በመዲናዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች የነገዋን አዲስ አበባ መልክ የሚያሳዩ ናቸው Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @nunulull4173
    @nunulull4173 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @DanielWoldesemayat-or6oo
    @DanielWoldesemayat-or6oo 2 หลายเดือนก่อน +6

    በርቺ ኢትዮጵያዬ ገስግሺ ገስግሺ
    ከድህነት ውጪ በልፅጊ ገስግሺ ! ! !

  • @abdelaibrahim812
    @abdelaibrahim812 2 หลายเดือนก่อน +3

    Stunning I love it
    It's beautiful 😍 keep doing what you doing 👏 and we thank you for your efforts great jobs 👍

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አባት መልካም ነው!!!

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🎉🎉ጃግናቹ❤❤❤❤

  • @KamilOusman
    @KamilOusman 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናችን አሁን ሚቀርህ አሰብ ወደ ቤቱ መመለስ ነው !!!!!!

  • @zel8841
    @zel8841 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ዪላል። ጥሩ ነገር ነው። ቤተክርስቲያን እንዳይረሳ አደራ አደራ

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው።
    ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።

  • @Footballkinges
    @Footballkinges 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤🎉❤🎉

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 2 หลายเดือนก่อน

    ለማን?

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ ቱሞሮ ማለት ስሜት አይሰጥም ቱሞሮ ቃል ጠፍቶለት ነዉ? ትልቁን ሐሣባችሁን አንዲት ቃል አሳነሰችው

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      ገንዘቡን እና እወቀቱ ከኛ ሲሆን በቋንቋችን እንሰይመዋለን ደግሞ አንተ እርሰት አሰመላሸ ነህ ምን ያገበሀል በሸገር ጉዳይ እርሰትህን አሰመልሰሀል እዛዉ በቀዬህ

  • @Alias23686
    @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

    ዜና አንባቢዋ ድምፃ ይዘጋል።

    • @ewnetugiru5102
      @ewnetugiru5102 2 หลายเดือนก่อน

      አይባልም ይቅርታ ጠይቅ?

  • @tuttuttuttut5061
    @tuttuttuttut5061 2 หลายเดือนก่อน

    Betochu yemiserut leman new ?
    Le A.A. newari new weyes lela ?
    Demo Cccc china company be lebenet yetaweqal ayee mechem ye hager genzeb mesreq😢😢😢😢

  • @YishakAnsheboWangore
    @YishakAnsheboWangore 2 หลายเดือนก่อน

    ኢት/ ሀገረ መሺጢ ቀጥሎዋ በቅኝ ተገዘቻ ????

  • @Alias23686
    @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

    EBC tenefu !

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      አቶ ኤሊ
      እንዴት ነዉ ኤርትራ?

  • @adambizunehbizuneh1028
    @adambizunehbizuneh1028 2 หลายเดือนก่อน

    I think this guy he talking about his dream, what about the people life our people on straggle men

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      አቶ አመዴ ደንግዠ
      አልገቦዎትም ብልፅግና ድህነትን ከነኳተቱ ከኢትዬጵያ ልናጠፋዉ ቆርጠን ተነሰተናል
      አይ ድህነት ይሻለኛል ካልክ መልካም እርሰትህን አሰመልሰሃል እዛዉ፠ በጠበልህ

  • @YishakAnsheboWangore
    @YishakAnsheboWangore 2 หลายเดือนก่อน

    ኢት/ ሀገረ መሺጢ ቀጥሎዋ በቅኝ ተገዘቻ ????