አኬ ብቻውን vs 4 ጴንጤዎች | ሐዋርያዊ መስሎች, Apostolic Answers, ሙለታ, ዳኒ, ዜድ,

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 271

  • @nesanetbekele446
    @nesanetbekele446 หลายเดือนก่อน +100

    በ አክሊለ ትምህርት ከ ፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ መጥቻለዉ ክብር ለመድሃኒያለም ከዚ በላይ መማር ማወቅ እፈልጋለዉ

    • @MyMom-29
      @MyMom-29 หลายเดือนก่อน +2

      ቴሌግራም ሊንክ አስቀምጭ

    • @Ferena-k7t
      @Ferena-k7t หลายเดือนก่อน +4

      ተመስገን!
      በቤቱ ያፅናሽ።

    • @ABUGIDAHAABUGIDAHA
      @ABUGIDAHAABUGIDAHA หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል

    • @rahelhailu8514
      @rahelhailu8514 หลายเดือนก่อน +3

      Beka leb malet yihe new❤❤

    • @asfawesenmekonnen6762
      @asfawesenmekonnen6762 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም።

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ኈ9ሐ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ኈ9ሐ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AssaEy
    @AssaEy หลายเดือนก่อน +16

    ወይ የተዋሕዶ እንቁዎች ትዕግስታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habeshayihonal5749
    @habeshayihonal5749 2 หลายเดือนก่อน +46

    አይ መናፍቅ ኡኡኡ ስትሉ እንዴት ደስ እንደምትሉ፣የዘመናችን የድንቁርና አርማዎች ና የሉተር ደቀመዛሙርት።

    • @yorsalemms2531
      @yorsalemms2531 2 หลายเดือนก่อน +3

      Tesadbewoschi yaegzabher manst aywarsum xehuf new ena sedeb akumu

    • @meskiy1967
      @meskiy1967 2 หลายเดือนก่อน +2

      መናፍቃን የእግዚያብሔርን መንግሥት አይወርስም.

    • @SSs-l7e
      @SSs-l7e 2 หลายเดือนก่อน

      የሉተር ተከታዬች ደግሞ ትክክል አይምሮ ትላለህ እንዴ የተዋህዶ ልጆች ደግሞ እንዴት ነው ምትርዱ መናፍቃን

    • @AbneLion-i8s
      @AbneLion-i8s 2 หลายเดือนก่อน +2

      dinkurina malet metshaf kidusin alanebm bilo gedil ena dirsanat eyanebebu setan nisiha megbat aydelem

    • @melakugeleta3514
      @melakugeleta3514 หลายเดือนก่อน +2

      ብሮ ከኢየሱስ ውጭ ጨለማ ውስጥ ነው ንስሀ ግባ

  • @adistazbe1755
    @adistazbe1755 หลายเดือนก่อน +12

    ጥምቀትን በዚልክ የሚፈሩ መናፍቆች አቤት እናተ አለመታደል ነው እግዚአብሔር ይረዳችው እግዲህ ተዋህዶ ትኖራለች ለዘላለም ወድሞች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

    • @ROBINTUBE3
      @ROBINTUBE3 หลายเดือนก่อน

      Sew amlaki taotam

  • @AsegedechFeleke
    @AsegedechFeleke 2 หลายเดือนก่อน +18

    ወይ አክሊል . የእዉነት ጀግና ነህ

  • @enshishi23
    @enshishi23 2 หลายเดือนก่อน +35

    በአኬ በኩል የተገለጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ተቀብያለው

  • @malefia-music
    @malefia-music หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሄር በየጊዜው ለቤተክርስቲያን ሰዎችን ያስነሳላታል እነ አኬ ተባረኩ::

  • @TerefeKonta
    @TerefeKonta หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ወንድም አኬ እግዚአብሔር በሃይማኖት ያፅና

  • @teferaworku8842
    @teferaworku8842 2 หลายเดือนก่อน +23

    አክሊለ ከምር ጀግና ሰው ነህ

    • @addismulugetamulugeta6829
      @addismulugetamulugeta6829 27 วันที่ผ่านมา

      ቃለ ህይወት ያስማልን ውንድሞቻችን ቀሲስ
      ፕሮቴስታንት ወንድሞች በእርጋታ አድምጡ
      እኛም እንማርበት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @NesanetMeseret
      @NesanetMeseret 23 วันที่ผ่านมา

      ትልቅ ዐጋ ያለው እዮባም የሚገራርሙመምእራኖችን አምላክ ሰቶናል ክብር ለመድአኒአለም

  • @ferealemhailu950
    @ferealemhailu950 2 หลายเดือนก่อน +19

    አኬ የምር ትጉህ የቤተክርስቲያን ልጅ ነህ ጀግና

  • @MekuanentYitayih-q8j
    @MekuanentYitayih-q8j วันที่ผ่านมา

    Thanks Aka

  • @MekdesBaza-z9b
    @MekdesBaza-z9b หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕወትን ያሰማልን አኬ ምርጡ የተዋሕዶ ልጅ 🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 25 วันที่ผ่านมา +2

    ኦኬ የዘመኔ ጀግና አቤተዋህዶ ልጀችሺ በውቀት በትህትና በፍቅር የተሞሉ በጥበብ በማሰተዋል በማገናዘብ ወይ መታደል ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤እግ ዚ አቤሔር

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አኬ ወንድማችን ዘመንክ ይባረክ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 หลายเดือนก่อน +13

    የሉተር አሽከር ባርያ ኑ ወደ ትክክለኛ ወንጊል የሚሰበክበት ተዋህዶ አኬ የተዋህዶ ደቀመዝሙር ተባርክ❤❤❤❤

    • @seberzare
      @seberzare หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ከክርስቶስ እግር ስር የተማሩ ሃዋሪያት የት ጋር ነው የዳኑት ? የት ጋርስ ነው የተጠነቁት ከጳውሎስ በስተቀር ? ከ 12 አንዱ ተጠመቁና ዳኑ ወይንም እዚህ ጋር ተጠምቀው ዳኑ የሚል አምጣ እኔ አሁን እመጣለው !

    • @lightworkers19
      @lightworkers19 23 วันที่ผ่านมา +1

      @@seberzare anbib ... manbebu kekebdh demo sile mistre timketa bilble lay hwariyat endtemku masyawochi alu botaw bayitekesmi, lelaw tetmku yale getachin medanitachin eyesus kirstos new, ake bezi bizu videochi sertwali mayeti tichilalh wendime. ena betchemarim Martin Luther yemibalew ye geremen Catholic priest endet protestant yemibalewuni ideology weyi ante ahuni haymanot bilh yetkeblkuni hasbi endet endmesertu ena lemin endemsertwu anbibi, maybe you will see the difference and the light in the Orthodox tewhido churchu.amseginalew

    • @seberzare
      @seberzare 22 วันที่ผ่านมา

      @@lightworkers19 የቱ ጋር ላንብብ ?

    • @EngochaLemma
      @EngochaLemma 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@seberzare መፅሀፍ ቅዱስ እኮ የሀዋርያትን የግል ታሪክ ብቻ አይደለም የተፃፈው እንዳንዱን ሀዋርያዊ በየት ወጣ በየት ገባ የሚል የታሪክ መፅሀፍ አይደለም

    • @eyutsegaye
      @eyutsegaye วันที่ผ่านมา

      ​@@seberzare በእምነታቸዉ ዳኑ የሚል ጥቅስ ካለ ብታሳየኝ ደስ ይለኛል

  • @TemesgenIsrael-l7e
    @TemesgenIsrael-l7e หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አኬ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @taem_media
    @taem_media 21 วันที่ผ่านมา

    ወይ አኬ እንቅልፍ አጥቼ የምሰማህ! ፀጋዉን ያብዛልህ!!❤

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 25 วันที่ผ่านมา

    ወይ ኦኬ የዘመኔ ጀግና እግ ዚ አብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞቼ❤❤❤❤❤❤❤አቤት ተዋህዶ ልጀችሺ ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ

  • @Ayehushe-e6j
    @Ayehushe-e6j หลายเดือนก่อน +8

    ኑ መናፍቃን ዎች በብርሀን ተመላለሱ

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 26 วันที่ผ่านมา

    አኬ እግዚያአብሔር ይባርክህ ሙሉ ዘመንህ ይባረክ

  • @MerigitàMehuri
    @MerigitàMehuri 15 วันที่ผ่านมา +1

    ያጋንንት እምነትና የጴንጤ እምነት አንድ ናቸው ግብር አልባ በመሆናቸው አጋንት ሁነዋልና

  • @yeruk7227
    @yeruk7227 22 วันที่ผ่านมา +1

    Aklil egziabher abzeto yibarkeh wede orthodox temeleshalew bante temirt nevja

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥ ቃለ ህይወት ያስማ ፀጋውን ያብዛል አኬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretGirma-yy5gd
    @MeseretGirma-yy5gd หลายเดือนก่อน +6

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤

  • @ZELALEMGELETA-c3y
    @ZELALEMGELETA-c3y 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የመሚል ነው የኦርቶዶክሶቹቹ ትምህአርት ደስ ይላል

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 2 หลายเดือนก่อน +19

    ጴንጤ ጴንጤውን ማሳለፍ ነው።ለምን ያቅለሸልሸኛል😂

  • @WorkuAssefa-p9b
    @WorkuAssefa-p9b 20 วันที่ผ่านมา

    አኬ እግዚአብሔር አብዝቶ በብዙ ነገር ይባርክህ

  • @tokisahlu2083
    @tokisahlu2083 25 วันที่ผ่านมา +1

    ወድማችን አኬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምረልህ

  • @MetiNeges
    @MetiNeges 21 วันที่ผ่านมา

    እግዛባሔር በነገር ሁሉ ይርዳን

  • @YafietShewit
    @YafietShewit 25 วันที่ผ่านมา

    አክሊል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alshaibani8594
    @alshaibani8594 10 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ አኬ እነዚህ እኮ አይኔን ግምባር ያርገው ብሎ ድርቅ ነው የሚሉት 😂😂😂😂😂😂 ቀጣፊዎች ናቸው ሲበዛ ጭመቃቸው አኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FoziaKassim
    @FoziaKassim หลายเดือนก่อน +2

    Nu be brhanu temelalesu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ktbene
    @Ktbene 27 วันที่ผ่านมา

    Kale heywet yasemaln

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 16 วันที่ผ่านมา

    አኬይ እመቤቴ ትጠብቅህ🎉

  • @maskra-j6p
    @maskra-j6p หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አኬ ቀሲስ ❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኑ በብርሃን ተመላለሱ

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 2 หลายเดือนก่อน +12

    የፔንጤ ፖስተሮች የድርቅናቸው መታያቸው ዳንኤል ነው።(እነዚህ እውር መሪዎች )ደሞ እኔ አደለሁም ያልኩት ።አባታቸው ሉተር ነው ልጅን ሙለታና

  • @HaymanotCanee
    @HaymanotCanee 2 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ እኮ ይገርመኛን ፕሮቲስታት ቅመው ነው ለውይይት ሚመጡት

    • @AssaEy
      @AssaEy หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነዉ ሲናገሩ ስርዓት የላቸውም ባዶ መንቀዥቀዥ

  • @solomonmekuria8542
    @solomonmekuria8542 12 วันที่ผ่านมา

    አክ ❤ ኩራታችን ነህ ጰሮ ቴስታንቱን የበለጠ አጠራጠርከቸው ካባታቸው ከሉተር ጋር አጣላሀቸው ። መሠግናለው አኬ

  • @HaileyesusGetachew-h9m
    @HaileyesusGetachew-h9m 4 วันที่ผ่านมา

    አኬ ፈጣሪ ይስጥልን

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 2 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ የምለው ግን ለመናፍቃን ጥያቄ ??ስጋዬ የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል አውጠ ልጥለውነው ????በጣም ያሳዝናል ልቦና ይሰጣችሁ

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 หลายเดือนก่อน +8

    ኦርቶዶክስ መልስ አላት
    ጴንጤ አላዋቂ ነው
    የጠፋ ትውልድ ተመለሱ
    ጴንጤ ተጠመቁ

  • @AnchinalushMekonnen
    @AnchinalushMekonnen 9 วันที่ผ่านมา

    Ake tileyalh ye tewahido temsgen❤

  • @WorkuAssefa-p9b
    @WorkuAssefa-p9b 20 วันที่ผ่านมา

    Ake Ake Ake Ake you are unique

  • @dnagegnewbelaytube6962
    @dnagegnewbelaytube6962 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሙለታየ ዱዱም ሰው ነው።ያሳዝነኛል!!

  • @BarkonalMengistu
    @BarkonalMengistu 2 หลายเดือนก่อน +11

    አኬ አደለም 4 መናፋቅ 100 ሆነው ቢመጡ ያንጠባጥባቸዋል ሙለታ ግን????

  • @natinaelbeyashe7448
    @natinaelbeyashe7448 29 วันที่ผ่านมา

    አይ ሙለታ... እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 หลายเดือนก่อน +5

    መናፍቃኖቹ እርስ በራሳቸው ምንፍቅናቸው የተጋጨ ነው አንድ አይደሉም

  • @RyRy-vu8te
    @RyRy-vu8te 17 วันที่ผ่านมา

    አኬ ጀግናው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NesanetMeseret
    @NesanetMeseret 23 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ በእምነት ብቻ ነው የሚያውቀው
    አኬ እዮባ በቂ መልስ ሰታችዋል ቃለ እይወት ያሰማልን ከበቂ በላይ መልስ ሰታችዋል ዐጋውን ያብዛላችው ድንቅ ነው

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 หลายเดือนก่อน +5

    እባካችሁ ወንድሞች የምትለቋቸውን ቪዲዮዎች ስትለቁ እየቆራረጣችሁ ስለሆነ በተራ ቁጥር ቢሆን እኛ ለመማር የምናዳምጥ ለመከታተል ይመቸናል። አመሰግናለሁ

  • @samueltadesse2798
    @samueltadesse2798 2 หลายเดือนก่อน +7

    አረቦች እንኳን ክርስትናን እየተቀበሉ ነው ምክንያት ሳትፈጥሩ ኑ ወደቤታችሉ

  • @adaneyemataw704
    @adaneyemataw704 19 วันที่ผ่านมา

    💚💛♥️

  • @Oneummah2026
    @Oneummah2026 หลายเดือนก่อน +1

    ሐዋርያት፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! ጌታህ በእኛ ላይ ከሰማይ ማእድን ሊያወርድልን ይችላልን» ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ምእመናን እንደ ኾናችሁ አላህን ፍሩ» አላቸው፡፡😭😭😭😭😭☝️

    • @samatayosfitness6082
      @samatayosfitness6082 24 วันที่ผ่านมา

      የመሀመድ ተረት ተረት😂😂😂
      እኔም አንድ ነኝ ቢጤም የለኝም አላህ ነኝ? ጅል ይልቁንስ በጊዜ ከዚህ አራጅ እና ሴሰኛ ጣዖት አምላኪ እምነት ውጣ mr. ባለ ኡማው😂😂😂

  • @NesanetMeseret
    @NesanetMeseret 23 วันที่ผ่านมา

    አኬያችን ቃል የለኝም

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 16 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @DanielAbera-b2m
    @DanielAbera-b2m 28 วันที่ผ่านมา

    አኬን ምናከብረውና የምንወደው እውነተኛውን የጌቶች ጌታ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ስለሚሰብክ ነው።

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 2 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂😂 የነዚህስ ከፋ መጭመቅ ብቻ ሳይሆን ሳታራግፍ አስጣቸው

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ♥️♥️♥️♥️

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 28 วันที่ผ่านมา

    Enako kal newu mata ftare ahunm bebatu yathenah aka aka aka aka aka aka aka aka aka aka aka aka akachen 👑👑👑👑💪💪💪💪💪💪

  • @RyRy-vu8te
    @RyRy-vu8te 20 วันที่ผ่านมา

    ጥምቀት ስለሌለ ነውኮ እነሱጋ የሚከራከሩትሀ😂😂😂አይ ቤጤ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 25 วันที่ผ่านมา

    የቤጤ ማለት ቅጪላታቸው አያገናዝብም በሰመአም ገና እሰኪ በሰሉ ቤጤዋች ብዙ ማገዶ ይ ፈጀሉ ወድሞቼ ግን ኮራሁባችሁ ወይ ተዋህዶዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አግ ዚ አብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tgkonjo4775
    @tgkonjo4775 23 วันที่ผ่านมา

    ጴጤ ስላልሆኩ እግዚአብሔር ይመስገን ውይ🙏

  • @aregashalemayehu6814
    @aregashalemayehu6814 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ElsaTadesa
    @ElsaTadesa หลายเดือนก่อน

    ኑበበብር ሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @سميرهحبش-ك7ش
    @سميرهحبش-ك7ش หลายเดือนก่อน +1

    tewahdo.heymanote.❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrhamAlemayewu
    @AbrhamAlemayewu 14 วันที่ผ่านมา +1

    Wuyy ortodoxawoyan eko tgstachin 😢❤❤

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 16 วันที่ผ่านมา

    ቄስ ቃለህይውት ያሰማች አይገባቸውም🎉

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል መናፍቃን ድንቁርቁር ያሉ ናቸው

  • @MesfinGebire
    @MesfinGebire 11 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ሁለቴ ነው ያረገው ብዙ ነገር አቃለው ብሎ ያስባል፣ ግን ባዶ ነው

  • @zelalemtaye9211
    @zelalemtaye9211 หลายเดือนก่อน

    ወይ መናፍቅ ኦርቶዶክስ አስተምሮዋ ስረአቷ ጠቅላላ ወንጌል ነው የምትሰብከው

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dessalegnalmaw6294
    @dessalegnalmaw6294 26 วันที่ผ่านมา

    የወንጌል አርበኛ አኬያችን

  • @JabibaMis
    @JabibaMis หลายเดือนก่อน

    Ake❤❤❤❤

  • @chere4949
    @chere4949 หลายเดือนก่อน +1

    "and kiristiyan and protestant" yamal qenew

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 หลายเดือนก่อน +7

    አክሊለ እኳ ጀግና እኳ ነህ መንጥረህ ነው ምታወጣላቸው ስተታቸው እኔ እኳ አባታችን ቢሉህ አሪፍ ነው የስተት ትምረታቹ የሜነግራቹ እሱ ነው ባለፈ በጋሻው ይቅረታ ያስጠየቀው ጀግና እኳ ነው

  • @JabibaMis
    @JabibaMis หลายเดือนก่อน

    Ake❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj หลายเดือนก่อน

    አኬ❤❤❤❤❤❤

  • @rutinakebkab4933
    @rutinakebkab4933 28 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሙለታ

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 27 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አኬ ወንጌል አርበኛ

  • @ኑኑበቀለበቀለ
    @ኑኑበቀለበቀለ 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ
    መናፍቅ እኮ አሰሙም ስሙን ብቻ መፃፍ ቅዱስን እንደፈለጉ እየተረጎሙ ደግሞ ለሰው ክብር የላቸውም እንዴት ነው ግን እግዚአብሔርን(እየሱስን)እንወዳለን ሚሉት በጌታ

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ዳኒ 7:50-8:05... "በእምነት በኩል" ማለት በእምነት ብቻ ማለት ነው እንዴ?
    በእምነት *በኩል* :- የሚለው ቃል ለዋናው.. ማለትም ..ለውሃው ጥምቀት... መድረሻ መንገድ እንጂ በራሱ መድረሻ አይደለም።

  • @danmar8071
    @danmar8071 24 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቼ ከላይ ያለውን ፖስት የምትፖስቱ በጌታችን ፍቅር እለምናችኋለሁ አኬ 4 ጲንጤዎችን ጨመቀ ፥ተዉ እንዲህ አንበል ይልቁን እነርሱ ስለተደረገባቸው አዚም እውነቱን በቅድስት ተዋሕዶ እያለ እያዩ በልባቸው ጠማማነትና ትእቢት እውነቱን ማወቅ ተስኗቸው ቅዱስ ቃሉን ያጣምማሉ፥ስለዚህ ወንድሞቼና እህቶቼ አቡነ ዘበሰማያት፥በስላመ ቅዱስ ገብርኤል ብለን በጸለይን ጊዜ ፈጣሪ ልቦና ስጥቶ ከከንቱ የሉተር የስጋ ትምህርት ወጥተው ልዑል እግዚአብሔር ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲመልሳቸው መጸለይ፥ለአኬ ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንበት በዚህም ምክንያት ፈጣሪ ሊሰጠው ያለውን ጸጋ እንዳናሳጣው።

  • @Selam-i5e
    @Selam-i5e 22 วันที่ผ่านมา

    Wedeme.berat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 16 วันที่ผ่านมา

    ገራ ገባው

  • @hulegebmedia1875
    @hulegebmedia1875 23 วันที่ผ่านมา

    ሙለታ😂😂😂😂😂

  • @AdinaToto-gd6og
    @AdinaToto-gd6og 22 วันที่ผ่านมา

    አኬ ብቻውን ለሙሉ ፕሮቴስታንት በቂ ነው

  • @samatayosfitness6082
    @samatayosfitness6082 24 วันที่ผ่านมา

    መናፍቃን እውነትን ለመግለጥና ለማወቅ ሳይሆን ክርክሩን ለማሸነፍ ነው የሚጋጋጡት😂

  • @Bizuayehu-Eshetu
    @Bizuayehu-Eshetu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀሐፊው ፀሐፊው ሲል እኮ ደራሲው ይላል ብዬ መጠበቄ 😂

  • @addistedla
    @addistedla หลายเดือนก่อน

    Ortodox as much as I respect and love deep in heart we know the truth but we have hardened hearts

  • @shimelestamene8520
    @shimelestamene8520 หลายเดือนก่อน

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @rahelhailu8514
    @rahelhailu8514 หลายเดือนก่อน

    Eneko pentewoch mndnew yemtbelut mlasachuuuuuuu😢😢😢

  • @FikremariamHabesha
    @FikremariamHabesha 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😂Aklil

  • @ጋጋኖሚዲያ
    @ጋጋኖሚዲያ 28 วันที่ผ่านมา

    የኦርቶዶክሶቹ ጀግኖች ይለያሉ

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምለው ውድድር ነው?ወይስ መማማር ነው?

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️

  • @RasMekonen-b5f
    @RasMekonen-b5f 27 วันที่ผ่านมา

    Er indezi sewochi bakom motu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ayi pro