ዱባይን ከሰማይ ከነዋጋ ዝርዝሩ | dubai from the sky helicopter tour

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 147

  • @ፍቅርፍቅር-ቘ5ሠ
    @ፍቅርፍቅር-ቘ5ሠ 3 ปีที่แล้ว +23

    አቤሎ ምርጥ ሰው ሰሞኑን ዱባይን እየጎበኛሃት ነው ደስ ይላል ይመችህ እግዛብሔር ይጠብቅህ

    • @samer8063
      @samer8063 3 ปีที่แล้ว +1

      ግን ሚስትህም መኖር አለባት አቤልየ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h 3 ปีที่แล้ว +5

    ድቡሽቡሽ ደስ ትለኛለህ በተለይ ዜና ስታቀርብ ድምፅ ጥራት ዋው ቅልጥፍና ዋው ነህ ይመችህ አቤላ መልካም መዝናናት ድባይ ነኝ እኔም

  • @user-cy3gm9jb6m
    @user-cy3gm9jb6m 3 ปีที่แล้ว

    Abelo mirt saw tnx yemachek

  • @GozguzGirma
    @GozguzGirma 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ነው❤❤❤

  • @user-hw6jf9kw1k
    @user-hw6jf9kw1k 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤሎ ሰሞኑን እኔ እራሱ የማላውቀውን ድባይ ተቀምጬ እያሳየከኝ ነው እናመሰግናለን ጎበዝ በርታልን

  • @susisusu9563
    @susisusu9563 3 ปีที่แล้ว

    Wawu Abelo des yilal

  • @habeahanentertainment4411
    @habeahanentertainment4411 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤላ ማሽቃበጥ አይሁንብኝና
    በጣም በጣም ትመቸናለህ

    • @fafi9441
      @fafi9441 3 ปีที่แล้ว

      😀😀😀

    • @AbelBirhanu
      @AbelBirhanu 3 ปีที่แล้ว +4

      ማሽቃበጥ አይሁንብኝ እና እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏 😂

    • @fafi9441
      @fafi9441 3 ปีที่แล้ว

      @@AbelBirhanu ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ

    • @habeahanentertainment4411
      @habeahanentertainment4411 3 ปีที่แล้ว +1

      @@AbelBirhanu 💚💛❤️

    • @filaimage
      @filaimage 3 ปีที่แล้ว

      @@AbelBirhanu 😂😂😂😂😂😂😂

  • @abdi8224
    @abdi8224 3 ปีที่แล้ว

    yemachek Abelo betam harif naw dubai beayer lay

  • @tizola4696
    @tizola4696 3 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ አቤሎ ስዎድክ

  • @zenzmta8318
    @zenzmta8318 3 ปีที่แล้ว

    SELAME SELAME ER ABEL EYETFAHE NEW

  • @user-kv6fd3yn3y
    @user-kv6fd3yn3y 3 ปีที่แล้ว +4

    ዱባይ ከላይም ከታችም ታምራለች 😀😀😀ፈታ በል bro

  • @isakali5761
    @isakali5761 ปีที่แล้ว

    አቤል ሁሌም የአንተ አድናቂ ነኝ ይመቺህ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว

    Abel ye weyinuwa lij Egziabher Amlak yitebikihe Amen

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

    ዱባይን ምርጥናት አቤል ፈታ አቦ ይመችክ ብራቦ

  • @DegineshDaana
    @DegineshDaana 3 ปีที่แล้ว

    ተባሬክልኝ ወንድሜ መረጃወች በጣም ጠቃሚ ነዉ

  • @hamidamohammed1474
    @hamidamohammed1474 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ

  • @jitidemaytube5108
    @jitidemaytube5108 3 ปีที่แล้ว +5

    ገንዘብ ካለ በሰማይም መንገድ አለ 😌አለ የሀገሬ ሰው 😒

    • @aminattube92
      @aminattube92 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክልልል

  • @yoyaislamicmedia6341
    @yoyaislamicmedia6341 3 ปีที่แล้ว

    👍👍Inamesginalen abel mecca ina medina yemsaselu menfesawi hagerochinim bitas gobenyen

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ አቤል

  • @kale1minshort551
    @kale1minshort551 3 ปีที่แล้ว +2

    Abelo bekerbu ethiopian bezhi lek endemnayat emnet aley yemechek wendem👍👍

  • @ahmodali5027
    @ahmodali5027 3 ปีที่แล้ว +1

    ما شاء الله تبارك الله

  • @zezee4170
    @zezee4170 3 ปีที่แล้ว

    አቤል ምርጥ ሰዉ በምታደርጋቸዉ ነገረእ ሳላደንቅህ አላልፍም

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አቤሎ ይመችህ አሪፍ ነው።

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤሎ ወድማችን እኛ ዱባይ ውስጥ ሆነን ያላየነውን አተ በምሰራልን video እያየን ስለሆነ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 ปีที่แล้ว +2

    Like
    👍👍👌👌

  • @merisaud6140
    @merisaud6140 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል ዱባይን

  • @mohammedhachalu735
    @mohammedhachalu735 3 ปีที่แล้ว

    wow abela adnakshi negni betam abte yimachish

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว

    ድባይ የሰላም ሀገር ወጥትን ገብተን ሰርተን እየኖርን ነው ...አቤል ፈታ በል እኛ ኖረንበት ውጥተን አናወቅም ባንት ነው ብዙ ነገሮችን ያየነው

  • @sisaykasa7592
    @sisaykasa7592 3 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @tegabwelda1617
    @tegabwelda1617 3 ปีที่แล้ว

    Abloy yemhcik

  • @itagenyyoubutuber9430
    @itagenyyoubutuber9430 3 ปีที่แล้ว

    Yimechik fexari yixebiqik mirx new

  • @burtgnnnega2466
    @burtgnnnega2466 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ ዜና አቀራረብክን ስወድልክ ♡♡♡♡♡♡4

  • @user-mv8zv8js7e
    @user-mv8zv8js7e 3 ปีที่แล้ว

    አቤል አስፈሪው ነገር ብትቀጥልበት

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 3 ปีที่แล้ว

    I did saw it before it is beautiful. Thank u for sharing Good job

  • @heyatmuluneh831
    @heyatmuluneh831 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤል የልኮፍተር በረራ ስንት ድራም ነው

    • @filaimage
      @filaimage 3 ปีที่แล้ว

      4:39

    • @user-mw4ps6fp1e
      @user-mw4ps6fp1e 3 ปีที่แล้ว

      Helicopter ሄሊኮፕተር ነው ሚባለው

    • @heyatmuluneh831
      @heyatmuluneh831 3 ปีที่แล้ว

      Thank you for you correct to me

  • @asterchannel7719
    @asterchannel7719 3 ปีที่แล้ว

    ይመችህ አቤሎ ፈታበል

  • @hanitadese4011
    @hanitadese4011 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስው ይመችህ

  • @sadeabduyoutubs4898
    @sadeabduyoutubs4898 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ ምርጡ ወንድሜ ሰሞኑ መዞሮ አብዝተሀል ❤❤

  • @axedad3159
    @axedad3159 3 ปีที่แล้ว

    Abela nice tour.

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว

    አዳዲስ የስኬትና የቢዝነስ ቪዲዬ ማየት ከፈለጋችሁ ይሄን ቻናል ተመልከቱ

  • @tube2611
    @tube2611 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ፈታ አረከኝ ወላሂ👍👍👍👍

  • @a.k3752
    @a.k3752 3 ปีที่แล้ว

    wagawenem andelaye betenagere arife nwe !!!

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 ปีที่แล้ว +2

    Selam 1gna nagn

  • @adinatiku4380
    @adinatiku4380 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላለች ዱባይ

  • @burtgnnnega2466
    @burtgnnnega2466 3 ปีที่แล้ว

    በርታ አቤል

  • @kulichegirma8297
    @kulichegirma8297 2 ปีที่แล้ว

    ዎላይታ ሶዶ ከተማ ትመስላለች

  • @metadelyirdaw7973
    @metadelyirdaw7973 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ይመችህ

  • @fxxfffxx3322
    @fxxfffxx3322 3 ปีที่แล้ว

    አቤል በጣም የምራል በማታ ቢሆን ደሞ ከመብራቱጋ በጣም ነበር የሚያምረው ይመችክ

    • @nahomzimta5025
      @nahomzimta5025 3 ปีที่แล้ว

      How can we booked?tell us lil info abt it?

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 ปีที่แล้ว

    ይመችህ አቤሎ 👍

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 ปีที่แล้ว

    ወደ እናት ዱባየ እንኳን በሰላም መጡ

  • @user-ys1sj1mf9g
    @user-ys1sj1mf9g 3 ปีที่แล้ว +4

    አላህሆይ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ያርብ ውዶቸ ሰው መሆን በቂነው እናም ከዘርኛ የፀዳችሁፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ

  • @taddessediriba2969
    @taddessediriba2969 3 ปีที่แล้ว +1

    lamin burj kalifa atedim,why you will not going to burj kalifa

  • @addiszemen2149
    @addiszemen2149 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው

  • @idreesidrees255
    @idreesidrees255 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤልዬ ሲመችህ ይኑር አቦ

  • @yafatube7079
    @yafatube7079 3 ปีที่แล้ว

    ይመችክ ብሮ

  • @etopiasester8373
    @etopiasester8373 3 ปีที่แล้ว

    አቤል እረ ዴት ነት ይመችክ ፍታ ብለካል እናመሠግናለን

  • @tommytommy3314
    @tommytommy3314 3 ปีที่แล้ว

    Snt br fegek dubay lemokoyet abi ngeregn benatk enm and ken ehedalew

  • @mekdesasmare1110
    @mekdesasmare1110 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለምታቀርብልን መረጃ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
    ግን መቼ ነው ኢየሩሳሌምን የምታስጎበኘን ቤተልሔምን ቀራንዮን ..... የመሳሰሉትን መንፈሳዊ ቦታዎች ወደ እስራኤል ሀገርም ጎራ በል

    • @yoyaislamicmedia6341
      @yoyaislamicmedia6341 3 ปีที่แล้ว

      Awo mecca ina medina yemesaselutin hagerim bitasgobenyen

  • @awesomerelaxingsound9670
    @awesomerelaxingsound9670 3 ปีที่แล้ว

    Abela bedenb asgobgnin

  • @islamicmedia4322
    @islamicmedia4322 3 ปีที่แล้ว

    Waw dubai endi tamralech abla yemchsh

  • @fikert2915
    @fikert2915 3 ปีที่แล้ว

    Ayei emam dubai gen bafeker new yamewdat

  • @menacetosociety3939
    @menacetosociety3939 3 ปีที่แล้ว

    Ezaw menor jemerk ende?

  • @dambalmedia
    @dambalmedia 3 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww

  • @anutube2260
    @anutube2260 3 ปีที่แล้ว

    ሺ አመት አይኖር ፈታ ያምራል

  • @ishowslows9384
    @ishowslows9384 3 ปีที่แล้ว

    be parachute jump alew ??

  • @tewededgmikael627
    @tewededgmikael627 2 ปีที่แล้ว

    ዱባይ ንገልብጠኸቻናልላክልን

  • @wobneshtagasa8616
    @wobneshtagasa8616 3 ปีที่แล้ว

    waaw😍💚💛❤💪💪👏👏👈

  • @adagnutech
    @adagnutech ปีที่แล้ว

    እንኳን ዱባይ ቀርቆ ገጠር እራሱ የምሄድ በልመና ነዉ ብሮ

  • @user-ys1sj1mf9g
    @user-ys1sj1mf9g 3 ปีที่แล้ว

    ዋውያምራል

  • @genettefera2713
    @genettefera2713 3 ปีที่แล้ว

    Waw👍👍👍

  • @henok2504
    @henok2504 3 ปีที่แล้ว

    ውሰደኝ

  • @mimigaramu9875
    @mimigaramu9875 3 ปีที่แล้ว

    Woowooo👍💚💛❤

  • @elroifiseha2916
    @elroifiseha2916 3 ปีที่แล้ว

    Timro endet neber

  • @antenehblata5345
    @antenehblata5345 3 ปีที่แล้ว

    Journalist nehon neberebh abelo bezi demesehh

  • @ማሪያምያምላክናት
    @ማሪያምያምላክናት 3 ปีที่แล้ว

    የድባይ ሸቃሎች ውጣ ውጣ እያላቹ አቤሎ የሚሄድበትን እሊኮፈተር ቸፈረጅት 😛😁😁😁😁❤

  • @yuons1239
    @yuons1239 3 ปีที่แล้ว +1

    Muslemuch kalchu eski like
    الله اكبر
    Abel btaaaaam new mnwadeh 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ghkvkhvhdu5774
    @ghkvkhvhdu5774 3 ปีที่แล้ว

    ኤር አቤሎ ቻርጂያም ናሀ እጅ ምንነው ዱባይ ብቻሀ

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 3 ปีที่แล้ว

    የሰዎች ሀገር ከባዶ ምድረ በዳ ተነስተው በ,40 ምናምን ዓመታት ውስጥ እዚህ ደረጃ ደርሰዋል,🤔...
    ..ወይኔ ሀገሬ,😡

  • @SUteck
    @SUteck 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ዱባይን ከ እግር እስከ አናቷ ምን ቀረህ ዋዉ👏👏👏☺

  • @lookatme4880
    @lookatme4880 3 ปีที่แล้ว

    Like 👍

  • @user-cx4jy6te7n
    @user-cx4jy6te7n 3 ปีที่แล้ว

    አሁን ሰወች ሀገራችን እሚበሉት አተው አተ ፏ ብትን ስትል አይከብድም ምን ነበር ድሆችን ብትረዳ?

  • @agutihajjara4700
    @agutihajjara4700 3 ปีที่แล้ว

    አቤልዬ ምችት ይበልህ ገና ብዙ ተስራለህ

  • @mekaarebu2560
    @mekaarebu2560 3 ปีที่แล้ว

    እኛም እኮ በስመ ኤምሬት ዱባይ ነን እንላለን

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 3 ปีที่แล้ว

    ፈርከስከስ በል አባቴ ሺ አመት አይናር ዞላ uk

  • @mickeyphy4972
    @mickeyphy4972 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ኣቤሎ

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 ปีที่แล้ว

    Thank you dear 🙏🏿 ❤️
    Just 1 questions, would you walk On the Glass Bridge If you Get a chance to Travel to China?? 😁
    Have a wonderful day!

  • @user-gp8lc3yl3e
    @user-gp8lc3yl3e 3 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ

  • @user-hw6jf9kw1k
    @user-hw6jf9kw1k 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እንኳን በሰላም ጨረስክ በረራውን ክፍል 3 ይቀጥል አቤሎ እኔ እራሱ ቀናው መዳም ቤት እየተዝናናው ነው ፎቅ ላይ እያልኩ ክክክክክ

  • @tigistteshome8788
    @tigistteshome8788 3 ปีที่แล้ว

    Yemche abalo

  • @usetuser9964
    @usetuser9964 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️

  • @henok2504
    @henok2504 3 ปีที่แล้ว

    ቀጣይ ፎቅ መዝለል

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 3 ปีที่แล้ว

    አቤል ወንድ ነህ እስካይ ዳይቭ ሞክር!!

  • @amanueldefar7294
    @amanueldefar7294 3 ปีที่แล้ว

    Hi abel

  • @tewdijenew9709
    @tewdijenew9709 3 ปีที่แล้ว

    How much you pay?

  • @Tinkshu
    @Tinkshu 5 หลายเดือนก่อน

    ኑሮን አንተ ኖርከው

  • @FunTime-jn1fi
    @FunTime-jn1fi 3 ปีที่แล้ว

    ምነው የዋጋ ዝርዝሩን ዘለልሽው አቤላ ወይስ ሳላየው ቀርቼ ነው?

    • @haymitube
      @haymitube 3 ปีที่แล้ว

      ሳታየው ቀርተክ ነው ቪዲዮ ላይ በጽሁፍ አለ

  • @highlightmovies850
    @highlightmovies850 3 ปีที่แล้ว

    English movie lemayet keflgachu yenane channel suscribe adergu

  • @ማህሊትለምለሙ
    @ማህሊትለምለሙ 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎ በቃ ዱባይን ባንድ እግሯ
    አቆምካት እኮ እየተሽከረከርክ😂

  • @rome2089
    @rome2089 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ስለተናገርኩብህ ነው ዋጋውን😋😋😋😋😋😄😄😄😄😄🤗🤗🤗🤗ቅን ስው እወድሀለሁ አቤላአ

  • @amanueldefar7294
    @amanueldefar7294 3 ปีที่แล้ว

    Hi