ፊኛዉን በማፈንዳት ውስጡ ያለውን መውሰድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 มิ.ย. 2021
  • there are over 15 balloons, inside every balloon there are either dares or prizes like 200 birr, launch at any restaurant and so on. the game is to pop those balloons and do what the note says.

ความคิดเห็น • 257

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው አብድዮ ቆንጆ ይመችህ 🖐🖐🖐🖐🖐

  • @nebilnur1
    @nebilnur1 3 ปีที่แล้ว +157

    ተጭበርብሯል

    • @samusamutina7907
      @samusamutina7907 3 ปีที่แล้ว +3

      Nebilye antes atpostm qoy tnafqhalko

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 ปีที่แล้ว +14

      😂😂ebd

    • @maryamfentaw9497
      @maryamfentaw9497 3 ปีที่แล้ว +2

      ነባ መጅኑኔ ጠፋህኮ ማር

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +1

      ጠፍትሀል 😊

    • @zinet2555
      @zinet2555 3 ปีที่แล้ว

      ወይ።ነቢል.በልፂምህንቶሎ.ብለህ.አሳድግ.ወላሂ።ሴት.መሰልከኝ.አተሸፍፍ

  • @user-on2xv6sn2p
    @user-on2xv6sn2p 3 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ግሩፕ ነዉ ምርጥ ጎዴኛማቾች ናችሁ በርቱ አብዱ እኮን ለኢቶጳያ ጎዴኞችህጋ በሠላም ለመቀለቀል አበቃህ ወድሜ

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 ปีที่แล้ว +1

      Betam amesegenalew

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 ปีที่แล้ว +7

    አብድ እንኳን በሰላም መጣክ ደግሞ ፍቅራቺ ሲያስቀና

  • @user-ri8uq6dx6k
    @user-ri8uq6dx6k 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋው አሪፍ ነዉ ስወዳች 😍😍😍😍😍😍

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 3 ปีที่แล้ว +6

    እማማ ኢትዮጵያዬን የማይባችሁ ልበ ቅን የናቴ ልጆች ለቤታችሁ አዲስ ነኝ እግዚአብሔር አይለያችሁ በርቱ

  • @lubabhseid7127
    @lubabhseid7127 3 ปีที่แล้ว +48

    እኔ ብቻ ነኝ ወይ አብዱየን የማድቀዉ በዛ ላይ ፍቅራቸዉ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @user-pp1mw7wo2p
      @user-pp1mw7wo2p 2 ปีที่แล้ว

      አረ አንቺ አደነቅሽዉ እኔ ፉቅር ሊገለኝ ነዉ ያብዲ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 ปีที่แล้ว +1

    Abdu enkuwan be selam metake, setameru betam arife new bertu,selamachu bezet yebale

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 3 ปีที่แล้ว +35

    ለቤትህ አዲስ ነኚ እንግዳ ትቀበላላችሁ 😁😁አቤት ፍቅራችሁ ደስ ሲል የኔ ውቦች💚💛❤️💖💖💔😍

  • @alemhussenalemhussen7615
    @alemhussenalemhussen7615 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምውዳችሁ በርቱ የኔ የሣቂ ምንጮች ክክክ ኑሩልኝ።

  • @abdunur7792
    @abdunur7792 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ዛሬ አንደኛነኝ እስኪ በላይክ

  • @manorfilms1987
    @manorfilms1987 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍየል እና አህያዎቹ አንደኛ ናቸው
    መክሊት አንደኛ 100 %

  • @kenazanbe
    @kenazanbe 11 หลายเดือนก่อน +1

    Abdu bra eeeeee tmechitonal

  • @nejatube5603
    @nejatube5603 3 ปีที่แล้ว +5

    የምወዳቹ እኛንም እንደእናንተ ተሰባስበን ለመጫወት ያብቃን ውዶቼ ደግሞ ሳልነግርህ ዛሬ እኮነው ያንተን ዪቱብ ሰብ ያረኩት ጎበዝ አትለኝም

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 3 ปีที่แล้ว +4

    ስወደችሁ አለህ ይጠብቃችሁ አቡድዬዬ😍😍

  • @jebenaentertainment796
    @jebenaentertainment796 3 ปีที่แล้ว +8

    Abel n food are soulmates no cap

  • @semurseid9334
    @semurseid9334 3 ปีที่แล้ว +1

    Real it so lovely games I love it So good time Thanks😘😍🥰

  • @rahelamanuel5505
    @rahelamanuel5505 3 ปีที่แล้ว +2

    Abduyeee welcome mndn new tefak .........meklityeeee ebdo abelo😘😘

  • @rahelamanuel5505
    @rahelamanuel5505 3 ปีที่แล้ว +1

    Meklityeeee abelooooo😍😍😍

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 ปีที่แล้ว +9

    አብዱዬ እንኳን ደና መጣክ ናፍቀከኝ ነበር🥰🥰

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 ปีที่แล้ว +3

      Amesegnalew

  • @fofofofo3157
    @fofofofo3157 3 ปีที่แล้ว +2

    መቅድዬ የኔ ቆንጆ ውሉም እንደበደሉሽ ነው
    ግን ውላችውንም ወላይ ውድድድድድ ነው ማረጋችው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @efrataalemu8008
    @efrataalemu8008 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene wud abduye betam nw miwedih😍😍

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 ปีที่แล้ว

      Betam new mamesegnee

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ጎበዞች

  • @mafiimafuu3076
    @mafiimafuu3076 3 ปีที่แล้ว +2

    Abduliye sewdek eko😘💞 hulachew des telalachuw ayleyachuw💞💞💞

  • @nejusml7602
    @nejusml7602 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ፈታ ብዬባቹሀለዉ አብዱዬ በጣም ነዉ ምወዳቹ ኑሩልኝ

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 3 ปีที่แล้ว +4

    Abdu and hani the coolest from the group 👌

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጦችዬ ውድድድድ

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ😀♥

  • @Beba873
    @Beba873 3 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ደህና መጣህ አብዱየ አትጥፋብን ትናፈቃለህ

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ምንም ብትሰሩ ታምራላችሁ ምርጦችዬ

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 ปีที่แล้ว +1

    ውውው የጠፋ ሰው ፈጣሪ እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ አብዲሻ

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 ปีที่แล้ว

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Markjo2
    @Markjo2 3 ปีที่แล้ว

    ናቲ አንደኛ የማስቲካ ሰላም መስሎታል ....ወይኔ ነቢሎ

  • @Naturallife735
    @Naturallife735 3 ปีที่แล้ว +1

    Oh you have youtube i see today abdu best

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 3 ปีที่แล้ว

    Wow likeeeeee good job

  • @user-tt1dw6wh1r
    @user-tt1dw6wh1r 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠወዳቹ አላህ ይጠበቃቹ አብዱዬ በርታ

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว +2

    ነቢሎ ዛሬ ቀዘቀዘብኝ መክሊት ደሞ አቤሎ ሳይፈልግ ዝብላ ትጠመጠምበታለች ብቻ ታምራላቹ ደስ ትላላቹ

  • @negasigold5056
    @negasigold5056 3 ปีที่แล้ว +3

    Des yelal betam abduye

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 ปีที่แล้ว

      🙏🏽🙏🏽

  • @kerala1363
    @kerala1363 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ አቡዱ

  • @kedijaebrahime4437
    @kedijaebrahime4437 3 ปีที่แล้ว +3

    አብዱ ምራጡ 🔥🔥

  • @selamgirma7772
    @selamgirma7772 3 ปีที่แล้ว +6

    የምር ግን አቤል ሲደርሰው ሳይከፍተው ገና የምግብ ነገር እንደሚሆን አስቤ ነበር አብዱዬ እንግዲ እንዳታረሳሳው ስትጋብዘው storry laym bihon mayet enfelgalen !!??

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 ปีที่แล้ว +1

    አብዱ እናመሠግናለን ሠብስበህ ስለ አመጣህልን🤗😌💎👑❤

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ሁሉን አሟልቻለሁ ብቅበል

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 ปีที่แล้ว +5

    በሀገራችሁ ላይ ዘና ስትሉ ደስ ትላላችሁ like ተደርገሃል

  • @williamseno6800
    @williamseno6800 3 ปีที่แล้ว +3

    Love you guys 😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @mulkentamirat9142
    @mulkentamirat9142 3 ปีที่แล้ว +14

    ሙሉቀን እበለለው አብድዬ በጠም ነው ምወድህ በለቀቅከው በ15 ሴኬንድ ለይ ነው ያያሁት ስጠብቅህ ነበራ

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 ปีที่แล้ว

      Betam amesegenalew

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 ปีที่แล้ว

    Abo abduya temechalek yemer

  • @nicephie5212
    @nicephie5212 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ትላላቺሁ

  • @hiwilal9359
    @hiwilal9359 3 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🤣🤣🤣ewshhh des stlu

  • @tinsulidu9937
    @tinsulidu9937 3 ปีที่แล้ว +1

    Viber bileh jemra😂😂 መች እንደምትሸልመኝ እየጠበኩ ነው😌💖

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ቤተሰቦች 💚💛❤️🙏

  • @amutiedris9064
    @amutiedris9064 3 ปีที่แล้ว +1

    Well am Ferest😉 😂

  • @radatube8954
    @radatube8954 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመለስክ🙄😍

  • @marytu9715
    @marytu9715 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትል

  • @s.m.749
    @s.m.749 2 ปีที่แล้ว +1

    abduye you should have your own game show on TV i swear, it's so engaging and entertaining. only suggestion i got is if you could please donate the money to poor people.

  • @user-rj3we9yf5e
    @user-rj3we9yf5e 3 ปีที่แล้ว +1

    Amrobshal abaw

  • @fujexpo2267
    @fujexpo2267 3 ปีที่แล้ว +3

    አብድዬግን ሥወድህ

  • @bettye19
    @bettye19 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በጣም ተናፍቃችዋል

  • @nbintahmed4590
    @nbintahmed4590 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ መቅዲዬዬ

  • @burteskitchen5046
    @burteskitchen5046 3 ปีที่แล้ว +1

    አብዱዬ በጣም ደስ የምሉ ጓደኛሞች ናችሁ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ሁሉን አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ እናንተም ብቅ በሉ❤️👍👍👍

  • @fehdtube7981
    @fehdtube7981 3 ปีที่แล้ว +4

    🌺 ለመላው ሙስሊም አስደሳች ዜና 🌺
    ~~~~~~~~~~~~~
    ወላሂ ይህ እድል እንደያመልጣቹ ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ።
    ━════ ❁❁❁ ════━
    ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የተለያዩ ኪታቦችን መቅራት የሚፈልግ ካለ ወላሂ ቤተሰብ ያርገኝ።
    ━════ ❁❁❁ ════━
    🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖
    《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል ))

  • @hawatadese7583
    @hawatadese7583 3 ปีที่แล้ว +2

    አይለያችሁ💖

  • @meskimeski2217
    @meskimeski2217 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አብዲዬ ዛሬ ገና አገኘውክ ቁጭ ብዬ ማደሬ ነው የስከዛሬውን ነው ማየው

  • @fatimayousf7623
    @fatimayousf7623 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @hikemashawel4276
    @hikemashawel4276 2 ปีที่แล้ว

    Hulachum fkr nchu

  • @remarema9997
    @remarema9997 3 ปีที่แล้ว +3

    ነቢል የስራህን ይስጥህ እኔንም አስለቀስከኝ ፍቅራቹ ያስቀናል

  • @Hayat-ጫሊ
    @Hayat-ጫሊ 3 ปีที่แล้ว +3

    $እቺን ያደረጋቹዋት ነገር ተመችታኛለች 😉😆

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว +2

    አብዲዬዬዬዬዬዬዬ

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድድድ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +2

    አህለን አንደኛ ነኝ አብዱ

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว +2

    23k ሰብስክራይብ ነኝ አብዶይ ምን ትከፍለኝለክ

  • @sntayehusntayehu3292
    @sntayehusntayehu3292 3 ปีที่แล้ว

    ስወዳችውእኮ

  • @medinae5847
    @medinae5847 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወድህ

  • @betty8138
    @betty8138 2 ปีที่แล้ว +1

    Abduyeeee i just wanna meet u in person 😫✨🥰

  • @mddzizuvipmohemmed5322
    @mddzizuvipmohemmed5322 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ስሩሩሩሩ

  • @tesnimahmed8657
    @tesnimahmed8657 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛነኝ ለቤትህ አዲስነኝ አብዱ

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 3 ปีที่แล้ว

    ሰብ አደረኩህ አንተም ጎራ በል አብዲ

  • @hawudiqueen3841
    @hawudiqueen3841 3 ปีที่แล้ว +1

    My Abdu

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว +3

    አብዶይ ለቢትክ አዲስ ልሆነው አንድ 2---------3ሆኝለው

  • @fethiyamohammed6660
    @fethiyamohammed6660 3 ปีที่แล้ว +1

    Chikochan atman bara libalush gana lagana ka wacha hagar salamatah nw

  • @hayatakmel2626
    @hayatakmel2626 3 ปีที่แล้ว

    Ye mastika selam 😂😂😂😂

  • @nzjzjnnn5812
    @nzjzjnnn5812 2 ปีที่แล้ว

    የኔመልካም

  • @liliytom7588
    @liliytom7588 2 ปีที่แล้ว

    Nice 👍

  • @user-xg6ho3if2o
    @user-xg6ho3if2o 3 ปีที่แล้ว

    አብዱን የእውነት ሳየው ውየ ባድር ደስስስስስስስ ይለኛል እረ መላ መሉኝ ምድነው

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች

  • @Meyka-cz2re
    @Meyka-cz2re 2 ปีที่แล้ว

    አብዱየ ሥወድህ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkk መቅደስ

  • @rabialove753
    @rabialove753 3 ปีที่แล้ว +1

    Siwdachu🤩

  • @user-kk7ih6mo3j
    @user-kk7ih6mo3j 3 ปีที่แล้ว

    ደሥ ትላላቹህ ማሽአላህ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችሁ ልዩነው

  • @umuhira442
    @umuhira442 3 ปีที่แล้ว

    Bexam das telalachu

  • @nesriahmed708
    @nesriahmed708 3 ปีที่แล้ว

    Dehna bota atachu Eze chika lay yemiteserut gin des yelal

  • @tibaw4679
    @tibaw4679 3 ปีที่แล้ว +1

    😍😍

  • @user-in5qc5sy4n
    @user-in5qc5sy4n 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንደህና መጣችሁ ማሮች

  • @bilalhasanyoutubez9538
    @bilalhasanyoutubez9538 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወድም እንዳመመር

  • @amazingent
    @amazingent 3 ปีที่แล้ว

    Megbiyawu desylal be ril ahya 🤣🤣

  • @user-gf8op4ru6n
    @user-gf8op4ru6n 3 ปีที่แล้ว +2

  • @senaitguesh5858
    @senaitguesh5858 3 ปีที่แล้ว

    Meklet konjo

  • @adamchannel8362
    @adamchannel8362 3 ปีที่แล้ว

    @abduh jr clean the dirt u made, Ethiopia yante mashufuya adlechim

  • @sarileye9923
    @sarileye9923 2 ปีที่แล้ว

    Swedachu💜💜💜

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እናንተን ልጆች ስወዳችሁ።።
    አብዱ ካሜሪካ ለኔ ስጦታ አላመጣህልኝም እንደ
    እረ በአላህ ።።።።።ለምን ሳታመጣልኝ።።ክክ

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂