የ 2015 ዓ.ም ባሕረ ሐሳብ ከመካኒሳ ሚካኤል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2022

ความคิดเห็น • 25

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj ปีที่แล้ว +1

    ሺ አመት ብማረዉም ቁጥሩ እሚያዘኝ አይመሣለኝም እባክወትን ፆለት አድርጉልኝ ደካም እሕታችሑ ነኝ ወለተ ተንሳኤ🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕሬ 🌻🌻🌻🌻🌻💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏

  • @user-dx4pk1my9w
    @user-dx4pk1my9w ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰምዓልን እግዚአብሔር ይስጥልን ውድና የተከበሩ መምህራችን የዘመን ኣጎልግሎትህ እግዚአብሔር ይባርክልህ መልካም ሓዲስ ዓመትና መልካም በዓል ኣምላካችን ያድርግልን ።

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንኳን አደረስችሁ የተዋህዶ ልጅ በሙሉ

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን አመት አመት ያድርሰልን እዢመለን እድሜ ከመልካም ጤናጋር ያድልልን!!!💐💐💐💐💐💐💐💐💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @seyifugerremew7762
    @seyifugerremew7762 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ድንቅ ነው።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @feqertselasi8965
    @feqertselasi8965 ปีที่แล้ว +1

    Amen kalehiwet yasemaln

  • @abrahamayfokru8656
    @abrahamayfokru8656 ปีที่แล้ว

    እንደርስዎ ያሉትን አምላክ ያብዛልን ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ይገባልና የቤተ ክህነቱ አስተዳደር አስፈላጊውን ክብርና እንክብካቤ እንዲደረግላቸዉ እናሳስባለን አምላክ ተራዳዒ መልአክ ይዘዝልህ!

  • @tigestdegu3394
    @tigestdegu3394 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @user-hl7xd1ku7g
    @user-hl7xd1ku7g ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳንስ አብሮ አደርሰን ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @user-dy6ls1to8l
    @user-dy6ls1to8l ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @kirosbirhan6113
    @kirosbirhan6113 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj ปีที่แล้ว +1

    እኳን አደረሣችሑ የተዋሕዶ ልጆች አሜን አሜን አሜን ገና መግባቴ ነዉ ልማር🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @silvanasilvana3189
    @silvanasilvana3189 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህራችን እድሜና ፀጋውን ዘመናቸውም ይባርክላቸው ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry6822 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin regim edime ena tena yisitilin egiziyabeher amilaki kekufu hulu yitebikilin memihirachin

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq ปีที่แล้ว +1

    Kale heyotin yasemalin mamher

  • @surafeltilahunbekele4552
    @surafeltilahunbekele4552 ปีที่แล้ว

    AMEN 🙏

  • @user-ky1zc8qw8w
    @user-ky1zc8qw8w ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን

    • @ytbarekzerihun2360
      @ytbarekzerihun2360 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ሴሰጥም ሲነሳም አይቼግርም እግዚአብሔር አሟልቶ ሰጥዎታል በርስዎ አድሮ ይገለጸልዎት መንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይግባው እንደ እርስዎ ፀጋ ያለው ሰው እግዚአብሔርንም ያስመሰግናል ፀጋ እግዚአብሔር የተለየው ደሞ እግዚአብሔርን ሲያስወቅስ ይኖራል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት ልሳነ ክርስቶስ ቢባሉ።ማጋነን አይሆንም። በረከትዎት አይለየን

  • @tube-yi9xx
    @tube-yi9xx ปีที่แล้ว +1

    ይበል ነው ማርያምን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y ปีที่แล้ว

    ❀🌻እንኳን አደረሳችሁ!❀🌻
    ❀ዘመነ ሉቃስ 2015 የተባረከውን ዘመን ያድርግልን!

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 ปีที่แล้ว

    እውነት ግሩም ነው!! መምህር ቁጥሩ ሽምድድዋል ወይስ እያነበበ ነው😮🙄🤔ወይ መታደል!!ቃለ ህወት ያሰማልን።