🔴እዩ ጩፋ''ነዳጅ ቢጨምር መኪና የሌለው ምናገባው'' ደምረውና ሶፊ ኪራን ከጴንጤ የወጣበትን ጠየቁት | በጌታችን በድፍረት የቀለደው ፓስተር| ትዝታው ሳሙኤል
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- #እዩጩፉ #ጴንጤዎች #ኑ_በብርሃኑ_ተመላለሱ #የገና_በዓል#አዕላፋት_ዝማሬ
መንፈሳዊ ጉዞ:-0977-94 77 77 በየሳምንቱ መሃሪው አማኑኤል አሳርፊኝ ማርያም #ኑ_በብርሃኑ_ተመላለሱ#hollywood_fire #afar #fire
#እሳተ_ገሞራ #ገሞራ #መሬት_መንቀጥቀጥ #ጦርነት #earthquake #gemora #esategemora #awash #afar #afar_region #afarnews
#አዕላፋት_ዝማሬ #ethiopianortodoxmezmur በተጨማሪም ስብበተጨማሪም#ሎት - ቅዳሴ እና የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያገኛሉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
#ወሎ #ከሚሴ #ህውሃት #ሚካኤል
New Ethiopian Orthodox Tewahdo songs will be released on this channel. You will also find sermons - prayers - mass and various spiritual services. Subscribe to the channel!
This is Sina Records Spiritual TH-cam Channel. you can get the gospel teaching orthodox song and other service.
Be our family by subscribing to our channel.
Thank you!!!
🔴ሲና ሪከርድስን ልታግዙ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ👇👇👇
በ +251961066969 መደወል ትችላላችሁ
በገንዘብ ማገዝ የምትፈልጉ - በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አካውንት ቁጥር 1000058646729 በዚህ ማገዝ ትችላላችሁ
ለምታደርጉልን ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን!
ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ይደርስ ዘንድ ሼር እንዲያደርጉ በአክብሮት በትህትና እንጠይቃለን 🙏
የተዋህዶ ልጆች like እና comment Subscribe በማድረግ ለሌላ ሰው እንዲደርስ ያድርጉ like እና comment ስናደርግ TH-cam በራሱ ለሌሎች ይጋብዛል
#neworthodoxmezmur #EthiopianOrtodoxmezmur #sina_records
#Like #Comment #Share #Subscribe
#Orthodox #Ethiopia #Eritrea #mezmur
"እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቃት!"
@Mahibere Kidusan @ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube @Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ @Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos @Mahber Media- ማህበር ሚዲያ @AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም @EOTC TV @Mahibere Kidusan @Donkey tube @Hanna Yohannes-ጎጂዬ @Henok Haile - Official Channel @ቀሲስ ሄኖክ ወማርያም Kesis Henok Weldemariam @EBC @ebstv worldwide @Seifu ON EBS @Kana Television @Abel Birhanu @21media #21media
#neworthodoxmezmur #EthiopianOrtodoxmezmur #sina_records
#youtube
#ebstv
#rosiye
#rosi TH-cam
#ksi
#Rozi
#በጉግል መፈለግ
#Mrbeast #asm
#ትዕይንት ፍጥነት
#ካይ
#ቲክቶክ
#ብሎግ ማድረግ
#ትዊተር
#ethiopiancomedy
#ቢቢሲ
#ሲኤን
#ብሔራዊ ጂኦግራፊያዊ
#ሀገራዊ ዜና
#ኢትዮጵያዊ
#ethiopiamusic
#ኤርትራ ሙዚቃ
#አዲሰመት
#የአዲሰመትዝግጅት
#አዲስዘመን
#እንቁጣጣሽ
#funny #duet
#አውዳመት
#ዘመንመለወጫ
#ዋዜማ
#ዮአዳን
#ዮአዳንክፍል27
#ዮአዳንክፍል28
#ዮአዳንክፍል29
#ዮአዳንክፍል30
#ዮአዳንድራማ
#አፍላፍቅር
#አፍላፍቅርክፍል
#አፍላፍቅርድራማ
#እንኳንአደረሰን
#እንኳን
#ግብጽ
#ኢትዮጵያ
#ደመራ
#መስቀል
#የደመራዝግጅት
#ethiopiannewyear
#yoadan
#yoadandrama
#yoadanpart
#aflafikir
#aflafikirpart
#aflafikirdrama
#የማበረታቻ ንግግር
#የፍቅር ታሪክ
#አስቂኝ
#ድራማ
#youtube
#አዝማሚያ ቪዲዮ
#እሸቱመለሰ
#ዶንኪቲውብ
#donky
#dayinmylifevlog
-----------------------------------------------------------------------
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Sina Records
ወይ ፈተናየ ዘንድሮ ምን እንደምል እንኳን ጠፋብኝ ለማነኛውም ወደዋናው ጉዳየ ስገባ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
1.ምስጥሬ ስላሴ
2.ጥምቀት
3.ምስጥሬ ቁርባን
4.ምስጥሬ ስጋዊ
5.ምስጥሬ ትንሳኤ-ሙታን:
4
ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤ በኡነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ❤❤❤
እህት ወድሞቸ ኑ በብራሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተሠላለሡ❤❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ተመላለሱ የፅድቅ ን ጥበብ እንድትለብሱ ❤❤❤❤❤ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤
ኑበብርሃን ተመላለሱ❤❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ድል የነበረና የሚኖር አልኳቸው ነው። እግዚአብሔር ነው።
,ኑ በብረሀኑ ተመላለሡ
❤❤❤ተባረክ
Nu Bebrehanu Temelalesu
ምስጢረ ስጋዌ ነው ምክንያቱም ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ስለተወለደ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤
ኑብርአኑተመላለሱ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ትዝታው ከቅዠትህ እየተመለሥክ ነው መሠለኝ ልቦና ይስጥህ
ኑበብርሀኑ ተመላለሱ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤
ኑ ኑበብህርን ተመላለሱ❤❤❤
ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ የብሪሀኑን ልብሲ እንድትለብሱ
ኑ ቤብረሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀን ተመላለሱ
ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ
እኔ ዛሬነው ያየውውክ አጋጣሚ ግን በጣም ደስ ብሎኞል ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መፀሀፍ አብቤ አላቅም እውነት ለመናገር ግን ከልጅነቴ ጀምሮ አውደምረት ላይ ግን ብዙነገር እማራለው እርግጠኞ አደለውም ለመልሱ ግን እራሴን እድፈትሽ ስለፈለኩኝ ሚስጥረ ስጋዌ መሰለኝ በልጅነቴ በጣም ቤተክርስቲያን እሄድ ነበረ እና አውደምረት ላይ ስብከት እሰማለው ሁሌ እና መልሱ ከሁነ በጣም ደስ ይለኞል ካልሁነም እማርበታለው አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@@memhir-henokgetaneh አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወገኖቻችን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኑበብርሃን ተመላለሱ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሡ።
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
❤❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ ተመላለሱ (2)
Betam
Nu beberahanu temalalesu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amen
Mestere seggawe
በብርሀኑ ተመላልሶ ❤❤❤
ሁሉንምተውቱና ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ተመስገን ኦርቶዶክስ በመኦኔ በጣም ደስ አለኝ
Negere sgawe
ኑ ብርሃኑ ተመላለሱ!!!!!
ኑ በብርሃኑ ተመላለሡ እምዬ ኦርቶዶክሥ በሮን ከፉታ ትጠብቃችዋለች
Tamasgen❤
Nu bebirhanu temelalesu
ፈጣሪ ሆይ ማስተዋል ጨምሪልን
ኑበብራኑ ተመላለሱ
Nubebirihanu temelalesu
በርታ ወንድማችን ሐሰተኛች አጋልጥ
ስለ ነዳጅ ለእኛ ለሸማቾች ተውልን አንቴ አከፋፋይ ስለሆንክ
ሚስጥረ ስጋዌ =
ማለት ደሞ ከሦስቱ አካላት አንዱ ወልድ ከሰማይ ወርዶ ያለ አባት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማሪያም ተወልዶ ሰዉ ሆኖ ከወደቅንበት ከኃጥያት ጉድጓ ድ አወጣን አዳነን ብለን ሰዉ መሆኑን የምንረዳበት እምነት ሚሥጥረ ስጋዊ ይባላን ።
ምስጥሬ _ቁርባን
ምስጥሬ-ትንሳኤ ሙታን
ኑበብርሀነመንገድተመላለሱ
Mistere Timket
ማርያምን ትንቢት አደለም ግን ወደ እግዚአብሔር የሚመለስበት ቀን ቅርብ ነው ። የዲቫይን ሾው ባለቤት ሶፎንያ
Mistre selase
Nuuu Beberhanu Temelalesuu
Egzabher yemsgen
ዉይ ሉተር የስራህን ይሦጥህ😅😅
😮omg 😢serakachug bugul bagul😮
Nebebiran temelesu
Mister segawa
ወንድሜ ከይቅርታጋ አንድ ሐሳብና አስታየት አለኝ እርሱም ምንድንነው ካልከኝ የምታቀርበው ነገር ጥሩ ሆኖሳለ ስለእነሱ አስተያየት ቀለጻ ስታደርግ ቢቻል የኑሱን ድምጽ ሳይለንት አድርገህ ትንታኔ ብትሰጥበት ጥሩነው ይህ የግሌ ሐሳብነውና ነው አመሰግናለው ።
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ።
Nuuu beberehanuu temelaalesuu
Please lat lessen the conversation 🙏
ምስጥረ ስጋዌ
መዝሙራችንን አቅልለው አዩት በአንድ መድረክ እንኳን አልተግባብቶ የቃላት ግድፈት ብዙ ችግር አለው የማይመጥናችሁን ባትሰርቁ እንደ መዝለል መጨፈር የኦርቶዶክስ መዝሙሮች ቀላል አይደሉም ግጥሞቹ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ናቸው አለማዊ ድርሰት አይደሉም ለፍታችኋል ግን አልተሳካም ብታርፉ መልካም ነው
እኔ የ ሶስት አመት ታጄን እንኳም ተወለድክልኝ ልጄ ነው ምለው አክብሬ ግን ምን ኩድ ናቸው ፕሮቴስታንቶች?
Nu bebrehanu temelalesu
ጉድ ፈላ ለየላቸው እነዩ ጩፋ አድነኝ አምላኬ
ፕሮቶስቲያኖች በጣም ተሸውደዋል ሣያውቁት የፀደቅነ እየመሠላቸው ሀሠተኛ ነብያቶች እጅግ አዘናግተው ገደል ከቷቸዋል ነብያት ነን ባዮች በዶላር የተገዙ ነዋይ ወዳድ የሆኑ ለብር ሲሉ ነው ምስኪኑ አማኝን ግን በነብሡ እየቀለዱበት ነው ሲያስምሩ በደንብ ተመልከቷቸው አየሡስ ስሙን ይጠሩልሀል እየሡስ ይመጣል ይሉሀል ሌላ ትምህርት የለም አበቃ ከዚያ ብር ገባ መኪና ሰጠውህ ጌታ ተናግሮኛል አዞኛል ይሉሀል ሲቀጥል ተውሎብሀል ወዘተ ይሉሀል ይህ ቀልድ የዘላለም ፀፀት ነው ተመለሡ ዳኑ
Nuuu bebrhanuu temelalsuuuuu
ግን ማእበሉም ቢነሳ ኦርርቶዶክስ አብርታ ትታያ።ለች❤❤
ሚስጥረ ሥጋዌ
Nu bebirhanu temlalsu
Meseter segawe
Weyi prowochi edime likachewin yesew meniteki yesew mewisedi beka idime likachewun mezirefi nw sirachew
አረ ጴጤዎች በህግአምላክ ጭራሽ ተፋቱን እዝው ጨፍራ😢😢😢
begole zemariwoch jereba yayehut ye dengelen foto newu?
ሚስጢረ ሰጋወዊ
አይ በጋሻው ከውቀት ነጻ ስለነዳጅ ያለህ እውቀትይሄ ነው የአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ዋልታ መሆኑን ሳታውቅ ትዘባርቃለህ የነዳጅን ነገር ለኢኮኖሚስቶች ተውላቸው እንዲህ እኮ ነው መጻሀፍ ቅዱስን እንዲሁ በቁንጽል ነው የምታስተምረው ማስተማር እንኳ አይባልም የምትዘባርቀው
Now beberanow temelalseu
ዶክተር ኪሩቤል መማር ላይ አተኩር ወንድም ለነዚህ በመመለስ ጊዜ አታጥፋ ።መሥከን አልክ እህ
ካቶሊኮች ናቸው በጎል ሰባ ሰገድ ሰገዱለት የሚለው የዘመሩት ፕሮቴስታንት አይደሉም
yawnew
ነገረ ስጋዊ
ምስጢረ ስጋዌ
Amen
@@memhir-henokgetaneh ጉዞውስ😣
@@Arsema-Kidst0961066969 ደውይ
ይቀፋል ትክክለኛ ንግግር
Kota ifati dedebiya
እነዚህ ናቸው ደግሞ በሀገራችን ላይ መአት የሚያመጡብን፣ በጣም ነው የሚገርሙት ጦሱ እዛው ለራሲችሁ፣ እንዴ በኢየሱስ ላይ እንዲህ መዘባበት መቀለድ በጣም ነው የሚገርመው ወራዳ እግዚአብሔር እኮ በጣም ልናከብረው ልንፈራው ይገባል።
ማብራሪያ ስትሰጥ የሚሉትን ከሰማን በኋላ ቢሆን መልካም ነው የመናፍቁን አስተሳሰብ ብናውቀውም አንተም ከቪዲዮ እኩል ባታወራ አንተ አይተከው ሊሆን ይችላል ያላየን ያልሰማነው እንዴት እንስማ ወንድም አለም የለቀክበት አላማ ያላየን እንድናይ እንድንሰማ ነው ብዬ ስለማስብ እና ቢስተካከል
ሰዉዬውን መተቸት ከፈለክ በስህተቱ ተች ሰውዬውን ግን የሙሉ አማኝ ወክል አድርገህ ማቅረብህ የጭፊን ጥላቻህን ወይም የአለማወቅህን ጥግ ያሳያል ደግሞ ይሳደባል አሳፋር!
እረ ወንድም የካቶሊክ እምነት ተከታይ ናችዉ ደሞ ካቶሊክ ሆነ እንዴ
ብርሃኑ ማነው?ብርሃኑን የጋረደው ማነው ?አርባ አራት መጋረጃ የሰቀለው ማነው?
ሁሉን ሚስጥር ሚስጥር ምድነው ሚስጥሩ ኢየሱስ ተገልጧል
እረ ባክህ በብረሐን መመላለሳችዉን እኩ አየነው ለ44ቱ እየሰገድህ በብረሐን መመላለሱ አይገባኝም የምታከብሩት ቀን ብዛቱ 😂😂😂😂😂
negere sigawe
የሚቀፈውስ እንጨት እየጠረቡ መሸከም፣ስእልን ማጠንና ለስእል መስገድ፣ቀናትን እየለዩ ገብርኤል ምናምን እያልህ ነጠላ እየለበስህ ቄጠማ መጎዝጎዝ።እናንተን መስማት እጅግ ይሸክካል።
አረተው