ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ባሕረ ሐሳብ - የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር | ጉዳይ ተኮር ትምህርቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ส.ค. 2022
  • የባሕረ ሐሳብ ምንነትና ስሌት ከምሳሌ ጋር በአጭሩ
    የመርሐ ተዋሕዶ አባል(Membership) በመሆን የአቅምዎን ይደግፉ።
    / @merhatewahedo

ความคิดเห็น • 36

  • @user-jf4fv9qv2p
    @user-jf4fv9qv2p 7 หลายเดือนก่อน +1

    5500+2017 = 7517 ዓመተ ዓለም የ2017 ዓመተ አለም 7517÷4 = 1.879.25 ነው ተረፈ ብለን የወሰድነው የትኛውን ለየትኛውስ ዘመን መስጠትስ ነው የምንችለው?
    የ2020 ዓመተ ዓለም 5500+2020= 7520 ይመጣል 7520÷4= 1.880 ይሆናል ተርፏል ወይስ አልተረፈም?
    የ2023 ዓመተ ዓለም 5500+2023= 7523 ይመጣል 7523÷4=1.880.75 ይመጣል ለየትኛው ዘመን እንስጠው?
    የ2026 ዓመተ ዓለም 5500+2026=7526 ይመጣል 7526÷4 =1.881.5 ይሆናል ለየትኛው ዘመን እንስጠው ምክንያቱም
    1 ቢተርፍ ማቴዎስ
    2 ቢተርፍ ማርቆስ
    3 ቢተርፍ ሉቃስ
    ምንም ባይተርፍ ዮሐንስ ብለናልና ከ3 በላይ ተርፈው ሲመጡ ለማን እንውሰድ?
    ለምሳሌ ፦ የ2015 የተሰራውን ብወስድ 5500+2015= 7515 ይሆናል ይሄንን ለ4 ስናካፍ የሚመጣው 1.878.75 ነው
    ስለዚህ 3 ተረፈ የምንልበት ስሌቱ አልገባኝም

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  7 หลายเดือนก่อน +1

      በመጀመርያ የልምምድ ጥያቄዎችን ስለሰሩ እናመሰግናለን። እርስዎ በሰሩት መሰረት
      1) 2017ዓም
      --------------
      5500+2017 = 7517 ዓመተ ዓለም፤ 7517÷4 = 1879 ቀሪ 1 (የምናካፍለው በኢንቲጀር ስለሆነ ክፍልፋዩን ቀሪ ብለን ነው የምንወስደው ወይም 0.25x4= 1 ይመጣል፤ ለማረጋገጥ 1879x4+1=7516+1=7517)፤ ስለዚህ ዘመኑ ዘመነ ማቴዎስ ይባላል ማለት ነው።
      2) 2020 ዓም
      ------------
      5500+2020= 7520 ዓመተ ዓለም ይመጣል። 7520÷4= 1880 ቀሪ 0 (አልተረፈም፤ እኩል ስለሚከፈል)፤ ስለዚህ ዘመኑ ዘመነ ዮሐንስ ይባላል ማለት ነው።
      3) 2023ዓም
      -------------
      ዓመተ ዓለም 5500+2023= 7523 ይመጣል።7523÷4=1880 ቀሪ 3 (የምናካፍለው በኢንቲጀር ስለሆነ ክፍልፋዩን ቀሪ ብለን ነው የምንወስደው ወይም 0.75x4=3 ይመጣል፤ ለማረጋገጥ 1880x4+3=7520+3=7523)፤ ስለዚህ ዘመኑ ዘመነ ሉቃስ ይባላል ማለት ነው።
      4) 2026ዓም
      -----------
      ዓመተ ዓለም 5500+2026=7526 ይመጣል። 7526÷4 =1881 ቀሪ 2 (0.5x4=2) ይሆናል፤ ስለዚህ ዘመኑ ዘመነ ማርቆስ ይባላል ማለት ነው።
      በአጠቃላይ ዓመተ ዓለም ለ4 ሲካፈል
      1 ቢተርፍ ማቴዎስ
      2 ቢተርፍ ማርቆስ
      3 ቢተርፍ ሉቃስ
      ምንም ባይተርፍ(0) ዮሐንስ ይባላል።

    • @user-jf4fv9qv2p
      @user-jf4fv9qv2p 7 หลายเดือนก่อน

      እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለምላሹ ይሄንን video መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ እስጃሁን ድረስ እዛው ላይ ነው ያለሁት ስሌቱንም በዕራሴ ግዜ አግኝቸዋለሁ አመሰግናለሁ።
      በመጨረሻም የዘመን አቆጣጠራችንን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃም ቢካተትበት በጣም ቆንጆ ነው ሌሎች video ለማዬትም ሞክሬአለሁ እንደ ማስረጃነትም አግኝቻለሁ ለማጋራት ያህል
      መጽሐፈ ሄኖክ 21፥15--17 እንደገና 23፥26
      መጽሐፈ ሲራክ 17፥2
      ዘፍጥረት 1፥11--14
      ዘፍጥረት 7፥24 ውሃም መቶ ኃምሳ ቀን በምድር ላይ ሞላ ይላል። ይህ ማለት 150÷30 = አምስት ወር ማለት ነው ወሮቻችንን ሰላሳ ሰላሳ ሰላሳ ሰላሳ ሰላሳ እንደሚሆን በሚገባ ያሳያል የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን መርሐ ተዋህዶ ተጨማሪ ነገር ካለ አሳውቁኝ

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  7 หลายเดือนก่อน

      @@user-jf4fv9qv2p ስላጋሩን እናመሰግናለን፤ መጀመርያ ስንመልስ በጣም ስለዘገየን ግን በጣም ይቅርታ። መልካም የጥምቀት በዓል።
      Note:- ኮምፒዩተራችሁ ላይ ጭናችሁ ትጠቀሙ ዘንድ የወንድማችን ኃይለኢየሱስን ሶፍትዌር በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ስላለ በመጫን በእጅ ሰርቶ ለማረጋገጥ እጠቅማል
      t.me/MerhaTewahedoAnimation/129

    • @user-jf4fv9qv2p
      @user-jf4fv9qv2p 7 หลายเดือนก่อน

      @@MerhaTewahedo አሺ እውነት ነው አመሰግናለሁ ጊዜም ይቆጥባል ድካምም ያቃልላል ብቻ ያለመሰለቸት የእግዚአብሔር ቃል ለማወቅ መትጋት ነው። እንኳን ሰማያዉ ቤታችንን ለመስራት ይቅርና ምድራዊ ቤታችን እንኳን ከባድ ድካም አላት ቅዱስ ጳውሎስ በመልዕክቱ 2ኛ ቆሮ 5÷1 በምድር ላይ ያለው ቤታችን ቢፈርስም ፥ በሰማይ በእግዚአብሔር ዘንድ የሰው እጅ ያልሰራው ዘለዓለማዊ ቤት እንዳለ እናውቃለን። ይላል ምን ለማለት ሁሉም ነገር ትግል ይጠይቃል

  • @user-rk8og9kr5y
    @user-rk8og9kr5y 24 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yakbrelen

  • @yednglilji3628
    @yednglilji3628 ปีที่แล้ว +2

    መመህር በርቱልን እግዚአብሔር ያክብርል

  • @habtamuaregawopdajo6663
    @habtamuaregawopdajo6663 7 หลายเดือนก่อน +1

    Great,thank you

  • @kassahunabay6615
    @kassahunabay6615 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen!!!

  • @alebekassa152
    @alebekassa152 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን የዞ ሰው ይበለን ድቅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yednglilji3628
    @yednglilji3628 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ሼር ሼር እያደረጋችሁ ቻናሉን እናበረታታ ነፍስን የምታድስ ትምህርት እየተከታተልን ስለሃይማኖት እንወቅ።

  • @user-uu9me3ms5t
    @user-uu9me3ms5t 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @MerhaTewahedo
    @MerhaTewahedo  ปีที่แล้ว +3

    የባሕረ ሐሳብን ትምህርት ከቪድዮው ከተማራችሁ በኋላ በራሳችሁ ሰርታችሁ ለማረጋገጥ ኮምፒዩተራችሁ ላይ ጭናችሁ ትጠቀሙ ዘንድ የወንድማችን ኃይለኢየሱስን ሶፍትዌር በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ስላጋራን ከዛ ማግኘት ትችላችሁ፡፡
    t.me/MerhaTewahedoAnimation/129
    ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክና ሻር እናድርግ።

    • @abejea
      @abejea ปีที่แล้ว

      መጥቅ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @bisratmulugeta4675
      @bisratmulugeta4675 ปีที่แล้ว

      መፅሀፍ ብትጠቁመን ምናነበዉ

    • @Hope.ameley
      @Hope.ameley 2 หลายเดือนก่อน

      @@abejea negarit atswamat ena bealat lemawtat ytekmal

  • @user-pz4oq6kf2s
    @user-pz4oq6kf2s 25 วันที่ผ่านมา

    መምህር የ2ኛ ዓ.ምን ስሰራ አበቅቴ እና መጥቅዕ ድምራቸው 30 አልመጣ አለኝ

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  23 วันที่ผ่านมา

      Medeb 11, Wenber 10, Abekte 20, Metik 10.
      ሰርታችሁ ለማረጋገጥ ኮምፒዩተራችሁ ላይ ጭናችሁ ትጠቀሙ ዘንድ የወንድማችን ኃይለኢየሱስን ሶፍትዌር በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ስላጋራን ከዛ ማግኘት ትችላችሁ፡፡
      t.me/MerhaTewahedoAnimation/129

  • @abeltewdros7091
    @abeltewdros7091 ปีที่แล้ว +1

    2000 ባሕረ ሐሳብ ስራልኝ

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  ปีที่แล้ว +1

      የ2000ዓም - ዓመተ ዓለም 7500፤ መጠነ ራብዒት 1875፤ ጥንተ ቀመር 2፤ መደብ 14፤ ወንበር 13፤ አበቅቴ 23፤ መጥቅዕ 7፤ መባጃ ሐመር 10፤ በዓለ መጥቅዕ ጥቅምት 7፤ ጥንተ ዖን 1፤ ዘመነ ዮሐንስ፤ መስከረም 1 ዕሮብ፤ ነነዌ የካቲት 10፤ 2000ዓም፤ ዐቢይ ጾም የካቲት 24፣ 2000ዓም ወዘተ

  • @rozaloverozalove3770
    @rozaloverozalove3770 ปีที่แล้ว

    Yegermal ewnat fetari yebarkih wendeme

  • @user-ps6xj5yk2f
    @user-ps6xj5yk2f 11 หลายเดือนก่อน +1

    አመተ አለሙን ለ 19 ንዑስ ቀመር ተካፍሎ ቀሪ 1 ከመጣ ወንበርን አንዴት አናገኛለን

    • @user-ps6xj5yk2f
      @user-ps6xj5yk2f 11 หลายเดือนก่อน +1

      በተጨማሪ ደግሞ ዓ.ዓ ለ19 ተካፍሎ እኩል ደርሶ ቀሪ ከሌለው (0) ከሆነ መደብን አንዴት ማግኘት ይቻላል?

    • @user-qb5pg3wp3p
      @user-qb5pg3wp3p 7 หลายเดือนก่อน

      ​@user-ps6xj5yk2f 0. ቀጥሎ የሚወጣው ቁጡር 19 ደግማችሁ ታበዙታላችሁ አብዝታችሁ ያገኛችሁ መደብ ነው 2015 መደብ 10 ነው

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  7 หลายเดือนก่อน

      @@user-ps6xj5yk2f ዓመተዓለም ለ19 ሲካፈል ቀሪው 0 ከሆነ መደብ 0 ወንበር 18 ይሆናል። ሪ 1 ከሆነ ደግሞ መደብ 1 ወንበር 0 ይሆናል። ለምሳሌ 2024 ዓም - ዓመተ ዓለም 7524፤ 7524/19=396 ቀሪ 0 ይሆናል፤ ስለዚህ መደብ 0 ወንበር 18 ይሆናል።

  • @endriasrahel2450
    @endriasrahel2450 หลายเดือนก่อน

    ወንበር እንዴት ይገኛል?

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  หลายเดือนก่อน

      @10:33 ላይ ያለውን ይመልከቱ።

  • @bubuc8584
    @bubuc8584 ปีที่แล้ว

    2024 አበቅቴ ስራልን 0 ሲሆን እንዴት የሚሆነው

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  7 หลายเดือนก่อน

      የ2024ዓም - ዓመተ ዓለም 7524፤ መጠነ ራብዒት 1881፤ ጥንተ ቀመር 4፤ መደብ 0፤ ወንበር 18፤ አበቅቴ 18፤ መጥቅዕ 12፤ መባጃ ሐመር 15፤ በዓለ መጥቅዕ ጥቅምት 12፤ ጥንተ ዖን 3፤ ዘመነ ዮሐንስ፤ መስከረም 1 ሀርብ፤ ነነዌ የካቲት 15፤ 2024ዓም፤ ዐቢይ ጾም የካቲት 29፣ 2024ዓም ወዘተ

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  7 หลายเดือนก่อน

      ዓመተዓለም ለ19 ሲካፈል ቀሪው 0 ከሆነ መደብ 0 ወንበር 18 ይሆናል፤ ቀሪ 1 ከሆነ ደግሞ መደብ 1 ወንበር 0 ይሆናል። የ2024 ዓመተ ዓለም 7524/19=396 ቀሪ 0 ይሆናል፤ ስለዚህ መደብ 0 ወንበር 18 ይሆናል።

  • @abejea
    @abejea ปีที่แล้ว

    መጥቅ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  ปีที่แล้ว

      መጥቅዕ ማለት ነጋሪት (ደወል) ማለት ነው:: ነጋሪት (ደወል) ሲመታ ሕዝብ እንደሚሰበሰብ ሁሉ በመጥቅዕ የተሰየመው ዕለትም አጽዋማትንና በዓላትን ያሰባስባልና (ያስገኛል)፡፡ ቪድዮው ላይ ስሌቱን ይመልከቱ።

  • @user-to7tq3xr2l
    @user-to7tq3xr2l 10 หลายเดือนก่อน

    አብይ ቀመር ፣መዕከላዊ ቀመር እንዴት መጡ

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  7 หลายเดือนก่อน

      1) ዓውደ አበቅቴ /ንዑስ ቀመር /፦ አስራ ዘጠኝ ሲሆን በየአስራ ዘጠኝ ዓመት ዞሮ የሚመጣ ነው። ምክንያቱም ፀሐይና ጨረቃ ተራክቦ የሚያደርጉበት ጊዜ ነው። ፀሐይና ጨረቃ ሁለቱም በዕለተ ረቡዕ በአንድ ኆኅት /መስኮት/ ውስጥ የተፈጠሩ ሲሆን ከዛን ጊዜ ጀምሮ ዑደት ያደርጋሉ።በየዓመቱ ፀሐይ ሙሉ 365 ቀናት ስትዞር ጨረቃ ግን 354 ቀናት ብቻ ትዞራለች በመካከላቸው ያለው ልዩነት 11 ቀን ሲሆን ይህ ጥንተ አበቅቴ ይባላል። ሁለቱ በየዓመቱ ተለያይተው ሲዞሩ ቆይተው በአስራ ዘጠኝ ዓመት አንድ ጊዜ በተፈጠሩበት ኆኅት /መስኮት/ ይገናኛሉ፤ይኽም ዓውደ አበቅቴ /ንዑስ ቀመር / ይባላል።
      2) ዓውደ ፀሐይ፦ 28 ዓመት ሲሆን በየሃያ ስምንት ዓመቱ ተመላልሶ /ዞሮ/ የሚመጣ ነው(7×4)። ምክንያቱ ፀሐይ የተፈጠረችው በዕለተ ረቡዕ ነው። በየሃያ ስምንት ዓመቱ ዕለቱ እና ወንጌላዊው ይገናኙበታል። ዕለቱ ፀሐይ የተፈጠረችበት ቀን ረቡዕ፤ ወንጌላዊው ደግሞ የወንጌላውያን መጀመሪያ ቅዱስ ማቴዎስ የሚገናኙበት ነው።
      3)ዓውደ ማኅተም /ማዕከላዊ ቀመር / 76 ዓመት ነው። ሰባ ስድስት ዓመት የሆነው በ 76(19×4)ዓመት አንድ ጊዜ አበቅቴው እና ወንጌላዊው ይገናኙበታል። ማኅተም ማለት መፈጸሚያ፣ መደምደሚያ ወይም መጨረሻ ማለት ነው። ለምን መጨረሻ /ማኅተም/ ተባለ ? ቢሉ የአበቅቴ እና የወንጌላውያን መጨረሻ የሚገናኙበት ስለሆነ ነው።
      4) ዓውደ ዐቢይ ቀመር /ዐቢይ ቀመር /፦ አብይ ማለት ትልቅ ማለት ነው።(19×4×7) 532 ዓመት ነው። በዚህን ጊዜ በአበቅቴ አመት ወንጌላዊው ና ዕለቱ ሶስት ነገሮች በጋራ ይገናኛሉ።

  • @hulumale9027
    @hulumale9027 5 หลายเดือนก่อน

    መመህር በርቱልን እግዚአብሔር ያክብርል