በአንች ይፈትኑኝ ሙሉ ፊልም /Banchi Yifetinugn / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 147

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 4 หลายเดือนก่อน +7

    ማሪያምን ቅዳሴው ልብ ይመስጣን😢❤የኔ ባለ ማህተቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ወይኔ አተማ የዶሮ መዝጊያ ነህ አለች ማሚ😅😅😅😅

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 5 หลายเดือนก่อน +10

    የሲሳይ ትወና Very natural በስመብ እንዴት እንደሚችልበት❤ሲጀመር ትወና አይደለም የማኅበረሰባችን real life ነው❤❤

  • @brukfetene7070
    @brukfetene7070 5 หลายเดือนก่อน +27

    የቅዳሴው ድምፅ ልብን ይመስጣል❤❤❤❤❤

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w 5 หลายเดือนก่อน +20

    መጣችሁ የናተኮ ይለያል ፍጥነታችሁ❤❤❤

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 5 หลายเดือนก่อน +15

    እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሱሶች

  • @maretmaret9548
    @maretmaret9548 5 หลายเดือนก่อน +13

    እር ላይክ እናድርጋቸው❤❤❤❤

  • @rjcvgjgncbnc
    @rjcvgjgncbnc 5 หลายเดือนก่อน +9

    የዛሬው ይለያል በርቱልን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 5 หลายเดือนก่อน +8

    አረ በመቤቴ ዶሮዎች ተሰቃዩ እሱባለው ዛሬ ገደልከኝ አንጀቴ ቆሰለ

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 5 หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ ዛሬ እሱባለው ገደለኝ😂😂😂😂😂😂

  • @Mstawte
    @Mstawte 5 หลายเดือนก่อน +6

    የኔም ዶሮ በሰኔ ጠፍቶብኝ መደሩን ሑሉ ሥፈልግ አምሺቻለሑ በጨለማ ባትሪ እያበራሑ 😄😄😄😄😄

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 หลายเดือนก่อน +6

    ውዶቼ ሱሶቼ እንኳን በስላም መጣችሁልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷💕💕💕💕💕👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 หลายเดือนก่อน +7

    እር ኩልኩል በሉ ኩልኩልኩልኩል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KidistKidi-h8v
    @KidistKidi-h8v 5 หลายเดือนก่อน +11

    እሱቤ በጣም ነዉ እኮነዉ የምወድህ❤❤❤❤❤

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 5 หลายเดือนก่อน +11

    እሱ ባለው ልብ አውልቅ እኮ ነህ ግን እመዋን የት ተዋችዋት I missed har❤❤❤❤

  • @user-os7gf7ro7y
    @user-os7gf7ro7y 5 หลายเดือนก่อน +5

    ምረጦች ስወዳችሁ

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 5 หลายเดือนก่อน +3

    እሱቤ 😂 የኔ አድርቅ የኔ ልብ አውልቅ 😂

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my 5 หลายเดือนก่อน +5

    እሱቤ እንዬ ድሪሽ አለ እንዬ ዋንጫውስ ስስቀ ሰውዬ,ነቃ ከተኛበት ይለያል እሱቤ ሰላማችሁ ይሙላ

  • @mulyemuhe2772
    @mulyemuhe2772 5 หลายเดือนก่อน +5

    አይ እሱ ባለው አሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rozashife
    @Rozashife 5 หลายเดือนก่อน +7

    እሱ ባለው የዛሬው ይለያል ግን አትቆዩ እናንተን ሳናይ መዋል አንችልም

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 5 หลายเดือนก่อน +12

    😂😂😂😂😂😂😂እሱባለው የድራማው ድምቀት😂😂በርቱ እንወዳችሗለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እመዋን አምጡልን😢😢😢

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 5 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደህና ምጣችው

    • @busyline3833
      @busyline3833 5 หลายเดือนก่อน +1

      ስሡቤ ስወድህ❤❤❤❤

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 5 หลายเดือนก่อน +3

    አይ እሱ ቤ ጡሩባ ይነፋ ሙሾ ይነገር አረ ኩል ኩል ኩል በሉ ኮሜንታተሮች😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጡሩንባ ይነፋ አለ ለዶሮ በሳቅ ገደለኝ ስወደው እኮ ድራማ ሲሰራ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 4 หลายเดือนก่อน

    ለካ የከ አምልጦኛል ኖሯል 😃😃😃 ጥሮባ ይነፋ አለ እሱባለው ክክክ አይ እንዬ ስወዶት እኮ እናት እናት ናት እድሜ ና ጤና ይስጦት እተዪ አልማዝ 💝

  • @user-zq7zv9wg4u
    @user-zq7zv9wg4u 5 หลายเดือนก่อน +1

    እስባለሁ ግን በጣም የምትገርም ሰው ነህ በርታ ትችላለህ

  • @user-fs4rg6jw6p
    @user-fs4rg6jw6p 5 หลายเดือนก่อน

    የገጠር ባህል ከከተማ የተለየ ነው ለካ ደስ የሚል ሙሉውን የናንተ እከተለዌለሁ አስገሪሚ ቀጥሉበት

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ገረመው በሳቅ ገደለኝ በሜዳ ልገለኝ ነው አለ

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 5 หลายเดือนก่อน +7

    አይ እሱባለው የዶሮ መዝጊያ😂😂😂😂❤❤❤

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ እሱባለው በሬ የጠፈው ሰው እራሱ እንደአንተ አገር ይያዝ አይልም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሱቤ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂ማር የሆናችሁአድናቆቴ ለሁላችሁ እደተጠበቀ ነዉ❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሱቤ አድርቅ የቤቱ ድምቀት ነክ ❤❤❤

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 5 หลายเดือนก่อน +2

    አረ.ሱቤ.በሳቅ.አፈረሰኝ❤❤❤❤❤

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ክክክክክክክክክክክክክ እረ ኩልኩል እረእንየ ኩልኩል በይ ጡርባ ይነፍልኝ

    • @user-si8iq7qe9p
      @user-si8iq7qe9p 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @beezoshbesh9314
    @beezoshbesh9314 5 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂የሳቄምጮቺ፣ሁሉንም፣ነገርያዴላቺሁ፣ናቺሁኮ❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 5 หลายเดือนก่อน +2

    አየ እሱባለው ትጓደድ እና ስንዱ የደሮቹ ስም😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅ወይኔ በሳቅ😂😂😂😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NitsuhAwoke-mx4kh
    @NitsuhAwoke-mx4kh 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ እቁወች❤❤❤❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 5 หลายเดือนก่อน +3

    እሱባለው በዱሮው ዘመን ነው ያለው 😂😂😂🎉

  • @ejiguabebe-kb4sn
    @ejiguabebe-kb4sn 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው መሣጭ ❤❤❤ የሲሳይን የፌስ ቡክ ገጽ አስቀምጡሉኝ እስኪ

  • @nuneshnunesh5117
    @nuneshnunesh5117 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ እሱ ባለው አያልቅብክ😂😂😂😂😂😂

  • @yeshiworkabetia3145
    @yeshiworkabetia3145 5 หลายเดือนก่อน +3

    አረ በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይሱቤ❤❤❤😂😂😂😂

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 5 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂አይ እሱባለው ካተበላይ ማንም ሀብታም የለ😂😂የዶሮወቹ ምክስስ😅😅😅

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 5 หลายเดือนก่อน +1

    ላለዉ ይጨመርለታል ማለት እዉነት ነዉ❤❤❤😢

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤ የኔ ልዩዎች 🎉🎉🎉

  • @user-oy2jc6cz2w
    @user-oy2jc6cz2w 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ደስትላላችሁ😂😂😂😂 ሀሂሳቡም ተመታልህ

  • @bizu1247
    @bizu1247 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኩኩኩኩኩልኩኩኩኩል ቡሉ😂😂😂

  • @user-zp9ju3nk7s
    @user-zp9ju3nk7s 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @user-mc7lb8of1h
    @user-mc7lb8of1h 5 หลายเดือนก่อน +1

    የበረሀ ፍየል 😂😂😂አይ እሱቤ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂

  • @KidistKidi-h8v
    @KidistKidi-h8v 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ የበረሀ ፍየል በጣም እኮነዉ የምትመቹኝ

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሱቢ የሳቂ ምንጭ❤❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንዬ ኩልኩልኩልኩል ሞትኩ በሳቅ

  • @brukfetene7070
    @brukfetene7070 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይ እሱባለው ዛሬስ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሱባለው ፎንቃዬ ❤💝👄

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔን ዶሮ ቀን ይስጥህ አላለም😂😂😂😂

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ እሱባለዉ አዝግ ደህና ነዎት ደህና ነሽ😂😂😂😂
    የያየሽ ሂሳብ 👌🤣🤣🤣🤣

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 หลายเดือนก่อน +1

    ንፍሴ ያዬኔ አበባዬ እንደው ባገኝሁሽ የት ይሆን ያለሽው አሳምኖ ዶሮዎችን አስጠበቀሽ ይሄ አቅልጥ አፍ አይ እሱ ባለውዬ ለፊልሙ ድምቀት ንህ እኮ👍👌😂😂😂😂😂😂😂😂👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽እመቤቴ ሁላችሁንም ሁላችሁንም በሌላ ሚዲያ የሚስሩትንም ትጠብቅልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good job

  • @Ayal19
    @Ayal19 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሱቤ 😂😂😂😂😂

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ በጣምነው እመዳችሁ በሰላም ለአሪያብቃኝ እና አገራችን ሰላሟንይመልስ እልን እና እናተጋ መጣት እፈልግአለሁ

  • @user-xf7lw6cv2v
    @user-xf7lw6cv2v 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረየዛሬውስ ይለያል ኩልኩልበሉው አላለም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ስትመቹኝ

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 5 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ዶሮዎቹ ተሰቃዩ😂😂😂😂😂

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 5 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱልኝ የሳቄ ምንጮች በርቱ

  • @user-yr1sp5ed4w
    @user-yr1sp5ed4w 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤esubalo. yimechih❤❤❤tebarku. Wudoche

  • @user-ko3fx6de3t
    @user-ko3fx6de3t 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ምንሳአት እየሰራችሁትነው ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉 ጠርቀም አላ ለም

  • @ወይንተሰፈ
    @ወይንተሰፈ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እመዋስ የለችም❤❤❤

  • @rizxol2
    @rizxol2 4 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😂😂😂😂😂😂

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 5 หลายเดือนก่อน +2

    የዶሮ መዝያ ተመቸኝ

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pf5pn3wu3i
    @user-pf5pn3wu3i 4 หลายเดือนก่อน

    አረኩል ክል አረኩልኩል አላለም😂😂😂😂😂😂😊

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ወይኔ በሣቅ😂😂😂😂

  • @user-pw5bw7bv8z
    @user-pw5bw7bv8z 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስንዱ ትጓደድ የስማቸዉ ማማር አረሆዴ😂😂😂😂

  • @aminetibrahim-dz3dj
    @aminetibrahim-dz3dj 5 หลายเดือนก่อน

    Esbalwe swedwe❤

  • @WendyeShewa
    @WendyeShewa 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤yezemnu mertoche nachuu

  • @elshadaychala818
    @elshadaychala818 4 หลายเดือนก่อน

    Esubalewu Betam Leyu Newu

  • @user-cb4pc3sw4g
    @user-cb4pc3sw4g 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tm4oz1ht2n
    @user-tm4oz1ht2n 4 หลายเดือนก่อน +1

    I like ,subscribe your channel ,b/c you are tewanay tv staffs i like you
    but when i see on seifu on EBS and need to listen your interview and work experience

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 5 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክክ እርግጫ እሱባለው

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሱባለው😂😂😂

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እኮ ትወና መሆኑን እጠራጠራለሁ😅😅😅

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 5 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነቹ

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 5 หลายเดือนก่อน +1

    I love you all and proud of you!❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @gufh9364
    @gufh9364 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሱባለዉ ትለያለህ

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 5 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂እሱ ባለው ከደሮ ፊት ፈግል አይወራም😂😂

  • @ebrahimomer6071
    @ebrahimomer6071 4 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅አየ እሱባለው ዛሬ በጣም አሳቁኝ የምር

  • @hhhhh-zl6yg
    @hhhhh-zl6yg 4 หลายเดือนก่อน

    የዶሮ መዝጊያ😄😄😄ኧረ ወየው

  • @user-td2uw5ui8q
    @user-td2uw5ui8q 4 หลายเดือนก่อน

    የመግቢያ ሎጎአችሁን አሥብበት ይሥተካከል መጥፎ ምልክትነው

  • @DanielMelkamu-qp5ys
    @DanielMelkamu-qp5ys 5 หลายเดือนก่อน +1

    የጎጃም እሴት እግሯን እያነሳች ስትራገጥ አይቼም ሰምቼም አላውቅም

  • @marya-fo2en
    @marya-fo2en 5 หลายเดือนก่อน

    Tet bel

  • @yonass6203
    @yonass6203 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሱቤ ከፍ ከፍ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 5 หลายเดือนก่อน

    ዴስ ትላላቹሁ ጎበዝና ሰነፍ😂

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እሱባለው 😃😃በሳቅ ሞትኩ

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 5 หลายเดือนก่อน

    እንየ ❤❤❤❤

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf 5 หลายเดือนก่อน

    ዶሮዎች ነገር😂😂😂😂😂

  • @SofeyaSisay
    @SofeyaSisay 4 หลายเดือนก่อน

    እሱባለውናታሬኩባባ ስራቸው ይመሳሰል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ko3fx6de3t
    @user-ko3fx6de3t 5 หลายเดือนก่อน

    ሊያረባቸው ነው

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 5 หลายเดือนก่อน

    እደኡስባለወ ሳሲቅ ሁለት ድሎይዛ ከኔሀብትበላይ የለምአለ😂😂😂😅

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 2 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ሱቤ ትችላለህ