ዳንኤል እና ብሩክ እደጉ : ክርክራችሁ stress ያደርጋል! የደከመ: ያዘነ: ተሰናክሎ ህብረት የማያደርግ ክርስቲያን አሳዳችሁ ታስወጣላችሁ! Very sad! I personally feel like I am in a court room, not good!!
@@AlemituAnjulo Philippians 2:3: Do nothing out of selfish ambition or vain conceit. Rather, in humility value others above yourselves. Humility was a central teaching of Jesus Christ. It remains a key Christian character that is evidenced in our interactions with people including during evangelism.Humility can help people open their hearts to God's Spirit and increase their hunger for God's word. ከ ፈሪሳውያን: ከመናፍቃን እና ኢአማንያን በምን እንለያለን ታዲያ?
የኑሮ stress ካለብህ በግልፅ ተናገር፡ ወንጌል በማመቻመች አይሰራም ፡እንደ እፃንም ታዝሎ በጡንጦ እሹሩሩ እየተባለ አይጋትም፡ If you feel offended with the way they are spreading the word, stay away and be you with your compromised and fake mentality. The word can’t make everyone happy, but we have to face the reality through the sour test.
@@mengistukassa-gv9jh I'm not compromising on the gospel; I strongly suggested that we can present it in a way that people are more likely to listen. Sometimes, the loudest voice isn't the most effective.The tone of your message once more proves that pentecostals can be rude forgetting that we are called to be salt and light in this chaotic and fallen world. Well, arguing with people like you will be very unproductive, so I excuse myself here!
Achberbare ewnetm
ወንድ ኤርሚ❤❤❤❤
ማንኛውም ወንጌል አማኝህብረት ከሌለህ መረን እንደመሆን ነው ስለዚህ ማናችንንም አትወክልም
የብሩክ መልስ ተመችቶኛል። በውስጥ መስመር መሰረታዊ የደህንነት ትምህርት ይማር።ልጁ ፌመስ ለመሆን ትልቅ ትግል ውስጥ ነው።
በህብረት ውስጥ ብዙ እንደዚ ገብተዋል፡ እንግዲህ ቶክላዎች ክበጎች ጋ የበግ ለምድ ለብሰው ተቀላቅለዋል ሊበትኑዋቹ እና ጌታ ተጠንቀቁ ብለዋል።
ከኤርሚና ከወንድሞች ኣታመልጥም ኣታላይ😂
ብሩኬ 😂😂😂😂
ሠዉ ጥያቄ ይዞ ሢመጣ ምናለ በትህትና ብትመልሡ?ምን ኣይነት ትቢት ነዉ
አረ ልጁን አዉቀዋለሁ ከአእኔ ጋር እናመልክ ነበር pente ነዉ ሳታጣሩ አትስደቡት በፈጣሪ
አዲሱ የሆርቶዶክስ የክፍት ስልት መዋሸት መሳደብ ሆንዋል ።
መቼ ነው እናንተ ሰውን በትህትና የምትቀበሉት አረ ልብ ግዙ አረ ክርስቶስን ምሰሉ።
እንዳው አታፍሩም የእግዚአብሔር ታቦት ልክ እንደስጦታ እቃ ከመቅደስ አውጥቶ ለልጁ ሰጠው ስትሉ ሰለሞን የሚፈራው እግዚአብሔር የሚመራው የእስራኤል ሕዝብ ያለው ንጉሥ እኮ ነው የናንተን የጣዖት ማምለኪያ የሆነ ለቁጽር የሚታክት ታቦት የምትሉትን ለመሸፈን በዚህ ልክ መዋሸት ምን የሚሉት ነው ።
@20:00 you lied
ዎሰኝ ሊቃውት ቀረቶ የሎተረን ተከታይ ነህ መልስ የለህም የግብሰሱደም ተከታዮች ናችሁ ሰመ እየሱስ
ወንድሜ ወደኛጋ ና ከሚል ጭቃ ከሆነ ሰው ጋር ጊዜህን አታጥፋ😮
እዉነት ብለሃል የተሳሳትከዉ ግን ሰዉ አፈር እንጂ ጭቃ አይደለም አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ የሰዉ ልጅ ክብር ነዉ ጭቃ አይደለም
@gideymekonnen3644 አንተም ትክክል ብለሀል የተሳሳትከው አፈር ሲቦካ ጭቃ ነው የሚሆነው።የእንደ አንተ አይነቱ አፍ ሲከፈት ደግሞ የሚታየውን አልናገረውም አንተ እራስህ ገምት?!! ንፍጥ ካልክ ትክክል ነህ!! እኔ ምንም አላልኩም አንተው እራስህ ነህ የገመትከው፣ ደግሞ በዚህ እንዳትከሰኝ!!
@Ethioጥያቄ-g8p አፈር ነህ ና ወደ አፈር ተመለሳለህ ነዉ ቃሉ አሚለዉ አሺ
@@gideymekonnen3644 እረ ፍሬንድ ስለ ምንድነው የምታወራው እኔ ጭቃ ያልኩት አስተሳሰቡን ወይም ስብእናውን ነው ። የወረደ፣ የዘቀጠ አስተሳሰብ፣ ወይንም አጋንንታዊ አስተሳሰብ ሲባል አልሰማህም?
Min gud nachu meche yihone wengel yemitisebikut?
Ante erasish Elim yalik ketsfi neh Kelemewerk Maferiya
እበድ
ዳንኤል እና ብሩክ እደጉ : ክርክራችሁ stress ያደርጋል! የደከመ: ያዘነ: ተሰናክሎ ህብረት የማያደርግ ክርስቲያን አሳዳችሁ ታስወጣላችሁ! Very sad! I personally feel like I am in a court room, not good!!
Imnetihi be sewu lay yeteneserete kehone terigi yibelu
@@AlemituAnjulo Philippians 2:3: Do nothing out of selfish ambition or vain conceit. Rather, in humility value others above yourselves.
Humility was a central teaching of Jesus Christ. It remains a key Christian character that is evidenced in our interactions with people including during evangelism.Humility can help people open their hearts to God's Spirit and increase their hunger for God's word.
ከ ፈሪሳውያን: ከመናፍቃን እና ኢአማንያን በምን እንለያለን ታዲያ?
@@AlemituAnjulo በነገራችን ላይ ጥርግ ይበሉ ማለት ክርስቲ ያናዊ አይደለም!
የኑሮ stress ካለብህ በግልፅ ተናገር፡ ወንጌል በማመቻመች አይሰራም ፡እንደ እፃንም ታዝሎ በጡንጦ እሹሩሩ እየተባለ አይጋትም፡ If you feel offended with the way they are spreading the word, stay away and be you with your compromised and fake mentality. The word can’t make everyone happy, but we have to face the reality through the sour test.
@@mengistukassa-gv9jh I'm not compromising on the gospel; I strongly suggested that we can present it in a way that people are more likely to listen. Sometimes, the loudest voice isn't the most effective.The tone of your message once more proves that pentecostals can be rude forgetting that we are called to be salt and light in this chaotic and fallen world.
Well, arguing with people like you will be very unproductive, so I excuse myself here!