MK TV || "እንዴት እንሻገር " || "ያስቀየምነው እግዚአብሔርን ነው" ብንያም በለጠ (የክብር ዶ/ር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 90

  • @felagotsisay6702
    @felagotsisay6702 ปีที่แล้ว +25

    የእውነት ሰው😇 ፣ እመምህረት ትጠብቅክ ወንድሜ ፣ ከአንደበት ማማር ይልቅ የልብ ማማርን ይስጠን።

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz ปีที่แล้ว +8

    ንግግሩን ትህትናውን በሰማው ብሰማው የማልጠግበው ቢኒያም በለጠ በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu8512 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር አምላክ ቢንዬ እድሜውን ጤናውን ይስጥህ ስላተ ብሎ አገራችንን ይማርልን የኛ ልብማ ደድኖል ❤

  • @በእምነት-ኸ9አ
    @በእምነት-ኸ9አ ปีที่แล้ว +8

    የእናት ሆዱ ዝንጉርጉር ነው አሉ ሀገረየ ኢትዮጵያ ስንት አይነት ወላድ ነሸ አንዱ ብዙ ሥራ እየሰራ አልሰራሁም ሲል አንዱ ደግሞ ምንም ሳይሰራ ሀገር ስያፈርስ ይኖራል 😢

  • @efratatube286
    @efratatube286 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቅን እመቤቴ ትጠብቅህ እግዚአብሔር በየጊዜው ሰውን ያስነሳን 😢 የኔ ትሁት አባት😢❤❤❤ የሁላችን አባት ነህ የድሆች አባት ❤😢እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +12

    ዶክተር ቢኒያም ፈጣሪ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @emneteabyohannesagebo
    @emneteabyohannesagebo ปีที่แล้ว

    ውንድሜ ብንያም ልዑል እግዚአብሔር የባረክህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ዕድሜ ማቱሳላ ይስጥህ ::

  • @bizualemniguss1283
    @bizualemniguss1283 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻ ትሁት ሰው ነህ እግዚአብሄር ጥንካሬውን ብርታቱን ይጨምርልህ

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ ปีที่แล้ว

    አመረን በእውነት አንተ የምትገለጽበት ቃልየለም እግዚያብሔር አምላክ እድሜናጤና ይስጥህ ማስተዋልናጥበቡን ያድለንጨ

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ወንድሜ ✝️👏💚💛❤️

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ቢንያም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ የድሆች አባት የእኛ ትሁት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ
    @ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የኔ አባት 🙏🙏❤❤የእውነት ሰው እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በእውነት❤❤😢😢

  • @Rahel-k4k
    @Rahel-k4k ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ በአለም ላይ ያለህ መናኝ ነህ።

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቢኒያም ትለያለህ አንተ ብዙ መልካም ነገርን አድርገህ ሠርተህ ሀፂያተኛ ነኝ ምንም አላደረኩ ትላላህ ወዬዉ ለኔ በሀፂያት ለኖርኩት አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ሥጠኝ😥😥😥😥😥😥😥

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን አሜን ፍፃሜው ይመር አሜን መጭው ዘመን ይፍቅር የአንድነት ያርግልን አሜን ፫

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ቢኒያም ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx ปีที่แล้ว

    ምን አይነት የተባረከ ሰው ነው ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ የባርክህ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +2

    በአዛኝትዋ❤ ትህትናው ሁሌም ያስደንቀኛል ያስደምመኛል 😢 የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @memhirzemichaelbasaznew6005
    @memhirzemichaelbasaznew6005 ปีที่แล้ว +1

    አንተን በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን እድሜ ጤና ይስጥህ ቆይልን❤❤❤

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 ปีที่แล้ว +2

    በሂወቴ በስወ ቀንቼ አላወቅም ባንተ ግን ቢኒዬ በጣም እቀናብሀለሁ እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር እንደኖቸ ያሉትን ያብዛልን ❤

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ ปีที่แล้ว +1

    ብንያም የዘመኔ ምርጥ ትሁት ሰዉ አምላከ ቅዱሳን መጨረሻህን ያሳምርልህ❤እዉነት ነዉ እግዚአብሔርን ነዉ የበደልነዉ ይቅር ይበለን😢

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ክቡር ዶክተር ቢንያም በእውነት እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን💚💛❤🙏

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam1499 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትህትና በጣም ደስ ይላል እንደ አንተ ያሉት ይብዛልን።

  • @tamratwelde9679
    @tamratwelde9679 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ ዶ/ር ብኒያም!

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥህ ወንድማችን ዲ/ን ቢኒያም የድሆች አባት

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን❤

  • @habtamubelay2701
    @habtamubelay2701 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ ሁላችን ቢገባን ምን ነበር እድሜህን ያርዝምልን ቢኒየ

  • @ketemahailu
    @ketemahailu ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @emuemu1805
    @emuemu1805 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔ እዴሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ወድማችን❤

  • @ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ትህትነህ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ 🌹🌹🌹

  • @selammengesha8015
    @selammengesha8015 ปีที่แล้ว

    Dr binyam fetri edmi yestehe nureln ❤

  • @abebalove7101
    @abebalove7101 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ቢኒያም ወንድማችን

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mikiyasabossa7378
    @mikiyasabossa7378 ปีที่แล้ว

    እኔ በአንተ ቀናው በአንተ አለመቅናት አይቻልም እኔን ሰው ለመባል አለመብቃቴ የማውቀው አንተን ሳይ ነው የኔ ዘመን ደጉ ሳምራዊ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @zinahfati3427
    @zinahfati3427 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @meseretwasihyn8080
    @meseretwasihyn8080 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር

  • @bzualem
    @bzualem ปีที่แล้ว

    ኃጢአት በደላችንን የሰውነታችን ክፍት ሳይመለከት በቸርነቱ ለዚህ ያደረሰን አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም ከባህሪ አባቱ አብ ከባህሪ ሕይወቱ መንፈስ ቅዱስ ጋራ የከበረ የተመሰገነ ይሁን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በአማላጅነቷ ለዚህ ስለ አደረሰችን ምስጋና ይግባት ጻድቃን ሰማዕታት ደናግላን አበው መነኮሳት ቅዱሳን መላእክት ሁሉም ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይግባቸው ዘመነ ዮሐንስን የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቁረ እግዚእ ይባርክልን ሰላምን ፍቅር ያድልልን ዘመናችንን የይቅርታ ያድርግልን እኛንም ይቅር ባዮች ያድርገን እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኤዴንዘተዋህዶ
    @ኤዴንዘተዋህዶ ปีที่แล้ว +2

    ፍፁም የሆነ ትሕትናህ ይደንቀኛል❤

  • @ጽኑቃልያብባል
    @ጽኑቃልያብባል ปีที่แล้ว

    ዶክተር ቢንያም የምድር መላእክትን አደበተ እርቱ በእውነት በረከትህ ይደርብን እንዳተ አይነት ልበ ቅኖችንን ያብዛልን

  • @madotube3523
    @madotube3523 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሰዉ ሰዉ ሰዉ የሚሸት ሁሌም የማክብረዉ የሚስኪኖች አባት ቢንያም ሺ እንዳንተ ይፈጠር

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 ปีที่แล้ว +2

    ሰላመ እግዚአብሄር ከኛ ጋራ ዪሁን

  • @ሜላትየድግልማራምልጅ
    @ሜላትየድግልማራምልጅ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እንኾን ለዚህ ቀን አደረሰን ከወረ ወደወረ እያሸጋአገረ ከነቤተሰቦቻአቺን እቅፍ ድግፍ አድረጎ ያመት ሰዉ ይበለን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    እኳን አደረሰህ ወድማችን ከሙሉ በተሰቦችህ ጋር መደሃኒያለም የጤና ባለፀጋ ያድርግህ !!

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 ปีที่แล้ว

    Bezemen dagim Degu Aberem bemayete bezi zemen istnanalewi Master Dr. Kibur Idime tena yistih ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @meclit
    @meclit ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ😢 እውነት ነው ትምህርት ምን ይሰራል

  • @Maeteb
    @Maeteb ปีที่แล้ว

    ስም የማጥፋቷን ባህል ራሱ ማህበረ ቅዱሳን ቢታረምባት መልካም ነው!
    እግዚአብሔር እንዳንተ አይኑቱ መምህር ስለሰጠን በዚህ ዘመን ደስተኛ ነኝ!

  • @efratatube286
    @efratatube286 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን በሰላም በፍቅር በይቅርታ እንሻገር ❤😢

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ የዚህ አለም ስልጣኔ ከንቱ ነዉ

  • @fikadushiferaw9028
    @fikadushiferaw9028 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yokbvvcccuhvcubc26
    @yokbvvcccuhvcubc26 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክ በስደት ያለን ካርድ ለመላክ

  • @hirutifantaw5657
    @hirutifantaw5657 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ትለያለህ!

  • @ፍፁምታደሠ
    @ፍፁምታደሠ 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ ትልቅ ሰው።

  • @yearsemalij2396
    @yearsemalij2396 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazamulat-b2j
    @mazamulat-b2j ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን😢😢😢❤

  • @selammengesha8015
    @selammengesha8015 ปีที่แล้ว

    Enkon adersachrhu

  • @woinshetshume8431
    @woinshetshume8431 ปีที่แล้ว

    ታድለክ❤❤

  • @atitegebtesema2498
    @atitegebtesema2498 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤አምላኬ ሰለትሕትናክ ብሎ ኢትዬጲያን ይማራት

  • @selsetumedia5029
    @selsetumedia5029 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን። እድሜና ጤና ይስጥህ። የምኖረው ሌላ ሀገር ነው። አልባሳትን መላክ ፈልጌ ነበር ። እንዴት በቀጥታ ለእናተ መላክ እችላለሁ?

  • @AlmeAlme-c7t
    @AlmeAlme-c7t ปีที่แล้ว

    👍🙏

  • @technotest4119
    @technotest4119 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ZuzuAlinasser
    @ZuzuAlinasser ปีที่แล้ว +1

    Sow kubur new sibal Ante gin betegibar Asayehen Tikiklegna Ethiopiawie ...Regim Edmea ke Teana gar temegnoh enkan Aderesen!!!

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 ปีที่แล้ว

    የእውነት ሱው በዚች ምድር በምን ትቀኛለሽ ባል በቢንይም በሰማይም በምድም እድለኛ ሰው

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜእናጤናህንእማምላክትጠብቅህየብዙወችአባትኑርልዶክተርቢኒያም

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ እንደ ብንያም እየሰራን ትሁት ብንሆን ትደነቃለህ ፍጻሜውን አምላከ ቅዱሳን ያሳምረው ብቻ

    • @mahderemelekot7439
      @mahderemelekot7439 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/HsHMODpvHus/w-d-xo.htmlsi=ZSzAobz5f8-tZJ4n

  • @mahderemelekot7439
    @mahderemelekot7439 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል፤th-cam.com/video/HsHMODpvHus/w-d-xo.htmlsi=ZSzAobz5f8-tZJ4n

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu ปีที่แล้ว

    በይቅርታ እንሻገር

  • @bezawitadmassu-gb9fj
    @bezawitadmassu-gb9fj ปีที่แล้ว

    Beka ante eko egiziabher mertohal tadlk

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ ปีที่แล้ว

    KEMAN GAR NEW YEQERTAW???? GEDAYENA FENQAYE GAR EDME MESTET ENJE LEWT AYAMTAM!!!!

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 ปีที่แล้ว

    መመረጥ እንዳንተ ነው

  • @drtlky5860
    @drtlky5860 ปีที่แล้ว

    መፍረድ የማይመለከተን ሥራ ነው ብለህ አሥተምረሀን ,ምነው ፈረንጆቹ ላይ ፈረድክባቸው

  • @acabv-mk3cb
    @acabv-mk3cb ปีที่แล้ว +1

    አቤት ትህትና ታዲለህ

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 ปีที่แล้ว +1

    Worada debtera iluminati. Afer bla. Leba

    • @mekdesdestaw7623
      @mekdesdestaw7623 ปีที่แล้ว +1

      Are you okay dear?

    • @YeneworkTeshome
      @YeneworkTeshome ปีที่แล้ว +1

      ማንን ነው? ደና ነህ? እግዚአብሔር ይማርህ።

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik ปีที่แล้ว

      በሰላም ነው እኔ እነዚህ ሰዎች ግራ እያጋቡኝ ነው

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤