10,000 ብር አሸነፉ(The Amazing Race Ethiopia)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2021
  • thank you for those who helped me make this grueling video

ความคิดเห็น • 877

  • @tsionandliyatvlogs2078
    @tsionandliyatvlogs2078 2 ปีที่แล้ว +380

    የ አብዱ ሀብት እኮ የሌለ ነው ሁሌ ማጫወት መሸለም አብዱዬ ይመችህ እንወድሃለን

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว +2

      Mar demerign ledemereshe emelesalewu

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 ปีที่แล้ว +1

      @አሚነት ይቱብ demereshalewu anechi demo nege demeri eshi endayeqenese

    • @user-ws5vk7zy6m
      @user-ws5vk7zy6m 2 ปีที่แล้ว +1

      አብዶዬ እስቲ ዝብለህ ሸልመኝ አገለሬ ስራ ልስራ

    • @tsida7758
      @tsida7758 2 ปีที่แล้ว

      እኮ የሀብት ያለ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም በቅንነት ስብእስክረይብ

  • @Kidu517
    @Kidu517 2 ปีที่แล้ว +67

    መክሊት ሰላለች በጣም ደስ በሎ ኛል ❤️❤️👌👌👍👍👍

  • @mesrajamal8736
    @mesrajamal8736 2 ปีที่แล้ว +78

    የምር ምርጥ ጓደኝነት አይለያቹ ነቢልና መቅዲ የተጣላቹ መስሎኝ ድብር ብሎኝ ነበር

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher 2 ปีที่แล้ว +239

    ፐ ምርጥ ጨዋታ አቦ ይመቻችሁ አብሬ ተሯሯጥኩኮ😂😂😂

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 2 ปีที่แล้ว +1

      👍

    • @tsida7758
      @tsida7758 2 ปีที่แล้ว

      Demreshalew tson and liyat vlogsn demri

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 2 ปีที่แล้ว

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይ ብ እራዳኛ

    • @user-mf6ov7km9x
      @user-mf6ov7km9x 2 ปีที่แล้ว

      Waw merx nw

  • @user-dv9we6oy1u
    @user-dv9we6oy1u 2 ปีที่แล้ว +38

    ስታምሩ አብዱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ስላማችሁ ይብዛ

  • @semudari5693
    @semudari5693 2 ปีที่แล้ว +54

    በጣም ፈታ የሚያደርግና አጓጊ ጨዋታ ነው በሌላ ሰዎች ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ደስ ይላል

    • @abduhjr
      @abduhjr  2 ปีที่แล้ว +6

      Eshi ynoral

    • @samerytube6555
      @samerytube6555 2 ปีที่แล้ว

      እኔሥ ብትይ በተለይ የሀኒ ሩጫ ልብ ነው የሚያወርደው

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋው መቅዲ ነቢሎ እንኳን ደስ አላቹ 🙏🙏🙏🙏ደስ የምትሉ ኢትዮጵያ ኖች 👍👍👍👍

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 2 ปีที่แล้ว +11

    #ረሱል ( ሰ ዐ ወ ) እንዲህ አሉ የተራበን መግብ የተጠማን አጠጣ ሰዎች መልካም እንዲሰሩና ከመጥፎ እንዲከለከሉ እዘዝ ይህን ማድርግ ካልቻልክ ምላስህ መልካም ይናገር አለበለዚያ ዝም ይበል።(ቡኻሪ ዘግበውታል)
    #አትለፉኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏

  • @yisakgirma1138
    @yisakgirma1138 2 ปีที่แล้ว +18

    ያበደ ነው አብዱ በጣም ወድጄዋለሁ መሯሯጥ ሌላም ጊዜ ይደገም

  • @firehiwotdagne4807
    @firehiwotdagne4807 2 ปีที่แล้ว +15

    የምር አብሬ የሮጥሁ ያክል ነው የተሰማኝ እኔም እኮ ደከመኝ!!! ለማንኞውም ጥረህ ግረህ ብላ ይሄ ነው!!!! በጣም እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girum2688
    @girum2688 2 ปีที่แล้ว +2

    ያበደ ነዉ man👏 እና pls ቶሎ ቶሎ video ለመልቀቅ ሞክር😍 love u bro

  • @fatimaunajuaatali7106
    @fatimaunajuaatali7106 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሪምን እሜገርም ጨዋታነዉ ቺሎታቺሁ እራሱ ድቅነዉ በርቱ ፍቅራቺሁ ያብዛዉ❤❤❤😍😍

  • @na-uu5or
    @na-uu5or 2 ปีที่แล้ว +15

    ነቢሎ እንኳን መኪና ለመንዳት አበቃህ 😉 ስላሸነፍክም ደስ ብሎኛል የናንተ ቲፎዞ ነበርኩ🤗

  • @zebibasandaye1397
    @zebibasandaye1397 2 ปีที่แล้ว +1

    Lik litgna tizgajchi Notification geblagn na Inklfi tichi suspense hugni nw yayhut hulachu tamralachu 👏👏
    Keep it up Abdu 👏👏

  • @selamgirma7772
    @selamgirma7772 2 ปีที่แล้ว +5

    Abduye mert sew dess yemil chewata nw ነጮች ሲያረጉት ነበር ያየሁት አብዱዬ 🙏 ባገርኛ ስላሳየከን ይቀጥል እኛም ቪድዮ ሲለቀቅ ተሯሩጠን እናያለን በድጋሜ 🙏🙏🙏 ነቢሎም አንዳንዴ እጅክን ዘርጋ 👍❤❤❤❤❤❤

  • @tewodroseleulseged4409
    @tewodroseleulseged4409 2 ปีที่แล้ว

    I really like ur content and hope u will hit 100k soon. Keep it up bro. We need this kind of videos especially this days. በረታ

  • @allahisone3583
    @allahisone3583 2 ปีที่แล้ว +2

    woow Abdu ur really smart men i like ur idea bravo 💪congregation nabee /makdi love u guys 😍

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣምምምምምም ጠፍታቹ ነበር ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል በቃ ደቂቃዉ እንደዚህ ረዘም ስታረጉት ደስ ይላል የነቢል አድናቂዋች 👍 ሁላቹንም ዉድድድድድድድድድድድ ቀጥሉበት ያሸነፈዉን ሰዉ እኔ እሸልማለሁ 🤣🤣🤣🤣 ይመቻቹ

  • @n4_hom
    @n4_hom 2 ปีที่แล้ว

    Abduachinnnnnnn💯🐐WOW‼️A very awesome video and idea Bro. Bedenb besefiw ena betiru budget yabede new mihonew👌🏽

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 2 ปีที่แล้ว

    አየ አብዲ ሀብታም መሆን ለዚህ ነውኮ ሚጠቅመው የኔ ምርጥ 😁😁😁
    በርታ ሁሌ በራስህ ሀሳብ ነው ምትመጣው

  • @habitub8327
    @habitub8327 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው የዛሬው ለየት ያለ ነው በጣም ደስ ይላል thespian's ሆኜ ነበር ቀጥሉበት 👏👏👏

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ጨዋታ! ግን ከምንም በላም ፍቅራችሁና ኢትዮጵያዊነታችሁ ደስስስስ የሚል ነው

  • @rozimzein8055
    @rozimzein8055 2 ปีที่แล้ว +6

    This is so genius , I enjoyed every single of it . Keep up

    • @abduhjr
      @abduhjr  2 ปีที่แล้ว +2

      🙌🙌🙌

  • @mekesudtemam6207
    @mekesudtemam6207 2 ปีที่แล้ว +5

    አብዱ ምርጥ ውድድ ነው ለተረዳው ትልቅ ትምህርት ነው ምንም ነገር ነገር ለማግኝት ልፋት ግድ እንደሚል ተረድቼበታለው ፒስ ለሁላቹም

  • @relaxinginstrumentmusic7995
    @relaxinginstrumentmusic7995 2 ปีที่แล้ว +5

    This is nxt level abdu .... ከዚህ በኋላ ያንተ ተከታታይ ልሆን ነዉ መሰለኝ good bye nebilo

    • @abduhjr
      @abduhjr  2 ปีที่แล้ว +3

      @nebilnur 😂😂

  • @user-bc7lj3or2j
    @user-bc7lj3or2j 2 ปีที่แล้ว +13

    ሚገርም እልህ አስጨረሽ ውድድር ዋውውውውው Nice💓💓💓💓

  • @sweety2898
    @sweety2898 2 ปีที่แล้ว +4

    the best video in ur youtube history keep up

    • @abduhjr
      @abduhjr  2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏

  • @Jazmineliaz
    @Jazmineliaz 2 ปีที่แล้ว +5

    The best vedio u have done so far 👏👏👏

  • @hewanteshome9708
    @hewanteshome9708 2 ปีที่แล้ว

    I like this group- des telalachehu betam! Keep it up!!

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 2 ปีที่แล้ว

    wowo Congratulations Nabilo ede makdiiyee gin Ethiopia simataa Adaii Ken gebazugnii please Abduyee wowo des yemill cheljii new🙏🙏❤️❤️👍👍

  • @Anaol_Tad
    @Anaol_Tad 2 ปีที่แล้ว

    u are unique bro keep it up am so emotional until the game get over!

  • @sasatube6320
    @sasatube6320 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሱባኸን ወታላ ይወደዲህ ወንዲሜ አላህ ይከተልህ የምር በጣም ነው የምወዲህ ወኔዲሜ በርታልኚ ስራህ ሁሉ ይመቸኛል ሀገራችን ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቃት ለዘላለም ትኑር

  • @nebao2097
    @nebao2097 2 ปีที่แล้ว +2

    This is top tier content 🔥🔥🔥👏🏾👏🏾👏🏾

  • @saralove4936
    @saralove4936 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስ ስትሉ ይህንን ግሩፕ በፍቅር ነዉ የምወዳቹ 😘❤ጌሙ ደሞ ያበደ ነዉ ሌላ ፓርት ቢኖረው ደስ ይለኛል አብዱ ያንተ ደሞ የተለየ ነዉ ውድድድድድድ😍

  • @josivlogs9865
    @josivlogs9865 2 ปีที่แล้ว +69

    አብዱ እደዚህ አይነት reality show ሁሌ የተለያዩ ሰዎች እየጋበዝክ ብሰራ በጣም አሪፍ views ይኖርሀል ይቀጥል

  • @ekruawel4779
    @ekruawel4779 2 ปีที่แล้ว

    wowደስየሚል ጌም ነዉ በርቱ አብዱዬ

  • @gelilahailu3783
    @gelilahailu3783 2 ปีที่แล้ว +1

    You are amazing man keep it up abdu 👍👍👍

  • @neima7311
    @neima7311 2 ปีที่แล้ว +14

    ነቢሎ መቅድትን ይዘይ ሁለየ ታሸንፍለህ አባቴ ቀሽት ናት ልጅቱ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 ปีที่แล้ว

    ፐ ምርጥ ጨዋታ ያበደ ነው አብዱ ይመቻችሁ እዴት እደምወዳቹ እኮ አላህ ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @jerrymezemir2310
    @jerrymezemir2310 2 ปีที่แล้ว +2

    I swear , I was so focused 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 it is so entertaining, 🙌🙌🙌Abdu

  • @onlove5818
    @onlove5818 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ለኔ የመጀመሪያው ደረጃውን የጠበቀ ምርጡ አዝናኝ TH-camr 👌 👏👏

  • @user-tg7jb8jz9c
    @user-tg7jb8jz9c 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላቹ አብዲሻ የኔ መሸሻ እዴነሻ ይመችሻ

  • @bety7853
    @bety7853 2 ปีที่แล้ว +6

    በናታቹ ሌላም ይደገም በጣም ደስ ትላላቹ ሌላም pls pls pls አሪፍ ጨዋታ ነው

  • @HAGERESTUDIO
    @HAGERESTUDIO 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ትላላችሁ በጣም እውነት ... ይመቻችሁ!!!

  • @emukhalidyutb
    @emukhalidyutb 2 ปีที่แล้ว +2

    መጣምደሰ የሚል ቻሌጁነው ነገረ ግን ለውሎ ተፈናቃዬችም ቻለጁ ሰሩ

  • @liliytom7588
    @liliytom7588 2 ปีที่แล้ว

    Omg it’s absolutely interested keep it up 👍 men

  • @biniyam2899
    @biniyam2899 2 ปีที่แล้ว +2

    አብዱ በጣም ነው ደስ የሚለው እንደዚህ አይነት ሌላ ይደገም አደንቅሀለው

  • @ramlamohammed4014
    @ramlamohammed4014 2 ปีที่แล้ว

    Wallahi amazing play video new ere abdu ትችላለህ

  • @hasen1535
    @hasen1535 2 ปีที่แล้ว +1

    አብዱ የሌለ ደስ ይላል ቀጥልበት አደኛ ነህ

  • @hiwotmengesha9614
    @hiwotmengesha9614 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ያሚል ጌም ነው ቢቀጥል ሰፉ በለ ሁኔታ ደስ ይለናል እናመሰግናለን

  • @mahiyeee6847
    @mahiyeee6847 2 ปีที่แล้ว +3

    @YONZIMA when I just read the "Find ወፍ", you were the only one in my mind 🥰 and when I saw you there...😯😀yene melata😙

  • @selamawitworkneh6283
    @selamawitworkneh6283 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው እጂግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @HK-ni1ko
    @HK-ni1ko 2 ปีที่แล้ว

    this is your best video by far.

  • @natalinamelaku8186
    @natalinamelaku8186 2 ปีที่แล้ว

    You planned it perfectly well done Abduh well done...

  • @user-cj4xg2gf9x
    @user-cj4xg2gf9x 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ጨዋታ እልህ አስጨራሽ ነው በርቱቱ

  • @samkwt5568
    @samkwt5568 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እኔ አብሬ ተሯሯጥኩ:
    ደስ የሚል ጨዋታ ነው በርቱ!

  • @ali123456989
    @ali123456989 2 ปีที่แล้ว

    Broski nice one where is my invitation to the games lol 🤣

  • @nishaabeba4808
    @nishaabeba4808 2 ปีที่แล้ว

    አብዱየ ምርጥ ሰዉ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ

  • @samrawitteka680
    @samrawitteka680 2 ปีที่แล้ว +46

    Nebil is so smart I like how he thinks 👏

  • @zekigamo5588
    @zekigamo5588 2 ปีที่แล้ว +2

    This kind show will be the heat .
    It need hard working n it will be de best #1

  • @samuaelsolomon9176
    @samuaelsolomon9176 2 ปีที่แล้ว +1

    Yabed nw!!. we expecte more episode junior 👍

    • @abduhjr
      @abduhjr  2 ปีที่แล้ว

      Ged new

  • @Abel-cr7ky
    @Abel-cr7ky 2 ปีที่แล้ว

    Wow Koy lmn tv lay ajemrm 👏

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 ปีที่แล้ว +16

    እናንተን ሳይ ኢትዮጵያዊ ነቴን እወደዋለሁ🇪🇹✅🙏

  • @hananni8551
    @hananni8551 2 ปีที่แล้ว +8

    Abdu ቤት ጫወታው በብር ነው 😁 you guys look so beautiful tho 🥰

  • @christiangebremedhin4858
    @christiangebremedhin4858 2 ปีที่แล้ว +3

    U guys r so likable .. meklitye ❤

  • @trueloveisneverend9220
    @trueloveisneverend9220 2 ปีที่แล้ว

    One of the best video 👌

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ጓደኝነትነው ፍቅራቹን ያብዛውውውውውውው❤❤👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @metiteshome3917
    @metiteshome3917 2 ปีที่แล้ว +2

    You never fail to make a great videos keep up abdu

    • @abduhjr
      @abduhjr  2 ปีที่แล้ว

      Thank you betam

  • @fnnnntmds504
    @fnnnntmds504 2 ปีที่แล้ว

    አብዱዬ ምርጥ ሠው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @menalmahmmud1019
    @menalmahmmud1019 2 ปีที่แล้ว +1

    It was somuch fun ,keep it up

  • @rmmodjo3426
    @rmmodjo3426 2 ปีที่แล้ว

    Abo endi feta maregshn ketyibet bru ymechish 💯💯

  • @user-feker
    @user-feker 2 ปีที่แล้ว

    አብዲየ ዋው ቆንጆ ጨዋታ ነው እወዳችሀለሁ

  • @buralax4398
    @buralax4398 2 ปีที่แล้ว +1

    I love this please next part

  • @elsaab9226
    @elsaab9226 2 ปีที่แล้ว +4

    That was awesome!!!

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ጨዋታ ነበር ደስ ስትሉ ማሻ አላክ

  • @samirawittamirayehu3674
    @samirawittamirayehu3674 2 ปีที่แล้ว

    Nice challenge👍 well done abdu

  • @MiftahKey
    @MiftahKey 2 ปีที่แล้ว +5

    Keep it up bro

  • @zadtube9353
    @zadtube9353 2 ปีที่แล้ว

    ወው ማሸአለህ ምርጥ ሰው ነክ ወንድሜ 💞💞

  • @medibutajeratube6205
    @medibutajeratube6205 2 ปีที่แล้ว

    ካሜራ ማኑ ጎበዝ ነው በርቱ አብዱዬ ጎበዝ አሪፍ ጨዋታ ነው አሪፍ ጓደኝነት ነው አይለያቹ ❤🙏

  • @opp140
    @opp140 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ የኢትዮጵያ እናንተናችሁ አላህ አይለያችሁ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 ปีที่แล้ว +7

    አቡዲ መልካም ሠው💯💎👑❤

  • @GAna-iw5ww
    @GAna-iw5ww 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ ትላላችሁ! እንቅልፌን መስዋት አድርጌ ስላየሁ ለኔም የሆነች ብር ሸጎጥ ብታደርግልኝ!

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 2 ปีที่แล้ว +1

    አብዱዬ ይሄ ጨዋታ ይቀጥል😍😘ከሌሎች ቲክቶከሮች ጋር ሀዩቲ የቲ 4ኪሎ ባምቢ ሉላ ለይላ

  • @hanahnoo4067
    @hanahnoo4067 2 ปีที่แล้ว

    አብዴ በጣም ነው የምወድክ ወንድሜን ትመስላለክ🥰🥰🥰

  • @user-ko2qk7nf8u
    @user-ko2qk7nf8u 2 ปีที่แล้ว +16

    አቤት የፈረደበት ያብዱ ብር ለምን የተቸገሩ እናቶች አትረዳም አጅር ታገኛለህ ከዛላህ ደስታም አለው

    • @abdoo7174
      @abdoo7174 2 ปีที่แล้ว +6

      Eyereda byhons bmen takyalesh anyway endeza aybalem zmblesh allah ychemereleh ena meskinoch btreda arif nw btye yshalesh neber

    • @user-lq7ps4so5o
      @user-lq7ps4so5o 2 ปีที่แล้ว

      ወነት ነው አጅር አለው ነይ እንዛመድ ነይ

    • @user-lq7ps4so5o
      @user-lq7ps4so5o 2 ปีที่แล้ว

      ወነት ነው አጅር አለው ነይ እንዛመድ ነይ

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 ปีที่แล้ว +32

    ደስ ትላላችሁም ታስቃላችሁም 😂🤣👏🥰

  • @ethioabissenya6944
    @ethioabissenya6944 2 ปีที่แล้ว

    Abduyeee Mesha Allah betam arife chewata new beritu
    Selam le Ethiopia

  • @masetuyifosheshaw2191
    @masetuyifosheshaw2191 2 ปีที่แล้ว

    Yemgrem new abduye wow👏👏👏👌

  • @afumitadu4654
    @afumitadu4654 2 ปีที่แล้ว

    Wowwww abdush yemgrm wadedr new👌👍

  • @mikehagos931
    @mikehagos931 2 ปีที่แล้ว +3

    The amazing race ይልሃል በጣም የሚገርመው ትናንትና እያየሁት ነበር:: ኣሪፍ ነው ቀጥልበት ግን ኣትንገራቸው እራሳቸው ይፈላሰፉ ይሞክሩ የጨዋታው ውበት እዛ ላይ ስለሆነ

  • @nhattynunu2824
    @nhattynunu2824 2 ปีที่แล้ว

    Abdu yarada lij merti chewata yemecheshe abate 👍👍👏👏 .kelaloche set asekemtiw memimuzezut 100% yanechi yegedelne

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v 2 ปีที่แล้ว +1

    አብዱዬ በጣም ገራሚ ውድድር ነው ይመቻችሁ 😍😍

  • @hayathayat155
    @hayathayat155 2 ปีที่แล้ว +2

    i love you so much guys 💞 from woliso ♥️

  • @zee-hs3sv
    @zee-hs3sv 2 ปีที่แล้ว

    Ende enantem🤭🤭😂😂😂 bartistoch selchetogn nber weyyy amazing grace😝😝

  • @cewata6112
    @cewata6112 2 ปีที่แล้ว +24

    ሁሌ ጨዋታ ብቻ ነዉ እንዴ እስኪ ሌላ ሀሳብ ፍጠሩ ለምሳሌ የምትጫወቱበትን ብር እየዞራችሁ ለተቸገሩ ስጡ በተረፈ ትመቹኛላችሁ።

    • @tofa8276
      @tofa8276 2 ปีที่แล้ว +3

      Idea h temechtognal👏 gen semeh cewata nw lebel🤣😂

    • @helenshimeles2642
      @helenshimeles2642 2 ปีที่แล้ว

      @@tofa8276 🤔😁😁😁😁😂😂😂😅

    • @s.m.749
      @s.m.749 2 ปีที่แล้ว +1

      i agree with you. they should've donated the money to ppl in neeed.

  • @Salvatore-mj2on
    @Salvatore-mj2on 2 ปีที่แล้ว +2

    Arife challenge abduh the great and congra mekdiee and nebil💪👏👏👏👏

  • @mohamedneimayoutube3300
    @mohamedneimayoutube3300 2 ปีที่แล้ว +2

    አብድየ ወላሂ እነሱ ለሮጡት እኔን ደከመኝ ምርጥ ጓደኛሞች ደስ የሚል ጨዋታ አድካሚ ነበር ግን ነቢልና መቅድ ባያሸንፉ እንደሚነጫነጩ ጥርጥር የለውም ክክክክክ ይመቻችሁ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች ተወዳጅ ናችሁ እኮ የፍቅር ቤት 👍💚💛❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የኔ ዉዶች ሁላቹህንም በማየቴ ደሥ ብሎኛል አብዱ አረሯጥካቸዉ እኮ ደከሙ እኔን ዉዶቸሠ

  • @biruktawitmesfin12
    @biruktawitmesfin12 2 ปีที่แล้ว

    Nebil sineda lemejemeriya gze yetayebet video lol😂 love u guys❤