ዘራፊ ያለው ፋኖ ውስጥ ወይስ? | ልደቱ ላይ ከታወጀው ዘር ማጥፋት ዘመቻ ጀርባ... | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 217

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 หลายเดือนก่อน +11

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዮናስ የአማራ ምሁር የሚያምርበት እንደዚህ ከህዝብ ጋር ቁሞ ሲታገል ነው።ወደ ፊት ዶር ዮናስ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ ጀግናችን ።የአማራ ብሄርተኛው ነኝ።

    • @peter-f7z
      @peter-f7z หลายเดือนก่อน

      ይናስ አማራ አይደለም ስልጤ ነው
      አማርኛ ተነጋሪ ሁሉ አማራ አታዴግ

  • @andualemzenebe1551
    @andualemzenebe1551 หลายเดือนก่อน +4

    እስካሁን በተከታተልኩ ት የዶ/ር ቃለ መጠይቅ ወጥ እና ጊዜውን የሚመጥ ን ሆኖ አግኝቸዋለሁ ። ከመጠላለፍ እና ከመጠፋፋት እንደዚህ በመርህ መመራት አለበት ። ወቅቱን ያልጠበቀ የፖለቲካ አመለካከት ዋጋ ያስከፍላል እና መጠንቀቅ ያስፈልጋል ። ዶ/ር ዮናስ ለምትሰጡት ቀና እና በሳል አመለካከት ሳላደንቅ አላልፍም ። ፈልርቱ❤

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 หลายเดือนก่อน +5

    ዶር ዮናስ ሺ አመት ኑርልን ፣የአማራ ብሄርተኞች ልብ ለልብ ተግባብተናል፣እናመሰግናለን

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ዮናስ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @ElsaGebrtadik
    @ElsaGebrtadik หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉you are right dr

  • @zikrutsad226
    @zikrutsad226 หลายเดือนก่อน +7

    አሁን አማራ ነኝ ማለት የሚያስቀስፍ ሆኗል !

  • @TomasTesfaye-j4c
    @TomasTesfaye-j4c หลายเดือนก่อน +8

    ዶክተር በጣም ጥሩ እይታነው ያሎት አማራን እንደ ኩርድ ለማጥፋት ለተነሱት አካሎች መውደቂያቸው ቅርብ ነው ፋኖ የአማራ ዘብ ነው !!!!!

  • @EeEe-r8x
    @EeEe-r8x หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ዮናስ በብዙ የሃሳብ ልዩነት ቢኖረኝም ኣዳምጠዋሎህ!

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you! Dr.🙏🙏❤️❤️

  • @semirshere1805
    @semirshere1805 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ|ር ዮናስ በሳልና ኢትዮጲያን ወደፊት የሚያሻግር ሁሉንም ብሔር አቀፍ ነው ።

  • @ellenekebede414
    @ellenekebede414 หลายเดือนก่อน +3

    A lot of good points, especially to the amhara intellectuals.

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 หลายเดือนก่อน +2

    አማኑኤል የሚባለው ጋዜጠኛ የአማራንም የትግራይንም ህዝብ እኩልነው የሚጠላው ፍላጎቱ አማራና ትግራይ እንዲጫረስና እንዲጠፉነው የብልጽግና ደጋፊነው የአማራ ኤሊቶችን እያመጣ ይጫወትባቸዋል

  • @FikruChane-n3d
    @FikruChane-n3d หลายเดือนก่อน +7

    አማኑኤል ግን መቼነው የምትበስለው? ሁሌ ጥሬ

  • @misikirify
    @misikirify หลายเดือนก่อน +9

    አጣየ ስንት ግዜ ነው የወደመው ገበሬው ማዳበርያ ሲከለከል በየ ክልሉ የሚገደለው አይታያይህም ?

  • @binyamtilahun6417
    @binyamtilahun6417 หลายเดือนก่อน +4

    his explanation is so smart this is what we call real intellectual👌👌👌

  • @YonasSolomon-o3o
    @YonasSolomon-o3o หลายเดือนก่อน +16

    ከዶ/ር ዮናስ ይልቅ ጋዜጠኛዉ አስመሳይ ነዉ ::

    • @ShalomShalom-d4e
      @ShalomShalom-d4e หลายเดือนก่อน

      በጣም አሽቃባጭ ነዉ ጋዜጠኛዉ

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 หลายเดือนก่อน +6

    አማን ተጋልጧል የህልውና አደጋ እያየህ ለምን ትጠይቃለህ?ሀቅ አሉ ለመነሳት ዘገየ አማራ

  • @desalegnteshome9737
    @desalegnteshome9737 หลายเดือนก่อน +4

    Doctor is speaking based on the realities on the ground.

    • @eliasnick4387
      @eliasnick4387 หลายเดือนก่อน

      Really? He is harping on "Fano has no political agenda" but the reality is there are so many Amhara intellectuals fighting and dying with clear plan while Dr yonas is criticizing from the comfort of his home in the US.

  • @neggaasamene1912
    @neggaasamene1912 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ዮናስ በእውነት ላይ የተመሰረት ውይይት አድርገዋል፡፡
    የኢትዮጵያ ችግር የሚፈታው በጦርነት አይደልም፡፡ ለጊዜው አሸናፊነት ሊኖር ይችላል፡፡ ዘላቂ ሰለም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ማምጣት የሚቻለው እንደሳቸው እውነቱን በመናገር ነው፡፡ የውሸት ማነጻጸ ሪያ በማቅረብ፣ ትንሽ የብሄረሰቡ ተዋካይ ነን የሚሉ ከጥቅማቸ ውጭ ምንም የማይታያቸውን በቲቪ እያቀረብክ በመናገር አይደልም፡፡
    አማኑኤል ችክ አትበል ሰዎችንም ሃሳባቸውን እንድጨርሱ አድርግ፡፡

  • @yonasBerhe-k3f
    @yonasBerhe-k3f หลายเดือนก่อน +10

    እኒህን ሰውዬ ሰምቼ አልጠግባቸውም። A well rounded intellectual with rich mind!

  • @TigluBekele
    @TigluBekele หลายเดือนก่อน +9

    ፋኖ ያለው አማራ ክልል ብቻ አይደለም።ሁሉም ኢትዮጵያዊ ፋኖ ነው።

  • @abdulkadirnurhusen6242
    @abdulkadirnurhusen6242 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ዮናስ እናመሰግናለን ! የአማር ችግር ብቻ ሳይሆን ሁሉም ኢትዮጵያን ሙራን ወይም ሊኔቃን የሚባሉት ችግር ነው ! በነበርን የሚገነባ ወይም የሚመራ አገር የለም እንዴት አርገን ከሁሉም ኢትዮጸጵያን እና ጎሮቤቶቻችን እንኑር የሚል የለም ! ደርቀዋል ባሉበት !

  • @samyy3559
    @samyy3559 หลายเดือนก่อน +4

    Dr explained about amaras are excellent in a very short article

  • @yemareyamelegi2483
    @yemareyamelegi2483 หลายเดือนก่อน +12

    ዶ/ር ዮናስን ለረጅም ጊዜ እክታተላቸዋለው የሚሰጡት አስታየት እጅግ በጣም ጥሩና ትምህርት ሰጪ ነው ግን አንተ ጋዜጠኛ ለሳሰቸው የሚመጥን ጥያቄ እየጠየካቸው አይደለም

  • @BobLove-qn3fq
    @BobLove-qn3fq หลายเดือนก่อน +3

    የጋዜጠኛው ዋና አላማ የአማራና የትግራይ ህዝብ መካከል ቅርቃር መቀርቀርና የኦሮሞ መንግስት ረጅም ጊዜ ስልጣኑን እንዲይዝ ያለመ ነው።
    ህገ መንግስቱ ችግር ካለው ያለው መንግስት ለምን አላስተካከለም??? አይደለም ያለው መንግስት አማራ ስልጣን ቢይዝ ህገ መንግስቱን አይነካም!! ምክንያቱም የተሻለ ህገ መንግስት ሊያመጣ ፈፅሞ ስለማይችል ወደ ድሮ ከመለሰን ደግሞ አገሪቷን መቆጣጠር ፈፅሞ አይችልም ለጊዜው ለግብአት ህዝብን ለማነሳሳት ይጠቅማቸዋል። ወደ ዋናው ነጥቤ ስመለስ አማራና ትግራይ ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩና ወደ አንድነት ኑ ከዛ አንድ ላይ ሆናችሁ ኢትዮጵያን ታደጓት። ካልሆነ እመኑኝ መጥፎ ጊዜ ከፊታችሁ አለ።

  • @harrarm71
    @harrarm71 หลายเดือนก่อน +3

    Dr. Yonas is the best analyst and always tells the truth no matter what other takes it. God Bless Dr. Yonas

  • @simachewa3207
    @simachewa3207 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ዛሬ ትክክለኛ ሀሣብ ያቀረቡት።

  • @melkamubogale9679
    @melkamubogale9679 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor we appreciate your idea keep up thank you

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 หลายเดือนก่อน +1

    Appreciation for the journalist!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ አስመሳይና ጭልጥ ያለ ኦነግ ስነ ልቦና ያለው ጋዜጠኛ ነኝባይ ተነጋገሩና የፋኖ የህልዉና ተጋድሎን አይቀይርም። ለፍኖ ነፃነቱ ከሁሉም ይቀድመማል።

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 หลายเดือนก่อน +2

    Good job 👏 Dr Yonas

  • @tadesseanteneh3361
    @tadesseanteneh3361 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ዶር ክተር ነዎት እረጅም እድሜ

  • @abebateshale4263
    @abebateshale4263 หลายเดือนก่อน +1

    አዉቆ የተኛን ሰው መቀስቀስ ከባድ ነው የሚባለው ለዚህ ነው። መነሻችን አማራ መዳረሻችን አኢትዬዽያ በሚሉትና መነሻችን አማራ መዳረሻችን አማራ በሚሉት መሀል ምንም አይነት ልዬነት እንደሌለዉ በቅርብ ዘመነ ካሴም ቢሆን ፣ አስረስ ማሩ በግልፅ ተናግረውታል።

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 หลายเดือนก่อน

    Thank you so muchDr, Yonas amazing answer for this narrow mind person.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 หลายเดือนก่อน

    Dr,Yonas Bravo this journalist is pro PP HE SIDE FOR PP BUT YOU GIVE HIM SATISFACTORY ANSWER. TGANK YOU SO MUCH DR.AMAZING ANSWER

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 หลายเดือนก่อน +9

    2 አመት ሙሉ አንድ አይነት ጥያቄ አንድ አይነት መልስ ሁለቱም ልብስ ብቻ ነው የሚቀይሩት።😢😢😢የድሮውን ቃለ መጠየቅ መለስ ብላችሁ እዩት።😅😅😅

    • @FikirteEshete
      @FikirteEshete หลายเดือนก่อน

    • @FikirteEshete
      @FikirteEshete หลายเดือนก่อน

      ጠያቂው የሚወጣው መርዝ በቀላል አናየውም አንተ ዲዳ

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 หลายเดือนก่อน +4

    Highly Appreciated Dr.Younas. as always .

  • @Lemishe
    @Lemishe หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ሸዋ ይፋት አማራ ህዝብ በአጠቃላይ እንደ መላው አማራ ህዝብ ለአብይ አህመድ
    ስርአት ወኪሎች ካድሪዎች ለኦሮሞ
    ባለልጣኖች ደጋግመን የምንመክረው
    ከሰፊው አማራ ህዝብ ጫንቃ ላይ
    ውርዱ ነው
    የአማራ ህዝብ ዛሬ ድረስ እየታረደ
    እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ የቀጠለው
    እየተወረረ የቀጠለው ለዚች አገር
    ሲል አክብሎ የተፋት ግዜ ግን
    ለኢትዮጵያ ህዝብ ከአደጋም በላይ
    አደጋ ነው
    አማራ በእልቂት በመታረድ
    አይቀጥልም እየተሣደደ
    አይቀጥልም ህልውናውም
    ለአደጋ ከይዳረግም
    ጀግና ጀግና ልጆች ያሉት
    ህዝብ ነው
    ነገሩ በዚሁ ከቀጠለ
    አማራው በባሌም
    በቦሌም ብሎ ይህንን
    ስርአት በአፍጢሙ
    ይተከለዋል አይቀሬ
    ነው !

  • @DANYDANY-wz7tb
    @DANYDANY-wz7tb หลายเดือนก่อน +1

    ዳኛቸው የሚባለው ከርሳም የዘቀጠ መሃይም ነው።

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 หลายเดือนก่อน +2

    የዘመነ መሳፍት ህልመኞች ናቸው በምስኪን ወጣት ደም ጥያቄ አለ ያውም ግድያ ይህንን ማስቆምም ያለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ተጠያቂውም መንግስት ነኝ የሚለው አካል ነው ሙሉ ሃላፊነት መውሰድ አለበት

  • @HannaAbate-c4e
    @HannaAbate-c4e หลายเดือนก่อน

    Thanks so much, Dr.
    Good explanation and argument
    Thanks again!!!!!

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 หลายเดือนก่อน +1

    No, Amhara's people Fano is prevailing for sure T Because it's a people power not only few groups of fighters

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f หลายเดือนก่อน +1

      Amhara people is fano

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopian politics need fundamental change not fake reform.

  • @gedefaw-rc5ch
    @gedefaw-rc5ch หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ዛሬ ምርጥ ነበርክ

  • @hailudemeke7348
    @hailudemeke7348 หลายเดือนก่อน

    አዳምጡት!!!!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ትጥቅ ፍታ አልተባለም ነገር እያወሳሰባችሁ ወገኔን ይኸዉ ፋኖ በምትሉት ሰቆቃ ዉስጥ የከተተዉ ልጁን ት ቤትየከለከለ ዘራፊ ክልሉን ያወደመ ነዉ ፋኖ የምትሉት ቀየዉን ረግጦ መጥቶ ካወደመዉ ፋኖ የምትሉት በምን ይለያል

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 หลายเดือนก่อน

    Kudos to Dr Yonas

  • @SamiSolman
    @SamiSolman หลายเดือนก่อน +1

    የህልውያና ጥያቄ ማለት በህይወት የመኖር፣ የመስራት፣ ሰርቶ ንብረት የማፍራት፣ ከማንኛውም የአገሪቱ ኢኮኖሚም ሆነ ፖለቲካዊ ትርፍ ተጠቃሚ የሆኑን መብትን የማጣት እውነታ ነው፡፡ አማራ በክልሉም ሆነ በሎች ክልሎች እንዲህ ያለ መብቱን ካጣ 30 አመት አልፏል፡፡ ይህን የሚክድ ሰው በሙሉ የዚህ እልቂት አካል የሆነ ነው፡፡ ይህም እየተደረገ ያለው አማራ እውነተኛ ወኪሎች እንዳይኖሩት በማድረግ ነው፤ ስለ አማራ መብት የሚናገሩ ሁሉ የሚገደሉትና የሚታሰሩበትም ዋነኛ ምክንያ ይኸው ነው፡፡ ይህን ለመካድ ከመሞከር ችግሩን መፍታት ነው፡፡ የማይረባ ጭቅጭቅ በሚዲያ መደጋገም እርባና የለውም፡፡ ሁሉም ህዝብ እኩል መብት ሊኖረው ይገባል፡፡ ገዡ ዘርና ተገዢ ዘር መኖር የለበትም፡፡ የአማራ ጉዳይ የአብይም ሆነ የኦሮሞ እንዱሁም የአማራ አይደለም፤ ይህ የአገር ህልውና እና የህዝቦች የመኖር መብት ጉዳይ ነው፤ ሲሆን ሁሉም ህዝብ እንዳውም የኦሮሞ ህዝብ በዋና መሪነት ለአማራ መብት መከብር መቆም ነበረበት አንድን ህዝብ በጠላትነት ፈርጆ ማሳደድና መግደል ላለፉት 40 አመት የተሰራበት ፖለቲካ ይቅር የማይባል ትልቅ አገራዊ ወንጀል ነው፡ ጭራሽ አማራ ሁላችንም እንደ ኢትዮጵያ እኩል እንኑር ባለ የአገርን ሀብትና ስልጣን ተጠቅሞ ሙሉ ጦርነት ታወጀበት ከዚህ በላይ ግፍና የህልውና አደጋ ምን አለ?

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 หลายเดือนก่อน

    ሕልውና ትርጉሙ ግለሰብ ላይ ሳይሆን ማህበረሰብን ወይም ዘርን ነው የሚገልፀው፣ አማን ጥያቄህን አስተካክለው

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገራችን ፈርተን አንሄድም አብይ ከነገሰ

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j หลายเดือนก่อน +1

    እነ አብይም እኮ ፍኖተ ካርታ የላቸውም ወደየት እየወሰዱን እንደሆነ አይታወቅም በዘፈቀደ አይደል እንዴ የሚመሩን የፋኖ ለምን ይደንቃል

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ብሩ:በማንነት ትግላቸው የተሳሰረው የአማራ ማህበረሰብ የደረሰበትን ከፍተኛ ስቃይ በጥልቀት ተንትኗል እናመስግናለን❤::
    አማኑኤል፡- ግን በአዲስ አበባ በመኖርህ የአንተን አመለካከት ይቀርፃል። ከኢትዮጵያ ውጭ ብትሆን ኖሮ እስር ቤት እገባለሁ ብለህ አትፈራም ነበር። የሚያስከትለውን መዘዝ ተረድተሃል; ስለዚህ መንግስትን መከላከል አለብህ😂::

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 หลายเดือนก่อน

    አማራ የገዢ መደብ. ነህ ብንል ትርክት ክሄምሳ ዓመት በላይ ትርክት ሲካሄድበት ኖርዋል እትም በገዛ ሀገሩ በስ መብት አለበት

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax หลายเดือนก่อน

    የበይ አለመሰማማት ለተበይ ይበጀዋል ይባላል...😎

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ኮንዶ መፈናቀልና ወደ ሜዳ ተገፍቶ መጣል አንድ እንዴት ሊሆን ይችላል። ተረኝነትን የአገር ካንሰር ነዉ።

  • @chalyw1450
    @chalyw1450 หลายเดือนก่อน +1

    ኢማኑኤል ዝምብለሺ ነው የምትጋጋጭው ፍኖ መነሻ ባይኖረው ኖሮ ሂወቱን ሊሰዋ የአብይን ደፍሪ ወታደር የሚማርከው በምን ይመስልሀል ይች ያንተው መጋጋጥ ግልጽ ነው የፍኖወች ችግር ገዶህ እንዳልሆነ እናውቃለን ።

  • @DagonaTube-m7h
    @DagonaTube-m7h หลายเดือนก่อน

    Had Amhara intellectuals heard Dr. Yonas earlier, the suffering of Amhara would've been reduced by half at least.

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 หลายเดือนก่อน +1

    No more convence and confused politics of OPP OLF shenne it's over.

  • @fasikadamte2574
    @fasikadamte2574 หลายเดือนก่อน

    I agree with your observations on Dr Assefa.
    1: Dagnachew’s media appearances aren’t random; he is a messenger.
    2: Dishonest, a revolution is about to break up in Tigray, no such thing in Amhara while in fact it is happening now
    3: As a messenger, he reminds each other’s eternal enemies.
    4: Key message: Fano should negotiate so that the two legged pigs & the devils stay in power without facing justice.

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 หลายเดือนก่อน

    የፋኖ አጀንዳ
    1. ኢትዮጵያን በጠቅላይ ግዛት ማዋቀር ልክ እንደ ከ 50 አመት በፊት ባለው
    2. መመስረት
    3. መንግስቱን አማራዊ ማድረግ
    4. ኦርቶዶክስ እንደ ድሮዋ ንጉስን መቀባት
    ከቻሉ ኦሮሞን ወደ ማዳጋስካር ማባረር
    5. አማራዊ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን ማፅናት

    • @mulubelay5119
      @mulubelay5119 หลายเดือนก่อน

      According to Oromuma

    • @DANYDANY-wz7tb
      @DANYDANY-wz7tb หลายเดือนก่อน +2

      ግዴታህ ነው። ከምትናገረው ቋንቋ ጀምሮ ይችን አገር የሰራት አማራ ነው። በግድህ ወደ አምሐራ ሲስተም ትመጣለህ።

    • @billowaaree5609
      @billowaaree5609 หลายเดือนก่อน

      @@DANYDANY-wz7tb
      ማነው የሰራት? የማንን አገር
      አገሩን ያልሰራ የሌላውን አገር ሲሰራ አስበው?
      በድሮ በሬ ነው ሚባለው።
      ጉዳዩ ፋኖ ኒኩሌር ቢታጠቅ እንኳን እንደማይመጣ አስረግጨ ነግረሃለሁ።

    • @billowaaree5609
      @billowaaree5609 หลายเดือนก่อน

      @@mulubelay5119
      Ok, tell us Fanos Goal according to you?

    • @DANYDANY-wz7tb
      @DANYDANY-wz7tb หลายเดือนก่อน

      @@billowaaree5609አንተ ተብታባ እስኪ ከአማራ ቋንቋ ውጣና በራስህ የወፍ ቋንቋ ተንተባተብ እና ማናባህ እንደሚሰማህ እናያለን አንተ ጥንብ!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน

    ይህ ነዉ ችግር የሚሆነዉ መርጦ ለፈለጉት ምክንያት ፍለጋ የሌላዉን ቁስል ማሳነስ ለህዝብ ለራሱ ተዉለት አቤሮ መኖርን ያዉቅበታል

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 หลายเดือนก่อน +1

    መሀይም ነን ተሰድጄ በመላው አውሮፓ
    በፓስፖርት ሳይሆን በመታወቂያ ስዞር
    ያሳፍራል የአብይ የአንድ ዘር ገዢ

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w หลายเดือนก่อน

    እርሰዎም እዚያው 18እኛው ክፍለዘመን አመለካከት ይታይዎታል ።የፐሮፌሰር ሀብታሙን ንግግር አረመኔያዊ አሉ ።የኢትዮጵያንም መንግሥት አረመኔያዊ አሉ።ለመሆኑ አረመኔያዊ ማለት በሳቸው ትርጉም ምን ማለት የሆን?

  • @melesseagegnehu6583
    @melesseagegnehu6583 หลายเดือนก่อน +1

    በሞቀ ቤትችን ተቀምጥን ፋኖን መተቸት ተቀባይነት የለውም ብዙ ሙሁራኖችን ያቀፍ ጠንካራ ስለሆነ የጉዳዩ ባለቤትም እነሱ ሥለሆኑ በነሱ ጉዳይ ከሞቀ ቤታችን ሆነን መተቸትና አመራር መሥጠት ተቀባይነት የለውም መሬቱ ላይ ያለው ፋኖ ነውና ውጭሀገር በድሎት እየኖርን ፋኖን መተቸት በፍጵም ተቀባይነት የለውም::!!!!!!!!!

    • @DanielBogale-m9y
      @DanielBogale-m9y หลายเดือนก่อน

      ስማ ዶ/ር የሰጡት ሀሳብ የፋኖ ትግል በአጭር ገዜ ትግሉን እንዴት ዉጤታማ ማድረግ የሚቻልበትን ዘዴ ነዉ። ከዚ በላይ የተሻለ ሀሳብ ምን ሊሆን ይችላል?

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 หลายเดือนก่อน

    ሰውየው የቀወሰ ነው!
    መቃዠትና መቀባጠር ልምድ አርጎታል።

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w หลายเดือนก่อน

    በሚሊዮን አማራ የተፈናቀለበት ማስረጃ ያቀርባሉ ?

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ አንድ አላማ ያለው ነው አንድ ለመሆን ሀምሳ አመት ሙሉ የተሰራብን ደባ በጥሶ ለመውጣት ግዜ ይፈልጋል እና ፋኖ በአንድ አመት የሰራው ስራ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ከተነሱ ታጋዮች ታሪክ ሰርቷል እና ጠብቁን አማራ አንድ ፋኖ በቅርቡ ይሆናል የአማራ ህዝብ ያሽንፋል እናንተም ፖለቲካውን አቡኩት ፋኖ እንጀራን ይበላል::

  • @Saldawit
    @Saldawit หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ሙህራኖች ግን የትኛውም ብሄር ቢጋብዛቸው አይቀሩምጨ ሌሎች ብሄሮች ግን ከራሳቸው ብሄር ውጭ መጋበዝ አይፈልጉም ።የአማራ ኤሊቶች ሆድአደር ስለሆኑ ይመስለኛል

  • @samyy3559
    @samyy3559 หลายเดือนก่อน +2

    The journalist is oromuma agent

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 หลายเดือนก่อน

    The guest made valid points. However, what is Amhara's concern is Amhara will pay the price for the sake of others. AMHARA will be fighting to change the regime, but who benefited from this, not Amhara only but all nations?
    So, do Amhara only pay the price for Ethiopia's future good governance? I DON'T THINK SO..!!!
    Very interesting

  • @girmaamen
    @girmaamen หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ዮናስን አንተባተብካቸው 😂😂😂😂 ጎበዝ ብዬሀለው(ለአማራ በህወሃት ጊዜ ይሻል ነበር?😂😂) ዶክተሩ ነጥብ ጣሉ

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ በዲሞክራሲ ነው ወይ የመጣው?
    በና ቦርድ ሳያውቀው ሐገ ወጥ ፓርቲ ነው።አብይ ጠ/ሚ ሲመረጥ መራጭም አስመራጭም ነበር ልክ እንደ ዲሞክራሲ ሀገር ስታወሩ አፍራለሁ
    የማፍረው የሰለጠነ ሀገር ሁኜ ስለምመርጥ ነው

  • @solomonkefela1099
    @solomonkefela1099 หลายเดือนก่อน

    ፉኖ ይቅር ጨቅላ የንድአመት ቡሶት የወለደዉ ህዝባዊ ሀይም ይቅር እና በዉጭም ያላቹም ምሁራን በ50 ዓመት የሰደት ዕድምያቹ አንድም መሆን አልቻላቹም ከማውራት በስተቀር።

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 หลายเดือนก่อน +1

    Systemic አይደለም በግልፅ ነው።

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው በምንድን ነው የተመረቀው?

  • @solomonfantahun8043
    @solomonfantahun8043 หลายเดือนก่อน

    Bera

  • @DesalegnShiferawu-ec3sf
    @DesalegnShiferawu-ec3sf หลายเดือนก่อน +1

    አማኑኤል እባክህን በአማራ ሕዝብ ላይ የደረሰውን በደል አለመቀበል መብትህ ቢሆንም በደረሰበት በደል ላይ ተደጋጋሚ የምፀት ማለትም የለበጣ ጥያቄህን አቁም አንተ ስለአማራ በደል ብታምንስ ባታምንስ በምላስህ ከማቁሰል ያለፈ ቅንጣት የምትጨምረውም የምትቀንሰውም ነገር የለም ላይመለስ ተነስቷል እሺ አንተ ግን እንደሰው ብታሰብ ጥሩ ነው ።

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዥቱ ላንተ ነው አማራ በአራቱ
    መሀዘን ወደ አንድ ይመጣል
    መናነክ ብሩ 😂😂😂😂

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j หลายเดือนก่อน +1

    አማራ እኮ የስርአት ለውጥ ሲመጣ በይቅርታ ተባባሪ ሆኖ መሪውን መረጠ ነገር ግን በመረጠው ብልጽግና ታረደ ተገደለ ምን አድርግ ነው የምትሉት አማራውን ሲጀመር ማን ነው መከራከሪያ ያቀረበው መከራከርያ መከራከርያ የምትሉት

  • @NegashYifra
    @NegashYifra หลายเดือนก่อน

    Simart d.r yonas & aman

  • @AlMi-kl4cl
    @AlMi-kl4cl หลายเดือนก่อน

    አታጭበርብሩ ፋኖም ሆነ ኦነግ ሸኔ የአገዛዙ ማምታቻዎች ናቸው

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ አነድ ሆነ አልሆነ አንተን የሚያገባህ ነግር የለም!! ፋኖ ካነተ የሚበልጡ ምሁራን አሉት ሥለዚህ አትድከም አያሳካልህም!!

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 หลายเดือนก่อน

    If we want to know the truth Ethiopia is in a big political economical and social problems

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 หลายเดือนก่อน

    Because Ethiopian politics is ethnic politics.this the reason why.

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 หลายเดือนก่อน +1

    ለአድርባዩ ዶር ዳኛቸው ጥሩ መልስ ነው።
    Thank You Dr Yonas

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ፣ ፋኖ የወያኔ ህገመንግስት

    • @TadesseHaile-q5l
      @TadesseHaile-q5l หลายเดือนก่อน

      ዶ/ር፣ ወያኔ ኢትዮጵያውያን ጨቁኖ ለመግዛት እንዲመቻው በሀገመንግስት
      የአገሪቱ ህዝቦች በየብሔራቸው ለመገንጠል እንደሚችሉ ፈዶላቸዋል።
      ህዝቡ ኢትዮጵያ አገሩን ሰለሚወድ ለመገነጣጠል አልፈለገም።
      የአብይ መንግስት በሁሉም ህዘብ ላይ የህልውና ስጋት ፈጥሯል።

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 หลายเดือนก่อน +2

    አማኑኤል በጣም አደገኛ ኦሮሙማ ነህ - ያዉም ከሃዲ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ በክልሉ ውስጥ መከላከያን እያፈረሰ ካልጨረሰ ከክልሉ ውጪ አንወጣም ተብሏል።ለሠራዊቱም እየገባ እያለቀ ነው።

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ሼባው ዘወር በል ማንም አይሰማህም

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 หลายเดือนก่อน

    Why only with Oromia this means T this Government is the Government of Oromia , thank you for your confirmation Dr .

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቁን ንገሩልን ፕ/ፌ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰው ሲሞት yet ይቀበራል

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተሩ እስቲ ዝም በል የተማርከዉ ኢኮኖሚስት እስቲ በተማርከዉ ስራ ወይም አስተምር

    • @eliasnick4387
      @eliasnick4387 หลายเดือนก่อน

      Good point.BTW ,he was FIRED from his last job.😲😲😲😲

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ዩናስ ደብሩ በጣአም ተቀይመሃለው በአምሀራ ሕዝብ ላይ jenocide ተፈጥሞበታል ብለክ አታምንም እዴ ያሳዝናል እስካሁን በጣም አከብርህ ነበር አሁን በጣም ተቀይመሃለው ይህ ነው እናተን መሃይም imiyaregachu

    • @JohnJohn-gt4zv
      @JohnJohn-gt4zv หลายเดือนก่อน

      ስምህን መላክ ነው ያወጣልህ ።😂

  • @GizachewAmsalu-t8j
    @GizachewAmsalu-t8j หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ጭፉን አመለካከት አቅራቢው በደንብ ታውቃለህ እኮ አማራ የህልውና ትግል እያደረገ እንደሆነ

  • @yaredmelesse2834
    @yaredmelesse2834 หลายเดือนก่อน

    Yehe sewiye iko yetemare ibid new

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 หลายเดือนก่อน

    እርሰዎ እና መሰሎችዎ አማራን ካልወከልናችሁ የሚል ነገር ነው ዕረፍት የነሳችሁ።

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ዮናስ በከፊል ትክክል ነው በከፊል confused የሆነ ሰው ነው።

  • @seidadem3940
    @seidadem3940 หลายเดือนก่อน +1

    Beye u tube eyezorik fanon ማጥላላት not fair..Dr Yonas!

  • @tha6776
    @tha6776 หลายเดือนก่อน

    Dr. Yonas altogether misses one point. He misses the fact that the genesis of Fano does not lend itself to unification and a common manifesto. Like their predecessors in the 1930s, the current Fano groups are spontaneous, grievance-driven, independent, rural-based uprisings. They can have a common cause, but not a common command structure. Dr. Yonas's desire to unify the Fano groups, therefore, resembles that of Afe Negus Takele's failed attempts in the 1930s to unite the various patriotic fano groups.