- 34
- 233 573
Bequ ELMIS
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 14 มิ.ย. 2023
ውስጣችሁ ያለውን ልዮ ተሰጥኦ በማወቅ የሥልጠናና የሞያ ዘርፍ መምረጥ የሚያስችል ፕላትፎርም! psychometric
#business #marketing
มุมมอง: 1 332
วีดีโอ
በመኪና አሽከርካሪነት ወደ ውጪ ሃገራት መሰማራት ለምትፈልጉ በሙሉ!l
มุมมอง 5K2 หลายเดือนก่อน
በመኪና አሽከርካሪነት ወደ ውጪ ሃገራት መሰማራት ለምትፈልጉ በሙሉ!l
ለመምህራን! E-Learning ሲስተም ላይ እንዴት ኮርስ መጫን ይቻላል?
มุมมอง 1.2K3 หลายเดือนก่อน
ለመምህራን! E-Learning ሲስተም ላይ እንዴት ኮርስ መጫን ይቻላል?
ባሉበት ቦታ የፈለጉትን ኮርስ በነፃ ወስደው ሰርተፊኬት ያግኙ! E-LMIS E-Learning!
มุมมอง 7K3 หลายเดือนก่อน
ባሉበት ቦታ የፈለጉትን ኮርስ በነፃ ወስደው ሰርተፊኬት ያግኙ! E-LMIS E-Learning!
ከE-LMIS በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የሥራ ቅጥር ሂደት ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ?
มุมมอง 15K5 หลายเดือนก่อน
ከE-LMIS በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የሥራ ቅጥር ሂደት ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ?
43,500 የሥራ እድል ለሥራ ፈላጊዎች ከእስታትስቲክ መረጃ አገልግሎት!
มุมมอง 12K6 หลายเดือนก่อน
43,500 የሥራ እድል ለሥራ ፈላጊዎች ከእስታትስቲክ መረጃ አገልግሎት!
ከ72,000 በላይ የሪሞት ስራ እድሎች በE-LMIS ሲስተም!
มุมมอง 16K6 หลายเดือนก่อน
ከ72,000 በላይ የሪሞት ስራ እድሎች በE-LMIS ሲስተም!
የባዮሜትሪክስ መረጃ መስጫ ማዕከላት የት የት አካባቢ እንደሚገኙ ያውቃሉ?
มุมมอง 3.6K6 หลายเดือนก่อน
የባዮሜትሪክስ መረጃ መስጫ ማዕከላት የት የት አካባቢ እንደሚገኙ ያውቃሉ? Locations of ELMIS Biometrics Data Centers in Ethiopia | Explained. ✨ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ! 💼የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት!
E-LMIS ላይ የሚገኙ ከ75,000 በላይ የሆኑ የሪሞት ስራ አማራጮችን በመጠቀም ገቢን እንዴት ማሳደግ ይቻላል ?
มุมมอง 1.7K6 หลายเดือนก่อน
E-LMIS ላይ የሚገኙ ከ75,000 በላይ የሆኑ የሪሞት ስራ አማራጮችን በመጠቀም ገቢን እንዴት ማሳደግ ይቻላል
በዶላር ተከፋይ የሚያደርገው የሪሞት ሥራ ማለት ምን ማለት ነው?
มุมมอง 1.5K6 หลายเดือนก่อน
በዶላር ተከፋይ የሚያደርገው የሪሞት ሥራ ማለት ምን ማለት ነው? Remote Work Explained 1. Definition: Remote work means doing your job from a location other than your employer's office. This can be from home, a café, a co-working space, or any place with an internet connection. 2. How It Works: Communication: Employees communicate with their employers and colleagues through phone calls, emails, and video conferencing ...
በዶላር ተካፋይ በሚያደርገው በሪሞት ሥራ በሰፊው ተጠቃሚ ለመሆን ማድረግ የሚገባን! How to Start working Remotely in Ethiopia
มุมมอง 2.6K6 หลายเดือนก่อน
በዶላር ተካፋይ በሚያደርገው በሪሞት ሥራ በሰፊው ተጠቃሚ ለመሆን ማድረግ የሚገባን! How to Start working Remotely in Ethiopia ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ :lmis.gov.et
እንደ አንድ ሥራ ፈላጊ በElmis ሲስተም ላይ መመዝገብ ምን ምን ጥቅሞች አሉት? የባዮሜትሪክስ ሪጅስትሬሽን በምን መልኩ ይሰጣል ማዕከላቱስ የት ይገኛሉ?
มุมมอง 2.7K6 หลายเดือนก่อน
እንደ አንድ ሥራ ፈላጊ በElmis ሲስተም ላይ መመዝገብ ምን ምን ጥቅሞች አሉት ለመመዝገብስ የባዮሜትሪክስ ሪጅስትሬሽን በምን መልኩ ይሰጣል የመስጫ ማዕከላቱስ የት ይገኛሉ?
አንድ ዜጋ ወደ ውጪ ሃገር ለሥራ መሰማራት ሲፈልግ የሚጠበቅበት መስፈርት ምንድነው?
มุมมอง 14K7 หลายเดือนก่อน
አንድ ዜጋ ወደ ውጪ ሃገር ለሥራ መሰማራት ሲፈልግ የሚጠበቅበት መስፈርት ምንድነው?
የውጭ ሀገርም ሆነ የሀገር ውስጥ የሥራ እድሎችን ተጠቃሚ ለመሆን በ E-LMIS - ብቁ ስርዓት ላይ እንዴት እንደሚመዘገቡ ለማወቅ ቪድዬ ይመልከቱ: Part 1
มุมมอง 8K9 หลายเดือนก่อน
የውጭ ሀገርም ሆነ የሀገር ውስጥ የሥራ እድሎችን ተጠቃሚ ለመሆን በ E-LMIS - ብቁ ስርዓት ላይ እንዴት እንደሚመዘገቡ ለማወቅ ቀጣዩን ቪድዬ ይመልከቱ፡ E-LMIS- ብቁ: lmis.gov.et
የውጭ ሀገር ጉዞዎን ህጋዊ ሆነው ሙሉ መብቶ ተጠብቆ ተጉዘው የሚሰሩበት የቴክኖሎጂ ሚስጥር ፡ E-LMIS - ብቁ
มุมมอง 6K10 หลายเดือนก่อน
የውጭ ሀገር ጉዞዎን ህጋዊ ሆነው ሙሉ መብቶ ተጠብቆ ተጉዘው የሚሰሩበት የቴክኖሎጂ ሚስጥር ፡ E-LMIS - ብቁ
ምርቶን ለሚልየኖች በደቂቃዎች ተደራሽ የሚያደርጉበት ልዩ ቴክኖሎጂ :ሉሲ - ኢኮሜርስ
มุมมอง 2K10 หลายเดือนก่อน
ምርቶን ለሚልየኖች በደቂቃዎች ተደራሽ የሚያደርጉበት ልዩ ቴክኖሎጂ :ሉሲ - ኢኮሜርስ
የምስራች ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ !« ደፈር ብለን እንነጋገር …» ክብርት ሙፈሪሃት AW+ Podcast ከአዲስ ዋልታ ሥራ ፖድካስት የተወሰደ 2
มุมมอง 4.2K11 หลายเดือนก่อน
የምስራች ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ !« ደፈር ብለን እንነጋገር …» ክብርት ሙፈሪሃት AW Podcast ከአዲስ ዋልታ ሥራ ፖድካስት የተወሰደ 2
How can I edit my profile?
አረ መላ በሉን
ሲዊዲን ለምን አይጠራንም ሚሊጆይን ካምፓኒ አረ ይደብራል
ሰላም እንዴት ናቹ አሻራ ለመግባት ሲከፈት ሚሴጅ አይገባም
መማር ፈልጌ ነበር ነገር ግን ቪዲዮዎቹ አልከፍት አሉኝ
Enidet new user account create madireg yemichilew biometrics lemewised?
ተመዝግቤያለው ግን ግራ ገብቶኛል በአካል የት ነው የማገኛቹ..
er text algebalgnim ashara kestehu ke 1 wer belay honegn
ahsara setche neber 1 wer alefegn gin text algebalgnim
Where is Remote work on portal ilms???
Asrebeb Hunachew
694405
በሹፍርናም ሆነ በሌላ ስራ በውጭ ሃገር ስራ ለመስራት ፈልጌ አስፈላጊውን መረጃ ይዤ E mols ተመዝግቤ biometric ተመዝግቤ labor id የለኝ ስሆን ያለመደራጀት አውጥቼ ባጠቃላይ ሙሉ መረጃ አዘጋጅቼ በተጨማሪም ፓስፖርትና መንጀፍቃድም ሲኖረኝ ግን ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የስራና ክህሎት ሚንስትር ሊመዘግበኝ አልቻለም ሞልቶዋል ተባልኩኝ እሺ ዬት ልመዝገብ?
እዴት እደተመዘገብክ አስረዳኝ
አሁን ኤሄንን ውሸት ስሙት ወራዳ ጭራሽ የለም እነሉ በየወረዳው ስትሉ አታፍሩም ጭራሽ ጉቦ ከልሰጣችሁ አንሰጠም እየሉ ነው
እሺ ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ ከጨረስን በኃላ አሻራ የት ነው የምንሰጠው
የሌላ ሰው ስልክ መጠቀም ይቻላል ወይ?
ምዝገባሁን ስንመዘግብ OTp መላክ አቁሙዋል
ክፍያ እንዴት ልቀበል እችላለሁ
Thank U
i want
እንዴት ነው too many attept የሚለውን የማስተካክለው
ለምንድ ነዉ የዉጭ አገረ ስራ ስምሪቱ የተዘጋዉ
ሰላም ወድማችን ጥያቄ ነበረኝ እሱም ስምን መቀየርና አ ም ማስተካከል ነበር ይቻላል ወይስ አይቻልም??
ለኔ ሊሰራልይ አልቻለም Appንም አውርጄ ሟከርኩት
Er ebakachu 1 belun seltenawn weseden coc yezen ebat Kuch belenal mnm meles miseten sew tefa eko
yetgnawn siltena new yewesedkew benatih nigeregn zim bilew new ende miyawerut enem eko limezegeb neber
Password ጠፍቶብኝ ነበር።ሌላ ተልኮልኝ ስያስገባ too much attempt ይለኛል።ምንላድርግ ?
enem betemesasay huneta too much attempt yilegnal min bareg yichalal ebakachu erdugn !!
ስወሲ በክፍለ ሀገር ጀምራችዋል
Where is tvt ?
Miljion campany,, min laydersual?
Emlik
E-LMIK
እንዴ እንቀለቀል
ተመዝግቤ ጨርሸ ነበር ግን ስም መቀየር ፈልጌ ነበር ይቻላል??
አሻራም ሰጢቻለው ፈተናውንም ሞልቻለው ግን ምኒም መልስ አልተሰጠኝም ምን ማድረግ አለቢኝ
ሰላም ለቢዝነስ ኦፕሬሽን ፈተና ወስጄ ነበር እባክህ መረጃ ብሰጠኝ አልፌም ወድቄም ቢሆን ማወቅ ፈልጌ ነው
Kelel lay yalutm ged AA nw
እስካሁን እኔ ትክክለኛው መረጃ አላየሁም ሁሉም አጭበርባሪዎች ናቸው
Elearining vedio be pc be silk embi alegn .no file found in this type resource nw milegn mn larg pls
Salaminah
ሰላም ወንድሜ ለመረጃው አመሰግናለው፣ እና LMIS ላይ የተመዘገብኩበትን ስልክ ቁጥር እንዴት መቀየር እችላለው?
ተመዝግቤያለሁ ነገር ግን እስካሁን ምንም ምላሽ የለም ፣ ምን ይሻላል ?
ኤርሚ የተለያዩ ኮርሶችን ወስደን ጨርሼ ነበረ ግን ሰርተፊኬቱን አልተሰጠንም እዴት ነው ማግኘት የምንችለው
በጣም እናመሰግናለን ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ለውጭም ለሀር ውስጥ የሚጠቅሙ ስልጠናዎች ቢጨመርልን እንላለን
Egna bakrabiyachn magengnet alechalenm
Ashara ye national id or ye passport asharan metkm yechalal?kaltecalesh yhn maderg yemichalbet mngd yelm?
Sele Sweden molten nbr endet new emnketatelew info yelem?
🎉🎉Exellent
እንዴትነወ መመዛገብ የምንችለው
Mndenew mtserut sira betam askeyami sira new
ከተመዘገብኩ እና የባዮሜትሪክ አሻራም ከሰጠሁ ዓመት ሞላኝ በ E lms online ነበር ፕሮሰስ የጨረስኩት ግን ምላሽ የለም መረጃ ካለ ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ
Bro endet new minmolaw