ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የስ ኖ አይደል ሾዉ (Yes No Aydol Show ) ዳኞች በስሜት ያበዱበት 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 เม.ย. 2024

ความคิดเห็น • 615

  • @AndebetGetaneh
    @AndebetGetaneh 3 หลายเดือนก่อน +29

    ጉም ጉምን የዘፈነችው ገራሚ ድምፅ ነው ያላት የሙዚቃ ባለሙያ እንድታግዟት ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ ።

    • @Alemu677
      @Alemu677 3 หลายเดือนก่อน +1

      ድምፃዊ ናት እኮ ዝማም አያሌው ትባላለች ባህላው ሙዚቃዎች በብዛት ተጫውታለች

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 4 หลายเดือนก่อน +73

    እኔምለዉ ሰይፉ ፍንታሁን እነዚህ ን የመሠሉ ጐበዞች የአለም ድምቀት የሆኑ ተዎናይ እያሉ እነሱን እንደ ማቅረብ እሮቦት ይለቃቅማል ለነገሩ ማንም ባያዉቃችሁ ይሻላል ምክንያቱም የተማራችሁ ስለሆናችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ayatbasyouni5800
      @ayatbasyouni5800 4 หลายเดือนก่อน +5

      እዉነት ነው ሴፍሻን ድሮ እወደዉ ነበር አሁን ግን ........ ሮቦት እያቀረበ ሮቦት መሰለኝ😊

    • @RahmetYimer
      @RahmetYimer 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@ayatbasyouni5800

    • @nardosenawugaw6078
      @nardosenawugaw6078 4 หลายเดือนก่อน +4

      እሱ ጋር መቅረብ የለባቸውም። ከቀረቡ እርግጠኛ ነኝ የሚወዳቸው ሁሉ ነው የሚጠላቸው ከኔ ጀምሮ
      ሰይፉ የሚባል ሰው እኮ ሰው የሚባል አይደለም። እንከፍ ነገር ነው

    • @teddikebedet9230
      @teddikebedet9230 4 หลายเดือนก่อน +4

      በጭራሸ በጭራሸ በጭራሸ የማንም ነውረኛ ሚዲያ ላይ እንዲቀርቡ አትምከሮ ያሎን እነዚህ ናቸው

    • @zekiazekuzekiazeku135
      @zekiazekuzekiazeku135 3 หลายเดือนก่อน

      እዛ ከቀርቡ ይበላሹብናል

  • @MuhammadMuhammad-gq4ls
    @MuhammadMuhammad-gq4ls 3 หลายเดือนก่อน +31

    ቅኔው ግን ገብቷቺኻል ወገን እውቀት ያለው ወደታቺ እውቀት የሌለው ወዳላህ አስተማሪ ነው❤

    • @Buzhayew
      @Buzhayew 3 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነትእኩነዉ ዛሬላይ የሜችልአይድልም ከፍ የሜልዉ አሁላይ የማይችልን ነው አለምን ዘመድና ግንዝብ

    • @user-tl5gc8vx7m
      @user-tl5gc8vx7m 3 หลายเดือนก่อน +1

      በደብ ብችይም የትም አደርሽም😅😅😅😅 ቅኔዉ ያማል

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ለሚገባው ቅኔው እዳዛነው

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 4 หลายเดือนก่อน +125

    ጉም ጉም ያለችዋ ሴት እንደኔ የተመቸችዉ ዋዉ😘😘

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 4 หลายเดือนก่อน +9

      ዘፋኝሳትሆን አቀርም

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 4 หลายเดือนก่อน +3

      ዋዉዉዉዉ ነዉ ድምጿ

    • @user-el3pb8hb6b
      @user-el3pb8hb6b 4 หลายเดือนก่อน

      ዘፋኝ ነችኮ እናት ሀሬ ውቢቷአገሬ አበበች ዛሬ የሚለው ዘፈን የእስዋ ነው​@@Aminat-nv3cu

    • @santaabera6371
      @santaabera6371 4 หลายเดือนก่อน

      መሰረት በለጠ እራሱዋን ነዉ ድምፅዋ👏👏👏👏👏

    • @user-xi7zi9dw9w
      @user-xi7zi9dw9w 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ቆንጆ ነው👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ShimelaGroups
    @ShimelaGroups 4 หลายเดือนก่อน +22

    ጎጃም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም፣
    መቼም ያለ አመሉ ጉም ጉም አይልም🎉

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 4 หลายเดือนก่อน +27

    ስትል እምባዬ ነው የመጣው!!!

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 4 หลายเดือนก่อน +34

    ወኔ ስወዳቹ እናንተ ባትኖሩ የስደትን ኑሮ እንዴት እገፍው ነበር ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን ❤❤❤❤

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ትክክል ❤❤

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @nejomedia
      @nejomedia 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @endale9320
    @endale9320 4 หลายเดือนก่อน +76

    እውነቴን ነው ከፋና፣ ከዋልታ ፣ እና ከኢቲቪ የተሻለ ያዝናናሉ።
    " ጎጃም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም፣
    መቸም ያላመሉ ጉምጉም አይልም

    ክፋቱን ችግሩን ሆዱ በቻለው፣
    ደጋገሙትሳ ነካኩት ምነው?"
    ለዝማም እኔ ስፖንሰር እሆናታለሁ ዘፈን ካወጣች። በጣም ጥሩ ድምፅ፣ ጥሩ ቃና ፣ ጥሩ ክህሎት

    • @ccu3907
      @ccu3907 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነው ያለችው

    • @ccu3907
      @ccu3907 4 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም ጥሩ ድምፅ አላት

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ።ግጥሙን ስለፃፍክልን።

  • @grbu1121
    @grbu1121 3 หลายเดือนก่อน +10

    ለገባው በጣም ትምህርት ነው ባሁኑ ሰአት ያለንበት ጊዚ የማያውቀው ሲያልፍ የሚያቀው ሲውድቅ

    • @user-tl5gc8vx7m
      @user-tl5gc8vx7m 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትችያለሽ ግን የትም አትደረሽም ያለችዉ ነገር ዉስጤ ገብታል አሁን ላይ ሚታየዉን ነገር ነዉ ያሳዩት ሚችለዉም እዉቀት ያለዉም እዲሜዉን እያሳጠሩት ነዉ

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641 4 หลายเดือนก่อน +17

    ጉምጉም ያለችው አደኛ❤ ፈጣሬ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

    • @DamatMedia2
      @DamatMedia2 4 หลายเดือนก่อน

      የዝማም አያሌው ተጨማሪ ሙዚቃዎችን DamatMedia2 ያገኛሉ

  • @user-zt3hh9od9u
    @user-zt3hh9od9u 4 หลายเดือนก่อน +16

    ጉም ጉም ያለችው ሴት ልቤን ነካሽው ማርያምን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m 4 หลายเดือนก่อน +30

    ጉምጉም የዘፈነችውን አግዛት ጥሩ ድምፅ አላት❤❤❤❤❤

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 4 หลายเดือนก่อน

      አልበም አላት

    • @user-cv9gc5sw7m
      @user-cv9gc5sw7m 4 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopiaafrica5008 ንገሩኝ ሰሟን

    • @user-wd7vx8fj8h
      @user-wd7vx8fj8h 4 หลายเดือนก่อน

      ምን እሚል አልበም​@@ethiopiaafrica5008

    • @Demelashe
      @Demelashe 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-hg7pc4dd9w
      @user-hg7pc4dd9w 3 หลายเดือนก่อน

      የምር አላትደ​@@ethiopiaafrica5008

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f 4 หลายเดือนก่อน +35

    ያማል ቅኔው ለዘንድሮ ዘፋኞች ይድረስልን ያየሽ ታዬ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @azemerawmolla2435
    @azemerawmolla2435 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሌም ስመለከታቸው የጎጃምን ባህል ያስታውሱኛል!!! ምንም ያለመረዘ ያልተዘባረቀ ንጹህ ኢትዮጵያዊነትን አይቸበታለሁ። ባህልን አለማድነቅ ንፉግነት ነው!!! መደነቅ ይገባቸዋል።

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 4 หลายเดือนก่อน +15

    ዛሬ እመዋ በመነፀሩ ደቅ ብለሻል ዋው አቦ እንዳው ኑሩልን የሥደትን ብቸኝነት በናተ እሥኪ እንዝናና

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 4 หลายเดือนก่อน +22

    ❤❤ዋው ዝማም አያሌው 1"

  • @ayatbasyouni5800
    @ayatbasyouni5800 4 หลายเดือนก่อน +16

    ያማል ቅኔዉ 😂😂 እፍፍፍፍ ሀገሬን የማይባችሁ ❤❤❤

  • @ብሩክታይት
    @ብሩክታይት 4 หลายเดือนก่อน +27

    ማነው እንደኔ ሱስ የሆኑባቹ ,ሰወዳቸው

    • @tesheteshisha6255
      @tesheteshisha6255 4 หลายเดือนก่อน

      ኤረ ከኔ በላይ ማን ሱስ ሆኖበት

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 4 หลายเดือนก่อน +11

    በለመሰንቆው አንደኛ, በጣም ቆንጆ ድምፅ አለው

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 4 หลายเดือนก่อน +12

    እንደዛ ስቄ አላቅም😂😂😂😂 ያማል ቅኔዉ ለገባዉ ይገባዋል ማንም እየተነሳ ዘፋኝ ነኝ እያለ ጆሮአችንን ለሚያደነቁሩት ይድረስ 😅 በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤

    • @kodiyishukoor3584
      @kodiyishukoor3584 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት😂😂😂😊

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8l 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቀልድና ቁም ነገር የተላበሰ ምርጥ ወጣቶች😢😢😢አይ ሀገሬ

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 4 หลายเดือนก่อน +10

    ዙማም አያሌዉ አደኛ ነት 👍👍👍👍💚💛❤️ እዉነት ነዉ ጎጀም ምን አገኝዉ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 4 หลายเดือนก่อน +6

    🤣🤣😁 እመዋ ዛሬ በመነፀር ዱቅ ብላችኋል የኩዚ እናት ወይዘሮ ሀንዳን ትዝ አለችኝ 🤣🤣🤣 የደስታየ ምንጮች ❤❤❤

  • @user-un7wx4fl3c
    @user-un7wx4fl3c 4 หลายเดือนก่อน +12

    🎉የጎጃም ጉምጉም ያልሽው ልጅ ውስጤን ሰረሰረው❤

  • @Yehagere
    @Yehagere 4 หลายเดือนก่อน +34

    ወ/ሮ ዝማም አያሌው ይምፀኛ ናቸው
    እውቅና ይገባቸዋል

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 4 หลายเดือนก่อน

      ሙሉ አልበም አላት 90s

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ethiopiaafrica5008እረ ድምጿማ እንዲሁ አልመጣም

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 3 หลายเดือนก่อน

      እረ እንዲያው እንዳልመጣ ይሄ ድምፅ ይለያል አሁንም ቢያሰሯት

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 4 หลายเดือนก่อน +12

    መጡ መጡ የኔ ባለቅኔ ምርጦችዬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 4 หลายเดือนก่อน +10

    አኔ.ማንንም.አልመርጥም.ሁላችሁም.ልዩ.ናችሁ.በርቱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 4 หลายเดือนก่อน +13

    እምዬ ቀሚሽን ሲል ለኔ ብቻ ነው እንባ አቅሮ የታየኝ😢😢😢አዝማሪው😢😢የታመቀ እንባ

    • @BayushAdebebe
      @BayushAdebebe 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭💚💛❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 4 หลายเดือนก่อน +20

    ጎጃምን ከፍው መሰለኝ ቀላል ከፍቶታል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ebstebewket7493
    @ebstebewket7493 4 หลายเดือนก่อน +17

    ወይኔ ደሞበዚህ መጣችሁ በሱስ ልትገሉነው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው የዝማም ድምፅ
    የሚገርመው አይስቁም 😊 ሰላማችሁ ይብዛላችሁ❤

    • @yalemworkmekonnen9222
      @yalemworkmekonnen9222 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አይስቁም? አያልሁ ነበር። ቁም ነገር የያዘ ሰው መስለው ባለመሳቅ ተራቸውን ሲጠብቁ ይገርመኛል። እኔ ብሆን ቁጭ ብዬ ስከታተልም ሆነ የኔ ተራ ሲደርስ የምስቅ ይመስለኛል ። በእርግጥ ሁሉም ሆኖ መስራቱን ተክነውበታል በርቱ።

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጉም፡ጉም የዘፈነችሁ በጣም አሪፍ ድምፅ ነዉ ያላት፡

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 4 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ እነሱ ባይኖሩ በነሱ ባልዝናና ጭንቀት በሽታ ይይዘኝ ነበር አዲስ ባይለቁም የተለቀቀዉን ደጋግሜ ነው የማየዉ ኑሩልን ኦሪጂናል ችሎታ በተለይ አያ ታዴና አበጀሽን ❤️❤️❤️❤️

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 4 หลายเดือนก่อน

      አያ ታዴ አንደኛ ያ ሁሉ ሰው ያላደመቀውን በ፲፮ ሰከንድ ውስጥ ሙሾ፣ ዘፈን፣ ዛር፣ ቀወጠው ይመችህ!❤😂😂😂😂

    • @yeneMB
      @yeneMB 3 หลายเดือนก่อน

      Maryamin

  • @yimesgenyirga7936
    @yimesgenyirga7936 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጎጃም ካልነካኩት ጉም ጉም አይልም❤❤❤ ደስ ይላል

  • @rahelalemeneh7367
    @rahelalemeneh7367 4 หลายเดือนก่อน +6

    ጎጃም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም፣
    መቸም ያላመሉ ጉምጉም አይልም😰😰.

  • @Semira-dm8yh
    @Semira-dm8yh 4 หลายเดือนก่อน +34

    የቤቱ ድምቀት አበጀሽ እና ታዴ

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 4 หลายเดือนก่อน

      ★የዝግጅቱ መደምደሚያ የታዴ ማንፏቸር ጥምጥሙ እስኪበተን ሽብር የቤቱ ድምቀት ነው።
      ይመችህ!👏✌🙏
      💚
      💛

    • @melshealem6630
      @melshealem6630 3 หลายเดือนก่อน

      ታዴ ቀንቷል በያየሸ ድምፅ አውቄበሀለሁ

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 4 หลายเดือนก่อน +17

    ወይ አበጀሽ ና ታዴ 😂😂😂😂
    ያየሽ ታጌ😂

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 4 หลายเดือนก่อน

      የፕሮግራሙ አጨራረስ አያ ታዴ ሰላም የዋለውን ቤት ጥምጣሙ እስኪፈታ ቀውጢ እደረገው፣ ጭፈራ አይችልም ማዳነቅ ማሟሟቅ ማተራመስ ዋና ነው 😂😂😂

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2 4 หลายเดือนก่อน +9

    "ችለሽ መገኘትሽ ወንጀል ነው። እንዳ አንቺ ችሎታ ያላቸው በየቤታቸው ቁጭ ብለዋል" ዋናው መልዕክት ይህ ነው
    " ክፋቱንችግሩን ሆዱ በቻለው
    ደጋገሙትእሳ ነካኩት ምነው?
    ጎጅም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም
    መቼም ያለዓመሉ ጉም ጉም አይልም!"

  • @user-dm6gh4my5c
    @user-dm6gh4my5c 4 หลายเดือนก่อน +13

    ትለያላችሁ የምለዉ በምክንያት ነዉ ጥበብ እናንተ ጋር ናት በርቱ እናግዛለን

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 4 หลายเดือนก่อน +9

    😂😂😂😂😂 ወይ ክስ ብስ በሳቆ ገደላችሁ😂😂😂😂😂

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 4 หลายเดือนก่อน +20

    አንድ ጥያቄ አለኝ የእምዎ ወንድም የት ሄደ አይቸዉ አላዉቅም በጣም ጐበዝ ነው ለምን ተለየ አትነጣጠሉ??? አበጀሽን ወንድምሽን አምጪዉ በተረፈ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +2

      ምናልባት ፋኖነት

    • @hayatmuhammad3771
      @hayatmuhammad3771 4 หลายเดือนก่อน

      ፡​@@habeshaengdaw103

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1k 4 หลายเดือนก่อน +10

    ጉም ጉም ያለችው ዋው ድምፅሺ ደስስስስስ ይላል

  • @monali2071
    @monali2071 4 หลายเดือนก่อน +15

    ውይ አበጀሽ የኔ ውድ

  • @Semira-dm8yh
    @Semira-dm8yh 4 หลายเดือนก่อน +12

    ገራሚ መልአክት ው

  • @user-wp6ii8bg4b
    @user-wp6ii8bg4b 4 หลายเดือนก่อน +6

    ብዙ ሆሺብኝ አለ አያታደ ሣቃቸው ንእደት እየተቆጣጠሩትነው😂

  • @user-eg1yt4ny6q
    @user-eg1yt4ny6q 4 หลายเดือนก่อน +9

    አይ እሱባለው 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @asterzeke4822
    @asterzeke4822 4 หลายเดือนก่อน +12

    ጥበብ እናንተ ጋር ናት በርቱ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 4 หลายเดือนก่อน +15

    ዝማሜ በጉም ጉም ምርጥ ነው ምነው እስከአውን የት ነበርሽ?

    • @TesfayeAyenew-hg5mc
      @TesfayeAyenew-hg5mc 4 หลายเดือนก่อน

      ዙማም እኮ ዘፋኝ ናት ዙማም አያሌው ብለሽ ሰርች አድርጊ ታገኛታለሽ እህቴ

    • @MasiMan-sd1gu
      @MasiMan-sd1gu 4 หลายเดือนก่อน

      @@TesfayeAyenew-hg5mc አመሰግናለሁ

  • @user-pd2vb5qb4n
    @user-pd2vb5qb4n 4 หลายเดือนก่อน +12

    እናተ እድሎኞች ይገርማን በዚህ ዘመን ወድም ወድሙን በጠላበት ሰው ለሰው ባልተማመነበት የናተኮ ይለያን እናተናችሁ ኢትዮጵያ ስወዳችሁ በአረብ ሃገር ጭቀቱ ስራ ማጣቱ የሀገሬ ጉዳይ ብቻ ብዙ ነገር ሲያስጨንቀኝ ቀጥታ ይቱብ የምገባው የናተን ቁም ነገር አዘል ጨዋታ ሣይ እፅናናለሁ አደራ እዳትለያዩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጉም ጉም ያለችው ገራሚ ድምፅ ነው ያላት 😮😮😮ባላገሩ ላይ እድትወዳደር አግዛት የምትሉ በላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesiwendemu2967
    @mesiwendemu2967 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኸረ ወይኔ ይመቻቺሁ ❤❤❤❤ብቻዬ ስስቅ ላየኝ የነቀልኩ ነው የምመስለው መገን እኔ😅😅😅😅😅😅የማዳም ጩኸት አማስረሻ ናቺሁ ውድድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉😊😊

  • @frewbirhanu9618
    @frewbirhanu9618 3 หลายเดือนก่อน +4

    " ጎጃም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም፣
    መቸም ያላመሉ ጉምጉም አይልም" !!!

  • @user-eu6hw2qc1b
    @user-eu6hw2qc1b 4 หลายเดือนก่อน +2

    መጡ ልኝ የስደት መርሻየ የድካሚ መርሻ መዝናኛየ

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 4 หลายเดือนก่อน +2

    " ክፋቱንችግሩን ሆዱ በቻለው
    ደጋገሙትእሳ ነካኩት ምነው? "
    " ጎጅም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም
    መቼም ያለዓመሉ ጉም ጉም አይልም!"
    *********
    "ዓይን የሚያጠራው ካሮት ወደታች ከበቀለ ጥሩ የሚሰራ ሰው ወደላይ እንዲያድግ አይፈቀድለትም" !?
    "አይዞሽ አላለፍሽም"
    ወይ ሀገር ፋኖ ድርስ!

  • @AndebetGetaneh
    @AndebetGetaneh 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስንት እምቅ ችሎታ ያላቸው ቤት ውስጥ እንዳሉ ያሳየ አይዶል ነው ። ዋው ዝማም አያሌው! !

  • @DagemAbera-hl2ze
    @DagemAbera-hl2ze 4 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት አቤት ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Bateal427
    @Bateal427 4 หลายเดือนก่อน +4

    የካሮቱ ነገር በጣም ተመችቶኛል ውዶች እናተን አያሳጣን ❤❤❤❤❤❤

    • @user-fh8iw8ir4t
      @user-fh8iw8ir4t 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እኔ እሱ ነው ልቤ የነከው ቅኔው❤❤❤

  • @Amhariafano
    @Amhariafano 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ጉም ጉም ያለችው በጣምነው ድምፅዋ እሚያምረው❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 4 หลายเดือนก่อน +7

    ለገበው ሠው ቅኔነው😅😅😅😅

    • @user-fh8iw8ir4t
      @user-fh8iw8ir4t 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም የኮሮቶ ነገር❤❤❤

  • @asterzeke4822
    @asterzeke4822 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማም እና አዝማሪው አንደኛ

  • @user-es9ot9pi1y
    @user-es9ot9pi1y 4 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያማን ጀግና ናችሁ 💚💛❤️🤌👈👌💪❤❤❤❤🎉🎉🎉😂

  • @user-ur8qx6kc9u
    @user-ur8qx6kc9u 4 หลายเดือนก่อน +8

    ጉምጉም 1ኛ

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 4 หลายเดือนก่อน +3

    ታደሰ አቦካችዉ አላለም 😂😂😂 እስኪ ልሳቀዉ ወደዉ አይስቁ አይደል እሚባል 😢😅

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቅኔው ግን ከባድ ነው የሚችሉ ስዎች የሚቀበሩበት ግዜ መሆኑን በደንብ ነው ያሳያቹን በርቱ

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 3 หลายเดือนก่อน +4

    መሸለምስ የሚገባቸው የዚ ድራማ ክሩ አክተሮች ናቸው አዋርድ ቦርድ እያሉ አንድ ፊልም ስለሰሩ ብቻ ከሚሸለሙት እነዚ ይበልጣሉ

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 หลายเดือนก่อน +7

    እዝህ ሾለይ እኔም መሳተፍ እፈልጋለሁ አድራሻ😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +2

    አልማዝዬ ድምፀሽ በጣም ደስስስስስ ይላል 🌹🌹🌹🌹👍👌

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 4 หลายเดือนก่อน +8

    ታዴ ያየሽ ስትመጣ ተፍነከነክ😅😅😅😅

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 4 หลายเดือนก่อน +5

    ግሩም መልክት ነው ቀጣዩን ምን ይሆን?🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fasicamoges4870
    @fasicamoges4870 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴዉ ጉምጉም ያለችዉ እበየን አመጣችዉ የእኔ እናት😢😢

  • @Yehagere
    @Yehagere 4 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማም እና የውብዳር ድምፅ አላቸው

  • @SelameEshtou
    @SelameEshtou 3 หลายเดือนก่อน +2

    Emabetan beakal beychihu des ylegnal gn bzugza teykachihlehu selam ebalalehu A.A beewunet adnakiachihu negi betam new yemwedachihu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebedeyuliyok
    @kebedeyuliyok 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጎጃም ምን አገኘዉ ሳይነኩት አይቀርም
    መቸም ያለአመሉ ጉም ጉም አይልም🙏🙏🙏🙏😢

  • @AyaSaed-bj8cs
    @AyaSaed-bj8cs 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጉም ጉም ተመቸኝ ❤❤❤❤❤ድምፃእራሱ ያበደነዉ

  • @meseretbelhu5177
    @meseretbelhu5177 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላላችሁ በእውነት በርቱ ወይዘሮ ዝማም አንደኛ ኖት በርቱ ጎጃም ምን አገኘው😥💓

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 4 หลายเดือนก่อน +5

    እመዋ ስወድሽ🎉🎉🎉🎉

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078 4 หลายเดือนก่อน +5

    ከዳኞች ጀርባ ያለው መብራት መድረኩን አድምቆቶታል🤦🏻🤦🏻🤦🏻

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጉምጉም/ዝማም አሪፍ ድምጽ አለሽ❤❤❤❤ እትዬ አልማዝ የኔ ደርባባ ቆንጆ ድምጽ ነው ያለሽ ዋው😘😘😘😘😘😘

  • @user-gn6xl7xq8b
    @user-gn6xl7xq8b 4 หลายเดือนก่อน +3

    የምርጦች ምርጥ ዋው ስታምሩ

  • @user-ij5li8dg9u
    @user-ij5li8dg9u 4 หลายเดือนก่อน +1

    መልዕክቱ ተመችቶኛል ቲቪ ላይ የጀመሩዳኞችይሄዳኝነት ስም ለማይ ጠቀሱት ደኞች የተሰራ መሠለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beezoshbesh9314
    @beezoshbesh9314 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ፣እመዋ፣መነጸሩ፣ሲያምርብሺ፣በነገራቺንላይ፣ሁላቺሁም፣ውብናቺሁ

  • @melakuabateneh3222
    @melakuabateneh3222 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማም በፊት ያወጣሻቸው ሙዚቃዎች እጅግ በጣም እወዳቸዋለሁ። ደጋግሜ አዳምጣቸዋለሁ። ዛሬ ደሞ የመሰረት በለጠን ጉም ጉም በድንቅ ብቃት ተጫወተሽዋል። ረጅም እድሜና ጤና ለሁላችሁም ይስጣችሁ።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሽዬ ስትናገሪ ድምፅሽን ስወድልሽ በቃ ኖርማል ስትናገሪ ደስስስስ ይላል

  • @emukal
    @emukal 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውቦች ሁሌም ባያችሁ የማትሰለቹ የኔ አማራዬ የቅኔ ባለአባት😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-cy7zz9qu7t
    @user-cy7zz9qu7t 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማም አያሌው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አልባም አላት ግሩም ድምፅም አላት ሙዚቀኛ ናት ❤❤❤❤❤

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i 3 หลายเดือนก่อน +1

    አማራየ የቅኔዉ ባለቤት ምንጩ ነዉ እኮ አይዞን ቀን አለን አነድ ቀን ይወጣልናል ይነጋል እንደመሼ አይቀርም

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 4 หลายเดือนก่อน +4

    ያለ ሙዚቃ እስክስታውን እምነኩት ነገር ሳታውቁት ነካችሁት 😮ሲበቃህ አቁም ገረመው የስራህን ይስጥህ ቀሰቀስካቸው😂😂😂😂😂ሞቼነው የምወዳችሁ

    • @user-mu8nb3iq2m
      @user-mu8nb3iq2m 4 หลายเดือนก่อน

      እደኔ እሚወዳቸው ያለ አይመስለኝም ነበር በአካል የማውቃቸው ነው እሚመስለው

    • @fhhhghnn8556
      @fhhhghnn8556 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-mu8nb3iq2m በጣም ደስ የሚሉኝ ደጋግሜ ሁላ ነው የማያቸው

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 4 หลายเดือนก่อน +5

    የያየሽድምጥ❤❤❤❤

  • @seleda1
    @seleda1 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማም አያሌው 🙉🙉🙉🙉👌👌👌👌
    Lemn tefash gn ke musica

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጉም ጉም እስፖንሰረ ያስፈልጋታን 👌👌👍❤❤❤❤❤

  • @znashznash6417
    @znashznash6417 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅራችሁ ፍቅር ያሥዛል በርቱ

  • @hhuu202424
    @hhuu202424 2 หลายเดือนก่อน

    ባለማሲንቆው ለኢትዮጲያ የዘፈነላት ያስለቅሳል❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፐ A corner of civilization, the truth is that the world seems to be civilized like Amhara❤
    እኔ አልቻልኩም😂ስልጣኔና ቅኔ ከእኛ በላይ ለአሳር ነው እናንተ ስልጡን ማለት እናንተ ናችሁ። የእኛ ተወዳጆች❤ችሎ መገኝት ወንጀል ነው አለች እመዋ😢አሁን የደረስንበት የድንቁርና ጥግ ነው የታየኝ😥

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 4 หลายเดือนก่อน

    እውነታው ግን ያማል ጥሩ እውቀት ያለው እንደካሮት ወደውስጥ ይደበቃሉ የሌላቸው ግን ይታያል በርቱ አንድ ቀን ይወጣል ድምፃችሁ በርቱሉን❤❤❤

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ አማራዬ❤❤❤❤❤ሠላማችንን አሏህ ይመልስልን

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 4 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ ዝማም የእውነት ትችያለሽ አንጀቴን አላወስሽው ከዚህ በላይ መሲ እራሱ አልተጫወተችውም ዘፈኑን ደግሞ ሙቼ ነው የምወደው።

  • @tigis123
    @tigis123 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሺ❤❤❤❤😂እወድሻለሁ እኔ ጣፋጪ❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂የድምላይቱ ነገርስ😂😂ወይኔ ስወዳችሁ

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 4 หลายเดือนก่อน

    እሚገርመዉ ነገር እኮ አበጀሽ ታዴ የሚሰራው ስራ የውነት እየመሰለኝ በጣም ነው የሚያበሳጨኝ
    ዛሬ ደሞ የመጨ ነው ያስደመማችውኝ በጣም ነው የምወዳችው ❤🎉

  • @user-fu9wd3vy3s
    @user-fu9wd3vy3s 3 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ይህ ስሰሩ ጉም ጉም የምትለዋን ዝማምን ለማስተዋወቅ ያደረጋችሁት ነው የሚመስለው እና በርቱ በእውነት አንድ ሰው ስመጣ መንገድ መክፈት ጥሩ ❤️