ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

#EBC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 เม.ย. 2018
  • ለምግብም ሆነ ለባህላዊ መጠጦች አሰራር ባለሙያ ናት የተባለላት ሴት ብዙ ግዜ ሙያዋን ከጉዳ ስታወጣ አናስተዉልም በዙሪያዋ ከሚገኙ ሰዎች ዉጪ በአጋጣሚዎች የተማረችዉን የጠጅ አጣጣል ሙያ ትልቅ የኢኮኖሚ ምንጭ አድርጋ ከ40 በላይ ሰራተኞችን ታስተዳድራለች፡፡
    ግለሰቦ ይህንን ሙያ የለመደችዉ በ15 ብር በእቃ አጣቢነት ተቀጥራ ትሰራበት ከነበረዉ ታዋቂጠጅ ቤት ዉስጥ እንደነበር ትናገራለች፡፡

ความคิดเห็น • 4

  • @user-qb6cs8rp3i
    @user-qb6cs8rp3i 5 ปีที่แล้ว +2

    መፅሀፍሽን አንብቤዋለው በርቺ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @hanaye4376
    @hanaye4376 2 ปีที่แล้ว

    እግዚሃቤር እልምሽን ህውን እንደ ታርጊ ይርደሽ በጣም ጠካራና ምሳሌ ይምት አኝ ነሽ በተለይ ቀርባ ላይሽ ይሚርደሽ በችግር ያለፍ ብቻ እንደሆነ ነው ይሚገባኝ እደሜ ከጤና ጋር ተመኝ ሁልሽ

  • @asteralemuastu2271
    @asteralemuastu2271 2 ปีที่แล้ว

    Asetar selam tij metal mawek efelg nber