ኦባማ Ethiopian food (Obama)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.ย. 2020
  • #ምግብስራ#Ethiopian #food
    በለደን ያለ የሐመር ሬስቶራንት የሚገኝ ምርጥ ምግብ
  • ตลก

ความคิดเห็น • 316

  • @yidenekatchewdibaba6602
    @yidenekatchewdibaba6602 3 ปีที่แล้ว +3

    ሲታይ እራሱ ያረካል እናመሰግናለን በርቺ

  • @forever4883
    @forever4883 3 ปีที่แล้ว +8

    ቆንጆ ሴትና : ሙያ ሲገናኙ እንዴት ደስ ይላላል ::

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว +13

    ዋዉ ሲያምር ያስጎመጃል ኦባማ ቢሰማ ይህን ጥርግርግ አድርጎ ነው የሚበላው እጅሽ ይባረክ 😘👍🏾

  • @getch1145
    @getch1145 3 ปีที่แล้ว +18

    Pure Ethiopian natural beauty. Oh God look at when she laughs....just beautiful.

  • @tsion5088
    @tsion5088 3 ปีที่แล้ว +3

    ኦባማ ክትፎ በጣም አሪፍ ነው። ለኔ ተስማምቶኛል ምክንያቱም ሬስቶራንት ሰበላ ክትፎውን ብቻ ነው ጎመኑን ብዙ ግዜ አልቀላቅልሞ በክትፎው ነው የምጠግበው።

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል! እጆችሽ ይባረኩ

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow እጅሽ ይባረክ ያስታውቃል እንደሚጣፍጥ

  • @umukalidalhamdulillah6597
    @umukalidalhamdulillah6597 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ያምራ አመሠግናለው እኔም እሠረዋለው😘

  • @MrAKILAS
    @MrAKILAS 3 ปีที่แล้ว +1

    አፌ ዉሃ ሞላ ፡ አሰራሩ ራሱ በጣም ቀለል ያለ ነው ፡ እጅሽ ይባረክ

  • @felegutegegne4270
    @felegutegegne4270 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እጅ ይባርክ👌👌👌

  • @kitty-vk8ic
    @kitty-vk8ic 3 ปีที่แล้ว +4

    Obama looks yummy Will definitely make for Christmas, my daughter loves ክትፎ.thanks for sharing 😋😍

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ሙያ!! እጅሽ ይባረክ!! በርቺ!!

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ አንች እራሥሽ በጣም ታምሪአለሽ እናመሰግናለን ጎበዝ ብርች

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว

    ኦባማ ጎበዝ !!! ሀሀ አደርስልሻለሁ።በጣም አሪፍ እናመሰግናለን።

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 3 ปีที่แล้ว +6

    Thanks for all brilliant tips & tricks !It's looks delicious and mouth watering !please save some for me; I'll be there around noon .Thanks again for your extraordinary resources .

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      Okay dear🙏 I will 😀

  • @debbiedebbie1179
    @debbiedebbie1179 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow testu endhu yastawikal tebarek

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    London sehade kalesu mebelat menem ayehunelegne eweneteshe new betam arif bemeg new thank you yene konjo for sharing

  • @abayneshaman9334
    @abayneshaman9334 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው፣ እናመስግናለን

  • @crocodilehunter6517
    @crocodilehunter6517 3 ปีที่แล้ว +1

    ሞክሬው በጣም ወድጄ ዋለሁ ፡ ፡ አመሰግናለሁ 👋

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j 2 ปีที่แล้ว

    አህለንን ቆንጅት ጎበዝ በርቺ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል የመጀመሪያ ስሰማ ወይ ኦባማዬ 😋👌

  • @meseretberhanu6042
    @meseretberhanu6042 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው ተባረኪ

  • @judi4073
    @judi4073 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow I love this yena balemoya 🌷🌷🌷

  • @eastafrica7198
    @eastafrica7198 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው! ስያምር

  • @Sabariya-ns5ov
    @Sabariya-ns5ov 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ማሻአላ ያምራል ❤👈👌🙏

  • @mahlettadesse2621
    @mahlettadesse2621 3 ปีที่แล้ว +1

    Woww ejesh yibark

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow ይሄን ኦባማ ክትፎ በጣም ነው የምወደው thank you for sharing 🙏😍

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you🙏

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትም ኦባማ በጣም ያምራል ቆንጇ በርቺ

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 3 ปีที่แล้ว +6

    Looks so yummy 😍 asrabshgn 😃

  • @FasiNico
    @FasiNico 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አባማዬ😊 ሲያዩት ያስታውቃ ምርጥ እንደሆነ እጅሽን ይባርከው ቆንጆ💝

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      Thank you fasiye 🙏Amen

  • @newayebezabeh7
    @newayebezabeh7 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያስጎመጃል ስሙን ግን ለውጪው

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 3 ปีที่แล้ว

    I will try it looks yummy👌

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፊ ነው።

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai 3 ปีที่แล้ว +1

    Omg I can’t wait to make it tomorrow thank you 🙏

  • @winstonkingston9898
    @winstonkingston9898 3 ปีที่แล้ว +25

    So disgusting to see the dislikes, why do not we encourage each other. Look at the Chinese nd Indians: love wins😍😍😍😍

    • @schalamar22
      @schalamar22 3 ปีที่แล้ว

      do not care about primitive people; there will be always and everywhere; it's just a waste of time😉

    • @bircruz555
      @bircruz555 3 ปีที่แล้ว +1

      They are just jealous!

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 ปีที่แล้ว +3

    Hiluye very yummy kitifo begomen serashe 👌❤️yetebareke yihun🙏🏾❤️

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሐሪፍ ነው ማማዬ

  • @fifilifestyle1235
    @fifilifestyle1235 3 ปีที่แล้ว +2

    Sertachihu mokirut betam yitafital Ene misikir negn 🙂 thanks for sharing eski demo ye kocho aserarunim yilikekibin 🤩

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      Fifiye thank you ለምስክርነቱ 😀እሺ ይሰራል እሱም 😍

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 3 ปีที่แล้ว +4

    I was addicted to this kitfo🙂 good to know, how its done. I like the way you explain. And its nice of you that you acknowledge the person who created at the beginning. 💚💛❤

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏😍tray it you will love it

  • @derejezewdie1111
    @derejezewdie1111 3 ปีที่แล้ว +2

    I love it..

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ያሰጎመጃል

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው የኛን ሀገር የጎመንና የስጋ ክትፎ ባንድ ላይ መቀላቀል ማለት ነው

  • @zezeze4356
    @zezeze4356 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks delicious 😋

  • @zewdneshkebede8166
    @zewdneshkebede8166 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል

  • @titanaabera8502
    @titanaabera8502 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው 😋😋

  • @ermiasmulleta2557
    @ermiasmulleta2557 3 ปีที่แล้ว

    Delicious! Good job!

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks you I will try thank you

  • @negedeyimam2745
    @negedeyimam2745 3 ปีที่แล้ว +8

    ለዛያለሽ ልጅ ነሽ እጅሽን ይባርከዉ

  • @abeladamu5524
    @abeladamu5524 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ የኔ ቆንጆ ...ምራቄ ባፌ ሞላ

  • @ethiobeauty960
    @ethiobeauty960 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks yummy 😋

  • @tsehaiabreham1578
    @tsehaiabreham1578 ปีที่แล้ว

    በርቺ

  • @1Love1People1Destanie
    @1Love1People1Destanie 3 ปีที่แล้ว +1

    Outstanding presentation and lovely Obama!

  • @selamkifle2494
    @selamkifle2494 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ከመደሰቴ የተነሳ ላይክ ማድረጌን ረስቼ ደግሜ ላይክ ልል ስመለስ.... ለካ አይቻልም።

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም ❤

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያስጎመጃል

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ 🙏😍

  • @daredare3360
    @daredare3360 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ምርጧ😍

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @maskermm1571
    @maskermm1571 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሲያምር

  • @assefashworku4694
    @assefashworku4694 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow it's yummy

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏 ዛሬ ኦባማ ሠርተን በላን እኔም ቤተሠቤም በእውነት ከልብ እናመሠግናለን በጣም ወደነዋል

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ ስለሞከራቹት 💖

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 3 ปีที่แล้ว +5

    Ende Kaltesasatku Obama Hamer Ethiopia London Anteneh new simun yawetalet Adel Eko Enem belichalew betam Yitafetal dembeja Nen eza, Demo kochowachew sitafit 👍👍👍👍👍

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ልክ ነሽ እናመሰግናለን 🙏❤

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    Woy obamayee be migeb metah betam arif new emokerewalehu!!

  • @AnaGastarova
    @AnaGastarova 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቪዲዮ

  • @elenirobel7306
    @elenirobel7306 3 ปีที่แล้ว

    Obama selaweku des belogal thanks heliya nice one

  • @ziyadahabib3816
    @ziyadahabib3816 3 ปีที่แล้ว

    Very nice thank you dear

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጠም የምራል በርቻ

  • @chefzemed5110
    @chefzemed5110 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice

  • @xmediabox
    @xmediabox 3 ปีที่แล้ว +2

    Obamash በጣም ጥሩ ጣዕም ይኖረዋል ቅመሞቹ ፣ እንዴት እንደሚሰራ እና how you do it
    i would like to try it out.Mamaye

  • @asterkbrom9349
    @asterkbrom9349 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው አሪፍ ኔው አይዞሽ ቤርቺ ቴባሬኪ

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      እሺ አስቴርዬ አመሰግናለሁ 🙏

  • @Edometh10
    @Edometh10 3 ปีที่แล้ว

    Esema neber ahun awekut
    Esemawalehu 😉
    amsegnalehu 🙏🏾 Ejesh yebarek

  • @samrayimamu3371
    @samrayimamu3371 3 ปีที่แล้ว

    Wow 🤤👌

  • @genetwelbe2892
    @genetwelbe2892 3 ปีที่แล้ว +4

    Good job 👏🏽, I like how polite you are

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏❤

  • @baraketbaraket6224
    @baraketbaraket6224 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው የመደም እሩዝ ስያቅላሻልሸኝ አሁን ደግሞ ምረቅ አነቃኝ😁😁😁😁

  • @netsitubeethiopiyawit7790
    @netsitubeethiopiyawit7790 3 ปีที่แล้ว

    ባለሞያ ንሽ ሀሪፍነት እናመስግናለን

  • @mulumulu2524
    @mulumulu2524 3 ปีที่แล้ว

    W aww baxmi arifi naw

  • @Tsegaye-tb4rv
    @Tsegaye-tb4rv 3 ปีที่แล้ว

    Keep it up!

  • @eskinder2k6
    @eskinder2k6 3 ปีที่แล้ว

    I like it

  • @fyoritube
    @fyoritube 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ህሉየ ምነው በስሜ ብትቀይሪው ከዚ የበለጠ ይጣፍጥ ነበር ክክክክ ልዩ ኣሰራር አጅሽ ይባረክ ውደ

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 3 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ላይ እኮ ተናግራለች። የሬስቶራንቱ ባለቤቶች ከነጭና ጥቁር የተቀላቀለ ለማለት ነው ኦባማ ያሉት። እሷ ያየችውን አካፈለችን።

  • @user-zn8uj5wv1d
    @user-zn8uj5wv1d 3 ปีที่แล้ว

    Wow arif nw

  • @aklilmesele9384
    @aklilmesele9384 3 ปีที่แล้ว +5

    ቂቤው ትንሽ በዛ ብሏል ፥ አኩና ማታታ ።
    Patent right በስምሽ መመዝገብ አለበት።
    ✔️✔️✔️✔️💯

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ቀን ሐመር መጥቼ እቀምስላችሗለሁ::

  • @haile-giorgiswoube7053
    @haile-giorgiswoube7053 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነዉ እህታችን ለመቅመሥ ቸኩያለሁ፤ ዽምጽሽ ደስ ይላል በርቺ ከእቤቤተሰቦችሽ እግዜር ይጠብቅሽ መልካም አመት በዓል።

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว +2

    You So Beautiful 👍 I ❤️ the kitefo & the way you done ! Yene Batbogne Yekochgne Nebere ! Ethiopiawent Ehete I have a 👍✊️ for you

  • @p-star722
    @p-star722 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሞያ የሀበሻ ነሽ የኔ የሴት ቁንጮ

  • @selmethiopia5038
    @selmethiopia5038 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 👍👍👍

  • @user-dl5ke7ev8e
    @user-dl5ke7ev8e 3 ปีที่แล้ว +1

    Yum yum

  • @legesseabebe1486
    @legesseabebe1486 3 ปีที่แล้ว

    So good

  • @finoteselammkc2862
    @finoteselammkc2862 3 ปีที่แล้ว +4

    i will cheek it after tsome!

  • @daredare3360
    @daredare3360 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እናኘሰግናልን ምር ጧን ተባረኪ😍
    ዲስላይ የምታረጉት ግን ምቀኞች ናቹሁ😏

  • @eskuassefa2889
    @eskuassefa2889 2 ปีที่แล้ว

    Ur so wonderful

  • @venatlove71
    @venatlove71 3 ปีที่แล้ว +1

    Bravo

  • @meseretwedajo4128
    @meseretwedajo4128 3 ปีที่แล้ว +1

    betam gudegna new helu yehenen serto meblat geddd new enamesegenalen

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      Mesiye 😍❤tiwejiwalshi mokriw

  • @eyesusgetanew3346
    @eyesusgetanew3346 3 ปีที่แล้ว

    Well-done

  • @mamilove5383
    @mamilove5383 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመአም በጣም ያምራል ሰርቼ በለዋለው ሁሉም አለኝ

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว +1

      ሞክሪው ትወጅዋለሽ አመሰግናለሁ በጣም 🙏❤

    • @mamilove5383
      @mamilove5383 3 ปีที่แล้ว

      @@maremaru እሺ በጣም ነው የሚያምረው

  • @helenteklay7732
    @helenteklay7732 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam yamral yene konjo

    • @maremaru
      @maremaru  3 ปีที่แล้ว

      Thank you heluye

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 ปีที่แล้ว

    አዲሥነኝ በርቺ ሥሩነው

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚ👍😋

  • @melkamkenmelkamken2443
    @melkamkenmelkamken2443 3 ปีที่แล้ว

    እረ የኔ ቆንጆ ወደኔ ቤት ብቅ ብለሽ አበረታችኝ በርቺ

  • @azebwoldemichale6738
    @azebwoldemichale6738 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የስጉመጃል.

  • @samorayesus7465
    @samorayesus7465 3 ปีที่แล้ว

    You are a lady keep it up 👍