📌ወደ ካናዳ እና ሌሎች ሃገራት ሰዎች እንዲወጡ ያሳካ ኤጀንሲ ነው…… እንደዚህ አይነት የጉዞ ወኪል (ኤጀንሲ) አለ ብዬ አላምንም ነበር ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ከኢትዮጵያ በኤጀንሲ ተጠቅመው ብዙ ሰዎች ወደ ካናዳ እናሌሎች ሃገራት እንዴት እንደወጡ እና አሰራሩ እንዴት ነው ?
    የሚለውን ናቲ በእዚህ ቪዲዮ የእሱ ድርጅት የሚከተለውን የቪዛ አፈፃፀም በግልፅ ይነግረናል
    onestopsolutio...

ความคิดเห็น • 936

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  8 หลายเดือนก่อน +118

    በቅድሚያ ቪዲዮን አዳምጡት እስከመጨረሻው ትጠቀማላቹ ! onestopsolutions.et/

    • @dinahmed5623
      @dinahmed5623 8 หลายเดือนก่อน +10

      I heard from the beginning to the end and it’s good information thank you kidiye. Could you please bring him back soon. We need detail information about student Visa.

    • @kenaskids4126
      @kenaskids4126 8 หลายเดือนก่อน +4

      Thanks Kidyee❤❤❤❤❤

    • @ZerfeZerfekefiyalew
      @ZerfeZerfekefiyalew 8 หลายเดือนก่อน

      ዘረፈ.

    • @ZerfeZerfekefiyalew
      @ZerfeZerfekefiyalew 8 หลายเดือนก่อน

      😅❤😂

    • @ZerfeZerfekefiyalew
      @ZerfeZerfekefiyalew 8 หลายเดือนก่อน

      ,Tks❤

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 8 หลายเดือนก่อน +23

    This guy explains more than enough. Well done . We need more people like this.

  • @diramudub6413
    @diramudub6413 8 หลายเดือนก่อน +18

    ኪዲ ዛሬ እስከዛሬ ካቀረብሻቸው ምርጥ ሰዎች ከ1-3 ደረጃ የሚሰጠው ሰው ነው። ሁለታችሁንም እናመሰግናለን!

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 8 หลายเดือนก่อน +18

    ዉይ ባገራቺነማ. አንደራደርም ኪድየ እዉነት ነዉ ማጣት ነዉ ያሠደደን እደኛ አገሩን እሚወድ የለም በመደጋገፍም አደኛ ነን. አሁን ያለቺበትን ሁኔታ ሳይሆን ማየት ያለብን ሠላሟን ይመልስልን ወገናቺነን ይጠብቅልን💚💛❤️🥰💯

    • @wediabeyti
      @wediabeyti 7 หลายเดือนก่อน +1

      የሰለጠነ የሰው ሐይል አለኝ አድራሻህ ንገረኝ

  • @user-mr7mr3jq3z
    @user-mr7mr3jq3z 8 หลายเดือนก่อน +26

    እናመሰግናለን kide ስለ ትክክለኞ መረጀሽ አሁን socail midaያን ያጨናነቀው ወደ ካናዳና ወደ ተለያዬ አገራት በሥራ እንልካለን እያሉ ሰዎችን የሚያታልሉትን ሌቦች ትክክለኞ መረጃን በመስጠት ሰዉ እንደጠነቀቅ በማድረግሽ thank you በጣም

    • @afomiyaelyas3640
      @afomiyaelyas3640 7 หลายเดือนก่อน

      kide ደህነነሽ ማስተወቂያው የቆዬ ናው ወይስ አዲስ ናው አሁን ማመዝገብ ዪቸለል ዬት ናው መግኘት ምችለው

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 8 หลายเดือนก่อน +17

    ኪዱየ ጥያቄየ ተመልሷል እድሜ ጤና ይስጥልን ቅን ልብ አለሽ 😊
    የናቲ መልካምነት ለራስ ነው ተባረክ you tube ክፈት እሽ 😊

  • @etualemseged819
    @etualemseged819 8 หลายเดือนก่อน +38

    እንደናንተ ያሉ በቅንነት የሚያገለግሉ ይብዙልን ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 8 หลายเดือนก่อน +5

    እሚገርም አገላለፅ ነዉ ደግሞ ኪድ ባትተማመንብህ አታቀርብህም ነበር እና እናመሠግናለን ደላሎቺየ ልቦና ይስጣቺሁ ምክንያቱ የሠዉ ገዘብ በረከት የለዉም ለጊዜዉ ልትጠቀሙበት ትቺሉ ይሆናን ግን ከምር በፈጣሪ ዘድ ትጠየቁበታላቺሁ ኪድየ Thanks🙏

  • @kreamleulseged3154
    @kreamleulseged3154 8 หลายเดือนก่อน +7

    He is a very kind person. The way he talks and explains things is suitable for anyone. Bless you, dear.

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 8 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድማችን ናቲ እግዚአብሔር ያክብርልን ክብር ይስጥልን ተባረከ❤❤❤❤

  • @seblemengistu
    @seblemengistu 8 หลายเดือนก่อน +11

    ኪዲ እናመሰግናለን ስለመልካምነትሽ
    እስከመጨረሻው ነው የተከታተልኩት ናቲ በቀጣይ ከነ ሙሉ አድራሻህ እንጠብቃለን መልካም ጊዚ ለሁለታችሁም

    • @user-kw9nf7ri7g
      @user-kw9nf7ri7g 8 หลายเดือนก่อน

      አዎን ናቲ ስለ አድራሻቹ በደንብ አላብራራህልንም በሚቀጥለው interview ግን በስፋት እንደምታብራራው እንጠብቃለን። እንዲሁም ስለ አሰራራቹም ቲንሽዬ ማብራርያ ብታክልበት የበለጠ ግልጵ ይሆንልናል

  • @tsehayalemayehu1247
    @tsehayalemayehu1247 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኩ ጥሩ ነገር ነው ያቀረባችሁት።አብዛኛው ሰው ከእሱ የሚጠበቅበትን ነገር ሌላው ሰው እንዲያደርግለት ይፈልጋል። በርቱ ብዙዎችን ከኪሳአራ ታደጓቸው።

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን በጣም ግልፅ አድርገህ ነው ያስረዳኸን በጣም እናመሰግናለን ኪዲ እህታችንም በጣም እናመሰግናለን

  • @akakiresort1723
    @akakiresort1723 7 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ድንቅ ነው ኪዲ እንዳልሽው ነው የሚያቅ ነው ሚሰማው ግን አታስቢ ሼር እናረጋለን ተባረኩ ደግና ንፁህ አገልጋይን ያብዛልን ናቲ አንደኛ ነህ ተባረክ

  • @Autism111
    @Autism111 8 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ሰጪ ቃለመጠይቅ ነው እናመሰግናለን❤❤

  • @enatgirmadigira2238
    @enatgirmadigira2238 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኪድዬ መልካም ሴት አምላክ አሁንም የአገርሽ እና የህዝብሽ መልካም አገልጋይ ያድርግሽ 🙏

  • @user-bs3ys4le6w
    @user-bs3ys4le6w 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዋንስቶፖች ተባረኩልኝ፣ እጅግ አድርጌ ነው ማመሰግኛችሁ፣ ወደካናዳ በትምህርት ልሄድ ዝግጅት ላይ ነኝ፣ በጣም ደስ የሚል ትብብር ነበር ያረጋችሁልኝ፣ ሁላችሁንም የዋንስቶፕ ቤተሰቦች አመሰግናለው፣ ኪዲዬ አንቺም እግዚአብሄር ይስጥሽ ብዙ እየተታለለ ያለ ሰው አለ እና ፕሮሰስ ከመጀመራቸው በፊት ማወቅ ስላለባቸው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው፣ ቀጥሉበት።

    • @aeishamohammednur6594
      @aeishamohammednur6594 8 หลายเดือนก่อน +2

      ፕሮሰሱን መስፈርቱን ልትነግረኝ ትችላለህ? ?

    • @haymizina
      @haymizina 8 หลายเดือนก่อน +1

      መስፈርቱን እባክሽ🙏

    • @aderajewshumiye9354
      @aderajewshumiye9354 7 หลายเดือนก่อน +1

      አድራሻ

    • @user-pl5pc2on6c
      @user-pl5pc2on6c 6 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ ንገረን እስኪ

    • @merimar7048
      @merimar7048 6 หลายเดือนก่อน

      አድራሻውን ንገሩን

  • @HailuH
    @HailuH หลายเดือนก่อน

    አንቺ ቅን ሰው በቅንንነት ለህዝብ ስለምታደርሽው መረጃ ተባረኪ! ናቲ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ!! ቅንነት ውድ ሆኖ እንደውም በጠፋበት ዘመን ቅንነትን ባንተ ውስጥ በማየቴ ደስ ብሎኛል!! ዘመናችሁ ይባረክ!!

  • @dawitthailu5562
    @dawitthailu5562 8 หลายเดือนก่อน +5

    This man is really share genuine information on the Mengedegnaw Radio. Thank you guys

  • @tgtube845
    @tgtube845 8 หลายเดือนก่อน +9

    እስከ መጨረሻው አዳምጫለሁ እናተም ጊዜችሁን መስዋዕት አድርጋችሁ ለእኛ ትክክለኛ መረጃ ስለሰጣችሁ እናመሰግናለን

  • @meltube9384
    @meltube9384 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሀይ ኪዲ ይህንን ጎበዝ ልጅ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን 3 ልጆች ማስተርስ የጨረሱ ስላሉኝ እድላቸዉን እንዲሞክሩ እባክሽ አደራሻዉን ላኪልኝ አሳዉቂኝ

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ወንድሜ ። እንደ አንተና ኪዱ መሠል ኢትዮጵያኖችን ያብዛልን ።

  • @SelfEmployed1022
    @SelfEmployed1022 8 หลายเดือนก่อน +9

    I watched all the minutes. Thank you for your advice to the people of Ethiopia.
    Respect to Kidi and Natty!!!

  • @user-sy3iu8so6v
    @user-sy3iu8so6v 8 หลายเดือนก่อน +9

    Maryamin One Stop Visa Solution betam tiru lijoch nachew, yene hulet guadegnoch benesu new wede Canada yemetut, egziabher yibarkachew! Anchim tebareki Kidi.

    • @Samenews3729
      @Samenews3729 8 หลายเดือนก่อน +1

      Telegram lay nachew weyns?

    • @rahel236
      @rahel236 8 หลายเดือนก่อน +1

      ጎላጉል አካባቢ 22 ታውን ስኴር ሞል
      7ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 706
      One Stop Solution
      እዚሁ ላይ የተቀመጠ link ላይ ነው ያገኘሁት አድራሻውን

    • @user-bu9lm7hf6b
      @user-bu9lm7hf6b 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@rahel236ተባረኪ

  • @zakhabesha
    @zakhabesha 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ Tankyou.

  • @user-qu8tw6ch6d
    @user-qu8tw6ch6d 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም መልካም ልጅ ነው ሁሌም ቢሮ ሲሄድ በቀና ነው የሚያስተናግደው ኪዲዬ ስለጋበሽው ደስ ብሎኛ ❤❤

    • @Aman-tube654
      @Aman-tube654 8 หลายเดือนก่อน

      Botaw yet new ehite

    • @chemiya3241
      @chemiya3241 8 หลายเดือนก่อน

      የት አካባቢ ነው እባክሽን ልትነግሪኝ ትችያለሽ?

    • @henokmeles9811
      @henokmeles9811 8 หลายเดือนก่อน

      Addressun negrigne ehtee

    • @henokmeles9811
      @henokmeles9811 8 หลายเดือนก่อน

      Addressun negrigne ehtee

    • @haymizina
      @haymizina 8 หลายเดือนก่อน

      ቦታውን ለምን አትናገሪም🤔

  • @mickaelmenze3011
    @mickaelmenze3011 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጠቃሚ መረጃ በደንብ አድርጐ አብራርቶታል👏🏼👏🏼 specially young students if you listen the whole conversation carefully you will benefit greatly!

  • @user-sy3iu8so6v
    @user-sy3iu8so6v 8 หลายเดือนก่อน +5

    One Stop Visa Solutions betam betam gobezoch with manner and professionalism. Thank you kidi for inviting such a great person who can benefit a lot of people.

    • @mulugetaworku-hf3fz
      @mulugetaworku-hf3fz 8 หลายเดือนก่อน

      How do you know he is one stop visa solution

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 8 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ኪዱ እህታችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @user-ev8kr8oq2o
    @user-ev8kr8oq2o 6 หลายเดือนก่อน +1

    የብዙ አጭበርባሪዎችን ተግባር ቆረጣችሁልኝ።እናመሰግናለን።

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 8 หลายเดือนก่อน +10

    Thanks Both of you 🙏kid it's such a good platform 👏👍

  • @danieltsegaye2746
    @danieltsegaye2746 8 หลายเดือนก่อน +6

    እስከመጨረሻ አዳምጫችኋለው ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ናቲም ኪዲም በርቱ

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 8 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሰግናለን እህታችን መቸ በለቀቀች ብለን እየጠበቅን ነው በርችልን ❤❤❤❤❤

  • @wondimufikre599
    @wondimufikre599 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው። ተባረኩ

  • @firaolbefikadu1084
    @firaolbefikadu1084 8 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you to the entire team at one stop visa for bringing me and family's travel dreams to life. Your expertise and support made our journey seamless, unforgettable, and truly magical. Finally special thanks Sench, Naty, Dawit and Dagim. Keep it up 👍

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 8 หลายเดือนก่อน +35

    ኢትዮጵያዊቷ Kidi እውነተኛዋ ሁላችንም ለመርዳት ለምታደርጊው ሁሉ እናመሰግናለን። Merry Christmas and happy New year to you and your family!!

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  8 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you, dear. appreciate that marry Christmas and happy new year 🎉

    • @MahiHeyab
      @MahiHeyab 8 หลายเดือนก่อน

      @@kidiethiopia
      Betam nwe yemamesegeneshi Tebarki kid Eshi ena aune besra memetate efelegalu pls selke kuterachwen Betelekilgni amesegenalwe

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@kidiethiopia
      Selama lachi yehune yene Ihite
      Yene wodime tamiro tameriko
      Banki Laye yesereale ena ahune canada edehede efeligalewo ene menorewo dubaye newo ereduge silike edete lagiye

    • @aschalewabebe9197
      @aschalewabebe9197 7 หลายเดือนก่อน +1

      wendeme ezi lay interview laay eco bsera weyem non skiled worker ylem new milew muluwen semaw @@MahiHeyab

    • @TsadkanYilma
      @TsadkanYilma 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@kidiethiopia በትምርት ለ first ዲግሪ ግዴታ የ 12class entrance exam ማለፍ አለብን ወይም የ canada university ያስቀመጡት መቁረጫ ነጥብ አላቸው?? Or የትኛው የተማሪ አይነት ነው ሊሆን የምቺለው please please 🙏🙏🙏🙏

  • @Godisgood2616
    @Godisgood2616 8 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you so much for this information. I really wish if our family back home understand this. So that people who live aboard would live stress free.

  • @user-hq7bj7ck1y
    @user-hq7bj7ck1y 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም መልካም ሰው ነህ በሀገራችን እንዴት ሰው በብዛት ቢኖር ኖሮ የትም መሄድ አይጠበቅብንም ነበር።

  • @genetmulugeta1978
    @genetmulugeta1978 8 หลายเดือนก่อน +3

    This is very informative video and thanks for your kindness both.

  • @moibonItanaTasisa
    @moibonItanaTasisa 20 วันที่ผ่านมา

    thank you so,much ወንድማችን ናቲ ህታችን ኪዲ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያክብርልን ክብር ይስጥልን ተባረኩ!!!!!!!!!!

  • @wagayeabebe8882
    @wagayeabebe8882 8 หลายเดือนก่อน +10

    ቀና ኢትዮጵያዊ ያኖችን ያብዛልን እናመሰግናለን ።

  • @arayahmt4618
    @arayahmt4618 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል information ነው።እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @samuelayan2935
    @samuelayan2935 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ብሎኛል ከምር ብዙ ነግር temralew visa እንዴ ምሳካልኝ sure ነኝ

  • @desalewbaye1201
    @desalewbaye1201 8 หลายเดือนก่อน +3

    amazing information thak you both of them humble man

  • @bethelmahtot402
    @bethelmahtot402 8 หลายเดือนก่อน +7

    ግን ለምን video ኣትሰራልንም እንዴት step by step applay እንደምናደርግ በተለይ በfederal skill worker

  • @user-gf7qo3zo9h
    @user-gf7qo3zo9h 7 หลายเดือนก่อน +2

    ናቲዬ እድሜ ላንተና ለሙሉ One Stop Team ዉለታችሁን መቼም ቢሆን አልረሳም።
    Biruk from DC

    • @Aman-tube654
      @Aman-tube654 7 หลายเดือนก่อน +1

      22 minu gar new wondeme ebakh nigerghie

    • @Kassj-v7v
      @Kassj-v7v 7 หลายเดือนก่อน

      wendemiy estiy bezih enekon agezegn endet mhed chalk 22 hijiy lteyekachew

  • @johnab5338
    @johnab5338 8 หลายเดือนก่อน +10

    ማንነቱን ገንዘብ ያልወረሰው ሰው ሲገኝ ዝለል ዝለል ይለኛል🕺 ተባረኩ ምርጦቼ

    • @mesfinmengesha9393
      @mesfinmengesha9393 2 วันที่ผ่านมา +1

      ጌታ ዜመናቸሁን ይባሪካቸሁ

  • @zinabufantaye4056
    @zinabufantaye4056 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ማብራርያ ነው የሰጣችሁን።

  • @zinabufantaye4056
    @zinabufantaye4056 7 หลายเดือนก่อน +5

    የናቲ አድራሻና የድርጅት ስሙ ብትልክልን ደስ ይለኛል።

  • @MoonlightxButterflies
    @MoonlightxButterflies 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you for the genuine information.

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሁለታችሁንም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💖💕

  • @aderajewshumiye9354
    @aderajewshumiye9354 7 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ኮኔክሽን እንደአገኘሁ የከፈትኩ ኬዲን ነው ( ጎንደር ) እውነት አልሻለሁ የኢትዪጵያ አምባሳደር ነሽ Long live to you & your family """Vital """"".❤❤❤

  • @blengirma8305
    @blengirma8305 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much Kidiye and brother Nati. Egziyabher yibarkachihu.

  • @user-br7nq9on6u
    @user-br7nq9on6u 2 วันที่ผ่านมา

    eyemeraretish yemitamechache sewochi betam kin ena yesewochin chigr yemiredu sewochin nachew betam enameseginalen fetari ke hatiyat besteke yelibishin hasab hulu r yimulalish

  • @user-gk3vz9oi1b
    @user-gk3vz9oi1b 8 หลายเดือนก่อน +7

    ዋንስቶፕን በጣም ነው የማመሰግነው፣ ትምህርቴን በ ፖላንድ ለመከታተል ፖላንድ ነው የምገኘው እና የሄድኩትም በናንተው ነው ዋንስቶፖች ተለያላቹ! ሙሉ ዋንስቶፕ ቲም በጣም ነበር የተባበረኝ አመሰግናችዋለው

    • @Shege21
      @Shege21 8 หลายเดือนก่อน +1

      ena enem ye university temari negh ena endet ye scholarship edl magegnew

    • @asteralemayoh7721
      @asteralemayoh7721 8 หลายเดือนก่อน

      give me one stop's adress please?

    • @user-sx1so2us9w
      @user-sx1so2us9w 7 หลายเดือนก่อน +1

      ena adrashashew kaleh ngeregn

    • @roberatube_6922
      @roberatube_6922 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-sx1so2us9w their address is already on youtube interview. Please listen and watch carefully👣🌍

    • @Heluabebe-re1ji
      @Heluabebe-re1ji 7 หลายเดือนก่อน

      Please አድራሻው ካለህ ተባበረኝ ወንድሜ Please

  • @user-ce6sv3to1p
    @user-ce6sv3to1p 4 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @tigistgebremeskel3827
    @tigistgebremeskel3827 8 หลายเดือนก่อน +10

    ናቲ በጣም ታማኝ ሰው ነው
    one stop solution

    • @shula77814
      @shula77814 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኣድራሻው የት ነው

    • @tigistgebremeskel3827
      @tigistgebremeskel3827 8 หลายเดือนก่อน

      @@shula77814 22 golagol fitlefit ቢጫ ፍቅ

    • @user-sx1so2us9w
      @user-sx1so2us9w 7 หลายเดือนก่อน

      yet nw adrashaw

    • @coffeerelax3455
      @coffeerelax3455 6 หลายเดือนก่อน

      @@shula77814 22 around golagul town square mall 7th floor

  • @user-pb9ow1hc7p
    @user-pb9ow1hc7p 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኪዲ ተባረኪ ጥሩ መረጃ እየሰጠሽን ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @aregaseteye4528
    @aregaseteye4528 8 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም እናመሰግናለን እዉነታን ማስረዳት

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ መረጃ ነዉ እዉነተኛ እኔደሆነ ያሰታዉቃል የምትሸፈፈኑት ነገር ያለዉ ደሰ ትላለች😂😂በግልፁ ቢናገሩ ጥሩ ነዉ ሁሉም በመረጃ እጥረት ነዉ ችግሩ ተባረኪ ኪዲ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @YIDNKESlSAY-hy2yy
    @YIDNKESlSAY-hy2yy 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣምአረፍ ነዉ እናመሰግን አለን

  • @addisalemeshete6618
    @addisalemeshete6618 4 หลายเดือนก่อน

    ኪዲዬ ጌታ ይባርክሽ ናቲም ጥሩ አድርገህ ገልፀኸዋል ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተከታትያለሁ እጅግ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሁት ለብዙ ሰው አጋርቼዋለው እንደዚህ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ተባረኩ።

  • @Yon1383
    @Yon1383 8 หลายเดือนก่อน +3

    Kidiye♥️ በጣም ነዉ ምናመሰግነው::
    The speech you made on the 53min, says it all!
    አበዛኘው ሰው መስፈርቱን አያሟላም ሰለዚህ ምን ያረጋል fake documentኦች ያስገባል እሱ ደሞ ban ያስደርጋል::
    On the otherhand, ጥሩ ስራ: ገንዘብ : ንብረት:, ያለው ሰው ደሞ ብዙ ጊዜ ሰደትን አይፈልጉትም:: አልተገናኘንም ብቻ 😅😂

  • @MeskeremBb
    @MeskeremBb 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው ምወድሽ ኪድዬ

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 8 หลายเดือนก่อน +2

    ካናዳ መግባታቸው ብቻ በቂ አይደለም የሰራ ልምድ ፣ የመማር እድሉን በም ሙያ እንደሚያገኙ ከባለሙያውችና ድርጅቶች ጋር በመነጋገር በተሻለ ሙያ የሚሰማሩበትን ቀደም ብላችሁ የመጣችሁት ብታዋቅሩ ጥሩ ይሆናል

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሙያቢኖረኝ ዘበኛ እሆን ነበረ ግን በዘመኔ እንዳንቺ አይነት ደግናመልካምሰውአይቼ አላውቅም አንተ ደግሞ ፍፁም ንፁህ ሰውነህ በርቱልን ለኔ ከጀግናም በላይ ናችሁ ለህዝብየቆማችሁ ከሌባ በርቱልን🎄✝️✝️✝️🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aynalemwodere6559
    @aynalemwodere6559 8 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you እስኪ ስለሃገርቤት ህዝብ ጥቂት ፕሮግራም ይሰራልን ውጨ ያሉ ዘመዳቻቸውን ሀኔታ እንዴት እንደማይረዱ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔ እንግሊዝ ሀገር አሉኝ ነይ ሚሉ አረነሱ እዴት ነው እኛን መውሰድ ሚችል እሄን ብታቀርቡልን ኪዲየ❤

    • @Kedijahussin-mu1vg
      @Kedijahussin-mu1vg 8 หลายเดือนก่อน +1

      የተሠራ ቪዲዮ አለ ዉጪ አገር ሁነዉ ለምን ከአገር ቤት መዉሠድ እደማይቺሉ ተብራርቷን

  • @tube6037
    @tube6037 7 หลายเดือนก่อน +4

    የት ነው የሚገኘው አድራሻው ?

  • @bediluyirdaw5851
    @bediluyirdaw5851 8 หลายเดือนก่อน +1

    Many thanks Kidiye & Naty for all information , l really understand about your lecture ,it is clear tony.

  • @Aman-tube654
    @Aman-tube654 8 หลายเดือนก่อน +52

    ለምን የኤጀንሲው አድራሻ አትናገሩም ..........ለምታውቂው ሰው ብቻ ከምትናገሪ ለሁላችንም ንገሪን

    • @AbolSport2024
      @AbolSport2024 8 หลายเดือนก่อน +10

      ምን አስቀባጠረህ ንገሪን ከምትል ማንበብ ከቻልክ ኮመንት ላይ አለልህ 😂አንብብ

    • @Aman-tube654
      @Aman-tube654 7 หลายเดือนก่อน

      @@AbolSport2024 yet ale asayeghie zm bleh afihn atikfet 22 akababi snt consultant new yalew

    • @GebretatyosHadush-yb9su
      @GebretatyosHadush-yb9su 7 หลายเดือนก่อน +3

      Ye adis abeba adrashew nigeregn wendm

    • @mekdesbeyene6898
      @mekdesbeyene6898 5 หลายเดือนก่อน +1

    • @Ethio_skl
      @Ethio_skl 21 วันที่ผ่านมา

      One stop solution ybalalu u can find it on Google map done ✅

  • @MORNINGSTAR21712
    @MORNINGSTAR21712 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you guys so much. Kidi u r so generous and kind, I can understand it from the way you talk, and I appreciate him for his communication skills.

  • @hulubanet4191
    @hulubanet4191 8 หลายเดือนก่อน +6

    አዎ office አለው በጣም ታማኝ ልጅ ነው ትክክለኛ መንገድ ነው የሚናገረው የሰፈሬ ልጅም ነው በአካልም አገኝቼው አውርተንዋል

    • @aminerussom4733
      @aminerussom4733 8 หลายเดือนก่อน +2

      Office yet bota alow adiss abeba

    • @Aman-tube654
      @Aman-tube654 8 หลายเดือนก่อน

      Botaw yet new

    • @hulubanet4191
      @hulubanet4191 8 หลายเดือนก่อน

      አዎ አዲስ አበባ ነወ 22 አካባቤ

    • @Aman-tube654
      @Aman-tube654 8 หลายเดือนก่อน +2

      22 eko betam bizu agent Alu yethighaw new simun bitnegrun

    • @addismulugeta3597
      @addismulugeta3597 8 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ ትክክለኛ አድራሻቸውን ንገሩኝ እባካችሁ

  • @getahunmarye5260
    @getahunmarye5260 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your concern for our people. I Really appreciated for diligently helping others. Blessings.

  • @user-ft7ls8nc6r
    @user-ft7ls8nc6r 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ መልካም ሰው ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ይልቅስ ይብዛልሽ የኔ ውድ

  • @Gedionworkinhe-tv5lr
    @Gedionworkinhe-tv5lr 8 หลายเดือนก่อน +3

    Kid በጣም አመሰግናለሁ ግን ጉዞ ለይ የሚል የradio ፕሮግራም ወዴ ክልል ከተማ ayesamimi አደራ ሻ የት ነው

  • @user-kw9nf7ri7g
    @user-kw9nf7ri7g 8 หลายเดือนก่อน

    ኪዲ ለምታረጊልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ደሞ መልካም ሴት እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ እድሜሽን ያርዝምልን ከጤና ጋር ወሳኝ መረጃ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን

  • @yidnaderea7618
    @yidnaderea7618 8 หลายเดือนก่อน +4

    በመጀመሪያ ኪዲ በጣም ተከታይሽ ነኝ ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም አሳቡ ስላለኝ ይሆናል ምትለቃቸው ቪዲሆወች እያለው አክስሱም ስላለ ለማየት ግን የትምህርቱ ጉዳይ ግን ተው ቻለው ሆዴ ሆነብኝ አሁን ምኖረው በአረቡ ሀገር ነው የስራ ልምዱ አለኝ ። ከናቲም ጋር ቃለምልልሱን አዳምጫለው ሳየው ተስፋ ያለኝ ይመስለኛል ግን ባለውበት ሀገር አንድ ሄጀንት አለ አናግሬው ነበር በስራ አለ ብሎኛል ግን ኪዲ አስተማማኝነቱ በምንድነው ላውቀው ምችለው ትንሽ መረጃ እፈልጋለው ኪዲ ካልሆነም የናቲን ስልክ ማገኝበትን ንገሪኝ ወይም ስጭኝ አመስግናለው

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 8 หลายเดือนก่อน +1

    thank you so much dearly for your geniune information

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኪዲዬ እኛ አረብ ሀገር ያለነዉ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ለምን ለኛ ኢንፋርሜሽን አሰጭንም ብሩክ ነሽ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ሰላም ይብዛልሽ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  8 หลายเดือนก่อน +3

      እሺ ፕሮግራም እሰራለው 🙏

    • @senaitgebeyhu5021
      @senaitgebeyhu5021 8 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 7 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ የኔም ሐሳብ ነው እኔ አረብ ሀገር ነኝ
      ጀርመንም እንግሊዝ ካናዳ ዘመዶቸ ነይ ከሳዉዲ ወደዚህ በጉብኝት አሉኝ መዳሜ ከተሳካልሽ እሽ አለች እዴት ልጀምር ኪዱየ ሀሳብ ስጭን😊

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@kidiethiopiaሰላም ላንች ይሁን ኪዱ
      አረብ ሀገር ያለን በጉብኝት እግሊዝ አክስቴ አለች ነይ አለችኝ እዴት ልጀምር ሀሳብ ስጭን ኪዱ ❤

  • @BILALMOHAMMED-ke6qf
    @BILALMOHAMMED-ke6qf 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ኣሪፋ መረጃ than you nati lanchim kidiye ..ኣድራሸ btnegrign le 1 1 hasaboch 🙏

  • @dannybrie564
    @dannybrie564 8 หลายเดือนก่อน +6

    Kidi በጣም ቅን ሰው ነሽ እ/ሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከመቀለ ነኝ

  • @user-lu1cq1gf2k
    @user-lu1cq1gf2k 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your SMART Idea!!!

  • @hashas6973
    @hashas6973 8 หลายเดือนก่อน +6

    Kidiye እኔ የምኖረው ኤድመንተን ነው የምኖረው ባንቺ ውስጥ የድሮዋን ኢትዬዽያን አያታለሁ አላህ ካሰብሽው በላይ አብዝቶ ያርግልሽ ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ
    አሜን

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረኪ

  • @HabibitiEkram-wp4ur
    @HabibitiEkram-wp4ur 8 หลายเดือนก่อน +3

    Kidu betam new yemamesegnew muluwun teketatyalew fetari yakbrachihu anchinm natinm betam konjo tmhirt new yagegnewt amesegnalew

  • @ethiopiaabyssinia9261
    @ethiopiaabyssinia9261 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you, I understand that rare chance to go to Canada.

  • @iyasubekele3403
    @iyasubekele3403 8 หลายเดือนก่อน +4

    በምን በምን የትምህርት /የሥራ ዓይነት 😊 እንደሚፈለግ ብታብራሩልን። አመሰግናለሁ።

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kidu you are so kind to help and up dated information❤ God bless you❤

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 8 หลายเดือนก่อน +5

    ብዙዎችን ከህልማቸው እንዲገናኙ በእውቀት እንዲጓዙ ከመጭበርበር እንዲድኑ የምታደርጊውን ጥረት አደንቃለሁ።
    ሰው ድህነትን አራግፎ ተንቀሳቅሶ ሰርቶ ተቀይሮ ለቤተሰቡም ለሀገሩም እንዲተርፍ ማድረግ ይህንንም በመረጃ መደገፍ የሚደነቅ ተግባር ነው።
    በህዝብ ቁጥራቸው ቀዳሚውን የሚይዙት አገራቶች ከዚህ ዘርፍ የሚያገኙትን ቢሊዮን ዶላሮች እዚህ ጋር ማንሳቱ ጠቃሚ ነው።።።

  • @mesfinmengesha9393
    @mesfinmengesha9393 2 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ያኑራቹሁ

  • @amlakegebralgebral8675
    @amlakegebralgebral8675 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኪዲዲዲዲዬዬዬዬዬ የምወድሽ የማከብርሽ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው የመልካምነት ጥግ እያሳየሽን ነው በርችልኝ እግዚአብሔር ከነቤተሰብ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤

  • @Jocy939
    @Jocy939 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኑሮዬ ካናዳ ነው በደንብ እስከመጨረሻው ሰምቼዋለሁ: ኪዲዬ "አይሰሙም" ያልሽው ትክክል አይሰሙም አሰልችተውናል ምቀኛ መባሉም ሰልችቶናል:: ናቲን እጅግ እናመሰግናለን ተባረክ: ድንቅ መረጃ ነው:

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት ወጣህ እባክህ መንገዱን ንገረኝ 😢

    • @gunatube12
      @gunatube12 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ 😂

    • @haymizina
      @haymizina 8 หลายเดือนก่อน

      ላልተረዱህ ሰዎች ይህንን ቪድዮ ላክላቸው😂😂😂😂

    • @KassaTagesse
      @KassaTagesse 7 หลายเดือนก่อน

      Hy

    • @yonatanalebachew
      @yonatanalebachew 2 วันที่ผ่านมา

      Hi bro helpe to live my dream

  • @getahunabuyeofficial
    @getahunabuyeofficial 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅድስት እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ መረጃ ነው።

  • @gunatube12
    @gunatube12 8 หลายเดือนก่อน +3

    እባክህ የራስህ ቻናል ክፈትና የበለጠ አስተምረን

  • @haimanotabebe2500
    @haimanotabebe2500 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks a lot for ur information ....kidy & Nati. And kidy everyone of us love our country but sometimes we want to 🏃 move because of d/f reason so the information you provide will help us to chose appropriate & formal way. Thanks again keep up the good work.

  • @addisjenber3637
    @addisjenber3637 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኪዲዬ የኔ እናት የናቲ የጉዞ ወኪል ድርጅት ዌብሳይት ሊንኩን አስቀምጪልን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  8 หลายเดือนก่อน +3

      onestopsolutions.et/

    • @SSD-zr6fj
      @SSD-zr6fj 8 หลายเดือนก่อน +1

      Thanks ​@@kidiethiopia

  • @Minyshubalcha
    @Minyshubalcha 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for your enthusiasm

  • @user-zo9kv4uk9p
    @user-zo9kv4uk9p 8 หลายเดือนก่อน +5

    ኪድየ ቆንጆ ተባረኪ እናመሰግንሻለን እንወድሻለን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  8 หลายเดือนก่อน +1

      🙏💕

    • @lueulahaile8582
      @lueulahaile8582 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@kidiethiopiaኪዲ ያልተማረ ሰው ምሄድ ኣይችልም ነዉ ያለዉ?❤

  • @nigussufekade3723
    @nigussufekade3723 7 หลายเดือนก่อน

    thank you so much i took a lot from tje lesson.

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከዚህ interview በኃላ አገራችንን ወደካናዳ ለመቀየር ብንተጋ ይቀላል (እ/ር ይርዳን)