ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማህበረ ቅዱሳን ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት እናመሰግናለን👏👏👏 ፓስተር ቸሬ የሰውን እምነት ስትነካ ስታራክስ ሰምቼህ አላውቅም ለዚህ ትልቅ ክብር አለኝ❗❗❗ ትምህርቶችህም ሰውን የሚያንፁ ናቸው በጣም እናመሰግናለን 🙏 አባቾቻችን በረከታችሁ አይለየን 🙏🙏🙏💚💛❤️
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ፖስተር ቸሬ ፓስተር ቢንያም ዶክተር ወዳጄነህ በፕሮቴስታንት እምነት ውስጥ ያሉ ግን መልካም ሀዋርያ የምላቸው ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ወደ መሠረታቸው ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታቸው እንዲመለሱ እመኛለሁ።በልዩነታችንም ውስጥ ቢሆን በጣም አከብራቸዋለሁ። እኔ ሀሳብ ሀይማኖታችን የግል ቢሆንም አንድ ሀገራችን የጋራችን ናትና ።
ሀዋርያ ናቸው እንዴ
@@yosephkamil3631 እነሱ ባመኑበት አው
ልቦናህን አይለዉጠዉ እኛንም ሰዉ ያድርገን🙏 ይህንን መልእክት ለነአዳነች አበቤ ለአብይ አህመድ እና ለመሰሎቻቸዉ አድርሱት ይጠቅማቸዋል
ማህበራችንን እግዚአብሔር ያስፋልን የሚሰራው ስራ የሚታሰበው እሳቤ እጅግ ድንቅ ነው። ለወንድማሽንም ፓስተር ቸርነት እንደ ቤተ ክርስቲያናችን ቋንቋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ልልህ እወዳለሁ። ሌላው አልባሌ ወቀሳ ውስጥ ለገባችሁ እህትና ወንድሞቼ የፈለገ ግለሰብ ቢሆን ከማንነቱ ይልቅ ከምግባሩ ይልቅ የቃሉን ፍሬ ብትሰሙ ታተርፋበታላችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን።
በጣም በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ቸርነት አንተ የትህትና ማሳያ ነህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያሳደገችው ልጅ ምንም እንኳን በተለያየ ተቋም ብንሆንም መሰረቷን ግን ስለጣለችብህ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ቸሬ 'አቲጨበጭቡም ወይ' ብለህ ፈገግ አረከኝ ቸሬ የሚጨበጨበው እዛ አዳራሽ ውስጥ ነው 😒እዚህ ግን ቃለህይወት ያሰማልን ነው የሚባለው ቃለህይወት ያሰማልን ፓስተር ቸርነት🙏
ቃል ህይወትን ያሰማልን ቸሬ እግዚአብሔር ያክብርህ ቀና ስርዓት ያለህ ሰው ነህ 🙏😇❤️
👏👏👏👏👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማት ያወርስልን መልካም የመሻገሪያ ምክር እና ትምህርት ነው!!!!
ጌታዬ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ። በጣም ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍከው። እውነት ነው፣ መጀመሪያ ሰው እንሁን። ተባረክልኝ!!
እኔ ገና ሳየው ብጹዓን አባቶች ፊት ስለ ጋብቻ እንዳያስተመር ብዩ ሰግቼ ነበር... ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነትን ብርሃን ያሳይህ።
gezba.nek
አሁንም ቅድስት ቤተክርስቲያን ሃገርን ለማዳን ለማሻገር እያደረገችው ያለውን ሚና ማንም አይስተካከልም ማህበረ ቅዱሳን ደጋግ አባቶቼ ስራቹሁ ግሩም ነው
በጣም ዳስ የሚል ምክር ናው ፓስተር ቸሬ እናማሳግናለን 🙏🙏🙏🙏
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ጥበበብን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን
ማህበረ ቅዱሳን የዛሬ አመት መልካም ጉባኤ ነበር ዘንድሮም ሁሉንም ለማዳመጥ በጣም ፈልጋለሁ። እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን
ኘሮግራሙ መደረጉ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። የሰውዬውም ንግግር ገንቢ ነው። ነገር ግን እዚህ መቅረቡ አጠያያቂ ነው። ለአሁኑ ሆኗል፥ ለወደፊቱ ግን ይታሠብበት። አስፋልት እንኳን ለሁሉም የተፈቀደ ቢሆንም ፥ ግን መሥመር አለው።
ልክ እንደዚህ የሰከኑ ፓስተሮችን በመያዝ አሁን ያለንበትን የሀይማኖት አለመግባባትና አለመከባበር መፍታት ይቻላልና ማህበረ ቅዱሳን ጥሩ ስራ እየሰራቹ ነው በርቱ::
ቸሪ ክበርልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛለህ አኛም ሰው ለመሆን ያበቃን😓
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቸሬ እናአሰግናለን እድሜ ጤና ፍቅር ያብዛልህ ፈጣሪያችን
በትክክክክክክክክል መጀመሪያ ከቤት ነው ፍቅር ምን ቸገረኝ ትውልድ ተፈጠረ ሁሉም ጠቅም ፈላጊ ትውልድ ስለሆነ እግዜአብሔር ይህንን ያጥፋልን ልቦናና አእምሮ ይስጥልን !!!!!!!!!
ቃል ህይወትን ያሰመልክ ፖስቴር ቸርነት በጣም ጥሩ መልዕክት ነው ያሰተለለፍከው እናመሰግናሌን በጣም ደሰ ይለል እንደዝህ እርሰ በርሰችን አንዱ የአንዱ ሃይማኖት አክብርን በአንድ ሀገር ተወዴን ስንኖር ደሰ ይለል
እንኳን ደኅና መጡ ፓስተር እናመሰግናለን ስለሰጡን ማብራሪያ
መጀመሬ እውነት ለመናገር እንዴት ብዬ ነበር ማህበረ ቅዱሳን አልተሳሳተም እንዴት እንደሆነ ተረድቸዋለሁ በርቱ በፍቅር እና በማቅረብ የማይሸነፍ የለም ሁሌም እንደእርግብ የዋህ እንደ እባብ ልባም የሚለውን ቃል ጠብቆ መቅረብ መልካም ነው 🙏
ይህ ውይይት በአመት አንድ ጌዜ መሆን የለብትም ምርጥ ውይይት ነው
እውነት በእውነቶች ቦታ ሲነገር ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርልን ፖስተር ቼሬ🙏 ማህበረ ቅዱሳን ሁሌም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት እና እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን
በጣም ድንቅ መልእክት እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ነገር ነው ያነሳኸው ወንድሜ
መምህራችን ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም አዳመጥኩት የሚጥም መልዕክት ነው ሰው እንሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እናመሠግናለን ። እውነት ነው እግዚአብሔር "ሰው" ያድርገን🙏
ብርሃን ከጨለማ ህብረት የለውም።ተጠንቀቁ!!!
ፓስተር ቼሬ መልካም መልእክት ነው ያስተላለፍከው። ግን ደግሞ ሁሉም በየጊዜው የሚሠራውን ስህተት ሰርቷል፦ "ሰው ሁን!"ይሄውም "ሰው መሆን" የሚያመጣው ለውጥ የለም። ምክንያቱም ሰው ከውድቀት በኋላ በሀሳቡም በድርጊቱም የእግዚአብሔር ጠላት ነው የሆነው፦ በአጭሩ ሙት ነው። ይህን ሰው በጽድቅ ጎዳና አገኘዋለሁ ብለህ ማሰብ ከባድ ነው፤ ብታገኘውም ለጥቂት ጊዜ ያውም ጥቅሙ፣ ወገኑ፣ዘሩ፣ ቋንቋው እና ኃይማኖቱ እስኪነካ ድረስ ብቻ ነው። ያኔ አውረነቱ፣ የእግዚአብሔር እና የሰው ጠላትነቱ መገለጥ ይጀምራል። በምክር አይደለም በጦር መሳሪያ አትመልሰውም።መፍትሄው አጭር እና ግልጽ ነው፦ በእግዚአብሔር ልጅ በማመን ዳግመኛ በመወለድ አዲስ ፍጥረት መሆን ነው። አሮጌውን ሰው ሺህ ጊዜ "ሰው ሁን" ብትለው ታጥቦ ጭቃ፣ አድሮ ቃሪያ ነው። ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፣ አሳማም ከታጠበ በኋላ በአቧራ ላይ እንደገና እንደምንከባለል ማለት ነው።
አባቶቻችን ያስፈራሉ ዉድ አባቶቻን ክብረ ይግብቸው
Paster Cherei, you are the chain b/n the Orthodox and the Protestant. Keep it up!!!
minim chain ayasfelgm. Erasn chilo mekom new
ምንም ሰንሰለት አያስፈልገንም እንደ ስጋ ወንድሞቻችን ናቸው በእምነት ግን ድርድር የለም
@@peaceisalwaysgood450 MK TV yesega guday ayagebawm. Lela wendim yemikonbachew medrekoch alu (yawm enesu sendme kaluh). Beterefe edme le MKtv ahun ante protestantm lithon tichilaleh. min endeminil commentochun eyayeh
ሀይማኖት አይደል እንዴ የምን ሠንሰለት ነው ፤ ራስን ችሎ መቆም ነው
the enlightened man pastor chere
Saw hune amen amne amne KAlE hiwote yasemalne wendmachne 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ደስ የሚል ጉባኤ ነው፤በርቱ!
በጣም ጥሩ የሆነ ት/ት ነው።ፕ/ምሙም ድንቅ ነው
ቀልድህም ይሁን ትምህርትህ በቲክ ቶክ ነበር የማይህ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ የሚመስልህ ሃይማኖት ተከተል ከአፍህ ግን መውጣት ያለበት ቃል ማስተማር ያለብህ የሌላውን እምነት ሳትነካ መልካም ንግግር የማድረግ እንደሚቻል ተምሬብሃለው
ቃለሕይወት ያሰማለን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ሰው ለመሆን ያቤቃን😢
Yenewa nesh🤔
@@mekdi1921 😂😂😂😂አወ
እግዝያብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጥሩ ስራ ነው። በርቱ! ግብፆች መናፍቃንን ለማቅረብ የጋራ ፀሎት እስከማዘጋጀት ደርሰዋል።
😁😁
በዚህ ጉዳይ ላይ ቤተ እምነቶች በአትኩሮት መስራት አለባቸው እግዚአብሔር ይርዳን
ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
ልክ ነው በፍቅር እንሻገር ፓስተር እናመሰግናለን
በእርግጠኝነት ኔጌቲቭ ኮመንት የሚፅፋት የኦርቶኮክስ እምነት ተከታዮች ወይም ወዳጆች አይደሉም!!! ሰው ሁኑ እየተባላችሁ እንኳን ሰው መሆን አቃታችሁ! እውነትም ስር የሰደደ መሰረታዊ ችግር ነው ያለብን። እግዚኦ መሀረነክርስቶስ!
በትክክል
የስብከት መርሐ ግብር አይደለም ሰለሐገር ነው አጀንዳው ...ስለ ሰውነት ነው......አስተያየት ለ መስጠት አንቸኩል....እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን.....
መልካሙን ያሳሰበሽን እግዚአብሔር ይመስገን ! ለትችት የበረቱ ብዙ ናቸው!
Yhe tchit sayhon sew lik nw blo yasebewn nw yetenagerew.M.kidusan eskemnawkew dres yemengist drjit aydelem 1 betemnetn weklo yetemeserete mahber enji.sketil yetebalew hulu sew sayakew sayhon menor nw yakaten.hulum betemnet dnber endalew hulu egnam alen.yhen telalfo megegnet demo nege lelela fetena ber mekfet ena ran mazegajet nw yemihonw
የእይ መህበረ ቅዱሳንሰው መምረጥ ስታውቁበት የቤተክርስቲያን ህይወት
ቃለህይወትን ያሰማልን ፖስተር
ወገኖቼ እዚህ ውስጥ ካሁን በፊት ኮሜት ሰጥቼ አላውቅም ግን አብዛኸኞቻችን ግራ የተጋባን እንመስላለን እንደ ሐይማኖት ሳይሆን እንደ ሰው ሰወኛ መሰለኝ የተባለው ግን እኔ ትምህርቱ ትክክል ነው ካንድ ሰው የሚጠበቅ ነው ግን እኔ ላዳምጥ ብልም አእሚሮዬ አላረፈልኝም እስኪ ቸሩ አምላካችን ይርዳን
Up
አሜን!! ሰው ያርገኝ!!
"ያለ በቂ ምክንያት ይቅርታ አድርገን፤" "የኋላውን ረስተን"
Amen tebareki
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፓስተር ቸሬ 🙏
እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ
ማኅበራችን ማኅበረ ቅዱሳን ታላቅ ሥራ ነውና እየሰራ ያለው በዚህ ይቀጥል ከሌሎች ቤተ እምነቶች ጋር እዲያለ ውይይት በጣም ጥሩ ጅምር ነው ይቀጥ ብያለሁ እግዚአብሔር ማኅበራችንን ያስፋል ይጠብቅልን
ክበርልን ፓስተር ቸረነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ማህበረ ቅዱሳን በተሀድሶ መናፍቃን እየተጠለፈብን ይሆን እንዴ? ኦርቶዶክሳዉያን እስቲ ምን የሚሉት እድገት ነዉ ኦርቶዶክሳዊዉን ሰብስቦ በመናፍቅ ማስተማር? እዚህ ቤት ጥሩ መምህር የለም ነዉ?ኧረ ድብን በሉ ባለማህተብ ሰብስባችሁ ማህተብ አስበጣሽ መድረክ ላይ?
Amen amen amen kalehywuet yasmalen
አሜን 😊❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓሰተር ቸሬ
Amen amen amen
ቃል ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ሰዉ ሁን 😥ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት 😥
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን ስታከብር ትከበራለህ
Thanks so much God bless you.
ቃለ ህይወት ያሠማልን
Kalhiwot yasmahe... Egziabher yasbhe
ኧሯ አልገባኝም እንድት ነዉ ይሄ ነገር አስረዱኝ እስኪ ወገኖቼ
እኔም አልገባኝም እደ??? አባቶች ቁጭ ብለው ፓስተር ለምንድነው መድረክ ላይ እሚወጣው ሲጀመር እዚህ ምን ይሰራል እድሀለ ነገር?
@@ቤተልሔምቲዩብ እዉነት ነው እኔም ጨንቆኝ ነበረ ሁሉንም አድምጫለሁ ገብቶኛል አሁን ተረድቻለሁ
መጀመሬያ ሠው መሆን ይቀድማል ሠወች እየ ምነው እየሡሥ ክርሥቶሥ ወደዝህ ምድር ሲመጣ ለጻድቅ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነው አባቶች ደሞ ዝቅ ማለት ተክርሥቶሥ ነው የተማሩት
ሰው ሁን 😢ድንቅ ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ይመስለኛል ማ/ቅዱሳን በአርማችን መናፍቃን እየተጠቀሙበት ስለሆነ ተጠንቀቁ ብለው ተናግረዋል ስለዚህም እንንጠቀቅ።
ማለት አልገባኝም! ምን ለማለት ነው? መርሐ ግብሩ ላይ ጥርጣሬ ኑሮዎት ከሆነ የማኅበሩ ትክክለኛና በየ ዓመቱ የሚዘጋጅ መርሐ ግብር ነው፡፡
ፓስተር ቸሬ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከው
እኔ ኝ ያልገባኝ??? ንግግሩ ጥሩ ነበር ግን ይሄንን ንግግር ለብልፅና ነበር እንጅ ሳይገፋ ለተገፋ, ሳይገል ለሚገደል, አልነበረም:: ይህንን እስቲ እነ ሽመልስ ጠይቅልን?
ትክክል
Amen sawu indin hon Egzihaber yirdan 🙏❤️
እግዚአብሔር መልካም እንድናሰብ ያድርገን
መምጣት ላልተመቸን ይህን ማድረጋችሁ ክብር ይስጥልን
ከማይመስልህ አትኑር ይላል አበቃማህበረ ቅዱሳን ወዴት እየሄዳችው ነው
በእምነት ብንለያይም በሰውነትና በሀገር አንድ ነን። ፓስተር ቸሬ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እንዳከበርከን እግዚአብሔር ያክብርልን።
amelake hoyiiii sew arigign wendimachin ena.meseginalen
ብጹዕ ወቅዱስ አባቶቻችን በረከታችሁ ቡራኬአችሁ ለኔ ለመጻተኘዋ ትድረሰኝ ✝️✝️🤲🤲🤲 ፓስተር ቸሬ የምወድህ የማከብርህ እኔም ፈራሁልህ አባቶቻችን ፊት ለፊት ስትቆም ለምን እንደሁ አላዉቅም 😌😊😊😊 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሉንም በፍቅር መያዝና መቀበል ከላይ ስለ ተሰጣት በምን ቃላት ትገለጻለች !?
እዛ ይሂድና ወገኖቹን ያስተምር እኛ የሚያስተምረን አባቶች አላጣንም እነሱ ናቸው አሁን ደም እሚያፋስሱት የነሱ ዘሮች ናቸው እዚህ መጥቶ ማስተማሩ ምን እሚሉት ነው አታወዛግቡን እኛ ፓስተር እዳስተምረን አንፈልግም!!!!!!!!!!!!!!!
እውነት ለመናገር እኛ በተለይ ኦርቶዶክሶችና ፕሮቴስታቶች ብዙም ልዩነት የለንም ዘመናዊነት በዛና የሚዲያው ጋጋታ ሁለም እየተነሳ እኔነኝ ሊቃውት ይላል ስለዚ ልዩነታችን እዳለ ሆኖ በሚያቀራርበንና በሚያስማማን ነገርች ላይ ተስማምተን ብንጓዝ አዲም ለአዱ መከታና የእውቀት መቅጃ ነው አሁንም ወድም እህቶቻችን በተለይ በየሚደመያ ሳቲም ብቻ ለመለቃቀም መጮህ ሳይሆን በእውቀትና በትህትና ነገሮችን ብናስኬድ መከባበር ይኖራል ምድር የማንም ሰው አደለችም የሰማዩ ባለቤት የራሱ የእ/ር ናት ሰለዚ ተው በቃ ይብቃን በሀገራችን ላይ ሰላም እዲወርድ በሁለታችንም መሀል ያለው የተሰቀለው እየሱስ ክርስቶስና ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ክርስቶስ ነው ታዲያ ዋናውን ትተን ለሞን በምንለያይበት ነገሮች ላይጰበማተኮር እንባላለን??
አይ ብለን ብለን በመናፍቅ እንሰበክ
ነገርን መርምሩ መልካም የሆነዉንም ያዙይለናል እኮ የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃልስለዚህ ሚጠቅመንን ሰምተን ማይጠቅመንን መተዉ እኮ ነዉ ................ ምናልባት አባቶቻችን የሚሰሙት እኮ እነርሱንም ሰምቷቸዉ ሊመልሱት ይሆናል
Pastor Chere tebarek wendimachin. Orthodoxin makeber arinet mewitat nw.
egziabhir yakbrlin
እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ያርዝመው
አባቶቻችን ቡራኪያቸው ይደርብን ይህን መምህር ፓስተር ሲጀመር አላውቀውም
አቤቱ ዪዳዊት ልጅ ሆይ ማረን
Eguabihir xegu yebzah selam 🇪🇷❤🇪🇹🙏🏻
ድንቅ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እንዲህ ነው የሚያምርብን
ንግግሮች ውጤታማ የሚሆኑ በእውቀትና በቅንነት ሲሆን ነው ሰላምን ለማምጣት አገርን ለመጠበቅ እንዲህ በማስተዋል ሲነጋገሩ ይሰምራል ልዩነታችንን ሆነ አንድነታችንን በማክበር የጋራ ሥራዎች ሊተገበሩ ግድ ይላል አገር የጋራ ሃይማኖት የግል ነውና የፖስተሩ ንግግር መልካም ነው
Good job Paster!
ተባረክ የኔ ውድ
Seytanim metshaf kudus yiteksal abatoch gin min honachihu endezih sewoch yemitisemut
Yihe sew zewetir keminagerew zare leyet yale kal bezi bota endinager yeregew Egziabiher nw. Ye Orthodoxin talakinet. Yihen memeskeru bicha beki nw.
ፓስተር ቸርነት ከማር ለጣፍጠው ትምህርትህ እናመሰግናለን ……አዎ "ሰው" ሁን "ሰው" ስትሆን ምን ዓይነት አጥር አይከልልህም …ሀሳብህ እይታህ ሁሉን አቃፊ ይሆናል
ማኅበረ ቅዱሳን እሚደነቅ ስራ ነው የሰራቹት በርቱ
Kale hiwetn yasmalen kibrulen
እግዚአብሔር ምርት ይጠን
ማህበረ ቅዱሳን ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት እናመሰግናለን👏👏👏 ፓስተር ቸሬ የሰውን እምነት ስትነካ ስታራክስ ሰምቼህ አላውቅም ለዚህ ትልቅ ክብር አለኝ❗❗❗ ትምህርቶችህም ሰውን የሚያንፁ ናቸው በጣም እናመሰግናለን 🙏 አባቾቻችን በረከታችሁ አይለየን 🙏🙏🙏💚💛❤️
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ፖስተር ቸሬ ፓስተር ቢንያም ዶክተር ወዳጄነህ በፕሮቴስታንት እምነት ውስጥ ያሉ ግን መልካም ሀዋርያ የምላቸው ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ወደ መሠረታቸው ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታቸው እንዲመለሱ እመኛለሁ።በልዩነታችንም ውስጥ ቢሆን በጣም አከብራቸዋለሁ። እኔ ሀሳብ ሀይማኖታችን የግል ቢሆንም አንድ ሀገራችን የጋራችን ናትና ።
ሀዋርያ ናቸው እንዴ
@@yosephkamil3631 እነሱ ባመኑበት አው
ልቦናህን አይለዉጠዉ እኛንም ሰዉ ያድርገን🙏 ይህንን መልእክት ለነአዳነች አበቤ ለአብይ አህመድ እና ለመሰሎቻቸዉ አድርሱት ይጠቅማቸዋል
ማህበራችንን እግዚአብሔር ያስፋልን የሚሰራው ስራ የሚታሰበው እሳቤ እጅግ ድንቅ ነው። ለወንድማሽንም ፓስተር ቸርነት እንደ ቤተ ክርስቲያናችን ቋንቋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ልልህ እወዳለሁ። ሌላው አልባሌ ወቀሳ ውስጥ ለገባችሁ እህትና ወንድሞቼ የፈለገ ግለሰብ ቢሆን ከማንነቱ ይልቅ ከምግባሩ ይልቅ የቃሉን ፍሬ ብትሰሙ ታተርፋበታላችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን።
በጣም በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ቸርነት አንተ የትህትና ማሳያ ነህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያሳደገችው ልጅ ምንም እንኳን በተለያየ ተቋም ብንሆንም መሰረቷን ግን ስለጣለችብህ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ቸሬ 'አቲጨበጭቡም ወይ' ብለህ ፈገግ አረከኝ ቸሬ የሚጨበጨበው እዛ አዳራሽ ውስጥ ነው 😒እዚህ ግን ቃለህይወት ያሰማልን ነው የሚባለው ቃለህይወት ያሰማልን ፓስተር ቸርነት🙏
ቃል ህይወትን ያሰማልን ቸሬ እግዚአብሔር ያክብርህ ቀና ስርዓት ያለህ ሰው ነህ 🙏😇❤️
👏👏👏👏👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማት ያወርስልን መልካም የመሻገሪያ ምክር እና ትምህርት ነው!!!!
ጌታዬ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ። በጣም ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍከው። እውነት ነው፣ መጀመሪያ ሰው እንሁን። ተባረክልኝ!!
እኔ ገና ሳየው ብጹዓን አባቶች ፊት ስለ ጋብቻ እንዳያስተመር ብዩ ሰግቼ ነበር... ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነትን ብርሃን ያሳይህ።
gezba.nek
አሁንም ቅድስት ቤተክርስቲያን ሃገርን ለማዳን ለማሻገር እያደረገችው ያለውን ሚና ማንም አይስተካከልም ማህበረ ቅዱሳን ደጋግ አባቶቼ ስራቹሁ ግሩም ነው
በጣም ዳስ የሚል ምክር ናው ፓስተር ቸሬ እናማሳግናለን 🙏🙏🙏🙏
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ጥበበብን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን
ማህበረ ቅዱሳን የዛሬ አመት መልካም ጉባኤ ነበር ዘንድሮም ሁሉንም ለማዳመጥ በጣም ፈልጋለሁ።
እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን
ኘሮግራሙ መደረጉ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። የሰውዬውም ንግግር ገንቢ ነው። ነገር ግን እዚህ መቅረቡ አጠያያቂ ነው። ለአሁኑ ሆኗል፥ ለወደፊቱ ግን ይታሠብበት። አስፋልት እንኳን ለሁሉም የተፈቀደ ቢሆንም ፥ ግን መሥመር አለው።
ልክ እንደዚህ የሰከኑ ፓስተሮችን በመያዝ አሁን ያለንበትን የሀይማኖት አለመግባባትና አለመከባበር መፍታት ይቻላልና ማህበረ ቅዱሳን ጥሩ ስራ እየሰራቹ ነው በርቱ::
ቸሪ ክበርልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛለህ አኛም ሰው ለመሆን ያበቃን😓
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቸሬ እናአሰግናለን እድሜ ጤና ፍቅር ያብዛልህ ፈጣሪያችን
በትክክክክክክክክል መጀመሪያ ከቤት ነው ፍቅር ምን ቸገረኝ ትውልድ ተፈጠረ ሁሉም ጠቅም ፈላጊ ትውልድ ስለሆነ እግዜአብሔር ይህንን ያጥፋልን ልቦናና አእምሮ ይስጥልን !!!!!!!!!
ቃል ህይወትን ያሰመልክ ፖስቴር ቸርነት በጣም ጥሩ መልዕክት ነው ያሰተለለፍከው እናመሰግናሌን በጣም ደሰ ይለል እንደዝህ እርሰ በርሰችን አንዱ የአንዱ ሃይማኖት አክብርን በአንድ ሀገር ተወዴን ስንኖር ደሰ ይለል
እንኳን ደኅና መጡ ፓስተር እናመሰግናለን ስለሰጡን ማብራሪያ
መጀመሬ እውነት ለመናገር እንዴት ብዬ ነበር ማህበረ ቅዱሳን አልተሳሳተም እንዴት እንደሆነ ተረድቸዋለሁ በርቱ በፍቅር እና በማቅረብ የማይሸነፍ የለም ሁሌም እንደእርግብ የዋህ እንደ እባብ ልባም የሚለውን ቃል ጠብቆ መቅረብ መልካም ነው 🙏
ይህ ውይይት በአመት አንድ ጌዜ መሆን የለብትም ምርጥ ውይይት ነው
እውነት በእውነቶች ቦታ ሲነገር ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርልን ፖስተር ቼሬ🙏 ማህበረ ቅዱሳን ሁሌም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት እና እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን
በጣም ድንቅ መልእክት እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ነገር ነው ያነሳኸው ወንድሜ
መምህራችን ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም አዳመጥኩት የሚጥም መልዕክት ነው ሰው እንሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እናመሠግናለን ። እውነት ነው እግዚአብሔር "ሰው" ያድርገን🙏
ብርሃን ከጨለማ ህብረት የለውም።ተጠንቀቁ!!!
ፓስተር ቼሬ መልካም መልእክት ነው ያስተላለፍከው። ግን ደግሞ ሁሉም በየጊዜው የሚሠራውን ስህተት ሰርቷል፦ "ሰው ሁን!"
ይሄውም "ሰው መሆን" የሚያመጣው ለውጥ የለም። ምክንያቱም ሰው ከውድቀት በኋላ በሀሳቡም በድርጊቱም የእግዚአብሔር ጠላት ነው የሆነው፦ በአጭሩ ሙት ነው። ይህን ሰው በጽድቅ ጎዳና አገኘዋለሁ ብለህ ማሰብ ከባድ ነው፤ ብታገኘውም ለጥቂት ጊዜ ያውም ጥቅሙ፣ ወገኑ፣ዘሩ፣ ቋንቋው እና ኃይማኖቱ እስኪነካ ድረስ ብቻ ነው። ያኔ አውረነቱ፣ የእግዚአብሔር እና የሰው ጠላትነቱ መገለጥ ይጀምራል። በምክር አይደለም በጦር መሳሪያ አትመልሰውም።
መፍትሄው አጭር እና ግልጽ ነው፦ በእግዚአብሔር ልጅ በማመን ዳግመኛ በመወለድ አዲስ ፍጥረት መሆን ነው። አሮጌውን ሰው ሺህ ጊዜ "ሰው ሁን" ብትለው ታጥቦ ጭቃ፣ አድሮ ቃሪያ ነው። ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፣ አሳማም ከታጠበ በኋላ በአቧራ ላይ እንደገና እንደምንከባለል ማለት ነው።
አባቶቻችን ያስፈራሉ ዉድ አባቶቻን ክብረ ይግብቸው
Paster Cherei, you are the chain b/n the Orthodox and the Protestant. Keep it up!!!
minim chain ayasfelgm. Erasn chilo mekom new
ምንም ሰንሰለት አያስፈልገንም እንደ ስጋ ወንድሞቻችን ናቸው በእምነት ግን ድርድር የለም
@@peaceisalwaysgood450 MK TV yesega guday ayagebawm. Lela wendim yemikonbachew medrekoch alu (yawm enesu sendme kaluh). Beterefe edme le MKtv ahun ante protestantm lithon tichilaleh. min endeminil commentochun eyayeh
ሀይማኖት አይደል እንዴ የምን ሠንሰለት ነው ፤ ራስን ችሎ መቆም ነው
the enlightened man pastor chere
Saw hune amen amne amne KAlE hiwote yasemalne wendmachne 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ደስ የሚል ጉባኤ ነው፤
በርቱ!
በጣም ጥሩ የሆነ ት/ት ነው።ፕ/ምሙም ድንቅ ነው
ቀልድህም ይሁን ትምህርትህ በቲክ ቶክ ነበር የማይህ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ የሚመስልህ ሃይማኖት ተከተል ከአፍህ ግን መውጣት ያለበት ቃል ማስተማር ያለብህ የሌላውን እምነት ሳትነካ መልካም ንግግር የማድረግ እንደሚቻል ተምሬብሃለው
ቃለሕይወት ያሰማለን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ሰው ለመሆን ያቤቃን😢
Yenewa nesh🤔
@@mekdi1921 😂😂😂😂አወ
እግዝያብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጥሩ ስራ ነው። በርቱ! ግብፆች መናፍቃንን ለማቅረብ የጋራ ፀሎት እስከማዘጋጀት ደርሰዋል።
😁😁
በዚህ ጉዳይ ላይ ቤተ እምነቶች በአትኩሮት መስራት አለባቸው እግዚአብሔር ይርዳን
ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
ልክ ነው በፍቅር እንሻገር ፓስተር እናመሰግናለን
በእርግጠኝነት ኔጌቲቭ ኮመንት የሚፅፋት የኦርቶኮክስ እምነት ተከታዮች ወይም ወዳጆች አይደሉም!!! ሰው ሁኑ እየተባላችሁ እንኳን ሰው መሆን አቃታችሁ! እውነትም ስር የሰደደ መሰረታዊ ችግር ነው ያለብን። እግዚኦ መሀረነክርስቶስ!
በትክክል
የስብከት መርሐ ግብር አይደለም ሰለሐገር ነው አጀንዳው ...ስለ ሰውነት ነው......አስተያየት ለ መስጠት አንቸኩል....እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን.....
መልካሙን ያሳሰበሽን እግዚአብሔር ይመስገን ! ለትችት የበረቱ ብዙ ናቸው!
Yhe tchit sayhon sew lik nw blo yasebewn nw yetenagerew.M.kidusan eskemnawkew dres yemengist drjit aydelem 1 betemnetn weklo yetemeserete mahber enji.sketil yetebalew hulu sew sayakew sayhon menor nw yakaten.hulum betemnet dnber endalew hulu egnam alen.yhen telalfo megegnet demo nege lelela fetena ber mekfet ena ran mazegajet nw yemihonw
የእይ መህበረ ቅዱሳንሰው መምረጥ ስታውቁበት የቤተክርስቲያን ህይወት
ቃለህይወትን ያሰማልን ፖስተር
ወገኖቼ እዚህ ውስጥ ካሁን በፊት ኮሜት ሰጥቼ አላውቅም ግን አብዛኸኞቻችን ግራ የተጋባን እንመስላለን እንደ ሐይማኖት ሳይሆን እንደ ሰው ሰወኛ መሰለኝ የተባለው ግን እኔ ትምህርቱ ትክክል ነው ካንድ ሰው የሚጠበቅ ነው ግን እኔ ላዳምጥ ብልም አእሚሮዬ አላረፈልኝም እስኪ ቸሩ አምላካችን ይርዳን
Up
አሜን!! ሰው ያርገኝ!!
"ያለ በቂ ምክንያት ይቅርታ አድርገን፤" "የኋላውን ረስተን"
Amen tebareki
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፓስተር ቸሬ 🙏
እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ
ማኅበራችን ማኅበረ ቅዱሳን ታላቅ ሥራ ነውና እየሰራ ያለው በዚህ ይቀጥል ከሌሎች ቤተ እምነቶች ጋር እዲያለ ውይይት በጣም ጥሩ ጅምር ነው ይቀጥ ብያለሁ እግዚአብሔር ማኅበራችንን ያስፋል ይጠብቅልን
ክበርልን ፓስተር ቸረነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ማህበረ ቅዱሳን በተሀድሶ መናፍቃን እየተጠለፈብን ይሆን እንዴ? ኦርቶዶክሳዉያን እስቲ ምን የሚሉት እድገት ነዉ ኦርቶዶክሳዊዉን ሰብስቦ በመናፍቅ ማስተማር? እዚህ ቤት ጥሩ መምህር የለም ነዉ?ኧረ ድብን በሉ ባለማህተብ ሰብስባችሁ ማህተብ አስበጣሽ መድረክ ላይ?
Amen amen amen kalehywuet yasmalen
አሜን 😊❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓሰተር ቸሬ
Amen amen amen
ቃል ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ሰዉ ሁን 😥ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት 😥
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን ስታከብር ትከበራለህ
Thanks so much God bless you.
ቃለ ህይወት ያሠማልን
Kalhiwot yasmahe... Egziabher yasbhe
ኧሯ አልገባኝም እንድት ነዉ ይሄ ነገር
አስረዱኝ እስኪ ወገኖቼ
እኔም አልገባኝም እደ??? አባቶች ቁጭ ብለው ፓስተር ለምንድነው መድረክ ላይ እሚወጣው ሲጀመር እዚህ ምን ይሰራል እድሀለ ነገር?
@@ቤተልሔምቲዩብ
እዉነት ነው እኔም ጨንቆኝ ነበረ
ሁሉንም አድምጫለሁ ገብቶኛል አሁን ተረድቻለሁ
መጀመሬያ ሠው መሆን ይቀድማል ሠወች እየ ምነው እየሡሥ ክርሥቶሥ ወደዝህ ምድር ሲመጣ ለጻድቅ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነው አባቶች ደሞ ዝቅ ማለት ተክርሥቶሥ ነው የተማሩት
ሰው ሁን 😢ድንቅ ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ይመስለኛል ማ/ቅዱሳን በአርማችን መናፍቃን እየተጠቀሙበት ስለሆነ ተጠንቀቁ ብለው ተናግረዋል ስለዚህም እንንጠቀቅ።
ማለት አልገባኝም! ምን ለማለት ነው? መርሐ ግብሩ ላይ ጥርጣሬ ኑሮዎት ከሆነ የማኅበሩ ትክክለኛና በየ ዓመቱ የሚዘጋጅ መርሐ ግብር ነው፡፡
ፓስተር ቸሬ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርከው
እኔ ኝ ያልገባኝ??? ንግግሩ ጥሩ ነበር ግን ይሄንን ንግግር ለብልፅና ነበር እንጅ ሳይገፋ ለተገፋ, ሳይገል ለሚገደል, አልነበረም:: ይህንን እስቲ እነ ሽመልስ ጠይቅልን?
ትክክል
Amen sawu indin hon Egzihaber yirdan 🙏❤️
እግዚአብሔር መልካም እንድናሰብ ያድርገን
በትክክል
መምጣት ላልተመቸን ይህን ማድረጋችሁ ክብር ይስጥልን
ከማይመስልህ አትኑር ይላል አበቃ
ማህበረ ቅዱሳን ወዴት እየሄዳችው ነው
በእምነት ብንለያይም በሰውነትና በሀገር አንድ ነን። ፓስተር ቸሬ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እንዳከበርከን እግዚአብሔር ያክብርልን።
amelake hoyiiii sew arigign wendimachin ena.meseginalen
ብጹዕ ወቅዱስ አባቶቻችን በረከታችሁ ቡራኬአችሁ ለኔ ለመጻተኘዋ ትድረሰኝ ✝️✝️🤲🤲🤲 ፓስተር ቸሬ የምወድህ የማከብርህ እኔም ፈራሁልህ አባቶቻችን ፊት ለፊት ስትቆም ለምን እንደሁ አላዉቅም 😌😊😊😊 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሉንም በፍቅር መያዝና መቀበል ከላይ ስለ ተሰጣት በምን ቃላት ትገለጻለች !?
እዛ ይሂድና ወገኖቹን ያስተምር እኛ የሚያስተምረን አባቶች አላጣንም እነሱ ናቸው አሁን ደም እሚያፋስሱት የነሱ ዘሮች ናቸው እዚህ መጥቶ ማስተማሩ ምን እሚሉት ነው አታወዛግቡን እኛ ፓስተር እዳስተምረን አንፈልግም!!!!!!!!!!!!!!!
እውነት ለመናገር እኛ በተለይ ኦርቶዶክሶችና ፕሮቴስታቶች ብዙም ልዩነት የለንም ዘመናዊነት በዛና የሚዲያው ጋጋታ ሁለም እየተነሳ እኔነኝ ሊቃውት ይላል ስለዚ ልዩነታችን እዳለ ሆኖ በሚያቀራርበንና በሚያስማማን ነገርች ላይ ተስማምተን ብንጓዝ አዲም ለአዱ መከታና የእውቀት መቅጃ ነው አሁንም ወድም እህቶቻችን በተለይ በየሚደመያ ሳቲም ብቻ ለመለቃቀም መጮህ ሳይሆን በእውቀትና በትህትና ነገሮችን ብናስኬድ መከባበር ይኖራል ምድር የማንም ሰው አደለችም የሰማዩ ባለቤት የራሱ የእ/ር ናት ሰለዚ ተው በቃ ይብቃን በሀገራችን ላይ ሰላም እዲወርድ በሁለታችንም መሀል ያለው የተሰቀለው እየሱስ ክርስቶስና ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ክርስቶስ ነው ታዲያ ዋናውን ትተን ለሞን በምንለያይበት ነገሮች ላይጰበማተኮር እንባላለን??
አይ ብለን ብለን በመናፍቅ እንሰበክ
ነገርን መርምሩ መልካም የሆነዉንም ያዙ
ይለናል እኮ የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል
ስለዚህ ሚጠቅመንን ሰምተን ማይጠቅመንን መተዉ እኮ ነዉ ................ ምናልባት አባቶቻችን የሚሰሙት እኮ እነርሱንም ሰምቷቸዉ ሊመልሱት ይሆናል