ጫማ ሚወለቅበት ቤት ስጠላ ፓስተር ቸሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official TH-cam channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our TH-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our TH-cam channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/DawitDrea...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift#FegegitaReact#EbsTv#ethiopian news#Donkey youtube#Dinklejoch#Denqlejoch#reflection#rophnan#9negnaw shi#Amharic movie,new ethiopian film,new Ethiopian movie,latest ethiopian news,amharic news#amharic#TDF#GERD#Eritrea Daily news 2022#ethiopian song#ethiopian music#new ethiopian song,Ethiopia#Ethiopia Tv#Arts Tv#Ethiopian News#Ethiopian Talk Show#Ethiopian Shows#Ethiopian TV#abel birhanu#ashruka channel#seifu on ebs#couple show#Norshow#አደይ#adey#Erengaye#እረኛዬ

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +216

    ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግንየምታስተላልፈው መልእክት እጅግ ድንቅ ነው እከታተልሃለሁ ከአፍ ሁሌ የማትለየው መድሃኒያለም ልጆችህን ባለቤትህን ይጠብቅልህ እናመሰግናለን🙏

    • @raahelsamii4049
      @raahelsamii4049 ปีที่แล้ว

      😮98😅😅io😅is i88k⁹😅

    • @ebrahimseid7469
      @ebrahimseid7469 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነሽ ጥሩ አዕምሮ የለቸው ከዕምነቱ አይዴለም

    • @ethiolove3157
      @ethiolove3157 ปีที่แล้ว

      Ande amelaken teketeye

    • @kalkidanyemane930
      @kalkidanyemane930 ปีที่แล้ว +3

      Stop የነ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት የት ሄዶብሽ ነው

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +1

      @@kalkidanyemane930@ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏼

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ ปีที่แล้ว +65

    ወላሂ እየካፋኝ ችዬ እየኖርኩኝ ነበር አሁን አላህን በቡዙ አድርጌ አማሰግናዋለው ለ14 አማት እኒፎርም ብቸ እየለበስኩ በሰው ቤት ስፋገ ቆይቻለው ግን ደስ የሚለው እኔ በለብስ በልዝናናም ቤተሰቦቼ ዘና ብለው እየኖሩልኝ ነው አልሃምዱሊላህ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኢንሻአላህ ያላሰብሽው ያልገመትሽው ሂወትሽን በሚገርም መልክ ሂወትሽን አላህ ይቀይርልሽ ያኡምሪ❤🎉

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 4 หลายเดือนก่อน

      @@samsamsun367
      ሀያቲ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ለሁለችንም መልካም ነገር ሁሉ ይወፍቀን ያረብ

    • @YibeltalAbdi
      @YibeltalAbdi 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ጀግና ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 3 หลายเดือนก่อน

      @@YibeltalAbdi
      አሚንን ያረብ አማሳግናለው ሁቢ አንችንም አላህ የስደስትሽ

    • @eliasbogale9793
      @eliasbogale9793 2 หลายเดือนก่อน

      ጀግና ❤

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 ปีที่แล้ว +74

    ኦኦኦኦኦኦኦ ለመጀመርያ ግዜ ፓስተር ቸሬን ኣፌን ከፍቼ ሰማውት በጣም ታላቅ ሰው ነው Goodluck pastor chere God bless you !!!ለሁሉም ሃይማኖት ላለው ሰው ትምህርት ሰጥተሃል ደስ ብሎናል

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 ปีที่แล้ว +1

      እኔን አትቀላቅለኝ።

    • @hashtag4675
      @hashtag4675 ปีที่แล้ว

      @@birhanemulugeta587 ኣንተማ የለህ ሞተሃል

    • @getamesayabebe-f9f
      @getamesayabebe-f9f ปีที่แล้ว

      እኔን ግን አስተምሮኛል

    • @nathnaelll
      @nathnaelll 8 หลายเดือนก่อน

      እኔንም አትቀላቅለኝ

    • @hashtag4675
      @hashtag4675 8 หลายเดือนก่อน

      @@birhanemulugeta587 ኣላህ ይቀላቅልብህ

  • @kellamedia390
    @kellamedia390 ปีที่แล้ว +173

    በዚህ ምድር ብዙ ጣፋጭ ነገር ይኖራል ግን እንደ ጤና ጣፋጭ የለም! ወገኖቸ ጤና ይስጣችሁ😍🙏

    • @bettyk215
      @bettyk215 ปีที่แล้ว +1

      Tebarekiyee

    • @wollokombolcha183
      @wollokombolcha183 ปีที่แล้ว +3

      አሜንንን❤

    • @YoDaha
      @YoDaha 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa 7 หลายเดือนก่อน

      ኣሜንንንን❤

    • @BdryaAman
      @BdryaAman 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @ልዩቲዩብliyutube
    @ልዩቲዩብliyutube ปีที่แล้ว +65

    ቸርዬ ብሰማው የማይሰለቸኝ እኔን ብቻ ነው በእሳት ተፈትኖ ወርቅ የሆነ ሰው ነው ክበርልኝ ❤❤🎉🎉

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 ปีที่แล้ว +115

    ላይክ በማድረግ ፍቅራችንን እንግለጽ ለፓስተር ቸሬም በነጻ ያገኘነውን ማመስገን ነው

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 ปีที่แล้ว +22

    ሰላም ድርሚስ ፋሚሊ እንዴት ናቹ ስለ መምህር ቸሬ ስለ አስተምህሮው አንድ ነገር መናገር ፈለኩ ተመልከቱ በአዳራሹ ውስጥ ያለው ህዝብ የተለያየ እምነት ተከትይ ቢሆንም
    ሁሉም በሚባል ደረጃ በአስተምሮቱ ምንያህል ተመስጠው እንደሚከታተሉት ተመልከቱ መምህር ስትሆን ሁሉም በሚገባው መንገድ ማስተማር ይመስለኛል እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን መልካም ንግግር ሁሌም ሀሳብን ይገዛል መንፈሳዊውን ትምህርትን ማንም ሰው በሚገባው ሙድ ነው ያስተማረው እናመሰግናለን

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 ปีที่แล้ว

      ቁም ነገሩ ተግባር ነው አፈ ፃድቅ እኮ ሞልቷል።

  • @liyadaniel6230
    @liyadaniel6230 11 หลายเดือนก่อน +6

    ከ ኤርትራ ነኝ የ ቸሬ ትምህርት ግን በባዶ ኪሴ ልቤ በ ሀብት ይሞላል❤❤❤❤❤፡መንፈሴም ይታደሳል አዲስ ተስፋ እሞላለው።
    በጤናም በ ጸጋም ያኑርህ ቸሬ❤

    • @OurPastCast
      @OurPastCast 10 หลายเดือนก่อน

      ከየትስ ብትሆኚ አገርሽን መጥቀስ ምን ያስፈልጋል

    • @hopegrace4553
      @hopegrace4553 2 หลายเดือนก่อน +1

      Bc that's where she is from. Why does it bother you?​@@OurPastCast

  • @wondimuwodebo9560
    @wondimuwodebo9560 ปีที่แล้ว +9

    ኣሜሰግናለሁ ቼሬ ፀጋ ያብዛል ከክፉ ይጠብቅ ጌታ ።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว +1

    # 1 ፓስተር ቸርነት እግዚአብሔር ይባርክህ ብሩክ ነህ ለበረከት ሁን እንወድሃለን !
    Love you may God bless you all !

  • @ssd7247
    @ssd7247 ปีที่แล้ว +43

    ትልቅ ትምህርት ነዉ የምትላለረፈዉ ሁሌ እኔ ኦቶዶክስ ብሆንም ግን ከአይማኖት ጋር ሳታገናኝ ሁሉኑንም በእኩሌ ታስተማራለህ ኑርልን እግዝአብሕር ልቦናህን አይቀይርብህ እንደተ አይነት መልካም ሰዎችን አገራችን ያስፈልጋታል

  • @robkit9304
    @robkit9304 ปีที่แล้ว +2

    2ጊዜ ነው የሰማሁት በጣም ደስ ይላል ሁሉ ሰው በአላማ ቢኖር እግዛብሄር ምድሩን ይባርካል

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 ปีที่แล้ว +12

    ያመቱ ምርጥ ስዎች ፓስተር ቸሬ
    ዳር ወዳጄነህ
    ፍቅር ይበልጣል
    መምህር አቶ አሸናፊ
    ዳዊት ድሪም
    ዳጊ በጣም እያደመጥን አየተጠቀምን ነው thank you ከ አሜሪካ

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ይህንን ሰው አለማመስገን ንፍግነት ነው እያሳቀ ቁምነገር እድመና ጠና ይስጥህ በእግዚአብሔር ቃል አድርጎ አንፀንና ጭራሽ የኛ መምህራን እስክመስለኝ ተመስጥኩ ላካ መልካም ስሆን ስው ሁሉም ያደምጠዋል እናመስግናለን❤😊

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +8

    ለሁሉም ስው የሚያስፈልግ ምርጥ መምህር ነው ፖስተር ቸሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤ በየመድረኩ እየመጣህ አስተምርልን ተባረክ🙏🏾

  • @eneyehaile
    @eneyehaile ปีที่แล้ว +10

    ክበርልኝ ቸርዬ የአራዳ ልጅ ማርያምን❤

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 ปีที่แล้ว +11

    ቆንጆ መልእክት ነው በቀልድደየታጀበ ቁም ንገርእግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 ปีที่แล้ว +2

    I’m Orthodox Christian Love you Pastor Chere ❤. May God bless you 🙏

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 ปีที่แล้ว +23

    እውነትን በስሙ የሚጠራ ሰው ፓስተር ቸሬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 ปีที่แล้ว +8

    እውነት እውነት እላችሃለሁ ድሮ ሳላገባ በሰማሁት እጠቀምበት ነበር ብዙ ይጠቅማል ነገ ላለማልቀስ ስሙት ግዴላቹሁም እያለቀሳችሁ ከመኖር ምክሩን ተጠቀሙበት እግዚአብሔር ሳይፈቅድ የተደረገ ጋብቻ በሩጫ የተደረገ ጋብቻ ጣጣው ብዙ ነው ፈተናው ከባድ ነው ህይወት በለቅሶ የታጀበ አስቸጋሪ ውጣውረድ አለው ዋጋ ላለመክፈል ምክር ስሙ : ምክር ያልሰማነው ብዙ ዋጋ እየከፈልን እየኖርን ነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @jesuschristislord786
    @jesuschristislord786 ปีที่แล้ว +6

    I am Orthodox , but i enjoy Pastor Cherye preaching .

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 ปีที่แล้ว +24

    ዳዊት ድሪም እባክህ ቸሬን በሌላም ርዕስ አስደግመው ትውልዱ አገሩን የሚወድእና ከእኔ ይልቅ ለወድሜእና ለእህቴ ብሎ እዲያስብ ማስተማር ይችላል ቸሬ🎉❤ ዋሆ

    • @RahmiSulemn
      @RahmiSulemn 4 หลายเดือนก่อน

      😊

    • @Aey-z9n
      @Aey-z9n หลายเดือนก่อน

      ​@Rahm
      שש0שששששששששששששששששששש3ךךךךץץ😊0ש2שש7¹11112111111121112111½111222111¹112111¹211112211112111111¹12111¹1¹¹¹1¹¹קששששששששששששששששששש¹¹1¹¹11¹😊😊😊iSulemn

  • @elza253
    @elza253 ปีที่แล้ว +10

    ሢሠሙክ ሢሠሙክ ቢውሉ የማትሠለች ታድለክ ፓሥተር ቸሬ❤❤❤❤😊😊

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 ปีที่แล้ว +2

    WOW! Pastor Charie, thank you so much for such fruitful lecture. "Zeregninet bafinchaye yiwita"

  • @TiruB
    @TiruB ปีที่แล้ว +8

    ኤጭ ሁሌ ወደታች ሁሌ ማፍረስ ሁሌ መግደል በቃ ተውን አባታችን ቸሬ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤

  • @selamawitabrham7295
    @selamawitabrham7295 ปีที่แล้ว +7

    ምርጡ መመህር እየሱስ ክርስቶስ ነው።እኔ የዋህ ነኝ በልቤም ትሁት ነኝ ።ከኔ ተማሩ።እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ።ብሏል።የመንግስተ ሰማይ በር ቁልፍ በርሱ እጅ ብቻ ነው ያለው ።

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mitaahmed3194
      @mitaahmed3194 ปีที่แล้ว

      Tebareki seliye

    • @Tanoba658
      @Tanoba658 ปีที่แล้ว

      ማን አይደለም አለሽ ኢየሱስ አሁን የሚሰራው በተከታዮቹ ነው ስለዚህ ደስ ካለሽም ወይም ካላለሽ ኮሜንት ስጭ

  • @BeStrongAndHaveHope
    @BeStrongAndHaveHope ปีที่แล้ว +16

    The most powerful message. Thank you!

  • @sitotawlegesse2130
    @sitotawlegesse2130 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Stay blessed Pr Cherie! Stay blessed Mr. Dawit! Remain blessed all the audiences!

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 ปีที่แล้ว +8

    Full of wisdom and a lot of fun .l love it.Thank you paster cheri and Dawit dreams.

  • @kidestgirma-s1z
    @kidestgirma-s1z ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤ፓስተር ቸሬ እንዲሁም ውንድሞቼ

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ ปีที่แล้ว +62

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የፓስተር ቸርነት ት/ት ይመቸኛል አከብረዋለሁ ለሀገራችን አንድነት አስፈላጊ ና ወሳኝ ሰው ቼሬ ❤🙏

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ ปีที่แล้ว +6

      እኔም በጣም ይመቼኛል እኔ ሙስሊም ነኝ ዬታኛዉም ሀይማኖት ምክር ይመችኛል

    • @babyshark6505
      @babyshark6505 ปีที่แล้ว +3

      የመናፍቅ ምክር አይጠቅምሽም እስኪ እርሱን ብቻ እይው ጫማ የማይወለቅበት ቤት ማለት ትርጉሙ ገብቶሻል ቤተክርስቲያንን ጫም አታውልቂ ይልሻል ፡፡ ብርሀን ከጨለማ ህብረት የለውም አይ ካልሽ መብትሽ ነው በእመቤቴ ማርያም የተጠላ ሁሉ ለኔም የተጠላ ነው፡፡

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @joeldejene7621
      @joeldejene7621 ปีที่แล้ว +1

      ​@@babyshark6505
      እግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ
      ምን አይነት አእምሮ ነው ያለህ?

    • @rahmatidrees-ds9fy
      @rahmatidrees-ds9fy ปีที่แล้ว

      ​@@babyshark6505isuu gin indezih lemalet feligo alneberem sile chigru gize awurto new

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 ปีที่แล้ว +2

    He is a breath of fresh air, loved his speech❤

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 ปีที่แล้ว +157

    ሁላችንንም እናከብረዋለን እውነተኛ ስለሆነ ፓስተር ቸሬ እድሜና ጤናን ይስጥልን❤

    • @ashenafimengesha-w5v
      @ashenafimengesha-w5v 10 หลายเดือนก่อน

      Except Jesus Christ,there is no truth person

  • @Kevin_Tv7
    @Kevin_Tv7 7 หลายเดือนก่อน

    Wow 😱 the why he connected all the stories of Samsom with real life is just genius 👏👏
    Thank you 🙏 Dawit Dreams for inviting us Pastor Chere, he’s people’s man.

  • @ZeynebaAhmedMohammed-xq4zx
    @ZeynebaAhmedMohammed-xq4zx ปีที่แล้ว +194

    እንደ እናንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን

  • @desalegnmesfint
    @desalegnmesfint 6 หลายเดือนก่อน

    I can't stop watching. Thank you for your invaluable life lesson pastor

  • @yanettube3844
    @yanettube3844 ปีที่แล้ว +18

    This is really motivational lesson, Tnx pastor chera God bless you!!

  • @tsegenetgirma5837
    @tsegenetgirma5837 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የተማርኩት ደግሞ ከእግዚአብሔር ቀል ጋር እንዴት ደስ እንደምል ምግርም ምስጥር ነው የከፈልካን ፐስተር ቼር ተበራክ♥ይጫማርልህ በእውነት!!

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 ปีที่แล้ว +27

    ወግ አጥባቅ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፖስተር ቸርነት እጅግ ስበዛ እወዳለሁ አከብረዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🙏

    • @MisganawKefyalewMisge
      @MisganawKefyalewMisge ปีที่แล้ว

      ለምን አታዝለውም ታዲያ

    • @mesfinbugie8625
      @mesfinbugie8625 ปีที่แล้ว

      @@MisganawKefyalewMisge ለመንፈሳዊ አስተያየት እንጅ ለሸጥያናዊ ኮሜንት መልስ አንሰጥም

    • @Tanoba658
      @Tanoba658 ปีที่แล้ว

      @@MisganawKefyalewMisge ባለጌ ነህ

  • @Ruti439
    @Ruti439 ปีที่แล้ว +4

    Pastor Chera is the type of man deserving of recognition and admiration and have to be always valued in society!! i am really proud of you Pastor much love and respect, GOD BLESS YOU

  • @hawariyawtube8159
    @hawariyawtube8159 ปีที่แล้ว +105

    ፓስተር ቸሬ አንተ የኔ ጀግና ነህ ለአንተ በጣም የከበረ ክብር አለኝ።ብዙ እድሜ እና ክብር እመኝልሃልሁኝ!!!!

    • @ermiyesketema299
      @ermiyesketema299 8 หลายเดือนก่อน

      አስመስሎ ማሳመን ጨዋታው ሌላ አይ ኢትዮጲያ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ermiyesketema299 ከአላህ በታች በቸሬ ምክር ሂወቴ የሚያምር ሆናል ምክሩ ❤ይገባል

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 5 หลายเดือนก่อน

    ንግግርህ ሁሉ አውነት ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስለእናት የተናገርከው ለእናት ያለህ ክብር በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ በልጆችህ የማያልቀውን ደስታ ይስጥህ አድሜና ጤና ከነባለበትህ ይስጣችሁ።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 ปีที่แล้ว +4

    አቶ ዳዊት እናመሰግንሀለን ለወጣቱ መፍትሄ ስሆንክ። ፖስተር ቸሬ ድንቅ እተማሪ እና መካሪ ስለሆንክ አምለኬ ይመስገን።

  • @GirmaKassaDida
    @GirmaKassaDida 7 หลายเดือนก่อน

    This is the reality of our life. I'm very interested and satisfied by this unpayble message. God bless you pastor.

  • @amitoys844
    @amitoys844 ปีที่แล้ว +15

    Amen in Jesus name.❤🎉❤.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 ปีที่แล้ว

    ዋሆ ፖስተርቸሬ ጥሩየሆነህ እና ጠቃሚ እውቀትንነው የሰጠህን🎉❤ በርታ

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 ปีที่แล้ว +5

    ፅንስን የሚያጨናግፍ ወይም ከአላማ ወደኃላ የሚያስቀር relationship ኤጭ....

  • @senumerid6999
    @senumerid6999 5 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ቸሬ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ዘመንህ ይባረክ

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 ปีที่แล้ว +21

    በስመአብ ዛሬ ሳምሶን መንገድ ላይ የነበርኩትን እኔን መልሰሀል ፓስተርዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዴብዬ አንተም ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩልኝ

  • @genetabate45
    @genetabate45 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ, ፖሰተር ቸሬን ግን በጣም የማከብረዉ ግልፅ የሆነ ለእምነቱ የቆመ እግዚአብሔር የባረከዉ ሰዉ ነዉ.🙏🙏🙏

  • @muna4267
    @muna4267 ปีที่แล้ว +11

    Amazing, inspirational and very educational speech. Useful for any age groups

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 10 หลายเดือนก่อน +1

    እእእእእእእፍፍፍፍፍፎፍፎፍ መልካም መንፈስ እንዴት ደስስስስስ ይላል ❤❤❤ፓስተረ ቸሬ ተባረክ ❤አሜን የሚሉት ነገረ ተመቸኝ😂😂

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤ ቃል ኪዳን ያለው በፍጹም አይሞትም❤❤❤

  • @sofiibr
    @sofiibr ปีที่แล้ว +12

    ሴቶች ቸርች ውስጥ ስትገቡ ብችሉ እጭር ቀሚስ ባትለብሱ ከለበሳችሁ ደሞ ጉልበትን የሚሽፍን ይሁን ለክብራችሁ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 8 หลายเดือนก่อน

      ጴንጤዎች እኮ ወንድና ሴት መቀጣጠሪያቸው አዳራሽ ነዉ ። ጴንጤዎች ተመለሡ

  • @davidodav
    @davidodav ปีที่แล้ว +160

    this guy is the best! My religion is different from him but I love listening to his speech and lesson! Ethiopia needs such kind of humans to save the young generation!

    • @seidsulman3775
      @seidsulman3775 ปีที่แล้ว +3

      Innem

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 ปีที่แล้ว +3

      Same here

    • @marthabekele2138
      @marthabekele2138 ปีที่แล้ว +2

      Indeed 🙏🏽

    • @DuDu-fb7wq
      @DuDu-fb7wq ปีที่แล้ว +1

      Yeah ppl lyk him can change young generations...I am Eritrean but I love him so much

    • @matusala8322
      @matusala8322 ปีที่แล้ว +2

      Motivational speech is like fast food, it tastes so good until it gets you😀

  • @hailu866
    @hailu866 8 หลายเดือนก่อน

    I admire Pastor Chere’s talk. Thanks for sharing.

  • @sadaahmedahmedin6373
    @sadaahmedahmedin6373 ปีที่แล้ว +33

    I a Muslim but i love u paster chere my god bless u and your family ሺ አመት ኑርልን አንተ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ከፈጣሪ የተሰጠህ ስጦታችን ነህ ዋው ዳዊታችንም ሺ አመት ኑርልን ኢትዮጵያ ሰላምዋ ይብዛልን እናመሰግናለን ውዴቼ ❤❤❤❤

    • @TariquaMekonnen
      @TariquaMekonnen ปีที่แล้ว

      Probably will see open at this morning

    • @rahmatidrees-ds9fy
      @rahmatidrees-ds9fy ปีที่แล้ว +1

      Hiji baakish muslim nesh paster charen tiwejalesh

  • @bokonabogala768
    @bokonabogala768 ปีที่แล้ว

    Its best message and teaching, God bless all of you

  • @EthiopiannaipoihtE
    @EthiopiannaipoihtE ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ በ እምነት አልደራደርም
    ይህ ሰውዬ የሚያወራው ንግግር ደስ ይላል የሰውን እምነት ስለማይነካ ደስ ይለኛል

  • @yayahala615
    @yayahala615 ปีที่แล้ว +1

    ፖሰተር ቼሬ ሰወደው ተባረክ ወንድማችን ❤

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 ปีที่แล้ว +19

    ወድማችን እድሜ ጤና ይስጥክ እኔ በጣም ነው የምወድክ የማከብርህ እዳናተ አይነት ሰው ያብዛልን ከድንጋይ እራስ ሰዎች ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያርግልን የድንግል ማርያም ልጅ እዝቦቸችን ይጠብቅልን

  • @tekletsadik
    @tekletsadik ปีที่แล้ว +6

    ኦርቶዶክስ ነኝ። ይሄ ሰው ሰዎችን እና እምነታቸውን የማይነካ፣ ሌሎችን በማጥላላት ላይ ያልተመሰረተ ሰባኪ፣ ብዙ ትምህርቶቹ ማህበራዊና ሀቅ ላይ የተመሰረቱ፣ እውነት ተናጋሪ አዛኝ ሰው ነው።
    ብዙ ንግግሮቹን በፍቅር ነው የምሰማቸው። እምነቴ መርጦ ከመስማት አይከለክለኝም።

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt ปีที่แล้ว +27

    መቼ እንደምነቃ አንድዬ ያቃል ብዬ ይሄን አነቃቂ ንግግር እኮመኩማለሁ
    ፓስተር ቸሬ ፈታ አርገህ የምታስተምረው ነገር በቃ ❤

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዘመኑ ከሚያመቻምቹ ክርስትያን የተለየህ ሆነህ ተገኝተኅል በእውነት እግዚአብሔር ቅሬታዎች አሉት እሱም አንደኛው አንተ ነህ የእግዚአብሔርን መንፈስ ለቤት ለስልጣን ለይሉታ ለሰው ብለህ ያላሳዘንክ እግዚአብሔር በመጣ ጊዜ ገንዘቡ ትሆናለህ እድሜ ዘመንህ በሱ ቤት ይለቅ

  • @hilinayoutube590
    @hilinayoutube590 ปีที่แล้ว +23

    እንደናተ አይነት መካሪ አስተማሪ አያሳጠን እግዚአብሔር

  • @fanaberhe202
    @fanaberhe202 ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉም ነገር መሰረቱ በዬ እምነቱ መፀለይ ነው ።ፀሎት የጠፋውን ህልማችንን እንድናገኝ ያረገናል።

  • @sarragatu838
    @sarragatu838 ปีที่แล้ว +9

    በጣም እናመሰግናለን ቸሬ ምርጥ መምህር❤❤❤ ። ግን ጠያቄ አለኝ የድርሹ ዳና ለምን አልተለቀቀም ዮቱብ ላይ❤❤

  • @markosmelaku8752
    @markosmelaku8752 ปีที่แล้ว +1

    አንደዚህ አይነት ስብከት ነው ለዚህ ትውልድ የሚያስፈልግዉ ተባረክ

  • @frehiwotafewerki1817
    @frehiwotafewerki1817 ปีที่แล้ว +6

    ሰዉ የሆነ መ ምህር ለኢትዮጵያ ዊነት ጥልቅ አይኖች ያሉት ❤️👍🕊️ በችግር የተፈተነ ነጥሮ የወጣ የመጣበትን ያረሳ በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነት የበዛለት ሰው

  • @bamlakgetachew-q2p
    @bamlakgetachew-q2p ปีที่แล้ว

    ችግርን ሳላይ አድጊያለሁና!!!ክብርና መጎስ ለሱ ብቻ ይሁን,!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ ปีที่แล้ว +11

    ጀምሬ እስክጨርስ በጉጉት በደስታ በሳቅ ነው የጠረስኩት እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እልልልልልጌታ የባረክው!🙏

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc ปีที่แล้ว +11

    የፓስተር ቸሬን ትምህርት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @ይኑርዩቱብ
    @ይኑርዩቱብ ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ነበረ ኣማረኛ ማወቀይ ለዘይ ጠቀምይ❤

  • @alemt1332
    @alemt1332 ปีที่แล้ว +201

    He is so real… some of us laughing but he is telling the truth…. This is a big life lesson… thank you pastor God bless your ministry ❤❤❤

    • @AlmazHeriakos-t2i
      @AlmazHeriakos-t2i ปีที่แล้ว +10

      Fantastic Awesome message 😂

    • @TituMengesha
      @TituMengesha ปีที่แล้ว +3

      ኢትዮጵያ

    • @robelhaile7991
      @robelhaile7991 2 หลายเดือนก่อน

      He is comedian too😂😂

    • @robelhaile7991
      @robelhaile7991 2 หลายเดือนก่อน

      I love this pastor ❤❤❤

    • @Aey-z9n
      @Aey-z9n หลายเดือนก่อน

      😮ሠ😢ሠ​😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊@@AlmazHeriakos-t2i

  • @abezuambaw6399
    @abezuambaw6399 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ቸሬ ከሃይማኖት ውጭ የሆኑ ግን ኑሮአችን የሆኑ ነገሮችን ብዙ ስለሚያነሳ በደንብ ነው የማዳምጠው በተለይ ስለ ጋብቻ ምን መሆን እንዳለበትና ዝሙትን የሚቃረን የሚያነሳው ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው አይዞህ በርታ

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 ปีที่แล้ว +12

    ፓስተር ቸሬ መድሀኒአለም ዘመንህን ይባርክልህ ። እንዳንተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን 🙏

  • @simonketema7281
    @simonketema7281 ปีที่แล้ว +1

    ከአንተ አንደበት የሚወጣውን ንግግር ተቀምጦ የሚያዳምጥ ትውልድ እድለኛ ነው ከእነዚህ ትውልድ አንዱ በመሆኔ ፈጣሪን አመሰገንኩኝ🙏
    ከሀይማኖት ከዘር ከጎሳ የነፃ ፓስተር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว +22

    ፖስተር ቸሬ እንዴት እደምወደው ሁሉም ሃይማኖት ክብር ያለው ሰው ነው ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏😍😍

    • @hiyabbinyam9834
      @hiyabbinyam9834 ปีที่แล้ว

      am muslim but i like too much paster chare

  • @መገናኛ-ጨ8ተ
    @መገናኛ-ጨ8ተ ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ልዩ የሆነ ትምህርት የምትሰጡት

  • @77861022
    @77861022 ปีที่แล้ว +2

    የፓስተር ካራቲስቶች በበዙበት ዘመን እንደ እዚህ በጨዋ ደንብ የሚያስተምር አንድ ሰው ተገኝ በርታ 🙏🏾

    • @EB-dm9fw
      @EB-dm9fw ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 ปีที่แล้ว

      ሰይጣን የብርሀን መልአክ እንዲመስል መልኩን ይቀይራል የሚለውን አላነበብሽም?

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 ปีที่แล้ว

    እዉነትም ኤጭ ኤጭ ኤጭ የተማረ ይግድለኝ ማለት አንተ ነህ ሌላ ምን ይመጣል ሌላዉ ቢቀር መሞት ነዉ መታገሱ ለማንም አልጠቀመም ጆሮ ያለዉ ይስማ በፓስተር ትምህርት ዉስጥ ጥሩ መልእክት አለዉ በደንብ ካዳመጣችሁት መሳቁ ብቻ ትርጉም የለዉም እኔ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ብሆንም ግን ፓስተር ቸሬን ሳላደንቀዉ አላልፍም ፈጣሪ ባለህ ላይ ይጨምርልህ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +7

    እንዳንተ አይነት 💝ምርጥ ሰው ምርጥ አስተማሪ ❤የት ይገኛል ሁሌም የማይሰለች 💝ተመልከት ሰው ሁሉ እንዴት ደስ ብሎት 💝እንደሚከታተሉት 💝እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ 💝💝💝

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 ปีที่แล้ว

      ሁሉ ይስማህ ተብሎ ተባርኳል ማለት ነው

  • @EdenAtnafu
    @EdenAtnafu ปีที่แล้ว

    ቸርዬ ዱሮ አውቄህ በነበረ thank you ዛሬም አረፈደም ረጅም እድሜ ይሥጥልኝ

  • @zeze577
    @zeze577 ปีที่แล้ว +11

    Pastor Cherye, oh, I am so excited about you being invited in this place 🤗 I am so proud that we have a pastor who can balance and speake about the life in the world with chrstianity (believers of Christ)or belief!!!

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 ปีที่แล้ว

    When pastor preaching or teaching I really don't want him to stop long life pastor

  • @SolomonAyalew-zb3mk
    @SolomonAyalew-zb3mk 11 หลายเดือนก่อน +5

    It doesn't matter which religion you follow, you are very special for us

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 7 หลายเดือนก่อน

    ቸርዬ የመተጠገብ መምህር ነህ ሃይማኖትን ሳይሆን የምትሰብከው ህይወትን ነው የምትሰብከው።

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 ปีที่แล้ว +5

    ዕኔ የማንም ሐይማኖት ተከታይ አደለሑም። የሚገርመው ይሔንን ካሕን ማዳመጥ ሣይሠለቸኝ ከመጀመሪያ ዕሥከ መጨረሻ አዳመጥኩት ደሥታም ዕየተሠማኝ ዕየሣኩኝ ምነው ይሔንን የመሠሉ በበዙልንና የአንድ ፈጣሪ ልጆች ወንድምና ዕሕት በሖንን። በተከባበርን። በርታ የአፍሪካን ልጆች ሠብሥቦ የሚያፅናናልንን ማናችሑንም ዕናከብራለን። ተባረክ። ልዑልነት ከንጉሥ ቤተሠብ በመወለድ አደለመም። ልዑልነት ተከብሮ ክብር የሚሠጥ ሌላን የምታከብር ናት ልዕልትም። ጎሽ ደግ ማለፊያ።

    • @yonasgizaw2687
      @yonasgizaw2687 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይወድሻል በጣም

    • @Anchenaena1213
      @Anchenaena1213 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው የማንም አይደለሁም የመድሃኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ነሽ

  • @meseretterefe3042
    @meseretterefe3042 ปีที่แล้ว +1

    ቸርዬ በጣም እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ አገልግሎትህን ለትውልድ ያለህን ሸክም አሁንም ያስፋልህ በርታ
    ፀጋውን የሰጠህ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @rukiyamuhabaw9037
    @rukiyamuhabaw9037 ปีที่แล้ว +6

    የሂወቴ ብዙ መልሶች ሳልጠይቅ
    ተመለሱልኝ እናመሠግናለን
    እሚገርም ጥፍጥ ያለ ትምህርት !

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +2

    የተለያየ እምነት ተከታይ ነው አዳራሽ ውስጥ ያለው💝ግን የማንንም ሃይማኖት ሳይጥል ሳያጣጥል በጥሩ ወግ ❤እኩል አስተማሪ 💝ክብሩን የጠበቀ በቀልድ እያዋዛ 💝ምርጥ አስተማሪ የማይሰለች 💝ፓስተር የሚለው ቃል ላንተ ብቻ ይሁንልን 💝ጌታ ይባርክህ 💝ሁሉን ወዳጅ 💝እንዳንተ አይነቶችቹን ያብዛልን

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 ปีที่แล้ว

      እስራት እንዳይፀናባችሁ አታፊዙ።

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 ปีที่แล้ว +3

    በጭፍን ሰዎች እንዲስቁልህ የማታደርገው ነገር የለም የእግዚአብሔር ቃል ሁሉን እንደሚሰብር ካወክ ይህ የምትናገራቸውን ተጨማሪ ታሪኮችህን ለመናገር ጊዜ አይኖርህም

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ቸሬ
    ሚሊዮን ጥበብ በሚያስገርም አዝናኝ ትምህርት።
    ኑርልን።

  • @frehiwotayenew2926
    @frehiwotayenew2926 ปีที่แล้ว +52

    Woooo ......😮this generation is lucky to have such amazing leaders! May God keeps blessing you, pastor, 🙏❤️

    • @selamtube8513
      @selamtube8513 ปีที่แล้ว

      በጣም እድለኛ ናቸው ግን አይስሙም

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 ปีที่แล้ว

      እርግጠኛ ነሽ?እድለኛ ነሽ?ምላስ እኮ ሞልቷል የሚያወራውን ኖሮ የሚያሰየን ነው የጠፍው።አብይ አመድን አትርሺ አንድ አይነት የጥልቁን መንፈስ ነው የሚጋሩት።

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 ปีที่แล้ว

      እድለኛስ ተዋህዶ።እድልስ ተዋህዶ ሆኖ መኖር።

    • @Born_to_learn2801
      @Born_to_learn2801 ปีที่แล้ว +1

      ​@@birhanemulugeta587 እድል ከጌታ ጋር መኖር !!

  • @AshebrAshebr-yq6yq
    @AshebrAshebr-yq6yq 11 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ቸሬ እድሜ ይርዘም ምን አይነት እውቀትና አንደበት ተሰጠህ አምላክ ይጠብቅህ በርክትልኝ አንተ የሁሉ ነህ

  • @LOVELOVE-nj3jf
    @LOVELOVE-nj3jf ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን ፖስተር ቸሬ መምህራችን ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነው ትምህርቱ ክልልና ዘር የለውም ለሁሉም ሃይማኖት የሜሆን ነው።

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว +7

    ዋዉዉ ልዩ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን
    ለሀገራችን እንደናንተ አይነት ሰወች ያብዛልን
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ፍቅርና ሰላም አንድነት ይስጠን💚💛❤

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 ปีที่แล้ว

    አንተ ሁሌም ትለያለህ ለሁሉም የሚመጥን ደስም ብሎን የምናዳምጥህ ፓስተር ቼሬ በክብር ዙፋን ላይ ያኑርህ እንወድሀለን ክበርልን