🛑 በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024
  • #የዘር ፈሳሽ እና ቀለማት በዝርዝር #የታጠበ ልብስ #የአልጋ ልብስ እና ቀለማት
    Join this channel to get access to perks:
    / @addismedia9882
    #ስለ ህልም #በህልም #Ethiopian dream and divorce
    #Dream Media #Halima dream Media #chanel #like #share #and #subscribe

ความคิดเห็น • 31

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 8 วันที่ผ่านมา +1

    ያንች ህልም በጣም እዉነታዊ ነው ትክክል ኣፈታት ስለ ሆነ በቡዙ መስራት እንፈልጋለን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 วันที่ผ่านมา +1

      እንሻ አላህ አመሰግናለው 🙏🙏😍

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 17 วันที่ผ่านมา +2

    ዋሊይኩምእሰላምእህት

  • @Achamwoloyewa
    @Achamwoloyewa 17 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ዉድ እባክሽን በጣም ያስጨነቀኝን ህልም ፍችልኝ የ 2 አመት ልጄ አህያዋን ሲያሮጣት አብረዉ ወደቁ እኔም እንዳትረግጥብኝ ብየ ሩጨ ልጄን አነሳሁት እናቴ ጋር ደግሞ በረዝም አስፓልት አብረን እየሄድን እናቴን ሰዎች የያዘ ሚኒባስ ሲመጣ እሷ ዉስጥ ገብታ አኔ ግን ከመኪናዉ ሳልገባ ቀረሁ ምንድነዉ እባክሽን ፍችልኝ

  • @fendsha
    @fendsha 17 วันที่ผ่านมา +1

    እህት ሰላምሽ ይብዛ አከራየ ጋር ግንኙነት ሳረግ አየሁ የዘር ፈሳሹ የራሱ ሽርጥ ነክቶበት ገልብጨ ደበኩት

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 16 วันที่ผ่านมา

      የዘር ፈሳሽ ልብስ ላይ የሚለውን ስሚው

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 17 วันที่ผ่านมา +1

    thanks 🙏

  • @RabiraaGamatchui
    @RabiraaGamatchui 6 วันที่ผ่านมา +1

    Salam alimaye❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 วันที่ผ่านมา

      ዋለኩም አሰላም 🙏😍😍😍😍

  • @ElhamYimer-z9s
    @ElhamYimer-z9s 17 วันที่ผ่านมา +2

    አሰላም አሊኩም እህቴ ልጄ ተኝታ ሁለት ትናንሽ ጅብ በር ላይ ቁመው ያዮታል ብረት ይዥ አየሁ

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 17 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩም ሰላም ባለፈው ጠይቄሺ አልመለሺልኝም በህልሜ ጎደኛየ መቶ እሪያል በግድ ቀምታኝ ትወስደብኛለች እኔም ቆይ ጠብቂ እቀማሻለ ትመልሻለሺ እላታለሁ በንዴት መልሺልኝ በኮመት አላገባሁም

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw 16 วันที่ผ่านมา

      በመካከላችሁ አለምግባባት ሊፈጠር ይችላል እሱም በሆነ ነገር ከጎኗ ስለማትቆሚ ይሆናል

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 17 วันที่ผ่านมา

    ውዴ ኑራ ዘምዘም የሚለውን የስም ፍች ንገሪኝ

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 17 วันที่ผ่านมา

    በትልቁ ዎንበር ላይ በቤተክርስቲያን ውስጥ እንደተኛሁ በህልሜ አየሁ። ጀርባዬ ላይ ተኝቼ ነበር እና አንድ ሰው ነጭ ነተላ በላዬ ላይ አደረገ። ዲያቆኑም ይሰብክ ነበር። እንዲሁም ብዙ ጠበል ውሃ እጠጣ ነበር። አጎቴ በህልሜ ዲያቆን ነበር፣ ፎቶ አነሳኝ፣ ከጎኔ ተኝቼ ነበር፣ የሴት ብልቴን ትንሽ ፎቶ አየሁት፣ አጎቴን ፎቶውን ሰርዝ አልኩት፣ አጎቴ ፎቶውን ሰረዘው፣ ከዚያ አየሁት። ራሴ ጀርባዬ ላይ ተኝቻለሁ

  • @SaSa-n9e3h
    @SaSa-n9e3h 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋሊኩምአሰላምእህትወላሂጎበዝነሽእባክሽአትለፊኝየኔውድለአገላለፅሽእናመሰግናለንአላህይጨምርልሽ

  • @melkam350
    @melkam350 15 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህቴ በህልሜ የድሮ የልጅነት አልጋዬ በጣም ቆሽሾ ጥቁር ሁኖ ለማጽዳት እየሞከርኩ አየሁ እህቴ በፈጣሪ ፍችልኝ ተጨንቂያለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  15 วันที่ผ่านมา

      ድሮ የነበረሽን መጥሮ ስም ወይም ጥሩ ያልሆነ አስተዳደግ አሁን ላይ ለመተው ለማስተካከል ትሞክሪያለሽ ወይም ባለፉት ጥፋቶች ተውበት(ንስሃ)ማድረግ ግን አፅድተሽ ስላልጨረሽ ገና ሙከራሽን ያሳያል

    • @melkam350
      @melkam350 15 วันที่ผ่านมา

      @addismedia9882 amsgnalhu ehita

  • @ሀሉሜነኝየወሎዋ
    @ሀሉሜነኝየወሎዋ 17 วันที่ผ่านมา

    አሠላማለይኩም ውደ በህልሜ የማላቃት ሴት ጠጉሬን ስተኩስልኝ አየሁ አላገባሁም ምድነው በአላህ ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  11 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/zDCLtIb17yA/w-d-xo.htmlsi=4636rnR3D0Bj-Oom

  • @NadiyaEbrahim
    @NadiyaEbrahim 16 วันที่ผ่านมา

    የወፍ ኩስ በህልም ምንድን ነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  11 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/FWQxhxwYh_0/w-d-xo.htmlsi=kQ69vXalRNFQyRiO

  • @እሙኢዘድንእሙኢዘድን
    @እሙኢዘድንእሙኢዘድን 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኔውድ ቪዶወችሺን ተመለሰ አየሁ ግን አላገኘሁም ለቤትሺ አደረ ነኝ የልጀ አባት ጋር ተለያይተን ሌላ አገባአ ከዛ ፈታት ከዛ በቅርብ ቀን መለሳት ግን በህልሜ እሷም እሱም ድምፅ አወጥተው ሲያለቅሱ ድምፃቸውን ሰማሁ ድምፃቸው እጀ አይታዩም ጨለማ ነው ምንድነው በጣም ሰጋሁ ወልጃለሁናአ አበዛሁብሺ ይቅርታአ

  • @hayatsangaro2477
    @hayatsangaro2477 17 วันที่ผ่านมา

    Yene enat bereka hugnilgn esti fchilgn behlme keehte lj ga eyehedn geftrogn gurgad sr lgeba tenteltye ejen yazegn eyalkut esu kumo yayegnal sewoch eyesaku yalfalu and sew ejen yzo anesagn kena bye sayew yemwedew lj new ejen yzo anstogn ej leej akolalfen tinish menged teguzen esu wede seferu sihed endemidewllgn eyenegeregn teleyayen ena betam Des blogn ñeber ena belalam hlm keebd àstlogn ene alehu atfri ylegnal betedegagami behlme ayewalew yemiwedutn sew behlm mayet fchiw esti fchilgn

  • @ሀሉሜነኝየወሎዋ
    @ሀሉሜነኝየወሎዋ 15 วันที่ผ่านมา

    ለሁለተኛ ጊዜ ልጥፍ ነው ማሌሽ ውደ
    በህልሜ አድት ሂጃብ እለበሰችሴት ጋር ምግቤት ሂደን እወበር ላይ ቁጭ ብለን ሳለ እሚያምር የጅ ቦረሳ ይዠ ነበር እዳስቀመጥኩት ሌባ ሠርቆኝ ይመሥለኛል እኔም ያች አብራኝ የነበረቸዋም ሴት ፈልገን ፈልገን ድክም ብሎኝ ስንመለስ ቦርሳየን ካንድ ጥቁር ልብስ ሻጣጋር ተሰቅሎ አገኘዋለሁ ከዛም በደስታ አገኘሁት እያልኩ ሳገላብጠው አየሁ በአላህ ፍችልኝ አላገባሁም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  15 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/Ec60WvoCGno/w-d-xo.htmlsi=vsDJjVP6F3962pTl 👈
      th-cam.com/video/Zh-L0vzsrcs/w-d-xo.htmlsi=7mql4UrO8VEEqXww 👈

    • @ሀሉሜነኝየወሎዋ
      @ሀሉሜነኝየወሎዋ 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@addismedia9882አመሠግናለሁ ውደ ግን ስለቦርሳውም ፍችልኝ ማሌሽ ጥቁር ቦርሳ ጠፍቶ ሲገኝ ምድነው

    • @ሀሉሜነኝየወሎዋ
      @ሀሉሜነኝየወሎዋ 15 วันที่ผ่านมา

      @@addismedia9882 አመሠግናለሁ ውደ ግን ስለቦርሳውም ፍችልኝ ጥቁር ቦርሳ ጠፍቶ ሲገኝ ምድነው ሁቢ