Solomon Alemu | ACHI | New Afaan Oromo Gospel song (Official Music Video) 2024/2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 6K

  • @solomonalemuofficial
    @solomonalemuofficial  หลายเดือนก่อน +1369

    👉👉አይ አንቺ ዓለም!
    ኢየሱስ ጣፋጬን ሲያመጣልሽ አንቺ በሆምጣጤ ተቀበልሽው።
    ያስመሳይነትሽ ጥግ፣ እውን ማንነትሽን ደብቀሽ፣ ውብና ማራኪውን ለቀለቅሽው።
    አይ አንቺ ዓለም!
    ኢየሱስ ሠላም አመጣልሽ አንቺ በዉጋት ተቀበልሽው።
    የአስመሳይነትሽ ጥግ፣ እውን ማንነትሽን ደብቀሽ፣ ውብና ማራኪውን ለቀለቅሽው።
    አልሰማልሽም ያባባይነትሽን ሹክሹክታ
    አውቃለሁ ቀጣፊ ነሽ የእንቡጥ በሊታ
    እንዴትስ ትዋጊልኛለሽ ሆነሽብኝ ባለጋራ?
    ለኢየሱስ ያልተመቸሽ እንዴት ልትስማሚ ከእኔ ጋራ?
    አታባቢይኝ ልትዳርጊኝ ለጋሬጣ፤
    እርም ነሽ ለኔ፣ መቼም ወዳንቺ ላልመጣ፤
    01
    አልራመድ በሰፊው ጎዳናሽ፤ ፍጻሜው እሳት ነው የደጅሽ፤
    ከዝንብ ወለላን አልጠብቅ! ሲዖል ነው ፍጻሜው ስጦታው የእጅሽ።
    ላይሽ የተኳኳለ፣ ውስጥሽ ገዳይ ነው መርዝ፤
    እቃወምሻለሁ ታግዬ ስራዎችሽን ለማፍረስ
    ድሮም አልተዛመድን፣ ነገም አንዛመድ፤
    ሁልጊዜ ባዕድ ነን ትቼሽ እስከ ምሄድ።
    ፍጹም አትገዢኝም በባርነት፣ አላፊ በሆነው በጊዜያዊው ውበት
    ተጓዥ ነኝ መንገደኛ፣ ቀን መጥቶ ሄጄ ሀገሬን የማይበት።
    አልታለል ከቶ አልስት፣ አላፊ በሆነው ባንቺ ውበት
    ተጓዥ መንገደኛ ነኝ ቀን መጥቶ፣ ሄጄ ኢየሩሳሌምን የማይበት።
    በሰማይ ሰማያት ያለችው ቅድስቷ ከተማ
    አዎን ሀገሬ እዚያ ነው ሀገሬ ኢየሩሳሌም ናትና
    አዎን አልተሳሳትኩ የያዝኩት መንገዴም ያደርሰኛል እዚያ
    አዎን ሀገሬ እዚያ ነው ሀገሬ ኢየሩሳሌም ናትና
    ያቺ ውብ ከተማ፣ እግዚአብሔር የሰራት፣ ፍጹም እንከን የሌለባት፤
    አዎን ሀገሬ እዚያ ነው ሀገሬ ኢየሩሳሌም ናትና
    ይቺን ሀገር እያሰብኩ ዝባዝንኬዎችን አይመኝም ሆዴ!
    አዎን ሀገሬ እዚያ ነው ሀገሬ ኢየሩሳሌም ናትና
    02
    ተስፋሽን ቁረጪ አትቺይኝም፤ አልስትልሽ ከመንገዴ
    እያገለገልኩ ያለሁትን አውቀዋለሁ፤ አይላላክልሽም ሆዴ!
    ብታሞካሺኝም አልታለልሽ፣ ጠራቢ ጠለፊ ነሽ!
    ብቆይብሽም አልኖርብሽ፣ ዓለም ለእኔ አላፊ ነሽ።
    ተመችተሽኝ መች ኖርኩኝ፤ ክፉ ውጋትሽኝ አልቅሼ እንጂ
    ጥቃትና ማባበልሽን ሀገሬን አስቤ ታግሼ እንጂ
    አልቀረም በዚያው ሞቶ፤ ያ የገደልሽው ጀርባውን ገርፈሽ
    በእጅሽ አይተወኝም፣ ይመጣል ሊለየን፣ በቃ ተዪኝ አርፈሽ።
    አዎን ሀገሬ እዚያ ነው ሀገሬ ኢየሩሳሌም ናትና
    አዎን ሀገሬ እዚያ ነው ሀገሬ ኢየሩሳሌም ናትና
    አዎን ሀገሬ እዚያ ነው ሀገሬ ኢየሩሳሌም ናትና
    አዎን ሀገሬ እዚያ ነው ሀገሬ ኢየሩሳሌም ናትና
    አዎን ሀገሬ እዚያ ነው ሀገሬ ኢየሩሳሌም ናትና
    አዎን ሀገሬ እዚያ ነው ሀገሬ ኢየሩሳሌም ናትና

    • @TizitaAsefa-yb7eo
      @TizitaAsefa-yb7eo หลายเดือนก่อน +41

      አስለቀሰኝ

    • @ZedYegetalij
      @ZedYegetalij หลายเดือนก่อน +20

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሶል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋው ይብዛል ሁላችሁም ተባረኩልኝ 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏☝️☝️☝️

    • @yewubdarhaile7040
      @yewubdarhaile7040 หลายเดือนก่อน +20

      Biyyaa lafaa iyyisiisaa jirta itti jabaadhu🙏🙏

    • @selamademsung5995
      @selamademsung5995 หลายเดือนก่อน +26

      ❤❤❤አዎ አለም እንካ ለእኔ ለእየሱስ አልሆንችም
      እየሱስዬ ❤የእኔ አባቴ ለእኔ ብሎ በአደባባይ የተገርፍልኝ የተስቀለልኝ በእየሱስ በኩል የደም ዋጋ ተከፍሎልኝ የዘላለም ህይውት ተስጠኝ
      እየሱስ ያድናል ኑ ወደ እየሱስ በእየሱስ ያልሆናችሁ አገራችን እየሩስ አለም ነው ❤❤ሶልዬ ተባረክልኝ ከአንተ ጋር የዘመሩ ሁሉ በሙዚቃ ያገለግሉ ሁሉ ይባረኩ አሜን አገራችን እየሩስ አለም ነው ሀሌ ሉያ ማራናታ አሜን እየሱስ ቶሎ ና❤

    • @AshetùShurraa-j5k
      @AshetùShurraa-j5k หลายเดือนก่อน +5

      Ebbifamii

  • @dawitgirmafufa
    @dawitgirmafufa หลายเดือนก่อน +732

    Mucummaa kee kaasee hamma yoonaatti inni humnaaf afuuraan si geggeessu Waaqayyo kan galatoome haa ta’u🙏
    Amma illee nuuf jiraadhu Soolee ko❤

    • @Dr.NaolAb-k2u
      @Dr.NaolAb-k2u หลายเดือนก่อน +4

      Wow attiile nuu ebbifaamii,dawoo koo

    • @Destam8jesus
      @Destam8jesus หลายเดือนก่อน +1

      Ebbifami kanuma caala Ayyanani waqayyoo siif haa bayatu dhumani kee haa bareduu ❤❤

    • @HhjskjKckxjxnxn
      @HhjskjKckxjxnxn หลายเดือนก่อน

      Eebbifami ❤

    • @Waqayyooabdiikootii
      @Waqayyooabdiikootii หลายเดือนก่อน +4

      @@dawitgirmafufa dawit attillee nuuf jiraadhuu qaxallee mucaa gooftaa hundumaa keesaan waqayyoo baraaf jirenyaa kesan haa Eebbisuu nuuf jiraadhaa 💞♥️💓💗💗🎻🎧🎸🎺🎤🎷🪘🙏🙏💯💯💯

    • @AdugnaLomiiadugna
      @AdugnaLomiiadugna หลายเดือนก่อน

      Ameen Ameen dhugaa dachaa

  • @DuretiZarga
    @DuretiZarga หลายเดือนก่อน +492

    Anii orthodox Amantaa ko garuu Faarfanna mucaa kana bayee jaladha waaqayoon isaa ha ebisuu❤❤❤

    • @meetiigutematube6255
      @meetiigutematube6255 หลายเดือนก่อน +13

      Kotuu yesus sii jalataa😢

    • @adanuugalataaadanuugalataa6655
      @adanuugalataaadanuugalataa6655 หลายเดือนก่อน +5

      Yesuus SI jallataa jabadhuu

    • @yesusigooftaadha1391
      @yesusigooftaadha1391 หลายเดือนก่อน +6

      Ebbifaamii daachatti.
      Gooftaa muccaa isaa sii taasisu boqqaana fi jireenyaa addaatu yesusi keessaa jira.❤😢

    • @SmilingIceClimber-nc4ef
      @SmilingIceClimber-nc4ef หลายเดือนก่อน +6

      Yesuus sijallata kottu gara abbakee ❤❤❤

    • @SmilingIceClimber-nc4ef
      @SmilingIceClimber-nc4ef หลายเดือนก่อน +1

      Sool dachaan sirratti ha roobu ayyanni goftichaa mucaa ebbaa!!!

  • @Nahomabrehame
    @Nahomabrehame หลายเดือนก่อน +263

    ኦሮመኝ አልችልም ግን በቃ ኢሄን መዝሙር ስሰማ እንባ ይተናነቀኛል ዉስጤ ሰላም ይሰማኛል እየሱስ❤

    • @NegassaMerdassa
      @NegassaMerdassa หลายเดือนก่อน +4

      Betam getan be hulum language tetergumo hulum be sema bye temegnew semchew letegb alchalkum ❤❤❤❤❤❤

    • @YonasWerku-p8i
      @YonasWerku-p8i หลายเดือนก่อน +2

      Selam be geta new wudime na wede geta yiwodehal

    • @wubalemendale2238
      @wubalemendale2238 หลายเดือนก่อน

      Trgumu tetsfoal​@@NegassaMerdassa

    • @Nahomabrehame
      @Nahomabrehame หลายเดือนก่อน +1

      እኳንም የሱ ሆነን እንኳንም በደም ዋጋ ገዛን እንኳን መረጠን እኛ መርጠን ሳይሆ ተመርጠን ነው ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን የወጣነው ስሙ ይባረክ

    • @tiz59905
      @tiz59905 หลายเดือนก่อน

      ኮሜንት ላይ አለ ትርጉሙ ማዬት ይችላሉ

  • @johnfeday1394
    @johnfeday1394 28 วันที่ผ่านมา +147

    ኦሮሞኛ አልችልም ግን በቃ ይሄ መዝሙር በጣም ልገልጸው ከምችለው በላይ መንፈሱ አግኝቶኛል፣ያባቴ ልጆች እወዳቹሃለው🇪🇷

    • @talilab2023
      @talilab2023 27 วันที่ผ่านมา +9

      የምድር አለም ሆይ
      ኢየሱስ ጣዕም ይዞ ወደ አንተ ሲመጣ
      በጭካኔም ተቀበሏት።
      የአንተ የውሸት
      እውነተኛ ማንነትህን መደበቅ
      ቶቶላን ለበጎ ከሰሰችው።
      የምድር አለም ሆይ
      ኢየሱስ በሰላም ወደ እናንተ ሲመጣ
      በሰይፍ ተቀበላችሁት።
      የአንተ የውሸት
      እውነተኛ ማንነትህን መደበቅ
      ቶቶላን ለበጎ ከሰሰችው።
      የአንተ እንደሆንኩ አይሰማኝም ፣
      ዱላውን በመንገድ ላይ እንደቆረጥክ አውቃለሁ።
      እንደ ጠላት ትዋጋኝ ነበር
      ለኢየሱስ ጥሩ አልነበረም, ለእኔ ጥሩ ነበር.
      የሚቃጠለውን ቆሻሻ አላሳሳትኩም
      ለኔ ዛሬም ነገም ወራዳ ነህ።
      የአንተ እንደሆንኩ አይሰማኝም ፣
      ዱላውን በመንገድ ላይ እንደቆረጥክ አውቃለሁ።
      እንደ ጠላት ትዋጋኝ ነበር
      የኔን ኢየሱስን አልወደድኩትም እሱ ወደደኝ።
      የሚቃጠለውን ቆሻሻ አላሳሳትኩም
      ለኔ ዛሬም ነገም ወራዳ ነህ።
      01
      የአንተን ሰፊ መንገድ አልጓዝም።
      በርህን በእሳት አቃጥለው
      ከቲሹ ምን እጠብቃለሁ
      ሲኦል ምሽትህን ይሸልማል።
      በአንተ የተዘበራረቀ የስህተት መርዝ
      በስራህ አልስማማም እቃወምሃለሁ
      አንዳችን ከሌላው ጋር ምንም ግንኙነት የለንም።
      አሁን ካንተ ስለረከርኩ፣ ለአንተ እንግዳ ሆኛለሁ።
      እኔ አይደለሁም ባርያ የምገዛችሁ
      ውበትህን ለማስተላለፍ ፣
      አንድ ቀን ከእናንተ ተሰደዱ
      ሄጄ ሀገሬን ለማየት ነው።
      እኔ አይደለሁም እየተሳሳተ ያለው
      ውበትህን ለማስተላለፍ ፣
      አንድ ቀን ከአንተ እንሰደዳለን።
      እየሩሳሌምን ለማየት።
      የእግዚአብሔር ቅድስት ከተማ
      በሰማያት ውስጥ,
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አይ ልክ እንደያዝኩት አልተሳሳትኩም
      ወደዚያ ውሰደኝ.
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      የኩላምቱ ከተማ በጌታ የተሰራው እጅ
      አንተ በሁሉም ነገር ጻድቅ ነህ
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      የጃምቡሪ ዘመንህ ትዝታ ሀገር
      ልቤ ተሰበረ።
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      02
      እኔ የምችለውን ተስፋህን ከኔ ላይ ቁረጥ
      ከመረጥኩህ መንገድ አልራቅም፤
      እኔ ለእነርሱ የማደርግላቸውን እወቁ
      መልእክትህን በፍጹም አልልክልህም።
      ዛሬ በምስጋናህ እደሰታለሁ።
      የውድቀትዎ ዘዴ እንዲሁ ባህሪይ ነው ፣
      በትክክል እቆያለሁ፣ ግን እዚህ አልኖርም።
      ምድር ሆይ ጥሎብኝ ነሽ።
      ላስደሰተኝ ነገር አልኖርኩም
      የጦርህን ሴራ ስንት ጊዜ አታለልክ
      የእርስዎ ማዕከል እና ማታለል
      ሀገሬን ስላሰብኩ ለመስማት ፈቃደኛ አልሆንኩም።
      ተነሳሁ እና እዚያ አልቀረሁም
      አንተ የገደልከው ሜዳውን ነቀነቀ።
      መጥተህ ውሰደኝ
      እንለያይ ዘንድ ለናንተ ልተወው።
      አዎ ነው
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ እዚያ
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ እየሩሳሌም አለች።

    • @banchsetotaw9794
      @banchsetotaw9794 24 วันที่ผ่านมา

      እኔንስ አቤት ቅዱሱ መንፈስ ሲተረጉም ❤❤❤

    • @Christian_bet
      @Christian_bet 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@talilab2023Egziabher yibarkeh wendime tebarekiln🙏

  • @beezatujo338
    @beezatujo338 หลายเดือนก่อน +249

    Qulqullottaa maati waaqayyoo hundumti kesaniyu maqadhuma yesusin kirstosin Eebbifammaa ❤❤

  • @WandeeMargaa12
    @WandeeMargaa12 หลายเดือนก่อน +563

    Ani Faaruu kanaaf jecha Madaalu dhabus Garuu,Waaqayyo Eebba Godhee Suma nuuf Kennuu isaaf Waaqayyoonan Galateeffadha. Solomon Alemu

    • @mertadame
      @mertadame หลายเดือนก่อน +3

      Uuuuuuuff ebaa hamaa hin qabane ebifami sol koo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @AyantuKebede-j3u
      @AyantuKebede-j3u หลายเดือนก่อน +1

      Eebbifamiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii sola

    • @talilebile
      @talilebile หลายเดือนก่อน +1

      Uuuuuuufi waaqayyoo sii haa eebbisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lemanewegari8480
      @lemanewegari8480 หลายเดือนก่อน +2

      Bayyee dhugaadha!! Dachaa eebbifami nu jiraadhu obbolessa kenyaa!!!

    • @WardEthioupia
      @WardEthioupia หลายเดือนก่อน +2

      Eebbifama ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አየሱስዋናዬነው
    @አየሱስዋናዬነው หลายเดือนก่อน +164

    የቋንቋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ኦሮምኛ አልችልም ግን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ምን አይነት መንፈስ ነው woww ስለ አንተ እግዚአብሄር ይመስገን Blessed❤❤🥰🥰🥰🎉

    • @DameGKisti
      @DameGKisti หลายเดือนก่อน

      You can get it its translation in Amharic the first comment written by the singer Solomon. At the top

    • @betelhemkabe8155
      @betelhemkabe8155 หลายเดือนก่อน

      Majemera comment laye ale tergumun semiwiuu Solomon erasuu laqawale🙌🥺

    • @AbrhamDenekewtewabe
      @AbrhamDenekewtewabe หลายเดือนก่อน

      use app tha can tranislet to english then amaric,may God bless you

    • @አየሱስዋናዬነው
      @አየሱስዋናዬነው หลายเดือนก่อน

      ​@@betelhemkabe8155Ishe ❤️🙏

    • @talilab2023
      @talilab2023 27 วันที่ผ่านมา +2

      የምድር አለም ሆይ
      ኢየሱስ ጣዕም ይዞ ወደ አንተ ሲመጣ
      በጭካኔም ተቀበሏት።
      የአንተ የውሸት
      እውነተኛ ማንነትህን መደበቅ
      ቶቶላን ለበጎ ከሰሰችው።
      የምድር አለም ሆይ
      ኢየሱስ በሰላም ወደ እናንተ ሲመጣ
      በሰይፍ ተቀበላችሁት።
      የአንተ የውሸት
      እውነተኛ ማንነትህን መደበቅ
      ቶቶላን ለበጎ ከሰሰችው።
      የአንተ እንደሆንኩ አይሰማኝም ፣
      ዱላውን በመንገድ ላይ እንደቆረጥክ አውቃለሁ።
      እንደ ጠላት ትዋጋኝ ነበር
      ለኢየሱስ ጥሩ አልነበረም, ለእኔ ጥሩ ነበር.
      የሚቃጠለውን ቆሻሻ አላሳሳትኩም
      ለኔ ዛሬም ነገም ወራዳ ነህ።
      የአንተ እንደሆንኩ አይሰማኝም ፣
      ዱላውን በመንገድ ላይ እንደቆረጥክ አውቃለሁ።
      እንደ ጠላት ትዋጋኝ ነበር
      የኔን ኢየሱስን አልወደድኩትም እሱ ወደደኝ።
      የሚቃጠለውን ቆሻሻ አላሳሳትኩም
      ለኔ ዛሬም ነገም ወራዳ ነህ።
      01
      የአንተን ሰፊ መንገድ አልጓዝም።
      በርህን በእሳት አቃጥለው
      ከቲሹ ምን እጠብቃለሁ
      ሲኦል ምሽትህን ይሸልማል።
      በአንተ የተዘበራረቀ የስህተት መርዝ
      በስራህ አልስማማም እቃወምሃለሁ
      አንዳችን ከሌላው ጋር ምንም ግንኙነት የለንም።
      አሁን ካንተ ስለረከርኩ፣ ለአንተ እንግዳ ሆኛለሁ።
      እኔ አይደለሁም ባርያ የምገዛችሁ
      ውበትህን ለማስተላለፍ ፣
      አንድ ቀን ከእናንተ ተሰደዱ
      ሄጄ ሀገሬን ለማየት ነው።
      እኔ አይደለሁም እየተሳሳተ ያለው
      ውበትህን ለማስተላለፍ ፣
      አንድ ቀን ከአንተ እንሰደዳለን።
      እየሩሳሌምን ለማየት።
      የእግዚአብሔር ቅድስት ከተማ
      በሰማያት ውስጥ,
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አይ ልክ እንደያዝኩት አልተሳሳትኩም
      ወደዚያ ውሰደኝ.
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      የኩላምቱ ከተማ በጌታ የተሰራው እጅ
      አንተ በሁሉም ነገር ጻድቅ ነህ
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      የጃምቡሪ ዘመንህ ትዝታ ሀገር
      ልቤ ተሰበረ።
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      02
      እኔ የምችለውን ተስፋህን ከኔ ላይ ቁረጥ
      ከመረጥኩህ መንገድ አልራቅም፤
      እኔ ለእነርሱ የማደርግላቸውን እወቁ
      መልእክትህን በፍጹም አልልክልህም።
      ዛሬ በምስጋናህ እደሰታለሁ።
      የውድቀትዎ ዘዴ እንዲሁ ባህሪይ ነው ፣
      በትክክል እቆያለሁ፣ ግን እዚህ አልኖርም።
      ምድር ሆይ ጥሎብኝ ነሽ።
      ላስደሰተኝ ነገር አልኖርኩም
      የጦርህን ሴራ ስንት ጊዜ አታለልክ
      የእርስዎ ማዕከል እና ማታለል
      ሀገሬን ስላሰብኩ ለመስማት ፈቃደኛ አልሆንኩም።
      ተነሳሁ እና እዚያ አልቀረሁም
      አንተ የገደልከው ሜዳውን ነቀነቀ።
      መጥተህ ውሰደኝ
      እንለያይ ዘንድ ለናንተ ልተወው።
      አዎ ነው
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ እዚያ
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ እየሩሳሌም አለች።

  • @ashenafipetros577
    @ashenafipetros577 28 วันที่ผ่านมา +46

    ወቅቱን የተጠበቀ ትልቅ መልዕክት የያዘ መዝሙር ነው ሰምቼው ሰምቼው አልጠገብኩም ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው በጌታ ቀር የህይወት ዘመንህ ይባረክ በብዙ ተባረክ ወንድማችን እንወድሃለን ደግሞም የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤✍

  • @amanueljabessa9332
    @amanueljabessa9332 หลายเดือนก่อน +205

    በእ/ር እጅ የተዋበችሁ
    በሁሉ ነገር ያማረችሁ
    አዎ!/2/ ሀገሬ እዛ ነዉ
    ሀገሬ ኢየሩሳሌም ነዉ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
    ውቧ ከተማ በእግዚአብሔር እጅ የተሰራች በሁሉም የተቃናች
    አዎ ሀገሬ እዛ ነው እየሩሳለም ነው
    እሷን ሀገር እያሰብኩ ልቤ የምድርን ነገር አከጅልም። 🙌❤️👏👏👏👏

    • @YidnekachewYidnekachew-wb1rk
      @YidnekachewYidnekachew-wb1rk หลายเดือนก่อน +1

      Thank u!! ትንሽ ጨምርልን....

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይባርክህ የሱን መዝሙር በጣም ስለ ምዎድ🙏🏼ብቻ ሰማለዉ ደግሞ ትርጉሙን ሳላዉቅ እባ እባ ይቀድመናል 🎉🎉🎉

    • @amanueljabessa9332
      @amanueljabessa9332 หลายเดือนก่อน

      ​@@Adele-qc6kkአሜን ተባረክ

    • @hhstyuihggfv
      @hhstyuihggfv หลายเดือนก่อน

      Tebarek

    • @frehiwotwondemagagnhu1645
      @frehiwotwondemagagnhu1645 หลายเดือนก่อน

      አሜን ተባረክ

  • @BiniyamGemeda-g9o
    @BiniyamGemeda-g9o หลายเดือนก่อน +166

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይርዳክ ሶሊ በጣም እወደሃለው እግዚአብሔር ይህን በአንተ ላይ ያስቀመጠውን ቅባት በመላው የኢትዮጵያ ወጣቶች ላይ እንዲያበዛ እፀልያለው🥰⛪♥️🥰⛪🤜🤛

    • @TigisitTigisit-w3e
      @TigisitTigisit-w3e หลายเดือนก่อน +1

      ቱርጉሙ? 😭

    • @tiz59905
      @tiz59905 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንን🙏

  • @Lataan_Kan_Addaamuuti
    @Lataan_Kan_Addaamuuti หลายเดือนก่อน +301

    Ani Musiliima garuu, Faarfannaa kana dhaggeeffachuu dhaabuu hin dandeenye. Dhuguma Achi nuuf wayya!😍😍😍
    Maraanaataa Yesuus!🙏🙏🙏

    • @TuluGenet-ec6pu
      @TuluGenet-ec6pu หลายเดือนก่อน +12

      Waqayo sii ebisu kotu karaa dhuga iyesusiti malee hin jiru sii jala a macafaa yoni 14 :6

    • @ebatube3124
      @ebatube3124 หลายเดือนก่อน +3

      Sibira eessuma dhaqnaga

    • @lensahunde3315
      @lensahunde3315 หลายเดือนก่อน +1

      Ebbifaami

    • @mmmhbb2437
      @mmmhbb2437 หลายเดือนก่อน +1

      Essa keti muslima 😅😅😅😅😅😅

    • @abdiorotub7287
      @abdiorotub7287 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

  • @Fastpayments
    @Fastpayments 19 วันที่ผ่านมา +24

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትንሽ አያለሁ ክርስቶስ ሲመለክ ሀሴት አደርጋለሁ ከሃይማኖት አጥር ወተን አንዱን ጌታ ብቻ እናምልክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @HawaEbifamiiAmina-nf6bi
    @HawaEbifamiiAmina-nf6bi หลายเดือนก่อน +221

    Wollahii billahii faarsaa warra peenxee keessa kun bayee gara rabbii nama ilaalchisa I inshaa Allaa rabbii beekumsaa kana olii siif haa keenuu akka peenxee ta.uu ❤❤❤❤ shakki hin qabuu

    • @KalluMalum
      @KalluMalum หลายเดือนก่อน +18

      Maloo kottuu sii jalanna mannii Abba kenyaa bal.adhaa

    • @HaweSho
      @HaweSho หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😂😂

    • @IftuuSulxaan-v9h
      @IftuuSulxaan-v9h หลายเดือนก่อน +19

      Ani muslimaa garuu farfannaa nin jaladhaa 🎉❤

    • @Yobsan-h1p
      @Yobsan-h1p หลายเดือนก่อน +11

      Kota mani Abba Kenya baladha amayu yesus isn jalata

    • @siinanboonayesus3059
      @siinanboonayesus3059 หลายเดือนก่อน +4

      Waqayyo siinaa deebifatu garasatti❤

  • @Raachutasfaye
    @Raachutasfaye หลายเดือนก่อน +1250

    Namni akka koo faarfaanna sol jaalattan mee comment kana like

    • @Burtemasaqalaa1
      @Burtemasaqalaa1 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @ArganeGizachew
      @ArganeGizachew หลายเดือนก่อน +1

      Maali jeta Rachee

    • @hawwii6354
      @hawwii6354 หลายเดือนก่อน +6

      ❤❤❤❤❤sol qaxaalee keenyaa nuuf jiraadhu Eebbifama keenyaa ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gadisataye2644
      @gadisataye2644 หลายเดือนก่อน +4

      atis faarfannaa tokko nuuf jedhimee

    • @Feyisalema-geda
      @Feyisalema-geda หลายเดือนก่อน

      What about you?

  • @DrNafyadGetuOfficial
    @DrNafyadGetuOfficial หลายเดือนก่อน +672

    May God bless you abundantly

    • @HdhdDnnsns
      @HdhdDnnsns หลายเดือนก่อน +7

      ❤❤❤❤

    • @addy3134
      @addy3134 หลายเดือนก่อน +6

      ❤❤

    • @Gaariinwaaqayyoqofa
      @Gaariinwaaqayyoqofa หลายเดือนก่อน +2

      Naafii

    • @Meribekele-f4q
      @Meribekele-f4q หลายเดือนก่อน +18

      Doctor issin penxeedhamoo

    • @gadaa10
      @gadaa10 หลายเดือนก่อน +35

      Sirbas faarfannaas comment gootanii dandeessuuree Dr. Naafyaad, moo harkumatu isin bareeetu? Wantichoo dubbii ifaa fi duukkanaatii!

  • @AmanuelAyele-k3y
    @AmanuelAyele-k3y 25 วันที่ผ่านมา +11

    ሶልዬ አንተ የተባረክ ሰው ነክ የእውነት በጸሎት እንደተቀበልክ ያስታውቃል ምድር ንቆ የሰማዩን የሚያስናፍቅ መዝሙር ነው እንደ አንተ አይነት ዘማሪዎች ይብዙልን 🙏🙏 ቋንቋውን ባላውቀውም ዝም ብዬ ነው ምሰማው ያንተን መዝሙሮች ❤❤❤❤
    sol christ army church lay ነው ቀድሜ ያንተን መዝሙር የሰማውት ያን ቀን ትልቅ ጸጋ እንዳለብክ ተረዳው ሁሌም ሰማሀለው የጸጋው ባለቤት የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ayantudaniel9657
    @ayantudaniel9657 หลายเดือนก่อน +101

    Seexxannii faarfannaa kanaan Yeelloo uffateera. Farsaa tolootaa ❤❤❤❤❤ itti siif haa dabaluu.

    • @MiAl-hn2ti
      @MiAl-hn2ti หลายเดือนก่อน

      አሜን ይጨመርለት ❤

  • @Koket-up4ge
    @Koket-up4ge หลายเดือนก่อน +217

    Uuuuuuuuuffffffiiiii Yesus koo Namnii Akka koo Farfannaa kanattii boqotee garaani saa Like Tuqaa 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @TsionAsfaw-u3m
    @TsionAsfaw-u3m หลายเดือนก่อน +72

    ምን ብዬ ልባርክህ ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ተስፋዬ እነደገና ለመለመች ተባረኩበት ነፍሴ ሐሴት አደረገች ብቻ አግ/ር ይባርክህ ሶልዬ❤❤❤❤❤❤

  • @banchsetotaw9794
    @banchsetotaw9794 24 วันที่ผ่านมา +8

    አቤት የቅዱሱ መንፈስ ውስጥ ሲያረሰርስ ቋንቋውን ባልችልም ውስጤ ግን እረስርሷል ❤❤

  • @SabliiDaabaa
    @SabliiDaabaa หลายเดือนก่อน +62

    Dammaa maaliitu keessaa burqaa kaana maaloo 😭😭😭 sool nama xiqqoo yaddaaf ayyaanan guddaa tiruu koo umurii nuuf jiraadhu kanumaan caalaati bekkaaf ogesaa tahii😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aregashadugna8121
      @aregashadugna8121 27 วันที่ผ่านมา

      damma moo damma, ayyaana gooftaatu irra guutee dhangala'e
      Yesuusiin Ayyaanomaadha mucaan kun!

  • @dejenekasa
    @dejenekasa หลายเดือนก่อน +55

    እንኳን የጌታዬ ሆንክልኝ። እንኳን ይሄ ድንቅ ድምፅ ለጌታዬ ክብር የሚዘመርበት ሆነ። ምናል ያንተን መዝሙር ለመስማት ኦሮምኛ መስማት በቻልኩ። በጣም ነው የምወድህ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ!!

    • @MetiMosisa
      @MetiMosisa หลายเดือนก่อน +1

      What a Relaxing Song!! Blessed Man of God Psalmist Solomon

    • @DameGKisti
      @DameGKisti หลายเดือนก่อน

      Find its Amharic meaning translated at the first top comment by Sool

    • @wandedesale
      @wandedesale หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo หลายเดือนก่อน +168

    Please amarifaan tiranisletii godhaa adaraa Kiristoosii uuufffaa 🥺😭😭😭😭

    • @AyantuBortula
      @AyantuBortula หลายเดือนก่อน +4

      Yadaa kiyadha❤

    • @Wabii-v1n
      @Wabii-v1n หลายเดือนก่อน +1

      Commentii jaalqabar ilaalii solomon amarifan ka'era

    • @DameGKisti
      @DameGKisti หลายเดือนก่อน

      Godhameera hin agarree innumti Sool godheera profile isaa jalatti

    • @GgGg-u2q5i
      @GgGg-u2q5i 29 วันที่ผ่านมา

    • @hannakassaye1791
      @hannakassaye1791 2 วันที่ผ่านมา

      በእ/ር እጅ የተዋበችሁ
      በሁሉ ነገር ያማረችሁ
      አዎ!/2/ ሀገሬ እዛ ነዉ
      ሀገሬ ኢየሩሳሌም ነዉ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
      ውቧ ከተማ በእግዚአብሔር እጅ የተሰራች በሁሉም የተቃናች
      አዎ ሀገሬ እዛ ነው እየሩሳለም ነው
      እሷን ሀገር እያሰብኩ ልቤ የምድርን ነገር አከጅልም

  • @Fatimaakter-pq4ou
    @Fatimaakter-pq4ou 23 วันที่ผ่านมา +4

    እኔግን አገባኝም😢 ብሰማዉ ብሰማዉ ማልጠግሀይል አለዉ በመንፈስቅዱስበኩል ያስረዳናል መዝሙሪ የሆነዉ የመዝ አምላክ እክበሪ❤❤❤❤❤ዘማሪአችን አተም ጌታየሱስ ፀጋ ያብዛልክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eshetuyacob2241
    @eshetuyacob2241 หลายเดือนก่อน +93

    Wow amazing nw ቋንቋው ብዙ ባይገባኝም መንፈስ አለ

    • @sweetie-ye1gt
      @sweetie-ye1gt 29 วันที่ผ่านมา +1

      Yichi alem ekwan le sew lig le kerstosm albejechm.....hagarachn Jerusalem nw yilal betam des yemil mensur nw🥺

  • @DanielDemise-xf1me
    @DanielDemise-xf1me หลายเดือนก่อน +43

    ሶሊዬ ስለ አንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርገ እባርካለሁ ቱርጉሙ በደንብ ባይገባኝም ደጋግሜ እየሰማሁ ነው ተባረክህ ሌላ ቃል የለኝም በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ደም ተሸፈን አቺ እንገናኛለን አንድ ቀን ኢየሩሳሌም ሄደን!!!!!!!!!!! ብይኮ ኢየሩሳሌም አሜን

    • @HaweSho
      @HaweSho หลายเดือนก่อน +2

      Wondime turgumu ale be amarenya ke comment tagenyale

  • @BereketBereket-xh4cg
    @BereketBereket-xh4cg 22 วันที่ผ่านมา +8

    ቋንቋው ባይገባኝም ታበርኬበታለሁ ጌታ አብዝቶ ጸጋን ይጨምር ግን ብዙ እይታ እያላ ላይክ ትንሽ ነው ብዙዎች እንድባረኩበት ለይክ እነድርግ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @masuu0922143577
    @masuu0922143577 หลายเดือนก่อน +229

    Best song. Always sensetional to all. I am from non protestant community but enjoy Solomon's songs.

    • @bokishumi
      @bokishumi หลายเดือนก่อน +11

      Come to Jesus

    • @yohanniswakjiraofficial1996
      @yohanniswakjiraofficial1996 หลายเดือนก่อน +17

      Come to Jesus, he is spring of life. Gara isaa koottu boqonnaa lubbuukee argattaa. Mat11:28
      Inni hundumaa oliitti sijaallata nama nana!🙏🥰

    • @LaliKuma-g4f
      @LaliKuma-g4f หลายเดือนก่อน +9

      Jesus love you!! Please follow our Lord Jesus Christ.

    • @hageretiktoks2378
      @hageretiktoks2378 หลายเดือนก่อน +4

      Come to Jesus brother

    • @DadiJima-yu3rz
      @DadiJima-yu3rz หลายเดือนก่อน +1

      Wooow sool koo gooftaan bara jireenya kee haa eebbisuu

  • @Amanuelgaroma5938
    @Amanuelgaroma5938 หลายเดือนก่อน +37

    Dhugaama dubbachuuf faarsaan kun kan Solomon hojjetaa ture dhieenyaa keessaa natti toleera. Eebbifami Soola!

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje หลายเดือนก่อน +43

    ተባርክልኝ ወንድሜ ሶሊዬ ዋው ቱርጉሙ አይገባኝም ግን ሰለ ኢየሱስ ነው የትዘመርዉ ተባርክ ፀጋው ያብዞልህ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @genettakele5633
    @genettakele5633 28 วันที่ผ่านมา +4

    የሚያሰደንቅ የእግዚአብሔር መንፈሰ ያለበት ዝማሬ ነዉ ዉስጤ ነዉ የተነካዉ የአባቴ ብሩካን ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tomno319
    @Tomno319 หลายเดือนก่อน +50

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የቋንቋ አጥር ሳይገድበን ጌታን እናመልከዋለን ❤❤❤

    • @gadisataye2644
      @gadisataye2644 หลายเดือนก่อน +1

      አንቺ አለም
      ኢየሱስ ሰላም ይዞ ቢመጣ አንቺ በጦር ተቀበልሽው
      አስመሳይነትሽን; ትክክለኛ መነትሽን ደብቄሽ መልካም ነኝ በጎ ነኝ ትያለሽ ታባብያለሽ
      አልሰማሽም እኔ ማባበልሽን
      ስንቱን ብርቱ አደናቅፈሻል ስንቱን በመንገድ አስቀርቴሻል
      እኔና አንቺ እኮ ጠላት ነን
      ለኢየሱሴ ያልሆንሽው ለኔ አትሆኝልኝም
      አታባብኝ እኔ አልሰማሽም
      መቼም ቢሆን አንታረቅም
      ለሚያልፈው ውበትሽ መቼም ባርያ አልሆንም
      ትቼሽ እሄዳለሁ አንድ ቀን ወደ ሀገሬ ኢየሩሳሌም
      በእግዚአብሔር እጅ የተዋበች
      በሁሉ ነገር ያማረችሁ
      አዎ ሀገሬ አዎ ሀገሬ ኢየሩሳሌም
      ውቧ ከተማ በእግዚአብሔር እጅ የተሰራች በሁሉ የተቃናች
      አዎ ሀገሬ አዎ ሀገሬ ኢየሩሳሌም
      የያዝኩት መንገድ ትክክል ነው በፍፁም አልተሳሳትኩም
      እሷን ሀገሬን እያሰብኩ ልቤ የምድርን ነገር አይከጅልም....

  • @solomonasfaw1
    @solomonasfaw1 หลายเดือนก่อน +47

    Jecha hin qabu Wa'ee keetif Waaqayyoon galateeffachuu irraa kan hafe! Gooftaan koo Yesuus Xumura kee siif haa bareechu, ammayyuu dhaloota kanaaf Waaqayyoo fakkeenya si haa tasisuu Solee koo❤❤❤❤

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 หลายเดือนก่อน +43

    ነፍሴ ረሰረሰች ትርጉሙን ለማወቅ ጓጓሁ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

    • @tamirumk7998
      @tamirumk7998 หลายเดือนก่อน +9

      አንቺ አለም
      ኢየሱስ ሰላም ይዞ ቢመጣ አንቺ በጦር ተቀበልሽው
      አስመሳይነትሽን; ትክክለኛ መነትሽን ደብቄሽ መልካም ነኝ በጎ ነኝ ትያለሽ ታባብያለሽ
      አልሰማሽም እኔ ማባበልሽን
      ስንቱን ብርቱ አደናቅፈሻል ስንቱን በመንገድ አስቀርቴሻል
      እኔና አንቺ እኮ ጠላት ነን
      ለኢየሱሴ ያልሆንሽው ለኔ አትሆኝልኝም
      አታባብኝ እኔ አልሰማሽም
      መቼም ቢሆን አንታረቅም
      ለሚያልፈው ውበትሽ መቼም ባርያ አልሆንም
      ትቼሽ እሄዳለሁ አንድ ቀን ወደ ሀገሬ ኢየሩሳሌም
      በእግዚአብሔር እጅ የተዋበች
      በሁሉ ነገር ያማረችሁ
      አዎ ሀገሬ አዎ ሀገሬ ኢየሩሳሌም
      ውቧ ከተማ በእግዚአብሔር እጅ የተሰራች በሁሉ የተቃናች
      አዎ ሀገሬ አዎ ሀገሬ ኢየሩሳሌም
      የያዝኩት መንገድ ትክክል ነው በፍፁም አልተሳሳትኩም
      እሷን ሀገሬን እያሰብኩ ልቤ የምድርን ነገር አይከጅልም....

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 หลายเดือนก่อน +3

      የኮመንቱ መጀመሪያ ላይ ሰለሞን ሙሉውን በአማርኛ ተርጉሞታል

    • @frehiwotwondemagagnhu1645
      @frehiwotwondemagagnhu1645 หลายเดือนก่อน +1

      thank u 🙏​@@tamirumk7998

    • @frehiwotwondemagagnhu1645
      @frehiwotwondemagagnhu1645 หลายเดือนก่อน

      ​@@hirutdergu1459thank u🙏

    • @hayiluyonas3027
      @hayiluyonas3027 หลายเดือนก่อน

      God bless u​@@tamirumk7998

  • @tolestnani
    @tolestnani 26 วันที่ผ่านมา +7

    Hello Solomon, although I am neither a listener nor a speaker of the Oromo language, this song resonates with me whenever I hear it. God bless you🤍

  • @abebeye1818
    @abebeye1818 หลายเดือนก่อน +26

    ወጣትነት ሳይፈታተንክ በጭንቅ ዘመን እንኳን የመጨረሻዋ ሀገርህን እንድትናፍቅ መሻቱን ያበዛልህ እግዝአብሄር ይባረክ።

  • @samiikumilachew
    @samiikumilachew หลายเดือนก่อน +140

    MALOO WARRI FAARFANNA KANAAN EEBBIFAMIITAN COMMUNITY LAKE GODHA SOLAKO GOD BLESS YOU 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞✅️ Uuuuufffieeeka

  • @Hanankenya
    @Hanankenya หลายเดือนก่อน +31

    Ani dhugaa waqayyoo farffataa solomon Alamuu, yeroo inni mucumasatti farffachuu jalqabee irraa kaasee hangaa ammatti, isumaa dhaggeffachan guddadhee, kunoo har'aas waqayyoo karaa isaa waan bayyee gochaa jiraa, Solomon Alamuu waqayyoo baraa kee guutuu, jirenyaa kee guutuu, ebbaan sii haa dhaabuu.......❤❤❤❤❤❤

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 8 วันที่ผ่านมา +2

    What a beautiful song came up in the right time when everyone run for this world forgeting the everlasting life with jesus 😢😢😢😢ለኢየሱስ ያልተመቸች አለም በፍፁም ለእኔ ልትመች አትችልም ሶልዬ ብርክክክክ በል

  • @tadessetolera26
    @tadessetolera26 หลายเดือนก่อน +37

    Inni mucummaan hojii isaa si jalqabsiise ammayyuu humnaa fi ayyaana caaluun si wajjin haa ta'u. Faarsaan akkana❤❤❤

  • @ኪጃን-tw2gu
    @ኪጃን-tw2gu หลายเดือนก่อน +17

    ቋንቋውን መስማት አልችልም ግን ነፍሴ ገብቷታል really i am blessed by this song 🎵 🙌🙌🖐🖐

  • @megerssawakuma4157
    @megerssawakuma4157 หลายเดือนก่อน +35

    ''Hin dhagahu ilaa ani utuu kee
    Beeka xobbee karaatti kutuu kee...Biyyi koo achi biyyi koo Yerusaalemi'' ...blessing, God bless you sola😊, Waaqayyo argama isaa kana keessatti si haa qusatu

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 23 วันที่ผ่านมา +2

    ዋውውው ዘመንህ ይለምልም🎉🎉🎉🎉 እየሱስዬ ስለሁሉ ተመስገን አባ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለአንተ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ በብዙ

  • @Bilise-g6o
    @Bilise-g6o หลายเดือนก่อน +28

    OMG dhugaa faarfanaa akkasi dhagaee hin beeku qalbii koo fudhatee deeme eebbifami Soolakoo abbaa kenna kana inni taee waaqayyoo abbaan haa ulfaatu bara hundaa ❤❤❤❤

  • @EthanTube47
    @EthanTube47 หลายเดือนก่อน +31

    Uuufffff maal Jenna afaan oromootin faarfannaa akkasi argachuu keenyaaf! Waaqayyoo haa ulfaatu🙏🏼🙏🏼

  • @eyobfissahaye4948
    @eyobfissahaye4948 หลายเดือนก่อน +12

    ኣዎን ሃገሬ እዝያ ነው ኢዮሩሳሌም!!!! ኣሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!

  • @BethelhemBalew
    @BethelhemBalew 25 วันที่ผ่านมา +4

    1:28ደቂቃ ላይ እንባው ሲወርድ አስተውላችኋል 😢😢 endet librn endenekagn❤❤❤❤

    • @AmanuelAyele-k3y
      @AmanuelAyele-k3y 19 วันที่ผ่านมา

      በጣም የእውነት ጸጋ ይብዛለት Sol 😢😢❤

  • @tesfayedeksisa.f
    @tesfayedeksisa.f หลายเดือนก่อน +37

    Nama guddaa waaqayyo biyya keenyaafi ordoftoota maatii kiristaanotaaf Kenne❤️❤️❤️❤️

  • @mootiiweegee4764
    @mootiiweegee4764 หลายเดือนก่อน +19

    Woow i am not your religion i love your gospel brother long live i can't stop listening this . What amezing gospel of this

  • @MihretMulatu-e2n
    @MihretMulatu-e2n หลายเดือนก่อน +8

    ኦሮመኝ አልችልም ግን መዝሙር ስሰማ ውስጤ ሰላም ይሰማኛል እየሱስ ❤❤❤

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 28 วันที่ผ่านมา +2

    መልእክቱ ሀይለኛ ነው።ቅን የጌታ አገልጋይ ተባረክ።

  • @Jesus_is_lord_for_me
    @Jesus_is_lord_for_me หลายเดือนก่อน +28

    Sadarkaan bilchinakee dabala jiraachuun asirratti natti muldhata!
    Ragadaafi waan sirbarra baayyee hinfagaannee nurra haafageessuu🙏
    Faarfannaan dhugumaa kana👊
    Jabadhu dabalaa jirta dhugaa!

    • @FaasigeeGannati
      @FaasigeeGannati 26 วันที่ผ่านมา

      isa yesus mo'e irra dhaabannee yesus faarsina waaqayyoo dachaa saa eebbisu solomoon, warqeedha ati

  • @TesfanshTadese-jo9ss
    @TesfanshTadese-jo9ss หลายเดือนก่อน +9

    ዘመናችሁ ይባረክ ♥️ተባረኩልኝ 😢ዎጣትነታቹን እግዚአብሔር ለራሱ ክብር ይጠቀም 🎉😊

  • @hiwotetadesse121
    @hiwotetadesse121 หลายเดือนก่อน +8

    ኢየሱስ ከነገድከቋንቋ የዋጀኽን ግንእንዱን መንፈስ ያጠጣኸን ለዘለአለም ተባረክ

  • @Wcoin-m
    @Wcoin-m 8 วันที่ผ่านมา +2

    የአባቴ ልጅ፣ የተስፋ ቃልን የዘራብህ የዘላለም አምላክ ይባረክ።

  • @MathewHabte
    @MathewHabte หลายเดือนก่อน +60

    Waaqayyoo guddaa si haa eebbisu! solee koo❤️ ati Kennaa keenyaadha. Waaqayyoo saba keenyaf si kenne, jabaadhu! jireenya bara baraa bira ga'i!
    #Biyyi_lafaa_kiristaanotiaanotaaf_biyya_darabaadha. #Achi kan keenya.

  • @TaduTube-1
    @TaduTube-1 หลายเดือนก่อน +17

    😢😢yesuus keenya in dhufa gaafas rakko biyya lafaa kanan gargar baana. Abdii hin kutatinaa warri dhufatii isaa egdan yesuus nuuf dhufa 🙏. Sol wantan siin jedhu hin qabu. Eebba dacha eebbifami. Qaxalee ko❤❤

  • @wome8375
    @wome8375 หลายเดือนก่อน +20

    🙏🙏🙏🙏 ሳይገባኝ መንፈስ ቅዱስ ወደ ህልውናው ውስጥ አስገባኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @tiz59905
      @tiz59905 หลายเดือนก่อน

      አረ ትርጉሙ አለ ከላይ እዩት

    • @TheMmmmmggggg
      @TheMmmmmggggg 29 วันที่ผ่านมา +1

      Benefsachin men endehone gebtonal… andande tercim rasu ayasfelegem… Yegziyabeher menfes yalebet zemare new. Egziabher yebarkew.

    • @Elu-i2p
      @Elu-i2p 17 วันที่ผ่านมา

      Me too

  • @ZedYegetalij
    @ZedYegetalij 22 วันที่ผ่านมา +3

    Wow ሶል እንኳን ደስ አለክ 1M ዉድ የአባቴ ልጅ ተባረክልኝ ጸጋው ይብዛል ገና ይጨምራል 😍😍😍😍

  • @rolandroland7057
    @rolandroland7057 หลายเดือนก่อน +19

    Bari kee hafee haa ebbifamu mana waaqayyoo keessatti maquma yesusin ebbifami ayyanni dachaa sif haa baay'atu omg Farfanna galma keenya galgalatti nama butu🙏🙏🙏😢😢

  • @fileenmedia
    @fileenmedia หลายเดือนก่อน +37

    Wollahii bilahii Musilimoota baayyee gara Yesuusiitti deebisa kun🎉

    • @Obs77
      @Obs77 29 วันที่ผ่านมา

      Muslimni Yesus akka nama tahe beekaa nama nyaatee dhugu hin waaqessu 😂😂😂

    • @GenetAdugna-o1i
      @GenetAdugna-o1i 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@Obs77wan das Nama jedhu Farfaana kana dhagefateeta

  • @shimalistadesse5651
    @shimalistadesse5651 หลายเดือนก่อน +31

    የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል። ምሳሌ 1:33
    በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ለምታልፉ ሁሉ በዚህ ዝማሬ ብቸኛው ተስፋችን የሆነው የአፅናኙ የጌታችንና የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ እንዲያገኛችሁ ፀሎቴ ነው!!! Galatoomi sol

  • @AberashAlula
    @AberashAlula 23 วันที่ผ่านมา +2

    ሰልዬ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባረክ መዝሙር ሰምቼው ሰምቼው አልጠግብም መንፈስ ቅድስ አለበት

  • @Firanmit_Yaadee
    @Firanmit_Yaadee หลายเดือนก่อน +10

    Wow wow wow, cichoomina! Exact expression of Christianity is becoming stronger in my heart after I see this Song. I'm vey happy to hear this word of God by this time.
    Galatoomi Solomoon, argitee jirta bakka ishee.
    Ammallee qorii as guuri waan dinqii yaa'ee , haasa'amee , jajamee hin dhumne kana.
    Bara baraan waaqessi maqaa Yesuusin. Thank you again

  • @danieltariku8284
    @danieltariku8284 หลายเดือนก่อน +55

    Faarsan kun gadi lakkifamee halkan tokkotti yeroo 10 ol irra deddeebi'ee dhaggeeffadhe mee namoonni akka koo isinitti tole like godhaa sol ammallee Waaqayyo ayyaana isaa siif haa baay'isu, Eebbifami❤❤❤

  • @Ebisagenjo6440
    @Ebisagenjo6440 หลายเดือนก่อน +14

    Faarfannaa fedha foonii olii😍
    Isa abdii barabaraa namatti agarsiisu😍 Isa hojii biyya lafaa kana akka nuyi homaatti hin lakkoofneef nu gargaaru😍
    Isa mana galgalaaf nama faarfachiisu nama kadhachiisu❤️ Eebbifami Sool nama jabaa ayyaanni waaqayyoo irraa ifatti mul'atu. 🥰

  • @tamiratelias7228
    @tamiratelias7228 15 วันที่ผ่านมา +3

    Soliye tebarekilign!!!! Qwawnqa alichilim neber tirgum bemestafu des bilognal!!!!

  • @Adamu-v1t
    @Adamu-v1t หลายเดือนก่อน +12

    Waanan jedhuu hin qabu Waaqayyumtuu isiin haa eebisuu!
    Eebifamaa!
    Sol nuuf jiraadhuu!!!
    Biyyi keenya ACHI Yeruusaaleem!!!!!
    AMEEN!!!!!!!!!

  • @MfreakinRollins
    @MfreakinRollins หลายเดือนก่อน +103

    ❤❤❤ let's go to 1M viewers

    • @SlMRETHAGOS
      @SlMRETHAGOS หลายเดือนก่อน

      Yes❤🎉

    • @Nagaansifaahaa
      @Nagaansifaahaa หลายเดือนก่อน

      Yes❤❤🙏🙏🙏

    • @eftu7365
      @eftu7365 หลายเดือนก่อน +1

      Yes🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Melka-mmv
      @Melka-mmv หลายเดือนก่อน +6

      not only 1M why not 1000M አለም ሁሉ ቢሰማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AYNTUS-n8n
      @AYNTUS-n8n หลายเดือนก่อน

      Ameen

  • @gemechutesfa9315
    @gemechutesfa9315 หลายเดือนก่อน +21

    Eebbifami solaako, ayyaannisaa siif haa baayhatu!

  • @AmharicOldmezumurs
    @AmharicOldmezumurs 15 วันที่ผ่านมา +1

    መቼ ይሁን ነፍቆተን... ሰሎሞንዮ እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ ኦሮምኛ አልችልም ግን ❤❤❤❤❤

  • @danafekere2765
    @danafekere2765 หลายเดือนก่อน +6

    የቋንቋ በላባት ክርስቶስ ነው ዝመንክ ይበርክ ❤🥰 አሜን አሜን
    ዝም ብዬ ነው የስመሁት

  • @SINGITAAN
    @SINGITAAN หลายเดือนก่อน +15

    Jechaa jedhee si eebbisuu hin qabuu baraaf jireenyaa kee eebbifamii ayyanii kanumaa caalatii sif ha bayyatuu jabaa mucaa yesus ammayyuu kanumaa caala darbii farfadhuu namnii akkaa kee nuf ha bayyatuu ❤❤❤❤❤❤❤ blessed be his great great god bless you ❤❤❤❤

  • @diribalegese5024
    @diribalegese5024 หลายเดือนก่อน +10

    woooow baraa ittii biyyaa fi nannumaan waal qooduun bay'aatee keessaattii! "BIYYII KOO ACHI" abooo sanyiin kee haa ebbifamuu❤❤

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 หลายเดือนก่อน +4

    Uffff ይህ መዝሙር ኦሮሚኛ አልችልም ግን መስማት ደግሞ አላቆምም 😭🙏🙌🙌@solomonalemuofficial በረከታችን ነህ❤️🙌🙏

  • @MeronYekiya
    @MeronYekiya หลายเดือนก่อน +21

    ኡፊፊ ምን እያሌ ይሁን ትርጉሙ ባይገባኝም ሶልየ ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን ።❤

    • @BethelehemGizaw
      @BethelehemGizaw หลายเดือนก่อน +1

      #ከዛ ግጥሙን አንብብ
      የምድር አለም ሆይ
      ኢየሱስ ጣዕም ይዞ ወደ አንተ ሲመጣ
      በጭካኔም ተቀበሏት።
      የአንተ የውሸት
      እውነተኛ ማንነትህን መደበቅ
      ቶቶላን ለበጎ ነው ከሰሰችው።
      የምድር አለም ሆይ
      ኢየሱስ በሰላም ወደ እናንተ ሲመጣ
      በሰይፍ ተቀበላችሁት።
      የአንተ የውሸት
      እውነተኛ ማንነትህን መደበቅ
      ቶቶላን ለበጎ ነው ከሰሰችው።
      አይሰማኝም የአንተ ነኝ
      ዱላውን በመንገድ ላይ እንደቆረጥክ አውቃለሁ።
      እንደ ጠላት ትዋጋኝ ነበር
      ለኢየሱስ ጥሩ አልነበረም፣ ለእኔ ጥሩ ነበር።
      የሚቃጠለውን ቆሻሻ አላሳሳትኩም
      ዛሬም ነገም ለኔ ወራዳ ነህ።
      አይሰማኝም የአንተ ነኝ
      ዱላውን በመንገድ ላይ እንደቆረጥክ አውቃለሁ።
      እንደ ጠላት ትዋጋኝ ነበር
      የኔን ኢየሱስን አልወደድኩትም እሱ ወደደኝ።
      የሚቃጠለውን ቆሻሻ አላሳሳትኩም
      ዛሬም ነገም ለኔ ወራዳ ነህ።
      01
      ሰፊውን መንገድህን አልሄድም።
      በርህን በእሳት አቃጥለው
      ከቲሹ ምን እጠብቃለሁ
      ሲኦል ምሽትህን ይሸልማል።
      በአንተ የተዘበራረቀ የስህተት መርዝ
      በስራህ አልስማማም እቃወምሃለሁ
      አንዳችን ከሌላው ጋር ምንም ግንኙነት የለንም።
      አሁን ካንተ ስለረከርኩ፣ ለአንተ እንግዳ ነኝ።
      እኔ አይደለሁም ባርያ የምገዛችሁ
      ውበትህን ለማስተላለፍ ፣
      አንድ ቀን ከእናንተ ተሰደዱ
      ሄጄ ሀገሬን ለማየት ነው።
      እኔ አይደለሁም እየተሳሳተ ያለው
      ውበትህን ለማስተላለፍ ፣
      አንድ ቀን ከአንተ እንሰደዳለን።
      እየሩሳሌምን ለማየት።
      የእግዚአብሔር ቅድስት ከተማ
      በሰማያት ውስጥ,
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አይ ልክ እንደያዝኩት አልተሳሳትኩም
      ወደዚያ ውሰደኝ.
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      የኩላምቱ ከተማ በጌታ የተሰራው እጅ
      አንተ በሁሉም ነገር ጻድቅ ነህ
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      የጃምቡሪ ዘመንህ ትዝታ ሀገር
      ልቤ ተሰበረ።
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      02
      እኔ የምችለውን ተስፋህን ቁረጥ
      ከመረጥኩህ መንገድ አልራቅም፤
      እኔ ለእነርሱ የማደርግላቸውን እወቁ
      መልእክትህን በፍጹም አልልክልህም።
      ዛሬ በምስጋናህ ተሸነፍ
      የውድቀትዎ ዘዴ እንዲሁ ባህሪይ ነው ፣
      በትክክል እቆያለሁ፣ ግን እዚህ አልኖርም።
      ምድር ሆይ ጥሎኝ ነሽ።
      ላስደሰተኝ ነገር አልኖርኩም
      የጦርህን ሴራ ስንት ጊዜ አታለልክ
      የእርስዎ ማዕከል እና ማታለል
      ሀገሬን ስላሰብኩ ለመስማት ፈቃደኛ አልሆንኩም።
      ተነሳሁ እና እዚያ አልቀረሁም።
      የገደልከው ሜዳውን ጨፈጨፈ።
      መጥተህ ውሰደኝ
      እንለያይ ዘንድ ለናንተ ልተወው።
      አዎ ነው
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ ሀገሬ
      አገሬ አለ።
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ እዚያ
      በኢየሩሳሌም.
      አዎ እየሩሳሌም አለች።
      ሰለሞን አለሙ - አልፈራም (Official Music Video)

    • @MeronYekiya
      @MeronYekiya หลายเดือนก่อน

      @BethelehemGizaw ኦኦኦኦኦ አራ ደንቅ ነው አለም ተሰፋ ቁሬጭ እኛ አገር አለን ሀሹካ ጌታሆይ ሰለዝ ሁሉ ነገር ተመሰግን እህቴ ተባረክልኝ📖🍇

  • @Bedasahambatufa-m7c
    @Bedasahambatufa-m7c หลายเดือนก่อน +11

    Faarfannaa biyya lafaatti nagaa nama dhaamsisee balbala mana Waaqayyootti achii ol nama butu! Uuuuufffff Sooleekoo Waaqayyo isa siin kennaa gati jabeessa godhee nuuf kenneef galatni guutuun haata'uuf!❤❤❤❤❤

  • @MoybonGudeta
    @MoybonGudeta 23 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ የተባረክ ልጅ ሳልባርክ ብተው እግዚአብሔር ያዘንብኛል።የደውል ድምፅ ነህ

  • @EvangelistTsegayeTseniga
    @EvangelistTsegayeTseniga หลายเดือนก่อน +12

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የሚገርም ነው ቋንቋ ባልችልም መዝሙሩ ላይ መንፈስ

    • @gadisataye2644
      @gadisataye2644 หลายเดือนก่อน +2

      አንቺ አለም
      ኢየሱስ ሰላም ይዞ ቢመጣ አንቺ በጦር ተቀበልሽው
      አስመሳይነትሽን; ትክክለኛ መነትሽን ደብቄሽ መልካም ነኝ በጎ ነኝ ትያለሽ ታባብያለሽ
      አልሰማሽም እኔ ማባበልሽን
      ስንቱን ብርቱ አደናቅፈሻል ስንቱን በመንገድ አስቀርቴሻል
      እኔና አንቺ እኮ ጠላት ነን
      ለኢየሱሴ ያልሆንሽው ለኔ አትሆኝልኝም
      አታባብኝ እኔ አልሰማሽም
      መቼም ቢሆን አንታረቅም
      ለሚያልፈው ውበትሽ መቼም ባርያ አልሆንም
      ትቼሽ እሄዳለሁ አንድ ቀን ወደ ሀገሬ ኢየሩሳሌም
      በእግዚአብሔር እጅ የተዋበች
      በሁሉ ነገር ያማረችሁ
      አዎ ሀገሬ አዎ ሀገሬ ኢየሩሳሌም
      ውቧ ከተማ በእግዚአብሔር እጅ የተሰራች በሁሉ የተቃናች
      አዎ ሀገሬ አዎ ሀገሬ ኢየሩሳሌም
      የያዝኩት መንገድ ትክክል ነው በፍፁም አልተሳሳትኩም
      እሷን ሀገሬን እያሰብኩ ልቤ የምድርን ነገር አይከጅልም....

    • @bonrighttech
      @bonrighttech หลายเดือนก่อน

      @@gadisataye2644 you respect bro galatoomi

  • @hanaayele2460
    @hanaayele2460 หลายเดือนก่อน +4

    በጌታ በኢየሱስ ስም አሁንም የእግዚአብሄር ፀጋ ይገለፅብህ ።እውነት ነው ለኢየሱስ ያልተመቸች አለም ለእኛም አትመችም።

  • @GemachisDisasa
    @GemachisDisasa หลายเดือนก่อน +13

    Waaqayyo inni ayyana sirra kaa'ee, dhalootaaf immoo eebba godhee si nuf kenne gooftaan galata guddaa haa fudhatu❤❤❤

  • @zomzel8478
    @zomzel8478 27 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ!

  • @phoneWay-c3d
    @phoneWay-c3d หลายเดือนก่อน +5

    የቆቃ ባልቤት እየሱስ ነው ግን ዝማሬ ልብ ነው ምንካዉ ግን ቅኦቃ አልችልም አሜንንን አሜንንን ተበርክ 😥😥😥🙏🙏🙏🥰🥰

  • @ashenafigalgalo6471
    @ashenafigalgalo6471 หลายเดือนก่อน +12

    Wow wow What a blessed full song Achi Abboo biyyi Koo JERUSALEM Stay blessed Sola🥰🥰

  • @Hawwii80
    @Hawwii80 หลายเดือนก่อน +9

    biyyi koo achi yerusalem 🙏
    Wow,God bless you guys
    Dhugaa fooli waaqayyootu isiin gidduudha dhagaa'amaa sole dhugaa ebbifamii ati nuuf ebbaadha, kanaaf,jabaadha Tokkummaan kessan immoo caalati isiin midhaagseera.
    I love you all ❤❤❤❤

  • @visionaire1704
    @visionaire1704 21 วันที่ผ่านมา +2

    it meant what real spiritual song is... deeply understanding , life with vision , able say "NO" ...... what a song ? God may bless you more!

  • @derejeboja4703
    @derejeboja4703 หลายเดือนก่อน +9

    Biyyi Koo Achi Yerusaalem!!! Hamman faarfannaa kee keessaa isa kana jaalladhee dhaggeeffadhe hin jiru. kana yeroon jedhu inni kaan salphaadha jechuu koo miti. Dhugaatti Ayyaanni Waaqayyoo dachaa siif haa baay'atu. Really Amazing

  • @abowakulfata7677
    @abowakulfata7677 หลายเดือนก่อน +9

    May God bless you abundantly. What an awesome Christ centered song!

  • @Singermelesematewos
    @Singermelesematewos หลายเดือนก่อน +11

    ዝም ብሎ ያስለቅሰኛል ትርጉምን ባለውቅም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Hachalutesfayetube
    @Hachalutesfayetube 28 วันที่ผ่านมา +4

    Dhugaa dubbachuuf faarfannaa garaan koo itti boqote faarfanna galma galgala yerusalemif nama qophessudha
    Eebbifami soolee koo❤

  • @roba-e2t
    @roba-e2t หลายเดือนก่อน +13

    Faarfannaa Ayyaana Waaqayyoon Guute Soolee koo Abbaan Keenya Waaqarraa Si haa Eebbisu❤

  • @gelanakule5443
    @gelanakule5443 หลายเดือนก่อน +11

    Faarfannaa dheebuu nama baasu 😇🙏
    Waaqayyo kana caalaa sammuukee haa banu....
    Ayyaanasaa dachaa siif haa baay'isu...
    Manasaa keessa hamma dhumaatti saa dhaabu.
    Isa dhaloota kanaaf eebba godhee siin nuuf kenneef maqaansaa bara baraan haa kabajamu🙏

  • @Esheltube
    @Esheltube หลายเดือนก่อน +8

    Faarfannaan Sole wantoota heddu keessatti nama jajjabeessa
    Abdii namatti hora😢
    Dhaggeeffadhe quufuun dadhabe.
    Maaloo akkam namatti tolaa gooftaa😢😢😢
    AMEEN SI DHIISEEN DEEMA BIYYA LAFAA
    Hanga deemnutti sibiratti rakkanna😢
    Namoonni akka koo yoo jiraattan like godha natti hima

  • @tarikunekr
    @tarikunekr 21 วันที่ผ่านมา +2

    ሶል የተባረክህ ወንድማችን ጅማሬህ እንዳማረ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን

  • @pincode2821
    @pincode2821 หลายเดือนก่อน +14

    Solomon mucaa waqayyoo barrikee haa ebbifamuu barakee guttuu ayyanasattin sii haa dhabuu❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FaasigeeGannati
      @FaasigeeGannati 26 วันที่ผ่านมา

      solomoon balbala si'oliitti cuftee eebbifami

  • @SINGITAAN
    @SINGITAAN หลายเดือนก่อน +13

    Hundii keessanuu eebbifamaa ijjolee yesus das nama jeettuu❤❤❤❤❤

  • @Nathanan_1
    @Nathanan_1 หลายเดือนก่อน +6

    Well done Sol, kana faarfannaan... Iyyesuus Kiristoos Jireenya! Biyyi lafaa miindaan ishee du'a qofa.

  • @Lateratesfaye
    @Lateratesfaye 27 วันที่ผ่านมา +2

    No word in this world can represent what this song stands for. This is simply and truly from above.

  • @aberashabayenh7818
    @aberashabayenh7818 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ እየሱስ ዛማንን ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰 ፀጋ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤