ኤርሚ እና ዘበነ ተገናኙ ዘበነ ወደ ኤርሚ ጦቀመ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 70

  • @AbuteShalamo
    @AbuteShalamo 16 วันที่ผ่านมา +8

    የዘበነን ተረት ወንጌል ነው ብሎ የምያስብ ሰው ካለ በጣም አዝናለሁ በእየሱስም የተረተ መንፈሰ የተመታ ይሁን ወንድሞቼ ተበረኩ የታደላቹ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 16 วันที่ผ่านมา +4

    በርቱ በርቱ በርቱ በርቱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ አሁንም በእናንተ ላይ ስራውን ይፈጽም❤ጌታ ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 15 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ ዘበነ የሚባል ሰውዬ ደስ ሲል በጣም ያዝናናል ጳውሎስ ካሮጊቶች ተረት ራቅ ያለው

  • @emeba951
    @emeba951 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዘቤ ከየት መጣ እስከዛሬ የት ነበር እሺ ይሁን የዶሮዋን ብልት ሳይናገር ? 😂😂😂😂

  • @GenetTegen
    @GenetTegen 13 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህን ይህን ሰው ወደእውነትህ መልሰው ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ በእውነት የእውነት አምላክ እውነቱን ይብራልህ ይራራልህ😢😢

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 16 วันที่ผ่านมา +2

    ይሂን ህዝብ ተጫወቱበት በጣም ያሳዝናል ወንድሞች በርቱ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!!❤

  • @mengisteargaw4423
    @mengisteargaw4423 16 วันที่ผ่านมา +1

    John 4 አማ - ዮሐንስ
    24: እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።”

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 15 วันที่ผ่านมา

    ውድ የወንጌል አርበኞች ተባረኩልን በርቱልን የጌታ ምፅአት ወደ እኛ እየፈጠነ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ገራሚ ነው ባለፈውም ቀን ቄሱ መጽሐፍ ቅዱስ ካሌንደር ብቻ ነው በብዙ ይተረጎማል ብለውናልና በቃሉ የሌለ እንደፈለጉ እየሰነጣጠቁ እንዲህ ማለት ተፈልጎ ነው በማለት እነታምረ ማርያም የተፃፉት እንዲሁ መሆኑ ግልፅ ሲሆን አሁን ደግሞ ስለ ታቦቱ ሲጠየቁ ታቦት ይከታትፋል… በሚል መጡ😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TmYg-z4z
    @TmYg-z4z 15 วันที่ผ่านมา +4

    ጸጋውን ያብዛላቹ

  • @ADANECHLIKISALikisa
    @ADANECHLIKISALikisa 16 วันที่ผ่านมา +5

    ታጫወቱበት ይህ ሕዝብ😂😂😂

  • @genenedejene2789
    @genenedejene2789 14 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ የጌታ ራት በታቦት ላይ ይፈተት ብሏል ወይ ?የጌታ ራት ከሃዋርያቱ ጋርሲያደርግ በታቦት ላይ ነውወይ ያረገው?

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 15 วันที่ผ่านมา +2

    የእስራኤል ታቦት ከአህዛብ ባለተረቱ ዘበነ ጋራ ምን ያገናኘዋል ሮሜ9:1

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 14 วันที่ผ่านมา

    አቶ ሣሚ እንዲህ ከምትጨነቅ ለምን ወደ እዉነት ወደ ክርስቶስ አትመጣም
    በእዉነት ከሆነ ሰዉ በክርስቶስ አምኖ ዳግም ካልተወለደ ስለ ክርስቶስ ወይም መንፈሳዊ ነገር እንደማይገባዉ እነዚህ ሰዎች ማስረጃ ናቸዉ ።

  • @Ethioጥያቄ-g8p
    @Ethioጥያቄ-g8p 16 วันที่ผ่านมา +4

    ሳሚ አውቆ የተኛ ሲቀሰቅሱት አይሰማም የሚባለውን ተረት ታውቀዋለህ😂

  • @KibreKibre.w
    @KibreKibre.w 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ
    የእግዚአብሔር ሥጋ ስትል ሥጋ አለው እነዴ የእግዚአብሔር ?

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 16 วันที่ผ่านมา +5

    ሀሀሀሀሀሀሀሀአይ ዘነበ ሰንቱን ህዝብ ጉድጓድ ውስጥ ከተትኸን❤❤❤❤ ኤሪሚ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @MeksenHaile
      @MeksenHaile 16 วันที่ผ่านมา

      ኣንተም ይከትፈሃል በግዜፍ

  • @alextekleyohanes1258
    @alextekleyohanes1258 15 วันที่ผ่านมา +1

    ታቦት ይቀስፋል. ??? ሰርቀው የሚሸጡትን ደብተራዎች ለምን አይ ቀስ ፍም ???

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 15 วันที่ผ่านมา +1

    "በቀደምት ቤተክርስቲያን ልምምድ ታቦት ይዞ የሚዞር የክርስቶስ ሃዋርያ አለ ወይ?'
    መልሱ የለም።
    ኢየሱስን የሚሰብኩ እንጂ እንጨት ተሸክሞ የሚዞር ሃዋርያ የለም።

    • @emeba951
      @emeba951 15 วันที่ผ่านมา

      እንዲህ እውነት ሲበራ ነው እንጂ ! ጌታ ከተያዙበት መርገም ይፍታቸው ፡፡

  • @abebechfantaye4423
    @abebechfantaye4423 14 วันที่ผ่านมา

    አሁን በእጅህ የሚገኘውን መጽሐፍ ቅዱስ ተርጉማ በአማርኛ እንዲማሩበት ያቀረበች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ነች

  • @tigisttadele2571
    @tigisttadele2571 15 วันที่ผ่านมา

    Ebakihin wedem.....ke eyesusi ke wegle abatochachin yetsafuti yebelital eyaleki new....bible new meneshahi

  • @retafufa
    @retafufa 15 วันที่ผ่านมา

    anbeb broo algebahem gena neh betam bezu yikerehal sle TABOT

  • @retafufa
    @retafufa 15 วันที่ผ่านมา

    anbeb broo algebahem gena neh betam bezu yikerehal

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 15 วันที่ผ่านมา

    Ermiase (illiterate) vs professor zebene(high class scholar).how do you put together their name together.

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 16 วันที่ผ่านมา

    Geta Eyesus ybarkachu wendmoche ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቼ ተባረኩ እውነት እውነቱን እንቅጯን ስለተናገራችው ዘበነ አንጋጋው አበደ የሚባለውን ድራማ አስታወሰኝ ዘበነ አበደ

  • @YilmaBedlu
    @YilmaBedlu 15 วันที่ผ่านมา +1

    ህያው የሆነ መሰውያ የሚቀርበው እንዴት ጉዝ በሆነ ነገር ይቀርባል ህያው ካለ ህይወት ባለው ነገር ነው ህያውና ቅዱስ መሰዋት የምታቀርበው በሰውነትህ ነው እራስህን ቀድሰህ ነው መሰዋት ማቅረብ የምትችለው ወይ ዘበረ ትውልዱ በሀሰት ትምህርት ወደ እንጦሮጦስ ትነዳዋለህ 😅😅😅😅😅😅

  • @Merameron
    @Merameron 15 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂ዘቤ ፈረደ አጥብቆ ተናገረ አይ ቡቱ ቡቱቱ

  • @yonitadady9717
    @yonitadady9717 13 วันที่ผ่านมา

    እና ጠረጴዛውን ተሸክመው ለምንድነው የሚዞሩት?

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 14 วันที่ผ่านมา

    ይህ ምን አይነት ዕዉርነት ነዉ በእዉነት
    መሠዊያና ታቦት ምን ያገናኘዋል?ታቦት ቢገባችሁ በአዲስ ኪዳን የክርስቶስ ምሳሌ ነዉ

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 4 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ ማለት ደንቆሮ ሆዳም ሆድ አምላኩ ማርያምን

  • @theeditoraddis5780
    @theeditoraddis5780 16 วันที่ผ่านมา

    samiye Tihitinaw Betam Des Yilal Ante Ke Andandi Orthodox Tileyaleh Ewnet Sile Metsihaf yalehi amelekaket tiru new Kidus Bedenb anbib

  • @OrthodoxTehadsoApostolicMinist
    @OrthodoxTehadsoApostolicMinist 15 วันที่ผ่านมา

    የዘቤ ተግሣጽ እንዴት ሃይለኛ ነው ባክህ አንቀጠቀጠኝ ኦኮ

  • @abebechfantaye4423
    @abebechfantaye4423 14 วันที่ผ่านมา

    አሁን ደግሞ ጴንጤዎች እየዘቀጡ በምጣታቸው የማደናገር ዘመቻ ተያይዘውታል ምንም ቢፍጨረጨሩ በቅርብ ጊዜ መጥፋታችሁ አይቀሬ ነው

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 16 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምለው የአኬንና የቀሲስ ዘበነን ትምህርት እንዴት እናስማማው ህዝቡን እኮ ግራ አጋቡት አንዱ የብሉይ ኪዳን ታቦት ነው ይላል ሌላው ጀግሞ ጠረጴዛ ነው ይለናል እረ ተውን እንዴ ምን ይላሉ

  • @YilmaBedlu
    @YilmaBedlu 15 วันที่ผ่านมา

    ዘበነ አዲስ ነገር ኮርጇል😂😂😂😂 ፎጣ መያዝ ጀመረ😅😅😅😅 ይኮርጃል

  • @demeketaye-dt8vg
    @demeketaye-dt8vg 13 วันที่ผ่านมา

    በራዕይ ላ ይ ታቦት በሰማይ ታየ ካለ ምድር ላይ ለምን ስህተት ሆነ

  • @wongelawitayele4708
    @wongelawitayele4708 15 วันที่ผ่านมา

    Teret Teret. Never end

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 14 วันที่ผ่านมา

    አይ ዘብ ተቆጣ😅😅😅😅

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 16 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው የሚያወራው

    • @mekedestilahun5420
      @mekedestilahun5420 15 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው የሚያወሩት

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 15 วันที่ผ่านมา

    ዘበነ እራሱ በተናገረው ቃል አበደ

  • @edendak5588
    @edendak5588 16 วันที่ผ่านมา +1

    Kkkkkkkkkkklkk kkkkkkkk kkkkkkkkkkklkk kkkkkkkk kkkkkkkkkkklkk kkkkkkkk kkkkkkkkkkklkk kkkkkkkk
    Dr zenb ahunim
    Tobitu yeketifal?
    😂😂😂😂😂.

  • @adambosat238
    @adambosat238 วันที่ผ่านมา

    የዘረበት፣

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 14 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ከእንደዚህ አይነት ተረት ተረት እግዝአብሄር ህዝቡን ያስመልጥ

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 16 วันที่ผ่านมา +1

    አልገባኝም አትበል ገብቶሃል ከእውነት አትሽሽ

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 16 วันที่ผ่านมา

    መዳረቅ ጠያቂዉም ተጠያቂዉም ድርቅ ያለ ክርክር ከኦርቶዶክስ የሚመጡት ከነሊቃዉንቶቻቼዉ ምንም አያዉቁም የዉሸት ትምህርት እዬተማሩ ስላደጉ ቤተክርስቲያኑ ዉስጥ እራሱ እሚነገረዉ ሁሉ ባህልና ወግ የበዛበት ስለሆነ መንፈስ ቅዱስ ስለሌለ መለወጥ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ከንፈሩን መጦ ግንቡን ስሞ ይዞ የመጣዉን ባሪ ይዞ ነዉ የሚመለሰዉ

  • @DinqaYoYo
    @DinqaYoYo 13 วันที่ผ่านมา

    Karogitoch teret erak.

  • @DeberoSamuel-yc8rm
    @DeberoSamuel-yc8rm 14 วันที่ผ่านมา

    ዛቤን ለመጠጥ ቤት ጨውታ ነበር የመቻው

  • @abebechfantaye4423
    @abebechfantaye4423 14 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ እናንተ ጴንጤዎች የእግዚአብሔርን መንግስት መስበክ እንጂ ማደናገር በራሱ አየሱስ ክርስቶስን ማዛዘን ነውና ጴንጤዎች እባካችሁ አታሳዝኑ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 15 วันที่ผ่านมา

    Koy ስንት ኦርቶዶክስ አለ?

  • @BelayHune
    @BelayHune 12 วันที่ผ่านมา

    አንተ ከንቱ ኤርምያስ ቶታል ስላሴ ሰባኪ ነኝ እያልክ ስታዝገን አልነበር ከንቱ ፍጥርረት ማን አባረረህ

  • @yonasmelaku7063
    @yonasmelaku7063 16 วันที่ผ่านมา

    Min aynet JIL hizb endetesebesebe ......Koy Ye Bluy Kidan Tabot meyaz berasu Hatyat nw???..........Betam yemigermew gen ........Lemen Yezare 10,000 amet ayhonm Once Egziabiher yegelegelbet Yenebere negeren .....Mektefya new malet Hatyat new Ofcourse

  • @tigisttadele2571
    @tigisttadele2571 15 วันที่ผ่านมา

    Yemameni lib selalehi libihin le eyesusi sit wedem

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 15 วันที่ผ่านมา +1

    Haaaaaa funny

  • @FirewotDejene
    @FirewotDejene 15 วันที่ผ่านมา

    የዜቤ ተረት ማለቂያ የለዉም

  • @tigisttadele2571
    @tigisttadele2571 15 วันที่ผ่านมา

    Eyesusi Ethiopia lay yibiza

  • @naol8395
    @naol8395 15 วันที่ผ่านมา

    Uuuuuuuuu ayi zabe kante tarat yet inhid ereeee be hizb atchawet titeyekalek

  • @Lucy-o2j6b
    @Lucy-o2j6b 15 วันที่ผ่านมา

    የዉሸት ርእስ … የሰዉን ቪዲዮ ማሳየት መገናኘት ነዉ? ክርስቲያን ከሆንክ አትዋሽ!

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 14 วันที่ผ่านมา

    ዘንድሮ ደብተራና ጠንቋይ ይንጫጫል ህዝቡ ግን ያንብብ ።

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 16 วันที่ผ่านมา

    Penta keweket bado kechelma weta

  • @naodmamo4493
    @naodmamo4493 16 วันที่ผ่านมา

    ye jil sibsib

  • @Aman-h7i6k
    @Aman-h7i6k 15 วันที่ผ่านมา

    መ/ር ዘበነ የተናገረው መልካም ነው እነ ሆድ አምላኩ ምግብ አሜሪካኖች እየተቃጠለች ነው የራስህ አውራ ጥምቀት ሲመጣ ያማችሃል አጋንንት በአናታችሁ ያጨበጭባል ወንድሜ የልመና እንጀራ ሰልባጭ የሚሰጡአችሁ እንኳን አምነዋል መምህህር ለምን ከነዚህ ለሀጭ ለሀጭ ከሚሉ ፈቀቅ ማለት ነው

  • @Ethioጥያቄ-g8p
    @Ethioጥያቄ-g8p 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሳሚ አውቆ የተኛ ሲቀሰቅሱት አይሰማም የሚባለውን ተረት ታውቀዋለህ😂