ❤
እኔም በጣም ነው የማከብረው የምወደው የሳቄ ጌታ ነው❤❤❤
ምነው ይብላ ❤❤❤
This is very awesome! Courageous!
የአኮ ባለቤት ስራ ቦታ ላይ እራሱ Prada ሱሪ ነዉ የሚለብሰዉ የሱሪዉ ጉኑ ላይ እዩት! ይመችክ😂😂
ምንማለትነዉprad🤔😃😃😃🤔
WOW AKO wonderful Job🎉🎉❤ perfekt,, ,i Wish to be there one day!Seyfye Betam taazenanalehe😂
Ako, grandma, ayat,,,,,bravo!!!!
Great work👍
ቆንጆ ነው፡ በ ባጀታቹ፤ እንደዚ አገር ውስጥም አሳዩን ጥሩ ስራ ነው። ኢሄ አርቲስት ምናምን ትርኪ ሚርኪ ግማግም መሰባሰቢያ አታርጉት ቲቪውን ለ ፋሚሊ እንዲመች።አንዳንድ ሰዎች አማርኛ በዚ ስለሚማሩ ማለት ነው።"ስታርባክስን ማንሳንት ምንም አያስፈልግም ቆርጣቹ አውጡት። ኬት ነው የመጣችው አኮ?የኛ አኮ ከሰንዳፋ ናት። ደሞምያዲሳባ ብራንቹን በጣም ነው ምወደው፤ ፖስታ ቤት። በርቱ፡ አላህ ይጨምሩላቹ
Akkoo❤❤❤❤
A place where we get delicious ethiopian foods and coffee!
ሬስቶራንቱ በጣም አሪፍ ነው ዱባይ ከሄድኩም ለሚሄዱም እጠቁማለሁ። ግን እንደ አይነስውር ሆቴል ውስጥ ኪችን ውስጥ ሳይቀር ምግብ ሲበላ ለምግብ ክብር ኮፍያም ሆነ የፀሀይ መነፅር የማያወልቀው ዝነጣ መሆኑ ነው። እኔ ድድብና ብዬ ልለፈው።በዚህ ግዜ ቢዝነስ ለሚሰሩ ከኢትዮጵያውያን ያለኝ ሀሳብ ከኢትዮጵያ ውጪ የትም አገር እንቬስት ቢያደርጉ እመክራለሁ። ኢትዮጵያ ውስጥ ነግዶ መኖር በዚህ የመንግስት ዘረፋ እና መጥፎና ብልሹ አሰራር አገሪቱም እንደ ካሮት ቁልቁል እያደገች ነው።
ይሻላል በእዉነት 😅
አኮ ቡና እባካችሁ ቫንኮቨር ካናዳ ኑልን የፌክ ምግብ መብላት ስልችት ብሎናል እዚህ ብትመጡ መልካም ነው አንድም አይን ውስጥ የምገባ ሬስቶራንት የሀበሻ የለም ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ ሀገሩ የቱሪስት ሀገር ነው ብዙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትርውያን አሉ
Ine Bunachewun metat alchalkum betam betam strong nw migibachew gin sus yasizal!
አንድ ቀን ነዉ እጅ እኔም አይቻታለሁ ዱባይን😅
Can u come to US?
ሰይፉችን❤🎉🎉🎉🎉
ያው ሲቸግር ነውጅ የኢትዮጲያን እንጀራ አያክልም ጣእሙ የአረብ ሀገር እንጀራ አንድ ቀን ከኢትዮጵያ የመጣ እንጀራ ገዝቸ ሳላውቀው አለቀብኝ ሌላው አሞኝ ነው የሚተወኝ ነበር
Finaly seifisha start food review😂
Seifu enqun ayehu besemeam weweld atilim lenat
ስንመጣ ስንመጣ ጎራ እንላለን ሰይፍሻዬ
ከህክምነ ዘርፍ ቢወጡ እነ እዚህ ለይ ቢተኮር ጥሩ ነዉ።
Akko means Grandma (Ayat) in Oromiffaa
ነገ ነው የምመጣው
አሪፍ ቢዝነስ ነው
Seifu Ako malet yeset ayat malet nw ene balehubet akababi aterar
Be Oromigna new enem Akko koo new ayaten yemilat❤
I can’t wait to test Akko’s Doro
ተደራሽ የሆነ ፕሮሞሽን ነው 🎉
ጥብስ ደግሜ በልቻለው አላለም ሰይፉ 😂
wow!!
ባለቤትህንና አንተን አደንቃቸወዋለሁ ፈጣሪ ስራችሁን ይባርክልቹ
ቲክቶክ ራሱ በዳታ እንደዚህ አይበላም
እደ ሶል አየሁ ልበሎ
Super
ሠይፉ ሰሞኑን ምግብ የባላ አይመስልህም😂😂
ሰይፍሻ❤❤❤❤❤
በዚህ ኣያያዝህ ሰሃኑ መትረፉ ተመስገን ነው😆😆😆
Mr.S you look cute.,
I am proud of you AKO
አሌክስ እንደኔ ያየ😂
እኔ😅
ኮሰረት የቂቤ ቅመሞችም ምናምን አምጡልን
ሰይፉሽ።መለጠሀን።አቀጠለክህ😂😂😂❤
ሲሰይፍሻ ምንድን ነው ሰማይ አስመሰልከው እኮ 😂😂😂😂😂
ትክክል ነው እንጂ
ለ አቶ ሰይፉ😂😂😂😂😂😂ሙቀት ነው እያልክ ሸሚዚ በክረባት ከሱፍ ጋር ሽፍን ጫማ ማድረግህ 😂ፋራ ቢሰለጥን ትንሽ ቅራፊ አያጣውም😂😂😂😂ዱባይ ሲኪድ ሱፍ ከነከረባቱ አይለበስም😂😂ሴፉ ነቃ በል😂😂😂😂😂
Ako,😂😂😂Grandmame malet new🎉🎉🎉
ሰላም❤❤❤❤
Akko Akko Grandma ❤ ❤❤
ቅጠሩን ዱባይ ነኝ
Wow acooo 1gaa
Hodam endehonk yetawek new hager eyeterebesh ante tashkabetalh dedeb leba tebke gezhen.
ደሞ ምን የሚሉት ቀረርቶ ነው ይሄ፣ዘይገርም😮
@ Hodamoch Aygebachewem dedeboch selhonu Antenm yechemeral
Bishoftum ale akoo coffee
እንጃራ ጠፋ እንዴ ከኢትዮጵያ ስይፉ እንዲህ እየበላ እኔስ እንዴት እሆነለሁ እየልኩ ነው 😂😂😂😂😂
Promotion eko new እንዲህ ካልበላማ ምኑ ማስታወቂያ ተሰራ😂
@@ዘ-ታቦርትክክል
@@ዘ-ታቦርስው ያልተረዳው ለማስታወቂያ መሆኑን ነው
በዚህ ሙቀት ላይ ዶሮ ወጥ ለመቀዝቀዝ ነው 😅😅😅
27 ደቂቃ ሙሉ ማስታወቂያ ሰይፍሻ😝ኸረ ዑ ዑ ዑ
እና እኛ ምን አገባን ስላንተ ቤተሰብ 😂😂
Mama coco
ቤቱ ሲያምረሰ ።።።ምግቡም እንደዛው ይጣፈጣል መሰለኝ 😋 እንመጣለን
እኔም ሳየው የሚጣፍጥ መስለኝ
አኮ Grand ma, Бабушка :)
እዉነትም አኮ
addis abeba visitaregewalew betam aref new megebachew
የፋንታሁን ልጅ እንደምነህ?????????
የባህጃ ልጅ ደህና ነኝ ብሎህል
habessa yetem be selam be desta yanurew
Ere seifsha eziw kuch blen ante tibelawaleh ho ke enate ga emetalew next asayhalew 😔😂😂🙈
Abudabi na errr 😢😢
Enimetalen akerim ❤😂ako yileyal
😍❤❤❤❤❤🙏
Bunawe Besemamee andegaaa new
Endekeld tekililewu belah eko hodam
በጣም ያምራል ከጵዳት ጋር እጅህ ይባረክ ጎበዝ የናት ፡የአሀትህን ፡ስም በማስጠራትህ ተባረክ።
ሰይፋችን ተባረክ በሰላም ለሀገርህ ምድር ያብቃህ🎉
አሜን ብዬለታለሁ❤❤❤
ማሻ አላህ እደዚህ አይነት ቪዶ ሳይ የስራ ፍላጎቴ ይጨምራል
ያርግልህ ወይም ያርግልሽ መአረይ!
እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ቤቱ ሲያምር በዛሳልፍ መምጣቴ አይቀርም ❤አኮ❤
ለአኮ ቤት በሁሉ መከናወን ይሁን የእራሴን አኮ አስታወሰኝ ለወንድማችን ለዳዊት ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ርሆቦት ያድርግለት
AMEN ❤
እረ ! ውይ ! ዶሮ! አስራብከን ..... ሰይፍሻ. ምን አለ LONDON / UK ብትመጡልን! ሁሉም ያቀረባችሁት ያምራል :: I am proud of you AKO !
London/Uk doro yelem ende?
አኮ ይለያል ኢትዮጵያ እስከገባ ቸኩያለሁ የነፀህና ነገር በጣም ይገርማል ዴቬ ተባረክ አንተም ባለቤትህም
@@Ethi912 you can find it here in Addis Ababa
አብዝቶ ይባርክህ ጎበዝ የስራ ስው❤
ሴፉያችን በሰላም ወደ ቤተሰቦችህ ይመልስህ ❤ by the way wonderful restaurant I will visit them when I come to Dubai. Beautiful job ❤
ጎበዝ ወንድማችን ብዙ መጥፎ መጥፎ በዱባይ ስለሴቶች ሸርሙጥና የሚሰሩ እራሳቸውን የሚሸጡ መጥፎ ዜና ብንሰማም አሁን ደግሞ ይሄንን ጥሩ ዜና በመስማታችን ጥሩ ነው
ዋው ጥራት ያለው ስራ👌እጃችው ይባረክ 🙏
Congratulations Ako……wishing you success and prosperity.
ዋው በጣም አሪፍ ሥራ ነው ወንድማችን በርታ ወደፊት ዩኬ ውስጥ እንደምትከፍቱ ተስፈ አለኝ❤❤❤❤
ሰይፍዬ ዱባይ ከሄድክ አይቀር አሌክሶን ቃለመጠይቅ አድርግልን 🙏🙏🙏
ኤረ ወዲያ ምን ሰለሰራ
አኮ ኤልስዬ በጣም የምወዳት ደግ የፀሎት በጣም በንፈሳዊ እናት ናት እትዬ ኤልስዬ ገና ያንቼን በርከት እስከ ሺ ትውልድ ይባርከል በንፈሳዊ እናቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Bravo our brother good job we are proud of you to be Ethiopian 🎉
Yes እኛ በአለም ላይ 1ኛ የሴቶቻችን ቁንጅና ሙዚቃችን ሁሉም ምግባችን በኩራት በአለም ላይ ተፈላጊ ተወዳጅ ነገር የተመሰከረለት የትም አገር አበሻ በቀላሉ ሀብታም የሚሆነው የባህል ምግብና ቡና እንጀራ የሚሸጥብቻ ነው ህይወቱን የሚቀይረው።
dave you are smart person , keep working i realy like it
ሰይፉ in EBS ጥያቄ የለውም you impressed me like the Great Britain with my interest god bless you
አለ ሃበሻን እሪስቶራንት ነበር ቆንጆ አድርገህ ያስተዋወከው ሰይፉሻ
ቤቱ በጣም ያምራል❤❤❤❤
You make it one step up Ethiopian restaurant in Dubai very intelligent enturperuner.
Piassa akoo is one of my favourite love love their menu, hope they expand internationally . much love from Australia.
በጣም ደስ ይላል ትጎው ግን በጣም አነሰ።
እውነት በጣም ይጣፍጣል ምግባቸው እንጀራው ደሞ ጀሶ ስለሌለው ደስ ይላል😅😅❤❤
Balebetu betam des yemil sewu newu be talabat demo bijemeru betam arif newu .
አኮ ማለት አያት ማለት ነው በጣም ያምራል
Seifu hit man መስለሀል❤
Gash dawit Egzihaber yebarekek.tesaktolekal.Geta yemesgen.
ሰይፉ ግን እንዲህ እየበላህ አለመፍፈርህ ይገርማል ታድለህ
በየቀኑ ዱባይ አይሄድ ደግሞ ለእኛ ለማስጎብኘት ነው
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
አኮ አሜሪካዳላስ ኑልን እባካችሁ
We need delivery for this restaurant keep in touch with TALABAT please restaurant in Dubai they don’t have TALABAT delivery 🚚 please let’s proud of akoo coffee ❤❤❤
አንድኛ የሆነ ምግብ ቤት ነው እኔም ተጥቅሜበታለሁ አኮ የሁላችንም ምርጫ ነው አኮ አኮ አኮ❤❤
ሰይፍዬ ትንሽ አስተርፍ ቆሌዉን አስደነገጥክ ባዶ ትሪ እራቁቱን አስቀረኸው 😂 ለምንኛውም በጣም አክባሪህ ነኝ ❤
እኔም በጣም ነው የማከብረው የምወደው የሳቄ ጌታ ነው❤❤❤
ምነው ይብላ ❤❤❤
This is very awesome! Courageous!
የአኮ ባለቤት ስራ ቦታ ላይ እራሱ Prada ሱሪ ነዉ የሚለብሰዉ የሱሪዉ ጉኑ ላይ እዩት! ይመችክ😂😂
ምንማለትነዉprad🤔😃😃😃🤔
WOW AKO wonderful Job🎉🎉❤ perfekt,, ,i Wish to be there one day!
Seyfye Betam taazenanalehe😂
Ako, grandma, ayat,,,,,bravo!!!!
Great work👍
ቆንጆ ነው፡ በ ባጀታቹ፤ እንደዚ አገር ውስጥም አሳዩን ጥሩ ስራ ነው። ኢሄ አርቲስት ምናምን ትርኪ ሚርኪ ግማግም መሰባሰቢያ አታርጉት ቲቪውን ለ ፋሚሊ እንዲመች።
አንዳንድ ሰዎች አማርኛ በዚ ስለሚማሩ ማለት ነው።
"ስታርባክስን ማንሳንት ምንም አያስፈልግም ቆርጣቹ አውጡት።
ኬት ነው የመጣችው አኮ?የኛ አኮ ከሰንዳፋ ናት። ደሞምያዲሳባ ብራንቹን በጣም ነው ምወደው፤ ፖስታ ቤት። በርቱ፡ አላህ ይጨምሩላቹ
Akkoo❤❤❤❤
A place where we get delicious ethiopian foods and coffee!
ሬስቶራንቱ በጣም አሪፍ ነው ዱባይ ከሄድኩም ለሚሄዱም እጠቁማለሁ። ግን እንደ አይነስውር ሆቴል ውስጥ ኪችን ውስጥ ሳይቀር ምግብ ሲበላ ለምግብ ክብር ኮፍያም ሆነ የፀሀይ መነፅር የማያወልቀው ዝነጣ መሆኑ ነው። እኔ ድድብና ብዬ ልለፈው።
በዚህ ግዜ ቢዝነስ ለሚሰሩ ከኢትዮጵያውያን ያለኝ ሀሳብ ከኢትዮጵያ ውጪ የትም አገር እንቬስት ቢያደርጉ እመክራለሁ። ኢትዮጵያ ውስጥ ነግዶ መኖር በዚህ የመንግስት ዘረፋ እና መጥፎና ብልሹ አሰራር አገሪቱም እንደ ካሮት ቁልቁል እያደገች ነው።
ይሻላል በእዉነት 😅
አኮ ቡና እባካችሁ ቫንኮቨር ካናዳ ኑልን የፌክ ምግብ መብላት ስልችት ብሎናል እዚህ ብትመጡ መልካም ነው አንድም አይን ውስጥ የምገባ ሬስቶራንት የሀበሻ የለም ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ ሀገሩ የቱሪስት ሀገር ነው ብዙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትርውያን አሉ
Ine Bunachewun metat alchalkum betam betam strong nw migibachew gin sus yasizal!
አንድ ቀን ነዉ እጅ እኔም አይቻታለሁ ዱባይን😅
Can u come to US?
ሰይፉችን❤🎉🎉🎉🎉
ያው ሲቸግር ነውጅ የኢትዮጲያን እንጀራ አያክልም ጣእሙ የአረብ ሀገር እንጀራ አንድ ቀን ከኢትዮጵያ የመጣ እንጀራ ገዝቸ ሳላውቀው አለቀብኝ ሌላው አሞኝ ነው የሚተወኝ ነበር
Finaly seifisha start food review😂
Seifu enqun ayehu besemeam weweld atilim lenat
ስንመጣ ስንመጣ ጎራ እንላለን ሰይፍሻዬ
ከህክምነ ዘርፍ ቢወጡ እነ እዚህ ለይ ቢተኮር ጥሩ ነዉ።
Akko means Grandma (Ayat) in Oromiffaa
ነገ ነው የምመጣው
አሪፍ ቢዝነስ ነው
Seifu Ako malet yeset ayat malet nw ene balehubet akababi aterar
Be Oromigna new enem Akko koo new ayaten yemilat❤
I can’t wait to test Akko’s Doro
ተደራሽ የሆነ ፕሮሞሽን ነው 🎉
ጥብስ ደግሜ በልቻለው አላለም ሰይፉ 😂
wow!!
ባለቤትህንና አንተን አደንቃቸወዋለሁ ፈጣሪ ስራችሁን ይባርክልቹ
ቲክቶክ ራሱ በዳታ እንደዚህ አይበላም
እደ ሶል አየሁ ልበሎ
Super
ሠይፉ ሰሞኑን ምግብ የባላ አይመስልህም😂😂
ሰይፍሻ❤❤❤❤❤
በዚህ ኣያያዝህ ሰሃኑ መትረፉ ተመስገን ነው😆😆😆
Mr.S you look cute.,
I am proud of you AKO
አሌክስ እንደኔ ያየ😂
እኔ😅
ኮሰረት የቂቤ ቅመሞችም ምናምን አምጡልን
ሰይፉሽ።መለጠሀን።አቀጠለክህ😂😂😂❤
ሲሰይፍሻ ምንድን ነው ሰማይ አስመሰልከው እኮ 😂😂😂😂😂
ትክክል ነው እንጂ
ለ አቶ ሰይፉ😂😂😂😂😂😂
ሙቀት ነው እያልክ ሸሚዚ በክረባት ከሱፍ ጋር ሽፍን ጫማ ማድረግህ 😂ፋራ ቢሰለጥን ትንሽ ቅራፊ አያጣውም😂😂😂😂
ዱባይ ሲኪድ ሱፍ ከነከረባቱ አይለበስም😂😂ሴፉ ነቃ በል😂😂😂😂😂
Ako,😂😂😂
Grandmame malet new🎉🎉🎉
ሰላም❤❤❤❤
Akko Akko Grandma ❤ ❤❤
ቅጠሩን ዱባይ ነኝ
Wow acooo 1gaa
Hodam endehonk yetawek new hager eyeterebesh ante tashkabetalh dedeb leba tebke gezhen.
ደሞ ምን የሚሉት ቀረርቶ ነው ይሄ፣ዘይገርም😮
@ Hodamoch Aygebachewem dedeboch selhonu Antenm yechemeral
Bishoftum ale akoo coffee
እንጃራ ጠፋ እንዴ ከኢትዮጵያ ስይፉ እንዲህ እየበላ እኔስ እንዴት እሆነለሁ እየልኩ ነው 😂😂😂😂😂
Promotion eko new እንዲህ ካልበላማ ምኑ ማስታወቂያ ተሰራ😂
@@ዘ-ታቦርትክክል
@@ዘ-ታቦርስው ያልተረዳው ለማስታወቂያ መሆኑን ነው
በዚህ ሙቀት ላይ ዶሮ ወጥ ለመቀዝቀዝ ነው 😅😅😅
27 ደቂቃ ሙሉ ማስታወቂያ ሰይፍሻ😝
ኸረ ዑ ዑ ዑ