📌የምንቀበርበት 15ሺ ዶላር የለንም ከዚህ የበለጠ ውርደት አለ እንዴ ? ባለፀጋ ሃገራት እየኖሩ የቤት ኪራይ የሚከፍለው የሌለው ብዙ ነው ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 461

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  5 หลายเดือนก่อน +113

    ይሄንን ጠቃሚ ቪዲዮ like 👍 ማድረግን አትርሱ እናመሰግናለን !

    • @SenayitDamtew-b1e
      @SenayitDamtew-b1e 5 หลายเดือนก่อน +8

      ❤❤❤

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 5 หลายเดือนก่อน +4

      Please how to investment money 💰 better to know

    • @Wisdom4Success247
      @Wisdom4Success247 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኪዲ፡በጣም፡ጠቃሚ፡አርዕስት፡ነው፡የብዙ፡ሰው፡ችግር፡ነው፡ ድምፅሽ፡ግን፡ሰላም፡ነው? በርቺልን !

    • @tsigewldeg3380
      @tsigewldeg3380 5 หลายเดือนก่อน +2

      Kidye mecawechawn keyet lagegnew Plis

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  5 หลายเดือนก่อน

      2049953236 ፃፊልኝ 🙏

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 5 หลายเดือนก่อน +30

    እንደዚ በሳል ሰው ማቅረብሽ በጣም እናመሰግናለን በካናዳም እንደዚ ቁም ነገር የሚያስተምረን ስው እንፈልጋለን ለሁሉም ክብር ይስጥልን።

  • @NatiTube19
    @NatiTube19 5 หลายเดือนก่อน +45

    አቶ አብነት በጣም አዝናለሁ ያባትህን ነብስ በገነት ያኑርልን አንተንም ጠንካራ ወንድማችንን ስለሰጡን እናመሰግናለን በርታ ጠንካራ ለህብረተሰቡ የሚጠቅም ሰው ስላበረከቱልን በትልቅ አክብሮት እናመሰግናለን በድጋሚ እግዚአብሔር ያፅናህ

    • @sosinatemesgn9665
      @sosinatemesgn9665 5 หลายเดือนก่อน

      Pls help me erdagn menor aktognal

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄር ያፅናህ:: አቶ አብነት !

  • @alem7474
    @alem7474 5 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም እንጅ፣ መመካከር ያስፈልጋል፣ ስለዚህ ነገር ማውራት መመካከር የማይፈልግ ካለ፣ የግንዛቤ ችግር ይመስለኛል፣

  • @weldebrhanhalefom3061
    @weldebrhanhalefom3061 5 หลายเดือนก่อน +22

    ታላቅ ወንድማችን ኣብነት
    ፅናት ይስጥህ፣ኣባትም በሰላም ይረፉ።

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 5 หลายเดือนก่อน +12

    እባክሽን 6 አስፈላጊ ነገሮች ብልዋልና እሱ አስጨረሽው:: ነጥቦችን እየጠቀሰ እያለ ሌላ ጥያቄ በማምጣት ርዕሱን እንዲቀይር እያደረግሽ ይመስለኛል::ተይው 6ቱን ይጥቀስ 2 ደርሶዋል መሰለኝ::

  • @YonasAyalneh
    @YonasAyalneh 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ይሄንን እና በትዳር ላይም እንደዚሁ ኢቲዮጲያዊያንን የሚረዳ የሚያስተምር ነገሮች ተጨምሮ ቢቀርብልን ይጠቅመናል እናመሰግናለን ።

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 5 หลายเดือนก่อน +6

    አቶ አብነት ለደረሰቦት ሀዘን መፅናናትን እንመኛለኝ ። በመቀጠል ግን ኑሯችንን ካናዳ ይሁን ብለን የመረጥን ሠዎች ከወዲሁ እንዴት መኖር እንዳለብን ከዚህ በበለጠ ቁጭ ብለን መማር እሚቻልበትን አጋጣሚውን ብታሳውቁን ደስ ይለናል ።
    ኪዲ የህብረተሰባችንን ችግር ነቅሶ በማውጣት መፍትሄው ለማምጣት እምታደርጊውም እሚያስመሠግንሽ ነው።

  • @etagegnsetegn3532
    @etagegnsetegn3532 5 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር እግኝቸበታለሁ በተለይ የ401k የጦረታ ገንዘብ አጠቃቀም በድጋሜ እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን::

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ!!
    Creditun ለመስጠት.....እኔ ውጪ ሆኜ ኢትዮጵያ ያለ ወንድሜ ነው ቪዲዮ ልኮልኝ ስለክሬዲት ያየሁት።
    የተማርኩ ሰው ብሆንም ሊያውም Finance ክሬዲት በጣም ፈራ ነበር ከዛ ግን Video አየሁና ክሬዲት ካርድ አወጣሁ በስርአት እየተጠቀምኩ እገኛለሁ እንዲሁም በሁሉ ክፍያዬ ላይ seriouslly ትኩረት አርጌ መክፈል ጀመርኩ በፊት በታማኝነት ብቻ ነበር እንጂ ምከፍለው በእውቀት አልነበረም ። ተባረክ ገና እግሬ ውጪ ከመግባቴ ስለሰማሁህ ሊመጣ ከነበረ ኪሳራ እኔን አድነኸኛል። አሁን ደሞ ባንገብጋቢው ጉዳይ መጣህ።
    አመሰግናለሁ!!! Keep going!!

  • @derejeabay2355
    @derejeabay2355 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ድንቅ ሰው ነሽ:: በርች እህቴ:: በእርግጠኝነት የምነግርሽ ይህንኑ ጉዳይ በተለያዩ ባለሞያዎችም ብትመለሽበት ብዙ ያግዘናል::
    ወንድማችንም እባክህ ደጋግመህ አግዘን:: አመሰግናችሗለሁ::

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 5 หลายเดือนก่อน +4

    እህታችን ኪዲ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ግንዛቤ በማስጨበጥ ብዙ ሰዎችን እየረዳሽ ነው የብዙ ሰዎችን ዓይን ከፋች ነውና እናመሰግናለን
    ወንድማችን አብነት በእውነት በድንቅ ሁኔታ ሙያዊ እገዛ እያደረገልን ስለሆነ ደጋግመሽ ጋብዥልን ቢያንስ በ3 ወር አንድ ጊዜ ቢቀርብና ስለ ሥራና ፋይናንሻል ጉዳይ ጋብዥልን please please please
    Thank you Kidi

  • @livelove6760
    @livelove6760 5 หลายเดือนก่อน +9

    Amazing education for our diaspora community! Thank you Kidi.

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 5 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን አቶ አብነት የአባትህን ነፍስ ይማር!እናንተንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ!

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 5 หลายเดือนก่อน +17

    ዋው እሚገርም መልክት ነው እኔ በበኩሌ እራሴን እድፈትሽ ነው ያረጋቹኝ ክበርልን ወድማችን🙏

  • @samrawitsolomon4677
    @samrawitsolomon4677 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚጠቅም ሀሳብ ነዉ ኪዲ በተለየ በካናዳ ያለ ሰዉ ፈልገሽ ቡታቀርቢ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 5 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመሪያ እግዚአብሄር ያፅናህ ፡በጣም ድንቅ ሰዉ ነዉ አበሾች ንቁ ያለ እዉቀት ያለ በቂ መረጃ የምትኖሩ ቁጠባ የድገት መሰረት ነዉ ከዛ ደሞ መዋእለ ንዋይ (ኢንቬስትመንት) እንሸጋገራለን ግን መጠየቅ ማንበብ ማማከር ያስፈልጋል እንዲህ አይነት ወደ ሚዲያዉ ብቅ ማለታቸዉ በጣምጥሩ ነገር ነዉ

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 5 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 5 หลายเดือนก่อน +3

    kd በጣም የምወድሽ ጥሩ ምገግባር በራስ መመተማመንሽ ስርአትሽ ደስ ይለኛል ግፊበት የኔ ቆነጆ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን። ኬረር ላይ ሆነን ወርክ መጨመር እንችላለን ላልከዉ ጥሩ ሀሳብ ነዉ። አንዳንዴ በተማርነበት ፊልድ ስራ እየሰራን ኦቨር ታይም ላይኖረዉ ይችላል።በቀን ተጨማሪ ሁለት ወይም አራት ሰአት ጨምሮ ለመስራት በተማሩበት ፊልድ ስራዉ ከሌለ ብዙን ጊዜ ጭማሪ መስራት እየተፈለገ ሳይሰራ ጊዜዉ ይሄዳል። ስለዚ ከምንም ይልቅ ትንሽም ብትሆን ተጨማሪዋን ብንሰረ የሆነ ቀዳዳ ይሸፍናል

  • @Wassie12
    @Wassie12 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wow, I feel like I am taking a business course, not just watching TH-cam. ቀላልና እውነታውን የሚያሳዪ ምሳሌዎች ነው የሰማነው..ቁጠባ..እዳ..asset(ሀብት ማፍራት)..stock market(best and easy for investment)..investment explorer..fincial independent..ያልተነሳ የለም..ግሩም ትምህርት ነው! It’s encouraging. Thanks lots 🙏🏽

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 5 หลายเดือนก่อน +8

    አብነት እግዚአብሔር እንተንም ቤተሰቦችህንም መፅናናትን ይስጥልኝ:: ስለምትሰጠን ትምህርት እጅግ በጣም አንተንም ኪዲንም አመሰግናለሁ::

  • @michealghetachew
    @michealghetachew 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኪዱ ፕሮግራምሽ ልክ እንደ የእናት ፍርፍር ነው ደስ እያለህ የምትጥውጠው ። የምክርም የውይይት ።የመለወጥ ፕሮግራም ነው ።❤❤❤

  • @ethiopianalemayehuzewde5029
    @ethiopianalemayehuzewde5029 หลายเดือนก่อน

    እጅግ እናመሰግናለን ለአንተም ለቤተሰብህም አፅናኝ መላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይላክላችሁ ከዳግም ሐዘን ይሰውራችሁ።ትምህርቱን ለሁለተኛ ግዜ ነው የምከታተለው በጣም ጠቀሜታ አለው ገንዘባችን እንበስት ለማድረግ ለጀማሪዋች ምን ትመክረናለህ?አዲስ ቢዝነስ ለመጀመር ምን ማማላት አለብን ?የትኛቹ ባንኮች ከፍተኛ ወለድ ለቆጣቢዋች የሚሰጡት ስማቸውን ብገልፅልን? የስልክ ተጨማሪ ምክር ለምንፈልግ ምን እናድርግ።ለሁለታችሁም አድናቆቴ እጅግ የበረታ ነው ተለውጩ ስማችሁን እንደማስጠራ እርግጠኛ ነኝ ከላስ ቤጋስ።

  • @teshomeabebe9477
    @teshomeabebe9477 5 หลายเดือนก่อน +36

    ግን ለገንዘብ እንዲ ከተጨነቅን ለነብሳች ግን ምን ያህሎቻችን እራሳችንን ታዝበን ይሆን? እንደዚ ለፍተን ከተሳካ በኃላስ ወደ ዘላለም ማረፊያችን ምን ይዘን እንሄድ ይሆን? እኔ ከገንዘቡ በላይ ያሳሰበኝ እሱ ነዉ😢😢!

    • @gebreeyesusalemayehu3136
      @gebreeyesusalemayehu3136 5 หลายเดือนก่อน +11

      እርሱ ሌላ ነገር ነው ይህ ግን በእግዚአብሔር እርዳታ በራሳችንም ጥረት ያገኘነውን ገንዘብ እንዳንጭበረበር ነው ዋና ጭብጡ ጥሩ ገቢ ካገኘህ ወዲያ የዘላለም ህይወትን መውረስ ወይም ወደድቅድቅ ጨለማ መውረድ የባለሀብቱ መንፈሳዊ ህይወቱ ይወስነዋል።

    • @Faithbemnet
      @Faithbemnet 5 หลายเดือนก่อน +5

      ሃሳብ ስንስጥ የውይይቱን አውድ እንጠብቅ!👍👍👍👍

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 4 หลายเดือนก่อน +3

      ቆይ ይሄ አሁን ከዚህ ውይይት ጋር ምን ያገናኘዋል? ትክክል ነው የዘላለም ሃብታችንን የምንወርስበትን መንገድ ማስተካከል አለብን ግን ደግሞ በህይወት በዚህች አለም እስካለንና በተለይ ቤተሰብ ከመሰረትን ስለ ኑሯችንም መጨነቅ ግድ ይለናል የድግ ገንዘብ ሊኖረን ይገባል መንፈሳዊ ሆነን ግን ሥራ ሰርተን ካልገባን ያቺ የሰራናትን ብር አትርፈናት እሱ እንዳለው ለህክምና ለሌላም ጉዳይ እንዳይውል ካላደረግን የትግል ኑሮ ነው የሚሆንብን:: እግዚአብሔር ያውቃል ብለን ለልጆቻችን ኮሌጅ ሌላም ጉዳይ የሚውል ብር ካልያዝን መበደር አይቀርም በሀገሩ ሲስተም እና ሌላ ጭንቀት በሽታ አተረፍን ማለት ነው::

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ያማል

    • @bineluda7558
      @bineluda7558 3 หลายเดือนก่อน +1

      በላብህ ጥረህ ግረህ ብላ ተብለህ ወደዚህ ምድር መተሀል ስለዚህ ከቶቢኩ ውጪ መዘባረቅ አይከብድም ለፍተህ ሰርተህ ያገኝኸውን በአግባብ መጠቀም እንዳለብህ መማማር ምኑ ነው ከሰማይ ቤት ጋር የሚያገናኝው

  • @Wassie12
    @Wassie12 5 หลายเดือนก่อน +9

    @ ኪዲ..ስለ ካናዳ የህክምና insurance ካለገደብ ነፃ ነው ያልሻት ነገር ትክክል አይመስለኝም..There are some limitations..drugs, dental care, vision care, ambulance fees, long-term care, emergency medical care ..ከካናዳ ውጪ ችግር ቢፈጠር.. psychological counseling, and services from registered specialists ላይ ካናዳም ቢሆን limitation አለ..የህክምና ወጪ Technically ባንዳንድ ሁኔታዎች ችግር ይኖራል..ስለ long saving እየተወራ..የተነሳው ሀሳብ የትም ይሰራል..)

    • @rrebka3396
      @rrebka3396 5 หลายเดือนก่อน

      አሜሪካ ብትመጣ ወፍ የለም ቢሉን ያሸክምሀል ኢንሹራንስ ከሌለህ ምንም አታስብ ህክምና መሄድ አይታሰብም ብዙ ሰው ህመሙን ችሎ ቁጭ

    • @BettyAssefa-u9r
      @BettyAssefa-u9r 5 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል የኔን ጥያቄ ነው የተናገራችሁት ። መዳኒት እራሱ በሥራ በኩል ከቨሬጅ ከሌለ ይከፈላል አቡላንስም በሆነ አጋጣሚ ከተጠራ ቢሉ እቤት ህ ነው የሚላከው። በዚህ ጉዳይ ባለሙያ ብታቀርብ ነዉ የሚሻለው I am from Canada.

  • @hirutdesta8573
    @hirutdesta8573 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ውይይት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ብዙ የማላውቀውን ነገር ነው የሰማሁት ቀጥሉበት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም ትምህርት ስጭና ስንኖር የሚያስፈልገንን መረጃ ነው ያገኘነው ይህ በቂም ስላልሆነ ተደጋጋሚ መረጃ ተተንትኖ ቢሰጠን:: የፉይናንስ አማካሪዎች መረጃ ለመስጠት ቢሮአቸውን እንድንጎበኘው ተገቢውን ቅስቀሳ ማድረግ አለባቸው:: እናመሰግናለን ቲጂ::

  • @abebelamegin7285
    @abebelamegin7285 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሃገሬ ይህንን የመሰለ ባለሙያ አፍርታ ያለተጠቀመችበት ምስኪን እና አሳዛኝ ናት ሆኖም ይህ ወንድማችን ክነ ህሊናው የተሰደደ በመሆኑ አሁንም ትዮጵያውያንን እያገለገለ ይገኛል እድሜህን ያርዝመው የአባትህን ነፍስ ይማር
    አንዳንድ ጥያቄ ለመጠየቅ እንድንችል አድራሻው ቢነገረን ለምሳሌ ስልክ ኢሜይል

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 5 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ለመናገር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አሪፍ ነው ይቀጥል

  • @zerihunshewarega3622
    @zerihunshewarega3622 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኪዲ በጣም ጥሩ ነው አጀንዳውን ቀጥሉበት፤ አስተማሪ ፕሮግራም ስለሆነ የካናዳንም ሲስተም እንድናውቅ ከካናዳ ባለሙያ ጋብዥልን፡፡ ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ፡፡ አብነትን መጽናናጥ ይስጥልን፡፡

    • @sosinatemesgn9665
      @sosinatemesgn9665 5 หลายเดือนก่อน

      Pls help me menor betam kebdognal hememtgn hognalhu yakmhen erdagn

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 5 หลายเดือนก่อน +1

    Sorry for ur loss Ato Abenet. Thank u kidi for inviting him again great education for all diasporas, I'm learning pls continue inviting him? 🙂🙏🏽

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በጣም በጣም ይደውሉልኛል በቀን 3 ጌዜ የማላውቃቸው አንድ ጌዜ አነሳውላቸዌ ምድነው ስላቸው ልክ እንደዚ ልጅ ነው የጠየቁኝ ቆይ ወድሜ ያናግራቹ ስላቸው ዘጉብኝ ከደገና ከ2 ሳምንት በዋላ በቀን በቀን ይደውላሉ blok አደርጋቸዋለው አውንም ቁጥር እየቀያየሩ ይደውላሉ አላነሳላቸውም

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta3061 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አብነት እግዚያብሔር ልብህን ያጽናና ያበርታክ። የሰጠከው መረጃ በጣ ምስጋናችን ትልቅ ነው። ለሃገርክ ልጆች ያለክን ፍቅር አክብሮት አሳይተካል ተባረክ።

  • @GetachewNeji
    @GetachewNeji หลายเดือนก่อน

    ኪዲ አንቺ በጣም ነው የማደንቅሽ አኔ ሁሌ ያንቺ ፕሮግራም አድማጭ ነኝ በጣም የሚገርኝ ኢትዩጵያዊ ወገኞችሸ እኔ ከማቀርበው ፕሮግራም አንድ ነገር ከተጠቀሙ ብለሽ የምትሄጅበት ርቀት በጣም አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክሸ ሌላው አቶ አቶ አብነት ያለህን እውቀት በጣም ጥልቅ መሆኑ ተገንዝቤያለሁ ኢትዩጵያዊ ጀግና መሆንህ ደስ ብሎኛል ሁላችሁም በርቱልን by Getachew from 🇪🇹Ethiopian

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 5 หลายเดือนก่อน +4

    አቶ አብነት በጣም አዝናለሁ ያባትህን ነብስ በገነት ያኑርልን

  • @BettyAssefa-u9r
    @BettyAssefa-u9r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪዲዪ ይህንን ፕሮግራም በማቅረብሽ በጣም እናመሰግናለን መጀመሪያ ባየሁት ቪዲዮ ስለክሬዲት ካርድ በጠም ተጠቅሜአለሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በመልካምነት ስላካፈልከን ። ኪዲም ምስጋና ይገባሻል። ግን ስለ ካናዳ ሕክምና ኢንሹራንስ ነፃ ነው ያልሽው ነገር ትክክል አይደለም እነዳልሽው ባለሙያ ቡታቀርቢ የተሻለ ነው ካናዳን በተመለከተ። ስለ long term ሲያስረዳ እሱ ትክክል ነው። አንቺ ግን ነፃ ነዉ አልሽ የደከሙ በራሳቸው መመንቀሳቀስ የማይችሉ ሽማግሌዎች long term ከገቡ more ነው የሚከፍሉት ምን አልባት መንግስት እነደ መክንያታቸው ሊየየግዛቸው ይችላል እነጂ ነፃ አይደለም nursing home በጣም ውድ ነው የሚከፍሉት እስከ 10.000 በላይ የሚከፍሉ አሉ

  • @birarasitotaw6459
    @birarasitotaw6459 5 หลายเดือนก่อน +2

    This is another satisfying presentation about financial wellness! It is much needed.

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ato Abinet sorry for your loss! May God continue to comfort you! Kidiye Thank you both for your dedication to educating our community great interview! I will share it on my Facebook too. ❤

  • @aberaasfew5728
    @aberaasfew5728 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለእኛ ኢትዮጵያ ላለነዉም በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ተባረኩ።

  • @BettyAssefa-u9r
    @BettyAssefa-u9r 5 หลายเดือนก่อน +6

    አቶ አብነት ያባትህን። ነፍስ ባፀደ ገነት ትረፍ አንተንም ቤተሰቡንም መፅናናትን ይስጥ

  • @mogesakele3706
    @mogesakele3706 5 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን የህይዎት ህክምና ነው የሠጣችሁን ጆሮ ያለው ይስማ ።

    • @sosinatemesgn9665
      @sosinatemesgn9665 5 หลายเดือนก่อน

      Pls help me menor aktognal beshetgn hognalhu

  • @Agape2016
    @Agape2016 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት እና ጎበዝ አስተማሪ ነህ አንቺም ጎበዝ አቅራቢ ነሽ አመሰግናለዉ 🙏🏾

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሶሪ አብ ነብስ ይማር ብለናል እግዚአብሔር ያፅናህ።

  • @henokayele8972
    @henokayele8972 5 หลายเดือนก่อน +12

    ጥሩ ነው ማወቅ ግን ይሄ ሁሉ ፋረሀት ነው። አባትህን የአለም ሁሉ ፈጣሪ ባለፀጋ የሆነውን እግዚብሔርን ስታደርግ... የህም ዳግም ስትወለድ እየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ በምታገኘው ፁድቅ በክርስቶስ በኩል የእግዘብሔር ሰላም ህይወት ሀብት ጥንካሬ ስለሚኖርህ ዋስትና እሱ ይሆናል ማለት ነው ሲሆን ምድር ሆነህ በመንፈሳዊ አለም ቁጥጥር ሰር በመሆን ከምትሰጉት ስጋት ነፃ መሆን እንዳለ ማወቅም ጥሩ ነው
    ሮሜ 5:1

    • @Saba-mk2qz
      @Saba-mk2qz 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነው

    • @SAMdave183
      @SAMdave183 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን የሃይማኖትን ስብከት እዚህ አምጥተህ እንደቀላቀልህ ግልፅ አይደለም :: ፈጣሪም ቢሆን በላብህ ጥረህ ግረህ ኑር እንጂ እየሱስ ካመንክ አታስብ ተኝህ ትኖራለህ አይልም እና እባክዎን አይረብሹን እንማርበት::

    • @abnetagegnehu5579
      @abnetagegnehu5579 5 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you ​@@SAMdave183. You nailed it! I teach about saving money, reducing expenses, investment and other financial issues. What has it to do with religion or Jesus Christ? Is prayer a solution for all financial problems or wealth?

  • @alem7474
    @alem7474 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ agenda ነው ያመጣችሁት፣ ተባረኩ

  • @melesebruh3967
    @melesebruh3967 5 หลายเดือนก่อน +13

    ጨዋዋ ስርዓት ያለሽ ኪዲየ ስወድሽ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ 1ሚሊዮን view ማድረግ ቢቻል እንዴት ደስስስስስስ ባለኝና ባደረኩት❤❤❤

  • @ayelekebret6900
    @ayelekebret6900 5 หลายเดือนก่อน +1

    You are so wonderful. Keep up the good job you are doing. Let us talk about retirement next time. Gbu

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 5 หลายเดือนก่อน +29

    ይህን የመሰለ ጠቃሚ መረጃ ካለምን ልፋት እየተላለፈልን ይህንን ቪዲዮ ላይክ ሼር ማድረግ መዘንጋት የለበትም

  • @hannaw.3323
    @hannaw.3323 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን Kidi and Ato Abinet. እኔ እና ቤተሰቤ በጣም ጠቃሚ መረጃ አግኝተንበታል። ወደተግባር ለመግባት እየተንቀሳቀስን ነው።

  • @RBtube589
    @RBtube589 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hi kid thank you so much for bring this great topic and idea to the audience. It is very important and definitely it gives you a better idea. Honsetly, I did just join and did enjoy the conversation you two both have. May god bless you, both.

  • @abilove8024
    @abilove8024 3 หลายเดือนก่อน

    Wow, እንደዛሬ በህይወት ዙሪያ የሚጠቅም ቪዲዬ አላየውም እባካችሁ!!! የኢንሹራንሱንም ሆነ ምን አይነት እስቶክ መግዛት እና መጠቀም እንዳለብን በግል የምናማክራችሁ አጋጣሚ ብታመቻችልንና ይጠቅማል የምትሉትን ቪዲዮዋች ብትለቁልን:: በጣም እናመሰግናለን

  • @SamiAshebir-gn5or
    @SamiAshebir-gn5or 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow amezing education❤ thanks thanks kidiy🙏

  • @BESTLIFE3543
    @BESTLIFE3543 5 หลายเดือนก่อน +2

    Am so glad to hear this channel 😊 kidi keep continue thank you so much

  • @addisuayele3189
    @addisuayele3189 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስለምታቀርቢልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን...ስለ ኢንቨስትመንት ቢቀድም መልካም ነው Financially Well እንድንሆን።

  • @elias.z
    @elias.z 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ነው በስቶክ ማርኬት እንዲሁም የትኞቹ ባንኮች የተሻለ ኦፈር አላቸው የሚለው ላይ ፕሮግራም ቢሠራ ወይም አቶ አብነት በደንብ ቢያብራራልን ደስ ይለኛል። በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው የሠራሽው ኪዲ

  • @adamueshetu8662
    @adamueshetu8662 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትምህርት ሰጭ ውይይት ነው:: በጣም አከበርኳችሁ: አመሰግናለሁ::እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ::

  • @endalkachewtafere5eesse710
    @endalkachewtafere5eesse710 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you! both of you. Please keep it the good work

  • @asteraweke6779
    @asteraweke6779 5 หลายเดือนก่อน

    ኪዲ በጣም እናመሰግናለን እባክሽን ይህንን ሰው በግል ማናገገር ከተቻለ ብዙ ሰዎች ይጠቀሙበታል ምክንያቱም የብዙ ሰዎች ችግር ነው

  • @ConstructionBuilderDemis-m3x
    @ConstructionBuilderDemis-m3x 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚጠቅም ስለሆነ አመሰግናለው ተባረኩ

  • @GenetHagos-th5xg
    @GenetHagos-th5xg 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ነገር ነው በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @semachewmolla1725
    @semachewmolla1725 5 หลายเดือนก่อน

    Both of you thank you. But we need more knowledge about finance. Thank you Mr Abinet and Kidi.

  • @DanielHagos-x1f
    @DanielHagos-x1f 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much, I learned a lot from you, Mr. Abnet. I hope you have to bring us from Canada like Ato Abnet.

  • @yosephalemayehu9763
    @yosephalemayehu9763 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኪዲዬ እባክሽ ገንዘብ ለመቆጠብ ጥሩ ኢንተረስት ለማግኝት የምንከፍተው ሴቪንግ አካውንት የት ባንክ ነው

    • @Fisher-f2u
      @Fisher-f2u 5 หลายเดือนก่อน +1

      Canada ውስጥ ከሆንሽ secure GIC CWB bank giving 18 month 5.6% lock up pay tax the end of the year this is best I’ve seen

  • @medi5959
    @medi5959 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ዳዊት በየቀኑ እየደገምኩ ነው ማየው ይህን ዕውቀት ተባረኩ ነፍ ክብር🙏

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 4 หลายเดือนก่อน

    Brother Abenet I feel your feeling I really sorry your lost 😔 you really very positive, helpful very detailed Thank you so very much Respect 🙏

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 5 หลายเดือนก่อน

    ምስጥረን የምታወራ ነው የመሰለኝ ፣ ጥሩ ምክር ከነመፍትሄ ነው ፡ እናመሰግናለን ።
    በሰው ሀገር እንዳንጎዳ ሌሎቹንም እየጋበዝሽ እባክሽ እህተ kidi የዜግነት ግዴታሽን ተወጭ፡

  • @WoynFikr
    @WoynFikr 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን የማታቁት ስልክ ሲደወል አታንሱ እኔም ተሸውጃለሁ ይህን ባቅ ኖሮ አልሽወድም ነበር .

  • @SabaHaile-jy6nl
    @SabaHaile-jy6nl 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you dear, your program is so helpful. Please communication with rest title about stock first then insurance.
    Thank you.

  • @millionermias3001
    @millionermias3001 5 หลายเดือนก่อน +1

    We need more videos on Stock investment if possible. Thank you

  • @Almaz-gv6fx
    @Almaz-gv6fx 5 หลายเดือนก่อน

    Kidi በጣም እግ/ር ይባርክሽ
    ጥሩ ነገር አስተማርሽ ከኢት

  • @rahelmaru495
    @rahelmaru495 5 หลายเดือนก่อน

    1,
    1, Iአረ ስለ investment በደንብ
    ለምሳሌ ህጉን እንዴት ለማን invest ብናረግ ጥሩ እንደሆነ
    ምን ያህል invest እንደምናረግ
    invest ካረግን በዃላ ማቆም ብንፈልግ ?ከስንት አመት በዃላ መጠቀም እንጀምራለን invest ያደረግነውን ገንዘብ ልጆቻችን ውይም የቤተሰብ አካል መጠቀም እንዴት ይችልል?
    2 ስለ insurance አገባብ የትኛው ጥሩ ነው ተመሳሳይ ጥያቄ ከላይኛው ጋር ብጠይቂ ኪዲ በጣም እናመሰግናለን

  • @Hailselassa
    @Hailselassa 5 หลายเดือนก่อน

    አቶ አብነት እናመሰግናለን ስለ Stock and investment እና ሌሎች ስለ Finance ትምህርትን አስተምረን

  • @yeshiworkjegine6770
    @yeshiworkjegine6770 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አብነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ።

  • @tsigeredademssie7779
    @tsigeredademssie7779 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናምሰግናለን

  • @Addistoday
    @Addistoday 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥህ ምርጥ መምህራችን!

  • @debelenegassa7661
    @debelenegassa7661 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የሚገርም ትምህርት ነው ተባረክ አመሠግናለሁ።

  • @YosefTsehay
    @YosefTsehay 5 หลายเดือนก่อน +2

    Iam 65 yr old i work in collegor for 20 yr now very cloth may ritarment age iam ritared 66 and 10 month so i saif same mony and i have pention and soshal sicurity and after my ritarment i can contnu working antil 70 yr old so what can you said about me thank's

  • @tsege2112
    @tsege2112 5 หลายเดือนก่อน +1

    I want to say thank you so much for your service and your support for our community! I learned so much about financing from this program!

  • @MitikuAyina
    @MitikuAyina 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kidi, i would like to send out my appreciation for putting the effort and host such guests! Keep it up! I like how Mr. Abenet explains all the details and i see it as taking a free valuable college course online. I would like to send out my appreciation to him as well. Lessons like this make a big difference on someone's life. For those of us who have lived/live abroad, lack of financial education is the main reason why most are trapped and their happiness is taken away.

  • @meskeremtiba6537
    @meskeremtiba6537 5 หลายเดือนก่อน +1

    Very good information. Thank you so much!

  • @Mr.T290
    @Mr.T290 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you it was great education and well spoken … ❤❤❤

  • @adugnakassa6971
    @adugnakassa6971 5 หลายเดือนก่อน

    Kidist you are doing great to our society in Abroad.Specially with Ato Abinet Tesema.

  • @azebtechannie7457
    @azebtechannie7457 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን እጅግ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ሁሉም ሰምቶ ተግባራዊ የሚያደርገው ከሆነ

  • @woyenshtleyw1143
    @woyenshtleyw1143 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስፈላጌ ነው ግዜ ወስዳቹ ደግማቹ አሳውቂን የኔ እህት ተባረኪ
    ወንድሜ ተባረክ አትስልች ውቀትህን
    አስተምር ተባረክ

  • @au2988
    @au2988 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks much Mr. Abinet . I have learnt a lot from this interview. Thanks Kid, we need him more, he has more to offer.

  • @AshenafiSolomon-iv7dw
    @AshenafiSolomon-iv7dw 5 หลายเดือนก่อน +3

    እቶ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ኪዲ በጣም እናመሰግናለን በድጋሚ ይቅረቡ የምትሉ ❤

  • @lemmamo1452
    @lemmamo1452 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለምንድን ነው bankrapsi እንዴት ፋይል እንደምናደርግ ቢያስረዳኝ ደስ ይለኛል የሰጣቸው ኢንፎርሜሽን ጥሩ ሆኖ ሳለ ሌሎች ደግሞ ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ፋይል ማድረግ ይፈልጋሉ እሱም መስማት እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  5 หลายเดือนก่อน

      በባለፈው ቪዲዮ ሰርተነዋል 🙏

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 5 หลายเดือนก่อน

    Please keep up this kind informative video. Truly appreciate it!

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ተባረኩ ጥር ሀሳብ ነው።ተባረኩልኝ እሺ።እሌኒ ከካናዳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ 5 หลายเดือนก่อน

    ኪዲየ እና አብነት በጣም አመሰግናለሁ የቀረበው ሀሳብ የሁላችንም ችግር ነው በተለይ በኢትዮጵያ ውያን ላይ መጀመሪያ ስለ investment በደንብ ቢያስረዳን especially stock market which i never understand well and then retirement. ተባረኩ እንደዚህ አይነት ውይይቶች ይቀጥሉ ከልብ አመሰግናለሁ 1.25hr with out skipping አዳምጫለሁ

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks, both of you guys 🎉❤

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፤ ቀጥይበት በርቺ ።

  • @TiruyaKiya
    @TiruyaKiya 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kidu would you please talk about tips of America... ist helps for new comer's in America

  • @tesfusileshi7954
    @tesfusileshi7954 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much both of you.

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለምሳሌ ከመጣሁ 15 አመቴ ነው ግን ስራ ቋንቋ መማር አለብኝ ወይም ሲስተም ውስጥ በተሎ አይገባም ስደት በጣም ትልቅ ፈተና ነው

    • @etiosa9865
      @etiosa9865 5 หลายเดือนก่อน

      15 ቀን ወይስ 15 አመት ?

  • @Bethelhem-s3u
    @Bethelhem-s3u 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ብዙ አዉቄበታለሁ አመሰግንሃለሁ። ወንድማችን ተባረክ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 3 หลายเดือนก่อน

    አብነት ጌታ ይባርክ ይሄ ጥሩ የፋይናስ ምሪት ትምህርት ነዉ።

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 5 หลายเดือนก่อน

    So interesting amazing opone you inform us. May God bless your talent knowledge .

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Abinet. I googled if a medical bill affects credit score, it says once they sell it to collections, it affects credit score. Which one is true?