Ethiopia - አሜሪካ “በአብይና ባለስልጣኖቻቸው ላይ ጨክናለች” አሳሳቢ ሆኗል ለምን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @smsm3968
    @smsm3968 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጊዜው ይርዘም እንጂ፣ ወንጀለኞች ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም

    • @HIIBBOO-PRESS
      @HIIBBOO-PRESS 57 นาทีที่ผ่านมา

      You Are Absolutely Right

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የአሜሪካና ጥቂት ኤውሮጳ አገሮች ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን ድምጽ ሲሆኑ አንዳንድ ኢትዮጵያውያንና ሃይማኖት መሪዎች ሕዝባቸው እንዲጎዳ ሲቀሰቅሱ ነበር ይህ የትም አገር ታይቶ አይታወቅም

    • @bacherjatteni1501
      @bacherjatteni1501 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@negagetachew974
      “የተጎዱ ኢትዮጵያዊያን” ስትል ምን ማለት ነው? ሸኔና ፋኖ ለማለት ፈልገህ ከሆነ እግዚአብሔር አእምሮህን ይፈውስ:: ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በማበር አገራቸውን የሚገዳደሩት ባንደዎችን ኢዮጵያዊያን መባልም የተገባ አይደለም-ባንደነታቸው በግልፅ መነገር አለበት:: ወያኔ ጫካ በነበረ ጊዜ ደርግን አሸንፌ አ.አበባን ከተቆጣጠርኩ ጣና በለስንና ጋምቤላ ውስጥ እየተገነቡ የነበሩት የለማት ፕሮጄክቶችን አፈርስላችሁአለሁ ብሎ እርዳታን ከግበፅ፣ ከሶርያ፣ ከሊቢያ፣ ከኢራቅ፣ ከሰዑዲ አረቢያና ከሌሎችም አረብ አገሮች እያገኙ እንዳሸነፈ‍ ወዲያውኑ ሁለቱም ልማቶችን አፈረሱ:: አሁን ደግሞ በአባይ ላይ እየተገደቡ ያሉትን ልማቶች ሊያፈርስላቸው እርዳታን እየተቀበሉ ያሉቱ ሸኔና ፋኖ የዘመኑ ባንዳዎች መሆናቸው አይደለምን? ያለበለዚያ እርዳታ ብሎ ነገር የለም-ለጥቅማቸው ስሉ ነው ገንዘብ የሚያፈሱት ወገኔ:: ምን ዓይነት እርግማን ነው ለኢትዮጵያዊ ሴራ የማይገባው?

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እና እዉነቱ ነዉ አሜሪካ የተናገረዉ

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ለአብይ፣ ለአዳነች አበቤና ለሽመልስ አብዲሳ ልናዝን? ህዝቡን እንዳስለቀሱ እነሱም ያለቅሳሉ!

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አጎዋ ይቅር ሁሌም አጎዋ አጉዋ ትለለችሁ ኢትዮጵያ እንደዝህም መጨከን አለብን

  • @ashebir24
    @ashebir24 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለመሆኑ መአቀመቡን ቢያነሱለት ምኒን ሊያቀርቡ ነው ካፓኒዎቹ በቡዛት ተዘግቷል

  • @gerageru15
    @gerageru15 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከቻልክ ለባይደን አድርሥልኝ መጀመሪያ ነብሰ ገዳዬን ናታኒያሑንና የሡን ባለሥልጣኖች በተጨማሪ በሚሣይል የሚረዷቸዉን ባይደንና አንቶኒ ብሊንከን ለፍርድ ከቀረቡ በሗላ ነዉ የአበሻ መሪወች የሚከሰሱት ያንንም አስበንበት😅እኛ አበሾች ነን አሜሪካን መዉደድ መፍራት አይደለም አንፈራምም

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አንድ ሀገረ እንድ ሀገር ለመቆም የማንም እረዳታ አያሰፈልግንም ህዝቡ መጠነክረ አለበት

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መንግስት ሁሌም ከነጮቹ ስር አይወጣም እዝብ እኮ ምንም ማድረግ አልቻለም አይ ወዳጄ ለማንኛውም እግዚአብሔር ብቻ ለዚህ ለምስኪን እዝብ ይድረስለት መንግስት ሁሌም የነጮቹ አሽከር ነው እውነቱ ይኤ ነው

    • @smsm3968
      @smsm3968 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ህዝብ እና መንግስትን መለየት የማንችል ነፈዝ አይደለንም። ለማንኛውም ጊዜው ይርዘም እንጂ፣ ወንጀለኞች ለፍርድ ይቀርባሉ

  • @ojuluojulu4816
    @ojuluojulu4816 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Well come back our hero of journalist

  • @ahmedoumermohmmed
    @ahmedoumermohmmed 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ 1ፋጠር አላት ያ አሜሪካ ጉድይ አይ ሰካም

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እኛ እዚ አሜርካን አገር የሚኖረው አማራው ውጤት ነው መለመን የለም

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      aye you think?

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይመስቀል ወፍ የትጥፍትህ ትገኝህ

  • @btrueeth
    @btrueeth 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአሜሪካ መጨከን ለማን ነው አሳሳቢ የሆነው?

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አብይንም ባለ ስልጣኖቹንም ምን አለ ባደባባይ በሰቀለችልን

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማርያ ኦሮምያ ምናምን የለም! እስከመጨረሻው እንታገላለን ! አብይ መወገድ አለበት

  • @Peace-j1l
    @Peace-j1l 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአንካራው ስምምነት አሜሪካ ኢትዮጵያን አስገድዳ ነው እንድትፈርም የተደረገው የሚል ደግሞ ሌላ ፕሮፖጋንዳ ???

  • @Jemalyoutube-t9k
    @Jemalyoutube-t9k 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ጋዜጠኛ ጠፍቶ ነበር አይደል እንኳን ደህና መጣህ🎉 ነዉ እኔ ነኝ የጠፋሁት?

  • @gerageru15
    @gerageru15 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜሪካ ለ1ሠአት ሥለትግራይ ሕዝብ አስባ አታዉቅም ወርቁ,ነዳጁና,ጋዙ,ዋና ፕሮግራማቸው ነዉ በሰሜን ወሎ እርዳታ ሥም አገር ሊዘርፉ ነዉ ተጠንቀቁ

  • @JonVan-g6e
    @JonVan-g6e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ አለ አተና ዘመዶች ናቹ ሁል ጊዚ ኢት ልመና ያስለመዳቹ እኛ ግን አለምንም ኢትዮጽያ ማንም አለምንም አንተ ዘላለም ህዝብ ተርቧል እያልክ ስንደ ለምን የለማኝ ዘር የራብተኛ ልጅ አይሣካልህም ትቃጠላለ እንጂ ኮሪደር ልማት ይቀጥላል ምንም ምድራዊ ሀየሰል አያስቆምም ንፍጣም የባንዳ ልጅ

  • @abreham.m
    @abreham.m 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜሪካ እኮ አልተሳሳተችም። የኛ ባለ ስልጣናት እኮ የሰሩትን ባደባባይ ያወራሉ እኮ ሰበርነው አደቀቅነው ደመሰስነው ሲሉ ነበር እኮ የሚውሉት። ይሄ ወንጀል ነው።

  • @Mahamadfaxaracome
    @Mahamadfaxaracome 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜርካ ምን አገባት

  • @BAb-e6k
    @BAb-e6k 43 นาทีที่ผ่านมา

    አብይ መጨረሻው ደሮሰዎል

  • @gebreabzgiweldehawariat5378
    @gebreabzgiweldehawariat5378 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡነት

  • @christinemabratu5053
    @christinemabratu5053 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአብይ ድራማ አላልቅ ስላላት ሰለቻት

  • @ashebir24
    @ashebir24 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ነች መታገድ መገደል ወይም መታሰር አለባቸው ሰውን እየገደሉ ተዳፍኖ መቀመጥ የለበትም ወንድም ከበትንሹ ከትግራይ ጦሮነት ጀምሮ ሁለት ሚልዮን ሞቷል የኮሊደር ልማት ፋብሪካ ወይም የግብርና ውጤት አይደለም

  • @markfantamihertu
    @markfantamihertu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    America great nations & equal justice ;

  • @ManuelAmn
    @ManuelAmn 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አገራችን ኢትዮጲያ ከአፍሪካ 1ኛ ስንዴ አምራች ናት ስለምን ርሀብ ነዉ የምታወሩት "suspence country i love you mama Ethiopia"

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Genocide is not funny! Abiy will face justice for genocide

  • @MarhabaWasel
    @MarhabaWasel 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂ጠፍቶ ነበረ ይሉካል ዘጋቢያችን ።
    😂😂ሸኔ አፍኖክ ነበረ እንዴ
    😂😂ለማንኛውም እንኳን ወደ ሚወዷት ቤቶት ተመለሱ ልንሎት ወደድን 😂😂😂🎉❤🎉❤

  • @AbrahamAyana-y7i
    @AbrahamAyana-y7i 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jawar write it

  • @JonVan-g6e
    @JonVan-g6e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄን ሚደፋው ይፍጣ የሀገር ጠላት

  • @AmenAmen-w9b
    @AmenAmen-w9b 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እራሀቡ ያልከው አሁን ኮሪደር ከተጀመረ ነው
    ከሆነ እዴት በሌሎችስ አልተነገረም የመንግቱ ቀርቶ መግስትማ ድክመቱን ለናንተ ትቶላቹሀል
    ስለዚህ እራሳቹንም እዩበት

    • @dkm1666
      @dkm1666 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆሮ

  • @wolfieskysytgachavideos1717
    @wolfieskysytgachavideos1717 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopians and Ethiopia well the country. We are all okay. We are not worried what others said we're good

  • @zelalemberhe-ov4ck
    @zelalemberhe-ov4ck 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከአግዋ አድዋ ይሻለናል አላላቹም ቡሽቲ ኢትዮጵያዊያን😂😂😂😂

  • @AlexA-xd8ui
    @AlexA-xd8ui 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዐብይን ለማሳነስ የሚደረግ ዘገባ አይጠቅምም።

    • @AmanuGebere-zd2xi
      @AmanuGebere-zd2xi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አብይማ ሂትለር አይገልጸውም

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልሠናበት ሳምንት የቀረው አዛውንት በኢትዮጵያ ላይ የግል ቅም ያለው ይመሥል ምነው ህመሙ ፀናበት
    አይመልሰው እሥከወዲያኛው

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Agewa.a.yawukumina adowa?

  • @MekonnenTsegaye-rn1gh
    @MekonnenTsegaye-rn1gh 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Des aleh?

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Imf..na world bank...ayiserun..inji..USA le ethiopia balesilatan?Mina hew?nech

  • @BAb-e6k
    @BAb-e6k 44 นาทีที่ผ่านมา

    የ አብይ ሁሉም ነው የጨከኑበት ምክንያቱም ዘረኛ ነው

  • @haftomabraha4557
    @haftomabraha4557 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    "Hands off Ethiopia"🎉 America😅

    • @markshawn6967
      @markshawn6967 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Which Ethiopia?

  • @MimiGetachew-t9m
    @MimiGetachew-t9m 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fear. Yizenlin

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂ፍራት ስላላችሁ ነው ኢርትራ ቀንና ለልት ልታጠቁሩት የምትውሉ ሰርታችሁ ብሉ ከውሸት ማጋጨት ጥቅመ ብስ

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለምን? ከከሃዲና ኣቋም የለለው መንግስት ምን ትጠብቃለህ?

  • @AdamTadese-z5h
    @AdamTadese-z5h 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ አንተ ሰውዬ ኢትዮጵያዊ መሆንክ ያጠራጥረኛል እስቲ የምታሰራጨውን ዜናዎች ገምግማቸው 90 ፐርሰን የሚረብሽ የሚያውክ የሚያሰጋ ስለጦርነት እናትክ የወለደችክ ሆስቲታል ነው ወይ ጦር መዳ ነው ይህን አጣራ በተረፈ ግን ወደ ራስክ ተመለስ

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንተ ሁልጊዜ የኢትዮጵያን ውድቀት የሚመኙትን ሰዎች ሐሳብ ታንፀባርቃለህ::

  • @eshetuashango9047
    @eshetuashango9047 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😅kkkkkkkkkk

  • @user345-d2k
    @user345-d2k 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amerika tilliquu firhatua Ethiopia tadig yihonal kezia behuala indefellegnew attittazezillinm yemmil firhaat new ,ye Tor wenjel serrach alserrach Amerikaan maan teyiqoat yawqaal ?.

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hezebune endaselkes ahoen mesherfet yalkes (abiye👎)

  • @zerfuberiso5695
    @zerfuberiso5695 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    America has no right to order Ethiopia how to solve its problems. Better to deal with its own issues.

  • @JonVan-g6e
    @JonVan-g6e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እበት የእበት ልጅ

  • @willjustman829
    @willjustman829 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why now? Wasn't Biden the one who was helping the fascist tigrean Woyanes and the fascist Oromuma Oromos led by fascist Abiy Ahmed by providing military weapons while Abiy forces Committed a genocide on the Amhara people for the last six years? Couldn't he do something about it four or three years ago instead of participating on the Amhara people genocide by providing the fascist Abiy regime weapons that were and are used to commit a genocide on the Amhara people? I am not saying it's a bad thing to do something about it right now, but the Biden administration could have stopped the genocide on the Amhara people long time ago. While Biden and Obama were fighting for the fascist tigrean Woyanes to save them and while at the same time those fascist tigrean Woyanes were also committing a genocide on the Amhara people, both leaders didn't say a word on the genocide as if they gave a go ahead green light for the genocide to happen on the Amhara people. Well, it's a well known history that Western worlds governments have been the Arch enemies of the Amhara people and the Ethiopian Tewahdo Orthodox Church for Centuries, for that, a recent French President Emanuel Micron visit to Ethiopia has shown the world how much he hates the Ethiopian Tewahdo Orthodox Church by walking on the Cross together with fascist Abiy Ahmed. Since both of them are a Protestant followers, they showed their hatred to the Amhara people and to the Ethiopian Tewahdo Orthodox Church by walking on the Cross knowing that it touches the Amhara people deep inside and hurts them so much, so that's how much the western world's government has a deep hatred and unwavering animosity towards the Amhara people and the Ethiopian Tewahdo Orthodox Churches.

    • @AmanuGebere-zd2xi
      @AmanuGebere-zd2xi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ብአዴን ማለት ኦነግ ነው ማንንም አትሸውዱም አራጆች ናችሁ ፍርድ አይቀርም!!😡😡