አንድ ዜጋ ወደ ውጪ ሃገር ለሥራ መሰማራት ሲፈልግ የሚጠበቅበት መስፈርት ምንድነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 113

  • @yenusadem
    @yenusadem 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሁሌ ማሥታወቂያ መሥራት ብቻ ሣይሆን ወደተግባር አሳዩን

  • @kasahunaddis6244
    @kasahunaddis6244 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለምሳሌ እኔ labour ID ከተሰጠኝ ብዙ ወራቶች አለፉኝ ግን ምንም የተባልኩት ነገር የለም ሌላ መፍትሔ ካለ እባካችሁ ንገሩኝ????????

  • @halentesfaye3852
    @halentesfaye3852 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄ
    መልሱልኝ በናታቹ
    የውጭ አገር ቀጣሪ ኤጅንሲወችን መንግስት ነው የሚያመጣቸው ወይስ የአገር ውስጥ ኤጀንሲወች ነቸው በራሳቸው መንገድ ኮንታክት አርገው ሰራተኛ የሚልኩላቸው ባጭሩ የኤጀንሲ ፍቃድ አውጥቶ ይህንን ስራ ለመስራት ውጭ አገር ያሉ ቀጣሪ ኤጀንሲወች ማወቅ ይጠበቅብናል ?

  • @Muaze-u7n
    @Muaze-u7n หลายเดือนก่อน +1

    How can we see the result that we completed in this test

    • @Muaze-u7n
      @Muaze-u7n หลายเดือนก่อน

      Which means the test in the eImI s

  • @hassenhojele
    @hassenhojele 6 หลายเดือนก่อน +2

    ስልጠናው ዬት ነው መውሰድ ያለብን

  • @YohannesAlelign
    @YohannesAlelign หลายเดือนก่อน

    በግል የመጣ ቪዛን እንዴት ማረግ ይቻላል?

  • @gemedakuma1412
    @gemedakuma1412 6 หลายเดือนก่อน +5

    ንግግርና ማስታወቂያ ብቻ ምን ያደርጋል?
    በተግባር አስደንቁን!!

  • @aftaa12
    @aftaa12 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ይመችሽ ... የስራው ነገር ላም አለ በሰማይ ..🎉🎉🎉

  • @MircaDule
    @MircaDule 6 หลายเดือนก่อน +1

    Waamich kesaan yoom

  • @tofikgali2525
    @tofikgali2525 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ chemical engineering ነው የተመርቅኩት ግን profile ላይ ለምን management ብሎ መጣ edit አላደርግ አለኝ pls አግዙኝ

  • @FasikaTilahun-y4d
    @FasikaTilahun-y4d 3 หลายเดือนก่อน

    Where i get the training ????

  • @YemaneGidey-x5b
    @YemaneGidey-x5b 15 วันที่ผ่านมา

    የሌላ ሰው ስልክ መጠቀም ይቻላል ወይ?

  • @lebezaalemu6845
    @lebezaalemu6845 5 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ የተመዘገብሁበት ፓስዋርድ ጠፍቶኛል በምን መንገድ መረጃዉን ማግኘት የቻላል

  • @mahabubahasen2761
    @mahabubahasen2761 6 หลายเดือนก่อน

    Ye driving training yet newu yemisexewu?

  • @FtsumAbro
    @FtsumAbro 2 หลายเดือนก่อน

    ስልጠና የት ነው የሚሰጠው ንገሩኝ

  • @AjibubadiruMahamed
    @AjibubadiruMahamed หลายเดือนก่อน

    አሻራም ሰጢቻለው ፈተናውንም ሞልቻለው ግን ምኒም መልስ አልተሰጠኝም ምን ማድረግ አለቢኝ

  • @MaleyonSeyafu
    @MaleyonSeyafu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሁሉንም ጨርሻለው አድስ አበባ ውስጥ የስልጠና ቦታ ጦቁሙኝ።

    • @MaleyonSeyafu
      @MaleyonSeyafu หลายเดือนก่อน

      በፋብሪካ የ7 አመት የስራልምድ አለኝ ሞልቻለው የስልጠናቦታ ንገሩኝ በትትናልጠይቃቹ

  • @AdugnaTakele-v6u
    @AdugnaTakele-v6u 2 หลายเดือนก่อน

    How can we know the legal agents and where to find them.can please mention some of them for me?

  • @ashenafi-2026
    @ashenafi-2026 4 หลายเดือนก่อน

    Nice clarification. However, I Have a question. Is there Biometric Information centers in Mekelle, Tigray? If So, Please let me know. Thank you

  • @mesfinmamude1017
    @mesfinmamude1017 หลายเดือนก่อน

    sweden ጉዳይ ምን ሆነ?

  • @eskinderhailubahru7261
    @eskinderhailubahru7261 5 หลายเดือนก่อน +2

    ከተመልካቾች ወይም ከተከታዮቻችሁ የተለያሁ ጥያቄዎች ይቀርባሉ:: ጥያቁአዎች ብታነቡና ጥቅለል ያለ መልስ ብትሰጡ

  • @Dereje-eo2kb
    @Dereje-eo2kb 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ labor Id no, ተሰቶል ግን ምንም አይነት ሰሊጣና አላጌኘሁሚ ለ ሲልጣና አሊጠሩም አሁን ምን መሆን አለቢኝ?

  • @bereket.y
    @bereket.y 6 หลายเดือนก่อน

    Passport indt nw ?

  • @AmirMohammed-xy5mh
    @AmirMohammed-xy5mh 6 หลายเดือนก่อน

    ye sltana botaw aynagarm? adrashaw aynagarm?

  • @tsegayeabera2372
    @tsegayeabera2372 6 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ
    i am nurse profesional biometry ጨርሼ ቁጭብያለሁ
    what is the next step

    • @NatiKingxiv
      @NatiKingxiv 5 หลายเดือนก่อน

      Registration filled eyergabgne new pls help me

  • @girmaygerezgiher923
    @girmaygerezgiher923 6 หลายเดือนก่อน

    Biometrics የት የት ነው ሚሰጠው
    ጠቁሙን adress

    • @SamulelDana-nc4nx
      @SamulelDana-nc4nx 6 หลายเดือนก่อน

      አንድ ማዕኬል ቢሮ ነዉ ማሽኑን ከዛ ታገኛለህ

    • @HaniHailu-xs6ue
      @HaniHailu-xs6ue 2 หลายเดือนก่อน

      Yet nw botawu​@@SamulelDana-nc4nx

  • @Tadesse52
    @Tadesse52 6 หลายเดือนก่อน +3

    አስቲ ወደ ተግባር ግቡ
    ትልቅ አላማ ያለን ሰው ነን

  • @geremudido2532
    @geremudido2532 6 หลายเดือนก่อน

    ተመዝግበው በMessage ቁጥር የማይላክላቸው ተመዝጋቢዎች ምን ይሆናሉ ?

    • @SamulelDana-nc4nx
      @SamulelDana-nc4nx 6 หลายเดือนก่อน

      ሲትመዘገብ የሰጠሁን ስልክ ቁጥር ይዘህ ወደ አንድ ማዕኬል ቢሮ ሂድና ይሰጣሉ

  • @NigusieAbebe
    @NigusieAbebe 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ BSC nursing ነኝ ፕሮሰሱን ጨርሼ አሻራ ሰጥቻለሁ ግን የ21 ቀን ስልጠና የት ነው የምወስደው ።ወይም የአሠልጣኞችን ስልክ የምታውቁ እባካችሁ ላኩልኝ እኔ አሻራ የሰጠውት ድሬደዋ ነው

  • @TekalignErgicho
    @TekalignErgicho 6 หลายเดือนก่อน

    ምንድኘዉ? መነገር ብቻ በዘ::

  • @NigusieAbebe
    @NigusieAbebe 6 หลายเดือนก่อน +1

    የ45 ቀን የሰላም ሚኒስቴር በዋቸሞ univeristy ወስጃለሁ የ10 ወር የስራ ልምድ በተመደብኩበት ቆይቻለሁ ሀለተኛ ዙር 2013 ግን ሁሌም በተስፍ ነው ። ምንም አድስ ነገር የለም እኔ ሁሉንም E Lmis biomitric and ashera ሰጥቻለሁ ግን የጤና ምርመራ እና የ21ቀን ትሬኒግ አልወሠድኩም ምን ላድርግ እባካችሁ ተባበሩኝ ምን ማሟላት አለብኝ

  • @cmossyum
    @cmossyum 6 หลายเดือนก่อน

    ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ፥ ለመመዝገብ ፓስፖርት ይጠይቃል ወይ?

    • @ZnabuZeslus
      @ZnabuZeslus 5 หลายเดือนก่อน

      ኣይጠይቅም

    • @ZnabuZeslus
      @ZnabuZeslus 5 หลายเดือนก่อน

      ኣይጠይቅም

  • @HayaatAdam
    @HayaatAdam หลายเดือนก่อน

    Where is tvt ?

  • @GirmaTach-q3b
    @GirmaTach-q3b 10 วันที่ผ่านมา

    እሺ ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ ከጨረስን በኃላ አሻራ የት ነው የምንሰጠው

  • @nasirAhmed-c3v
    @nasirAhmed-c3v 5 หลายเดือนก่อน

    Ok I am interested I was take biometrics and labor ID please response me I am waiting

  • @AmareEftarey
    @AmareEftarey 6 หลายเดือนก่อน

    የት የት አለ

  • @markosDosa820
    @markosDosa820 2 หลายเดือนก่อน +1

    ላቦር ID ፓስፖርት ጨርሽያለው

  • @suleman6980
    @suleman6980 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ አሻራ ሰጥቻለው ቅጣይ ምን ማድርግ አልብኝ፧ plls

  • @HabtamuDaniel-j5r
    @HabtamuDaniel-j5r 5 หลายเดือนก่อน

    እስከ መቼ ይቆያል

  • @fikreyesustube1811
    @fikreyesustube1811 4 หลายเดือนก่อน

    please list agencies name and adress

  • @NurbegenEbrahim
    @NurbegenEbrahim 2 หลายเดือนก่อน

    Be accounting temesgbe ashara setche neber yet new training mistew pls notify as soon as possible to all interested applicants

  • @KemalTefera
    @KemalTefera 4 หลายเดือนก่อน

    ሀይስላም ጤናይስጥልኝ ስላምሚኒስተር ስረተን አሻራ ሰጡ ብላቹሁን 2015 ላይ አሻራ ስተን ነበር በድጋሜ መመዝገብ አለብን እደ

  • @DanielBeyamo-bi2by
    @DanielBeyamo-bi2by 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ አሻራ ከሰጠው ቆየው ስለዚህ ሆሳዕና አከባቢ የት ስልጠና እንደምሰጥ እባካችሁ የማታውቁት ንገሩኝ

  • @AbrahimMokanant
    @AbrahimMokanant หลายเดือนก่อน

    ስወሲ በክፍለ ሀገር ጀምራችዋል

  • @aregawi2014
    @aregawi2014 6 หลายเดือนก่อน

    ጋምቤላ ማሰልጠኛ አላቹ ወይ ካለስ ምን ቢሮ ውስጥ ይገኛል

  • @hajaiberjabo9005
    @hajaiberjabo9005 6 หลายเดือนก่อน

    yeti nw adresh yengaren❤

  • @nebyusisay2223
    @nebyusisay2223 2 หลายเดือนก่อน

    መልስ ስጡንንንንንን የባዩሜትሪክ መረጃ ሰተን መለያ ቁጥር አይድ ተሰተናል 3 ወር ሆነን ግን አድስ ነገር የለም TVT ስልጠና ያላችሁት የት ነው የሚገኝው ንገሩን እንጂ ?

  • @ayenewtsehay967
    @ayenewtsehay967 4 หลายเดือนก่อน

    ጠይቀን ነበር ግን አሻራ አያስፈልግም የሚል ምላሽ ነው የሠጡን

  • @yenusadem
    @yenusadem 6 หลายเดือนก่อน

    እና በዚሕ ሲሥተም የተመዘገቡ የግል ኤጀሢወች አሉ ወይ ካሉሥ የድርጅቶች ሥም ቢጠቀስ ለተጠቃሚወች ጥሩይሆናል ባይ ነኝ ሲቀጥል የት ነው የምንመዘገበው አ አ ያለን ሰወች ብትነግሩን???

    • @gdhhd1684
      @gdhhd1684 หลายเดือนก่อน

      ቴሌግራም ላይ አስቀምጠዋል ከህጋዊ ኤጀንሲዎች

  • @ErmiyasEshine
    @ErmiyasEshine 6 หลายเดือนก่อน

    ሜድካል ከጨረሰች 22 ቀኑን አልፈዋል ለባሌቤቴ

  • @FiregenetDemissie
    @FiregenetDemissie 6 หลายเดือนก่อน +2

    Saks

  • @DigitalSolutions-xf6dg
    @DigitalSolutions-xf6dg 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ere egna yefelegenewu wode wuche endeteliku inj ,hule endetaworu aydelem

  • @madeboalaroasale1386
    @madeboalaroasale1386 6 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ለወንዶች ምን አድስ ነገር አለ አውሮፓ ትሄዳላችሁ ተብለን ምንም ነገር የለም እስከአሁን

  • @KasahunCaka
    @KasahunCaka 6 หลายเดือนก่อน

    Teda ene ashara saxicalew lemin qoyu

  • @AlefeGirma-m4d
    @AlefeGirma-m4d 5 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ልጆች ሲመዘገቡ ስም የተሳሳተባቸው ስራ ፈላጊዎች ወደ ውጭ ለመሄድ አሻራ በተሳሳተ ስም ሰጠው ቪዛ መጦላቸው ነገር ግን የተሳሳተውን ስማቸውን ለማስተካከል በጣም እየተጉላሉ መሆኑን ብታውቁልን እና እና ስይስተሙን ከሚመለከተ አካል ጋር ተነጋግራችሁ መፍትሄ ብትሰጡልን ስል በትህትና እጠይቃለሁ ብቁ

  • @aftaa12
    @aftaa12 2 หลายเดือนก่อน

    web busy .... ere astekaklu

  • @RigiatOma
    @RigiatOma 6 หลายเดือนก่อน

    Ene hulum alegn

  • @bisre21
    @bisre21 4 หลายเดือนก่อน

    1 amet molagn ketemezegbu😢

    • @HaniHailu-xs6ue
      @HaniHailu-xs6ue 2 หลายเดือนก่อน

      Yet nw AA botawu please tell me

  • @ethiopiabusinessacademy
    @ethiopiabusinessacademy หลายเดือนก่อน

    Hasab ena sirachu tiru nw gn demo bizu felagi ale tolo tolo sirulin

  • @leykunleykun
    @leykunleykun 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኔ የምኖረው አዲስ አበባ ነው እና ምንም ስራ የለኝም ስለዚህ የኢትዮጵያ መንግስት ለዜጎቹ ወደ ውጪ ሄደን እንድንሰራ ያመቻቸውን እድል ለመሞከርር ፈልጌ ነው እና በጉልበት ስራም ቢሆን ሄጄ መስራት እፈልጋለሁ መሄድ የምፈልገው ካለ ካናዳ ካልሆነ ደግሞ ጀርመን ነው

  • @Serajsera-pl8eu
    @Serajsera-pl8eu 6 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ምንም ነገር የለም እስካሁን ክልል ከተሞች ላይ ምንም እያገኝን አይልደለም

  • @yalewletesubalew
    @yalewletesubalew 6 หลายเดือนก่อน

    Hulem waria

  • @AshenafiAbera-ow5gb
    @AshenafiAbera-ow5gb 6 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ ወረዳዎች እኮ ጭራሽ አያቁትም

  • @kelifamohammed9822
    @kelifamohammed9822 6 หลายเดือนก่อน

    እየጠበቅን ነው 😂😂

  • @DawitTefera-f9j
    @DawitTefera-f9j 6 หลายเดือนก่อน

    Weredawu eko ashar setehu gin eriso yemilutin ayinagerum

  • @GirmawMelaku
    @GirmawMelaku 2 หลายเดือนก่อน

    Yet new siltenaw bahirdar

  • @KalkidanYenealem-z7r
    @KalkidanYenealem-z7r 5 หลายเดือนก่อน

    Europe yemhedem training ged new? Le Arab Emirates lemhedu bicha new training yalut kechalachu Sel hagerwoch detail betaworun Europe ena arab Emirates

  • @HailuMeskele-x5r
    @HailuMeskele-x5r 5 หลายเดือนก่อน

    አሁን International Driving License እንዴት መች ወሰደን ሰልጥነን መሔድ እንችላለን!!??
    -ከክልል ከተሞች አድሳባ ሆነን የምንሰለጥንበት መንገድ ብበጃጅ!!?

  • @kemalAbdulkadir
    @kemalAbdulkadir 6 หลายเดือนก่อน

    የምታወሩትና የሚተገበረዉ ሰማይና ምድር ነዉ!ወደ ተግባር ለምን አትገቡም ????

  • @ABDI-l1e
    @ABDI-l1e 6 หลายเดือนก่อน

    Yetemezegebnewus?

  • @abaysisay8921
    @abaysisay8921 4 หลายเดือนก่อน

    ከአመት በፊት ኦላይን ሞልቼ ነበር ግን ምንም የለም !!!

  • @sufyankasimyimer-hb8rs
    @sufyankasimyimer-hb8rs 6 หลายเดือนก่อน

    ሁሉን ነገር አሟልተን ቁጭ ብለናል ሲስተማችሁን አስተካክሉ

    • @HaniHailu-xs6ue
      @HaniHailu-xs6ue 2 หลายเดือนก่อน

      Yet nw please tell me

  • @MulugetaDinku-t5b
    @MulugetaDinku-t5b 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌ ወሬ ብቻ እኔ እንኳን አሻራ ሰጥቼ እስካሁን ሌበር አይዲ አልደረሠኝም

  • @BihusnilKhitami
    @BihusnilKhitami 2 หลายเดือนก่อน

    Fitnet yelachhum

  • @AlemuDriba
    @AlemuDriba 6 หลายเดือนก่อน +1

    le Agency document keseten woratochi tekoteru only ወሬ ወሬ ወሬ ወሬ

  • @DawitHailu-r5b
    @DawitHailu-r5b 6 หลายเดือนก่อน

    ብትሞቱ አይባልም እሺ የማትረቢ

  • @KewserYeshak
    @KewserYeshak 6 หลายเดือนก่อน

    Esti bebate Sera seltena ywesde went Arab hagerate new smemnte yalacewe ministry selze lwendoce ayer Yale aymselnem selze seltena bca atbelu ymnhadbtem hagerm blachu teyqu please

  • @Eyasu-S-Mulu
    @Eyasu-S-Mulu 6 หลายเดือนก่อน

    Ware bicha nw ende ከተመዘገብኩ 10months

  • @JmlAsf
    @JmlAsf 6 หลายเดือนก่อน

    Asharaun.kand.amat.balay.hunotal.yetinaw.silxanaw

  • @MelkamuZufan
    @MelkamuZufan 6 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ብቻ ናችሁ እንዴ አይደብራችሁም ስንጠብቅ ብቻ 1 አመት ሞላ እኮ በተስፋ ብቻ ለምን ጊዜያችንን ተገላላችሁ ኧረ ይደብራችሁ😭

  • @NejmudinKemal
    @NejmudinKemal 6 หลายเดือนก่อน

    are were

  • @MinaluTurgamo
    @MinaluTurgamo 6 หลายเดือนก่อน

    መንግስት እኮ አይሰክስ

  • @SEIDHABESHAHabesha
    @SEIDHABESHAHabesha 2 หลายเดือนก่อน

    9138 ስልካችሁ አይሰራም ዉሸት ነዉ

  • @ManuraAbaynehErgogo
    @ManuraAbaynehErgogo 4 หลายเดือนก่อน

    ወሬውና ተግባሩ ይለያል....እናንተ ሰወች .................ለምመለከተው ሁሉ

  • @EmuWeda-nv5vc
    @EmuWeda-nv5vc 5 หลายเดือนก่อน

    ere tewen ebacachu ufff

  • @GirmaTach-q3b
    @GirmaTach-q3b 10 วันที่ผ่านมา

    አሁን ኤሄንን ውሸት ስሙት ወራዳ ጭራሽ የለም እነሉ በየወረዳው ስትሉ አታፍሩም ጭራሽ ጉቦ ከልሰጣችሁ አንሰጠም እየሉ ነው

  • @MinaluTurgamo
    @MinaluTurgamo 6 หลายเดือนก่อน

    ቱሪናፋ ጉራና ወሬ ቢቻ

  • @ABDI-l1e
    @ABDI-l1e 6 หลายเดือนก่อน

    1

  • @AwolSeid-gm5xr
    @AwolSeid-gm5xr 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቀዳዳ ሁሉ

  • @AbiLove-ki8df
    @AbiLove-ki8df 6 หลายเดือนก่อน

    Lesetoch bicha new woy

  • @m79025
    @m79025 5 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ብቻ

  • @SamulelDana-nc4nx
    @SamulelDana-nc4nx 6 หลายเดือนก่อน

    በወሬ ብቻ ተቀርቅሮ የቀረዉ በር ቢኖር El-MIs ነዉ

  • @MinaluTurgamo
    @MinaluTurgamo 6 หลายเดือนก่อน

    መንግስት እኮ አይሰክስ