ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ማስረዘም እና ማስጠበብ#

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ส.ค. 2021
  • አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሰላም መጣችሁ። ስለ ጎበኛችሁን እናመሰግናለን። በዚህ ቻናል ጋብቻን የሚመለከቱ በተለይም በባልና ሚስት መካከል ስለሚኖሩ ሚስጥራዊ የጓዳና የአልጋ ላይ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ። በማህበረሰባችን ወግና ባህል እንደነውርና ብልግና የሚታዩ ነገር ግን በሸሪዓ የተፈቀዱና በጋብቻ ሕይወት ወሳኝ ሚና ያላቸውን ርእሰ ጉዳዮች በፈትዋ መልክ ይነገራሉ ይስተማራሉ። ሌሎችም ተያያዥነት ያለቸው ትምህርቶችና ምክሮች ይሰጣሉ። የናንተ አስተያየት ለስራችን መሳካት ወሳኝ ስፍራ አለው። ላይክና ሼራችሁ ያበረታናል። አብራችሁን በመኖራችሁ ደስተኞች ነን። እንማማር እንተዋወስ እንመካከር

ความคิดเห็น • 62

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 ปีที่แล้ว +8

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ የእወቀት ባለቤቶች ያድርገን ያረብ
    ጀዛገላህ ኸይር ኡስታዝና ወላሂ ላአንተ ቃላት የለንም በርታልን አላህ ኢህላሱን ይወፍቅህ

  • @user-qg9db3di4m
    @user-qg9db3di4m 2 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ኡስታዜ ይመችህ አቦ ብዙወቹ ኡስታዞች ጫፍ ጫፏን ነካካ አድርገው ይደብቃሉ ወላሂ ማወቅ እምንፈልገውን በየት እናግኘው አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ካንተ ብዙ የምፈልገውን ማወቅ የሚጠብቅብኝን ተማርኩ አሏህ ይጠብቅህ ይጠውል ኡምርክ 👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅

  • @user-mx7tp6ns3v
    @user-mx7tp6ns3v 2 ปีที่แล้ว +7

    ኢሥላም አልሀምዱሊላህ ምንም አያሥፍርም ሀቅ ሀቁን ቁጭ ነው

  • @user-kz1tg5nq9e
    @user-kz1tg5nq9e 3 ปีที่แล้ว +4

    አሚን ያረብ ከሚፈራው ከሚወራው ሁሉ በላ አላህዬ አተጠብቀን ያረብ

  • @user-kz1tg5nq9e
    @user-kz1tg5nq9e 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውድ ወድማችን

  • @user-rd1mi2ee8q
    @user-rd1mi2ee8q 3 ปีที่แล้ว +7

    سبحناالله جزك الله حير

  • @user-ej5kc5pj9w
    @user-ej5kc5pj9w 3 ปีที่แล้ว +8

    ወአልኩም ሠላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ኡስታዜ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ
    አላህ ይጨምርልህ

    • @sofyayummamo5127
      @sofyayummamo5127 3 ปีที่แล้ว +1

      ምስክርነኝ ልክነሺ በስማሺዉ ምትጠቀሚበት ያርግሺ

  • @ghjjfffhjjgg6255
    @ghjjfffhjjgg6255 3 ปีที่แล้ว +4

    ይቆራረጣል ድምፅ አንዳንደ ይሰማል አንዳንደ ፀጥ ይላል

    • @mametube2369
      @mametube2369 2 ปีที่แล้ว

      አው ኢኔም ከስልኬ መስሎኝ ነበር

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛአካአላህብያለሁኡስታዝየ

  • @user-oz5jc6gr6w
    @user-oz5jc6gr6w 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአሊኩምሰላም ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ግን ትንሽድምፁቢስተካከል እላለሁ አፏን

  • @mominam1225
    @mominam1225 3 ปีที่แล้ว +3

    አስላሙአላይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻላህ ወንድም ጀዛክ አላህ ሀይር። ይህ ትምህርት ለብዙሀናችን ያስፈልጋል። ግን በመፀሀፍ መልክ ቢሆን አሪፍ ነበር

    • @baasixoo2015
      @baasixoo2015  3 ปีที่แล้ว +3

      ወዐለይኩሙሰላም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ
      በመፅሐፍ መልክ ከመቶ በላይ ወሲብን ብቻ የሚመለከቱ ፈትዋዎች ተርጉሜ አዘጋጅቺያለሁ። ወደ ህትመት ለመውሰድ ዙሩፍና አሕዋሉ አልተመቻቸምና ነው። በማሳተሙ ዙሪያ ከእኔ ጋ ተወያይቶ በስምምነት ለማሳታም ተነሳሽነቱና አቅሙ ያለው ሰው በውስጥ መስመር ሊያገኘኝ ይችላል። አህለን ወሰህለን

    • @nuratube7991
      @nuratube7991 2 ปีที่แล้ว

      @@baasixoo2015 እንሻአሏህ አላህ የሰከልህ ወደ ዱበይም ይደርሰናል ብዬ አስባለሁ

  • @Amina-qf8sr
    @Amina-qf8sr 3 ปีที่แล้ว +3

    جزاك الله خير استاز 👍👍👍👍

  • @mametube2369
    @mametube2369 2 ปีที่แล้ว +1

    አህሌን ኡስተዝ ጄዘኩምላህ ሀይር

  • @halimahalima2141
    @halimahalima2141 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @user-hc7hs1nd7d
    @user-hc7hs1nd7d 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ በርታ
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-if7fr7eh5m
    @user-if7fr7eh5m 2 ปีที่แล้ว +1

    Jezakelah keyir

  • @user-el4ok4jq7u
    @user-el4ok4jq7u 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛአላህ ኸይር ኡሥታዝ እሄ ግን አፈርኩኝ

  • @user-ih9gg2wt8f
    @user-ih9gg2wt8f 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አዲሥ ገቢነኝ ጀዛከላሁኸይር

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 2 ปีที่แล้ว +1

    Ostaz jazalal hayar

  • @ghdg4631
    @ghdg4631 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ

  • @fhfht9190
    @fhfht9190 3 ปีที่แล้ว +1

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝ

  • @wosilawosila5715
    @wosilawosila5715 3 ปีที่แล้ว +2

    ወለይኩም አስለም ወረኩምቱለህ አህለን

  • @samsunggrandprime6662
    @samsunggrandprime6662 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @zeynebseid6248
    @zeynebseid6248 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ

  • @user-gn9zb7uc1t
    @user-gn9zb7uc1t 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @zhsh3025
    @zhsh3025 3 ปีที่แล้ว +1

    Shukiren

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ኧሠላም ጀዛከላህ ኸይር

  • @nuratube7991
    @nuratube7991 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ አህለን አረ ጠፈሀብን አልሃምዱሊላህ እንኳን በሰላም መጣህ ስጠብቅ ነበር እና ትምህርቱ ወላሂ ለኛ በጣም አስፈለጊነ ነው በተለይም ለሴቶች ምናልባት ለንታ ከልተመቸህ እንጂ እኔ በበኩሌ አንድም ቻናልጋ የለገኘሁትን መልስ ነው ያገኘሁት በጣም አሪፍ ነው በዚህም አይነት ይቀጥል በይ ነኝ ሌላውን ከሌላ ቦታ እንመራለን አላህ ሀይርጀዘህን ይክፈልህ 👍👍👍👍👍

  • @sofyayummamo5127
    @sofyayummamo5127 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝና የማይኩነገር

    • @baasixoo2015
      @baasixoo2015  3 ปีที่แล้ว +1

      ማይኩ ይረብሻል? ይነፋነፋል?

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አለህ በጠም ጡሩ ነው ግን ድምፃህ አደድ አይስመም ያድምፃ ጥርት ያስዋል
    ትምህሩቱ ማሽ አለህ ነው ቅርብ ግዜ ነው ያተቀለቀልኩት ቤተቹ
    ያቴሌ ግርምህን ልክ ለክልን

  • @zuzubntali3355
    @zuzubntali3355 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር ግን ድምፅ ትንሽ ይቆራረጣል

  • @minhajmedia9947
    @minhajmedia9947 3 ปีที่แล้ว +2

    DIMSTU AYISEMAM ANDANDE COK YILAL ANDANDE ZIM YILAAL PLS ASTEKAKLEW

  • @allhuerihameabiyedfg8742
    @allhuerihameabiyedfg8742 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት መጠየቅ እችላለሁ
    በጣም ዱሩሪ ጥያቄ ነበረኝ

  • @minhajmedia9947
    @minhajmedia9947 3 ปีที่แล้ว +2

    LERASIH YISEMAAL??????????

  • @user-cm6pc3ye4g
    @user-cm6pc3ye4g 3 ปีที่แล้ว +2

    ግብራስገ አደራግን ከፀጉረችንን ጀምሮ ነው ትጥበት ያሚፈቀደው እንዴት ነው ፀጉራችንን ዉሀ ከለስነከን ይቸለል ወይ

    • @yasinmuhamed9350
      @yasinmuhamed9350 3 ปีที่แล้ว +2

      አይቻልም ከጠጉርሽ ጀምርሽ ነው መታጠብ አለብሽ

    • @mrvip4309
      @mrvip4309 2 ปีที่แล้ว +1

      ግድነው ከፀጉርሽ ጀምረሽ ነው መታጠብ ውዴ

    • @suleman6980
      @suleman6980 ปีที่แล้ว

      mulu shawur nw yemiyasfeligew tsagrunim chemiro

  • @user-fi9zq6dn3j
    @user-fi9zq6dn3j 3 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ለኡስታዝ ላይክ አርጉ

  • @endriswelotube2660
    @endriswelotube2660 3 ปีที่แล้ว +7

    ጀዛከላህ አንዲ ጥያቄ አለኝ አንዲ ባል በወሲብ ሰአት የሚስቱ ጡት መጥባት ይቻላል ወይ የሷን ስሜት ለመጨመር ማለቴ ነዉ እምታዉቁ መልሱልኝ

    • @user-hm2xi7ei3l
      @user-hm2xi7ei3l 3 ปีที่แล้ว +1

      አይቻልም እናቱ ትሆንበታለች የሚባል ነገር ሰምቼአለው ወላህዋለም

    • @user-qs8si8vi3x
      @user-qs8si8vi3x 3 ปีที่แล้ว +2

      ጠይቂ ኡሰታዝን

    • @endriswelotube2660
      @endriswelotube2660 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-hm2xi7ei3l ጠይቁልኝ በአላህ እኔ አዲሬሱን አላዉቀዉም ጠይቁና ንገሩኝ

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 3 ปีที่แล้ว +1

      ልጅሽን ብቻ አጥቢ😅😅😅

    • @rnesmuslimneg3590
      @rnesmuslimneg3590 3 ปีที่แล้ว +1

      ይቸለል ኢናቱ ትሆነበተለች የምበለው ከኢፃንነቱ ከሆነ ኢንጂ ደርሶ ከገበ ቦሀለ በልነ ምስት የተከለከሉ ቦተዎች ስቀሩ በመንኛውም አከለቸው ኢርስ በርስ መደሰት ይቸልላቸወል በተከለከለው ቦተ ጡት አልተጠቀሰም ወሏሁ አአለም

  • @hassenawol166
    @hassenawol166 3 ปีที่แล้ว +6

    ድምጵህ

    • @baasixoo2015
      @baasixoo2015  3 ปีที่แล้ว

      ግልፅ አይደለም? አይሰማም?

    • @user-bq3fh1og4k
      @user-bq3fh1og4k 3 ปีที่แล้ว +1

      @@baasixoo2015 ይሠማል ግን ጥርት ብሎ አይሠማም የሆነ የሚንኮሻኮሽ ነገር አለ
      በተረፈ ኡስታዝ በጣም ወሳኝ ት/ት ነው በረታ እንዳይቋረጥ ጀዛከላህ ኽይር

  • @gjbnvgmgmhk8254
    @gjbnvgmgmhk8254 2 ปีที่แล้ว +1

    58

  • @khadijasaudi4367
    @khadijasaudi4367 2 ปีที่แล้ว

    እሽ

  • @ahmedabduendris5717
    @ahmedabduendris5717 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ድምፅ አይሠማም

  • @user-ih9gg2wt8f
    @user-ih9gg2wt8f 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምጽ አይሰማም

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍