Ethiopia: በርካቶችን ያስለቀሰው የፍቃዱ ተ/ማሪያም አስገራሚ ድርጊት እና ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2K

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 ปีที่แล้ว +261

    ላቺ ተናግሮ ማን አፈረ ኪዳነ ምህረት
    ሁሉም ይሄዳል ወደ ቤቱ ሸክሙ ቀሎለት። ላምነባት እመብረሀን ምልጃዋ ፈውስ ነው። ፍቄ እምነትህ በጣም ደስስስ ይላል። እደ እምነትህ ይሁንልህ
    የድንግል ማርያም ልጅ ፈፅሞ ይማርህ። ሜልዬ አችንም እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ልዩ። መዳንያለም ፈፅሞ ይማራቹ። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ህብረቱ እዴት ደስስ ይላል ትሁት ኢትዮጵያ ዊያን እግዚአብሔር ይባርካቹ።

  • @selenaqueen695
    @selenaqueen695 6 ปีที่แล้ว +269

    እባካቹ እህቶቼ በተለይ ስደት ላይ ያላቹ እራሳቹን እራሳቹን ጠብቁ ቢያንስ እኛ ብንታመም ማንም ዞር ብሎ አያየንም ቤተሰብ የለም ጎናችን ኢሄ በሽታ ድምፅ አልባ ሆኖ ሳናውቀው ሚገል በሽታ ነው ውሀ በደንብ ጠጡ እኛ ብዙ ጊዜ በስራ ምክንያት ቆመን ነው ምንውለው በተቻላቹ አቅም እረፍት እያደረጋቹ ስሩ ከጤንነት ሚበልጥ የለም ብዙ መቆም እና ውሀ አለመጠጣት በቀላሉ ኩላሊታችን ፌል እንዲያረግ ያደርገዋል እራሳቹን ጠብቁ ብንታመም እንካን ህክምና እንደፈለግን አናገኝም እኛ ሰላም ስንሆን ነው ቤተሠብ መርዳት ምንችለው 😭

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 ปีที่แล้ว +195

    እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። በእውነት ሁለታችሁንም። መዳንያለም ይፈውሳቹ እመብረሀን ትዳሳቹ።እግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው ሁለታችሁንም ትድናላቹ።

    • @yemamilijyemamilij4384
      @yemamilijyemamilij4384 6 ปีที่แล้ว +1

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም betam welahi ygermal esu tamo lesuwa masebu yemenor trgum gebtotal huletunm Allah ydreslachew ❤❤❤

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 6 ปีที่แล้ว

      Ewnwtshin new betam yaselkesalu

    • @lemlemshegneto7607
      @lemlemshegneto7607 6 ปีที่แล้ว +1

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በጣም ነው ያስለቀሰኝ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ሁለታችሁንም ውይ እመብርሃን አንቺ ረጃቸው

    • @lemlemshegneto7607
      @lemlemshegneto7607 6 ปีที่แล้ว +1

      የሚወዳት እማምላክ ታድነዋለች አይነካካ ጸበል ይሂድ እምነቱ እንዳለ ጥቂት እምነት ተራራን ያስገፋል

    • @ክፉሽንአልስማእናቴህዎቴነ
      @ክፉሽንአልስማእናቴህዎቴነ 6 ปีที่แล้ว +1

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም huletumi denewu lemayeti yabikani inem betami newu yasilekesenge 😭😢

  • @feledereje2067
    @feledereje2067 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው አርቲስት ፍቃዱ እናትና ልጅን የያዘ የሚፈልገውን ሁሉ እንዲሁም ከዚያ በላይ ያገኛልና ጥሩ አድርገሃል:: በርታ ይበልጥም ደግሞ በንስኸ ሆነህ ለስጋወደሙ ክብር እንድትበቃ እግዚአብሔር ይርዳህ! መድሃኒት እርሱ ነውና ስጋውን ብላ ደሙንም ጠጣ ትድናለህ:: ክብር ሁሉ ለእግዚእብሔርይሁን! አሜን!

  • @meronchebud236
    @meronchebud236 6 ปีที่แล้ว

    የእውነት እባየ አልቆም አለ ይህ ፍቅር ደስ ይላል ለሁለታችሁም እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳችሁ ከበሽታችሁ ድናችሁ ለማየት እና ፍቄም ወደስራህ ተመልሰህ ሜላትም ትምህርቷን ቀጥላ ለማየት ያብቃልን ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አይዛችሁ እግዚአብሔር ያግዛችሁ አሜን አሜን አሜን ፡፡

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 6 ปีที่แล้ว +78

    እሷን ያስቀደመ ምንጊዜም አያፍረም የቀራኒዮ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የማረህ
    ለድንግል ይገባል ውዳሴ ምስጋና
    እሳተ መለኮት ታቅፋለችና።
    ያዳም ዘር ሲመታ በሞት ቅጣት በትር
    የሚመረጥ ጠፍቶ መርገም ውጧት ምድር
    ጌታ ከፀባኮት አንቺን ዘር አስቀረ
    ድንግል የኛ ታሪክ ባንቺ ዛሬ ተቀየረ።
    ነዒ እንልሻለን በአበው ትምክህት
    ልባችን ይፅናና ማርያም የእኛ እመቤት
    የኤፍሬም ውዳሴ የአባ ህርያቆስ
    ጥዑም ዜማዬ ነሽ ስምሽን ላወድስ።
    ከአንቺ ጋራ ሳወራ በልጅነት ሞጎስ
    የሃጢአት ቁስሌ በምልጃሽ ሲፈወስ
    ልቤ ቅኔ አውጥቶ በደስታ ዘመረ
    የልጅሽ ስራ እየመሰከረ።
    ክብር ምስጋና ለወላዲት አምላክ ይሁን

  • @asb7056
    @asb7056 6 ปีที่แล้ว +96

    ምን አይነት ክርስቲያን ነው ምን አይነት ህዝብ ነው ምን አይነት በቃ ቃል ያጥረኛን ምንም ልል አልችልም ፈጣሪ ሁላችሁንም የእምነት ጋሻ ያድርጋችሁ ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊ እንዲህ ነው ሰው ማለት ከራሱ በላይ ለወጃጁ የሚጨነቅ በቃ ጋሽ ፍቄ ሺ አመት ኑርልን አንተ መልካም ሰው እግዚአብሄር ሁሉን ማድረግ ይችላልና ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልክ። እመቤቴ እቅፍ ድግር አድርጋ ታኑርክ ሁላችሁንም ውድድድድድድድ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 6 ปีที่แล้ว +56

    እውነት ጨርሼ ማየት አልቻልኩም እኔም ከ3ወር በኃላ ሀገሬ ስገባ በኩላሊት ለሚስቃዩ ወገኖቼ አንድ ኩላሊቴን ለመለገስ ፍቃደኛ ነኝ ገንዘብም ባይኖረኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳኝ

  • @ውድነኝለእናቴ
    @ውድነኝለእናቴ 6 ปีที่แล้ว

    ፍቄ እንደ ስራህ ትልቅ ሰው ነክ ይህ ክብር ያስሃል በእውነት እ/ር ይርዳክ ድንግል ከኔ ልጁዋ ትድረስልክ ሌላ ቃል የለኝም

  • @haymefikr8477
    @haymefikr8477 6 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ትርዳህ ፍቄ የምር ቃላት ያጥረኛልትልቅ ክብር አለኝ እግዚሀብሄር አንተን እሷንም በምረቱ ያድናችሁ

  • @rukiyah6200
    @rukiyah6200 6 ปีที่แล้ว +42

    ጋሽ ፍቃዱ አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ እንደ አንተ አይነት አስተዋይ ስዎችን አላህ ያበርክትልን ወላሂ በጣም የምርጦች ምርጥ ስው ነህ የድሀ አባት

  • @የተዋህዶልጅመሆንመታደልነ
    @የተዋህዶልጅመሆንመታደልነ 6 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ውይ እመቤቴ ክብር ለአንች ይሁንእመቤቴን ይዞ ማን ያፈረ አለ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እውነት እመቤቴ እያለች ምንም አንሆንም ከሚነድ እሳት ከሚመጣብን ነገር ሁሉ እንድናለህ እህታችን ሜላት አባታችን አርቲስት ፍቃዱ ተክለ ማርያም እና ወንድማችን ልዑል ሰገድ ጊታቸው እመቤቴ አለች ትድናላችሁ ድናችኃል እውነት መግለፅ ከምችለው በላይ ደስታዬ እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድላችሁ

  • @zenashlove2331
    @zenashlove2331 6 ปีที่แล้ว +20

    ድንግል ማርያም ለሁለታችሁም ምህረቱን ትላክላችሁ በጣም አስለቀሳችሁኝ ሁለታችሁም ድናችሁ እንድናይ ያብቃን

  • @af5095
    @af5095 6 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ፍቄ በእውነት ቃላት ያጥረኛል አሁንም እግዚአብሄር አምላክ እርስዎንም እህታችን ሜላትንም ጨርሶ ይማራችሁ የኢትዮጲያ ህዝብ በእውነት አኮራችሁኝ እንዲህ ነው ኢትዮጲያዊ ማለት እርስ በርድ መደጋገፍ እርስ በርስ መተባበር በጣም አስደሰታችሁኝ በእውነት አሁንም ፈጣሪ ፍቅርና ሰላምን ያብዛልን አሜን

  • @vbbnvbbb6876
    @vbbnvbbb6876 6 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይማራችው ድንግል ትዳብሳችው አባት ነህ እና የስራህን ዋጋ እግዛብሄር ይክፍልህ ለሁላችሁ ም ድናችው ምስክርነት ተናጋሪ ያድርጋችው

  • @አስቴርነኝየፂኦንማርያምል
    @አስቴርነኝየፂኦንማርያምል 6 ปีที่แล้ว +5

    አሜን፫ክብር #ለድንግል #ማርያም እና ለልጇ #ለአማኑኤል ይሁን #ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    #በእውነት ቃላት አጠረኝ #እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 6 ปีที่แล้ว +50

    እወነት አልቻልኩም😭 ምጻጉን ያዳነ አስራ ሁለት አመት ደም ስፈሳጀት የፈወሰ መደሀኒአለም ሁሉንም ይማርልን የበላየሠብ እመቤት እናቴ ድንግል ማርያም ትዳብሳችሁ አይዞችሁ ትደናላችሁ

  • @ዉሸትአልወድምዉሸትአልወድ
    @ዉሸትአልወድምዉሸትአልወድ 6 ปีที่แล้ว +141

    ክብር ለአለም መድሐኒት እየሱስ ክርስቶስ ይሁን ክብር ለሀዘኝቱ ማሪያም ይሁን 😢😢😢😢😢😢

  • @muluhassetdesta7670
    @muluhassetdesta7670 6 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሔር 100%የህዝብ ፍቅር የሰጠው ጋሽ ፍቃድ ተክለማርያም ብቻ ነው። እግዝያብሔር የሰው ፍቅር ይስጠን።

  • @leh1545
    @leh1545 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይርዳቹህ እኛም ካለን የምናካፍል ያድርገን አሜን
    እናንተ አባቶች እናቶች ወንድሞች እና እህቶቸ እንዲሁም ህፃናት እግዚአብሔር መሐሪ ነው እና በምህረቱ ይዳብሳቹህ አሜን
    በእውነት ጋሽ ፍቃዱ እመ ብረሐን ትዳብስህ አሜን♥

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 ปีที่แล้ว +18

    ኡፍፍፍ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
    ክብር ምስጋና ለድንግል ማረያም ልጅ ይሁን
    ጨርሶ #ፈጣሪ ይማራቹ!!

  • @ephremmengistu2515
    @ephremmengistu2515 6 ปีที่แล้ว +8

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. በምህረቱ.ይጎብኛቹ.ህዝቡ ማየት ያልቻላቸውን ህመምተኞችንም ..እግዚአብሔር በጥበቡ.ያድናቸው.........ግን በዚህ ላይ ..መነሳት የነበረበት ታላቅ ሰው ነበር .ሰለሞን ቦጋለ....ማበረታታቱ ቀርቶ .እንደምሳሌ እንኳን አለመነሳቱ..ጥያቄን ጭሮብኛል....ለማንኛውም ግን.የእዚአብሔር የምህረቱ እጆች .ሁላችንንም ይዳሰን አሜንንንን!!!!!

  • @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ
    @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ 6 ปีที่แล้ว +22

    እንዲህ ነው ኢትዮጲያዊነት 👍👌መተጋገዝ መተዛዘን ባህላችን ነው ፈጣሪ ለሁላችነም ንፁህ ልብ ይስጠን እናተም ወደ ቀድሞው ጤናችሁ ፈጣሪ ይመልሳችሁ,,,!!!

    • @hiwimamo8760
      @hiwimamo8760 6 ปีที่แล้ว

      እማ የኔ ናፍቆት አሜን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጋሽ ፍቄ ምን እደምልህ
    ቃላቶች ያጥረኛል ምረት እማይለየው
    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳንያለም
    ምረቱን ያብዛልህ
    እህቴ መዳንያለም ይማራችው ሌላ ቃላት የለኝም

  • @metku144
    @metku144 6 ปีที่แล้ว

    እግዜብሄር.ይመስገን.በእውነት.ኢትዮጲያ.ለዘላለም.ትኑር.በእውነት.ድግል.ማርያም.እባችሁን.ታብስላች.ችግራችሁን.ትግፈፎላችሁ
    ጤናችሁን.ጨምራ.ጨምራ.ታድላችሁ
    እግዜብሄር.ጨርሶ.ይማራችሁ

  • @ናርዶስከሃዋሳ
    @ናርዶስከሃዋሳ 6 ปีที่แล้ว +4

    ኪዳነ ምህርት ጨርሳ ትማራቹሁ በእውነት ጋሽ ፍቃዱ ምን እንደ ምልህ አልቅም ቃላቶች ያጠሩኛል
    እመብርሀን ከፊት ትቅደመልህ እሷን ለምኖ ማፈር የልም እና እግዚአብሔር አምላክ ለታመሙት ሁሉ ምህረቱን ይላክልን ,,,,

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 6 ปีที่แล้ว +20

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው! ፍቅር በጠፋበት ዘመን እንደዚ ፍቅር ሊያስተምረን ሲፈልግ ይሄን አደረገ። ፍቄ ትልቅ ሰው አንተና እህታችንን እግዚአብሔር አምላክ በሰው ላይ አድሮ ወደ ቀድሞ ጤንነት ይመልሳቹ። ድንግል ማርያም ትድረስላቹ። ፍቅር እና አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ!

    • @etineshEtiensh
      @etineshEtiensh 6 ปีที่แล้ว +1

      Mickiyas Yohannes Kassa እመብርሃን ትረዳችሁ ውነት ፊቄ ሀገር ቤት ብሆን ኩላሊት በለገስኩኸ ገዘብስ የለኝም ያለኝ ያምላክ ስጦታ ኩላሊት ነው አደነኩኸ በጣም ምካኤል ምረት ያሰጥኸ

  • @hiewotthesome3102
    @hiewotthesome3102 6 ปีที่แล้ว +5

    አሁንም.እመቤቴ.ማርያም.የጠራአትን.አሁን.ጨርሳ.ትማርከ.በቸርነቷዋ.እጆሆቿዋ.ትዳብሰከ.ጋሼ.ፍቃድሁ.እመቤቴን.ጠርቶሆ.ያፈረ.ማን.አለ.የሁላችንንም.እንባ.የምታብሰልን.ድንግል.ከነልጇዋ.ከብርና.ምሰጋና.ለሱ.ኢሁን

  • @saragamo9628
    @saragamo9628 6 ปีที่แล้ว

    O my God ፍቄ እግዚአብሄር ይባርክህ ምን አይነት ማስተዋል ነው ከራስ አልፎ ለሌላ ያንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን እግ/ር ህዝቤን ይርዳው ካለን ማካፈል ይሁንልን

  • @antefromdangilaaddis4305
    @antefromdangilaaddis4305 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ፍቄ ትልቅ ክብር እና አድንቆት ነው ለአንተህ ያለኝ እግዜር ደግሞ በቸርነቱ አንተንም እሳንም ያድናቹ
    ewnet hagere wedad malet yhe new fetary lezelalem ynurh man edate asebe artist fike klatoch aterugn enyem edante lewdefitu ytechegertuin lemerdat ybkagn fetary

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 6 ปีที่แล้ว +17

    እውነት የድንግል ማርያም ልጅ እርሱ በምህረቱ ይማርህ ድንግል ማርያም እኮ ለሚያምኗት በምልጃዋ የምታድን ነች እሷ ትምራህ ፍቃዱ በአንደብትህ ሁሌም እሷ አለችና በእውነት በአንተ ላይ አምላክ ሊያስተምር ፈልጎም ይሆናል አምላክ እሷ ትማራችው እመብርሃን በምልጃዋ አትለያችው ufffff መልካም እኮ ሰው ነክ እንደእው እድሜህን ትባርክልህ በዚ ውስጥ ሆነክህ እንኳን ለሰዎች ታስባለህ አይህ በአንተ ውስጥ ሊያስተምረን ፈልጎ ነው።

    • @fatmabeg4199
      @fatmabeg4199 6 ปีที่แล้ว

      በዉንትለሁላችንምአስተዋይልቦናይስጠንአግዚያብኤርይማርክ

  • @vhj9968
    @vhj9968 6 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ ይላል ያለማቱ ፈጣሪ ምረቱን ቅርብ ያርግልህ ....ግን ለታዊቂ ሰዎች ቢቻ ሳይሆን ብዙ ወገኖች በደዚህ አይነት ህመም እና በመሰል ስቃይ ላይ ያሉ እናስታውሳቸው ..

  • @nardosshumet382
    @nardosshumet382 6 ปีที่แล้ว +38

    እፍ😭 እምነትህ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @almasgapre1717
    @almasgapre1717 6 ปีที่แล้ว

    እምነት አለኛ ሁለታችሁም እደምትድኑ
    እውነት ይበልጥ ይህ ስስማ እምነትህን ጥንካሬና መልካምነት ይበልጥ አወኩት እደው በብር ባረዳችሁ በፀሎት ግን ዘወትር ለቅዱስ ገብርኤል እጠይቃችሃለው። ደሞም ትድናላችሁ እግዚሃብሔር የድግልማርያም ልጅ አለ

  • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
    @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 6 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ክርስትና እንዲህ ነው የክርስቶስ መሆን እንደህ ነው የእማምላክ ልጅ መሆን ፍቂየ በእውነት ከአፈህ የማትለየው እማምላክ ወላዲተ ቃል ከንተጋ ትሆን አሜን መታደል ነው የድንግል ማረያም ልጅ መሆን እመቤቴ ማረያም ሆይ ትምህርተን ሰጨልን ለወገኑቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእውነት በመጨረሻው ዘመን በእምነቱ የፀና ሰው የአለ አይመሰልኝም ነበር እግዚአብሔር ይመሰግን አሜን

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 6 ปีที่แล้ว +5

    እንባ የሚያስነባ ትልቅ መልክት
    ጋሼ ፍቄ ሁሌም ከአፍክ የማትነጥላት ድንግል ማርያም ጨርሳ ትዳብስህ መልካም ሰው መጨረሻህን አምላክ ይማረው አንተ ታመህ ለሌላ የምታስብ ጀግና እግዚአብሔር ፍቅር ነው ያስተማረን ፍቅርን ጨምሮ ይስጥህ አምላክ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 6 ปีที่แล้ว +4

    ስጥ ይሰጥሀል እንደተባለ እግዚአብሔር አምላክ መለአክቱን ልኮ ይጎበኛቹ አቦ ሌላ ቃላት የለኝም በእውነት እጅግ በጣም ደስ ይላል::

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 6 ปีที่แล้ว +7

    ♥♥እውነት መልካም አባት♥♥
    እውነት መልካም አባት እሩሩ አንጀት
    ልጄ ትዳን ብለህ ፈረድክ በህይወት
    ምንኛ መታደል ምን አይነት አንጀት
    ለሰው ልጅ ፍቅር እራስን መስጠት ።
    ቃላት አጣሁለት ለጀግናው አባቴ
    እኔ ልሙት ብሎ ስትድን እህቴ ።
    እውነት ተባርከሃል ሲፈጥርህ ፈጣሪ
    ሁነህ አሳየህን ለሜላትም መሪ
    ለሰው ልጆች ፍቅር ቅንን አስተማሪ ።
    እውነትም ፍቃዱ ስምህ ይናገራል
    ከወገንህ ጋራ ተካፍለህ በልተሃል
    ልጅህን ለማዳን ነፍስህን ሰተሃል ።
    አንተንም ይማርህ እናት እና ልጁ
    ፈጥኖ ይደርሳል እሱ ለወዳጁ ።
    ስራህን ሳየው ግን እጅግ አልቅሻለው
    ሀበሻዊነቴን ይበልጥ ወድጃለው
    ባንተ መልካምነት ፍቅር አይቻለው ።
    ይማርህ ይማርህ ይማርህ አንድዬ
    ሜላትምዬም ድና ትበልህ አባዬ ።
    እንኳን ተፈጠርኩኝ ከእምዬ ኢትዮጵያ
    ወገኑን ከሚወድ ከደጉ ሰው ጉያ ።
    ተፃፈ በመቅደስ ተስፋዬ ምላ
    24/3/2018

    • @meronnigatu1885
      @meronnigatu1885 6 ปีที่แล้ว

      Yanamare gobaze konjo gitem 😭😭😭😭

  • @onelove9892
    @onelove9892 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማራችሁ በእውነት በጣም ጥሩና አስተዋይ ሰው ጥሎብኝ በጣም ነው የምወደው በሚናገራቸው አነጋገሮቹ በአክቶቹ በሁሉም በእድሜ ብቻ ሳይሆን በአእምሮውም በጣም ትልቅ ሰው ነው መድሀኒያለም የድንግል ማሪያም ልጅ ይፈውሳችሁ ውይ በኢትዮጲያዊነቴ በጣም ኮራሁ ኢትዮጲያየ ለዘላለም ትኑር

  • @suzigena4333
    @suzigena4333 6 ปีที่แล้ว

    I have no words for what i have seen today i can't stop crying may god bless u more and more our dad feke ur so faithful Christian and moralistic may God heal u all who r sick

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 6 ปีที่แล้ว +35

    የሚያምርብን እንዲህ ነው እንባዬ በጉንጨ እስኪሞላ ነው ያነባው። እንዲህ በመከራ ጊዜ ለማይቀር መብረክረክ ዛሬ በፖለቲካ ልዩነት ማንነታችንን አንቀይር ።አሁን ሰው የሆነ ይህንን ሲያይ ልቡ አይነካም ???ታዲያ ለምን ጥላቻ አስፈለገ,,,?

  • @brtigete1875
    @brtigete1875 6 ปีที่แล้ว +4

    አሁንም እስከመጨረሻው እመብርሀን ከጎናችሁ አትለያችሁ አትለየን
    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልችሁ ደስ ይላል
    አባታችን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይማርህ እመብርሀን በምህርት እጇ ትዳብሳችሁ

  • @trhashagos4834
    @trhashagos4834 6 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር መልካም ነው ለሁላችንም ምህረቱ ይላክላችሁ እመቤቴ ትድረሳላችሁ ርግጠኛ ነኝ ሁለታችሁም ትድናለችሁ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ 6 ปีที่แล้ว

    አርቲስት ጋሽ ፍቃዱ እግዛብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም ትልቅ ስጦታ ነው ያደርከው እግዛብሄር ይባርክህ ሜላት እግዛብሄር ምርት ይላክልሽ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

  • @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል
    @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል 6 ปีที่แล้ว +10

    😢 አቤቱ አባት ሆይ ልጆቺህን አድን ኢትዮጵያን ባርክ
    የአምላኬ እናት እመቤቴ ቤዛዊት አለም ልጆቺሽን ፈውስ ላኪላቸው እደወዳጂሽ እደቀዱስ ኤፍሬም ባርኪአቸው

  • @sarasara-bd9cf
    @sarasara-bd9cf 6 ปีที่แล้ว +8

    ፍቄ ያመንካት እመብርሀን ከነ ልጅዏ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርልን እኔ ሞቼ እሷ ትዳን የእውነት አይኔ ሳይሆነ ልቤም ጭምር ነው ያለቀሰው ፍቄ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤን ነት ጋር ጨምሮ ይስጥል

  • @nassernassreddine2170
    @nassernassreddine2170 6 ปีที่แล้ว +67

    አባቴ እግዚያአቤር ይማርክ
    የድንግልማርያምልጅ በምረቱ
    ይጎብኝክ ገዘብ ከግዚያአቤር
    በታችነው የምትወዳት እመብረ
    ሀን ፈጥነከልጇጋ ትድረስልክ አባቴ

  • @tsehaygebretsion6063
    @tsehaygebretsion6063 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ይባርክ ያገሬ ልጆች በጣም ነው የኮራሁባችሁ የሚቻለውን ሁሉ እናደርጋለን "'እመብርሐን" ተጨመረበት ።

    • @shamatintertaiment3207
      @shamatintertaiment3207 6 ปีที่แล้ว

      Enye ferensay wust enoraleh birr melak wode fike efelgalehu ye ferensay wokil huno yemikebel kutorun lakulugn be egzabher sim

  • @tigestmalystigest7924
    @tigestmalystigest7924 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ብየ እንደምናገር በእውነት ቃላት አጠረኝ ሁላችሁንም ፈፅሞ እግዚአብሔር ይማራችሁ በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 6 ปีที่แล้ว +24

    ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አይዛችሁ እግዚአብሔር ያግዛችሁ አሜን ኢትዮጵያ ይባርክልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👐👐👐👐

    • @አሚናትመኮነንአሊ
      @አሚናትመኮነንአሊ 6 ปีที่แล้ว

      ቸር መድሃኒአለም ፈራጅ Mangestu አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ በጣም ካሽ ፍቄ ከራስህ አሳልፈህ ማርግህ የኸ ለራሱ አንደ ከብረት ነው በውነት

    • @ixnoob7134
      @ixnoob7134 6 ปีที่แล้ว

      ቸር መድሃኒአለም ፈራጅ Mangestu is

    • @mangestu4336
      @mangestu4336 6 ปีที่แล้ว

      Zozo Zozo አሜን

  • @Eyobsha
    @Eyobsha 6 ปีที่แล้ว +8

    ተመልከት ወገኔ ሆይ! የፈጣሪን ስራ!! ያቺን ሰሚ የሌላት እንቦቀቅላ ሰሚ ባለው ታዋቂ ዝነኛ ሰበብ አድርጎ ነፍሷን ሲያተርፈው!!! ስማ ወገኔ ሆይ ሞት አፋፍ ላይ ያለ ሰው የሌላን ነፍስ ሊያተርፍ የድርሻውን ሲወጣ !!እኔ እና እናንተስ?

  • @senychief1955
    @senychief1955 6 ปีที่แล้ว +40

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ለድንግል ማርያም ሚሳናት ምን አለ 2ታቹንም ድንግል ማርያም ድናቹ ለማየት ያብቃን ♥

    • @tegstizeray7828
      @tegstizeray7828 6 ปีที่แล้ว

      Seny Chief ድንግል ማርያም ወይስ እግዜያቤሄር ማነው እሚሳነው የሌለው እዲት እዲት ነው ነገሩ ወርዶባት ድንግል ማርያም እረ ባካቹ

    • @ትግስትሞላ-ቨ1ወ
      @ትግስትሞላ-ቨ1ወ 6 ปีที่แล้ว

      +tegsti zeray. ቱ

  • @حسنالموسى-ض1ق
    @حسنالموسى-ض1ق 6 ปีที่แล้ว

    የአለም መድሀኒት የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይማራችሁ ሁለታችሁንም እመቤቴ ማርያም ከነልጇ አትለያችሁ ጋሽ ፍቂ ሁል ሁልግዜ በፀሎቴ አስባችኋለሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር አምላካችን ፈጥኖ ደራሽ ነው እፍፍፍፍፍ እውነት ቃላት አጠረኝ ብቻ እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይማራችሁ

  • @hrmatendance4274
    @hrmatendance4274 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ይገርማል በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል ፍቄ እግዚያብሔር አብዝቶ ባርክህ እድሜ ይስጥህ ሁለታቸሁንም ድናችሁ ላማየት ያብቃን…..አስለቀሳችሁኝ

  • @fatimamohamed6720
    @fatimamohamed6720 6 ปีที่แล้ว +25

    ያረቢ አልቻልኩም እኔሥ አልቅሼ ልሞት ነው ፡😭😭😭😭ወገን ለወን ሢረዳዳ በጣም ደሥ ይላል ሁለቶችም አላህ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ

    • @hiwimamo8760
      @hiwimamo8760 6 ปีที่แล้ว +1

      Fatima mohamed አሜንንንን ተባረኪ

    • @mounirmrad9515
      @mounirmrad9515 6 ปีที่แล้ว

      Fatima mohamed እዉነት ነዉ ፡ እንዲህ ነዉ ኢትዮጲያዊነት

    • @leenaa7196
      @leenaa7196 6 ปีที่แล้ว

      Fatima mohamed mendnaw eht algebgnem

    • @fatimamohamed6720
      @fatimamohamed6720 6 ปีที่แล้ว

      Lee Naa 2ቱን ኩላሊት በዚህ ህጻን እድሜዋ የተጎዳችው ልጅ አንጄቴን በላችሁ በዚህ በእሣት ዘመን ደግሞ መተሣሠብና መረዳዳ ት ሢኖር በጣም ደሥ ይላል እሄን ያልኩት

    • @herifikrrr1143
      @herifikrrr1143 6 ปีที่แล้ว

      Fatima mohamed ኣሜን ማሬ

  • @seni9392
    @seni9392 6 ปีที่แล้ว +63

    በእውነት ፍቄ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዛቤር ጤናህን መልሶ ይስጥህ

    • @selamethiopia6188
      @selamethiopia6188 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ።። አንቺ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ???፣

    • @seni9392
      @seni9392 6 ปีที่แล้ว

      selam ethiopia ሀሀ

    • @selamethiopia6188
      @selamethiopia6188 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ።። አንቺ አይን አውጣ ደሞ ትስቂያለሽ ቆይ ለማዘር ባልናገር☺

    • @hamanuthkwt9158
      @hamanuthkwt9158 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ።። አሜን።

    • @MohamadMohamad-wr1iz
      @MohamadMohamad-wr1iz 6 ปีที่แล้ว

      አላህ ሁለታቻሁንም አፊያቻሁን ይመልሥላቻሁ

  • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
    @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 ปีที่แล้ว +75

    እህት፡ወንድሞቼ፡በተለይ፡አረብ፡ሀገር፡እምትኖሩ፡እህት፡ወንድሞቼ፡እባካችሁ፡በምታመልኩት፡አምላክ፡ልለምናችሁ፡ውሀ፡ጠጡ፡በስራ፡ብዛት፡ቁማችሁ፡ስለምትውሉ።ነው

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 ปีที่แล้ว +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። በትክክል እህት እፍፍፍፍፍፍ

    • @mirara7545
      @mirara7545 6 ปีที่แล้ว +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም።
      እሺ እሕት ውሓእንጣለን ለምክርሽ ከልብ እናመሠግናለን

    • @የደሙፍሬነኝ-ኸ2አ
      @የደሙፍሬነኝ-ኸ2አ 6 ปีที่แล้ว +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም።

    • @onelove809
      @onelove809 6 ปีที่แล้ว

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። hhhhhh

    • @danitube8639
      @danitube8639 6 ปีที่แล้ว +1

      Enea ma mnm aytetm msa kebelahu 1brchko beken new emteta ehte dngl maryam kegonachn thut thun enji

  • @mewededdesetaa6064
    @mewededdesetaa6064 6 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አባት ብልህ አይበዛብህም እና አባታችን በፍቃዱ እማምላክ ትዳብስህ ሁሉንም ህሙማን እመብርሀን ትዳብስልን አሜን

  • @እናቴኑሪልኝዘላለም-ነ2ኘ
    @እናቴኑሪልኝዘላለም-ነ2ኘ 6 ปีที่แล้ว

    ኦኦኦኦኦ !!!!! አምላኬ አልቄሼ ሞትኩ እንዴት የተባረክህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ምህረትን መዳንን ይላክላችሁ ፈጣሪ ይማራችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ለሁለታችሀም ምህርቱን ይላክላችሁ እውነተኛ አባት ሁሌም ለልጁ መልካም ነው አባታችን ፍቄ እውነት ቃል አጣሁ የመገልፀት እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው

  • @ሜርሲነኝ
    @ሜርሲነኝ 6 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር እናንተን እንደዚ እንዳሠበ በዚ ህመም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ሁሉ ይማርልን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቹ

    • @selamf1101
      @selamf1101 6 ปีที่แล้ว +1

      AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏

  • @wubalemadimasu8823
    @wubalemadimasu8823 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር አምላክ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ጋሽ ፍቄ በእውነት ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚያብሔር አምላክ ሁለታችሁንም ድህናችሁ በድጋሚ እንያችሁ

  • @abayneshlegesse3412
    @abayneshlegesse3412 6 ปีที่แล้ว

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም! እግዚአብሔር ይማራችሁ! ድንግል በምልጃዋ ከልጇ ከወለዳጇ ምህረት ትስጣችሁ!

  • @የብርሃንገነት
    @የብርሃንገነት 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በእውነት በጣም ነው ልቤ የተነካው እውነት ትልቅ አባታችን ነህ ፍቄ አሁንም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ድናቹም ለማየት እግዚአብሔር ያብቃን

  • @mazagella766
    @mazagella766 6 ปีที่แล้ว +6

    እመብርሀን ትድረስልህ በእውነት። አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይማራችሁ

  • @sarasara-bd9cf
    @sarasara-bd9cf 6 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት በኢትዮጵያዊ ነቴ ሁሌም እኮራለሁ

  • @አስቱየድግልልጅ
    @አስቱየድግልልጅ 6 ปีที่แล้ว +42

    እመቤቴ አሁንም አለው ትበልክ ፈጣሪ ጨምሮ ይማርክ

  • @Elshaddai1000
    @Elshaddai1000 6 ปีที่แล้ว

    ዛሬ በወንድሜ ፈቃዱ ተክለ ማሪያም ስም ተሰባስባችሁ እያደረጋችሁ ያላችሁትን ነገር ስመለከት በጣም ነው ደስ ያለኝ፤ ታዲያ እኔም እንደ ዜጋ የሚገባኝ ለማድረግ እየጣርኩ ነው በዚህ አጋጣሚ ግን አንድ ነገር ትዝ አለኝ « በጥሩ እንግዳ ይበላል« የሚባል አባባል አለ በወንድሜ ፈቃዱ ስም ስለባነንን ስንት ወገኖቻችን ህክምና ለማግኘት አቅም አጥተው ወድቀው ሊቀሩ የነብሩትን እንድናስታውስ አደረጋችሁን ታዲያ አባባሉ ጥሩ አይደል? ሁሉ ነገር ለበጎ ነው። ፍቄም ድኖ ነገ መድረክ ላይ እንደምናየው አምናለሁ በፍቄ ሰበብ ያወቅናት እህታችን ሜላትም እንዲሁ ሌሎቹንም ለመርዳት መረባረብ ይኖርብናል።እግዚአብሔር ይርዳን። ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ እግዚአብሔርን በጸሎት ማስቸግሩ እንዳለ ሆኖ እርስ በእርሳችን እየተረዳዳን ነገ ሊምጣ የሚችለውን ነገር ችላ ሳንል ከንፈር ሳይመጠጥልን ጤናችን ሳይታወክ የጤና ዋስትና ግብተን ለሌላውም አረአያ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድላችሁ!!

  • @Fregu2222
    @Fregu2222 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኛችሁ!!! ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ለኔ ብቻ አይልም ካለው ላይ ያካፍላል።

  • @abusha2002
    @abusha2002 6 ปีที่แล้ว +33

    በእውነት ፍቄ ትልቅ ክብር እና አድንቆት ነው ለአንተህ ያለኝ እግዜር ደግሞ በቸርነቱ አንተንም እሳንም ያድናቹ 😍😍😘😘❤️❤️ big respect ✊ 👏👏

  • @_z_orthodox3175
    @_z_orthodox3175 6 ปีที่แล้ว +10

    ወላዲተ አምላክ ለወዳጆቹዋ ቅርብ ናት ሁላችንንም ትጠብቀን

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 6 ปีที่แล้ว +32

    ትክክለኛ ክርሥቴያን እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግህ

  • @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ
    @ሀናንአህመድ-ሸ8ቸ 6 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ያረቢ ላንተ እሚሳንህ ነገር የለም ይህንን ወንድማችንን አድንልን
    ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
    ሌሎች የታመሙትንም አፌቸውን ስጥልን የኢትዮቢያ ህዝብ እድህ ነው እሚምርበት
    ከፍቅር ነው እንጅ ከጠብ የለው ዋንጫ አለ ዘፋኝ ፍቅራችን ደስ ይላል እንዋደድ እንተዛዘን አካውንቱን ስጡን ወንድማችንን ከፈጣሪ በታች ላለው ችግር በገንዘብ እሚድን ከሆነ ያለንን ለወንድማችን ወደሃላ አንልም። ፈጣሪ አፌህን ሰጥቶህ ድነህ እንይህ ወንድማችን

  • @momlove2667
    @momlove2667 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ጋሽ ፍቄ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚያብሄር የሚሣናው ነገር የለም ምህረን ያውርድልህ ድግል ማሪያም አማላጇ አለሁ ላችሁ ሜላትየ እመብርሀን ትዳብሥሼ ፍቅየ ቃላት ያሠኛል ፈጣሪ ይማራችሁ

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 6 ปีที่แล้ว +9

    ፍቄ ቅን ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤናህ ተመልሶ እንደምናይ ይሁን

    • @Rodhthyobya
      @Rodhthyobya 6 ปีที่แล้ว +1

      አለሃ.ጤናሂ.ሲጣሂ.ባጣም.አዘኒኩ.ቢቻ.አላሂምዲሊሊይ.ያቢሹሩ.አለሃ.2.ጤናቹ.ያሲጠቹ.ባጥም.ያዛኒኩ

  • @wshetalwedmwshetalwedm1012
    @wshetalwedmwshetalwedm1012 6 ปีที่แล้ว +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ይላክላችህ እድሜና ጤና ይስጣችህ።

  • @adanichkowit3379
    @adanichkowit3379 6 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይማራችሁ እመቤት ቅድስት ደንግል፡ማሪያም ተማራችሁ ደናችሁ፡ለመመስከር ያበቃችሁ

  • @emu2779
    @emu2779 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ያስለቅሳል እምነትህ እጅግ ጠንካራ ነው ፍቄ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ሜላት አንችንም እመብርሀን ከነልጃ ትዳብስሽ

  • @ስለረዳሽኝእመቤትአመስግን
    @ስለረዳሽኝእመቤትአመስግን 6 ปีที่แล้ว

    እመ ብረሀን በምህረቷ ትዳብስህ እምነትህ ታላቅ ነው እግዚአብሔር ሁለታቹሁንም ድናቹ እድናይ የድንግል ማርያም ልጂ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን

  • @ፍቅርሰላም-ከ8ጠ
    @ፍቅርሰላም-ከ8ጠ 6 ปีที่แล้ว +8

    ድንግል ማርያም በምህረት እጃ ትዳብሳችሁ።ጋሽ ፍቄ በእውነት በጣም ነው ያስለቀሰን ንግግርህ የምትወዳና የምታምናት ድንግል አለሁ ትበልክ

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832
    @orthodoxtewahedoyedingllij8832 6 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር!!!

  • @ቃልየጎንደሬዋ
    @ቃልየጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว +9

    እመብርሀን ከነ ልጆአ ትማራችሁ
    በእውነት እባየን ፫ቆጣጠር ነው ያቃተኝ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @merongonfa4801
      @merongonfa4801 6 ปีที่แล้ว

      እመብርሃን ጨርሳ ትማራቹ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት ያሳዝናል

    • @ቃልየጎንደሬዋ
      @ቃልየጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว

      Meron Gonfa amennnn በእውነት ኪዳነምህረት ጨራሣ ትማራችሁ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
    @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ፍቃዱ አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ የእውነት ጥሩ ሰው ነህ ከህይወትህ በላይ ለሰዎች ህይወት የምታስብ ትልቅ ሰው ስታለቅስ አብሬህ አለቀስኩ እድሜና ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካህ እንደ አንተ ያሉ ለወገኖቻቸው የሚያዝኑ ሰዎችን አላህ ያብዛልን ይገርማል ጋሽ ፍቃዱ አንተ በዝህ ህመም ላይ ሁነህ ለሌላው ታዝናለህ ኢትዮጵያውያንን እየመሩ ያሉ ባለ ስልጣናት ለስልጣን ብለው በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን ህዝቦቻቸው በጥይት እየገደሉ ገሚሶቹን ደግሞ ማጎሪያ ቤት እየወረውሩ ለራሳቸው በቪላ ቤት ጥሩ እንቅልፍ ተኝተው ያድራሉ ጋሽ ፍቃዱ ግን በህክምና እጦት እየተሰቃዩ ያሉ ወገኖቻችንን ስቃይ እንቅልፍ ከለከለው ከራሱ ህመም በላይ ለወገኖቹ የሚያስብ አርቲስት ሳይ በኢትዮጵያ ምድር ሳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ በእውነት የሚገርም ነው

  • @tsdaledengde7199
    @tsdaledengde7199 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ፍቄ ትልቅ ነገር ነው ይልደረከው እግዚአብሔር እረጅም እዴሜና ጤናውን ይስጥህ ሁለታችሁንም እቤቴ ቅድስት ድግል ማሪያም ከነ ልጇ ትዳብሳችሁ

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist3467 6 ปีที่แล้ว +14

    ስለቅዱስ ጊወርጊስ ሰማአትነት ሰርቶነበር ቅዱስ ጊወርጊስ በልጃው አልተለየህም አሁንም አይለይህ ፍቄ ♥♥♥!!!

  • @atsedeatsede2234
    @atsedeatsede2234 6 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሄር ሁለታችሁንም ይማራችሁ እና ደሥ ብሏችሁ ለመኖር ያብቃችሁ

    • @ahmedfortnite7434
      @ahmedfortnite7434 6 ปีที่แล้ว

      እመብርሀን ሁላችሁንም ትዳብሳችሁ ከነ ልጅዋ

  • @makdessss3064
    @makdessss3064 6 ปีที่แล้ว +9

    በውነት እምነትክ ትልቅነው የድንግል ልጅ አማኑሄል ጨርሶ ይማርክ ወላዴተ አምላክ እሷ ትድረስልክ

    • @النت-ذ6خ
      @النت-ذ6خ 6 ปีที่แล้ว

      እድሜና ጤና ይሰጥህ ጋሸ ፍቂ ሜላትም ሀቢቢበቲ ጤናሸን ይሰጥሽ እኔንም በፄለት አትረሱኝ ኩላሌት ታማሜ ነኝ አረብ አገር ነው ያለሁት።

  • @ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ
    @ወይኩንፈቃድከ-ዐ7ረ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ጋሽፍቄ እመብርሀን ከፍት ከኋላህ ትቅደምልህ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ባለህበት ይጠብቅህ በጣም እሚገርምነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት እደናተ መልካም ሰወ ቢኖር ኑሮ ስንቱ በኩላሊት በሽታ ባልሙቱ ወገኖቻችን 😢

  • @እናቴቅድስትድግልማርያምከ
    @እናቴቅድስትድግልማርያምከ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ተግባራችሁ በርቱ ቅድስት ድግል ማሪያም አለችን የኛ መመኪያ

  • @emmehnigoussy2448
    @emmehnigoussy2448 6 ปีที่แล้ว +12

    እውነት እመብርሀን ጨርሳ ትማርህ

  • @እየሩስሽመልስ
    @እየሩስሽመልስ 6 ปีที่แล้ว +12

    ጋሽ ፍቄ እውነት እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሁለታችሁም ድናችሁ ለማየቶ ያብቃን እናታችን ድግል ማሪያም አትለያችሁ 😢😢😢

  • @netsanetshekor8278
    @netsanetshekor8278 6 ปีที่แล้ว +13

    ኑሮኝ ባልረዳህም ፈጣርየን ግን እለምንልሃለን የኔ አባት

    • @maheletkebede7879
      @maheletkebede7879 6 ปีที่แล้ว

      Netsanet Shekor ename

    • @betelhembirhanu5773
      @betelhembirhanu5773 6 ปีที่แล้ว +1

      ዋናው እሱ ነውኮ የኔ ቆንጆ እኔ እራሴ ከጉድለቴ እዳልሰጠው የለኝ ካለችኝ እዳላካፍለ ገና ናእድ ነኝ ሰው ሀገር ከገባሁ 2 ወር አልሞላኝ በዋናው በፀሎት ማሰብ ትልቅ ነው በኛ ፋንታ ሌላ ያዘጋጃል ተባኪ ስሜቴን ነው የገለፅሽው

  • @bobomagna1891
    @bobomagna1891 6 ปีที่แล้ว

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ጋሸ ፍቄ ባይባልም ፈጣሪ አንተን የፈተነህ ይህችን ልጅ ባንተ በበጎው ሰው መልካምነት ሊታደጋት አስቦ ይመስለኛል እመ ብርሃን ትድረስልህ ሜላትም ድነሽ እንደ ፍቃዱ ለሌሎች ህሙማን ፈውስ እንድትሆኚ ይርዳሽ፡፡ ሶሻል ሚዲያን እንዲህ ላለው በጎ ተግባር መጠቀም ደስ ይላል

  • @fdgg5395
    @fdgg5395 6 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ፍቄ ወላድት አምላክ በምልጃዋ አትለይክ በእውነት ምን ብዬ እንደ ማድንቅ ቃላት ያጥረኛ ቸሩ መድኃኒያለም ለሁለታቹም ድህነትና ምህረትን ይላክላችሁ ድናችሁ ስታመስግኑ ለማየት ያብቃን

  • @የድንግልማርያምያደራልጂነ
    @የድንግልማርያምያደራልጂነ 6 ปีที่แล้ว +19

    ጋሽፍቄ እምነትህ ታላቅነው ቃልህም የጸና በእውነት ፍጹም ተፈውሰህ በብዙ መድረኮች እናይሀለንገና

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 6 ปีที่แล้ว +16

    ክርብ ምስጋና ለእምዬ ማሬያም እናቴ አሁንም ጨርሳ አትለይህ ጋሺ ፍቄ ድንግልን ይዥው ያፈረኣን አለ ኦርትወዳክስ ተዋህድወ መሆን መታድል ነው በእውነት የፃድቃን የሰማዕታት ምልጀ ይድረስልን አቤቱ አቤቱ አቤቱ

    • @haihaal7198
      @haihaal7198 6 ปีที่แล้ว

      እደዛሬ አልቅሺ አላቅም ብቻረጅም እድሜ ይሥጥህ

    • @brokgaramao757
      @brokgaramao757 6 ปีที่แล้ว

      Aweertech Umq እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @adisteferi276
    @adisteferi276 6 ปีที่แล้ว +18

    እመብርሀን አንችን ያመነ ሁሉም ዳነ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ሀናነኝየህልሜደራሲው
      @ሀናነኝየህልሜደራሲው 6 ปีที่แล้ว

      በትክክል በረከታዋ ይደረብን

    • @mastweltd7448
      @mastweltd7448 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ይገርማል ድግል ሁለታችሁንም ትድረሥላቹህ በቅርብ ቀን ሁለታቹህንም ጤናቹህ ተመልሥ እንደምናያቹህ ምንኖቴም ፆለቴም ነው

  • @amharawittube588
    @amharawittube588 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሁለታችሁንም ይማራችሁ ፍቄ በእውነት ደግነትን አስተማርከን በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ ሜላትዬ እግዚአብሔር ጎብኝቶሻል ጨርሶ ይማራችሁ

  • @lalawittesfaye383
    @lalawittesfaye383 6 ปีที่แล้ว

    ፍቄ እመብርሀን እድሜና ጤና ጨምራ ትስጥህ አንችም እህቴ እመብርሀን የወጣትነት ዘመንሽን ትባርክ አቤት ኢትዮጲያዊያን እንደዚህ ስንተባበር በጣም ያምርብናል😢😢💓🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fekerfekerfekr7470
    @fekerfekerfekr7470 6 ปีที่แล้ว +23

    እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ