ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አከብርሎ ግን የምትሆነው ልክ አይደለም ወዴ እግዚአብሔር ቃል ተመልስ እግዚአብሔር እንትን በፍርድ ወንበር አለስቀመጠም ወዴ ፀሎት
ለዘመኑ የሚመጥን ትክክለኛ መልዕክት ነዉብዙዎች አንገት የደፉበት ጊዜ ነዉ
Yes
ጀግና እና የዘመኑ እውነተኛ አስተማሪ! አውቀለው የመንፈሳዊ ሕይወት ብስለትና እውነተኛ የክርስቲና ትርጉም ላልገባቸው እንዲህ ዓይነት ትምህርት እንደምከብደቸው...
ወንድሜ፡ጌታ፡ይባርክህ፡ይጨምርልኸ፡ያብዛልህ
እኔ ሙስሊም ብሆንም በጣም ተመችቶኛል ወላሂ እሄንን ወንጌል ሰባኪ ነው መከተል ክፍል ሁለት መች ነው ሚቀጥለው
Eyesus geta naw Eyesus yiwodeshali eyesusi yadinali
ወደ ውስጥ አትገቢም አባ?😂
ልክ ነው ወተት ቢል እንኳን ጥሩ ነበር፣ከእህቶች ጡት
ወገኖቼ! እነዚህ መልእክቶች በ28ዓመታት ውስጥ በጸሎት ላይ እያለሁና በሌሊት በጥንቃቄ ከጌታ ከመን/ ቅዱስ የተቀበልኩት ለመሆኑ፣ ይኸው በፊቱ የቆምኩት ያህዌህ/ኤሎሂም ምስክሬ ነው!! ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው!! አደራ! ለጉባኤው እንዲነበብ በዙሪያችሁ ለሚገኙ ለቤ/ክ መሪዎች አድርሱልኝ!! ጌታ ሊመጣ ነው!! ተባረኩ. ማዘር ነኝ. እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ
ለዚህ ዘመን የሚሆን ቃል ነው ።ንቁ ምዕመናን እግዚአብሔር ለአዳም የሰጠ ቀን ሁሉንም ሰጥተውናል።
ድሮም የ "ዳና " ቤተሰብ ከቀልድ ውጪ ምን ያውቃሉ 😂😂😂😂
እውነት እውነቱን ነው የሚናገረው ሰሚ ጆሮ ያለው ሰምቶ ይመለስ
ወጌልን ስበኩን ለመቀፀፅ ካሜራ አያስፈልግም ለአዘአብ ለሰድብ መንገድ የምን መስጠት ነው
እነሱ ካሜራ ደቅነው አይደል ጥፋት የሚያጠፉት ቤተክርስቲያንን ክብሯን ሊያሳጧት የሚለፉት በአህዛብ ፊት ነው
ተባረክ ፓስተር ማስቱሳላ🎉
ይሄን ቪዲዬ ታግሰን ጨረስነው መክፈትም አልነበረብንም መጥፎ ጴንጤ ነው የህቶች ጡት ብሎ እርህስ የሚፅፍ መጥፎ like ለቃቃሚ!!
ጥፋቱ እኮ ቆርጠው የ 50 ደቂቃውን ስብከት የ 11 ደቂቃ ቀልድ የሚያደርጉት ዩቲበሮች ናቸው።
ጀግና
bayebi anbebna wurdi❤
እውነት ነው…ከትንቢቱ ቃሉ ይቅደም!!
Timely wonderful massage
ማቲ ተባረክ
😂😂😂😂😂😂😂 አሰራር ልዩ ልዩ ነው ብለን ደበቅባቃ ነገሮችን አንያዝ ጌታ ይባርክህ ኮመዲ ሰባኪ ባልወድም አንተ ግን አንጀትህ አሮ ነው እንዲ ያረጉህ😢
ለቃሉ ጊዜ ቢሰጥ በትችት ብቻ ሰዓቱ አለቀ
እር እባካችሁ ስለመንግስተ ሰማያት ስበኩ ። አለምና ምኞቷ ያልፋሉ please please እስት አንድ ጊዜ Bible keftachihu atanebum min tikim alewu lewore bicha ? Mels feligalehu.
ንቀፍ ፣ዝለፍ ፣ ምክር ጳውሎስ ይህንን ሃሳብ አካፍሎን ነበር ፣
እባክዎ አባታችን ወንጌል ስለ እየሱስ ነው እየሱስን ንገሩን ስህተት በዘመናት ሁሉ አለ ግን እውነትን በማውራት ብቻ ነው ስህተት የሚሸነፈው
ንቀፍ ፣ዝለፍ ፣ ምክር ጳውሎስ ይህንን ሃሳብ አካፍሎን ነበር ፣፣
እባካችሁን አገልጋዮችን አታስመቱአቸው፡፡ ለእናንተ የገቢ ማግኛ ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግን 1. ያላቸወን ፀጋ በሰው ፊት እንዲቀል በትጋት እየሰራችሁ እንደሆነ ይታወቃችሁ2. እውነት ለትውልድ ምታስቡና፣ በእውነቱ የክርስቶስ ተከታዮች ከሆናችው ሙሉ መልዕክቱን እንጂ እየቆራረጣችሁ፣ የጌታን ስም አታቅልሉእባካችሁን ይሄ ከንቱ ተግባራችሁን አቁሙ፡፡ ጌታ አሳዘናችሁት እንጂ አልጠቐማችሁትም፡፡እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን፡፡
Yess I my Jesus❤❤❤❤❤❤
ለመሳቅየመጣትውልድ ስትገለፍጥ ቁምነገሩ ቸልያልክመሰለኝ
መጋቢ አገልግሎትህን አለብራለሁ። ነገር ግን ዛሬ ሀሰተኛ ሆነው ዉተገለጡና የሚታሙ አምዳንዶች ምእመናንን በማሳቅ ጀምረው ፍጻሜያቸው አልበጀምና እባክህ ጠንቀቅ በል።
ፓስተር ማቱሳላን ከዛሬ አስር አመት በፊት ጀምሮ አውቀዋለሁ..የስብከት ዘዴው እንደዚሁ ነው በብዙ ተጠቅመናል ጌታ የሚጠቀምበት ትልቅ አገልጋይ ነው እሺ ወንድሜ!!
@asherlukas5685 okay 👍
,ለመሆኑ እየተናገረ ያለው ዕውነትነት የለውም ነው የምትለው?ይልቁንስ አንተ በቁም ነገር ተረጋግተህ አዳምጥ ትጠቀማለህ ትችቱን ቆም አድርገህ ሠባኪው ማለት የፈለገው ምንድነው ብለህ ራስህን ጠይቅ ።
tebarek ewnet
ራሷ ጠቁማው መጥታ ነው ትንቢት ያለችው ።😂😂😂😂
ዋናው ነገር ምንም እናድርግ ምንም እናውራ ዋናው ነገር ሰውን ወደ ክርስቶስ ካደረስን እሱ ነው ብርቱ ስራ በእግዚአብሔር ዘንድ።
ይሄ ሰውዬ በዚሁ ከቀጠለ እንደቸሬና ዶክተር ወዳጄ ነህ ይሆናል።አጉል አራዳ መሆን ይፈልጋል ስለሰው ብቻ ነው የሚያወራው እባክህ ተወን ውጭ ካንተ በላይ አስቂኞች ሞልተዋል ቃሉን ስበክ
Yhbc hawssa blashe sarch adrge think you selayash
Gin shebawu selam nawu be geta😢
kift affe neshe melfelfe ewket aydelm anchen belo nebey paster coherent yemgeste bekatum ewketum yelshem "Leba acheberbare wemene"
😂😂😂😂😂😂
asekehe motehali are egezabeher yemeliketeh
😅😅😅😅😅😅😅😅❤
thank you
Amen amen
😂😂❤
😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Who are you to criticize man of God?Mind your business. God has a way to talk to people. This is also part of Gospel.
ትችት ወንጌል ሆነ።ምናለ ብሔራዊ ቲያትር ስራ ቢያመለክት።ኸኸኸኸኸ😮😮😮
ጡት😂😂😂😂
Ishshe wongeli indazano
😅😅😅😅😅❤❤❤
This guy not a preaching gospel. He is assaulting another person. Nothing to make sense to neglecting another I knew him 20 year ago when I was child he’s the same ignoring another preachers He saidalways I’m right very dummy,from USA
Why we need your location bro!😀
ሁለ ሃሜትና ትችት አይከብድም ወይ ጋሼ
ያልሆነዉን አልትናገረም... የሆነዉን እየሆነ ያለዉን ነው የተናገረው
😊😊😊😂😂😂❤❤❤❤❤❤
የዚ ቪዲዮ አላማ ምንድነው ?
አቦ ውጣ ከዚህ ማህበር
እባኽህን ችግር ቢኖርም እንኳ በአደባባይ አይደረግም
Msemate.yaketghale
ማስተዋል ይስጥ!!
Rev 2:2-3
For what purpose funny part bcha... mulu Post btadergu ayshalm? lmanets khone please do this?
ሙሉ መልዕክቱ የሚገኝበትን ሊንክ አስቀምጠናል ! ስለ በጎ አስተያየትዎ እናመሰግናለን !
ማቱሳላ በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ዓመት የኖረ ነገር ግን ምንም የሰራው ነገር የለም መጽሐፍ ቅዱስም ምንም ስለማቱሳላ የሚነገረን የለም።
Not looking one side everyone have reason what is secrat to living long life ?
😄
እንዴት ነው ምንእነደምታወራ ታውቀዋለህ በዚህ ዘመን ትችላለህ ማውራት እባክህ የሚሰውህ ሰዎች ከአንንተ ይሻላሉና ወንጌል ስበክ
Fath kelid all y paid seeds time and harvest
Wengele.tenager
ለምን ወንጌል አሰብክም የቅናት አስመሰልከው እንታይ ፀጉር የለህም በምን እስታይል ትቆረጣለህ
Mn aynet agelgaynaw 😢
Lelawun kamanaqaf yilq wongeln bsabku malkam nabar
ሰውዬው ወንጌል ስበክ
ሰዉዯ ወረ ተዉና መጸፍ ከፍተ ወጊል ሰበክ
እውነቱን ነው ቻቻቻፖፖፖራራራ ከሚሉ የውሸት ሰባኪያን ይሄ ሰው እውነተኛ ነው መቼም እውነት የሚናገር አይወደድም
Brother, you aren't a comedian or entertainer; please preach the word.
የሚመጥን ቃል ተጠቀም ተሳቀልኝ ብለህ መሳቂያ ሆነህ አገልግሎትን አታቅልል
በዚህ መልዕክት ምንድነው ስህተቱ? መልዕክት በደንብ ይገልፅሃል/ይገልፅሻል?
ችግር ነህ
Listen with a teachable spirit,sir.
Mindinewu yihi kesebakiwu belay yemisiku gubae new miyasazinegn
Tehet.beha.lemen
?¿
This is not funny, you mocked the name of the Lord. Be careful!This warning is not not for the preacher but for the youtubers.
begeta wongel bicha sibek. tichit waga yelem
Badu.sewl.endze.new.kall.alsetmer.ebakw
Unclear?
Betikikil
ውሸት ነህ ሰውን መምከር ምርጥ ነው የመፀሁፍቅዱስ የሰውን ጉድፍ አትይ ይላል እንተ ግን የመጨረሻ ውሻ ነህ እውነትም አናሳ አናሳ ነው
Ke kirb gize wodhi ticht bicha hone
ስራ ፈት ነህ ወጌል መስበክ እንኳን አትችልም ቀናተኛ ሰት ተፈዉሳል ቀናተኛ ነህ ሀሜተኛ የወጌል ጠላት ነህ ወሬ ብቻ ጌታን ተቀበል በትንቢት ጌታ ይናገራል አንተ ብሎ ፓስተር እስኪ ስበክ
ልካቹን የነገራችሁ
እውነታውን አፈረጠብሽ 😅😅😅😅
አባይመች
ተረትና ምሳሌ መናገርህን ትተህ ከመጽሐፍ ቀቅዱስ ምሳሌ በመጥቀስ አሰተምራቸው
Enlew.sebkete.new.weyese.sedb.new
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
በጣም አከብርሎ ግን የምትሆነው ልክ አይደለም ወዴ እግዚአብሔር ቃል ተመልስ እግዚአብሔር እንትን በፍርድ ወንበር አለስቀመጠም ወዴ ፀሎት
ለዘመኑ የሚመጥን ትክክለኛ መልዕክት ነዉ
ብዙዎች አንገት የደፉበት ጊዜ ነዉ
Yes
ጀግና እና የዘመኑ እውነተኛ አስተማሪ! አውቀለው የመንፈሳዊ ሕይወት ብስለትና እውነተኛ የክርስቲና ትርጉም ላልገባቸው እንዲህ ዓይነት ትምህርት እንደምከብደቸው...
ወንድሜ፡ጌታ፡ይባርክህ፡ይጨምርልኸ፡ያብዛልህ
እኔ ሙስሊም ብሆንም በጣም ተመችቶኛል ወላሂ እሄንን ወንጌል ሰባኪ ነው መከተል ክፍል ሁለት መች ነው ሚቀጥለው
Eyesus geta naw
Eyesus yiwodeshali eyesusi yadinali
ወደ ውስጥ አትገቢም አባ?😂
ልክ ነው ወተት ቢል እንኳን ጥሩ ነበር፣ከእህቶች ጡት
ወገኖቼ! እነዚህ መልእክቶች በ28ዓመታት ውስጥ በጸሎት ላይ እያለሁና በሌሊት በጥንቃቄ ከጌታ ከመን/ ቅዱስ የተቀበልኩት ለመሆኑ፣ ይኸው በፊቱ የቆምኩት ያህዌህ/ኤሎሂም ምስክሬ ነው!! ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው!! አደራ! ለጉባኤው እንዲነበብ በዙሪያችሁ ለሚገኙ ለቤ/ክ መሪዎች አድርሱልኝ!! ጌታ ሊመጣ ነው!! ተባረኩ. ማዘር ነኝ. እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ
ለዚህ ዘመን የሚሆን ቃል ነው ።ንቁ ምዕመናን እግዚአብሔር ለአዳም የሰጠ ቀን ሁሉንም ሰጥተውናል።
ድሮም የ "ዳና " ቤተሰብ ከቀልድ ውጪ ምን ያውቃሉ 😂😂😂😂
እውነት እውነቱን ነው የሚናገረው ሰሚ ጆሮ ያለው ሰምቶ ይመለስ
ወጌልን ስበኩን ለመቀፀፅ ካሜራ አያስፈልግም ለአዘአብ ለሰድብ መንገድ የምን መስጠት ነው
እነሱ ካሜራ ደቅነው አይደል ጥፋት የሚያጠፉት ቤተክርስቲያንን ክብሯን ሊያሳጧት የሚለፉት በአህዛብ ፊት ነው
ተባረክ ፓስተር ማስቱሳላ🎉
ይሄን ቪዲዬ ታግሰን ጨረስነው መክፈትም አልነበረብንም መጥፎ ጴንጤ ነው የህቶች ጡት ብሎ እርህስ የሚፅፍ መጥፎ like ለቃቃሚ!!
ጥፋቱ እኮ ቆርጠው የ 50 ደቂቃውን ስብከት የ 11 ደቂቃ ቀልድ የሚያደርጉት ዩቲበሮች ናቸው።
ጀግና
bayebi anbebna wurdi❤
እውነት ነው…ከትንቢቱ ቃሉ ይቅደም!!
Timely wonderful massage
ማቲ ተባረክ
😂😂😂😂😂😂😂 አሰራር ልዩ ልዩ ነው ብለን ደበቅባቃ ነገሮችን አንያዝ ጌታ ይባርክህ ኮመዲ ሰባኪ ባልወድም አንተ ግን አንጀትህ አሮ ነው እንዲ ያረጉህ😢
ለቃሉ ጊዜ ቢሰጥ በትችት ብቻ ሰዓቱ አለቀ
እር እባካችሁ ስለመንግስተ ሰማያት ስበኩ ። አለምና ምኞቷ ያልፋሉ please please እስት አንድ ጊዜ Bible keftachihu atanebum min tikim alewu lewore bicha ? Mels feligalehu.
ንቀፍ ፣ዝለፍ ፣ ምክር ጳውሎስ ይህንን ሃሳብ አካፍሎን ነበር ፣
እባክዎ አባታችን ወንጌል ስለ እየሱስ ነው እየሱስን ንገሩን ስህተት በዘመናት ሁሉ አለ ግን እውነትን በማውራት ብቻ ነው ስህተት የሚሸነፈው
ንቀፍ ፣ዝለፍ ፣ ምክር ጳውሎስ ይህንን ሃሳብ አካፍሎን ነበር ፣፣
እባካችሁን አገልጋዮችን አታስመቱአቸው፡፡ ለእናንተ የገቢ ማግኛ ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግን
1. ያላቸወን ፀጋ በሰው ፊት እንዲቀል በትጋት እየሰራችሁ እንደሆነ ይታወቃችሁ
2. እውነት ለትውልድ ምታስቡና፣ በእውነቱ የክርስቶስ ተከታዮች ከሆናችው ሙሉ መልዕክቱን እንጂ እየቆራረጣችሁ፣ የጌታን ስም አታቅልሉ
እባካችሁን ይሄ ከንቱ ተግባራችሁን አቁሙ፡፡ ጌታ አሳዘናችሁት እንጂ አልጠቐማችሁትም፡፡
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን፡፡
ንቀፍ ፣ዝለፍ ፣ ምክር ጳውሎስ ይህንን ሃሳብ አካፍሎን ነበር ፣
Yess I my Jesus❤❤❤❤❤❤
ለመሳቅየመጣትውልድ ስትገለፍጥ ቁምነገሩ ቸልያልክመሰለኝ
መጋቢ አገልግሎትህን አለብራለሁ። ነገር ግን ዛሬ ሀሰተኛ ሆነው ዉተገለጡና የሚታሙ አምዳንዶች ምእመናንን በማሳቅ ጀምረው ፍጻሜያቸው አልበጀምና እባክህ ጠንቀቅ በል።
ፓስተር ማቱሳላን ከዛሬ አስር አመት በፊት ጀምሮ አውቀዋለሁ..የስብከት ዘዴው እንደዚሁ ነው በብዙ ተጠቅመናል ጌታ የሚጠቀምበት ትልቅ አገልጋይ ነው እሺ ወንድሜ!!
@asherlukas5685 okay 👍
,ለመሆኑ እየተናገረ ያለው ዕውነትነት የለውም ነው የምትለው?ይልቁንስ አንተ በቁም ነገር ተረጋግተህ አዳምጥ ትጠቀማለህ ትችቱን ቆም አድርገህ ሠባኪው ማለት የፈለገው ምንድነው ብለህ ራስህን ጠይቅ ።
tebarek ewnet
ንቀፍ ፣ዝለፍ ፣ ምክር ጳውሎስ ይህንን ሃሳብ አካፍሎን ነበር ፣
ራሷ ጠቁማው መጥታ ነው ትንቢት ያለችው ።😂😂😂😂
ዋናው ነገር ምንም እናድርግ ምንም እናውራ ዋናው ነገር ሰውን ወደ ክርስቶስ ካደረስን እሱ ነው ብርቱ ስራ በእግዚአብሔር ዘንድ።
ይሄ ሰውዬ በዚሁ ከቀጠለ እንደቸሬና ዶክተር ወዳጄ ነህ ይሆናል።አጉል አራዳ መሆን ይፈልጋል ስለሰው ብቻ ነው የሚያወራው እባክህ ተወን ውጭ ካንተ በላይ አስቂኞች ሞልተዋል ቃሉን ስበክ
Yhbc hawssa blashe sarch adrge think you selayash
Gin shebawu selam nawu be geta😢
kift affe neshe melfelfe ewket aydelm anchen belo nebey paster coherent yemgeste bekatum ewketum yelshem "Leba acheberbare wemene"
😂😂😂😂😂😂
asekehe motehali are egezabeher yemeliketeh
😅😅😅😅😅😅😅😅❤
thank you
Amen amen
😂😂❤
😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Who are you to criticize man of God?
Mind your business. God has a way to talk to people. This is also part of Gospel.
ትችት ወንጌል ሆነ።ምናለ ብሔራዊ ቲያትር ስራ ቢያመለክት።ኸኸኸኸኸ😮😮😮
ጡት😂😂😂😂
Ishshe wongeli indazano
😅😅😅😅😅❤❤❤
This guy not a preaching gospel. He is assaulting another person. Nothing to make sense to neglecting another I knew him 20 year ago when I was child he’s the same ignoring another preachers
He saidalways I’m right very dummy,from USA
Why we need your location bro!😀
ሁለ ሃሜትና ትችት አይከብድም ወይ ጋሼ
ያልሆነዉን አልትናገረም... የሆነዉን እየሆነ ያለዉን ነው የተናገረው
ንቀፍ ፣ዝለፍ ፣ ምክር ጳውሎስ ይህንን ሃሳብ አካፍሎን ነበር ፣
😊😊😊😂😂😂❤❤❤❤❤❤
የዚ ቪዲዮ አላማ ምንድነው ?
ንቀፍ ፣ዝለፍ ፣ ምክር ጳውሎስ ይህንን ሃሳብ አካፍሎን ነበር ፣
አቦ ውጣ ከዚህ ማህ
በር
እባኽህን ችግር ቢኖርም እንኳ በአደባባይ አይደረግም
Msemate.yaketghale
ማስተዋል ይስጥ!!
ንቀፍ ፣ዝለፍ ፣ ምክር ጳውሎስ ይህንን ሃሳብ አካፍሎን ነበር ፣
Rev 2:2-3
For what purpose funny part bcha... mulu Post btadergu ayshalm? lmanets khone please do this?
ሙሉ መልዕክቱ የሚገኝበትን ሊንክ አስቀምጠናል ! ስለ በጎ አስተያየትዎ እናመሰግናለን !
ማቱሳላ በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ዓመት የኖረ ነገር ግን ምንም የሰራው ነገር የለም መጽሐፍ ቅዱስም ምንም ስለማቱሳላ የሚነገረን የለም።
Not looking one side everyone have reason what is secrat to living long life ?
😄
እንዴት ነው ምንእነደምታወራ ታውቀዋለህ በዚህ ዘመን ትችላለህ ማውራት እባክህ የሚሰውህ ሰዎች ከአንንተ ይሻላሉና ወንጌል ስበክ
Fath kelid all y paid seeds time and harvest
Wengele.tenager
ለምን ወንጌል አሰብክም የቅናት አስመሰልከው እንታይ ፀጉር የለህም በምን እስታይል ትቆረጣለህ
ንቀፍ ፣ዝለፍ ፣ ምክር ጳውሎስ ይህንን ሃሳብ አካፍሎን ነበር ፣
Mn aynet agelgaynaw 😢
Lelawun kamanaqaf yilq wongeln bsabku malkam nabar
ሰውዬው ወንጌል ስበክ
ሰዉዯ ወረ ተዉና መጸፍ ከፍተ ወጊል ሰበክ
እውነቱን ነው ቻቻቻፖፖፖራራራ ከሚሉ የውሸት ሰባኪያን ይሄ ሰው እውነተኛ ነው መቼም እውነት የሚናገር አይወደድም
Brother, you aren't a comedian or entertainer; please preach the word.
የሚመጥን ቃል ተጠቀም ተሳቀልኝ ብለህ መሳቂያ ሆነህ አገልግሎትን አታቅልል
በዚህ መልዕክት ምንድነው ስህተቱ? መልዕክት በደንብ ይገልፅሃል/ይገልፅሻል?
ችግር ነህ
Listen with a teachable spirit,sir.
Mindinewu yihi kesebakiwu belay yemisiku gubae new miyasazinegn
Tehet.beha.lemen
?¿
This is not funny, you mocked the name of the Lord. Be careful!
This warning is not not for the preacher but for the youtubers.