የሚስት ሀቅ በኢስላም. ወንዶችየ👈👈👈👂👂👂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มิ.ย. 2021

ความคิดเห็น • 38

  • @user-uu4sy7pf7s
    @user-uu4sy7pf7s 14 วันที่ผ่านมา

    ሽኩረን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ

  • @Zarah-s7t
    @Zarah-s7t 10 วันที่ผ่านมา

    አሚንንንንን

  • @jameelajameela2498
    @jameelajameela2498 2 ปีที่แล้ว +3

    አላሀምድልላ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ ሱማ አላሀምድልላ

    • @Tube-zu5ff
      @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ውዴ

  • @مرحبا-ض3ت
    @مرحبا-ض3ت 10 วันที่ผ่านมา

    jezak Allah hayir

  • @yousefethiopia6454
    @yousefethiopia6454 2 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خيرا بارك الله فيكم حبيب اخواني

  • @Zmzm-xe8ft
    @Zmzm-xe8ft หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረቢል አለሚን❤❤❤❤

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 ปีที่แล้ว +2

    በቀሌ መሠራት መጥቸለው በሪቺልኘ

  • @zizuebrahim9943
    @zizuebrahim9943 2 ปีที่แล้ว +1

    መሽአሏህ

  • @jameelajameela2498
    @jameelajameela2498 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዚ አላህ ይጣብቀቹ

  • @MohammedRak-rk1ce
    @MohammedRak-rk1ce หลายเดือนก่อน

    أستاذة جزاكم الله خير

  • @jameelajameela2498
    @jameelajameela2498 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ረጂም እድሜ ይስጣችሁ ኡስታዝ ሀብብ

  • @amrankan8707
    @amrankan8707 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ

  • @hayaahmm1938
    @hayaahmm1938 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ከይር ነገርይወፈቅህ

  • @user-rl8vl5pm1n
    @user-rl8vl5pm1n 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል 👍👍✅✅

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ኡስታዝየ ጀዛከላሁ ኸይር በቃ እሹሩሩ እንላለን

  • @jameelajameela2498
    @jameelajameela2498 2 ปีที่แล้ว +2

    ከታጣቀምውች የድርገን

  • @fatum1999
    @fatum1999 3 ปีที่แล้ว +1

    መጥቻለሁ በቃሌ መሰረት በርችልኝ

    • @Tube-zu5ff
      @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว

      ነይ ውዴ ቤተሠብ እንሆን

  • @ZahraZahra-xq8bg
    @ZahraZahra-xq8bg 28 วันที่ผ่านมา

    አሚንንንንንንንያረብ

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff ปีที่แล้ว

    ኡሙ ሠሊም በርች

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱላይክ

  • @user-hu3re1np9n
    @user-hu3re1np9n 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህም ቤት ቤተሰብ እንሁንን

  • @samunga1285
    @samunga1285 หลายเดือนก่อน

    Amin yareb❤❤❤

  • @MohammedRak-rk1ce
    @MohammedRak-rk1ce หลายเดือนก่อน

    آمين

  • @rukiyaebrahim5254
    @rukiyaebrahim5254 ปีที่แล้ว

    ምርጥአባት ምርጥባል ምርጥወድም ምርጥጓደኛ حبيبي رسول صلى الله عليه وسلم ❤ሰራተኛ 😀ፈገግ አረኩኚ ኡስታዝ

  • @fdiafadia1859
    @fdiafadia1859 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይወፋቀን ያረቢ

  • @user-co9fk7vs6m
    @user-co9fk7vs6m 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎራበይ

  • @abdulkerimtube5951
    @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እንዛመድ

  • @jameelajameela2498
    @jameelajameela2498 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምሪላቹ

  • @sumeyamediah7963
    @sumeyamediah7963 2 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉዴ ነይ ደሚሪኘ መልሰለው

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 3 ปีที่แล้ว +1

    የሀገሬ ልጅ እስኪ ደምሪኝ

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u  3 ปีที่แล้ว +1

    🔖የሚስት መስተካከል እና መበላሸት በባል ላይ ትልቅ ተፅእኖ አለው⚠️
    ●°صلاح المرأة وفسادها يؤثران في الزوج
    °○ኢማሙ ሀሰኑል በሰሪይ •ረሂመሁላህ• እንዲህ ይላሉ°○
    ➞°✮አንድ ቀን ➷መካ ውስጥ የሆነ ልብስ ➷ነጋዴ ልገዛው ➷ቆምኩኝ‼️
    ➞°✮ነጋዴውም መሀላ ➷መማል እና ➷ልብሱን ➷ማወደስ ጀመረ‼️
    ➩◉እኔም ተውኩት‼️
    ➞°✮ለራሴ ከእንዲህ ➷አይነቱ ሰው አልገባም ➷በማለት ከሌላ ➷ሰው ገዝቼ ➷ሄድኩ‼️
    ➞°✮ከሁለት ➷አመታት ቡሁላ ➷ለሀጅ ሄድኩና ከእሱ ➷ከበፊቱ ነጋዴ ዘንድ ➷ቆምኩኝ‼️
    ➞°✮ነገር ግን ➷እንደበፊቱ ልብሱን ➷ሲያወድስ እና ➷ሲምል አልሰማሁትም‼️
    ➞°✮ከዛም ከአመታት ➷በፊት ልብስ ➷ስትሸጥ ያየሁህ ➷ሰው አይደለህ ➷አልኩት⁉️
    ➞°✮እሱም አዎ አለኝ‼️
    ➞°✮በመቀጠልም ➷ከነበርክበት ➷መጥፎ ባህሪ ➷ምን አወጣህ⁉️
    ➞°✮ልብስህን ➷ስታወድስ እና ስትምል ➷አልሰማሁም አልኩት‼️
    ➞°✮እሱም ➷ትንሽ ገንዘብ ➷ሳመጣ የምትንቅ እና ➷ብዙ ሳመጣ እንደ ➷ጥቂት ነገር የምትቆጥር ➷ሚስት ነበረችኝ‼️
    ➞°✮እሷንም አላህ ➷ገደላት አለ‼️
    ➞°✮ከሷም ቡሀላ ሌላ ➷ሚስት አገባሁ‼️
    ➞°✮እሷም ➷አዲሷ ሚስቴ ➷ጥዋት ➷ወደ ገበያ ወደ ሱቅ ➷ለመሄድ ስነሳ ➷ልብሴን ትይዝ ➷እና አንተ ➷እገሌ ባሌ ሆይ ➷አላህን ፍራ ➷አደራህን ➷ጥሩን እንጂ ➷እንዳትመግበን ትለኛለች‼️
    ➞°✮ትንሽ ገንዘብ ➷ይዘህ ብትመጣ ➷እናበዛዋለን‼️
    ➞°✮ምንም ሳትይዝ ➷ብትመጣ ፈትል ➷በመስራት ➷ከጥጥ ወይም ከሱፍ ➷ልብስ በመስራት ➷አግዝሀለው ትለኛለች አለ‼️
    #ምንጭ
    📚 ((ﺍﻟﻤﺠﺎﻟﺴﺔ ﻭﺟﻮﺍﻫﺮ ﺍﻟﻌﻠﻢ‏ ( ٥/٢٥١ ‏) ﻟﻠﺪﻳﻨﻮﺭﻱ))
    ➞°✮ያገባሽው ➷እህት ባልሽን በትንሽ ➷ነገር መብቃቃት ➷እንደሚቻል ማሳመን ➷እንደ ፍላና ፈልታና ➷አኗኗር ➷ካላኖርከኝ ብለሽ ባልሽን ➷አታጨናንቂው ያኡክታ‼️
    ➞°✮ድንያ ➷እደሆነች ዛሬ ቢገኝ ነገ ➷ይታጣል በዱንያ ነገር ➷ሳይሆን በአኼራ ➷ጉዳይ ላይ አጠንክሪው ➷አበራችው‼️
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Mestura-zp4eb
    @Mestura-zp4eb หลายเดือนก่อน

    ጥያቄትመልሣላችሁ ልጠይቅ