ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይ ጎጃሞች ሁሉ ቦታ ስታምሩ አለባበሳችሁ❤❤❤❤❤❤
ደስስ ሲል የኣማራ ባህል😢❤❤❤
ፈርፋሪ ስውድ ❤️❤️❤️ በርቱ ደሞቸ
ያምራራራራራራራራራ❤❤❤❤❤
በጣም
ዕውነትም አማረኝ! ይህ ውብ ጨዋታ ባያምራት ይገርመኝ ነበር። በትንሽ ጎጆ ሁሉን የማሳየት ብቃት የሚያገመግመው የአለሜ ባል የቤቱ ድምቀት ጥሩ ተዋናይ ነው። እንደ የአበጅሽ ባል ታዴ ጥሩ አፏቻሪ ነው። በጣም ጎበዞች በርቱ!
እውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቱባውን ባህል የሚያሳይ በተለይ እየተረሳ የመጣውን ድንቅ የእናት የአባቶቻችንን ህይወት ያሳያችሁን ድንቅ ወጣቶች ናችሁ። እናመሰግናለን።
አቤት ደስ ሲሉ እናቶቹ ንግግራቸው👏🏽🌹🌷💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️ወይኔ የዋህንት ወይኔ ወገኔ 👏🏽👏🏽👏🏽አምላክ ይጠብቅልን
አቤት ስታምሩ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልን ❤❤❤❤
ውይ ቅራርቶው ፉከራው በጣም ይሸነፍጣል ትችላላችሁ የውነት ሽለላው ቢደገምልን አጭር ነው ያምራል በርቱ
እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ድራም ስለሆነ በርቱ፡፡♥
መገን አማራ የኔ ውድ ህዝብ የኔ ባለቅኔ ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤
እውነት. በጣም ደሥየሚል. ድራማነው. የቀጠርልጅ ባልሖን ይቆጨኝ ነበር. ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን አስለቀሳችሁኝ 😭 ቀረርቶ ስሰማ ሆድ ይብሰኛል የኔ ወርቆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤
አቤት አቤት ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ አንድንታችሁ ባህላችሁ እንደው አስራባችሁኝ ደሞ የወጡ የእንጀራው ተስብስቦ በአንድ ትሪ መብላት እንዳማርኝ ወይኔ ወይኔ ያገሬ ባህል የትም የማይገኝ ማንም አለም የሚቀናበት ሃይማኖታችን ባህላችን ሊያጠፍት በአራቱ መአዘን ዲያቢሎስ ተንሳብን የእመቤቴ ልጅ የአስራት አገር ይጠብቅልን አሁንም👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🌹🌷❤️❤️❤️
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
😢ትዝታየ 🥰🥰🥰🥰ደምሩኝ እስኪ ♥️
ወድሞች ትዝ አሉኝ እደዚህ ፈታ ሰሉ አይ ሀገሬ ሰላምሽ ይበዛ ለምስጊኑ ገበሬው ወድሞች❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔየባህዝብአማራዬአይዞንደሞቼ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
አማረኝ ሚለውን ኢዲት አርገው።በጣም ደስ ይላል በርቱ
😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርታውይ መልክት ነው እየተረሳ ያለውን ባህላችንን አስታውሱልን
ተሰባስባችሁ ስትጫወቱና ስትበሉ ደስ ስትሉ፤ውብ ፍቅር የሞላበት ባህል አለን።ለልጆች ችግር ቤተሰብ መፍትሔ ሲሰጥ፤ የተጣሉትን ማስታረቅ፤በጣም ደስ ይላል፤በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ያሳያችሁን።
😮ወፍራሚቱ እናት እናቴን መሰለችኝ የኔ ደረባባ ሁላቹህንም እወዳቹሀለው❤❤❤❤❤🎉🎉
የኔ ውቦች ቆንጆዎቹ በርቱ በጣም ታምራላችሁ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይ ባህሌ ያኮራኛል ማራምን ስታምሩ
ትክክለኛ ታሪክ አማረኝ ብላ እነሺበሽን ልታስታርቅ ነው
❤❤❤❤❤❤1ኛ
በጣም ደስትላላችሁ አዝናናቹን🎉🎉😂😂❤❤❤🎉🎉
እኔ እኮ አብሬ የተመጥኩ መሠለኝ ሀገሬ ጎጃም ክፉ አይካሽ
ላይክ፣ ሸር፣ ሰብስክራይብ አድርጉላቸው። ጥሩ የሚሰሩትን ማበረታታት ያስፈልጋል
ይሔ ነው ባህላችን ደጉ ያገሬ ሰው ታምራላችህ❤❤❤❤❤❤❤❤
አለሜ የምወድሽ የልጅሽ ሚስት በጣም ተሞላቃለች የማነች ጨምላቃ እርጉዝ ምን ማለት ነው እንዲህ መድረቅ ባልየውንም ከሚገባው በላይ ማስጨነቅ ልታሳብደው ነው እንዴ የገጠሩ እርግዝና በጣም ተለየ ኡርዋዋዋዋዋ😮ጉድ በል ጎጃም😂🎉
ዋው ዋው በጣም ቆንጆ
እኖር ብየ አድር ብየ ብተኛ ድጋይ ስር ዳኛ ተጣላብኝ እኔ አስር እኔ አስር እውነት ነው አይዞን ይህም ያልፍል
አበጀሽ ነይ ሯሯሯሯሯሯ በይልኝበርቱቱቱቱ ደሥ ይላል❤❤❤❤
lik like እናድርጋቸው ታምራላችሁ ፡ አቤት አዝማሬው፡ ይችላል
የትነችዉ ላይክ አርጎ ኮምቱ ❤❤❤እዲያበል መፈከርነበር መዳም ባትኖር
❤❤❤❤❤❤በርቱ በጣም አስተማሪነው ❤❤❤❤❤🎉
እንወዳችሗለን ይህን ጊዜ ስድብ ቢሆነ በመቶ ሺ የሚቆጠር ተከታይ ይኖራቸዉ ነበር ግን ከትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ አምናለሁ
ሥታምሩበርቱ
❤❤❤❤❤❤❤ታምራላችው
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርቱ
❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መጣችሁ
ኧረ ድምፅ ኧረ ድምፅ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ኧረ ፉከራ 100% ለድራማ ተብሎ አደለም ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡በጣም ወኔ ይለያል እንየ ትሙት ትችላላችሁ ሰዉነቴን በሙሉ ዉርር አደረገኝ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤ 6000 ሰብስክራብ ??? ኧረ ያንሳል።።።።።።።።። ኧሁሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤
❤❤❤
Erguzuane sewodate❤❤❤❤❤
ብዙ subscribe ያስፈልጋቸዋል እንደ ስራቸው
ትክክል
ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤
ታምራላችሁ ስራቺሁ እጅግ ደንቅ ነው እናመስግናለን በርቱልን ግን ሁሌም አያ ጥሌን አምጡልኝ እያልኩ መለመን ከጀመርኩ ቆየሁ 😭😭😭😭😭ዛሬም አልመጣም እባካችሁ አያ ጥሌን አምጡልኝ አለሜ ተይ ግን ተይ አምጭው
ላይክ አድርጓቸው አይከፈልበትም❗️
The only real, innocent ND truth is people on planet Earth.Ethiopia. .
ሰላም ውዶች ማሮች❤❤❤❤❤
🎉❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁላችንም ላይክ ላይክ ላይክ እናድርግ ❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅
bertu mirtoche des new yemitlut emuuuuuuuuuuuuuuuu
Bahel malet endehe new.Metfat yelelebet.!!!
ታምራላችሁ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ማሮች ገና ያሳያችሁ ሳቄ ይመጣል
ተቆርጦ ቀርቶ አላለም
መሰቆው ልብ ይሰረቃል
100%
ይሄ እኮ ከ ቤቢሻወር አማረኝ አይተናነስም? በገጠሩም ገባ እንዴ😅😅😅
1
13 ሺ ሰው ምናለ ሰብስክራይብ ብታደርጉ አረ ❤❤❤
እስኪ አያ ጥሌ ካለ ልየው
አያጥላዬን ያልናፍቀ የለም እንደው ማንን እንጠይቅ እኔም እፅፍለሁ እር አያጥላዬ ምንም ንገር የለም እንመዋ ጋርም አይስራም እዚህም የለም ቆየየትሄዶይሆን
@@chuchumike3286 ትግላችንን አናቁዋርጥም እስኪያመጡልን ድረም የምር በጣም ነው የናፈቀኝ ያምጥሉን በዛ ላይ ስራው ግሩም ነው ተወዳጅ ነው ለምን እንዳቁዋረጠ አላቅም አያ ጥሌ ኮመንታችንን ካየህ እባክህ ናልን
Rado yileyale
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ወይ ጎጃሞች ሁሉ ቦታ ስታምሩ አለባበሳችሁ❤❤❤❤❤❤
ደስስ ሲል የኣማራ ባህል😢❤❤❤
ፈርፋሪ ስውድ ❤️❤️❤️ በርቱ ደሞቸ
ያምራራራራራራራራራ❤❤❤❤❤
በጣም
ዕውነትም አማረኝ! ይህ ውብ ጨዋታ ባያምራት ይገርመኝ ነበር።
በትንሽ ጎጆ ሁሉን የማሳየት ብቃት የሚያገመግመው የአለሜ ባል የቤቱ ድምቀት ጥሩ ተዋናይ ነው። እንደ የአበጅሽ ባል ታዴ ጥሩ አፏቻሪ ነው። በጣም ጎበዞች በርቱ!
እውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቱባውን ባህል የሚያሳይ በተለይ እየተረሳ የመጣውን ድንቅ የእናት የአባቶቻችንን ህይወት ያሳያችሁን ድንቅ ወጣቶች ናችሁ። እናመሰግናለን።
አቤት ደስ ሲሉ እናቶቹ ንግግራቸው👏🏽🌹🌷💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️ወይኔ የዋህንት ወይኔ ወገኔ 👏🏽👏🏽👏🏽አምላክ ይጠብቅልን
አቤት ስታምሩ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልን ❤❤❤❤
ውይ ቅራርቶው ፉከራው በጣም ይሸነፍጣል ትችላላችሁ የውነት ሽለላው ቢደገምልን አጭር ነው ያምራል በርቱ
እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ድራም ስለሆነ በርቱ፡፡♥
መገን አማራ የኔ ውድ ህዝብ የኔ ባለቅኔ ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤
እውነት. በጣም ደሥየሚል. ድራማነው. የቀጠርልጅ ባልሖን ይቆጨኝ ነበር. ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን አስለቀሳችሁኝ 😭 ቀረርቶ ስሰማ ሆድ ይብሰኛል የኔ ወርቆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤
አቤት አቤት ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ አንድንታችሁ ባህላችሁ እንደው አስራባችሁኝ ደሞ የወጡ የእንጀራው ተስብስቦ በአንድ ትሪ መብላት እንዳማርኝ ወይኔ ወይኔ ያገሬ ባህል የትም የማይገኝ ማንም አለም የሚቀናበት ሃይማኖታችን ባህላችን ሊያጠፍት በአራቱ መአዘን ዲያቢሎስ ተንሳብን የእመቤቴ ልጅ የአስራት አገር ይጠብቅልን አሁንም👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🌹🌷❤️❤️❤️
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
😢ትዝታየ 🥰🥰🥰🥰ደምሩኝ እስኪ ♥️
ወድሞች ትዝ አሉኝ እደዚህ ፈታ ሰሉ አይ ሀገሬ ሰላምሽ ይበዛ ለምስጊኑ ገበሬው ወድሞች❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔየባህዝብአማራዬአይዞንደሞቼ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
አማረኝ ሚለውን ኢዲት አርገው።
በጣም ደስ ይላል በርቱ
😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርታውይ መልክት ነው እየተረሳ ያለውን ባህላችንን አስታውሱልን
ተሰባስባችሁ ስትጫወቱና ስትበሉ ደስ ስትሉ፤ውብ ፍቅር የሞላበት ባህል አለን።ለልጆች ችግር ቤተሰብ መፍትሔ ሲሰጥ፤ የተጣሉትን ማስታረቅ፤በጣም ደስ ይላል፤በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ያሳያችሁን።
😮ወፍራሚቱ እናት እናቴን መሰለችኝ የኔ ደረባባ ሁላቹህንም እወዳቹሀለው❤❤❤❤❤🎉🎉
የኔ ውቦች ቆንጆዎቹ በርቱ በጣም ታምራላችሁ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይ ባህሌ ያኮራኛል ማራምን ስታምሩ
ትክክለኛ ታሪክ አማረኝ ብላ እነሺበሽን ልታስታርቅ ነው
❤❤❤❤❤❤1ኛ
በጣም ደስትላላችሁ አዝናናቹን🎉🎉😂😂❤❤❤🎉🎉
እኔ እኮ አብሬ የተመጥኩ መሠለኝ ሀገሬ ጎጃም ክፉ አይካሽ
ላይክ፣ ሸር፣ ሰብስክራይብ አድርጉላቸው። ጥሩ የሚሰሩትን ማበረታታት ያስፈልጋል
ይሔ ነው ባህላችን ደጉ ያገሬ ሰው ታምራላችህ❤❤❤❤❤❤❤❤
አለሜ የምወድሽ የልጅሽ ሚስት በጣም ተሞላቃለች የማነች ጨምላቃ እርጉዝ ምን ማለት ነው እንዲህ መድረቅ ባልየውንም ከሚገባው በላይ ማስጨነቅ ልታሳብደው ነው እንዴ የገጠሩ እርግዝና በጣም ተለየ ኡርዋዋዋዋዋ😮ጉድ በል ጎጃም😂🎉
ዋው ዋው በጣም ቆንጆ
እኖር ብየ አድር ብየ ብተኛ ድጋይ ስር ዳኛ ተጣላብኝ እኔ አስር እኔ አስር እውነት ነው አይዞን ይህም ያልፍል
አበጀሽ ነይ ሯሯሯሯሯሯ በይልኝ
በርቱቱቱቱ ደሥ ይላል❤❤❤❤
lik like እናድርጋቸው ታምራላችሁ ፡ አቤት አዝማሬው፡ ይችላል
የትነችዉ ላይክ አርጎ ኮምቱ ❤❤❤እዲያበል መፈከርነበር መዳም ባትኖር
❤❤❤❤❤❤በርቱ በጣም አስተማሪነው ❤❤❤❤❤🎉
እንወዳችሗለን ይህን ጊዜ ስድብ ቢሆነ በመቶ ሺ የሚቆጠር ተከታይ ይኖራቸዉ ነበር ግን ከትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ አምናለሁ
ሥታምሩበርቱ
❤❤❤❤❤❤❤ታምራላችው
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርቱ
❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መጣችሁ
ኧረ ድምፅ ኧረ ድምፅ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ኧረ ፉከራ 100% ለድራማ ተብሎ አደለም ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡በጣም ወኔ ይለያል እንየ ትሙት ትችላላችሁ ሰዉነቴን በሙሉ ዉርር አደረገኝ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤ 6000 ሰብስክራብ ??? ኧረ ያንሳል።።።።።።።።። ኧሁሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤
❤❤❤
Erguzuane sewodate❤❤❤❤❤
ብዙ subscribe ያስፈልጋቸዋል እንደ ስራቸው
ትክክል
ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤
ታምራላችሁ ስራቺሁ እጅግ ደንቅ ነው እናመስግናለን በርቱልን ግን ሁሌም አያ ጥሌን አምጡልኝ እያልኩ መለመን ከጀመርኩ ቆየሁ 😭😭😭😭😭ዛሬም አልመጣም እባካችሁ አያ ጥሌን አምጡልኝ አለሜ ተይ ግን ተይ አምጭው
ላይክ አድርጓቸው አይከፈልበትም❗️
The only real, innocent ND truth is people on planet Earth.
Ethiopia.
.