ሮፍናን አዲስ አልበም - Ethiopia ROPHNAN DORZEDELICS | ሮፍናን ዶርዜዴሊክስ Rakeb Alemayehu Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • Rophnan New Album Press Conference. Discussion between Rophnan & Rakeb Alemayehu.
    #rophnan #ethiopianmusic #rakebalemayehu

ความคิดเห็น • 349

  • @gaga320
    @gaga320 7 หลายเดือนก่อน +271

    ራኬብዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ። ችሎታው ብቃቱ ስርአቱ ካላቸው ጋዜጠኞች መሀል ነሽ የኔ እንቁ።

    • @tizetakebede306
      @tizetakebede306 7 หลายเดือนก่อน

      💎raki

    • @Weded_Weded
      @Weded_Weded 7 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰብ አርጉናናና🙏❤❤❤

    • @enkuwesenyeleh8076
      @enkuwesenyeleh8076 7 หลายเดือนก่อน

      Abet

    • @MichaelMiki-yz2vt
      @MichaelMiki-yz2vt 7 หลายเดือนก่อน

      Thanks

    • @melareact1
      @melareact1 7 หลายเดือนก่อน

      ራኬብን የምትወዷት ❤❤❤😍😍🔥🔥

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 7 หลายเดือนก่อน +101

    ራኬብ እንደተናገርሽዉ ሮፍናን እማይቀያየር ትእትና የንግግር ስረአት አለዉ የሚያስተምሩ ንግግሮች አሉት አገርን የሚገልፅበት ንግግሮቹ ደስ የሚል ምርጥ ሰዉ ነዉ!!

  • @user-zp1ny5vh1m
    @user-zp1ny5vh1m 7 หลายเดือนก่อน +63

    የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ❤😍 መገመት አይከብድም ስለአንድነት ነው አልበሙ❤በርታ

    • @melareact1
      @melareact1 7 หลายเดือนก่อน

      ልኮነውውው 🔥🔥😍😍

  • @Sarah_7-h8m
    @Sarah_7-h8m 7 หลายเดือนก่อน +58

    Most ppl are here for Rakeb really…. If she joined Abbay TV, then Abbay is the luckiest! She’s an amazing journalist - Andegna!

    • @yenespace406
      @yenespace406 7 หลายเดือนก่อน +5

      No am here for Rophi but she is one of the best, I should say my favorite journalist in Et.

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 7 หลายเดือนก่อน +1

      ashekabetk sint kefelah new.. manem esewan yemifeleg yelem

    • @Sarah_7-h8m
      @Sarah_7-h8m 7 หลายเดือนก่อน

      @@meronmammo6124 anchi demo dedeb selehonsh new…. Comments Hulu seleswa new. Dedebenet eko chigir new

    • @itsmee5496
      @itsmee5496 7 หลายเดือนก่อน

      Very true ❤

    • @darickroll
      @darickroll 7 หลายเดือนก่อน

      Nope everybody is here for rophnan pay respect for the goat

  • @TheSemir2020
    @TheSemir2020 7 หลายเดือนก่อน +45

    ሮፍናን እጅግ ምሀበረሰቡን ጥሎየሄደ የበራለት የምንለው አይነት ትሁት ጂንየስ እና ምርጥ ስብእና ያለው ሙዚቀኛ ነው። በልብወለድ በሀሜት በሸር እና ተንኮል ብዙዎች ሊጥሉት ቢሞክሩም ራሱን ሆኖ ቀጥ ብሎየሚሄድ ከመንጋው የተለየ ምርጥ ሰው ነው። እንደአንተ አይነት ሰዎችን ማየት ተስፋ ይሰጣል።

    • @millala7327
      @millala7327 7 หลายเดือนก่อน +3

      wow ደስ እሚል ኮመንት እድሜ ይስጥህ እኔም እጋራለሁ ሃሳብህን

    • @destalegesse6986
      @destalegesse6986 7 หลายเดือนก่อน +3

      የበራለት= ሴጣን ይበራላችኋል ብሎ ነዉ ከገነት ያስባረራቸዉ

    • @SurafelAlula-ql8tz
      @SurafelAlula-ql8tz 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@destalegesse6986 አይ ሀበሻ ትንሽ ያወቀ ሲመስለው በቃ ነገር ያለቦታው ይደባልቃል። ደባልቄ

    • @destalegesse6986
      @destalegesse6986 7 หลายเดือนก่อน

      @@SurafelAlula-ql8tz ወንድሜ አትሳሳት ነገሮችን በጥልቀት ከመረመርካቸዉ ሁሉም ነገር ወይ ከክፉ ወይ ከእግዚአብሔር ውጪ አይሆንም ።ዘፈን ከየትኛው ሊሆን እንደምችል ለአንተዉ ተዋለሁ ያዉም የሮፊናን አይነቱ የአልበሙ መጠሪያ =6 የወጣበት ቀን=6 የወጣበት ሰዓት =6 ሮፊናን በ666 ተጠልፋል

  • @user-nj2su4wt7c
    @user-nj2su4wt7c 7 หลายเดือนก่อน +27

    ሮፊየ ንበረልና ንፎትወካ ነኽብረካ!እድሜና ጤና ይሰጥልን።መልካሙ ሰው ምርጥ ዘር❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 7 หลายเดือนก่อน +51

    ስነ ስራአቱ ከምን አይነት ቤተሰብ እደተገኝ ይገልፃል ❤❤❤

  • @user-os4xt9fy6m
    @user-os4xt9fy6m 7 หลายเดือนก่อน +34

    እድሜውን የበለጠው ምርጡ አርርቲስት ክብር ይገባሀል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @kidistashenafi9342
      @kidistashenafi9342 7 หลายเดือนก่อน

      የትኛው ፈጣሪ ሰይጣን አባቱ ይጠብቀው

  • @azebbekele592
    @azebbekele592 7 หลายเดือนก่อน +24

    Raki, I am very glad to see you back on TV. Abai TV is really very lucky. I wish you a good journey with Abai TV.

  • @rettamogeslemma3595
    @rettamogeslemma3595 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሮፍናን ሥራዎች ረቂቅና ጥንቅቅ ያሉ መሆናቸዉን አይተናል ፍልስፍናና እምነት ሁለገብነቱንም ወኔዉንም
    አደንቃለሁ ። የሙዚቃ ኢንዱስትሪዉን ከሚያሳድጉት ጥቂትና ጠንካራ ወጣት ባለሞያዎች አንዱ
    ነዉ ።
    "የጥበብ መጀመሪያ እግዚህአብሔርን መፍራት ነዉ ".....እግዜር ይባርክሽ ፣ ራክቤል !!!!

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 7 หลายเดือนก่อน +22

    ዋው ራኪ አንቺን እንዲህ አይነት ትልቅ ሚዲያ ነው የሚመጥንሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ አሁን የታመቀ የሚዲያ ችሎታሽን አሳይንና ኡፈፈፈይ እንበል እናመሰግናለን ስለመጣሽ!!!

  • @fugnanbira
    @fugnanbira 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚደነቅ ድንቅ ሀሳብ። ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ ከሮፍናን አድናቂዎች ጋር ተቀላቅያለሁ። ከ100 ነጥብ 110 ሰጥቼዋለሁ። Really I appreciate my brother Rhophnan for his genuine, matured and civilized response. BRAVO!!!

  • @user-dc6lv3jo5v
    @user-dc6lv3jo5v 7 หลายเดือนก่อน +17

    Abbay TV is now on the right track of Raki, Decided perfectly To bring as a host her.

  • @themane9894
    @themane9894 7 หลายเดือนก่อน +13

    ምርጥ ነው ሮፍ ስራዎችህ ምርጥ ናቸው አድናቂህ ነኝ ዝቅ ያለ ከፍ ይላል ትህትናህ ደስ ይላል ቀጥል ራኬብ እንቁዋ እንኳን ደህና መጣሽልን

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 7 หลายเดือนก่อน +12

    እራኬዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ሮፋናን በጣም እየሰራ ያለ ወጣት ነው በርታልን

  • @Steven.24
    @Steven.24 7 หลายเดือนก่อน +13

    Rophnan drop it agani 🔥The GOAT is Back 🙌

  • @AssefaAssefa-wy6td
    @AssefaAssefa-wy6td 7 หลายเดือนก่อน +9

    I'm very glad to see you back on tv .Raki good luck

  • @fatumabesher
    @fatumabesher 7 หลายเดือนก่อน +6

    Good to see you, Rakeb Alemayehu your one of the greatest journalists much ❤️ and respect keep it up 🥰

  • @EnochMathewa-ss6kx
    @EnochMathewa-ss6kx 7 หลายเดือนก่อน +5

    ቀጣይ ደግሞ በእንግሊዝኛ ሰርተህ የአገራችንን ስም በአለም ደረጃ እንደምታስጠራ በላ ሙሉ ተስፋ ነኝ ወደጄ በርታልን✌️

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 7 หลายเดือนก่อน +8

    ራኬብየ እንኳን ደህና መጣሽ አንቺን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ከእንግዲህ ይህንን ዩቱብ እከታተላለሁ

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 7 หลายเดือนก่อน +10

    Ohh good to see you both! Abby TV how lucky u r to hv ራኬብዬ! ዛሬ ገና ኣየዋቹ በሬኬብ ምክንያት

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ታድለህ እርጋታህ ሁለነገር በጣም ደሥ ይላል ሥወድህ ደግሞ ዋዉ ደግነትህም ያለህን ማካፈልህን ሳላደንቅ አላልፍም አሏህ ይጨምርልህ።

  • @meron7439
    @meron7439 7 หลายเดือนก่อน +12

    ራኪብዬ እንኳን ደህና መጣሽ
    አባይ ቲቪዎች ተባረኩ
    ራኪብ ልጅነት በቃ ርግት ብለሽ አባይ ሚድያ ላይ ስሪ አትቀያይሪ አባይ ሚድያ ደሞ ያድጋል አሁን በጣም ተመልካች እያፈራ ነው ።

  • @Voiceofamharafano
    @Voiceofamharafano 7 หลายเดือนก่อน +6

    Rakı, so happy to see you in my screen

  • @amicomoviecentre6903
    @amicomoviecentre6903 7 หลายเดือนก่อน +6

    ራኬብዬ በርቺ we love you me and my kid

  • @rahelkiros561
    @rahelkiros561 7 หลายเดือนก่อน +2

    Respect Le ተጋሩ

  • @world6284
    @world6284 7 หลายเดือนก่อน +15

    Rakeb best Joranlist in Entertainment. I am happy to see you like this👌👏👏👏

  • @josephrichards4959
    @josephrichards4959 7 หลายเดือนก่อน +5

    Keep going broh❤ mad one 🔥🔥🔥from Kenya 🇰🇪 🇪🇹rophnan drop it again 🇪🇹

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሲአወራ ድምፁ በደንብ አይሰማም ነበር ዛሬ ግን በደንብ ይሰማል😂😂😂እንወድሀለን እራኬብ. ከሀዘን ወተሺ በፈገግታ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አስፍዬ እንወድሀለን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😢😢

  • @TekaJr
    @TekaJr 7 หลายเดือนก่อน +16

    ሮፍናን + ራኪ cool ❤

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሮፍናን በጣም ታላቅ ሰው እውነትም የእኔ ትውልድ ታሪክን ማንነትን ያማከለ ሰው ሰዎኛ መሆን ሰው መሆን!!

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow Raki enqwan dehna metash. Abay media is lucky to have you. I my self watched Abay Tv for the first time because of her.
    ROPHY❤ enqwan belela album metahlin enwodehalen be 2 albemocheh endemtasdemimen aleteraterim. God luck both❤

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 7 หลายเดือนก่อน +3

    If we all share what we know and have, this world would've been a better place. Kudos, Brother Rophnan!!!

  • @solocmc
    @solocmc 7 หลายเดือนก่อน +10

    ራኬብን ማየቴ እስደስተኝ አቶ ሮፍናን
    Much love and respect
    I will buy the Album

    • @sasi849
      @sasi849 7 หลายเดือนก่อน

      Ahun Atoen men ametaw hooo😅

    • @solocmc
      @solocmc 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@sasi849 ማን ልበለው??

    • @Ahlu567
      @Ahlu567 7 หลายเดือนก่อน

      ​@sደምሪኝolocmc

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wowowowowowwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ welcome back Rakiye betam des Blonal ,ezgabher yatsenashe 😢

  • @SemereH
    @SemereH 7 หลายเดือนก่อน +20

    የአስፋው ማስታወሻችን ነሽ ራኪ ❤️
    እባክሽ ወደ እሁድን በEBS ተመለሺ ፡፡

    • @yenespace406
      @yenespace406 7 หลายเดือนก่อน

      Tish ebs koshasha Tv, sentun nw alamto yetfaw?

    • @ollabbenjaminadane2762
      @ollabbenjaminadane2762 7 หลายเดือนก่อน

      menewe ante denanegere temegelate

  • @MuredaMurad
    @MuredaMurad 7 หลายเดือนก่อน +5

    ራኪብ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 7 หลายเดือนก่อน +17

    የሚችል እና መልካም ሰው ሮፍ አንደኛ!!!!

  • @etprevails6839
    @etprevails6839 7 หลายเดือนก่อน +1

    Rakeb: great to see you back on TV. You are one of the best journalists that we have… keep up the good work! 👍

  • @Seya361
    @Seya361 7 หลายเดือนก่อน +2

    With chronixx 😮 I can’t wait that is so awesome

  • @prodnonstop
    @prodnonstop 7 หลายเดือนก่อน +11

    ሁለት አዲስ ውበቶች በአንድ ላይ 🤩🤩🤩

  • @user-rr6fw6ur2v
    @user-rr6fw6ur2v 7 หลายเดือนก่อน +2

    Rakii! Betam besal gazetegna nesh.berchi yene chewa!

  • @user-tf8sk4ef9u
    @user-tf8sk4ef9u 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሮፍናን ምርጥ ሙዚቀኛ ነህ፣ ትችላለህ በርታ!!!

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 6 หลายเดือนก่อน

    Much respect for Rophnan & Rakeb! Great interview!

  • @tibebesolomon9960
    @tibebesolomon9960 7 หลายเดือนก่อน +2

    ራኪ እንኳን ብቅ አልሽ ድምፅሽ ለዛሽ የጥያቄሽ ብስለት ናፍቆኝ ነበር ገና ብዙ እናያለን

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሮፋናን! አንደኛ!🌟👏💚💛❤️

  • @user-sm7hw8ko1g
    @user-sm7hw8ko1g 7 หลายเดือนก่อน +8

    ሮፊ ብጣዕሚ አየ ዝፈትወካ ዘድንቐካ ዕድል ተረኪበ ኢ/ያ ኣትየ ክረኽበካ ባህጊ ኣለኒ💜

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam 7 หลายเดือนก่อน

      ያርግልሽ ይግበረልኪ

    • @Bihu-yz6sz
      @Bihu-yz6sz 7 หลายเดือนก่อน

      ኣርፈሽ ሩዝሽን ቀቀይ😅

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam 7 หลายเดือนก่อน

      @@Bihu-yz6sz በምን አወክ አረብ ሀገር መሆንዋን የሆንክ ጓጉንቸር ነገር ነህ😂😂😂

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam 7 หลายเดือนก่อน

      @@Bihu-yz6sz ጀላ ራስ መቼም አውሮፓ እና አሜሪካ ሩዝ አይቀቅሉም በተረፈ ደሞ ወር ልብዳሽ ወይ ልብዳህ

    • @Bihu-yz6sz
      @Bihu-yz6sz 7 หลายเดือนก่อน

      @@BinyammekoneneBinyam ሳውዲ ሂደህ ቂጧን ላስላት😊✌

  • @Yesheger_Lij
    @Yesheger_Lij 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውው ራኪ ሽኮር ደጋግመን እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለው። ባንቺ ምክንያት ይሄን ሚዲያ subscribe ላደርገው ነው። ስማርት ትሁት በዛ ላይ አስመሳይ ያልሆንሽ ምርጥዬ የሚዲያ ሰው ጥቂቶቹ አንዷ ነሽ!!!ሮፊ ኹሉ ጊዜ ንቕድሚት. I am proud of you 👍👍

  • @mebrihitshishay5462
    @mebrihitshishay5462 7 หลายเดือนก่อน +5

    Very glad to see you back on Tv!

  • @Ziz-ow5tc
    @Ziz-ow5tc 7 หลายเดือนก่อน +4

    Rakebya, welcome back and well Done 👍 my dear. Keep going.. shine ✨ like a diamond 💎

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 7 หลายเดือนก่อน +4

    I have this gut feeling...... at last you’ve got the platform where you can blossom. 🎉

  • @tarikuhaile7295
    @tarikuhaile7295 7 หลายเดือนก่อน +4

    I can’t wait Rophnan drop it again 💪🏽 the goat is back 🐐ሶስት ሳምንት በዎለ በአንዴ 2 አልበም ይገረማል በተለይ የኔ favorite reggae music ከሆነው Chronixx ጋር ሲሆን ደሞ 🔥🔥

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 7 หลายเดือนก่อน +13

    እራኪ እንኳን ደህና መጣሽ 💓💓💓💓💓 ስርአትሽ አለባበስሽ እንዳይቀያየርብን በተቻለሽ መጠን ለሴቶች አርአያ ምሳሌ ለመሆን ሞክሪ❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 7 หลายเดือนก่อน +1

    welcome Selma Ethiopia Selma Amazing 👍👍🙏🏾🙏🏾

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 7 หลายเดือนก่อน +3

    Elias Melka❤❤❤💯💯💯🙏🙏

  • @user-ez4nw6fv7h
    @user-ez4nw6fv7h 7 หลายเดือนก่อน +13

    እትዬን እና ጋሽ ኑሪን ነፍሳቸውን ይማር ላንተ መልካም ስብዕና የእነሱ ድርሻ ትልቁን % ይወስዳል

    • @mimiy2938
      @mimiy2938 7 หลายเดือนก่อน

      Abatu muslim new? Nuri ye Muslim sim yimesilegn neber

  • @adanefanta
    @adanefanta 7 หลายเดือนก่อน

    Wow rakeb betam neber yenafekishign rakeb betam gobez liji nesh berichi eshi

  • @user-tv6hb1zs5c
    @user-tv6hb1zs5c 7 หลายเดือนก่อน +3

    Wow nice to see you Rakabi❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 7 หลายเดือนก่อน

    ሮፍናን የሚገርም ስጦታ አለህ እንትን ለመምስል እንደኛ ቢተስብ አካቢን ይጠይቃል ትህትና ላለችው ራኪብ ባሁኑ ዘመን ስንቶቻችን ነን ጥሩ ትህትና ያለን ለሀገራችን ለአካባብያችን ስንቶታችን ትህትና አለን ? ስለዝህ ሁላችንም እሮናን እንሁን እላለሁ

  • @thewditoo
    @thewditoo 7 หลายเดือนก่อน +5

    Rakeb abbay lay jemerech ende..🎉

  • @exodus134
    @exodus134 7 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውብ እንኳን በደህና ወደ ምስል መስኮቱ ተመለሽልኝ::
    በነካ እጅሽ አባይ ቲቪን አንቺን እንዲመጥን አድርገው ቤታቸውን እንዲያፀዱ አድርሽልኝ::

  • @KingotesfaTefera
    @KingotesfaTefera 6 หลายเดือนก่อน

    Waw amazing GOD belees you forever

  • @yenespace406
    @yenespace406 7 หลายเดือนก่อน +3

    ራኬብ : ሮፊ the stage is complete

  • @uuujiiiijiil
    @uuujiiiijiil 7 หลายเดือนก่อน +6

    You are the next Opera

  • @ethiopianmusic1817
    @ethiopianmusic1817 6 หลายเดือนก่อน

    Legend journalist

  • @Mella341
    @Mella341 7 หลายเดือนก่อน +3

    ራኬብ እንኳን ደኽና መጣሽልን❤።

  • @aidaabdu3773
    @aidaabdu3773 7 หลายเดือนก่อน +4

    So happy to see you on your new show .you will do great as always & Good luck ❤

  • @Roommateforever
    @Roommateforever 7 หลายเดือนก่อน +3

    He is the 🐐 🎉🎉🎉 rophy keep shining

  • @user-eb6yh4js8h
    @user-eb6yh4js8h 6 หลายเดือนก่อน

    Rakeb + Rophnan Bitaeme zifetwekum sebat fetare yihalkum misgana ni fetare amlak

  • @kakush03
    @kakush03 7 หลายเดือนก่อน +3

    እራኬብዬ እንኳን ደና መጣሽ። keep shining 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kr4ih9nj6t
    @user-kr4ih9nj6t 7 หลายเดือนก่อน

    Rakeb enkuwan wodezih metash Rofnann Yakerebishbet menged betam des yilal berchi

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 7 หลายเดือนก่อน +3

    Good to see you Raki and Rophi

  • @mahiletfeleke4292
    @mahiletfeleke4292 7 หลายเดือนก่อน +1

    I can't wait rophyye👏🤗

  • @aziቲ
    @aziቲ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውቀት ትህትና እርጋታ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ የዘመኔ ሰው

  • @user-xk7wg8ki7z
    @user-xk7wg8ki7z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጂጂ ቴዲ እዉነት ነው ። ጎበዝ በርታ ጀግና ነህ ።

  • @a_6150
    @a_6150 7 หลายเดือนก่อน +3

    Good louk Rophi for the new album

  • @Jerry-wp1gn
    @Jerry-wp1gn 7 หลายเดือนก่อน +4

    Am here because of Rakeb

  • @fatofato6752
    @fatofato6752 6 หลายเดือนก่อน

    You are the true art even from interview I like way u break down about Ethiopia u touch every Ethiopian with culture that is make u different from other artists

  • @fasikanigussie3635
    @fasikanigussie3635 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳንደና መጣሽ እራኪዬ

  • @abdelaabde929
    @abdelaabde929 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ekuan dehna metashe we dehe AbbayTV Afesushe wow

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 7 หลายเดือนก่อน +4

    ራኪ ማር እንኳን በሰላም መጣሽልንንን

  • @sulamittek3169
    @sulamittek3169 7 หลายเดือนก่อน +1

    So happy to see Rakeb

  • @WegahtaAfom
    @WegahtaAfom 6 หลายเดือนก่อน

    What a positivity to share yours kingdom

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 7 หลายเดือนก่อน +9

    የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወልዳችሁሣሙ ራኬብ እንኳን ደህናመጣሽ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና ሙጣሽ እራኪ❤❤❤❤ብርቱዋ

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 7 หลายเดือนก่อน

    ሮፊ አርአያችን ነህ ለታሪክህ ፣ ለባህልህ፣ ለሃገርህ ፣ ለእምነትህ ስላለህ ክብር ሁሉ ❤

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 7 หลายเดือนก่อน +1

    ራኬብ ዋዉ happy to see you again

  • @mikhapte198
    @mikhapte198 6 หลายเดือนก่อน

    Talented and highly intelligent 👌

  • @EverywhereBlessed-kn7ko
    @EverywhereBlessed-kn7ko 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዮሐንስ 3፥16
    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል።
    ራዕይ 16:12
    ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።

  • @user-bi9xz4nm7l
    @user-bi9xz4nm7l 6 หลายเดือนก่อน

    ራኬብ በሌላ ዝግጅት ምጣትሽ ወድጄዋለሁ።

  • @BINIYAM-vn9gz
    @BINIYAM-vn9gz 7 หลายเดือนก่อน +2

    III VI IX ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
    Rophnan King 👑

  • @ainabebatadesse6507
    @ainabebatadesse6507 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እሚገርም ወጣት የጥበብ ሰው

  • @abebatsegaye4661
    @abebatsegaye4661 7 หลายเดือนก่อน +8

    ራኬብ እንወድሻለን እንኳን ደናመጣሽ

  • @HiluT
    @HiluT 6 หลายเดือนก่อน

    ❤Beautiful ❤More blessings ❤

  • @nardosgulelat5469
    @nardosgulelat5469 7 หลายเดือนก่อน +3

    ራኬብ አንደኛ!!

  • @SamRina-bf5vd
    @SamRina-bf5vd 7 หลายเดือนก่อน +1

    Rophi another level 👏👏👏👏👏

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 6 หลายเดือนก่อน

    ራኬብዬ ስታምሪ ለዛሽ ድምጽሽ ዋው ሮፍናን በርታ

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 7 หลายเดือนก่อน

    Rakiye yene lelt enkuwa dehna metashi melkam sra gze yhunlshi yene work

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 7 หลายเดือนก่อน

    ራኬብዬ እኛም ናፍቀን ነበር አንቺን ማየት አንቺ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏