ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እቺን comments ለምታናቡ ሁሉ የጌታ ሰላም እና ጤና ይብዛላችሁ እየሱስ ጌታዬ ነዉ
Amen🎉
አሜን
Amen❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
Amen
ኦርቶዶክስ ነኝ ቲክቶክ ላይ ሰምቼ ነው የመጣሁ ልቤ ተነክቶ😢❤
ተባረክ። ጌታ ኢየሱስ ይወድአል...ይሄ እጣ ደግሞ አንድ ቀን አንተም ላይ ይወድቃል። እጣችን ኢየሱስ ነው።
amen
ተባረክ የኔ ወንድም እጣክን እንዳታሳልፍ የመዳን ቀን አሁን ነው።
የኔ ወንድም ጌታ ይወድካል እጣህን እንዳታሳልፍ የመዳን ቀን አሁን ነው
ተባረክ
ጌታን ያገኘሁባት ቀን ምንኛ የተባረከች ናት😢❣️❣️ ኢየሱስ ጌታ ነው!
Betam ❤ eta nw yewetaln eko
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉@@Blennnn
Amen Ewnt Nw 😢
Ewnet new!!! Amennn
አሜንንንንንንንን
ከአለት ጨለማ ከጥልቁ ሸለቆ ቁጭ ብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋ አልቆኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝአንተ እኮ የኔ ነህ አይዞህ አታልቅስ አለኝዘመንክ ብርክርክ ይበል
Amén
"በጥቂት የታመነ በብዙ ይሾማል።" ቃሉ ነው ታዩ የለ !
አሜን የእኔ ዕጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ
በእውነት ሁላችንም ከምንም ነገር በላይ ከፍ ያለ ዘላለማዊ ዕጣ ደርሶናል እግዚአብሔር ይመስገን
አዎ እውነት ነው ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን የጠራን እየሱስ ጌታችን ነው። ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን።
ከአለት ጨለማ ከጥልቁ ሸለቆ ቁጭ ብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋ አልቆኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝአንተ እኮ የኔ ነህ አይዞህ አታልቅስ አለኝእጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬእጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬአንተን ሳያገኙ ሲዖል የዋጣቸውአሉ ደግ ሰዎች እኔ እንኳ የማውቃቸውምን አድርጌልህ ነው እጣ የወጣልኝቃላት አላገኝም እንዲያው ክበርልኝ/3እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬእጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬገበዴ ባማረ ስፍራ ወደቀችእርስቴ በአንተ ለኔ ተዋበችላረግኽልኝ ሁሉ ምን እመልሳለሁእድሜዬን በሙሉ እገዛልሃለሁ/3እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬእጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬደርቄ የነበርኩ እኔ እንኳን ለምልሜዛሬ ዘምራለሁ ከመቅደሱ ቆሜ ማህበሩ ሁሉ እስቲ አመስግኑልኝይብዛለት ውዳሴ እልል በሉልኝ አመስግኑልኝ/2እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬእጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ
Thank you
May GOD bless you Brother , Thank you
🙏🙏🙏
አሜን❤
" ገመድ ባማረ ሥፍራ ወደቀችልኝ ርስቴም ተዋበችልኝ" አሜን የእኔ ዕጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ❤🙏❤
Njhbb
ጥቅሱ ደስ ሲል የትኛዉ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ምህራፍ ስንት ቁጥሩንም ንገሪኝ🙏🥰
@@nanayeee27 መዝ 16:6
እጣዬ 🤲
"ጩኸት ያለው ሳይባል" የሚፈስ ሰማያዊ በረከት ያለበት መዝሙር።
አምልኮ በእውነት&በመንፈስ ከሆነ ለህብረት አምልኮ ሁሉም ጩኸት ያዋጣል ክፋት የሚሆነው እንደ ቃሉ ካልሆነ ነው ። አገኘው ይደግ ዘምሮ በጩኸት ሳይሆን በእንባ የሚያመልክ የሚያመሰግን ብዙ ነው
@@EmaosEmaos-cw9ps እኔ ምዕመኑን አላልኩም። አንዳንድ ዘማሪዎችን እንጂ።እንግዲህ በመንፈስ ሆነው ነው "ጩኸት ያለው?" የሚያስብሉት እያልከኝ/ሽኝ ባልሆነ።
@@natnaeltesfahun7780ምን ችግር አለው
😂
😅
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ 😭😭😭😭 አንተን ለማመስገን ቃላት የሉኝም ኢየሱስዬ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
ኢየሱስ የህይወቴ እድል ፈንታ እጣዬ 🤲
5 እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ።6 ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። መዝ16፥5
ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። መዝ 16:6
th-cam.com/video/qnN7RrvIWLs/w-d-xo.html
እጣዬ እየሱስ እየሱስ ነው ❤❤❤
እየሱስ ዲያብሎስን በሽታን የምቀጠቅጥበት ሰላሜን ያገኘሁበት ።።።
ሁሉን ያዘጋጀ ግን እግዚአብሔር ነዉ። ዕብ 3:4
እጣዬ እጣዬ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ አገኘው ይደግ ያዳነን ወደ መንግስቱ ያስገባን የመንግቱ ሁሉ ወራሽ ያደረገን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና አባት ይባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም የብዙዎች እጣ ነው ወንድሜ እህቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ዛሬም ያድናል ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እሱ ደግሞ እጣችን ነው እጣዬ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ ይህ መዝሙር ይህንን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ክፍል እንዳስተውል አድርጎኛል ዮሐ6፥44
ይሄንን መዝሙር በሰማሁት ጊዜ ሁሉ ውስጤን ደስ ደስ ይለዋል!😃ለዛውም ልወጣው የማልችለው በሚመስል ችግር ውስጥ ሆኜ😥 የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏 ሀሌሉያ🙌
የማያልፍ የለምና ሁሉም ያልፈል
ኢየሱስን በይበልጥ እንድወደው አደረገኝ ይህ መዝሙር😢😢
እውነትም ባይሆን እጣዬየት ነበር መውደቂያዬገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀልኝኢየሱስ ጌታዬ ሆነኝ
( አገኘሁን የገኘ እግዚአብሔር ) በእየሱስ ስም ያግኛችሁ !!!!❤❤❤❤❤
የወደደን አምላክ የተባረከ ይሁን።ያማረ የተዋበ ስፍራ አዘጋጀልን። ሰው ሲከዳ፣ ሲርቅ ፣ሲያማ ፣ሲተው፣ እሱግን በሂወት ወደደን ፣ፈለገን፣ አከበረን ይህ መዝሙር ውስጤን አበረታው።ሁሌምበከፍታ ስፍራ አስቀመጠኝ። ክብር ለክርስቶስ ይሁን።
ኢየሱስ ጌታ ነው።
አሜን አሜን እጣዬ እንደምን ያማ ነው እየሱስዬ እረፍቴ በረከቴ መጽናኛዬ የማጥል የማከዳ አንተን ያገኘሁበት ቀን እንደምን የተባረከች ነች አጊ ዘመንክ ብርክርክ ይበል 🎉🎉🎉🎉
በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ A kind person
እንዴት መታደለህ ነው የኢየሱስ መሆን❤❤
ለክርስቶስ አካል በብዙ ለመፁናናት አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ።
ያጀበ ሲበተን አላጣሁም አንተን!🙏🙌🙏እየሱስ 🙏
እኔን ያፅናናኝ መዝሙር እናንተም ሰምታችሁ ተባረኩበት😊😊
አለኝ ዎዳጅ ❤️🙏🙏🙏❤️ዕጣዬ ዕጣዬ እየሱስ ጌታዬጌታ ፃጋዉን ያብዛልህ የጌታ ሳዉ ❤️👍👌🌹
betikikil!!❤❤❤
እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ!! እድል ፋንታዬ ኢየሱስ ጌታዬ!!❤❤❤
I am chosen! Thank you Jesus! እግዚአብሔር የርስት ድርሻዬና ጽዋዬ ነው፤ ዕጣዬም በእጅህ ናት።መዝሙር 16:5
መቀየር አልቻልኩም መዝሙሩ ጌታ ወዶታል ❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይገርመኛል ሁል ጊዜ መዳኔ ማምለጤ ምንም የሚያስመርጥ ነገር ሳይኖረኝ መመረጤ። ሀሌሉያ ደግሞም ለአለም አሳልፎ ለማይተወን ዘዳግም ሊወስደን ለሚመጣው ክብር ይሁንለት❤❤❤❤
ምንስ ቃል አለን ከብርልን ውዳችን ኢየሱስ❤
እጣዬ ኢየሱሴ 🙌🏼❤️
ዕጣዬ እየሱስ ጌታዬ 🙌❤️🙌
እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ ኢየሱስ ኢየሱስ እየሱስ ጌታዬ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የርስት ድርሻዬና ጽዋዬ ነው፤ ዕጣዬም በእጅህ ናት። መዝሙር 16:5 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍amen
ውድድ ነው ተባረክ
እኔ የሚገርመኝ እዲህ ኢየሱስ ሲሞገስና በሚደንቅ ቃል ሲገለፅ እንደቀላል ጉባዬላይ ተገኝቶ ሳይነካ ገብቶ የሚወጣ ሰውኮነው እኔኮ በዩትዩብ አይቼኳን ባናቴ ልቆም ምንም አልቀረኝ ምንኛ የታደልኩ ሰው ነኝ ይህ ዕጣ ወጣልኝ
Paster Agengehu tebarekiling EYESUS bichenga exatichin new.
ኢየሱስ!እንተ የሕይወት ውሃ ምንጭ፥ አንተን ለሚያምኑ ሁሉ የዘላለምን ረፍትን የምትሰጥሕይወቴን ያሳረፍከው ትልቁ እና ብቸኛው የህይወት እጣዬ አመሰግንሀለሁ!
እጣዬ እየሱስ ጌታዬ።
ኡፍ ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው!!!❤❤ስንቴ ሰማዉት አልጠግብ አልኩኝ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ አሜን አሜን ። አጉዬ ተባረክልን
እየሱስ ጌታዬ ሰላሜ እረፍቴ እወድሃለሁ
አጉ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
❤❤❤❤❤❤❤ ብሰማው የማይሰለች አድስ የሆነ ሁሌ የሚያጽናናኝ የሚያበረቴኝ ነው ጌታ ዘላለማችሁን ይበርከው
አንዳንድ ጊዜ ነብስ የልቧን ሃሳብ ሙሉ በሙሉ የሚገልጽላት አገላለጽ/ቃል ታጣለች… አሁንም የሆንኩት እንደዛው ነው… ስንት ሚሊዮን ጊዜ ልሰማው እንደምችል, I have no idea... Much Love ❤❤ ... Much respect 🙏🙏 ... Much blessing 💎💎... የሱስ እራሱ እጣው የሆነለት ሰው... OMG 🙆♂🤷♂ CAN'T EXPLAIN MORE..... THANK YOU JESUS...................
እውነት ነው ጌታን ያገኘሁባትን ቀን መቼም አልረሳትም ።ኦ እየሱስ ጌታዬ ተባረክልኝ !❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጣዬ ኢየሱስ ❤❤❤❤አሜን
የኔ አባት ብርክ በልልኝ ተባርከንበታል❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልል እጣዬ እየሱስ ጌታዬ💕 እራሴን መቆጣጠር አልቻኩም 😭💕ተባረክ አግዬ💕
እየሱስ ሰላሜ እረፍቴ እወድሃለሁ
Sibbssss 😁😁😁
በትክክል የእኝ እጣ ፈንታችን ኢየሱስ ብቻ ነው።❤🎉❤ መጋቢ አገኘሁ ይዳግ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤🎉 Please Guys don't forget share and subscribing.
እጣይ እየሱስ ጌታይ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባረክው
Ameen,Eyesuse Bichegna Exaye
እጣዬ እጣዬ ምርጫዬ ኢየሱስ ጌታዬ
ምን አድርጌልህ ነው ዕጣ የወጣልኝ ? 😢😢😢
አገኘሁ ተባረክእንደፀናህ ቅርፍፃሜህ በድል ይሁን
I can't stop listening this song .Thank you Jesus for having you in my life❤❤❤
ካለም ጨለማ የዎጣ ሰው ብቻ እኔ ይበል 😭😭😭እኔ
Tebarek yene abate etachen
ከዕጣ ሁሉ የሚበልጥ ዕጣ የኔ ስጦታ ኢየሱስ
❤❤ - እጣዬ!እጣዬ እጣዬ!ኢየሱስ ጌታዬ! ኢየሱስ ጌታዬ!- አንተን ሳያገኙ ሞት የወስዳቸው፣አሉ ጓደኞቼ እኔ እንኳን የማውቃቸው። ምን አድርጌልህ ነው (ምንም)ዕጣ የወጣልኝ?ቃላት አላገኝም - እንዳው ክበርልኝ - ክበርልኝ!
እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ የእኔ አባት❤
I want to thank all the amazing, talented musicians and ofcourse our beloved Aghehu.Thank you Jesus for all of your endless gifts given to church.We adore you Lord❤❤❤❤
.......................................... ማህበሩ ሁሉ እስቲ አመስግኑልኝ ይብዛለት ውዳሴ እልልል በሉልኝ አመስግኑልኝ አመስግኑልኝ ❤❤❤❤❤❤
እጣዬ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ሌላ ምለው የለኝም
He is really amazing, his voice is on another level, may God bless him and bless us also!Amen!!!!
አጉዬ ተባረክድንቅ ነው
Des sel agegew tebarek eyesus kemayalkew bereket yebark tebarek ❤
አለኝ ወዳጅ የማይከዳ ኑሮ ቢሆን ምድረበዳ የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን
Yes, JESUS is our portion in every area of our life. GOD’S Blessings upon you and your LOVED ones, man of GOD!! AMEN ❤❤❤
አሜን እየሱስ ጌታ ነው ለዝላለም ❤❤❤❤❤❤❤
የምን ጊዜም ውድ የእግዚአብሔር ሰው
ምን ይባላል በቃ ማልቀስ ብቻ ነው ልቤ ተተረተረ ክብር ይሁን አሜን
ኡፍ ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው!!!❤❤ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ። አጉዬ ተባረክ
በእየሱስም ምን እላለሁ አስቱየ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
😭😭😭😭ዘመን ይባረክ መጋብ አገኛው እንዎድሃለን እውነት
ፈጣሪ ይመስገን እጣዬ እየሱስ ጌታዬ በምንም ማይገኝ እድል
ኢየሱስ ዕጣዬ ነውዘማሪ አገኘሁ ተባረክ
Egizabiher yibrikachu Sheri coopilnk adirgu yeegizabiher betesebochi geta yibarikachu
እጣዬ እየሱስ አሜን አሜን 🙋♀️😢
ከአለት ጨለማ ከጥልቁ ሸለቆ ቁጭ ብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋ አልቆኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝአንተ እኮ የኔ ነህ አይዞህ አታልቅስ አለኝ
ወንድማችን አጊ ፀጋ ይብዛልህ በአንተ መዝሙሮች ብዙ ተጠቅመናልዘመንህ ይለምልም
እጣዬ እየሱስ ነው አሜን😢💙❤💜
አዎን ኢየሱስን ማግኘት ትልቁ ዕጣ ነው ።ተባረክልኝ ወንድሜ ።
ዘመን ይባረክ ህይወት ይለምልም።እውነት ዕጣ ወጥቶልናል❤❤❤🎉🎉🎉
የተወደድክ ወንድሜ አገኘው ይደግ እግዚአብሔር አንተን ለቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ ሰለሠጠን ጌታን እጅግ አድርገ አመሰግናለሁ:: ዘመን የማይሽረው ዝማሬ፣ጌታን የሚያሳይ ዝማሬ፣ ሰማይ የሚያሰናፍቅ ዝማሬ………. ሃሌሉያ
እንትን ሳያገኙ ምት የወሰዳቸዉ 😢 አሉ ጎደኞቼ እኔ እንኳ ማቃቸው😢😢😢
My favorite singerበመዝሙሮችህ በጣም ተባሪካለውእግዚአብሔር ይባርክህ ዘመኒህ ይባረክ።
ቆይ እንዴት ሰው አንድ መዝሙር እየሰማ ቀኑን ሙሉ ያለቅሳል??😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤🎉🎉
ዕጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ!!!እርሱን በመቀበሌ ለመዳን ዕጣ ወጣልኝ😊
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት እጣችን እድል ፈንታ የሆንክልን ምንእይነት መታደል ነው እጣዬ ❤️🔥
እልልልል......❤❤❤
ጌታ ሆይ አንተ ባታገኘኝኝ ምን እሆን ነበር። ስላለህልኝ እኮራለሁኝ። ክበርልኝ። እጣዬ(3x) ኢዬሱስ አንተ ነህ ጌታዬ። ❤❤😢😢❤❤🎉🎉🎉❤❤
እቺን comments ለምታናቡ ሁሉ የጌታ ሰላም እና ጤና ይብዛላችሁ እየሱስ ጌታዬ ነዉ
Amen🎉
አሜን
Amen❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
Amen
ኦርቶዶክስ ነኝ ቲክቶክ ላይ ሰምቼ ነው የመጣሁ ልቤ ተነክቶ😢❤
ተባረክ። ጌታ ኢየሱስ ይወድአል...ይሄ እጣ ደግሞ አንድ ቀን አንተም ላይ ይወድቃል። እጣችን ኢየሱስ ነው።
amen
ተባረክ የኔ ወንድም እጣክን እንዳታሳልፍ የመዳን ቀን አሁን ነው።
የኔ ወንድም ጌታ ይወድካል እጣህን እንዳታሳልፍ የመዳን ቀን አሁን ነው
ተባረክ
ጌታን ያገኘሁባት ቀን ምንኛ የተባረከች ናት😢❣️❣️ ኢየሱስ ጌታ ነው!
Betam ❤ eta nw yewetaln eko
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉@@Blennnn
Amen Ewnt Nw 😢
Ewnet new!!! Amennn
አሜንንንንንንንን
ከአለት ጨለማ ከጥልቁ ሸለቆ
ቁጭ ብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋ አልቆ
ኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝ
አንተ እኮ የኔ ነህ አይዞህ አታልቅስ አለኝ
ዘመንክ ብርክርክ ይበል
Amén
"በጥቂት የታመነ በብዙ ይሾማል።" ቃሉ ነው ታዩ የለ !
አሜን የእኔ ዕጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ
በእውነት ሁላችንም ከምንም ነገር በላይ ከፍ ያለ ዘላለማዊ ዕጣ ደርሶናል እግዚአብሔር ይመስገን
አዎ እውነት ነው ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን የጠራን እየሱስ ጌታችን ነው። ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን።
ከአለት ጨለማ ከጥልቁ ሸለቆ
ቁጭ ብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋ አልቆ
ኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝ
አንተ እኮ የኔ ነህ አይዞህ አታልቅስ አለኝ
እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ
እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ
አንተን ሳያገኙ ሲዖል የዋጣቸው
አሉ ደግ ሰዎች እኔ እንኳ የማውቃቸው
ምን አድርጌልህ ነው እጣ የወጣልኝ
ቃላት አላገኝም እንዲያው ክበርልኝ/3
እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ
እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ
ገበዴ ባማረ ስፍራ ወደቀች
እርስቴ በአንተ ለኔ ተዋበች
ላረግኽልኝ ሁሉ ምን እመልሳለሁ
እድሜዬን በሙሉ እገዛልሃለሁ/3
እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ
እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ
ደርቄ የነበርኩ እኔ እንኳን ለምልሜ
ዛሬ ዘምራለሁ ከመቅደሱ ቆሜ
ማህበሩ ሁሉ እስቲ አመስግኑልኝ
ይብዛለት ውዳሴ እልል በሉልኝ አመስግኑልኝ/2
እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ
እጣዬ እጣዬ እጣዬ የሱስ ጌታዬ
Thank you
May GOD bless you Brother , Thank you
amen
🙏🙏🙏
አሜን❤
" ገመድ ባማረ ሥፍራ ወደቀችልኝ ርስቴም ተዋበችልኝ" አሜን የእኔ ዕጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ❤🙏❤
Njhbb
ጥቅሱ ደስ ሲል የትኛዉ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ምህራፍ ስንት ቁጥሩንም ንገሪኝ🙏🥰
@@nanayeee27 መዝ 16:6
እጣዬ 🤲
"ጩኸት ያለው ሳይባል" የሚፈስ ሰማያዊ በረከት ያለበት መዝሙር።
አምልኮ በእውነት&በመንፈስ ከሆነ ለህብረት አምልኮ ሁሉም ጩኸት ያዋጣል ክፋት የሚሆነው እንደ ቃሉ ካልሆነ ነው ። አገኘው ይደግ ዘምሮ በጩኸት ሳይሆን በእንባ የሚያመልክ የሚያመሰግን ብዙ ነው
@@EmaosEmaos-cw9ps እኔ ምዕመኑን አላልኩም። አንዳንድ ዘማሪዎችን እንጂ።እንግዲህ በመንፈስ ሆነው ነው "ጩኸት ያለው?" የሚያስብሉት እያልከኝ/ሽኝ ባልሆነ።
@@natnaeltesfahun7780ምን ችግር አለው
😂
😅
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ 😭😭😭😭 አንተን ለማመስገን ቃላት የሉኝም ኢየሱስዬ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
ኢየሱስ የህይወቴ እድል ፈንታ እጣዬ 🤲
5 እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ።
6 ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። መዝ16፥5
ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። መዝ 16:6
th-cam.com/video/qnN7RrvIWLs/w-d-xo.html
እጣዬ እየሱስ እየሱስ ነው ❤❤❤
th-cam.com/video/qnN7RrvIWLs/w-d-xo.html
እየሱስ ዲያብሎስን በሽታን የምቀጠቅጥበት ሰላሜን ያገኘሁበት ።።።
ሁሉን ያዘጋጀ ግን እግዚአብሔር ነዉ። ዕብ 3:4
እጣዬ እጣዬ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ አገኘው ይደግ ያዳነን ወደ መንግስቱ ያስገባን የመንግቱ ሁሉ ወራሽ ያደረገን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና አባት ይባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም የብዙዎች እጣ ነው ወንድሜ እህቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ዛሬም ያድናል ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እሱ ደግሞ እጣችን ነው እጣዬ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ ይህ መዝሙር ይህንን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ክፍል እንዳስተውል አድርጎኛል ዮሐ6፥44
ይሄንን መዝሙር በሰማሁት ጊዜ ሁሉ ውስጤን ደስ ደስ ይለዋል!😃ለዛውም ልወጣው የማልችለው በሚመስል ችግር ውስጥ ሆኜ😥 የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏 ሀሌሉያ🙌
የማያልፍ የለምና ሁሉም ያልፈል
ኢየሱስን በይበልጥ እንድወደው አደረገኝ ይህ መዝሙር😢😢
እውነትም ባይሆን እጣዬ
የት ነበር መውደቂያዬ
ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀልኝ
ኢየሱስ ጌታዬ ሆነኝ
( አገኘሁን የገኘ እግዚአብሔር ) በእየሱስ ስም ያግኛችሁ !!!!❤❤❤❤❤
የወደደን አምላክ የተባረከ ይሁን።ያማረ የተዋበ ስፍራ አዘጋጀልን። ሰው ሲከዳ፣ ሲርቅ ፣ሲያማ ፣ሲተው፣ እሱግን በሂወት ወደደን ፣ፈለገን፣ አከበረን ይህ መዝሙር ውስጤን አበረታው።ሁሌምበከፍታ ስፍራ አስቀመጠኝ። ክብር ለክርስቶስ ይሁን።
ኢየሱስ ጌታ ነው።
አሜን አሜን እጣዬ እንደምን ያማ ነው እየሱስዬ እረፍቴ በረከቴ መጽናኛዬ የማጥል የማከዳ አንተን ያገኘሁበት ቀን እንደምን የተባረከች ነች አጊ ዘመንክ ብርክርክ ይበል 🎉🎉🎉🎉
በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ A kind person
እንዴት መታደለህ ነው የኢየሱስ መሆን❤❤
ለክርስቶስ አካል በብዙ ለመፁናናት አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ።
ያጀበ ሲበተን አላጣሁም አንተን!🙏🙌🙏እየሱስ 🙏
እኔን ያፅናናኝ መዝሙር እናንተም ሰምታችሁ ተባረኩበት😊😊
አለኝ ዎዳጅ ❤️🙏🙏🙏❤️
ዕጣዬ ዕጣዬ እየሱስ ጌታዬ
ጌታ ፃጋዉን ያብዛልህ የጌታ ሳዉ ❤️👍👌🌹
betikikil!!❤❤❤
እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ!! እድል ፋንታዬ ኢየሱስ ጌታዬ!!❤❤❤
I am chosen! Thank you Jesus!
እግዚአብሔር የርስት ድርሻዬና ጽዋዬ ነው፤ ዕጣዬም በእጅህ ናት።
መዝሙር 16:5
መቀየር አልቻልኩም መዝሙሩ ጌታ
ወዶታል ❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይገርመኛል ሁል ጊዜ መዳኔ ማምለጤ ምንም የሚያስመርጥ ነገር ሳይኖረኝ መመረጤ። ሀሌሉያ ደግሞም ለአለም አሳልፎ ለማይተወን ዘዳግም ሊወስደን ለሚመጣው ክብር ይሁንለት❤❤❤❤
ምንስ ቃል አለን ከብርልን ውዳችን ኢየሱስ❤
እጣዬ ኢየሱሴ 🙌🏼❤️
ዕጣዬ እየሱስ ጌታዬ 🙌❤️🙌
እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ ኢየሱስ ኢየሱስ እየሱስ ጌታዬ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የርስት ድርሻዬና ጽዋዬ ነው፤ ዕጣዬም በእጅህ ናት። መዝሙር 16:5
🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍amen
ውድድ ነው ተባረክ
እኔ የሚገርመኝ እዲህ ኢየሱስ ሲሞገስና በሚደንቅ ቃል ሲገለፅ እንደቀላል ጉባዬላይ ተገኝቶ ሳይነካ ገብቶ የሚወጣ ሰውኮነው እኔኮ በዩትዩብ አይቼኳን ባናቴ ልቆም ምንም አልቀረኝ ምንኛ የታደልኩ ሰው ነኝ ይህ ዕጣ ወጣልኝ
Paster Agengehu tebarekiling EYESUS bichenga exatichin new.
ኢየሱስ!
እንተ የሕይወት ውሃ ምንጭ፥ አንተን ለሚያምኑ ሁሉ የዘላለምን ረፍትን የምትሰጥ
ሕይወቴን ያሳረፍከው ትልቁ እና ብቸኛው የህይወት እጣዬ አመሰግንሀለሁ!
እጣዬ እየሱስ ጌታዬ።
ኡፍ ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው!!!❤❤ስንቴ ሰማዉት አልጠግብ አልኩኝ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ አሜን አሜን ። አጉዬ ተባረክልን
እየሱስ ጌታዬ ሰላሜ እረፍቴ እወድሃለሁ
አጉ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
❤❤❤❤❤❤❤ ብሰማው የማይሰለች አድስ የሆነ ሁሌ የሚያጽናናኝ የሚያበረቴኝ ነው ጌታ ዘላለማችሁን ይበርከው
አንዳንድ ጊዜ ነብስ የልቧን ሃሳብ ሙሉ በሙሉ የሚገልጽላት አገላለጽ/ቃል ታጣለች… አሁንም የሆንኩት እንደዛው ነው… ስንት ሚሊዮን ጊዜ ልሰማው እንደምችል, I have no idea... Much Love ❤❤ ... Much respect 🙏🙏 ... Much blessing 💎💎...
የሱስ እራሱ እጣው የሆነለት ሰው... OMG 🙆♂🤷♂ CAN'T EXPLAIN MORE.....
THANK YOU JESUS...................
እውነት ነው ጌታን ያገኘሁባትን ቀን መቼም አልረሳትም ።ኦ እየሱስ ጌታዬ ተባረክልኝ !❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጣዬ ኢየሱስ ❤❤❤❤አሜን
የኔ አባት ብርክ በልልኝ ተባርከንበታል❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልል እጣዬ እየሱስ ጌታዬ💕 እራሴን መቆጣጠር አልቻኩም 😭💕ተባረክ አግዬ💕
እየሱስ ሰላሜ እረፍቴ እወድሃለሁ
Sibbssss 😁😁😁
በትክክል የእኝ እጣ ፈንታችን ኢየሱስ ብቻ ነው።❤🎉❤ መጋቢ አገኘሁ ይዳግ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤🎉 Please Guys don't forget share and subscribing.
እጣይ እየሱስ ጌታይ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባረክው
Ameen,Eyesuse Bichegna Exaye
እጣዬ እጣዬ ምርጫዬ ኢየሱስ ጌታዬ
ምን አድርጌልህ ነው ዕጣ የወጣልኝ ? 😢😢😢
አገኘሁ ተባረክ
እንደፀናህ ቅር
ፍፃሜህ በድል ይሁን
I can't stop listening this song .
Thank you Jesus for having you in my life❤❤❤
ካለም ጨለማ የዎጣ ሰው ብቻ እኔ ይበል 😭😭😭እኔ
Tebarek yene abate etachen
ከዕጣ ሁሉ የሚበልጥ ዕጣ የኔ ስጦታ ኢየሱስ
❤❤ - እጣዬ!
እጣዬ እጣዬ!
ኢየሱስ ጌታዬ! ኢየሱስ ጌታዬ!
- አንተን ሳያገኙ ሞት የወስዳቸው፣
አሉ ጓደኞቼ እኔ እንኳን የማውቃቸው።
ምን አድርጌልህ ነው (ምንም)
ዕጣ የወጣልኝ?
ቃላት አላገኝም - እንዳው ክበርልኝ - ክበርልኝ!
እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ የእኔ አባት❤
I want to thank all the amazing, talented musicians and ofcourse our beloved Aghehu.
Thank you Jesus for all of your endless gifts given to church.
We adore you Lord❤❤❤❤
..........................................
ማህበሩ ሁሉ እስቲ አመስግኑልኝ
ይብዛለት ውዳሴ እልልል በሉልኝ
አመስግኑልኝ አመስግኑልኝ
❤❤❤❤❤❤
እጣዬ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ሌላ ምለው የለኝም
He is really amazing, his voice is on another level, may God bless him and bless us also!
Amen!!!!
አጉዬ ተባረክ
ድንቅ ነው
Des sel agegew tebarek eyesus kemayalkew bereket yebark tebarek ❤
አለኝ ወዳጅ የማይከዳ
ኑሮ ቢሆን ምድረበዳ
የቀረበ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን
ቀና ብዬ ሳይህ አላጣሁም አንተን
Yes, JESUS is our portion in every area of our life. GOD’S Blessings upon you and your LOVED ones, man of GOD!! AMEN ❤❤❤
አሜን እየሱስ ጌታ ነው ለዝላለም ❤❤❤❤❤❤❤
የምን ጊዜም ውድ የእግዚአብሔር ሰው
ምን ይባላል በቃ ማልቀስ ብቻ ነው ልቤ ተተረተረ ክብር ይሁን አሜን
ኡፍ ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው!!!❤❤ እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ። አጉዬ ተባረክ
በእየሱስም ምን እላለሁ አስቱየ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
😭😭😭😭ዘመን ይባረክ መጋብ አገኛው እንዎድሃለን እውነት
ፈጣሪ ይመስገን እጣዬ እየሱስ ጌታዬ በምንም ማይገኝ እድል
ኢየሱስ ዕጣዬ ነው
ዘማሪ አገኘሁ ተባረክ
Egizabiher yibrikachu Sheri coopilnk adirgu yeegizabiher betesebochi geta yibarikachu
እጣዬ እየሱስ አሜን አሜን 🙋♀️😢
ከአለት ጨለማ ከጥልቁ ሸለቆ
ቁጭ ብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋ አልቆ
ኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝ
አንተ እኮ የኔ ነህ አይዞህ አታልቅስ አለኝ
ወንድማችን አጊ ፀጋ ይብዛልህ በአንተ መዝሙሮች ብዙ ተጠቅመናል
ዘመንህ ይለምልም
እጣዬ እየሱስ ነው አሜን😢💙❤💜
አዎን ኢየሱስን ማግኘት ትልቁ ዕጣ ነው ።ተባረክልኝ ወንድሜ ።
ዘመን ይባረክ ህይወት ይለምልም።
እውነት ዕጣ ወጥቶልናል❤❤❤🎉🎉🎉
የተወደድክ ወንድሜ አገኘው ይደግ እግዚአብሔር አንተን ለቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ ሰለሠጠን ጌታን እጅግ አድርገ አመሰግናለሁ:: ዘመን የማይሽረው ዝማሬ፣ጌታን የሚያሳይ ዝማሬ፣ ሰማይ የሚያሰናፍቅ ዝማሬ………. ሃሌሉያ
እንትን ሳያገኙ ምት የወሰዳቸዉ 😢
አሉ ጎደኞቼ እኔ እንኳ ማቃቸው😢😢😢
My favorite singer
በመዝሙሮችህ በጣም ተባሪካለው
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመኒህ ይባረክ።
ቆይ እንዴት ሰው አንድ መዝሙር እየሰማ ቀኑን ሙሉ ያለቅሳል??😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤🎉🎉
ዕጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ!!!
እርሱን በመቀበሌ ለመዳን ዕጣ ወጣልኝ😊
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት እጣችን እድል ፈንታ የሆንክልን ምንእይነት መታደል ነው እጣዬ ❤️🔥
እልልልል......❤❤❤
ጌታ ሆይ አንተ ባታገኘኝኝ ምን እሆን ነበር። ስላለህልኝ እኮራለሁኝ። ክበርልኝ። እጣዬ(3x) ኢዬሱስ አንተ ነህ ጌታዬ። ❤❤😢😢❤❤🎉🎉🎉❤❤