የአልመንድ የፀጉር ማስክ አሰራር ለሚደርቅ,ለሚሰባበር,ለመንታንይ ወዛማ ፀጉር// Almond hair mask

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 173

  • @meskitube16
    @meskitube16  ปีที่แล้ว +25

    ሰላም ጤና ፍቅር ለሀገራችን ለአለማችን ሁሉ ይሁን❤ሁሌም ልሰራው እፈልግና እንዴት እንደምሰራው ግራ ገብቶኝ ነበር የተሻለ አይዲያ ካላቹ ሹክ በሉኝ😅❤

    • @sahowluhehod3742
      @sahowluhehod3742 ปีที่แล้ว

      Ameeeeen Meski

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ አሜን አሜን አሜን

    • @EmuyTube1
      @EmuyTube1 ปีที่แล้ว

      እንቁላል ሙዝ አልመንዱን ብናደርገው ይቻላል ወይ😢😢😢😢 ፀጉሬ ጫፍ ጫፉ ሽቦ ሆነ😢😢😢😢

    • @ruthhaile7030
      @ruthhaile7030 ปีที่แล้ว

      Sis where can I buy this blender ? Tried finding it on Amazon not available. Having issue finding a goox blender.

    • @emugedefe6211
      @emugedefe6211 ปีที่แล้ว

      የመፍጫውን ስም ወይም የገዛሽበትን መሲየ❤❤

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 ปีที่แล้ว +6

    መስኪ በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ ከልጆች ከስራ ጋር ይከብዳል አንችን ግን አላገደሽም ከልብ እናመሰግናለን ልጆጅሽን እግዚአብሔር በግርማ በሞገስ ያሳድግልሽ አሜን እውነት ነው ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሰላም ያርግልን አሜን።

  • @ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ
    @ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ እውነት ለኛ ብርታት ነሽ የኔ ፀጉር አድየ ይጨምራል አንድም ይቀንሳል ብቻ አልሀምዱሊላህ የጭንቀትን ነገር አይወራም ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +5

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ በመጀመርያ ከልቤ እወድሻለሁ መሥክዬ በአንቺ ብዙ ተምረናል ፀጉሬን በጣም አደገ በኢትዮጵያ በሀው ሠላም ማጣት እየተጨናነቅሁ ይበጣጣሣል ናዬላዬና ናታን ደናናቸው ወይ አድሜና ጤና ይሥጥልን እወድሻለሁ ወድድድድድሸሸሸሸ❤❤❤

  • @TigistBaye-x4t
    @TigistBaye-x4t 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንቆ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ደርባባ ውህድ እጠቀማለሁ ፀጉሪ አድጓል በደብ ለውጥ አለው ነገር ግን ይወጣል ብዙ የኔ ውድ መላ በይኝ❤❤❤

    • @golgota2123
      @golgota2123 10 หลายเดือนก่อน

      የኔም

  • @ሳራሳራ-ወ6ጰ
    @ሳራሳራ-ወ6ጰ ปีที่แล้ว +9

    ዋውው መሲ ቅን ሰው ፈጣሪ ይባርክሽ ❤❤❤ ሙሉ ቤተ ሰብሽን ይባርክልሽ❤

  • @አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ
    @አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ ปีที่แล้ว +9

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን እኔስ በጭንቀት ልሞትነው😢
    እናመሰግናለን መስኪየ

    • @mulatuj
      @mulatuj ปีที่แล้ว

      እኔም ሰለቸን ዛሬስ😢

  • @weynijone-fq6qk
    @weynijone-fq6qk ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ እህት መስክዬ ተባረኪ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +5

    መስየ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ ስላሳየሽን ከልብ እና መሰግናለን እህቴ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว +5

    ❤መስክዬ❤ እንኳንደህናመጣሽ❤ በጣም እናመሰግናለን ❤ እውነትሽን ነው❤ሀገራችንንሰላምያርግልን❤ዞሮመግቢያችን❤❤❤

  • @tigistnigatu6853
    @tigistnigatu6853 ปีที่แล้ว +1

    Selam Meski tiru new tebarek gin Ethiopia ale almond besu bota min metekem indeminchil nigerin stay blessed

  • @eleniandbefekadu
    @eleniandbefekadu ปีที่แล้ว +12

    እውነት ነዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤❤❤

  • @user-jh3uf5zk8j
    @user-jh3uf5zk8j ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ዛሬ መጃመሪያ ስላገኛውሽ ደስ ብሎኛል ነፍቃሽኝ ቪዲዮ ውችሽን እያያው ነበር መስኪዬ እበክሽ እንዲህ አትጥፊ

  • @Tirunesh-m8q
    @Tirunesh-m8q ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መስኪዬ❤

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 ปีที่แล้ว +5

    ውይመስኬ በጣምቅንሰውነሽእግዜህበር ይስጥሽ የወለድሻቸውልጅት ይባርከልሽ

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ነሽ በርች እህት ጀግና ❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውዴ እግዚአብሔር ያክብርሽ ውዴ❤️❤️❤❤

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 11 หลายเดือนก่อน

    I have watched this video so many times. Thank you for your amazing work. Can you please make a video on live in conditioner ?

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 ปีที่แล้ว

    የእኔ ልእልት እንዴት እንደምወድሸ ማርያምን ብታይ በጣም አድናቂሸ ነኝ በወለጋማ ሰንት ሆንን እህቴ በቤተሰቦቻችን የሆነው ነገር እጅግ ያሳዝናል ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ ❤❤❤

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም መስኪየ እዴትነሽ ዋዉ እሚገርምሽ ለዉዙን ከሞዝ ጋር ልሞክረዉ አስብነበር በዚህ አሳየሽኘ አመሠግናለሁ እጂሽ ይባረክ❤ የናይላየ እናት

  • @מלכםימני
    @מלכםימני ปีที่แล้ว +1

    መስኪየ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ይስጥሽ ደስየሚለው ነገር ምትጠቀሚው ነገር የተፈጥሮ ከከሚካ ነፃ የሆኑ ናቸዉ ❤
    የሽበት ማጥፊያ በተፈጥሮ ካለሽ ? ካንቺ ውጭ ሌላ አምኘ አልጠቀምም በተረፈ በርቺ❤

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 ปีที่แล้ว +1

    የናይላዬ ማሚ ኢንኳን ደህና መጣሽልን 🥰🥰

  • @proudethio1594
    @proudethio1594 ปีที่แล้ว +1

    Thank you meski , please can you do video on leaving conditioner as well with flexi seed ? Please 🙏🏾

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      Yes I’ll do it🥰🙏🏽

  • @Hayubeauty
    @Hayubeauty ปีที่แล้ว +1

    መሰኪየ ዋውውውውው በርችልኝ ውደ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye ปีที่แล้ว

    መስኪየ የኔ መልካም የልጆች እናት ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሚጣየ አደገች አይደል ጠፍተሽብኝ ስትገቢ አላይሽም ፀጉሬ ደህና ሆኖልኝ አሁን እንደገና ተበጣጠሰ ምን እደሁ አላወኩትም ጭድ ነው የሚሆነው ጫፍ ጫፍ ይበጣጠሳል ተቆርጨው ነበር አልተስማማውም መቆረጤ ምን ላድርገው ምክር ቢጤ ጣል አድርግቢኝ

  • @Snedu-j8e
    @Snedu-j8e ปีที่แล้ว

    ዋዉ ተባረኪ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤

  • @hanagebremariam-gb9qu
    @hanagebremariam-gb9qu ปีที่แล้ว

    Selam meskiy endete nesh yene ehet,meskiy ene bewelide mekenyate tsegure alke ena endete endememelsew betam gera gebetognale ena ebakesh mefetewen negerign bekerbu nw yanchine video mayete yejemerkute

  • @sarachair2324
    @sarachair2324 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for video❤❤❤

  • @laelnaam
    @laelnaam ปีที่แล้ว

    I will try Great job Meskiye Yene konjo 🥰

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي ปีที่แล้ว +1

    መሲየ እስኪ የብጉር ድጋሜ ስሪልን

  • @beetyube
    @beetyube ปีที่แล้ว

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እውነት አመስግናልን 😍😍😍😍😍😍

  • @NejuHawi
    @NejuHawi ปีที่แล้ว +1

    Mesiye almend lewiz naw?tebark❤❤❤

  • @sahowluhehod3742
    @sahowluhehod3742 ปีที่แล้ว +1

    Meski yehnen ken lebonashen Allah aykoylesh ye ewne tbetame lebe ken lege nesh Allah yechemerlesh ❤❤❤❤

  • @Haben1741
    @Haben1741 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጸጉር ቁመቱ ያንቺን ያክላል ግን በጣም ስስ ነዉ ምን ኣይነት shampo ብጠቀም ይሻለኛል pls recommend አርጊኝ ❤❤

  • @HaymanotHaymanot-hx8tj
    @HaymanotHaymanot-hx8tj ปีที่แล้ว

    Yena. Wede. Betam newo yemrdashe. Thankyou

  • @sintayehunigussa1952
    @sintayehunigussa1952 ปีที่แล้ว

    Meskiye Enkuwan Dhena metashe eski lasechegereshe Alemende mene endehon Alawekutem benateshe betenegerign

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +3

    አረ መስኪዬ በናትሽ ፌቴን አንድ በይኝ በፈጠረሽ ጥቁር ነጠብጣብ አቃተኝ ከቡግር የመጣ ሳይሆን እንዲው ከጊዜ ቦኋላ አንገቴ ላይ ነበር አሁን ወደፌቴ መጣ ጨንቆኛል መስኪ አይተሽ አትለፌኝ አደራ🙏 ሀገራችንን ሰላም ይላክልን 🙏

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 ปีที่แล้ว +3

    Meskiya blessed ❤❤

  • @lidiyaamsalu
    @lidiyaamsalu ปีที่แล้ว

    Meskiya leshibet men mela alesh

  • @bhcus73
    @bhcus73 ปีที่แล้ว +1

    maskiye.yen wude siwodsh❤🙏👍

  • @AshagreMesfin
    @AshagreMesfin ปีที่แล้ว

    መስኪዬ ከዊግ ሚለብሱት ለማጥለል በጣም ይመቻል ገዝቼዉ በጣምነዉ የወደድኩት ከቻልሽብትሞክሪዉ❤❤😮

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      ውውው እረ ሞልቶኛል እጠቀማለው ልክ ነሽ አመሰግናለሁ💕

  • @hawa7349
    @hawa7349 ปีที่แล้ว +1

    መሥዬ እኳን ሠላም መጣሺ የኔሴት❤❤❤

  • @seadafentawu6253
    @seadafentawu6253 ปีที่แล้ว

    Can i try by normal peanut

  • @AlemDesalegn-m3x
    @AlemDesalegn-m3x 9 หลายเดือนก่อน

    selam meski almnd etiopa west yenoral enda

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ ፀጉሬ እረዝም ሆኖልኛል ግን ሳሳብኝ

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew ปีที่แล้ว

    መስኪ እባክሽ አትለፊኝ ስለ ሙቀት ለጎዳው እና ፊቱ ለመበጣጠስ ለሚነቀል ስሪልኝ በጣም ተቸገርኩ ሁሌም ሳበጥር እርግፍ ይላል

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      ሙቀት ከሆነ ጭቃ ቅባት ዛላውን ቅየቀባሽ በወፍራሙ ቁጥርጥር ስሪው አታሲዥው ክርችፍ እንዳይል

    • @SebleGizachew
      @SebleGizachew ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 በጣም አመሰግንሻለሁ በምን ትሪት ላርገው?

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg ปีที่แล้ว

    ሰላም መስኬ እህቴ እባክሽ መላ ስጭኝ እግ ፀጉሪንረን ብቱን ሑለትየ ተቀብቸው ነበር ፀጉረ ተበጣጣስ ምን ላርግው መፍትሂ እፈልግአለሁ ውደ

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 ปีที่แล้ว

    What brand body soap do you use on your hair? And why dont you have Amazon link?

  • @wondimagegndide2144
    @wondimagegndide2144 ปีที่แล้ว

    meski eski Le qusile ye mihon asayigegn pleaseeeeee 😢😢😢😢😢😢

  • @RahelGetahun-j7l
    @RahelGetahun-j7l ปีที่แล้ว

    Selam meski almond be amarnga bitnegring

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekima-k2d
    @ekima-k2d 11 หลายเดือนก่อน

    መስዬ እናመሰግናለን እኔ ሰነፍ ነኝ ግን አቺን ሳይ ሟራሌ ይነሳል

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ ปีที่แล้ว +1

    መስኪ አሜሪካ በስልጠና በስልጣና እንድትመጡ ስራ እንጀምራለን ብለሽነበረ እረ ገላግይን ከኢትዮጵያ😊😊😢

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዉዴ ሞክርዋለሁ ገዝቸ

  • @Malachigoodman-q2m
    @Malachigoodman-q2m ปีที่แล้ว +1

    Meski ለወንድ የሚሆን አሪፍ ነገር አሳይኝ

  • @mec1169
    @mec1169 ปีที่แล้ว

    መስኪ ስኪዬ ሰላም ነሽ መስኪ እስቲ ይችን ጥያቄ መልሽልኝ በማርያም የችግር ቅባት ኤክስፖየርድ ያደርጋል ቫቲካም ሆነ ሌላቅባት

  • @حواءمحمد-ر5و
    @حواءمحمد-ر5و ปีที่แล้ว

    ሠላም መስኪ እኔ ፀጉሬ ይቆጣጠራል ጫፉ መላካለሺ?

  • @makedaseyoumhaile4045
    @makedaseyoumhaile4045 ปีที่แล้ว

    Dear Please the blender name n Brand can u put

  • @eyut5432
    @eyut5432 ปีที่แล้ว

    Selam meskiye thanks, Almond Ethiopia betam wedd new please belela teketesh asayin

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      እሺ በሌላም ሰራዋለው ተመሳሳይ ቫይታሚን ኢ ባለው♥️

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መስኪዬ❤ አልመንድ ፍሬ ኢትዮጵያ የት እንደሚገኝ አላወኩም። ነገር ግን በቅባት መልክ ብዙ አለ ። ውህዴ ውስጥ አጠቀማለው። በጣም ወዝ ይሰጣል ለፀጉር እስከጫፍ ድረስ። ኧረ ብዛቱ አልመለስ አለ ፀጉሬ ቁመቱ ብቻ ነው እሚያድገው መስኪዬ thnx sis ❤❤❤❤

  • @arsemaqidest9514
    @arsemaqidest9514 ปีที่แล้ว +1

    Are meski be Maryam ye bibit xuqretin madanit nagering

  • @dejuselam06
    @dejuselam06 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እንዴት ነሺ በነገራችን ላይ በጣም ነዉ ደስ የምትይኝ የሆነ ጊዜ አናግረሽ ነበር አላየሺዉም መሰለኝ ምንም አላልሺኝም እየዉልሽ እህቴ የቆዳ በሺታ አለባት ያሳክካታል hospital soriyasis ነዉ አሎት መስኪዬ መላ አታጭ ም በቤት ውስጥ ምን ትሞክር እባክሽ ካላስቸገርኩሽ እግዚያብሔር ያክብርልኝ መልካም ጊዜ

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว +1

      መልሼልሽ ነበር እማ በኮመንት ኤክዚማ ብዙ ነገር አይወድም ስትታጠብ በ ሴንሴቲቭ የቆዳ ሳሙና ሽታ የሌለው እሱንም ሳታበዛ በትንሹ ምንም ልብሷንም በማይሸት ሳሙና ትጠብ ክሬም ወፈር ያሉ ክሬሞች ሽታ የሌላቸው ካጣች ኦርጅናል ንፁህ ቫዝሊን የሚነሳባት ላይ ትቀባው ሽቶ ትጠንቀቅ የምትበላውን ምግብም ትይ አለርጂ ካለባት ምን ስትበላ ያሳክካታል በብዛት የወተት ተዋፅኦ የለውዝ ቅቤ እንቁላል አለርጂ ይሆናሉ Cera-ve healing ointment ካገኘች ትጠቀም አሪፍ ነው

    • @dejuselam06
      @dejuselam06 ปีที่แล้ว

      መስኪዬ በጣም ነዉ የማመሰግነው bebin Happy birthday በይልኝ እንኳን ተወለድክልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎂🎂🎂🍬🍬🥰🥰🥰🥰

  • @abelyemariyamlig7317
    @abelyemariyamlig7317 ปีที่แล้ว +3

    አልመንድ ምንድነው

  • @ftube923
    @ftube923 ปีที่แล้ว

    አህለንንን መሲ አንኳን ሰላም መጣሺ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 ปีที่แล้ว

    መሥክየ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ ልጆች ደህና ናቸው መሥኪ አልመንድ አዲስ አበባ አለወይ ካለ እባክሽ ምሪኝ የሚያውቁም ካሉ ቢነግሩኝ አመሠግናለሁ ❤❤❤❤

  • @Sweet-kt1ht
    @Sweet-kt1ht ปีที่แล้ว +1

    meski challenge gemre

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 ปีที่แล้ว

    selam meski

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስኪ የልጄ ፀጉር በጣም ብዙ እና ከርደድ ያለ ነው እና አያድግም ብዙ ነገር ሞክሬአለሁ ምንም ለውጥ የለውም ከታጠበች በሇላ ይያያዛል ምን ልጠቀምላት እባክሽን መልስ እድሜዋ 12ነው

  • @RozaTadese-ky5zp
    @RozaTadese-ky5zp ปีที่แล้ว +3

    መስኪ የኔ ውድ ፀጉሬ በጣም ስስ ነው ምን ልጠቀም ምክርሽን ለግሺኝ

    • @mulatuj
      @mulatuj ปีที่แล้ว

      አቮካዶና ሙዝ ያበዛል

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 ปีที่แล้ว

      የቁርፍድ ውሀ እሩዝመሪጋ አፍልተሺ ሁልግዜ መሳጅአድርጊው ያበዛል እኔለውጥአጥቸበትአለሁ

    • @RozaTadese-ky5zp
      @RozaTadese-ky5zp ปีที่แล้ว

      እሺ አመስግናለው

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 ปีที่แล้ว

      @@RozaTadese-ky5zp ምንም አይደል ውዷ

  • @alemmekonin5919
    @alemmekonin5919 ปีที่แล้ว

    Meski lewz yihonal?

  • @abdulmussa3942
    @abdulmussa3942 ปีที่แล้ว

    Endet hair thick

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል
    @ኤፍታህወለተሚካኤል ปีที่แล้ว

    መስኪየ ካላስቸገርኩሽ መልሽልኝ አሁን ትዝ አለኝ ሴትዮየ የአሳ ፎቶ ያለበት ክኒን አለና ተጠቀሚ ብላኝ በዶክተር ያልታዘዘልኝኝ አልጠቀምም አልኳት ለጸጉሬ ብጠቀመዉ መጥፎ ነዉ እንደ ካብስሉን

  • @SemubintamSem-iz6ub
    @SemubintamSem-iz6ub ปีที่แล้ว

    Meski ebaksh melshlgn
    Kezih befit beserashw yehone video lay shampoo lehtsanat teblo yemizegaju alu enesun metekem tchlalachu bleshn neber ena
    conditioner ayasfelgewm?
    lela demo tsegure betam dereq new beteley chaf chafu ena tatbe be electronics mabeteriya abetrewalehu ena dehna yhonal neger gn mn albat ygodaw yhon wey? befetarish atlefign

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      ኮንድሽነርም አለ ከፈለግሽ የህፃናት ማድረቂያ ምንም አይለውም ቀነስ አርገሽ ሙቀትና ንፋሱን ግዜ ቢወስድም እንዳይጎዳ ይረዳዋል

    • @SemubintamSem-iz6ub
      @SemubintamSem-iz6ub ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 thank u meskiye

  • @eyueal-fz3ez
    @eyueal-fz3ez 9 หลายเดือนก่อน

    ፆግሬ ምንም ባደርገው አላድግም አለኝ የምትመክሪኝ ነገር አለ ወይ

  • @fasikaayele7284
    @fasikaayele7284 ปีที่แล้ว

    አራስ ነን ፀጉሬ እየተነቀለ እየተያያዘ አስቸግሮኛል መፍትሄ ንገሪኝ በናትሽ

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn ปีที่แล้ว

    እህቴ አንች ከሰራሽው አንዱን ተጠቅሜ ጥሩ ነው አመሰግናለሁ ።ግን በጣም ስስ ነው ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ምን ልጠቀም ለሚነቃቀለው?? የተጠቀማችሁም እህቶች ካለችም ንገሩኝ መፍትሄ🙏

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 ปีที่แล้ว

    Sis my hair is super dry from me using Henna to die my gray hair because my hair is naturally dry so I cant use any color. Can you make tutorial for dry hair ክርችፍችፍ እሚል ደረቅ ፀጉር my hair is not soft Please do specific hair mask hair treatments for my hair type. My hair is type C ውሃ ሲየካው ይነፍል እንጂ ከርሊ አይሆንም።❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว +1

      እሺ እማ እሰራለው ግን እስከዛ ሂና ስትቀቢ ወይ እርጎ ወይ የወይራ ዘይት ወይ እንቁላል እና የወይራ ዘይት ጨምሪበት ብቻውን አትቀቢ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 ปีที่แล้ว

    Betam wd new

  • @bezaalemayehu1726
    @bezaalemayehu1726 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ በማርያም መልሽልኝ ግራ ገብቶኝ ነው አትለፊኝ ሌላም ይሄን ኮሜንት የምታነቡ መፍትሄ ካላቹ 🙏
    ፀጉሬ ውስጡ ብዙ ነው ጫፉ ግን እየሳሳ እና እየሾለ ነው ጫፉን ተቆርጬውም ለውጥ የለውም ምን ላርግ መስኪዬ

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      ተነቅሎ ነበር ከዚ በፊት የተነቀለው እያደገ ይሆናል? ወይ ፐርም ከተቀባሽ ይበላል ጫፉ

  • @fevenasrat6053
    @fevenasrat6053 ปีที่แล้ว +2

    የዱባ ፍሬ አላድግ ላለ ፀጉር ይመከራል ስለዚህ ምን ትያለሽ እስኪ ቪዲዮ ስሪልን በጣም ነው ምከታተልሽ እና ሞክሪው

    • @almazalmaz8478
      @almazalmaz8478 ปีที่แล้ว

      ለመብላት ነው ወይስ ለምን ???????? እኔ ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ እባካችሁን

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 ปีที่แล้ว

    እኔም መስኪን አይቸ ጸጉሬን ተላጭቸ ዩቱብ ከፍቸ ጸጉሬን እንዴት እንዳሳደኩት መስኪየ እድሜ ጤና ፍቅር እስከ ቤተሰብሽ ይስጥልኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ ปีที่แล้ว

    ኧረ መሲዬ የኔ ፀጉር በጣም ብዙ ነበር አሁን ግን በጣም ይበጣጠሳል በጣም ነው የሳሳብኝ ወደ በፊቱ ጊዜ አልመለስ አለኝ ምን ብጠቀም ይሻላል

  • @fikiryashenifal4390
    @fikiryashenifal4390 ปีที่แล้ว

    አልመንድ ኢትዮጵያ የት አካባቢ ይገኛል እህቴ በርቺ

  • @betelihemsolomon7405
    @betelihemsolomon7405 ปีที่แล้ว +1

    አልመንድ ምንድነው ዉዴ

  • @KidyAdu
    @KidyAdu ปีที่แล้ว

    Ke lozega bigonise

  • @MirsytiguDirej
    @MirsytiguDirej ปีที่แล้ว

    መስኪ እንዴት ነሽ ከዚ በፊት
    ለ ፎሮፎር ሰልፈር እንድንጠቀም አሳይተሽን ነበር ቀባዋትና ራሴን ቀዘቀዘኝ እያለች አስቸገረችኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว +1

      አዎ እውነቷን ነው እንደ ቪክስ ቅዝቅዝ ይላል ቅባቷ ላይ ቀላቅለሽ ቀቢያት ብቻውን አትቀቢያት ለልጆች እንደዛ አርጊላት

    • @MirsytiguDirej
      @MirsytiguDirej ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 አመሰግናለው እህቴ

  • @TsehayKiflu-p4d
    @TsehayKiflu-p4d ปีที่แล้ว

    መስኪ ለሁሉም ነገር አመሰግንሻለሁ እባክሽ አልመንድ የምን ፍሬ ነው ኢትዮጵያ አለ ወይ ሌላ ስም አለወይ ከለውዝ ይለያል

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል
    @ኤፍታህወለተሚካኤል ปีที่แล้ว

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ እህት እሞክረዋለሁ ለምን ይቀርብኛል ብሎ ማጅክ ነጩን ኦርደር አድርጌዋለሁ እንደት ነዉ መስኪየ

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      እኔ የምወደው ሰማያዊዉን ሽታውን ነጩም ነበረኝ እይውና በሚቀጥለው ሰማያዊውን እይው

    • @ኤፍታህወለተሚካኤል
      @ኤፍታህወለተሚካኤል ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 እሽ መስኪየ አመሰግናለሁ እማ 😍😍

  • @KalkidanBalcha-yn6ol
    @KalkidanBalcha-yn6ol ปีที่แล้ว +1

    ሮዝመሪ እና ቁሩንፉድን በቅባት አይሰራም

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว +1

      ይሰራል ትችያለሽ

  • @huaweiprimer180
    @huaweiprimer180 ปีที่แล้ว +1

    እህ እኔስ ደከመኝ ሀቂቃ ምንም ለውጥ አላገኘሁ ፀጉሬ ተሰባብሯል መንታ አለው ሊያድግም አልቻለ ምን ይሻለኛል

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      የሆነ ትክክል ያልሆነ ነገር አለ የሚሰባበርበት ምክንያት እይው ከተሰባበረ እንኳን ሊለወጥ ካለ እያጠረ እያነሰ ይሄዳል

    • @huaweiprimer180
      @huaweiprimer180 ปีที่แล้ว +1

      እኮ እያጠረ ነው የሚሄደው በሀሉ ላይ የተቋጠ ነገር አለው ከሱ ላይ እየተቆረጠ መውደቅ ከደገና የተቆረጠውን ያክል ያድግ እና እደገና ይቋጠራል መልሶ ይቀረጣል ምን ይሆን ሰበቡ የዘይት አይነት የቅባት አይነት ሞከርኩት ለውጥ የለም

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 ปีที่แล้ว +2

      የኔና ያንቺ ፀጉር አንድ አይነቴነዉ አሁንማ ተስፋ ቆርጬ ትቸዋለሁ 6ወር ሆነኝ ከተዉኩት ምንም አልከባከበዉ ጫፊ መንታነዉ ከመካከሉ ላይ ደግሞ የተቋጠረነዉ ሳብ ሳደርገዉ ከተቋጠረበት ብጥስ ይላል

  • @هبهالله-ق7غ
    @هبهالله-ق7غ ปีที่แล้ว +2

    ❤👍👍👍

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @منصورالعليان-غ2ض
    @منصورالعليان-غ2ض ปีที่แล้ว

    ውይ እንስ ከመበጣጠሱ ከመርገፉ ብዛት ለማበጠሰር እፈራለሁ ምን ይሻለኛል 😢😢😢

  • @elsa-sy4td
    @elsa-sy4td ปีที่แล้ว

    Er meskiyeee beamargnamen yebalal??

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      ባማርኛ ለውዝ ነው ግን አይነቱ ይሄ ነው

  • @aynalemalemu3945
    @aynalemalemu3945 ปีที่แล้ว +1

    አልመንድ ወተት ከሩዝ ጋር ባደርገው ይሆናል

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      ይሆናል እማ ቅባት ግን ጨምሪ

    • @aynalemalemu3945
      @aynalemalemu3945 ปีที่แล้ว

      @@meskitube16 አሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-jh3uf5zk8j
    @user-jh3uf5zk8j ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @workalemshiferaw1596
    @workalemshiferaw1596 ปีที่แล้ว

    Natanem yeleje sem new edegeeee beleeee

  • @netsiabebaw1370
    @netsiabebaw1370 ปีที่แล้ว

    Lewz metekem aychalm meskiye

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      ዘራቸው አንድ ነው እናም ባዮቲን ፕሮቲን አለው ቅባትም ይሰራበታል እኔ ተጠቅሜው ባላውቅ ግን 😅