ETHIOPIA | ከዚህ በውሃላ ይህን ቪዲዮ ሳያዩ እንቁላል እዳይገዙ ምክሬ ነው | እጅግ አስፈላጊ መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 520

  • @yenetena
    @yenetena  3 ปีที่แล้ว +98

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በዚህ ቪዲዮ የትኛው አይነት እንቁላል ለጤና ተስማሚ የሆነውን እንቁላል እንዴት መርጠው እንደሚገዚ ይማራሉ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 ปีที่แล้ว +1

      I always share at least 5 people every time thank you dr.

    • @yenetena
      @yenetena  3 ปีที่แล้ว +2

      @@elsabeautynt thank you for all the support!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 3 ปีที่แล้ว

      You take all your time for us thank you

    • @bettyzeray6478
      @bettyzeray6478 3 ปีที่แล้ว

      Hi Dr thank u for your information. How can I contact you?please I need your help

    • @dvdv3479
      @dvdv3479 3 ปีที่แล้ว +3

      ለልጆች ማታ መመገብ የሌለባቸው ምግቦች እንቅልፍ የሚነሳቸው ብታቀርብልን እና ልንቅልፍ የሚረዱ ምግቦች thank you

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 3 ปีที่แล้ว +7

    እ/ር ይባርክህ እጅግ ጠቃሚ የጤና ምክሮችህን ለህዝብህ በነፃ ስለምታበረክተው በርታልን።

    • @bsbdnhdhdnd608
      @bsbdnhdhdnd608 3 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ዘመን ይባርክ

  • @peace3791
    @peace3791 3 ปีที่แล้ว +15

    እመሰግናለሁ . እውቀቱን በተሰማራበት የሚያካፍል ሊመሰገን ይገባዋል.

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 3 ปีที่แล้ว +33

    የምትሰጠው ጠቃሚ ትምህርት የሚከፈልህ ነገር ሳይኖር ወገንን መርዳት ይኸ ነው እግዚአብሔር ይሰጥህ

  • @abebechwakweya9858
    @abebechwakweya9858 3 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ አስተዋይ ትሁት ሰዉ ነህ ተባርክ 🙏🙏🙏

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንሕን ይባርክ ዶ/ር ዳንኤል የምትሰጠን የጤና ት/ት በጣም እየተጠቀምንበት ነውና ተባረክ

  • @genetyeamenienat5341
    @genetyeamenienat5341 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጥን እናመሰግናለን

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒዬ ትልቅ ኢንፎርሜሽን ነው የሰጠከን ስለ እንቁላል 👌👌🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @zaidaahmed2091
    @zaidaahmed2091 3 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር አላህ እድሜህን ያርዝምልን ለኛ ጤና እንዲህ ስትደክም አላህ ድካምህን ይክፈልህ

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 3 ปีที่แล้ว +5

    Dr Danny! Thank you very much. You are contributing a lot among Ethi/Eri community. I wish if many people at home hear u to understand and live healthy life. Thank You.

  • @etetutesfaye9689
    @etetutesfaye9689 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመስግናለሁ ሁሌ ለመግዛት ስሄድ
    የምቸገርበት ጉዳይ ስለሆነ እግዚእብሔር
    ይባርክህ በጣም ጠቃሚትምርት ነው የምትስጠን

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

  • @muleabdisa
    @muleabdisa ปีที่แล้ว +1

    Dr ስለ ትምህርትህ በጣም አመሰግናለሁኝ።

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ትልቅ ትምህርት ነው 🙏

  • @belayamarechannel9725
    @belayamarechannel9725 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን እኔም ድሮ በውሃ ነበር የምለየው። በሁለት ስልኬ ሰብስክራይብ አድርጌ ነው ምከታተልህ

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በጣም ነዉ የምወድህ በተላይ አንድ ቀን ወንገል ስትሰብክ ሰምቼ በ ቃ ተባረክ ግን ሥራህ ሙሉ በሙሉ ወንገል ብሆን ስወድ!!

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @suziable4539
    @suziable4539 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ በጣም ነዉ የማመሰግነው ሁሌ በጣም እቸገር ነበር ለመምረጥ እና ፌክ ነዉ እያልኩ ማመን እየተቸገርኩ ነበር እንቁላል ለመብላት አሁን መልሱን ከአንተ አገኝሁ ልዬነታቸዉን አወኩ ተባረክ ኑርልን ዶ/ር ዳንኤል 👍🙏

  • @meazamesele9276
    @meazamesele9276 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር
    የምትሰጠን ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ።
    ቤተሰብ ሆነናልና አስተያየት ለመስጠት ወደድን ፤ በቅድሚያ ግን ይቅርታ እንጠይቃለን ። ይሄውም " በተረፈ " የሚለው ቃል በጣም ከመደጋገሙ የተነሳ ለማድመጥ አልጋብዝ እያለን ነው ። የምታነሳቸውን ሀሳቦች እንወዳቸዋለን፤ አንተንም እናከብርሃለን ። ስለዚህ አቀራረቡ አድማጮችን የሚስብ ቢሆን ጥሩ ነዉ እንላለን። እናመሰግናለን።

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶ ር ዳኒ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @ermiasgirma6254
    @ermiasgirma6254 3 ปีที่แล้ว +2

    የምት ሰጠን የጤና መክር አግዜር አንደበትህን ይባርክልህ አመሰግንሀለሁ

  • @አረደሻም
    @አረደሻም 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ

  • @zuhcarius
    @zuhcarius 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አድናቂህነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥህ
    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የምሰጠው ቀጥል በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ እኔ ብዙ ተምሪበት አለሁ
    እየተማርኩትም ነው ለውጡንም አይቸበት አለሁ

  • @ethiokal1107
    @ethiokal1107 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ
    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃወች እናመሰግናለለን👍👍👍🙏🙏🙏

  • @Gelane1
    @Gelane1 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር !!
    በጣም እየተጠቀምን ነው በርታ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም የሆነ information በእቁላል ላይ ያለኝን አመለካከት ነው የቀየርከው ጌታ ይባርክህ በርታ ገና ብዙ ትጠቅመናለህ 🙏🏽

  • @yemesrachmoltotalwoldegior4002
    @yemesrachmoltotalwoldegior4002 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶር ዳንሹ! በጣም አስፈላጊ እውቀት እና እጅግ ጠቃሚ ግንዛቤ አግኝቻለሁ
    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን ትልቅ እና ጠቃሜ ትምህርት ነው!!

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
    @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @peace2all51
    @peace2all51 3 ปีที่แล้ว +9

    Our brother Dr. Daniel, we really appreciated for sharing your precious time and an amazing knowledge. We are so lucky really to have such a brother! God bless you!

    • @yenetena
      @yenetena  3 ปีที่แล้ว

      So nice of you

  • @etagneterfe7661
    @etagneterfe7661 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ አኗኗሬ ተቀይሯል በዘፈቀደ መግዛትና መመገብ ትቻለሁ ጤናዬ ገንዘቤን ጊዜዬን በሚ ገባ መጠቀም ስለቻልኩ ተባረክ ቃለት ያጥረኛል ።ዲር አ.አ

  • @nardosyosef7932
    @nardosyosef7932 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሰለሰጠኸን ማብራሪያ እና ስለቅንነትህ።

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለኢትዮጵያ ዉያን አይሰራም ከየት እንደሚመጡ ሥለማናዉቀዉ። ዉጪ አገር ለሚኖሩት ግን እገዛ ያደርጋል።ተባረክ።

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠቃሚ መልክት ነው እናመሰግናለን ተባረክ

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው

  • @yegebereallij2488
    @yegebereallij2488 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @samsonwoldu8802
    @samsonwoldu8802 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናል

  • @et1206
    @et1206 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ በጥኒጡ ዶሮ እያረባሁ ነው ድንቅ መልእክት ነው ግቢ ሰርቺ እለቃቸዋለው ለወገን ጥሩ ነገር መቅረብ አለበት

  • @almaztsegazeab5560
    @almaztsegazeab5560 3 ปีที่แล้ว +1

    እምጠብቀው ነገር ነበር። ሁሌ በጣም እቸገር ነበር እንቁላል ለመምረጥ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር!!

  • @smeckglory
    @smeckglory 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዶክተር ዳኒ ሁሌም በጣም ጠቃም ነው💕

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዶክተር ዳንኤል

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ስወድክ ምርጥ ትምህርት ነው ምታስተምረን እኛ አግበስብሰን ነው ምን በላው በርታ ወንድምዬ

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 3 ปีที่แล้ว

    እንቁላል ልገዛ እወጣለሁ ጥሩ አጋጣሚ ተባረክ 🙏🏼

  • @asteraster1986
    @asteraster1986 3 ปีที่แล้ว +1

    ደክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመስግናለን

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን👍🙏🙏

  • @dvdv3479
    @dvdv3479 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምፈልገው ሃሳብ ነበር አመሰግናለሁ dr

  • @almazabara912
    @almazabara912 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባርከሃል ጨምሮ ተባረክ!

  • @seblewangel3354
    @seblewangel3354 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርዬ እንካን በሰላምን መጣክልን ! ስለ መልካም ትምህርትክ በጣም አመሰግናለው በብዙ እየረዳከን ነው ፈጣሪ ይርዳክ😍😍❤️

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው dr ዳኒ

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 3 ปีที่แล้ว +27

    ዶክተር ስለ አሳ አይነት ብትነግረን በተለይ ስለ ሳልመን የቱን አይነት እንግዛ አመሰግናለሁ

    • @Canada404
      @Canada404 3 ปีที่แล้ว

      ገብተሽ እይው በአሳ ዙሪያ የሰራው አለ

  • @tesg9551
    @tesg9551 3 ปีที่แล้ว +1

    Geat advise. Thanks so much.

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow betam tekame new thank you so much Dr

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 ปีที่แล้ว +1

    Thank You. ዳኒ

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 ปีที่แล้ว

    ለጥሩ ትምህርት ህ ለምትሠጠው እርዳታ አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይሥጥህ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እውነት ነው እኔም ግራ ይገባኝ ነበር እንቁላል መግዛት ጥሩ ቶፒክ ነው አንተም ጎራ በል አመሰግናለሁ የመጀመሪያ አይደለም

  • @um3178
    @um3178 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶ ( ር መልካም ምክርነው

  • @fierbelachew6936
    @fierbelachew6936 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የኔ ጤና

  • @thequeenofsheba3408
    @thequeenofsheba3408 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ: በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክልን ዶክተርዬ

  • @azebazeb2958
    @azebazeb2958 3 ปีที่แล้ว

    ቅን ሰው ፈጣሪ ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much 😊

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ግንዛቤ ነው ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን አልፎ አልፎ እንደዚህ አይነት ቪድዮችን ብትሠራልን interested ነው thank you ,

  • @tsiontamirat3065
    @tsiontamirat3065 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተግተህ ስለምትሰራው ስራ!

  • @yeneneshgebire1648
    @yeneneshgebire1648 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ሁል ጊዜ የትኛውን ልግዛ ብዬ ግራ እጋባ ነበር በቂ የሆነ መልስ አግኝቻለሁ ተባረክ

  • @nuraabdu4973
    @nuraabdu4973 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @masreshutadesse5581
    @masreshutadesse5581 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ለምታስተምረን ነገር

  • @natynahu625
    @natynahu625 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ።

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ግራ ሚገባኝ ነገር ነበር ከብዛታቸው ብዛት ግራ ያጋባኝ ነበር... እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @samuelgetachew6637
    @samuelgetachew6637 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr Daniel

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you . Very important advice

  • @shineAllTime
    @shineAllTime 3 ปีที่แล้ว +1

    thank u doctor Daniel it is very informational..... be blessed

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @antenehgataneh6796
    @antenehgataneh6796 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much dr

  • @selamwsenayselam4876
    @selamwsenayselam4876 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍 Dani Egzabeher yebarkeh Ethiopa yalew ema askoalu neche new becha aydelem aychew neber Ethiopa sehed enkulal alebelam.

  • @oneloveonelove3929
    @oneloveonelove3929 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ... የድካምህ ጻማ ድካም ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ... እስከ አስመራ አደርሰዋለሁ ጠቃሚ ትምህርትህን

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing Dr.Daniel God bless you.

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏ተባረክ ዶክተር

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ዐ6ዸ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ዐ6ዸ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
    ዶክተር እባክህን ለጠቆረ ክርን እና ብብት መፍትሄ የሚሆን ነገር ካለ ብትጠቁመን ???

  • @abbytmyohannes2224
    @abbytmyohannes2224 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr betam asfelagi mereja nw ine sle zih neger gragebtogn neber ijigbetam inameseginalen

  • @ayalt4896
    @ayalt4896 3 ปีที่แล้ว +7

    thank you Dr. for this valuable info. we appreciate it very much !

  • @YordanosAddis-y2u
    @YordanosAddis-y2u 5 วันที่ผ่านมา

    ክብርልን

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr Danny.

  • @yordanoskidane5394
    @yordanoskidane5394 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank u.....Dr Dani
    የረጅም ጊዜ ጥያቄ ተመልሶልኛል።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 ปีที่แล้ว +1

    Very helpful information thank you Dr. share please

  • @foziyamohammed3846
    @foziyamohammed3846 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምአመሰግናለዉ

  • @yordanoseyordanose5613
    @yordanoseyordanose5613 3 ปีที่แล้ว +1

    ተእባረክ ዶክተር ዳኒ

  • @martatesfaye9591
    @martatesfaye9591 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much dr god bless you 👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘

  • @belayneshetsub5445
    @belayneshetsub5445 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you what you teach.

  • @tegestelala903
    @tegestelala903 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks yene Tena

  • @durefufa6424
    @durefufa6424 3 ปีที่แล้ว

    ዶክ እድሜ ይስጥህ አመሰግናለሁ ።

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 3 ปีที่แล้ว +1

    Tnx Dr for your support the comunity

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 ปีที่แล้ว +3

    ስላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ

  • @baselahmad8210
    @baselahmad8210 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks doctor tetekimensl

  • @tigistmeshesha9158
    @tigistmeshesha9158 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Dr