Why is it so important for the prime minister giving these speeches unannounced. This is supposed to be the iefing of the military and why showing off the background jets, to scare who?? He is like a child who never grew up who is stuck in a time capsule and excited about showing off his toys. In the prime ministe's thinking everything in ethiopia is his personal belongings
ሌሎች ሀገሮች ቁስ ነው የሚበታተንባቸው።እኛግን አብሮነታችንን የሚንዱ ነው እያየን ያለነው።ልብ ይስጠን።
እረ ተው ኢትዮጲያውያን ተባብራችሁ እሒን ሰውዬ አማኑኤል አስገቡት
ድል ለአማራ ፋኖ !! ታላቁ እስክንድር ነጋ የመላው አለም ኢትዮጵያ አማራ ፋኖ መሪ ነው !! ተከተል አላማህን ተመልከት አለቃህን !! መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ !!
አብይ አህመድ የሚዘርፋት ኢትዮጵያ እንጂ የሚሰራላት አደለችም:: አብይ ፀሰ አማራ ነዉ !!!!
አንዳርጋቸው እንኳን ለኢትዮጵያ ህዝብ ለራሱም አያውቅ ሁለት ምላስ ሰለ አድዋው ጦርነት የተናገረውን እንዳይነሳ.እኛን ለቀቅ ያድረገን
ማነው ሰው ፍጹም ነው ብሎ ያስተማረሽ?ጊዜው የመሰብሰብ መሆኑንም መገምገም የማይችል ሰው ሀሳብ ባይሰጥ ይሻላል።
መሳርያ ማብዛት ልብ አይገዛም ዉነትን አይይርም:: ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል::
Yes good job 👏 ❤
Andargachew is still freedom fighter Just Like truth
ዕድሜ ለኤርትራ ይበል እሄ ከሀዲ
ምንም የሚነሥቴር መሥሪዬ አቤት አላየንም በኢትዮ ነፍሠ ገዳይ መንግሥት
በቅርብ ይሠናበታል
አአዳነች አበቤ የቀበረቸው ካሜራ አንደሶ ደነቆረ ወይም አያይም 😂😂😂😂
አንዳርጋቸው ጽጌ "ጸረ አማራ ነው " ይባላሉ'ኮ !!
በራሱ ህልም የሚኖር
አንዳርጋቸው ከ60 ሚሊዬን አማራ ይልቅ ለ3ሚሊዬን የኤርትራ ህዝብ ታማኝ ነው ። ማፈሪያ ስኳድ
Pupate you should be retired by now and you stay away from the Amara struggle as you mentioned before there’s no Amara exit in Ethiopia.
በቁሙ የለቀ መንግስት አየር ሀይል ምረቃ ምናምን፤በቅርቡ ፋኖ አዲስ አበባ ገብቶ ይገላግለዋል፤ህዝብ በቃ ብሏል
ፋኖነት ለሁሉም❤💪💪💪🙏
ኣይ አንዳርጋቸው ፈጣሪ አንተን ሲፈጥር ምን ልበል?
የአብይን ድምፅ እያመጣህ አታበሳጨን No like No subscribe
Why is it so important for the prime minister giving these speeches unannounced. This is supposed to be the iefing of the military and why showing off the background jets, to scare who?? He is like a child who never grew up who is stuck in a time capsule and excited about showing off his toys. In the prime ministe's thinking everything in ethiopia is his personal belongings
What???? Where do you get your news??? Who are your audience's?? You lost your mind!!