ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሚገረም ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል አቦ ላይ አድርጉዋት ደሞ እርጋታሽ
የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️
@@honeytube914 go by
😂😂
@@honeytube914 እጅሽን አይቆርጥመው እህት አለሜ የናታችንንም ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርል አንችም በርችልን እድሜና ጠና ይስጥልን
@@Muses-2741k አሜን የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ሀናየ እካን ስላም መጣሽልን የሚገርም ስራ ነው ያሳየሽን በጣም ያምራል እናም እኔም ርሞክርዋለው እህቴ ሀና በርችልን ዋውውው ብለናል የሚያምር ስራ ነው ያሳይሽን ያገራሽን ባህል የሆነውን አንዱን❤❤❤ በጣም ነውየወደድኩት የምር
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀኒ ቤተሰቦች ከዚህ በፊት ጋግሬ በአቀርብኩላችሁ ዳቦ ወዳችሁት እያለ አቦካኩን ግን አላሳየሆችሁም ነበር ዛሬ ግን ሙሉ እስከ አቦካኩ አገጋገሩ ይዥላችሁ ነው የመጣሁት ትእዛዛችሁን በማክበር በሉ እናንተም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እያደርጋችሁ አበራቱኝ ውዶችየ እኔም የተጠቀምኩበትን ለእናንተ ይጠቅማል የምለውን ቪዲዬ ይዥላችሁ እመጣለሁ ። ሰላም ለኢትዮጵያሰላም ለአለም ሕዝብ ይሁንልን 💚💛❤️🙏
ሰላምሽ ይብዛልኘ እንኳ ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን የኔባለሙ ጎበዝ በጣም ደስየሚል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው አሰራርሽ በጣም ደስይላል በርችልን ቆንጃ ህብስት ነው የሰራሽልን ካችብዙ እጠብቃለን
እኔ እራሱ ስከፊችው ወላሂ አይኔ ፈጠጠ ዋውውው እደት የሚምረ የውሀ ዳቦ ነው አሰራር ከልዩ አቀራረብ ጋረ ባለሙያ ነሽ ውደ ሙያ ይጠቅማል ጎበዝ በረች ይስለም የዲክ መጣፈጡን አሰራረሽ ይናገራል 😍😍😍 ቀጣይ በሌላ አሰራር ደሞ እጠብቃለሁ ልዩ ነው
እጅሽ ይባረክ ማማዬ 🥰🥰🥰🥰እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውውውውውውውመሻአላህ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ውድ አብሽሪልኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን
ሰላም ምላም እህተችን እንከንደና መጠሸ ምርጥየውሃ ደቦ ሰላምሽ በለሽበት ቦተፈፈይብዘልን ቀጥይበት በሌላም ቭድዮች እንጠብቅሻለ ራዥም እድሜ እድሜ ለሁለለችንም እናቶች
ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ አርገሽ ነው የውሀ ዳቦ ህብስት ሰርተሽ ያሳየሽን እጆሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በርቺ. ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን.
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ በሙሉ ዉዴ በጣም ደስ የሚል አሰራር እና በቀላሉ ማዘጋጀት እንደሚቻል አስተምረሻል በርቺ ዉዴ ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተላልፊዉ ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሕዝባችን አንድነትን ፍቅርን ይስጥልን
እንደትአዲርገሽአወጣሺውከብረትዲስቱ
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እዴትነሽልኝ ዋውዋውዋውውውውው በጣም በጣም ጎበዝነሽ ከምር ሲያምር እኔ ከጀራና ከዳቦ ምመርጠው ዳቦነው በጣምነው ምወደው ሙያሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን ሀኒቾ የኔ ባለሙያ እታባዬንም ነብሷን ይማር የባለሙያ ልጅ ነሽ በርቺ
አሜን የኔ ውድ 😘😘😘
ሰላም ነው እንዴት ነሽ በጣም ነው የሚምርው በርች ❤
ማሸአላህ ዉዷ ወላሂ በጣምነዉ እሚጣፍጠዉ ወላሂ ሞከርኩት
Honey enkuwan selam metash mamay selayehush des belogal yene bslmuya herf yedano aserare new yasayesn enamesgnaln tebareke muyashn selmtakafyen enamsegnaln Ethiopia 🇪🇹 hageracenen selam yadergeln yareeb yakerm
Hi haney, I made the water bread and everyone loved it. I was so happy to try it and I got very good reviews. Thank you honey you are balmoya. 💚💛❤
እጆችሽ ይባረኩ በጣም ደስ ይላል ኢንሻአላህ እሞክረዋለሁ አብሽ አላገኝም ግን
የኔ ውድ አሜን አብሽ ባይኖረውም ችግር የለውም ሞክሪው ማማዬ
ለቤትሸ አደሰነኝ ማሻአላህ ❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒዬ የኔ ውድ የእውነት የምገርም እብሽት ነው እጅሽ ይባረክ እኔ በጣም ነው የምወደው አሜን አሜን አሜን
አሜን መሲዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🙏
ሰላምሽ ይብዛልሽ እካን በሰላም መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉጨየሚገርም የዉሀ ዳቦ አሰራር ነዉ እኔ ሁሌ ዳቦ ኬክ እጋግራለሁ ግን የዉሀ ዳቦ አድ ቀን እካን ሰርቼ አላቅም አልቺልበትምም ነቨር አሁን ግን አቺን አይቼ ለመስራት ወስኛለሁ በዉነት ከልብ ነዉ የማመሰግንሽ እጂሽን ይባርክልን የኔ ባለሙያ ሴት
የኔህት እጅሽይባረክ የኔባለሙያ እሲእሞክረዋለሁ አገሬስሄድ. ለቻናልሽአድስነኝ በርች
የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ሰላም በጾለት እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውው የምር እንዴት እንደሚያምር ማስደነቅ ብቻ እጅሽ ይባርክ የእኔ ባለሞያ ♥♥
አሜን ሀንችዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
እንካን ደና መጣሽሀንዬ በጣም ቆንጆ ዳ ቦነ ነው የጋገርሸው እ ና መስግናለን ስላጋራሽን🙏💕💕
የኔ ውድ ሜሪዬ አመሰግናለሁ 🌹❤️😍
እደኔናት የለሽም የኔውድ ኔትንሽ ሁኘ ነውየሞተችብኝ ብቻየን ታግየ ነውያደኩት አሁንም ገና አልጠናሁም ግን አስለምዳኛለች እዳቺየኔውድ አይዞሽ ዋው ቆጆነሽ 😢😢😢እናትስትይ እባየ ቀደመኝ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አይዞን መጠንከር ነው የአለብን ነፍሳቸውን ይማርልን 🙏
ሰላም ሰላም honeyaዬ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኮን ሰላም መጣሺልኝ ደሰ የሚል አሰራር ነው እጅሺ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ ዋውውውውውው ብየ አለሁ መሸአላህ ብየ አለሁ ውደ እደት እደሚምር በርችልኝ የኔ ባለሙያ ሙያ እኮ በጣም ጥሩነውና በርች በሄድሽበት ሙያ ካለሽ ሰርተሽ ትኖሪ አለሽና በርችልኝ❤❤❤
ጎበዝ አሁን ከነአቦካኩ ስላሳየሽኝ ደስብሎኛል አመሰግናለው
የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ ❤️❤️
ማሻአላህ የኔ ደርባባ ቁንጅና ከሞያ አሟልቶ የሠጠሽ ልጅ ነሽ እናመሠግናለን
የኔ መልካም እህት በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናለን እህታለሜ ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርች ለቤትሽ አዲስ ነኝ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️❤️❤️
እናመስግናል እህት ዋው ዋውዋው በጣም ያምራል በርችእኔግንበጣም የተመቸሽኝ ፆዳትሽ ማሻአላህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤
የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️
ዋዉ የኔ ሴት ሁለ ነገር አሙአልቶ የሰጠሽ የኔ መልካም በጣም ነዉ እሚያምረዉ እኔም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
የኔ ውድ እህት ዜድዬዋ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🙏
ሰላም እህት በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን በስንት ደቂቃ ነው አጅናው ኩፍ ያለው
እጅሽይባረክእህቴ ግን እቁላሉ ቢቀር ችግርአለዉ
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️ እንቁላል እንደ ፍላጎትሽ ባጨምሪም ችግር የለውም ማማዬ
ሰላም ሰላም የምወድሽ እኳን ደህና መጣሽ የኔባለሙያ ባለሙያነሽ የኔውድ ስወድሽ ማማየ አገራችንንም ሰላም ያድረግልን ያረብ ቤተሰቦቻችንንም በያሉበት አላህ ይጠብቅልን ማማየ
ስላም በቀዝቃዛ ውሃ ነው የምናቦካው።በጣም አሪፍ የህብስት ዳቦ ነው።
አወ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
በጣም እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ ❤️🙏
ሰላም ለዚ ቤት ዋው ዋው በጣም አረፍ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ ውድ እህታችን የኔ ጀግና በርቻ 😍😍😍ሐናዬ🥰🥰🥰🍽🍮🤣
ዋውውየምር አሁኝነው ወደቤትሸየመጣሁ እስኪ የውሀዳቦ ልስራብየ አቡክቸ ከዛስፁፍ የሚል ችወጣልኝ እናም ዋውነው የኔቆጆ ❤❤እጂሸ ይባረክ
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ወተቱ ፓውደሩ ቢሆን ችግር አለው@@honeytube914
ፈጣሬ አገራችንን ሠላም አድነት ያጣልን እምነታችኝኝ አትኩብን የሁሎም የምነት ቤቱች ይከበሩ የሙስሌምም የክርስቴንም የአላህ አላህ ከፍነገር ያሳልን ፈጠራ አገራችን ወደት እየህደች ነዉ ግን
መግቤውን መዝሙር ሠምቸ ቤተሠብ ሆንኩ❤❤❤❤
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ ዋዉው ማሻአሏህ በርችልኝ ❤❤❤❤
አሜን የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ መልካም እህት ❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ጎበዝአገረሸ ግቢና ሀኒ ሬስቶራንት ክፈችበዛው ዩቱብሽን 😅ጎበዝ
የኔ ውድ እሽ አመሰግናለሁ 😁
ባለሞያ ነሽ እጅሸይባረክ❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
Hanya egishe yebarike beriche yena balimuya hagara lige❤❤❤
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
❤❤እጅሽይባረክ
አሜን የኔ ውድ ❤️❤️
ተባረኪ የኔ ባለሞያ
በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️
ወላሂ እርጋተሽ ደስ ቲል ማር ነሽ የመጀመሪያ ታይሽ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️😍🌹
እጅሽ ይባረክ አቅምሽን
እሽ የኔ ውድ ❤️❤️
ጎበዝ በርቺ አረብ የምር ነው ሚያደንቀው
ማሻሐላሕ አይተሽ ዝም እዳትይኝ መልሺሊኝ አብክተሽ ስንት ደቂቃ አቆይተሽ ነው ለጋገር የምጀምረው
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ አቡክተሽ ለ 30 ደቂቃ አቆይው ግን ውዴ እንደ አቦካክሽ ነው ማለት እንደምትጨምሪው እርሾ መጠን ይወስነዋል ብቻ እኔ 30 ደቂቃ አቆይቸው አለሁ ሞክሪው ውዴ ቀላል ነው
@@honeytube914 የኔ ቅን ባለሽበት አላሕ ይጠብቅልኝ በርቺ አመሰግናለሁ
@@samirajamal1363 አሜን የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ ❤❤❤
wow 👌 beteme dese yamile naw gobeze❤
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
እጅሽ ይባርክ እርፍ ነው ቆንጆ
ነፍሳቸዉን በአፀደገነት ያኑርልሽ። የኔእህት ሁላችንም ወደሳቸነዉ የምንሄደዉ አይዞሽ።
እሽ የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️
በጣም ያምራን የኔ አደበኛ እህት እናመሠግን አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
Wowwww በጣም አሪፍ ነው የጋገርሸው እጅሸ ይባርከ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
አድስ ነኝ ለቤትሽ መሸአላህ በጣም ያምራል በረች እህት👍
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
ጎበዝ የሀገሬ ልጅ በርችልን
እግዚአብሔር እጂሺን ይባርክልሺ እህቴ ❤እኔም ጋግሪው አንችን እያየሁ ሲጥም የማልችለውን አስተማርሺኝ
የኔ ውድ የተባረከ ይሁንልሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህትዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ውዴ ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም አሪፍ ነው በርቺ❤
ተባረኪ
አሜን የኔ ውድ ❤️❤️❤️
Thank you sister, what i like from tigray region hebiste more than hebasha. God bless you ❤❤❤
Thank you my dear ❤️❤️❤️
ሀንዬ እጅሽ ይባረክ ህብስት በጣም ነዉ የምወደዉ በርቺልኝ እኔ ራሱ አብሬዉ በላሁኝ ይጣፍጣል በርቺልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
አሜን ገንዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️❤️🙏
🎉🎉🎉🎉🎉በርቺ.
በጣም የሚያምር የህብስት አሰራር ነው። እናመሰግናለን !
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ሰላም መታሽ በውነት በጣም ቆዦ እስራት ነው
የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️🙏
ሀኒቾ የአንቺን ቪደወ መርጨ እየተከታተልኩሽ ነዉ?ቆጆ ከሆነ እነግርሻለሁ
የኔ ውድ እሽ አመሰግናለሁ ❤️❤️
ሠላም ያገሬልጅ በጣም ምርጥ ዳቦ እጅሽ ይባርክ
እጅሽ ይባረክ 👍
አሜን የኔ ውድ ❤️
እማ በርች መጣሁ አንችም ብቅ በይ🥰🥰
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ መጣሁ 😍😍
የኔ ልዩ አንቺም ባለሞያነሽ የኔ መልካም😍😍😘😘🥰😮😮😘😘😍😍❤🥰🥰ልጁም መሰከረልሽ የኔ ልዩ
የኔ መልካም እህት ፋፊዬ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ የምወድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@@honeytube914 😓😓😓😥😥ናፍቀሽኛል ደህናነሽ ወይ ማሬ
@@Fandshaፋንድሻ የኔ ልዩ እህት ስጦታዬ እኔም ናፍቀሽኛል 😘😘😘❤️❤️
ርጂሺ ይባረክ ክዣሬ ወደ 30 አመት የአፍዋ ተወላጂ ለአብነ አርጋዊ ትጋግር ና ትሰጠኝ ነበር እሥዋን አስታውሥሺኝ እጂሺ ይባረክ እፍሜና ጤና ይሥሺ የኔ ትሁት እንዴት እንደ አደግሺ ይሥታውቃል ዘርሺ ይባረክ
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ የዳቦ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽኖ ባለሞያ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን
የኔእህት ለአገርሽ ያብቃሽ እናት
አሜን የኔ ውድ እህት በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️
ተባረኪ ሐኒቾ ጎበዝ
እጂሽ ይባረክ ቆንጂት
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤
ጉበዝ ደስይላን ለመጀመራነው ያየሁሽ
ስንትደቂቃነው መቆት ያለበት እሳቱላይጀግናነሽ
እሽ ውዴ አመሰግናለሁ ከ45-60 ደቂቃ
ዋው በጣም ያምራል👌እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ 😍😍
Kebere la Tigraway moya sedat astemarenachu
መስሎሽ ነው ለትግራይ ብሎ ፈጣሪ ሰጠሽ ምን አለበት ዝም ብትይ ከፈጣሪ ጋር ከምትጣይ ዘረኛ
ጎበዝ በርችአላህ ጤና ይሥጠን ለሁላችንምሠብሥክራይብ 👈 ሼርርርርርርር👈 ላይይይይይይይ 👈
Naga nagani dhufutee jabadhuu qalii titi fufii jabsii hojii wwwwwww🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Beautiful ❤️ thank youWhen you take it out carefully you can use it with Handel bread maker okay 👍 👏👏👏 well done 😊
Thank you so much ❤️❤️❤️
ዋው ዋው በጣም ሀሪፍነው በርች ውደ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤
እህቴ፡አይዞሽ፡ፈጣሪ፡ነምሳቸውን፡ይማርልሽ፡
አሜን ወንድምዬ
يسلم يدك يا حبيبتي
በርች፡የኔ፡ቆንጆ፡
መሻአላህ እረጋም ብለሺነዉ እምታሣይዉም👍👍
ማሻ አላህ
❤❤❤
Naagenyi fi jaalalii karaa waqayoo siif yaa baayatu baaga nagaa dhuftee wooo baayeebareda cake bishaan irra hojatamu baayee bareda akkanumati itti fufi
Honey wuda yene balmuya egesh yebarek zare betaam kefetogal ageracen wodet eyhedece new mesgedacen ferse wondemocacen motu betaam ysmsl betaam keftogal endat yeallah bet yefresal
ያለወተት እቁላል መስራት አይቻልም እህት??
ይቻላል የኔ ውድ
እጅሽ ይባረክ ❤️
Waw❤❤❤ Yena Marrr Betam New Yemamer
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️
ዉይ አረብ አገርነሽ
አወ ውዴ
Wow betam yamral wuda ehtachin.
የኔ መልካም ወንድም ከልብ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
እጅሽ ይባርክ በጣም ያምራል 🥰
God job 2💖💖💖
ሀንየ የምወድሽ ያገሬልጅ
ውደዋማሻአላህማሻአላህበርችጎበዝደምሬኝ
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ መጣሁ ❤❤
እንኳን ዳቦው ልጁም ያምራል❤❤❤❤❤❤
😍😍😍
በጣም😂😂❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
wow betam konjo dabo new berch yene konjo 😍😍😍😍
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️🙏
ዋውው
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
የሚገረም ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል አቦ ላይ አድርጉዋት ደሞ እርጋታሽ
የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️
@@honeytube914 go by
😂😂
@@honeytube914 እጅሽን አይቆርጥመው እህት አለሜ የናታችንንም ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርል አንችም በርችልን እድሜና ጠና ይስጥልን
@@Muses-2741k አሜን የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ሀናየ እካን ስላም መጣሽልን የሚገርም ስራ ነው ያሳየሽን በጣም ያምራል እናም እኔም ርሞክርዋለው እህቴ ሀና በርችልን ዋውውው ብለናል የሚያምር ስራ ነው ያሳይሽን ያገራሽን ባህል የሆነውን አንዱን❤❤❤ በጣም ነውየወደድኩት የምር
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀኒ ቤተሰቦች ከዚህ በፊት ጋግሬ በአቀርብኩላችሁ ዳቦ ወዳችሁት እያለ አቦካኩን ግን አላሳየሆችሁም ነበር ዛሬ ግን ሙሉ እስከ አቦካኩ አገጋገሩ ይዥላችሁ ነው የመጣሁት ትእዛዛችሁን በማክበር በሉ እናንተም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እያደርጋችሁ አበራቱኝ ውዶችየ እኔም የተጠቀምኩበትን ለእናንተ ይጠቅማል የምለውን ቪዲዬ ይዥላችሁ እመጣለሁ ።
ሰላም ለኢትዮጵያ
ሰላም ለአለም ሕዝብ ይሁንልን
💚💛❤️🙏
ሰላምሽ ይብዛልኘ እንኳ ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን የኔባለሙ ጎበዝ በጣም ደስየሚል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው አሰራርሽ በጣም ደስይላል በርችልን ቆንጃ ህብስት ነው የሰራሽልን ካችብዙ እጠብቃለን
እኔ እራሱ ስከፊችው ወላሂ አይኔ ፈጠጠ ዋውውው እደት የሚምረ የውሀ ዳቦ ነው አሰራር ከልዩ አቀራረብ ጋረ ባለሙያ ነሽ ውደ ሙያ ይጠቅማል ጎበዝ በረች ይስለም የዲክ መጣፈጡን አሰራረሽ ይናገራል 😍😍😍 ቀጣይ በሌላ አሰራር ደሞ እጠብቃለሁ ልዩ ነው
እጅሽ ይባረክ ማማዬ 🥰🥰🥰🥰እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውውውውውውው
መሻአላህ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ውድ አብሽሪልኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን
ሰላም ምላም እህተችን እንከንደና መጠሸ ምርጥየውሃ ደቦ ሰላምሽ በለሽበት ቦተፈፈ
ይብዘልን ቀጥይበት በሌላም ቭድዮች እንጠብቅሻለ ራዥም እድሜ እድሜ ለሁለለችንም እናቶች
ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ አርገሽ ነው የውሀ ዳቦ ህብስት ሰርተሽ ያሳየሽን እጆሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በርቺ. ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን.
ሰላም ለዚህ ቤተሰብ በሙሉ ዉዴ በጣም ደስ የሚል አሰራር እና በቀላሉ ማዘጋጀት እንደሚቻል አስተምረሻል በርቺ ዉዴ ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተላልፊዉ ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሕዝባችን አንድነትን ፍቅርን ይስጥልን
እንደትአዲርገሽአወጣሺውከብረትዲስቱ
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እዴትነሽልኝ ዋውዋውዋውውውውው በጣም በጣም ጎበዝነሽ ከምር ሲያምር እኔ ከጀራና ከዳቦ ምመርጠው ዳቦነው በጣምነው ምወደው ሙያሽ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን ሀኒቾ የኔ ባለሙያ እታባዬንም ነብሷን ይማር የባለሙያ ልጅ ነሽ በርቺ
አሜን የኔ ውድ 😘😘😘
ሰላም ነው እንዴት ነሽ በጣም ነው የሚምርው በርች ❤
ማሸአላህ ዉዷ ወላሂ በጣምነዉ እሚጣፍጠዉ ወላሂ ሞከርኩት
Honey enkuwan selam metash mamay selayehush des belogal yene bslmuya herf yedano aserare new yasayesn enamesgnaln tebareke muyashn selmtakafyen enamsegnaln Ethiopia 🇪🇹 hageracenen selam yadergeln yareeb yakerm
Hi haney, I made the water bread and everyone loved it. I was so happy to try it and I got very good reviews. Thank you honey you are balmoya. 💚💛❤
እጆችሽ ይባረኩ በጣም ደስ ይላል ኢንሻአላህ እሞክረዋለሁ አብሽ አላገኝም ግን
የኔ ውድ አሜን አብሽ ባይኖረውም ችግር የለውም ሞክሪው ማማዬ
ለቤትሸ አደሰነኝ ማሻአላህ ❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒዬ የኔ ውድ የእውነት የምገርም እብሽት ነው እጅሽ ይባረክ እኔ በጣም ነው የምወደው
አሜን አሜን አሜን
አሜን መሲዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🙏
ሰላምሽ ይብዛልሽ እካን በሰላም መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉጨየሚገርም የዉሀ ዳቦ አሰራር ነዉ እኔ ሁሌ ዳቦ ኬክ እጋግራለሁ ግን የዉሀ ዳቦ አድ ቀን እካን ሰርቼ አላቅም አልቺልበትምም ነቨር አሁን ግን አቺን አይቼ ለመስራት ወስኛለሁ በዉነት ከልብ ነዉ የማመሰግንሽ እጂሽን ይባርክልን የኔ ባለሙያ ሴት
የኔህት እጅሽይባረክ የኔባለሙያ እሲእሞክረዋለሁ አገሬስሄድ. ለቻናልሽአድስነኝ በርች
የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ሰላም በጾለት እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውው የምር እንዴት እንደሚያምር ማስደነቅ ብቻ እጅሽ ይባርክ የእኔ ባለሞያ ♥♥
አሜን ሀንችዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
እንካን ደና መጣሽሀንዬ በጣም ቆንጆ ዳ ቦነ ነው የጋገርሸው እ ና መስግናለን ስላጋራሽን🙏💕💕
የኔ ውድ ሜሪዬ አመሰግናለሁ 🌹❤️😍
እደኔናት የለሽም የኔውድ ኔትንሽ ሁኘ ነውየሞተችብኝ ብቻየን ታግየ ነውያደኩት አሁንም ገና አልጠናሁም ግን አስለምዳኛለች እዳቺየኔውድ አይዞሽ ዋው ቆጆነሽ 😢😢😢እናትስትይ እባየ ቀደመኝ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ አይዞን መጠንከር ነው የአለብን ነፍሳቸውን ይማርልን 🙏
ሰላም ሰላም honeyaዬ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኮን ሰላም መጣሺልኝ ደሰ የሚል አሰራር ነው እጅሺ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ ዋውውውውውው ብየ አለሁ መሸአላህ ብየ አለሁ ውደ እደት እደሚምር በርችልኝ የኔ ባለሙያ ሙያ እኮ በጣም ጥሩነውና በርች በሄድሽበት ሙያ ካለሽ ሰርተሽ ትኖሪ አለሽና በርችልኝ❤❤❤
ጎበዝ አሁን ከነአቦካኩ ስላሳየሽኝ ደስብሎኛል አመሰግናለው
የኔ ውድ እኔም አመሰግናለሁ ❤️❤️
ማሻአላህ የኔ ደርባባ ቁንጅና ከሞያ አሟልቶ የሠጠሽ ልጅ ነሽ እናመሠግናለን
የኔ መልካም እህት በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናለን እህታለሜ ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርች ለቤትሽ አዲስ ነኝ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤️❤️❤️
እናመስግናል እህት ዋው ዋውዋው በጣም ያምራል በርች
እኔግንበጣም የተመቸሽኝ ፆዳትሽ ማሻአላህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤
የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️
ዋዉ የኔ ሴት ሁለ ነገር አሙአልቶ የሰጠሽ የኔ መልካም በጣም ነዉ እሚያምረዉ እኔም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን
የኔ ውድ እህት ዜድዬዋ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️🙏
ሰላም እህት በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን በስንት ደቂቃ ነው አጅናው ኩፍ ያለው
እጅሽይባረክእህቴ ግን እቁላሉ ቢቀር ችግርአለዉ
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
እንቁላል እንደ ፍላጎትሽ ባጨምሪም ችግር የለውም ማማዬ
ሰላም ሰላም የምወድሽ እኳን ደህና መጣሽ የኔባለሙያ ባለሙያነሽ የኔውድ ስወድሽ ማማየ አገራችንንም ሰላም ያድረግልን ያረብ ቤተሰቦቻችንንም በያሉበት አላህ ይጠብቅልን ማማየ
ስላም በቀዝቃዛ ውሃ ነው የምናቦካው።በጣም አሪፍ የህብስት ዳቦ ነው።
አወ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️
በጣም እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ ❤️🙏
ሰላም ለዚ ቤት ዋው ዋው በጣም አረፍ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ ውድ እህታችን የኔ ጀግና በርቻ 😍😍😍ሐናዬ🥰🥰🥰🍽🍮🤣
የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ዋውውየምር አሁኝነው ወደቤትሸየመጣሁ እስኪ የውሀዳቦ ልስራብየ አቡክቸ ከዛስፁፍ የሚል ችወጣልኝ እናም ዋውነው የኔቆጆ ❤❤እጂሸ ይባረክ
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ወተቱ ፓውደሩ ቢሆን ችግር አለው@@honeytube914
ፈጣሬ አገራችንን ሠላም አድነት ያጣልን እምነታችኝኝ አትኩብን የሁሎም የምነት ቤቱች ይከበሩ የሙስሌምም የክርስቴንም የአላህ አላህ ከፍነገር ያሳልን ፈጠራ አገራችን ወደት እየህደች ነዉ ግን
መግቤውን መዝሙር ሠምቸ ቤተሠብ ሆንኩ❤❤❤❤
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ ዋዉው ማሻአሏህ በርችልኝ ❤❤❤❤
አሜን የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ መልካም እህት ❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ጎበዝ
አገረሸ ግቢና ሀኒ ሬስቶራንት ክፈች
በዛው ዩቱብሽን 😅
ጎበዝ
የኔ ውድ እሽ አመሰግናለሁ 😁
ባለሞያ ነሽ እጅሸይባረክ❤❤❤❤❤
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
Hanya egishe yebarike beriche yena balimuya hagara lige❤❤❤
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
❤❤እጅሽይባረክ
አሜን የኔ ውድ ❤️❤️
ተባረኪ የኔ ባለሞያ
በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️
ወላሂ እርጋተሽ ደስ ቲል ማር ነሽ የመጀመሪያ ታይሽ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️😍🌹
እጅሽ ይባረክ አቅምሽን
እሽ የኔ ውድ ❤️❤️
ጎበዝ በርቺ አረብ የምር ነው ሚያደንቀው
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ማሻሐላሕ አይተሽ ዝም እዳትይኝ መልሺሊኝ አብክተሽ ስንት ደቂቃ አቆይተሽ ነው ለጋገር የምጀምረው
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ አቡክተሽ ለ 30 ደቂቃ አቆይው ግን ውዴ እንደ አቦካክሽ ነው ማለት እንደምትጨምሪው እርሾ መጠን ይወስነዋል ብቻ እኔ 30 ደቂቃ አቆይቸው አለሁ ሞክሪው ውዴ ቀላል ነው
@@honeytube914 የኔ ቅን ባለሽበት አላሕ ይጠብቅልኝ በርቺ አመሰግናለሁ
@@samirajamal1363 አሜን የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ ❤❤❤
wow 👌 beteme dese yamile naw gobeze❤
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
እጅሽ ይባርክ እርፍ ነው ቆንጆ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
ነፍሳቸዉን በአፀደገነት ያኑርልሽ። የኔእህት ሁላችንም ወደሳቸነዉ የምንሄደዉ አይዞሽ።
እሽ የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️
በጣም ያምራን የኔ አደበኛ እህት እናመሠግን አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
Wowwww በጣም አሪፍ ነው የጋገርሸው እጅሸ ይባርከ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
አድስ ነኝ ለቤትሽ መሸአላህ በጣም ያምራል በረች እህት👍
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
ጎበዝ የሀገሬ ልጅ በርችልን
እግዚአብሔር እጂሺን ይባርክልሺ እህቴ ❤እኔም ጋግሪው አንችን እያየሁ ሲጥም የማልችለውን አስተማርሺኝ
የኔ ውድ የተባረከ ይሁንልሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህትዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ውዴ ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም አሪፍ ነው በርቺ❤
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ተባረኪ
አሜን የኔ ውድ ❤️❤️❤️
Thank you sister, what i like from tigray region hebiste more than hebasha. God bless you ❤❤❤
Thank you my dear ❤️❤️❤️
ሀንዬ እጅሽ ይባረክ ህብስት በጣም ነዉ የምወደዉ በርቺልኝ እኔ ራሱ አብሬዉ በላሁኝ ይጣፍጣል በርቺልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
አሜን ገንዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️❤️🙏
🎉🎉🎉🎉🎉በርቺ.
በጣም የሚያምር የህብስት አሰራር ነው። እናመሰግናለን !
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ሰላም መታሽ በውነት በጣም ቆዦ እስራት ነው
የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ❤️❤️❤️🙏
ሀኒቾ የአንቺን ቪደወ መርጨ እየተከታተልኩሽ ነዉ?ቆጆ ከሆነ እነግርሻለሁ
የኔ ውድ እሽ አመሰግናለሁ ❤️❤️
ሠላም ያገሬልጅ በጣም ምርጥ ዳቦ እጅሽ ይባርክ
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
እጅሽ ይባረክ 👍
አሜን የኔ ውድ ❤️
እማ በርች መጣሁ አንችም ብቅ በይ🥰🥰
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ መጣሁ 😍😍
የኔ ልዩ አንቺም ባለሞያነሽ የኔ መልካም😍😍😘😘🥰😮😮😘😘😍😍❤🥰🥰ልጁም መሰከረልሽ የኔ ልዩ
የኔ መልካም እህት ፋፊዬ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ የምወድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@@honeytube914 😓😓😓😥😥ናፍቀሽኛል ደህናነሽ ወይ ማሬ
@@Fandshaፋንድሻ የኔ ልዩ እህት ስጦታዬ እኔም ናፍቀሽኛል 😘😘😘❤️❤️
ርጂሺ ይባረክ ክዣሬ ወደ 30 አመት የአፍዋ ተወላጂ ለአብነ አርጋዊ ትጋግር ና ትሰጠኝ ነበር እሥዋን አስታውሥሺኝ እጂሺ ይባረክ እፍሜና ጤና ይሥሺ የኔ ትሁት እንዴት እንደ አደግሺ ይሥታውቃል ዘርሺ ይባረክ
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆጆ የዳቦ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽኖ ባለሞያ ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን
የኔእህት ለአገርሽ ያብቃሽ እናት
አሜን የኔ ውድ እህት በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️
ተባረኪ ሐኒቾ ጎበዝ
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
እጂሽ ይባረክ ቆንጂት
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤❤
ጉበዝ ደስይላን ለመጀመራነው ያየሁሽ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
ስንትደቂቃነው መቆት ያለበት እሳቱላይጀግናነሽ
እሽ ውዴ አመሰግናለሁ ከ45-60 ደቂቃ
ዋው በጣም ያምራል👌እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ 😍😍
Kebere la Tigraway moya sedat astemarenachu
መስሎሽ ነው ለትግራይ ብሎ ፈጣሪ ሰጠሽ ምን አለበት ዝም ብትይ ከፈጣሪ ጋር ከምትጣይ ዘረኛ
ጎበዝ በርችአላህ ጤና ይሥጠን ለሁላችንም
ሠብሥክራይብ 👈 ሼርርርርርርር👈 ላይይይይይይይ 👈
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
Naga nagani dhufutee jabadhuu qalii titi fufii jabsii hojii wwwwwww🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
Beautiful ❤️ thank you
When you take it out carefully you can use it with Handel bread maker okay 👍 👏👏👏 well done 😊