Ethiopian film 2017 - Endatketelegn

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 249

  • @kwkw3804
    @kwkw3804 5 ปีที่แล้ว +21

    መስቀል ያረገው ልጅ እና አፍቃሬው ልጅ በጣም ነው የምወዳችሁ አብሶ አብሶ መስቀል ያረክው ልጅ ወይይይ

  • @love.youmam4128
    @love.youmam4128 5 ปีที่แล้ว +66

    ጥሎብኝ እናት ኣባቱ የማያክብር ሰው ደምን ያፈለኛል

  • @melkammelkamua2469
    @melkammelkamua2469 2 ปีที่แล้ว +2

    በቀ እኔ ኮሜንት ከላነበብኩ መያት አለቸልኩም ኮ 🙈 ሰለመቹ የብዘ ወይ የኮሜንት ሱስ 😂😂😂

  • @ሢርቅመኮነን
    @ሢርቅመኮነን 4 ปีที่แล้ว +19

    ዋው የማይጠገብ ፊልም ለሁለተኛ ግዜ አዬሁት ተመችተሽኛል ይመችሽ😘

  • @harinamulueberhan8151
    @harinamulueberhan8151 6 ปีที่แล้ว +13

    i’m from eritrea i like this film betam konjo new

  • @መቅዲነኝየናቴብቻ
    @መቅዲነኝየናቴብቻ 4 ปีที่แล้ว +5

    ይሄንንፊልም ሁሌምባየዉ ደስተኛነኝ ግን የሀኒን ጓደኞች ሳይማለቴነዉ ሀይስኩል የነበረኝን ጊዜ ያስታዉሰኛል አሁን ሁለም ነገርሊቀር

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ ይህ ብሩክ ልጅ ፍቅሩ ገደለኝ ወንድ የተባለች ሴት ባንድቀን አበረከካት አይ ሀንቾ ለካ የሤት ነብስ ልቧላይ ነው የሚባለው እውነት ነው ግን ሁለታችሁንም እወዳችኳለሁ

  • @ስለሁምነገርእግዛቤርይመስ
    @ስለሁምነገርእግዛቤርይመስ 4 ปีที่แล้ว +10

    ጥሩ ነው በተለይ ቴስታሽ

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +6

    ዮኒዬ ናርድዬ ስውዳቹሁ የኔ ማሮች ሁላቹሁም ኣሪፍ ነው በርቱ❤

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 ปีที่แล้ว +18

    ዋዉ ለ4 ኛጌዜ ላየዉነዉ ካየሁትቆየሁ ጠፍቶብኝ ስሙ👍🇪🇹🇪🇹

    • @mycartonmy7121
      @mycartonmy7121 4 ปีที่แล้ว

      OMG and film arat gize yegeter lij

  • @SaraSara-jp1ri
    @SaraSara-jp1ri 5 ปีที่แล้ว +11

    ዛራነው ያየሁት በጣም ደስይላል

  • @saradany5365
    @saradany5365 5 ปีที่แล้ว +5

    Er wodeza wndawnd site betam nw yemitelaw stylua aynefam echi yelik liju gin sewdew

  • @maretuabeje1921
    @maretuabeje1921 6 ปีที่แล้ว +11

    ዋው በጣም ያምራል

  • @britishamhara1339
    @britishamhara1339 7 หลายเดือนก่อน

    The girl she smoke too much and the way she is smoking like a learner need edit 😬🙄😒😏🤭🤫🤔

  • @usemanzeynu5584
    @usemanzeynu5584 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @tigistlebanon1884
    @tigistlebanon1884 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስይላልየሀናመለወጥያፍቃሪዋመታገስበጣምትመቻላችሁ ilavyou,somaht

  • @SemiraRibatu
    @SemiraRibatu 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-up5sj
    @GenetGenet-up5sj 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hh-to8od
    @Hh-to8od 5 ปีที่แล้ว +9

    ባለመስቀሉ ልጅ በጣም ቆንጆ ነህ ያምራን ቀጡሉበት

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ያበዴ ፍልም ነው ሹፍት

  • @hessajarman4161
    @hessajarman4161 2 ปีที่แล้ว +1

    ናርዲዬ

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማር ነው በተለይ ለሴቶች
    ወድጄሃለሁ።

  • @fhgdghgdyfzdfcggegjyddbjif9375
    @fhgdghgdyfzdfcggegjyddbjif9375 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው

  • @hdjdjejr5960
    @hdjdjejr5960 4 ปีที่แล้ว +5

    ናርድየ ከአርቲሥቶች በላይያድርግሽ

  • @MahartaSulito
    @MahartaSulito 26 วันที่ผ่านมา

    wowowo.baxami.yamirali❤❤❤❤

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 5 หลายเดือนก่อน

    ወዉወዉ በጠም ቆጆ ፊልምነበር መፀፍን በድፊኑ አትፍረዱ የሚበለዉ ለዚነዉ ቡሩክ ከመጀመሪያዉም ቆም ብለ ብተደምጠት ኡነተዉን ተዉቅ ነበር ለመነኛዉም ከመጀመሪየዉ እስከ መጨረሸዉ በጠም ምርጥ ነበር

  • @ወሎቦረና-ቘ7ፐ
    @ወሎቦረና-ቘ7ፐ 6 ปีที่แล้ว +8

    ከምር እውኝ እውኝ ይላል

  • @MesiMesi-fu1fy
    @MesiMesi-fu1fy 3 หลายเดือนก่อน

    ገብሪላ 🙄😅

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤትአበላል

  • @lemifekr1632
    @lemifekr1632 6 ปีที่แล้ว +5

    Iove

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 5 ปีที่แล้ว +3

    waw. yamral

  • @אטנשטגניה-ב7צ
    @אטנשטגניה-ב7צ 5 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ያምራል በርቱ

  • @mmcellmmcell9772
    @mmcellmmcell9772 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔስ መቼ ነው ካንተ ጋ የምስራው

  • @ዙበይዳወሎኮቦልቻ
    @ዙበይዳወሎኮቦልቻ 6 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እኔ ገና አሁን ነው ያየሁት

  • @صوفياصوفيا-خ8ح
    @صوفياصوفيا-خ8ح ปีที่แล้ว

    ማነዉእንዴኔ ፊልምጋተጋትሮ የምተሰበተሰአትይደርሳል የመተኛየአልፍ የመዳምቅመሞችየ እንቅልፍአጣሁ በተረፈ ሚርጥፊልምነዉ ያምራል

  • @mahletmahletsa8287
    @mahletmahletsa8287 4 ปีที่แล้ว +1

    ዊይ ልጅየውን ሰወደው ቡረክ ሆኖ እሚተውነው

  • @TH-eu3cn
    @TH-eu3cn 4 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ፊልም ዴጋግሜ ነውያየሁት ሁላችንም ስውዳችሁ

  • @Moahs
    @Moahs 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውው ያምራል በጣም ያምራል ሁለቱም አክተሮቹ ስወዳቹ በርቱልኝ

  • @አሚርእንድሪስ
    @አሚርእንድሪስ 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃላት የጥረኛል ለመግለፅ በጣም መቆንጆ ነው ቀጥሉበት

    • @mahbubamahbuba4874
      @mahbubamahbuba4874 5 ปีที่แล้ว

      አሚር እንድሪስ ጤና ይስጥልኝ

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 4 ปีที่แล้ว +1

    I Proud about Hana .Very Nice Film .Also Sodere Tv I Like It

  • @jaderjader1216
    @jaderjader1216 4 ปีที่แล้ว +2

    ያበላሏ ጉዳይ እሷ ለበላቼው እኔ ኣፍራለው ካባቷጋኳኔ መቼም

    • @johnh2307
      @johnh2307 4 ปีที่แล้ว +1

      ኢሄ እኮ ስራ ነው እሷ ስሪ ምትባለውን ብቻ ነው ምሠራው አጨቅጭቋት

  • @tigistlebanon1884
    @tigistlebanon1884 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒ3ጓደኞችሽደስይላሉእንደዚህየወንድጓደኛውይስወድ

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 5 ปีที่แล้ว +4

    ኧቤት የሴትልጂ መጨማለቅ
    ይሄ መስቀል ያዴረገው ልጂ በጣም ተመችቶኛል እና አፍቃሪው

    • @فاطمهفاطمه-ع3و4ي
      @فاطمهفاطمه-ع3و4ي 4 ปีที่แล้ว

      አንች ግማታም ምኑን ነው የፈቃርሽው ቱ ለስሙ ሙስልም ነሽ ደነዝ

  • @yty7791
    @yty7791 5 ปีที่แล้ว +4

    ኣክተሮቹ ግን ስማቸውን ኣላቃቸውም። እናንተ ታስተዋውቁኝ?ፊልሙ ኣሪፍ ነው ሴት ልጅ ወንዳወን ሁና ስታሳየኝ ደስ ይለኛል።ስታለቃቅስ ግን በጣም እጎዳለው ።ምክንያቱም ከወንዶች በታች እንደሆንን ይሰማኛል።እንደዚች ልጅ ካራክተር ወንዳወንድ መሆን ደስ ይላል።

  • @abudulhad8214
    @abudulhad8214 5 ปีที่แล้ว +9

    ቢኒ ስወድህ
    ደሞ የፍቅረኛዬ ስሙ ቢኒ ነው
    ሁል ነገር ደስ ይለኛል

    • @ad9710
      @ad9710 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 5 ปีที่แล้ว +4

    ሲጋራውን ኣቦነነችው እኮ፡

  • @ደስታንማገኘትደስታንማገኘ
    @ደስታንማገኘትደስታንማገኘ 6 ปีที่แล้ว +5

    እኔ አይቸውነበር ብዙምኮሜቶችስላልገቡ አስተያየት አልሰጠሁም እረበለው ዛሬዘበን ወዶችእራሱእደዚህአይነትአጎራረስ አይጎርሱም
    ቀስብለሽብትበይ በትንሹብተጎርሽ ምንአለበት
    የትይኸድብሻል ማንስያቃማሻል ለማንኛውም
    አሪፍነው ቆይቶነብርከመጣ አንድገመው

    • @martamarta3088
      @martamarta3088 5 ปีที่แล้ว

      እር ያሥጠላል እደዚህ አይነት አጎርረሥ

  • @lubabayasuef290
    @lubabayasuef290 5 ปีที่แล้ว +7

    ያምራል በርቱ ብሩኬ ስወድህ እኮ

  • @destagebre8092
    @destagebre8092 5 ปีที่แล้ว +3

    waw betam areif new

  • @እዮሪካ-ከ9ፀ
    @እዮሪካ-ከ9ፀ ปีที่แล้ว

    አረወዶች.በቸስታ.ስትመቱ.ነዉ.ፍቅር.ሚይዛችሁ.በሉ.እንሞክረዉ.ቅመሞች

  • @bestoromoo3919
    @bestoromoo3919 5 ปีที่แล้ว +1

    Abazeshu anachi wareny

  • @zebybaahmed7746
    @zebybaahmed7746 4 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ሴትነትሽ ያምር ነበር ግን አሪፍ ነው ይመቺሽ ቀጥቅጫቸው እሰይይይይ

  • @eyuchufa4237
    @eyuchufa4237 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል በረቱ

  • @MAli-sw4ff
    @MAli-sw4ff 5 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል

  • @hendali6752
    @hendali6752 6 ปีที่แล้ว +7

    አቦ፡ያራዳ፡ልጅ፡በጣም፡ያምራል

  • @abudulhad8214
    @abudulhad8214 5 ปีที่แล้ว +2

    እረ አበላላ

  • @መቅደስእራያመቅደስእራያ
    @መቅደስእራያመቅደስእራያ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል

  • @FugEro
    @FugEro 8 หลายเดือนก่อน

    ኮመንት አንብቤ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል❤

  • @zinatadam9492
    @zinatadam9492 2 ปีที่แล้ว

    ይህንን ፊልም ሳየው ኢቶቢያስልክ ለምኚ ነበር

  • @monirhossainmonirhssain9215
    @monirhossainmonirhssain9215 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው 🤣🤣🤣🤣💔💔

  • @miliatimo5466
    @miliatimo5466 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow arif ne❤❤❤

  • @ehhrheheh7924
    @ehhrheheh7924 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ደሥ ይላል በርቱ መሥቀል ያደረከው ይመችህ ወይይ

  • @fkrtelakew9567
    @fkrtelakew9567 4 ปีที่แล้ว +2

    አባ ይመቻችሁ❤

  • @zahrazahra8887
    @zahrazahra8887 5 ปีที่แล้ว +3

    ያምራልበርቱ

  • @aimeyetub1782
    @aimeyetub1782 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yemil film newbertu

  • @Yaredgebru345
    @Yaredgebru345 ปีที่แล้ว

    ፊልሙ ዋው ነው ግን ድምጹ በመሀል ይጠፋል

  • @zulfabashir1297
    @zulfabashir1297 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ
    @ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ 6 ปีที่แล้ว +8

    ፊልሙን አላየሁትም ግን ልየው ይህ ልጅ ስላለበት ብቻ ግን የልብሽን።ትናገር ካለች ይች ልጅ እትሞችኝም.ለምን እደሆነ አላውቅም

    • @maheenharder7302
      @maheenharder7302 6 ปีที่แล้ว

      መገዛም.ከበረ.ለደገለ.ሙረያም دقدوق m

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 5 ปีที่แล้ว

      እረ በስማ በጣም ነው ምትመቸኝ

    • @tthhhc5207
      @tthhhc5207 4 ปีที่แล้ว

      የኔ በጣም ነው የምትመቸኝ አች ቅናታም

  • @amalalam8720
    @amalalam8720 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሥነው የምትሉትከምንም በላይ በርቱ

  • @lusifekerlusi7665
    @lusifekerlusi7665 5 ปีที่แล้ว +2

    wow

  • @ሪሂማቢንትመኪዩ
    @ሪሂማቢንትመኪዩ 5 ปีที่แล้ว +2

    አራፍ ነዉ

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 9 หลายเดือนก่อน

    ከምረ ሴት ልይ ሴት ስትሆን ነው የምታምረው😊🎉

  • @የአምላክስጦታየቢኒሶየ
    @የአምላክስጦታየቢኒሶየ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ፊልም ነዉ

  • @zaharahzara5647
    @zaharahzara5647 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salom5915
    @salom5915 5 ปีที่แล้ว +2

    arif naw

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ጓልወየንቲጓልቶምጀጋኑ
    @ጓልወየንቲጓልቶምጀጋኑ 6 ปีที่แล้ว +13

    ዩኒ ቆንጆ አንተ ስላለህበት ብቻ ልየው

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว

    ግን እራቁታም የምኩኖት ለምን ነው

  • @דניאלאפואורק
    @דניאלאפואורק 5 ปีที่แล้ว +1

    כל התגובות פתוחות לקהל הרחב את אומרת שלי

  • @alamcute283
    @alamcute283 4 ปีที่แล้ว

    ሰልአምአቹይብዝአልኝ። እዲለድአየተባለውየሚበልአውን። መቀመቅመወርወርነውው

  • @nooruan1604
    @nooruan1604 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰየሚልፈልምበረቱ❤❤👌

  • @መህዲሻፋዳው
    @መህዲሻፋዳው 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @melategerema3961
    @melategerema3961 7 ปีที่แล้ว +4

    ere yameral betame

  • @የተዋህዶልጅነኝተመስገንኣ
    @የተዋህዶልጅነኝተመስገንኣ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ኣሪፍ ፊልም ነዉ

  • @ሰላምሰላምላገራችን
    @ሰላምሰላምላገራችን ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዋዉ

  • @tarikent8618
    @tarikent8618 2 ปีที่แล้ว

    🥰

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +7

    ዮኒ ና መስቀላሙ ልጂ ሁለተኛቸው አብርው ሲስሩ

  • @mxm5443
    @mxm5443 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል ቀጥሉበት😘😘😘💌💌💌💋💋💌💌

  • @እደትአደርሺኢቶጲያየ
    @እደትአደርሺኢቶጲያየ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @fatmaahmed2338
    @fatmaahmed2338 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @ስምሪፍቅር
    @ስምሪፍቅር 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @arsemawelsh5192
    @arsemawelsh5192 5 ปีที่แล้ว +10

    ሮዳስየ ፍቅር ስወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @kewletsied2603
    @kewletsied2603 2 ปีที่แล้ว

    88 pi up in

  • @salom5915
    @salom5915 5 ปีที่แล้ว +1

    arid naw

  • @elsanazi7824
    @elsanazi7824 5 ปีที่แล้ว +2

    Yoniy Konjo sewdk

  • @layoussama7244
    @layoussama7244 4 ปีที่แล้ว

    Wowewwww bexam des ilal

  • @AgacgVgdxh-pu9hf
    @AgacgVgdxh-pu9hf 11 หลายเดือนก่อน

    Wow😍😍

  • @hbdgfs2138
    @hbdgfs2138 3 ปีที่แล้ว

    ዉይይገርማልአበላሎአ

  • @Aነኝ-n8k
    @Aነኝ-n8k 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም የምወዴው