ጦማር፡- ምክረ አበው ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 พ.ค. 2020
  • ክፍል አንድን ለመከታተል
    • ጦማር፡- ምክረ አበው ክፍል አንድ

ความคิดเห็น • 105

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +18

    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

  • @user-ys1bj9ff7o
    @user-ys1bj9ff7o 4 ปีที่แล้ว +11

    ቤተክርስትያን ክርስቶስን በእግርም በግብርም ነው የምትሰብከው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @askalsisay1601
    @askalsisay1601 4 ปีที่แล้ว +9

    የስላሴ ባሪያ ነኝ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን እንዲሁም እዲሜንና ጤናን ይዲልልን እግዚአብሔር

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን አባቶቻችንቤተ ክርስቲያን ክርስቶስን በእግርም በግብርም ነዉ የምትሰብከዉ በእወነት መታደል ነዉ በዚች በተቀሰች ቤት ክርስቲያን መኖር በእወነት አቤቱ በእወነተኛዉ መንገድህ እንደህድ እና እኖር ዘንድ ፈቃድህ ያሁንልኝ አምላኬ ሰዉ ;;አረገኝ!!!!!!

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባቶቻችን ና ዲያቆናት ጸጋውን ያብዛላችኹ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣አባቶቻችን፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ይስጥልን፣

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን።መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +2

    ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን።
    እኛም በሰማነው ቃል ፀንተን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
    እሚገርመዉ// ከማህበረ ተዋህዶ ዘ ኦርቶዶክስ // ማህበር እሚያስተምሩን አባቶች በተደጋጋሜ መናፍቃን እየጠየቋቸዉ ምእመናንን አሰለቹ መልስ ተሰጥቶበት ያለፈ ሁሉ መልሰዉ እዝዝዝ እያሉ አስቸገሯቸው እና አድ አባት መናፍቃን ጠግርረው ጠግርረዉ ሲሰጧችሁ ተሸክማችሁ እደምመጡ እናተስ ያስተማርነዉን ለምን ጠግርራችሁ አልኳቸዉም 🤔አሉ እውነታቸዉ እኮ ነው።ጥያቄ ከመደጋገም ለምን አባቶች እሚያስተምሩትን ልብ ብለን አዳምጠን ጠያቂ ሲመጣ ቅጥ ቅጡን አንልም። ለምን ጥያቄ ተጠያቂ ብቻ ብቻ ሆንን እረ ተዉ እንማር የተዋህዶ ልጆች ዝብለን የመናፍቃን ጥርጣሬ ማራገፊያ አንሁን።😣

  • @user-qj5fq7rh8b
    @user-qj5fq7rh8b 4 ปีที่แล้ว +5

    አባቶቻችን የሂወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የጠፉትን ይመልስልን ያለነዉም ያፅና በጣም ብዙ ነገሮች ተመልሰዉልኛል 😍

  • @TalefTalef-tm9vc
    @TalefTalef-tm9vc 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባቶች❤❤❤❤

  • @selamtsegay2546
    @selamtsegay2546 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁወች የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንደኃጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ህይወት የሆነውን ቃሉን ይመግበናልና

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 ปีที่แล้ว +5

    ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ይጠብቀን አሜን !

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን አሜን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት የሰማልን አባቶቻችን ፡መሃበረ ቅዱሰን ያስፋፋል እግዚአብሔር ።

  • @bruktawittegegn5541
    @bruktawittegegn5541 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!❤❤🙏

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +2

    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ አመሰግናለሁ በሙሉ መምህሮቻችን አቡው ነግረው የሚገስጽ አባት አያሳጣን።

  • @tesfiegebre6273
    @tesfiegebre6273 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN QALE HYWET YASEMALN
    BEEDMIENA BEXEGA YANURLN EGZIABHIER
    AMLAKACHN

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለአባቶቻችን ለመምህራችን በሙሉ እድሜና ጸጋ ይስጥልን

    • @werku1992
      @werku1992 4 ปีที่แล้ว

      Kalehiwet yasemalen

  • @misawerkuwerku1419
    @misawerkuwerku1419 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-eb2yq2ni6s
    @user-eb2yq2ni6s 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህራኖቻችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ፫

  • @BirukAbebe-if7lg
    @BirukAbebe-if7lg 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mesfinshewangizaw2561
    @mesfinshewangizaw2561 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 4 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት መልስ አላት ቤተክርስቲያን

  • @eshetuworku4179
    @eshetuworku4179 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 ปีที่แล้ว +1

    ለምምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ሰምንተን እንድንድን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @aabaaaa5003
    @aabaaaa5003 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-vh4ml1vy6h
    @user-vh4ml1vy6h 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ጸጋውን ያብዛዎት ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @fateuniteus
    @fateuniteus 2 ปีที่แล้ว +1

    "ሐዋርያትን እንደ ግለሰብ ልብወለድ ፈጠራ ነው የሚያደርጉት" ትልቅ ትምህርት

  • @Aelekkso
    @Aelekkso 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hewotin yasemalen likewnet Abatochachin bedemiye betena yakoyelen

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተሰፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል

  • @user-wr7yi2rx7r
    @user-wr7yi2rx7r 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜና በጤና ያቆይልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰሚ ብቻ ሳይሆን ለቃሉ ተገዥ ያድርገን ማህበራችን ማህበረ ቅዱሳንን አገልግሎቱን ያስፍልን ሰረቸን ደከመን ሳትሉ ለምታገለግሉ በዝማሬ ዝግጅት በማቅረብ የቅዱሳን አምላክ ሰማያዊ ዋጋን ይስጥልን ይህ በሽታ አልፎ ሳንሳቀቅና ሳንገደብ ተቀሳቅሰን በቅዱሳኑ ጸበል እምነት ለመፈውስ ያብቃን እንዲህ ተስብስብን ከአባቶቻችን እግር ስር ቁጭ ብለን ለመማር ያብቃን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yesmalna abatoche

  • @user-jn8jq4jm8o
    @user-jn8jq4jm8o 3 ปีที่แล้ว

    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @shashef7715
    @shashef7715 4 ปีที่แล้ว +1

    Kali hiwet yasemalin egzabher astewayi libona yisten

  • @serkiyabsira4553
    @serkiyabsira4553 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-oe3cz8ww8m
    @user-oe3cz8ww8m 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትት ያሰማልን

  • @gosayekasaw2257
    @gosayekasaw2257 4 ปีที่แล้ว +1

    ejig betam astemari new... kale hiwot yasemalin...... hawire hiwot yeminafik merha gibir new... AMLAK Dagim Yisebsiben

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 2 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ውድ መምህራኖችን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን!!!

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባቶቻችን መምህራችን ኑሩልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ከክፍ ይጠብቅልን

  • @user-we8fx6sc6l
    @user-we8fx6sc6l 4 ปีที่แล้ว

    Kal hewot yasmalenn

  • @godolyasasgedom2154
    @godolyasasgedom2154 4 ปีที่แล้ว

    Wedddd New madergachuhu
    Amen Amen Amen kale Hiewet yasemalen

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልኝ መግስተ ሰማይ ያውርስልን ወገኖቸ አሜን አሜን አሜን✟✟✟

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @user-iu4hu7we5c
    @user-iu4hu7we5c 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን 🌹👏

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 4 ปีที่แล้ว

    Respect sir

  • @user-bh8tc6xs6u
    @user-bh8tc6xs6u 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማን አባቶቻችን እውነት ነው ቤተክርስቲያን ብናውቅ እንደዚህ አንወዛወዝም ሳጋዊ ምግብ ብቻ ሳይሆን መንፍሳዊ ምግብ ያስፈልገናል የእለት እንጀራችንን ስጠን ስንል የስጋ ነው ብለን ብቻ አይምስለን እሁን እንዴት መማር እንዳለብን ጥናት ብታደርጉ ማህበር ቅዱሳን በተለ በክፈለ ሀገሩ በብዛት እምነት ሚቀይሩት በማይርባ ነገር ነው በሱስ ሲያዙ ሲታመሙ ይፅለይላችሆል ይባል ይቀራል ስለ እምነት ምንም የማይቀው ምዕመም

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @meazateshome1715
    @meazateshome1715 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @baushayeie5123
    @baushayeie5123 4 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ አበታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሰማልን ለሁላችሁም መምህራችን ወንድማችን እውነት በጣም ነው ምውድህ ትምህርትህ እኮ አጥንት ሰርስሮ ነው የሚገባው እውቅትህ በጣም ትልቅ ነው እውነትም የሊቃውንት ልጅ ነህ እግዝያብሄር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 ปีที่แล้ว +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @vdkjggh3165
    @vdkjggh3165 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 4 ปีที่แล้ว

    Kali hiwote yasmalin memharchen egzbher tsegawun yabzalachu Amen Amen Amen 🙏

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u 4 ปีที่แล้ว

    ድንቁ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ😍😍😍

  • @user-ii9pj6ph8v
    @user-ii9pj6ph8v 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህሮቻችን

  • @yashead474
    @yashead474 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale malati yasamane mameracheni🙏🙏🙏

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y 4 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን አቦቶቻችን
    የኔጊ ሰው ይበለን

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @user-zb8iu8zi5e
    @user-zb8iu8zi5e 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያሠማልን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን።

  • @bebetube5579
    @bebetube5579 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን::አሜን ::

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @user-et2jq9jb6x
    @user-et2jq9jb6x 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiywto yasemalin wademachin mamhrachin

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 ปีที่แล้ว +1

    💒💒 🇪🇹🇪🇹💒💒 💒💒🇪🇹🇪🇹

  • @marthagetachew4618
    @marthagetachew4618 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋው ያብዛልን

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎትን ያሠማልን

  • @eyobmesfin3120
    @eyobmesfin3120 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን

  • @henokfseha8164
    @henokfseha8164 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ።

  • @elfneshmhari5449
    @elfneshmhari5449 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet ysemalin...💚💛❤️

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹❤️ 🇪🇹🇪🇹🕌🇪🇹🇪🇹 💒🇪🇹🇪🇹

  • @mekdelawittariku7211
    @mekdelawittariku7211 2 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwotn yasemalk ebakachu ennka telat torun abzto eyemeta new yegna channe snt temelkach alew yegna TH-cam snt subsciber alew menafkan gn yet nachew ebalachu telat sibereta enberta redete egziabher legna gar yhun

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹❤️ 🇪🇹🇪🇹 🧡🧡 💞💞💞

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    ሊቃውንት ቃለ ሕይወት ያሰማሌን🙏🙏

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว

    አንጀት የሚያርስ መልስ ነው ላስተማሩን ለመከሩን መምህሮቻችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ብዙ ግዜ አህዛቦች ናቸው እቺን ጥያቄ የሚያቀርቡት ምስኪኖች አልገባ ሲላቸው እቺን ጥያቄ ይጠይቃሉ የእኛዎቹ ሲመልሱላቸው ደሞ እኛ ያልነው መልስ ካልሆነ ይላሉ አህዛቦች ማስረጃ የሚያቀርቡት ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ያለኝ ያለኝ ሁላ መንግስተ ሰማያት የምትለዋን ጥቅስ ብቻ መዘው ያቀርባሉ አይ አለማወቅ አባቶች እንዲህ ይላሉ ንባብ ይጠቅማል ትርጉም ግን ያድናል

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 4 ปีที่แล้ว +1

    Like ማድረግ ይቆረጥባቹሀል ዴ ምድረ ቆጤ

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 ปีที่แล้ว +1

    💒💞💞💒💒💞💞💒💒🕌🕌

  • @hayatahimed1331
    @hayatahimed1331 4 ปีที่แล้ว

    እንቁዓችን

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል አባታችን ህዝቡ አይፀልይም በተለይ ለሁለት አምላክ እየተገዛን እሁድ ጣኦት ቤት ይሔዳሉ በወር 21 12 23 ቤተክርስቲያን መጥተው ፅዋ ማህበረ ብቻ በልተው ነው የሚሔዱ በተለይ ወደ ወሎ ወግዲ ወረዳ አበይ የጉርባ ከተማ ዉስጥ ህዝቡ የቡዳ ዘር እና የደህና ዘር ብለዉ ሁለት ቤተክርስቲያን ሰርተዉ እነሱ አነዚያ ጋ አይሔዱም እነዚህ እዛ አይሔዱም እባካችሁ በዚህ ጉዳይ አስብቡት በተለይ አንድ ሰው ታሞ ቤተክርስቲያን ወድቆ ቢጮህ ይዉጣ ከዚህ እየተባለ ነው እባካችሁ እስካሁን መናፍቃን ብዙ የሉም አህዛብ እና ኦርቶዶክስ ብቻ ነው ያለው ግን ብዙ ጣኦት ነው የሚያመልኩት ለመቀበር ብቻ ነው ቤተክርስቲያንን የሚወዱ

  • @ethiki4833
    @ethiki4833 4 ปีที่แล้ว +1

    Ewnat new abtchan

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹 😭😭🇪🇹⛪️🕌🤐🕌🕌🕌

  • @helloaustralia1640
    @helloaustralia1640 4 ปีที่แล้ว +1

    🕌🕌 🕌🕌 🕌🕌😷😷 🤙🤙

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o 4 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ነው

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว

      ጤንነትህ ያሰጋኛል እሄ እዚህ ምን ይሰራል ደፍረትህ ግን ይገርማል እሄ እዚህ ውስጥ ምንም ጥቅም የለውም ውጣ ከዚህ ኮተትህን ይዘህ እዚህ ውስጥ ስልጣን የለውም

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 4 ปีที่แล้ว

      @@samsunggallery2358 ሁሉም ሰው መፅሀፍ አይችልም please don't disprove people 🙏

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +1

      @@diasporabilu7563 እና መፅሃፍ ካልቻለ የክርስቲያን ፔጅ ውስጥ መስጊድ ምን ይሰራል ሆ መፃፍ ካልቻለ አርፎ መቀመጥ ነዋ

  • @user-eb2yq2ni6s
    @user-eb2yq2ni6s 4 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል አንድ ያላቹ ሊንኩን አስመለኩቱኝ ተውዳጆች

    • @MHEyakem
      @MHEyakem 4 ปีที่แล้ว

      Here you go: th-cam.com/video/Sd8qoXHAa24/w-d-xo.html

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 ปีที่แล้ว

    👉ኢየሱስ እኔ ጌታ ነኝ ያለበትን አሳየኝ?
    ሠላም እንደምን አላቹ
    እኔስ ማያንቀላፋው ስላለኝ ደህና ነኝ
    ዛሬ እንግዲ muslim እህት ወንድሞቼ አንድ ጥያቄ ሲጠይቁ ይስተዋላሉ ጥያቄው "እየሱስ ክርስቶስ በመፅሐፍ ቅዱስ እኔ አምላክ ነኝ የሚል ቦታ አሳዩን "
    እሺ በመጀመርያ ይህን ጥያቄ ከመጠየቅ በፊት የጌታ እየሱስን አላማ ማወቅ ያስፈልጋል
    👉➊ አላማው የሰውን ልጅ ራስን ዝቅ ማድረግ ለማስተማር
    👉➋ ለአዳም የተገባውን ቃል ሊፈፅም
    👉➌ዲያብሎስን ሊያስር
    ጥያቄው ጥሩ ነው
    እኛ ክርስትያኖችም መልስ አለን!!! ወደ መልሱ ስገባ ብሉይ እና ሐዲስ ኪዳንን ማለትም ነብያትና ሐዋርያት ስለ ጌታ እየሱስ የተናገሩት አምላክነቱን እንደሚገልፅ እንመልከት፡፡
    ✍ከዘፍጥረት ስንጀምር 1፥1 ላይ እግዚአብሔርም በመጀርያ ሰማይና ምድርን ፈጠረ ይላል
    ዕብራውያን 1፥10 ላይ ደሞ ጌታ ከጥንት ምድርን መሠረትህ ሠማይም የእጆች ስራ ናቸው ይላል የማን? የእየሱስ!!
    ✍ዘፀአት 3፥14 እግዚአብሔርም ሙሴን ያለና የሚኖር እኔ ነኝ አለው
    ያለና የነበረው የሚመጣውም ሁሉን የሚገዛው ጌታ አምላክ አልፋ እና ኦሜጋ እኔ ነኝ ይላል ራእይ ዮሐንስ 1፥8 ይህንስ ማን አለ ?
    ✍ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ አምላክ ማነው? መዝ 18፥31
    እርሱም ልጁ እየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱ እውነተኛ አምላክና ዘላለማዊ ሕይወት ነው ዮሐንስ ወንጌል 5፥20
    አንተ ብቻ የሠውን ልብ ታውቀዋለህና ልቡን ለምታቀው ሁሉ አንደ መንገዱ ሁሉ መጠን ክፈለውና ስጠው 1ኛ ነገስት 8፥39
    ነገር ግን እየሱስ ሰውን ሁሉ ያውቅ ነበር ስለ ሰውም ስለ ሰውም ማንም ሊመሰክር አያስፈልገውም ነበርና አይተማመናቸውም ነበር ራሱ በሰው ያለውን ነገር ያውቅ ነበርና ዮሐ 2፥25 ቆሮ 4፥5 የሰውን ሐሳብ ሚያውቅ አምላክ ነው ስለዚ ጌታና አምላክ ማነው ማለት ነው?
    ✍እግዚአብሔርም እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም በለመለመ ስፍራም ያሰማራኛል መዝ 23፥1
    መልካም እረኛ እኔ ነኝ መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራታል ዮሐ 10፥11 ብሎ ጌታ በአዲስ ኪዳን ዳዊት እግዝያብሄር እረኛዬ ነው ያለው እረኛው እግዚያብሄር እሱ ክርስቶስ እነደሆነ ተናግሮዋል!!
    ✍እግዚአብሔር ብርሐኔና መድሐኒቴ ነው፡፡ መዝ 26፥1
    እኔ የአለም ብርሐን ነኝ፡፡ ዮሐ 8፥12 ማነው ብርሀን እግዝያብሄር ማነው እኔ ብርሀን ነኝ ያለው ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ!!
    ✍አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ አረገ ፡፡ መዝ 46፥5
    ከእነርሱ ተለይቶ ወደ ሠማይ አረገ ሉቃ 24፥51 ዳዊት በእልልታ አረገ ያለው ማንን ነው? ያረገውስ ማነው አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ!!
    ✍እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደ ሚነቃ ተነሳ የወይን ስካር እንደ ተወውም ኋያል ሆነ፡፡ መዝ 77፥65
    እንደተናገረው ተነስቷል በዚህ የለም፡፡ ማቴ 28፥6 ማነው ከእንቅልፍ እንደሚነቃ የነቃው ለኛ ሲል የሞተው ሞትን ድል አርጎ የተነሳው ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ!!
    ✍እነሆ ጌታ እግዚአብሔር ይመጣል ክንዱም ስለርሱ ይገዛል ዋጋው ከርሱ ጋር ደሞዙም በፊቱ ነው፡፡ ት.ኢሳ 40፥10
    እነሆ በቶሎ እመጣለው ለእያንዳንዱ እነደስራው እሰጠው ዘንድ ዋጋዬ ከኔ ጋር ነው፡፡ ዮሐ ራእይ 22፥12 ማነው እመጣለው ያለው እና ይመጣል ተብሎ የተነገረለት? አምላክ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ!!!
    ✍የእስራኤል ንጉስ እግዚአብሔር የሚበዥም የሠራዊት ጌታ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ ከእኔም ሌላ አምላክ የለም፡፡ ኢሳ 44፥6
    ፋተኛውና መጨረሻም ሕያውም እኔ ነኝ ሞቼም ነበር እነሆም ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ የሞትና የሲኦል መክፈቻ አለኝ፡፡ ራእይ 1፥17-23 ማነው ይህን የተናገረው?
    ✍መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስም ተናገረ እንዲህም አለ "አንድ ሰው ከኔ በኋላ ይመጣል እርሱም ከእኔ በፊት ነበረ ፡፡ ዮሐ 1፥30 ይህ ሠው ማነው ? እርሱ የአለም መድሐኒት እየሱስ ክርስቶስ ነው
    ከወንጌልና ከነብያት አንዲት ቃል ከምታልፍ የሠማይና ምድር ማለፍ ይቀላል አለ ጌታ እየሱስ ለደቀ-መዛሙርቱ
    ገብቷችዋል ብዬ አስባለው መፅሀፍ ቅዱሳችን ለየትኛውም ጥያቄ መልስ አለው ሌሎች ከሙስሊም ወገኖቻችን የሚመጡ ጥያቄዎችን እንመልሳለን ግን የቻናላችን አባላት በጣም ጥቂት ስለሆናቹ ሌላ ነገር ሼር ከምታደርጉ ይህን የህይወት ቃል ብያንስ ለ 30 ሰው ሼር በማድረግ የቻናላችንን አባላት እናብዛ።
    share👇join👇share
    @yenebsetiyakewoch
    @yenebsetiyakewoch

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s 4 ปีที่แล้ว

    Kifil 1 yet new??

    • @MHEyakem
      @MHEyakem 4 ปีที่แล้ว +1

      አየ ሠዉ አየ ሠዉ here is the link to part one th-cam.com/video/Sd8qoXHAa24/w-d-xo.html

  • @teshomemulualem8473
    @teshomemulualem8473 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 2 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-xt3hf8cx9i
    @user-xt3hf8cx9i 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 2 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ