Jossy in Z House Show - Film Producer Artist Roman Befikadu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 182

  • @marshetteka1254
    @marshetteka1254 7 ปีที่แล้ว +105

    ውይ ሮሚ እንዴት እንደምወድሽ እኮ.. የራስ መተማመንሽ፣ ኩራትሽ፣ የድምፅሽ ቶን፣ ደርባባነትሽ፣ ጥንካሬሽ፣ ቁንጅናሽ በተለይ አይኖችሽ.. ብቻ በጣም የማከብርሽ የሴት ቁንጮ ነሽ!! አይቼ አይቼ አይቼ አልጠግብሽም! I wish I could have the chance to see u in the face just to show u how much love & respect I have for u and definitely to take a selfie with ya lol.. I know I’ll one day

  • @wondeshimeles2390
    @wondeshimeles2390 7 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ያለኝ ነገር ለልጆችሽ ያለሽ ነገር በጣምደስ ይላል በመጀመሪያ ያለኝን አክብሮት ልግለፅልሽ ሀያሉ እግዛብሄር ይርዳሽ :: ለልጅዎችሽ መልካም እናት አርጉሽ በልጅዎችሽ ደስተኛ ሆነሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰውልሽ ለማየት ያብቃሽ :: ታድያ መርሳት የሌለብሽ ልጅዎችሽን ለማሳደግ አንቺ የምትውይበት ሳይሆን እነሱ የሚውሉበት ቦታ ዋይ አመሰግናለሁ Jossy

  • @sablewengil2144
    @sablewengil2144 7 ปีที่แล้ว +10

    ጆሲ የኔ ሞደል ብዙ ነገር የተማርኩብህ ምርጥ ሰዉ ለተቸገሩ ደራሺ መልካምነትን የተማርኩት ካተነዉ የኔ ሞደል ብየሀለሁ

  • @eyerusalemteshome8580
    @eyerusalemteshome8580 8 ปีที่แล้ว +15

    የትኛዋም ሴት እንዳንቺ ብትሆን ደስታዬ ነው እርጋታሽን በተለይ በጣም ነው የምወደው ።
    ጆሲዬ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ..........

  • @aynalemaynalem1818
    @aynalemaynalem1818 9 ปีที่แล้ว +17

    ጆሲ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሮማን በጣም አድናቂሽ ነኝ

    • @ansariianas7340
      @ansariianas7340 3 ปีที่แล้ว

      Ministeerota yaada mo'ataan jira #diinaaf lapheekoo ba'aadha yeroo cufa qalbiin ogeessaafi ogeettii hin diiguu eegii, hin dhiisuu beekii yaanni nama dhiisuu.kanaafuu diina nifalmanna #freeBilisummaa #oromoprotest #freejoharmuhamad +Omnmedianetwork zare +manow teletDaniel+ministeerota +yaada moo'ataan hayyootaa waliin hojjachuun #haqa ummataaf dursinee ni falmannaa #freeBaqqalaa garbaa #freejawweee jawwee jawwee rabbiin jira Subahannallah Alhamdulillah

  • @zemenuwondie7286
    @zemenuwondie7286 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሮሚ ምርጥ አክተርስ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ጆሲ እናከብርሃለን እናመሰግናለን ስላቀረብክልን

  • @theblacklion2634
    @theblacklion2634 2 ปีที่แล้ว +2

    She is so elegant! We hope to see more of your work!!!

  • @ሳሞረሳምሪ
    @ሳሞረሳምሪ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሮማን በጣም ከምወዳቸው አርቲስት ኢትዮጵያ አንደኛ ለኔ በሁሉ ነገር ክለባበስሽ ጀምሮ

  • @የሸዋፀሀይመኮንን
    @የሸዋፀሀይመኮንን 3 ปีที่แล้ว +3

    ይቺ ልጅ ስወዳት ድምጿ በጣም ያምራል ለስላሳ ናት ግን ብዙ ወደ ሕዝብ አልወጣችም

    • @Betselot33
      @Betselot33 ปีที่แล้ว

      ህዝቡ ጆሮና አትኩሮቱን የሚቸረው ለሚንቀዠቀዡት ነው። ስርዓት ላላቸው ሰዎች ብዙም ትኩረት አንሰጥም። አሳዛኝ እውነት!

  • @fitumaniser516
    @fitumaniser516 8 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ በጣም ነው የማደንቅ የደሀዎች አባት አላህ የጨምርልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ሰላንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል

    • @hananhassen9086
      @hananhassen9086 7 ปีที่แล้ว

      Fituma niser ጂሲየ እደው።ነብሥነገር ነህ

  • @remlakemal1398
    @remlakemal1398 7 ปีที่แล้ว +2

    she so soooooooo Smart, Amazing,perfect and Gorgeous I really like her!!!

  • @haronreshad6568
    @haronreshad6568 7 ปีที่แล้ว +6

    ሮማን ለሌሎች ሴቶች ሞዴል ምትሆን ምርጥ አርቲስት በጣም ነው ምወድሽ

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 ปีที่แล้ว +1

    ሮማን ቆጆ አርጋታሽ ደሲ ይላል ጆሲ መልካምነትክ ደስ ይላል ጥሩ ትዳር ይስጠን

  • @qwe943
    @qwe943 7 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ለኔ ቆጆ ናቸዉ እወዳችሀለሁ እመሠግናለሁ

  • @lomwlom1435
    @lomwlom1435 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሮሚ በጣም ነው የምወድሽ ጆሢ ጌታ ይባርክህ

  • @bhailuhailubg
    @bhailuhailubg 5 ปีที่แล้ว +3

    ሮሚ አዲናስን ሁለት ጊዜ አየሁት:: በጣም ወደድኩት:: በዚህ ቀጥሎ ትልቅ አክትረስ እንደሚወጣሽ እተማመናለሁ:: በተለይ ቆፍጣናው: ጅንኑ ገድሉ ተዋጥቶለታል:: አንቺም የማሩ ልጅ ኃይለኛ ነሽ የበለጠ ቆፍጣና አገኘሽ አሸነፈሽ እንጂ!! ቁርጠት በቂርጠት ከዚያም በላይ ልብሽን እስከማቆም ደረሰ:: የሴት ልጅ ዕድሜ ባገራችን ሲጠየቅ እሺ አትሉም: ድብቅ ናችሁ: ያን ክፍል በሚገባ ተጫውተሽዋል:: ድሮ ዱሮ እድሜ እንጠይቅና ከተነገረን በዀላ +10 ዓመት ጨምር ትክክለኛ ዕድሜዋ ያ ነው እንባባል ነበር:: ታዲያ ቆቋ እሌኒ ለዚህ ሂሳብ እንኳን እጅ አልሸጠሽም:: በነገራችን ላይ ባለቤቴ ስሟ እሌኒ ነው : ልክ እንዳንቺ ኃይለኛ ነች እኔ ደግሞ እጅ የማልሰጥ ጠምዛዛ ነኝ:: ብራቮ ገድሉ!! ብርቱዬ ደግሞ: "ወይ ዕድሌ" ስትል የገጠሪቷን ጉብል ገፀ ባህሪ ገጭ አደረገቻት:: የሷም ድንቅ ነበር:: የአቶ ማሩም ሮል ቲፒካል ኢትዮጵያዊ አባት ለሴት ልጁ ጥሩ ባል እንድታገኝ ምኞት : ያም ቢሆን የተዋጣለት ነበር:: የወንድምሽንና የሴት ጓደኛውን ለምን በፊልሙ ማካተት እንደተፈለገ አልገባኝም::ምናልባት ፊልሙን ልብ ሰቃይ ሊያደርግ የሚችለው በኔ ሀሳብ : የወንድምሽ ጓደኛ የሚሆን ገፀባህሪ ያለው: ከገድሉ በእድሜ ወጣት የሚሆን: ቆንጆ የማያጬስ አንቺን በፍቅር የሚያማልል ሆኖ የወንድምሽ ድጋፍ ያለው አንቺን " an actress torn between two lovers" የሚያደርግ ቢሆንና በገድሉ አስቸጋሪነት: ወንዳወንድ ባህርየ : ሕዝብ ለማገልገል ከተማ ለምኔ ብሎ ገጠር የገባውን : የዚያ ያልተማረ የዋህ ሕዝብ ፍቅር የተቸረውንገድሉን ወደሽ ቢሆን ኖሮ ሮማንን ወደ ሆሊሁድ ደረጃ ያምዘገዝጋት ነበረ:: ቢሆንም! ቢሆንም! ሙከራሽ ጥሩ ነው:: እኛ ለሰማይ የከበዱ አባት እንደመረቁሽ እኔም " ተባረኪ: ትዳርሽን ይሙቅ ልጆችሽን ያሳድግልሽ: ትህትናን ገንዘብ ያድርግልሽ: ያደግሽበት 22 እንደሚኮራብሽ ጥርጥር የለኝም"

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +1

    Roman Befekadu 💕is the most beautiful and Talented woman💫

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 5 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ዛሬ ለየት ያለች እግዳ ነው ይዘህ የመጣሀው በርቱ

  • @bzuneshdagen2850
    @bzuneshdagen2850 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እምወድሽ እና እማከብርሽ። አድናቂሽ ነኝ እሮሚዬ እግዚአብሔር ለትልቅ ነገር ያብቃሽ።

  • @robidaniel4551
    @robidaniel4551 9 ปีที่แล้ว +1

    Thank you joss it was nice time with Romi.

  • @bethdaniel1841
    @bethdaniel1841 7 ปีที่แล้ว

    U r z best & I'm proud of u my beloved Ethiopian sister!!!!

  • @misganadesta6052
    @misganadesta6052 9 ปีที่แล้ว +1

    Sweet Romi !Des sitiye !!! Berchi Berchi ....

  • @yameryamkonjo2050
    @yameryamkonjo2050 8 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እርጋታና አክብሮትሽ ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 7 ปีที่แล้ว +1

    I like her confidence!!!

  • @Rich-fy6pf
    @Rich-fy6pf 7 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ጆሲ & ሮሚ፡ ጆስዬ ከእውነት በጣም የምትወደድ ሰው ነክ እግዜአብሔር ፈቅዶ አጊቼህ አድናቆቴን ብገልፅልክ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ እኔ ትንሳኤ ነኝ ከሳኡዲ

    • @hamidaabbas5444
      @hamidaabbas5444 7 ปีที่แล้ว

      Rich ነኝ የናዝሪቷ ወደዋለሁ ' Erick

  • @abamzaid5145
    @abamzaid5145 9 ปีที่แล้ว

    Waw yemuwedihacuw 3 sebech miki romi jossy Thanks ssssssoooo much!!!!

  • @dareyrosa2901
    @dareyrosa2901 9 ปีที่แล้ว +2

    Wow romi kemir des mil tiyake nbr le joss ykerebshewu tnx

  • @abiyusetargew
    @abiyusetargew 7 ปีที่แล้ว +5

    ወልዶ ከመፋታት ይሻላል ቁሞ መቅረት ።ታረቁ ብር ያለው ሰው ትዳሩን አይፈታም ምክንያቱም 90% የትዳር ጣጣ በገንዘብ ሚወገድ ነው ። ታረቁ በናታችሁ እንደቀልድ ተጋብቶ የምር መፋታት ሸም ነው።። ሮሚኪዎች ።።like።።devid beckam። ቤካሞቹ።።

  • @አምላኬሰውአድርገኝናሰውሁ
    @አምላኬሰውአድርገኝናሰውሁ 7 ปีที่แล้ว +5

    ጆስዬ እስካሁን ብቻህን ነህ???? ፈጣሪ መልካም አፍቃሪ ይስጥህ

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 5 ปีที่แล้ว +8

    ትዳር ከአላህ ነው ለሁላችነም እሱ ይስጠን

  • @selamkerim4502
    @selamkerim4502 9 ปีที่แล้ว

    Tnx jossy betam des የሚል view

    • @nahairtsige3874
      @nahairtsige3874 7 ปีที่แล้ว

      Romiyei endeit eko endemwedsh keminegrsh belay new lik endanchi yeteregagach wib eiht neberechingn nbsuan fetari be genet yanurlign. enaa betam new yemitmesiyat yenei konjo fetari ye eidmei bale Tsega yargish ❤️️👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @zizuzizu5029
    @zizuzizu5029 9 ปีที่แล้ว

    Des yemil show new tnx jossy & romi love u

  • @HabeshaHoney22
    @HabeshaHoney22 9 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing with us Josy. Romy nice to see you and I can't wait to see your movie Adinas. One more thing fish js not fasting food, it has bood in it. It has been long time that Ethiopian orthodix church restricted fish during the fasting time :)

  • @alxmantlya3719
    @alxmantlya3719 2 ปีที่แล้ว

    ረሚ፡እኔ፡ዘመዴ፡ዘመዴ፡ነው፡የምትመስይኝ፡ጥሩሽን፡ሲያወሩ፡እደሰታለው፡መጥፎ፡ቢሆን፡እናደዳለው፡፡፡አድናቂሽ፡ነኝ፡፡ዋው፡

  • @zuriashteka9280
    @zuriashteka9280 8 ปีที่แล้ว

    Very respective beautiful interview/ Betam chewawoch nachehu / love it

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 3 ปีที่แล้ว

    መሻላህ"ቀጥይበት👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @እንዳትረሳውውስጤነህጆን
    @እንዳትረሳውውስጤነህጆን 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እውድሻለሁ በቃ እርገታሽ ደስ ይላል እንደሌሎቹ አትንቀለቀይም ደስ ትያለሽ

  • @mahratlove3981
    @mahratlove3981 8 ปีที่แล้ว

    siwodshe yena konjooooooo kena balebatshe betam nw yemiwodachehu yemakbrchehu egzbhar ybarkchehu joseeya thank u

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ7ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ7ረ 8 ปีที่แล้ว +13

    አሪፍ ነዉ ግን አሳ የፆም ምግብ አይደለም?

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 7 ปีที่แล้ว

    Jossye you are lovely person 👍👍👍❤🍒

  • @kiyukiyu484
    @kiyukiyu484 7 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጣችሁ ሁለት ተወዳጆች

  • @amhara1576
    @amhara1576 7 ปีที่แล้ว

    She is gorgeous!

  • @salamphonetastic7282
    @salamphonetastic7282 7 ปีที่แล้ว +2

    ሮሜ ስእውድሽ የምውድልሽ ነገር ስርአትሸ አለባብስሹ እግዚአብሔር ትዳርልሽን ይባርክልሺ

  • @yohanesgebrekidan835
    @yohanesgebrekidan835 9 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ከምወዳት ኣርቲስት ነች ግን ምግብ ሲሰራ ፀጉር መያዝ መነካካት ይደብራል ሮሚ

  • @gebrekidan6013
    @gebrekidan6013 6 ปีที่แล้ว

    I like you you are wonderful actor

  • @habibalebanon3343
    @habibalebanon3343 7 ปีที่แล้ว +1

    Eromi konjo betam new emewdesh adenakish nge abat Ergata tadelesh

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 7 ปีที่แล้ว +1

    Jocy alebabesek. Betam yedebral. Mindenew color suri???

  • @tadywossintayehu9320
    @tadywossintayehu9320 9 ปีที่แล้ว

    thank you, joss

  • @saronthabeshawit3566
    @saronthabeshawit3566 8 ปีที่แล้ว +1

    Romiye yene tafach 💋💋💋💋💋

  • @cheregirma
    @cheregirma 7 ปีที่แล้ว

    unforgettable memories in Akaki mission

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 7 ปีที่แล้ว +1

    Ewenet lemenager yegna sew gilits aydelem. Bene asteyayet. Alebabesek qeshem new ende Nigerian color tabezalek Jocy alebabesek betam yastelal ere wedeza senet bayenebet

  • @linabasel7180
    @linabasel7180 8 ปีที่แล้ว

    Romy I luv u very much u know what I know one girle look like u her name is Hareg zatway I like u coz I luv her very much I reispct u God bless u !!!

  • @linabasel7180
    @linabasel7180 8 ปีที่แล้ว

    Dengelen selyashe behdeshebt asnafi neshe geta yebarkeshe

  • @selammelaku5660
    @selammelaku5660 9 ปีที่แล้ว

    Des yamel show new romiya betam adenakesh negn ( also Jose) ..........yateyakew mels( wegayaw negatu ) new.....(selam negn ka abu dabi)

  • @ብሶተኛዋስደተኛነኝ
    @ብሶተኛዋስደተኛነኝ 6 ปีที่แล้ว

    ሮሚ አድናቂሽ ነኝ ።ለጆሲ ያቀረብሽው ጥያቄ አስደስቶኛልሽ ግን ሚስት አግንተሽለት ሳይሆን አየርም ጆሲ ሊገባ ነው። እንተናናት እከሌ ናት እያሉ ወሬ ቸውን ሲቀዱ አይ ፌስቡክ

  • @sirajtahir2930
    @sirajtahir2930 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አይኗ ሲከይፍ

  • @meharibest4386
    @meharibest4386 7 ปีที่แล้ว

    ኡንካን ኣደረሳቹኹ ጆሲ & ሮሚ ቆንጆ ሮሚ ጸግርሽን ብትሸፈኚው ኣሪፍ ነበር ልየላም በ ሸፍ ኮፕተሽን ኣይቸሽ ኣለውና ለሁለተኛው ግዝየ ምግቢ ስትሰሪ ጠግርሽን ሳትሸፍኚ በተርፈ ይመቻቹ ሮማን ቆንጆም አደንቅሻለው

  • @tsedeyekassaye2131
    @tsedeyekassaye2131 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ውብ ነሽ በጣምም ነው የምወድሽ ብፕራሳ የምትተማመን ሴት ሁሌም ለኔ ብልግና ናች እናም ያህንን መንፍፕስንእሳ ላይ አይባታለሁንእውፕድሻለሁ ሮሚዩ

  • @yrgakiros1131
    @yrgakiros1131 9 ปีที่แล้ว +2

    ጆሲ ኣሪፍ ልጅ በጣም እወድሃለው ኣሪፍ ሾው ነው በናትህ በናትህ እንዳታቓርጠው እንደምንም በቃ ድጋሜ ይሄን ሾው ማየት እንፈልጋለን ኣደራ???

  • @johngimmy9361
    @johngimmy9361 7 ปีที่แล้ว +2

    Romye anchin Yemtemesel Betam Yemwedat Hareg Yemtebal alche Betayat She Is Just Like U Maybe She Is Ur Sista She Liv In America Befor So Esuan Yemayet Channesu Selelelen yanchin Show Dealy New Yemayew So Hultachehunem Betam Ewdachehalhu Im Yohanna

  • @metimest7638
    @metimest7638 9 ปีที่แล้ว

    Joye tebark wed sew

  • @tigistethio8201
    @tigistethio8201 7 ปีที่แล้ว +2

    ወጋየሁ ንጋቱ ነቸው እሮሚ በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @ብሶተኛዋስደተኛነኝ
    @ብሶተኛዋስደተኛነኝ 6 ปีที่แล้ว

    wow gobez romi

  • @henokgizaw5580
    @henokgizaw5580 9 ปีที่แล้ว +1

    romi betam kojo......berchi

  • @የኔዋየኔ
    @የኔዋየኔ 7 ปีที่แล้ว

    የፍቅር እስከመቃብር ተራኪ ወጋየው ንጋቱ ይመስለኛል ሽልማቱን ለኔ

  • @elshadaytaye9666
    @elshadaytaye9666 7 ปีที่แล้ว

    Josiye yene Konjoo

  • @yenatewabecha6910
    @yenatewabecha6910 7 ปีที่แล้ว

    waw betam desss yemil perogram new

  • @andinetabebe7569
    @andinetabebe7569 7 ปีที่แล้ว

    Beautiful.

    • @vbetamarifnewbezahewktiluc3777
      @vbetamarifnewbezahewktiluc3777 7 ปีที่แล้ว

      yakirita aesa yetomi migaba new betoma saeta ayibelam aesa demi alehu keweteti gari ena kesiga gari temesasaye new ayibelam

  • @ፍቅርነኝ-ዠ2ጀ
    @ፍቅርነኝ-ዠ2ጀ 7 ปีที่แล้ว +1

    ሮማን ምርጥ ያራዳ ልጅ

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 ปีที่แล้ว

    አውነትነው ጆሲ አተን ማነው የሚጠይቅክ

  • @ramlajihad329
    @ramlajihad329 9 ปีที่แล้ว

    Josy Ye miskinoch Abat &Romi wuddid now margish
    Josy longe life hero josy

  • @waffiki
    @waffiki 9 ปีที่แล้ว

    excellent.

  • @betiikef2528
    @betiikef2528 8 ปีที่แล้ว

    ጆሲዬ ኑርልን

  • @meseretwlderm6833
    @meseretwlderm6833 9 ปีที่แล้ว

    Jossey.knjooo.ooooLove.u

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 4 ปีที่แล้ว

    Romi konjo♥️

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว

    How was Nigeria?

  • @tarimes12
    @tarimes12 9 ปีที่แล้ว

    I don't like to give the same comments like most people leave their opinions on romi's interview wz Jossy. Two things, the first one, please cover or tight ur hair before u cook. The second one is always remember ur husband if u get a chance to thank any one in ur career. Am out and good luck romi.

    • @Amarawit
      @Amarawit 9 ปีที่แล้ว

      I heared they are divorced

  • @seniyeabsera2212
    @seniyeabsera2212 7 ปีที่แล้ว +1

    ጆሲ መልካምነትክን

  • @abebagebreamlak6874
    @abebagebreamlak6874 8 ปีที่แล้ว

    derbaba konjo nesh . jossy enwedhalen

  • @እናቴኑሪልኝዘላለም-ነ2ኘ
    @እናቴኑሪልኝዘላለም-ነ2ኘ 7 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትይ ሮሚዬ

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 3 ปีที่แล้ว

    romin...betammm...new..mewedat

  • @ወለተስላሴየድንግልልጅእኔ
    @ወለተስላሴየድንግልልጅእኔ 7 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ ሮሚየ

  • @tiamo6029
    @tiamo6029 6 ปีที่แล้ว

    Wawww romi betam konjo neshi

  • @redtagbader6407
    @redtagbader6407 9 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወዳት አርቲስት

  • @bng5830
    @bng5830 7 ปีที่แล้ว +6

    እባካችሁ ምግብ ኣዘገጃጀቱ ላይ ፀጉራችሁን ሸፉኑ ,መቼም ጥፍር ቀለም ኣስለቅቁ እዛው ማለት ኣይቻልም ግን ጎንት ኣጥልቁ ።ምግብን ስንበላ ብቻ ሳይሆን ስናዘጋጅም ንፁ መሆን ኣለብን ።

  • @frhiwatmandefro7106
    @frhiwatmandefro7106 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰው

  • @sarafiseha8919
    @sarafiseha8919 8 ปีที่แล้ว

    ዋው ሮሚ ፍቅር እወድሻለው

  • @netsanetnasaneth9464
    @netsanetnasaneth9464 9 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @kuser5978
    @kuser5978 9 ปีที่แล้ว

    romi. betam. konjo. &super. mama. yetergagach sete. romi deseyemel. teyake jossyne. yeteyekeshew !!!!esun. mane. yeteyekew

  • @elfenshfikergmailcomelfenshgma
    @elfenshfikergmailcomelfenshgma 8 ปีที่แล้ว +1

    wow des ylal romin&balawa ergt:ylu derbaboech balena:mest:kand bhar: ykdal:ybalal: eunet now meneu: fetary:lejossiy gebir edromi: aynet derbe""ylech:yhuet ager set betsetu: lezh mlkam sew kgonu: hunlet:EDMI tena emeglhalhu: josiey

  • @melatwondwossen8748
    @melatwondwossen8748 7 ปีที่แล้ว +1

    akaki mission is not a Protestant religion school rather Adventist. as its name indicates its akaki adventist ....

  • @smharloveethio2699
    @smharloveethio2699 2 ปีที่แล้ว

    ሮሚዬ❤❤❤❤

  • @lay625
    @lay625 7 ปีที่แล้ว +2

    waw. After I heard the interview I said what? Because I was really surprised the romantic movie changed in real life. Roman said they have two children. Last week I heard the interview of the lovely actor Mikays . but he didn't mention about his love story. I am so curious to know more about this best actor and actress.
    I saw bale taxiw before some months. After I heard the interview I want to watch it again but no longer in TH-cam. Please put it back. I live in Florida state. I can't get it easily.
    God bless all
    Please Jossy bring Alemseged Tesfaye in your show. I love him so much. I am from Asmara Eritrea.

    • @ddbd4619
      @ddbd4619 7 ปีที่แล้ว

      Lucky Ladyዐ

  • @Sifuesi
    @Sifuesi 7 ปีที่แล้ว

    Anchem betam tameralshi ❤❤

  • @jonibonl1609
    @jonibonl1609 7 ปีที่แล้ว

    romiiii enaga betammmm new mewedat, be hulu negru

  • @bitaneyaasefa9159
    @bitaneyaasefa9159 7 ปีที่แล้ว

    ሮሜዬ ስወዳት እኮ

  • @bezabeza4825
    @bezabeza4825 8 ปีที่แล้ว +2

    አረ አሳ በፆም አይበላም
    አመሰግናለሁ

  • @ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ
    @ፍቅርሽነውየጎዳኝ-በ7ቐ 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ ስወድሽ እርጋታሽ በጣም ያምራል

  • @hani8hani823
    @hani8hani823 7 ปีที่แล้ว +6

    ሚኪን ለምን ፈታሺው አብራቹ በጣም ታምሩ ነበር ሮሚ

    • @aqqa2398
      @aqqa2398 7 ปีที่แล้ว

      Hani8 Hani8 ቆንጆ ነሽ

  • @ኩአኩዬኮረኮንች
    @ኩአኩዬኮረኮንች 7 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምወድሽ አቦ እንደገና ብትፈጠሪ ግን ማይክን እቀድመው ነበር እርግጠኛ ነኝ እሺ