ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የግብረ ስጋ ግንኙት ኢስላማዊ ስርአት 2#

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ส.ค. 2021
  • አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሰላም መጣችሁ። ስለ ጎበኛችሁን እናመሰግናለን። በዚህ ቻናል ጋብቻን የሚመለከቱ በተለይም በባልና ሚስት መካከል ስለሚኖሩ ሚስጥራዊ የጓዳና የአልጋ ላይ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ። በማህበረሰባችን ወግና ባህል እንደነውርና ብልግና የሚታዩ ነገር ግን በሸሪዓ የተፈቀዱና በጋብቻ ሕይወት ወሳኝ ሚና ያላቸውን ርእሰ ጉዳዮች በፈትዋ መልክ ይነገራሉ ይስተማራሉ። ሌሎችም ተያያዥነት ያለቸው ትምህርቶችና ምክሮች ይሰጣሉ። የናንተ አስተያየት ለስራችን መሳካት ወሳኝ ስፍራ አለው። ላይክና ሼራችሁ ያበረታናል። አብራችሁን በመኖራችሁ ደስተኞች ነን። እንማማር እንተዋወስ እንመካከር

ความคิดเห็น • 143

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 ปีที่แล้ว +26

    ወድ ኡስታዝና ጀዛከላህ ኸይር አላህ የእወቀት ባለቤቶችን ያቆይልን ያረብ

    • @ametullahtube3452
      @ametullahtube3452 3 ปีที่แล้ว

      ነሥራየ ሠብሥክራይብ አርጊኝ በቅንነት

  • @dabiselashilole3984
    @dabiselashilole3984 4 วันที่ผ่านมา

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @user-tp5hz5ge5b
    @user-tp5hz5ge5b 3 ปีที่แล้ว +10

    ሌላው ወንድማችን ቀጥልበት ሰዎች በከባድ አደጋ ገብተዋል እና የነጮቹን እየተከተሉ ከብልት ውጭ በሌላ ግንኙነት የለውን አደገኝነትና ጎጅነት አስተምረን ባረከላህ

  • @mominam1225
    @mominam1225 3 ปีที่แล้ว +38

    ወአለይኩምስላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ። ወንድም ይህ ምክር በመፅሐፍ መልክ ቢቀርብ አሪፍ ነበር።ኢንተርኔት ሁሌ ላይገኝ ይችላል

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ አሰብ ነው አወ

    • @Aliyimam726
      @Aliyimam726 2 ปีที่แล้ว

      As Wr Wb

    • @user-ih9gg2wt8f
      @user-ih9gg2wt8f 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እኔም ባይ ነኝ

    • @baasixoo2015
      @baasixoo2015  2 ปีที่แล้ว +6

      ከመቶ በላይ ፈትዎዎች የተካተተበት በትርጉም ያዘጋጀሁት መፅሐፍ አለ። ለማሳተም አቅሙ ያለው ከእኔ ጋ በውስጥ መስመር መነጋገር ይችላል።00966534869746/ዋትሳፕ ወይም ቴሌግራም

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 หลายเดือนก่อน

      Chirash

  • @omeryisuf8311
    @omeryisuf8311 ปีที่แล้ว

    ወሳኝ ዳዕዋ ነዉ ብዙ ሰዉ እንደብልግና ቆጥሮት መጠየቅ ያልቻለዉ ጉዳይ ላይ ትኩረት ማደረግህ የ እዉቀት ባለቤትነትህን ያሳያል አላህ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u 3 ปีที่แล้ว +8

    አላሓምዱሊላህ ሙስሊም ለደራጋን አላህ ለሁሉም ነጋር ስርአት አላው

    • @ametullahtube3452
      @ametullahtube3452 3 ปีที่แล้ว +1

      ሡሡየ ነይ ቤቴ ደምሪኝ

    • @tizitawniguse7883
      @tizitawniguse7883 หลายเดือนก่อน

      ይህን የሚያደርጉ እምነትና ሀይማኖት የሌላቸው ናቸው በየትኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም።

  • @rahmetseid3998
    @rahmetseid3998 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩመላኽይር ኡስታዝዝ

  • @user-qg9db3di4m
    @user-qg9db3di4m 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed8970 3 ปีที่แล้ว +1

    መርጥ ትምህርት ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @zahrabasit8552
    @zahrabasit8552 2 ปีที่แล้ว

    Jezakumulahu hayra wedm arif tmhrt new meteyek lemnfera sewoch

  • @user-ej5kc5pj9w
    @user-ej5kc5pj9w 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአልኩም ሠላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-tp5hz5ge5b
    @user-tp5hz5ge5b 3 ปีที่แล้ว +6

    ጥያቄ ጅናባ ሆኖ የሚቀሳቀስ ሰው በተራመደው ልክ መለይካዎች ይረግሙታል የሚባለው እንደት ይታል? አተመና አንቱርዲሊ ሱአሊ

  • @allahisone1966
    @allahisone1966 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @madinazaynu7382
    @madinazaynu7382 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah

  • @user-kz1tg5nq9e
    @user-kz1tg5nq9e 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛካላህ ህይር

  • @meyatube6010
    @meyatube6010 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጅዛክ ኸይር

  • @fakihaabdulkerim243
    @fakihaabdulkerim243 3 ปีที่แล้ว +3

    ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 3 ปีที่แล้ว +2

    Jazakalahyer

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም ከይር አላህ።ኡሥታዙና

  • @rnesmuslimneg3590
    @rnesmuslimneg3590 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ትምህርት ነው ጀዘኹሙለህ

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛክአላህ ኸይረን

  • @tube-uk4hm
    @tube-uk4hm 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘከለህ ኸይር

  • @user-xv7ng5ty3r
    @user-xv7ng5ty3r 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ኡስታዝ ለቤቱ አድስ ገቢ ነኝ ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @HayatHayat-of7yb
    @HayatHayat-of7yb 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አድስ ገቢ ነኝ ጀዛኩምአላህ ኸይር ኡስታዝና

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛአኩሙላኸይረንኡስታዝየ

  • @sedashariafa843
    @sedashariafa843 3 ปีที่แล้ว

    ጀዘካለን ኡስታዝ ቀጥልበት

  • @gjfydhdhashim7812
    @gjfydhdhashim7812 3 ปีที่แล้ว

    ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁጀዛከከላሁ ኸይርኡስታዝ

  • @silasil5940
    @silasil5940 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሹክረንኡስታዝ

  • @zhsh3025
    @zhsh3025 3 ปีที่แล้ว

    ጃዛከላሑ፣ካይራን፣ኡስታዝ፡፡

    • @user-sz7iw3mv8i
      @user-sz7iw3mv8i 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ 👍👍ሱባሃን አላህ ❤️❤️

    • @fatimasayfu2701
      @fatimasayfu2701 3 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩም ነዉ ኡሥታዝ።

  • @user-xy4lz4fn2i
    @user-xy4lz4fn2i 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኽ አላህ ከይረን

  • @zamzamzamzam2821
    @zamzamzamzam2821 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአሏህኸይር

  • @zhsh3025
    @zhsh3025 3 ปีที่แล้ว +3

    ወኣኣላይኩምኣሣላም፣ዎራማቱላሕ

  • @user-dl5vv1su3z
    @user-dl5vv1su3z 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ 🤲🤲❤❤🥰🥰

  • @meram8428
    @meram8428 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኸይር

  • @mafuznuru3317
    @mafuznuru3317 2 ปีที่แล้ว

    masha allah ustaz

  • @user-mt4gj2ys2x
    @user-mt4gj2ys2x 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላሁ ኸይር

  • @toybamohammed1278
    @toybamohammed1278 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኽይር ባረካላሁ ፊክ ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @temimaibrahim7179
    @temimaibrahim7179 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ

  • @eexx2456
    @eexx2456 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ኡስታዝ ተመለስክ

  • @RahmaRahma-je7gc
    @RahmaRahma-je7gc 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡዝታዝ ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ ግን በአውዶ ቢሆን ያለኔት የሚሰራ አሪፍነበር

  • @user-mz4ob5ep7n
    @user-mz4ob5ep7n 3 หลายเดือนก่อน

    🇸🇦🇸🇦

  • @remedanmohammed6060
    @remedanmohammed6060 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ ነዉ

  • @user-ys9dw8zl3f
    @user-ys9dw8zl3f 3 ปีที่แล้ว

    masha allha ketelebete ustazw

  • @rahemaali3259
    @rahemaali3259 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዲማችንጀዛህ አላህኸይርን

  • @OmarOmar-pr6ox
    @OmarOmar-pr6ox 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ አህለን

  • @user-sk1tv8wx5w
    @user-sk1tv8wx5w 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህ ኸይር

  • @user-wr3ds7tp4f
    @user-wr3ds7tp4f 3 ปีที่แล้ว +1

    Jezakellah

  • @user-vu3vi7gk9f
    @user-vu3vi7gk9f 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሠላምወረህመቱአላህወበረካትሁጀዛካአላህኸይርን

  • @pituitary
    @pituitary 3 ปีที่แล้ว

    we need transparent discussion like this

  • @user-xw6hd5yi8y
    @user-xw6hd5yi8y 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህኽይር

  • @AbCd-jq1si
    @AbCd-jq1si 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከአላሁምኸይረን

  • @user-np4zf5pg2i
    @user-np4zf5pg2i 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛካላሁ ኸይር

  • @user-ll1vx5ny8h
    @user-ll1vx5ny8h 3 ปีที่แล้ว

    ጃዛ ኩሙላ ሀይር👍👍

  • @user-lh4rt6ij4w
    @user-lh4rt6ij4w 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላሕ ኸይር

  • @ruqyatube2867
    @ruqyatube2867 3 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላምወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኩምአላህ ኸይር

  • @user-ll6ii7xm8o
    @user-ll6ii7xm8o 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @vhgh2986
    @vhgh2986 2 ปีที่แล้ว

    ዉአለይኩምሠላምጀዛከላህኸይረን

  • @user-tr2te4rp4e
    @user-tr2te4rp4e 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር ሸህ

  • @omsiham0073
    @omsiham0073 2 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍነው

  • @fatmaathe600
    @fatmaathe600 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ

  • @fff6360
    @fff6360 ปีที่แล้ว

    ጠይብ

  • @marmarnasser8514
    @marmarnasser8514 3 ปีที่แล้ว

    Jezakellahu kyren ya ustaz

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 3 ปีที่แล้ว +1

    ወሌኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረካቱሁ👌👍👍👍

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍ماشالله

  • @user-ng9pd5qo4p
    @user-ng9pd5qo4p ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @samsunggrandprime6662
    @samsunggrandprime6662 2 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሠላምራህመቱላወበርካትሁ

  • @mametassew8676
    @mametassew8676 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @sadawndawek5919
    @sadawndawek5919 3 ปีที่แล้ว

    ጅዝህ አላህ ኽርን

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 2 ปีที่แล้ว

      ጀዛኮምአላህከርርርርርርርርርሮ

  • @user-id4yt9lv5m
    @user-id4yt9lv5m 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላሐይር

  • @mubarekmuze6550
    @mubarekmuze6550 ปีที่แล้ว

    Austethe jezke alhe miste klye Huna mrekte techlalech

  • @user-kz1tg5nq9e
    @user-kz1tg5nq9e 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን

  • @nejamohammed9021
    @nejamohammed9021 2 ปีที่แล้ว

    አላህ የቆይልን እስታዛችን

  • @user-ek2vp5zt4b
    @user-ek2vp5zt4b 5 หลายเดือนก่อน

    U

  • @hawa3808
    @hawa3808 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ጥሩ ትምህርት ነው ቤተሰብ አሪጉኝ

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 3 ปีที่แล้ว +1

    As.We.We Befit Sdamtew Neber Sfelg Alagegehutm Lemangawm Sebscirib Argewalehu Edads Eyejemerk Meselg ThAnk You

  • @user-tp5hz5ge5b
    @user-tp5hz5ge5b 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ የጅዝክ አሀሰነል ጀዛ በግልፅ አስተማርክን አላህ የዚድክ ሚፈድለ

  • @user-hd8ne4ff7y
    @user-hd8ne4ff7y 2 ปีที่แล้ว

    ኣሠለሙአለኩምወረመቱለህወበረከቱሁ
    ጀዘአለከይሪ

  • @user-ev5mb3un3t
    @user-ev5mb3un3t 3 ปีที่แล้ว

    ዋሌይኩም እሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ሠለላሁ አለይሒ ወሰሊም ጀዛከላህ ሃይር

  • @hayathassen3093
    @hayathassen3093 2 ปีที่แล้ว

    እሙሀውለትማሻአላህሾኩረንውሥታዤአላህይጠብቃችሁ

  • @kamilakamila1633
    @kamilakamila1633 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በርተ

  • @user-qg9db3di4m
    @user-qg9db3di4m 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በአሏህ የኢቱቡን ስም መግቢያወን ንገሩኝ በኮሜንት ትምህርቱን መከታተል እፈልግ አለሁ አማና ንገሩኝ??

    • @user-eo7py5tk5n
      @user-eo7py5tk5n 3 ปีที่แล้ว

      ጋብቻ በኢስላም// ነው የሚለው

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 3 ปีที่แล้ว +5

    በሁለት ግንኙነቶች መካከል ውዱእ ያድርግ ሲባል ወንዱ ብቻ ነውን??!! ወይስ ሴቷንም ይመለከታል!??

    • @baasixoo2015
      @baasixoo2015  3 ปีที่แล้ว +2

      እህታችን ሀዋ አንቺ የጠየቅሽውን ተመሳሳይ ጥያቄ ለሰኡዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሜቴ ቀርቦ የተሰጠው ምላሽ ይህ ጉዳይ ወንዶችን ብቻ የሚመለከት ነው የሚል ነው። ወላሁ አዕለም

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 3 ปีที่แล้ว +1

      @@baasixoo2015 ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን በተለይ ለፈጣን ምላሻችሁ ።

    • @meryamealemu8336
      @meryamealemu8336 3 ปีที่แล้ว

      @@baasixoo2015 jazakalahyer

    • @ametullahtube3452
      @ametullahtube3452 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hawahawa7709 ሠብ ሥክራይብ አርጊኝ ውዴ

    • @lailanure9836
      @lailanure9836 2 ปีที่แล้ว

      ማሻ አለህ

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo1160 หลายเดือนก่อน

    🤭🤭🤭🤭🤭🤭😭😭😭😭

  • @duniadunia2852
    @duniadunia2852 3 ปีที่แล้ว

    Asalmalikum barche teru tmert nawe

  • @semulove4614
    @semulove4614 2 ปีที่แล้ว

    Ws Wr Wb

  • @srajahmed1774
    @srajahmed1774 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የተረገምክ ሰው የምታስተምረው አተሀል እንደ አቅልጥ ነህ ሰወችን በስሜት ለምን ታቀልጣለህ አላህ ያቅልጥህ ምንድነው መንሀጅህ አንተ አህባሽ ። ይህ ንግግር እንዴ ዝህ ለብር መሰብሰቢያ ሳይሆን የሚነገረው ሚስቶቻችሁ እንዴርሻ ናቸው ከተባለ የሚጠፋው የለም እንድሁም አገብጋቢ አይደለም ተጠቀቁ አላህን የምፈራ ከሆነ ተውሂድ አስተምር ከዝህ ንግግርህ ውጣ ሰዎችን አቅልጥ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!????????????????????????????????????????????? ወላሂ አላህ ሸሂዴ ነው ይህ ንግግርህ የተበላሸ አቋም ነው ማለቴ ደሩራ ከሆነ ቢወራ ችግር የለውም ግን በሚዳ ሰወችን በስሜት አትጀንጅናቸው ሀቁን ለማወቅ ባለትሩ ጠይቄ ይነገረዋል ይህ አቸግርም እባክህ አላህን ፍራ እባክህ አላህን ፍራ አላህ ሂዳያ ይስጥህ @@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@???????? ይህን የለቀለኩት ሳታየው እንዳቀር ነው እሽ ።

    • @zd7680
      @zd7680 2 ปีที่แล้ว

      ምክር በስደብ ሆነዴ

    • @mametube2369
      @mametube2369 2 ปีที่แล้ว

      ሳራ አህማድ ስድብ በምክር ሼም ነው ኢስልምና የለውን ነው ኢንጂ በራሱ አልፈጠራ ጊልፁን ስለተነገራ ናው ስድብ አየስፈልግም

    • @user-he5eg6ir4u
      @user-he5eg6ir4u 2 ปีที่แล้ว

      አንተ እራስህ የማትረባ ነህ ሀቅን መናገ ያንገሸግሻችሗል ሙናፊቅ

    • @user-dl5vv1su3z
      @user-dl5vv1su3z 2 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ሙስሊም ከሆንክ/ሽ ስድብ ሀራም ነዉ ሲቀጥል እስላም ነዉ ያስተማረን እንጅ ራሱ ተፈላስፎ የያመጣዉ አይደለም ሀራም ብታቅ /ቂ ኖሮ አትሳደቢምነበር ትምህርቱ ትክክል ነዉ ትክክል ያልሆነዉ ያንተ /ቺ ስድብ ነዉ ❌❌❌❌❌

    • @zinet3238
      @zinet3238 หลายเดือนก่อน

      ውድእህት ወንድሜቸ በንግግራችሁላይ ድንበር አትለፉ በእርግጥ ምንም ባልናገር ደስይለኝነበር ግን ለሠው ረድ ስትሠጡ በስሜት አትስጡ አላህንፍሩ ስህተት ካለ በቁር አን እና በሀድስ በማስረጃ ተናገሩ
      ከዛውጭ በተይ በዚህ ኮሜንት በተጠቀማችሁት ቃላት አግባብ አይደለም
      መማር ካልፈለጋችሁ ውጡ እዚምንትሠራችሁ እኛ እንማርበት
      አከተመ

  • @silasil5940
    @silasil5940 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሹክረንኡስታዝ

  • @RahmaRahma-je7gc
    @RahmaRahma-je7gc 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡዝታዝ ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ ግን በአውዶ ቢሆን ያለኔት የሚሰራ አሪፍነበር

  • @saraashebo4599
    @saraashebo4599 2 ปีที่แล้ว

    Jezakum allah

  • @nayemabh95
    @nayemabh95 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-ss6ng6yj8d
    @user-ss6ng6yj8d 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

    • @ametullahtube3452
      @ametullahtube3452 3 ปีที่แล้ว

      ኡሚጀነቴ ሠብሥክራይብ አርጊኝ በቅንነት