ባለቤቴ አሰደነገጠኝ ሊውጠኝ እኮ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ‪@fafiraya3757‬

ความคิดเห็น • 98

  • @fafiraya3757
    @fafiraya3757  7 หลายเดือนก่อน +12

    ቤተሰብ ላይክ ሼር አድርጉ

  • @user-ii4gy2cz9n
    @user-ii4gy2cz9n 7 หลายเดือนก่อน +15

    ኑሮ ተወደደ ይላሉ እደዚህ ሰው እየኖር እኛ ስደት ላይ ያለነው ነን ያልኖረነው ጉድ

    • @bb6526
      @bb6526 7 หลายเดือนก่อน +1

      ለኛማ ኑሮ ውድ ነው የምንባለው ምክንያቱም የነሱ ችግር እንድንሞላ አሁንማ ተነቃቃን

    • @user-wu4kc9oq1p
      @user-wu4kc9oq1p 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ተነቃቃን ሆ ሁሉም ለራሱ ያውቃል ካሁን ቡሃላ

    • @user-wn5tr8jn1v
      @user-wn5tr8jn1v 7 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ስደተኞች ኑ እዚህ እየበሉ ፏ እያሉ ነዉ ኑሮ ተወደደ የሚሉ

    • @user-wu4kc9oq1p
      @user-wu4kc9oq1p 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-wn5tr8jn1v እንመጣል ኢንሻ አላህ አላህ ይረዝቀናል ባገራችን ላይ

    • @haytube6877
      @haytube6877 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂እኮ​@@user-wu4kc9oq1p

  • @sart820
    @sart820 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያወል ቀልዲ❤❤❤❤ የፍፊ ሳቅ ❤❤❤ አቤት መገጣጠም ያረብ እኔንም ንፁህ ፍቅር ያለዉ ሂወትስጠኝ ያረብ

  • @genihabaha
    @genihabaha 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጲያ ዶሮ እንኳንም እደዚህ ተሰርቶ ለመቅረብ በስነስረአት ተዘጋጅቶ ካላየን ይሸክከናል በርግጠኝነት አላጠቧትም ያረቦቹ ዶሮች ማሽን ነዉ የሚፈለፍላቸዉ የሀበሻ ዶሮ ግን ኖርማል ናት😮😮😮😮😊😊❤

  • @Desta-wn8wi
    @Desta-wn8wi 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውው ብል አፈያ የተባረከ ይሁን ከድሮ ፋፈ❤❤❤

  • @user-wh7nm2zn8k
    @user-wh7nm2zn8k 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ከድር ኩርፊያው ፡ሀረካቱ ቁርጥ ታናሽ ውንድሜን 😂😂😂😂

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይከድር ምስር እራሱ እንደስጋ የተወደደበት አለ አንተ ታማራለህ አልሀምዱሊላህ በል

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ትላላችሁ ❤❤❤ አገራችንም ገባ እንመጣለን ቀጣይ video ስትመጡ ንገሩን ምን እየስራችሁ ነው የምኖሩት ንሮ እንዴት ነው በሽገር❤❤❤ ንገሩ በተረግ በርቱ

  • @user-jn1gr4pe9s
    @user-jn1gr4pe9s 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ ብል አፊያ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gj7ho6di4b
    @user-gj7ho6di4b 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደሥሥ የምትሉ ባለት ዳሮች አላህ ይጨምርላችሆ

  • @FhDt-tu6dq
    @FhDt-tu6dq 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ወላ ከድር በጣምነው እምታስቀኛ ፋፊ በርቱ ውደ

  • @seadltube2433
    @seadltube2433 7 หลายเดือนก่อน +6

    የፋፊ ቤተሰቦች እንደማመር🎉❤❤

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክአላይምኔ ይህንጉድአለ እረወየውበሳቅ ከዶሮው እልቅምሰሩንብላ ብሉአፊያ❤❤❤❤😂😂😂

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ብል አፊያ ፍፊ እና ከዲር አላህ የጨምርላችሁ

  • @ekramahmed8632
    @ekramahmed8632 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዉ እሚበላዉ አቷል ከድር ለምን ምግብ ይመርጣል ብል አፊያ ብያለሁ

  • @wrrafet8898
    @wrrafet8898 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤እረ እጀራዋ በለኝ የምን ፍሀም😂😂

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤❤❤

  • @user-di9yd3re3z
    @user-di9yd3re3z 7 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ባአላህ ፋፊ ከድር ተካሜራ ጀርባ ም እደዚህ ቀልደኛነው በጣምነው ደሥየሚለው 👍👍👍👍👍🤔

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 7 หลายเดือนก่อน +2

      እነዚህ ያስታዉቃሉ ዬዉነት ፍቅር መሆኑ

  • @fatimakssa551
    @fatimakssa551 7 หลายเดือนก่อน

    አረ በሳቅ ታው ከድር ዝም ብለህ ብላ ምስርህን ዶሮ የበግ ዋጋ ይዛለይኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስታምሩ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 7 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ጥዶችየ እንኳን ሰላም መጣችሁ ወይ ከድር ኮሜድ ነው በርቱልኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን 💚💛❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውው ብል አፊያ የተባረከ ይሁን ከድሮ ፋፊ 😂😂😂😍😍😍

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰለማይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ፍፊ

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ወደ አላህ እለምናለሁ አለ ከድር 😢😅😅😅😅

  • @user-bb8rq7cz7s
    @user-bb8rq7cz7s 7 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ 🎉🎉🎉

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ

  • @fahedali632
    @fahedali632 7 หลายเดือนก่อน +2

    መቸምለኛለስደተኖችነውኑሩተወዷልየሚሉትእኔማእገባለሁ

    • @user-ep4ek5vy5p
      @user-ep4ek5vy5p 7 หลายเดือนก่อน

      ኧረእገባለን እነሱአዴኑሩት እኑነረለን

    • @turyetoore6938
      @turyetoore6938 7 หลายเดือนก่อน

      ግቢ ማማዬ ተይውና ግቢ እዬገቡ ነው ኢንሻ አላህ በቅርብ🤲

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ👍👍

  • @user-di9yd3re3z
    @user-di9yd3re3z 7 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ

  • @user-sd4ys1cx7i
    @user-sd4ys1cx7i 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ደስይላን💘💘

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህህህህህህህብሉአፊያ❤❤❤❤የኔውዶች

  • @madinamohamad4889
    @madinamohamad4889 7 หลายเดือนก่อน +1

    የከድርሀረካትልክእደባሌነው❤❤እወዳችሀለሁ

  • @Opu111-wb1tp
    @Opu111-wb1tp 7 หลายเดือนก่อน

    ፋፊየ አድ ልጅ ያላሰደኩኝ አትይም 😅😅😅😅😅😅 አበሰለሺ እኮ😂😂😂😂

  • @user-st1vw8yg3q
    @user-st1vw8yg3q 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ ❤ በሳቅየለሁም ፋፊ እደትናችሁ ዉዶች

  • @user-lw3pr5nx7i
    @user-lw3pr5nx7i 7 หลายเดือนก่อน

    እኛውስጋአላስበላንአለ አይነጩበሺታ😢😢😢😢

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y 7 หลายเดือนก่อน

    በልአፊያ ግን የኔጥያቄ ፉፊ እኛእንወድሻለን ❤ለምንግን ወልደሻል መሠል ለምንደበቅሽን??????

  • @user-df5zl6nw8v
    @user-df5zl6nw8v 7 หลายเดือนก่อน

    ስጋአፈጠፈጠሺ አብልተሺ ብርሺን እስከሚሸረስነዉ ይሂስ ክክ አልበላም አላለም ያያፈረም

  • @user-gt5ms5pe3v
    @user-gt5ms5pe3v 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክ ዘፍፍፍ ነው እሚለው አላለም

  • @user-iy2tsak1gw1t
    @user-iy2tsak1gw1t 7 หลายเดือนก่อน

    መሸአለህድስ ስትሎ አለህመጨረሻችሀን ያሣምርላቹ ፋፊየ

  • @user-iy2tsak1gw1t
    @user-iy2tsak1gw1t 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወዳ አላህ እልምናሁ አላላም😅

  • @Desta-wn8wi
    @Desta-wn8wi 7 หลายเดือนก่อน +1

    የፋፈ ቤተሰቦች እንደማመር ዉዱቹ❤❤❤

  • @user-ud3rh1yv9o
    @user-ud3rh1yv9o 7 หลายเดือนก่อน

    መገን ከዲር በሳቅ ነው የሚገለው ፋፊ ዘና አርጉ ይይዝሻል ማሻአላ ልጂነቱንም አልጨርሰም 😂😂😂

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጎባኔ ብል አፊያ በደብ ይብላ ከድሬ ዉጪ በኔነዉ ❤❤

  • @BihanHayelom-lz5fx
    @BihanHayelom-lz5fx 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ሱወዳቹ❤❤❤

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl 7 หลายเดือนก่อน

    ፋፊየ እሰደምሪኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SsSs-pf9eh
    @SsSs-pf9eh 7 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ በሉ ይሄንንም ያጣ ስንት አለ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስታስቁኝኮ ሀይቆቺየ ከይር😂😂😂😂😂😂

  • @user-yf8pw2sb5j
    @user-yf8pw2sb5j 7 หลายเดือนก่อน

    ከድር

  • @user-ni4yh4fs2r
    @user-ni4yh4fs2r 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lw3pr5nx7i
    @user-lw3pr5nx7i 7 หลายเดือนก่อน

    ለምነውግንአዲስአበባየሆኑት

  • @user-zr1xj5jj1i
    @user-zr1xj5jj1i 7 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነው😊

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 7 หลายเดือนก่อน

    ከድር አትማርጥ ልክ እንደ ልጅ የሚያረግ ኘገር መገርፍ አለብህ እንደልጆ ልሁን ካልክ ክክክ

  • @Lebamat_sdra
    @Lebamat_sdra 7 หลายเดือนก่อน

    Selam fif like Sab artige alew melislni esh

  • @Rbia22
    @Rbia22 7 หลายเดือนก่อน

    ከድርኮ ሰውድው ፊፊፊ😛😛🤣🤣🤣🤣

  • @user-ro6wf9fb4e
    @user-ro6wf9fb4e 7 หลายเดือนก่อน +1

    የትነው

  • @Ku.551
    @Ku.551 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጥፍርሽን ቁረጭ ሙስሊም ጥፍሩን አያሳድግም ተተለይ ቀኝሽ ይቅርታ ደሞ

  • @Hikema-vv8up
    @Hikema-vv8up 7 หลายเดือนก่อน

    እኛ እንከራተታለን የሌላ ዜጋ ይሠራል አገራችን ተረግመን እኮነዉ

    • @Ekram475
      @Ekram475 7 หลายเดือนก่อน +1

      መስራች ይቻላል ብሩ ትንሽነውጅ

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 7 หลายเดือนก่อน

      እኛ እኮ ሀገራችን ሰርተን የምንቀየር አይመስለንም ለስራ ግን ሀገር ይበልጣል ሀገር ሰላም ከሆነ ቤተሰቦቹንም ሳይናፍቅ ልጆቹንም ሚስቱንም ባሉንም ሳይናፍቅ የሀገሩን ንፍስ

  • @taiyobaaaaa8590
    @taiyobaaaaa8590 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በ

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 7 หลายเดือนก่อน

    ምን አስበው ነው ግን ንሮ ተወዷን እሚሉነ ለኛ እደዚህ እየወለቀሙ እየበሉ 😢😢😢😢😂😂😂😂

    • @jgyt4322
      @jgyt4322 7 หลายเดือนก่อน

      😂❤

  • @halimamohamad6454
    @halimamohamad6454 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ በሳቅ ሞቱኩኝ

  • @user-hr7pm1xb2r
    @user-hr7pm1xb2r 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-po4cz9vz6f
    @user-po4cz9vz6f 7 หลายเดือนก่อน

    አሠላምአሊኩም እሥቴ በተሠብ አድርጉኛ እኔካርካችሁ ቆየሁኝ😢😢😢😢😢

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 7 หลายเดือนก่อน

    ብል አፊያ እኔስ ምስርዬ ናት የናፈቀችኝ😢

  • @14ffjnbohrjwjcnbfkrkjjnnkk
    @14ffjnbohrjwjcnbfkrkjjnnkk 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fi8lr5py8h
    @user-fi8lr5py8h 7 หลายเดือนก่อน

    አየ ከዲር ታሰቀኛለህ😅

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 7 หลายเดือนก่อน

    ለማሳቅጅ ይሄን ያጣ ስንትአለ ቀልደኞ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 7 หลายเดือนก่อน

    አረ ከድር የእህቴን ባል ቁጭ ነው መልኩና ኩርፊያው😂😂😂

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 7 หลายเดือนก่อน

    እረ ኡኡኡ ምግቡ ሸተተኝ ሲጥም 😂😂

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 7 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ፍፊ

  • @13689
    @13689 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @hayatawal9133
    @hayatawal9133 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌👌👌🎉

  • @14ffjnbohrjwjcnbfkrkjjnnkk
    @14ffjnbohrjwjcnbfkrkjjnnkk 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ግንስትነውፋፊየ😂😂😂😂

    • @user-ud3rh1yv9o
      @user-ud3rh1yv9o 7 หลายเดือนก่อน +2

      ባንሰማው ይሻላል ሂሳቡን 😂😂😂

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  7 หลายเดือนก่อน

      925 የኢትዮጵያ ብር😢

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@fafiraya3757😮😮😮

    • @rgdtuvfjh8706
      @rgdtuvfjh8706 7 หลายเดือนก่อน

      1000 በይዉ እዝግዮ😮

    • @user-vt1zh1uv8j
      @user-vt1zh1uv8j 7 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮😮

  • @user-iy2tsak1gw1t
    @user-iy2tsak1gw1t 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂

  • @user-di9yd3re3z
    @user-di9yd3re3z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ሥጋ አሠሩለትም እንም ባለቤቴ ምሥር አይበላምነበር 😂

  • @fozytube
    @fozytube 7 หลายเดือนก่อน

    ምድነው መጃጃል ልጅልጅ ያጫውተህ የኢትዮቢያ ንሮተወዳ አንተ የተገኘው አትበለም

  • @Opu111-wb1tp
    @Opu111-wb1tp 7 หลายเดือนก่อน

    ፋፊየ አድ ልጅ ያላሰደኩኝ አትይም 😅😅😅😅😅😅 አበሰለሺ እኮ😂😂😂😂