ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤተሰቦቼ- ቪዲዮውን እንዴት አገኛችሁት ?ከወደዳችሁት ላይክና ሼር ማድረግ አይረሳ ❤🙏✅ ከዚህ በፊት የነበሩትን ቪዲዮዎች ካላያችሗቸው ከስር ያሉትን ሊንኮች ተጫኑ 👇1- th-cam.com/video/30Or65Aq0VI/w-d-xo.htmlsi=eu9hPNPwv996C1MF2- th-cam.com/video/3n7ra76QTPA/w-d-xo.htmlsi=_1EbXG2HMAj7ep9D
እኔ በጣም አዲናቄህ ነኝ ለአባትህ ያለህን ክብር አላህ ይጨምርልህ ከዚህም በላይ የምታሥደሥታቸው ያዲርግህ ☕
የኔ ውድ አባት እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት
የለለ ነው ደስ ይላል በ አካል የጎበኘውት ነው የመሰለኝ እናመሰግናለት ለምታሳየው ሁሉ በርታ ❤
ጀማል እድሜህ ይርዘም ቤተመቡን እሚያከብር ወንድልጅ ደሥይለኛል ኩታበር ነው አገሬ ቁርጥ አባቴን አነጋገራቸው እድሜና ጤና ይሥጣቸው ለቤተሠቦቻችን
ጀም ወላሂ ትልቅ ስራነው የሰራህው ላባትህ የኔ ምስኪን አባት ደስታቸው ወደርየለውም ለሌሎችም አርአያ የምትሆን ምርጥ ልጅ ለገንዘብህ ሳትሰስት አባትህን አዝናናሃቸው ወላሂ ለዚህ መልካም ስራህ አላህ ደራጃን ከፍያድርግልህ ከምቀኛ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ወንድም 😊
አባባዬ የኔ የዋህ አላህ ይጠብቃችሁ ይህን ያሳየሁ አላሁ ሱባሀንህወ ታአለ መስጅደል ሀረም ይውፍቃችሁ ያረብ አንተንም ወንድም ጀዛታላሁም ኸይር አባትህ እንደት ነው ደስ ያላቸው አንተንም አላህ ያስደስትክ
አባባ ደሞ ይሂንን ያሣየሁ ጌታ ሀረምንም የምትዘይሩ ያዲርግወት አይ ወሎ የፀባይ ጌታ ሁሉን ያሞላች ሀገር ሥንቱን ፈጥራዋለች የደጋጎች ሀገር💚💛❤
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
አባቴን አላህ ይራህመው እኔ በልጀነቴ የመተብኝ ግን መልኩን አላቀዉም ህፃን ስለሆኩኝ ትላልቅ ስዎች ስዎች እውዳለሁ ደስስስ ይሉኛል የደሮም ወሬ ክሳቸው ጋ ሁኔ ሲያውሩኝ ደስስ ይላኛል የኔ አባት ሁልግዜም ደስስ ይበለዎት እዳሜ በጤና አላህ ይውፍቃቹሁ ቪደዉን እስክሚያልቅ በሳቅና በፍገግታ ነው ያማየው ቤተል ሀራምንም አላህ ያምትዘይሩ አላህ ያደርገዉት የኔ አባት
@@حياةَبنتمَحَمدْ-ض8ز አብሽሪ እህት አለሚ እኔ ደሞ አባቴን ያጣሁት ገና ከናቴ ሆዲ የ8ወር ሆኘ ነው አይዞሽ አላህ በጀነት ያገናኘን😥
አላህ መልካሙን ነገር ይውፊቅህ ወንዲሚ የቤተሰብ ደስታን ማየት ከማስደሰት በላህ ምን አለ ለአባትህም እርጂ። እርሚ ከጤና ጋር ❤❤❤@@Tossatube.
❤❤❤
አባትህን እድሜና ጤና ይስጣቸው አንትም በልጅህ አግኘው መልካም ነው ያደረከው❤
_ወላሂቃላትየለኝም አንተ ልክ ተባረክ አባቴን በጣምእወዳለሁ ልክየኔአባትያየነው የየመሰለኝ እድሜ ጤና ለአባቶች_
ወንድም ጀማል አባትህን❤ ስለአስደሰትካቸዉ ልጅ ይዉጣልህ ዱኒያአኼራህን አላህ ያሳምርልህ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠወት ጋሸ❤ አንተም እድለኛ ነህ የአባትን ደስታ ማየት በአባት መመረቅን የሚያክል ነገር ምን አለ ብድሩ ይግባህ 😊
መሻላህ አባባ አላህ እረጅም እድሚና ጤና ይሥጠወት ወላሂ ላዝም አባትየን ነው የመሰሉኝ እንባየን ሁሉ መቆጣጠር አልቻልኩም ሢወሩ ከአፋቸው የሚወጣው ቃል ልክ የኔን አባት ይመሥላል አላምድሊላ በሃያት ያቆየ ጊታ ደሞ ሃጅና ኡምራ አሠራቸው በአላህ ፈቃድ
እኔ ስለ እርሳቸው ደስታ በጣም ነው ደስ ያለኝ። እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው። አንተም ልጃቸው ተባረክ። 💐❤
በጣምእዬሣኩጨረሥኩትእየጣመን ወሬወሁሉ
ከቻልክ ፍልውሃ ውሰዳቸው ሰውነታቸው እዲፍታታ በጣም ጠንካራ እአባት ናቸው ወጭውን እኔ እችላለሁ🙏
አባባ መካን ለመዘየር ያብቃወት❤
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
ጀማል አባትህን ለማስደሰት የምታደርገው ነገር በጣም ወድጀዋለሁ ቀጣይ አላህ ፍራኩን ይክፈትልህ እና ሀረምንና መድናን ኡምራ አሰራቸው
አባቶቻችን እንዴት ያሉ የዋህና ፍቅር ናቸዉ እኮ። ደስ ሲሉ አባባ።
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
ወሎ ገራገሩ ሲባል የሰማሁትን በተግባር አየሁት ጨዋታቸው፣ምኞታቸው ፣ከራሳቸው አልፈው ለሌላው ማሰባቸውን ቁጭታቸውን የልባቸውን ቅንነት ሳይ ምናለ በዚህ ዘመን በተወለዱ ብዬ አሰብኩ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት።
አሜን ። ከልብ እናመሰግናለን 🙏
የኔ የዋህ አባት በተሰቤን ባለቤቴን አሉ የገጠር ሰውኮ እነሱ ያዩትን ሁሉ ለሌላም የምመኙ ናቸው አላህ እድሜወትን አርዝሞ ምልካሙን ሁሉ ያሳየወት
በሀርዳርም ውሠዳቸው እኛ በጣምነው እምንወዳቸው አባባ ንግግራቸው አይጠገብም የኔ አባትእድሜናጤና አላህ ይስጣችሁ
እሽ !
ብዙዎቻችን ወላጆቻችንን ያላደረግንላቸው ልናደርግ የሚገባንን አሳየኸን።ተባረክ።
አባባ ገራገር አባት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ❤❤❤ ደስ ስላለወት ደስ ብሎኛል "አይየ" ስትላቸው ደሞ እንደት ደስ ትላለህ ❤
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
ኧረ ቀጣይም በእንጦጦ ፓርክ አምጣልን❤ እህ የማይጠገቡ አባት
አወ በጣም❤❤
አባቴን እንዲህ ሁሉንም ኢትዮጵያን ዲያስፎራንም አስጎብኝቼዉ ስላለፈ በጣም ደስታ ይሰማኛል አባት እና እናት በህይወት እያሉ አስጎብኝታቹ አስደስቷቸዉ እንዳይቆጫቹ በጣም ደስ ይላል
ጥሩነገር ያዩትን ለሚስታቸዉ ይመኛሉ ማሻአላህ❤
I cant help but to smile the whole video. እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ። በዚህ እንደተደሰቱ ለነፍስዎ ደስታ ለሀጂ ያብቃወት።
ወጉን አስጨርሳለሁ ብየ ኡፍ ባባየ ባንቱ መደሰት እንዴት ደስ እንዳለኝ ረጅም እድሜ ይስወት❤❤❤ ነጋያ አይሉም ኩራታቸው 😂😂
የኔ አባት መሸአላ ጀምየ እረጅም እድሜ ያቆይልክ
አዬ አባታችን የዋህነት አራዳነት ደግነት ግርማሞገስ የተላበሱ አባት ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጥወት በርሶ ውስጥ አባቴን አየውት እባቴ ናፍቆኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰይድ ሁሴን እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅህንም አላህ ይባርክልህ ❤
ወላሂ ጀም በጣም ከመናፈቄ የተነሳ ጋሸን ሳያቸው አባቴን ነው የሚመስሉኝ በስክሬኑ ውስጥ በጣም ነው የሳምኳቸው😢 እረጂም እድሜ ላባቶች ለኛም ይችን እድል የምናይበት ቀን አላህ ያቅርብልን ያረብ
ልጅ ሆኜ "አባት ካለ አጊጥ ጀምበር ካለ እሩጥ" የሚባለው አባባልን ስሰማ ነበር ያደግኩት:: ታዲያ እግዚአብሔር አንተንም አሳክቶልህ በአባትህ እንድታጌጥ ረዳህ:: እኔ አባቴ እድሜ ጠግቦ ያለፈ ከተሜ ቢሆንም: አባትህን ይዘህ ያሳለፍከው ጭውውት እኔንም የአባቴን ትዝታ ውስጥ ጨመረኝ:: እግዚአብሄር አባትህንና ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ ወንድሜ::
የኔ አባት ፈገግታዋን ይበቃል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቆት ጦሳ ምርቃታቸው ይድረስህ 👏
በጣም እድለኛና አስተዋይ ልጅ ነህ።
ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አላህ ይስጠዎት አባታችን ❤❤❤
እሽ ወንድሜዋ❤
አባትህ፡ደግሞ፡በጣም፡የሚግርሙ፡ድንቅ፡አባት፡ናቸው፡በተለይ፡ደግሞ፡ጥያቄእቸው፡ስለመሬት፡እንክብካቤ፡ዕድሜ፡ይጨምርላቸው፡
አበየ እድሜ ጤና ይስጠወት አንተም እጥፍ ጌታ ይክፈልህ በጣም የሚያምሩ አደበታቸዉ የማይጠገብ ፍቅር አባት አገሬችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
አሚንንንንን😢
እናትና አባቴን የጀነት ፌርዶስ ይወፍቅልኝ ያርብ
በወጣትነታቸዉ እንዴት ሸበላ እንደነበሩ አይናቸዉን አይቶ ብቻ መረዳት ይቻላል 😘😘
በትክክል
Betam❤
የትአገርነው ስወቺሥያምር
የኔ አባት ሰሞኑን ፈታ አደረጉን እንዳስደሰትካቸዉ አላህ ያስደስትህ ወድሜ የዚህ ትዉልድ ወጣት ቢሆኑ ትልቅ ቦታ ይደርሱ ነበር አክቲቪና ጠካራ ናቸዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወጉን ላስጨርሰው ብዩ ነው የከተማ ሰዎች ጥጋባቸው ነገያ አይሉም እህ 😂😂.እንደው ኢንሻ አላህ እኔም አባቴን አሳየዋለሁ የኔገራገር አባት አስቤው አላውቅም ነበር አንተን ሳይ ነው ጦሳ ዩቱብ ወላሂ ጎበዝ አስተዋይ ልጂ ነህ ።
😂😂😂😂
ሰዉ አክባሪ ወጉን ላስጨርሰዉ ብየነዉ የቆምኩት
ጀማል እረጂም እድሜ ይስጥህ እኔግንያልገባኝ ምነዉእሳቸዉብቻሆኑ እንኳን እሳቸዉ ምረጥገበሬ እኛንምያስገረመ ስራነዉ!!!❤❤❤❤
እናሠሰግናለን ጀማሉ የዘመዶቻችን ለዛ ደስ ይላል!
ሀጅ ይዘሀቸው ና በአላህ ፈቃድ እኔ ጋር ታርፋላችሁ ❤❤❤ አላህ ይወፍቃቸው ለሀጅ የኔ አባት ሳይማሩ ያስተማሩ አባት በሳቸው ይገለፃል አንተም በልጆችህ ይክፈልህ
ኢንሻአላህ 🙏
በጉጉት የጠበኩት video ነው የኔ አባት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጠወት ወሎ ገራገሩ my people ❤
እንደጠበቅሽው አገኘሽው እህቴ ?
@@Tossatube.ከጠበኩት በላይ ነው በርታልኝ ❤
@@samritube9007🙏
እህህ ምን ብዩ ልኮምት ጀሙ አንተ ልዩ ፍጡር ኩሩ ሰው ነክ አንተንም በልጂ ይክፈለክ አባት እናትን ማሰደሰት ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤🎉
አንተ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ያባት ምርቃን የትም አይወርቅም ላተም የሚከባከብ ልጅ ይስጥህ ወንድም በጣም ደስ የሚሉ ኘባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤❤
ልጂይዉጣልህወንድሜ
ጀማል ቡላ ወደቤት ከበተሰብጋር ሲደበለቁ ቪድኦ እንድሰራልን እንጠብቃለን ❤❤❤😂
Ethiopian leader loves to do beautiful things . May God bless him for renewing history of the country.❤
የኔ ውድ አባት እድሜ ህን ያርዝመው አንተም በረከ ሁን ወንድሜ አባትህን እንድህ በማድረግህ በጣም ዴስ ብሎኝል🎉🎉
👉👉Thanks for Dr Abiy and Adanech Abebe!
ማሻአላህ ጣፋጭ የሆኑ አባት ግን ያላለህ የነቢ ያለህ የሚሉትን አስትዋቸው ሽርክ ነው ወንድም አባትህ በእዱኒ እደካደምክ በአኼራም ጡሩ እድገጥማቸው አስተምራቸው
እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
ኢንሻአላህ አላህ ሀጅም የምታስተርግበት አቅም ይስህ
ወንድም ጀማል አባትህን እንዳስደሰትካቸዉ አንተንም ልጅህ ያስደስትህ እድሜ ይስጥልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂የኔ አባት ወይኔ እንደት ወደድኳቸው አሏህ እድሜያቸውን ያርዝመው ያርብ
edme ena tena ystwot abatye❤❤❤
በውነት በጣም ጥሩ ልጅ ነህ የአባትህን ፍላጎት አውቀህ እነደዚህ ማድረግ ። እመቤቴ አንተንም ታስደስትህ ዘር ይውጣልህ ወንድሜ ለኔም ትምህርት ሰጠኸኝ
ማሸአላደሥሥሥትላላችሁ።አይይሥትልደሥትላለህወድምጀማልእኝንምለዝህቀንያብቃንያረብ
ኢንሻ አላህ በሃጅ እንጠበቃለን አላህ ይወፍቃቸው ያረብ
ማሺአላህ አባትህን አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ አተንም አላህጀዛህን ይክፍለው
ወንድም ጀማል አባቢን እንዳስደሰትካቸው አላህ ደስ ያሰኝህ ወደድኳችሁ አባቢዬ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ደስ ሲሉ የኔ አባት❤❤❤❤ለአባቢ ስሌ ሰብ አረኩኝ ወላህ😂😂😂❤❤❤❤
አይየ በጣም ደስ ይላሉ ።እሳቸዉን ደስ ብሎዋቸዉ ሳይ አባቴ ; ወላጅ እናቴ ና ተንከባክባ ያሳደገችኝ እንጀራ እናቴ በሕይወት ቢቆዩ ኖሮ ብዬ የቆዬ ትዝታዬ ተቀሰቀሰብኝ ። አባትህን ለዚህ ሁሉ ደስታ በማብቃትህ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ ጌታ ከምትገምተዉና ከምትጠብቀዉ በላይ ሀብትና ደስታን ይስጥህ ።
አሜን 🙏
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ጀማል አላህ ይስጥህ አንተም በልጅህ ብድርህ ይመለስ ❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥወት ፋዘርየ
❤❤❤❤❤❤❤አባቴን መሰሉኝ😢 እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው አባታችንን
አቦ በረካ ሁን አባትህን ኡምራቸው ረጅም አፊያቸው ካምል አላህ ያርግላቸው አይቻልምይ ቢቻል እንደው ቀን በቀን ሁልዜ ፕሮግራሙ ሁሉ የአንተና ያባትህ ቢሆን ምንኛ ደግ ነበር ትርኪምርኪው ሁሉ ቀርቶ።አንተንም ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ልጅ ይካስህ
ታድለዋል እርስወ አልሀምዱሊላህ በሉ ምነው የኔም አባት የዚችን ያክል ኑሮልኝ አስደስቼው ብሆን ኡፉፉፉ አባቴ አላህ ይራህምክ 😢😢😢😢😢
😭😭😭😭
አላህይዝንለትአብሺሪእህታችንእዱኒእንደዚችናት
😭😭😭😭😭የኔም እፍፍፍፍፍ💔💔
ማሻአላህ አባትህንአላህይጠብቅልህ አባትያላችሁተከባከቡ እኔበጣምይከፍኛልአባትየለኛምእናእቀናለሁ
ተባረክ ወንድሜ;; የአንዳንዶቻችን አባቶች ምንም ሳያዩ በመሞታቸው የወጋቸውን ለዛ ሳያካፍሉን አለፉ:: በወሎየነቴ ኰራሁባችሁ!!! የአየ ወግ ፍፁም የወሎ ለዛ ነው::
አላህበጀነት ያሳያቸዉ
Yene Abat ergem edeme yestewt Besake new yegedeluge 🙏💚💛❤️ yene wendem egzer yebarekehe 🙏❤
የሚገርም ነው እኔ ራሱ አይቸ አላቅም አባታችን ለሀጂና ኡምራ ይወፍቀወት ከዚህ የበለጠ እድደመሙ ያረብ
የኔ አባት እራሚህ ያርዘመው የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ አባ
ሚስታቸዉን ይወዳሉ የኔአባት አስታወሷቸዉ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
በጣምነዉደሠየምትሉትየዉነትአባትህነዉ፣አአላህ፣ያቆይልህ
የእዉነት ለሁላችንም ወላጆች አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልንና ሳያመልጡን አእምሯቸዉን የሚያድስ ማዝናናትን አላህ ይወፎቀን።
አሚንን
እስኪ አባባን ዲባይን እናስጎብኛቸው. እንዲህ ያዝናኑንን አባትማ አዋጥተን ማስጎብኘት አያቅተንም። ማነው በሃሳቤ የሚስማማ ??
ያረቢ ሀጅ የምታስደርገዉ ያድርግህ ወንድሜ
የጦሳ "ቲዩብ" አዘጋጅ ብልኁንና ተጫዋች አባትኽን አዲስ አበባን ልታሳያቸው ያደረግኸው በጣም አስደሳችና አርኪ ነው ። ብሩክ ሁን ።
ለአባባ ብየ ነው የደመርኩህ ደጋግመህ አምጣልን አባታችንን❤
አባባ ደስ የሚሉኝ የተሰማቸውን ይገልፃሉ ሌላሰው ቢሆን እየታዘበ ዝም ነው የሚለው
አባባ ፈታ ያሉ ተጫወች ናቸው እረጅም እዲሜ አላህ ይስጣቸው❤❤❤
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ !
አሁንማ ያንተን ቪዲዮ favoties list አስገብቻለሁ። በጣም እውነተኛ የማስታውሰው ኢትዮጵያዊ ገፅታ ያለው. ነው በርታ ። እግዚአብሔር ይርዳህ ፣ ያሳድግልህ ስራክን
የዋህ የገጠር ሰው ሺ አመት ኑሩልን ❤❤ አባባ 😂😂😂
የዋህ ደጉ የሃገሬ ሰው ❤❤❤
በቀን በቀን ራሱ ብትለቅልን ደስ ይለናል😍
አባባየ፣፣፣ስወዱሁ፣፣ዘላልምኑር
የኔ ገራገር ወሎየዋ ህዝብ❤❤❤❤
የኔአባት,,እድሜና,ጤና,ላባቶች,እዳው,ጉዳለው,አሉ,አተግን,እድሜና,ጤናይስጥህ,,ልጂ,ይጡርህ,ወድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ጦሳ ቲዩብን 100ሺ እናስገባ እምትሉ በላይክ አሳዪኚ❤❤❤❤❤✋
የኔ አባት ደስ ሲል አላህ እድሜዉን ያረዝመዉ❤
እሚገርም ቦታነው 6አመት ሀያሁለት አካባቢ ኑሬ አለሁ አይቸው አላውቅም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጦወ
አዬ እንዴት ነው አዲሳባ የቡናው ነገር ያስደነግጣል አይዬ በደህና ወደቤትዎ ይመልስዎት።❤❤❤
አዬ እድሜ ይስጥልን በጣም ጣፋጭ ናቸው ትንሽ ቢከርሙ በጣም ንቁ ቀልጣፋ ናቸው የገጠር ሰው አይመስሉም
ምነው አባቴ ሳይሞትብኝ አዲስ አበባ አደለም ሌላም ሀገር ወስጀ አስደስቸው በነበረ 😢😢 ከልፋቱ ትንሹንኳ ሳልከፍለው ሞተብኝጅ በስደት 😢 አላህበጀነት ያስደስትልኝ 😢
Ayzosh atasbe betam bezu abat alesh just metesh 1 abat wesdesh aznani bemerkat yekflalu
አላህጀነተልፊርዶስን ይወፍቀውየኔእህት😢😢😢😢አስበነውአማክሮንአይመጣ ሞትሲሉት ቀላል
መሻአላህ አባታጅን
አባቴ እውነቱን ተናገሩ አዳነች አበቤ ትከታተላቸዋለች በፊሥቡክ ሸር አዲርጋቸው አይቻለሁ ንገሮቸውማ አባባ ያለኛ መንግሥት የለም እያሉ ነው እነዚህ ደረቆች
ሳህ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂🎉ሳህወላአይቸ
ኧረ ፌክ ሊሆንይችላል እንደዚህ ይሄየሚያሣሥባት ቢሆን ሥንት ጉዳይነበረን
@@hshhehsge7113 ወላሂ አዳነች አበቤ ሁሊ የልማት ነገሮች እዲሁም በኦሮሞኛ ነበር ሥትሸለም የምትለቅበት እከታተላት ነበር የወሎ አባታችን አዲሥ አበባን አደነቀ ብላ ፓሥታለች
የኔ አባት እፉፉፉፉፉፉ አባቴን መሠለኝ ❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ጀግናው አባታችን
እድሜ ለአብይ ለጉብኝት አበቃው በአጥሩ አጠገብ አንሄድም ነበር ቤተመንግስቱ
ትክክል❤
ትክክክክልልል መድህን እያፈረሰሆነጅ ደሀእያለቀሰሀብታምይደላቀቃልአይዱንያ
@@fatimaabdlqw4374 ቦታ እየሰጠ ገንዘብም ትንሽ ሆነ እንጂ ምንም አላለቀሰም በዛነድሮው እነንተ ለምን ሠራ ብላቸሁ ነው ሰው በአገሩ ይቀናል ልማት ለአገራ ነው ለአብይ አይደለም እኔ በወያኔ ግዜ ከፊትበር ተነስተናል በደርግ ሶስት ቤት ተቀምተናል.አሁንም ወንዝ አካባቢችን አለ ???ግን የአገር የመጣ ምንም ማድረግ አይቻልም
ማሻ አላህ መልላም ልጅ አባት መልካም አባት ደስስ ትላላችሁ አባቴን አስታወሱኝ አባትህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥዎት ከጤናጋር
ጥሩ ማስተማሪያ ነው ከመጽሐፍ ይበልጣል አቦ።
ማሻ አሏህ አየዋ ስትል በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አሏህ ሠላመወን ያብዛልህ አዱኒያ አኪራ ደስታ አሏህ ይወፋቅልህ
አሜን !
እናትና አባት ለሚሳደቡ ለሚገላመጡ ለማይታዘዙ ትምህርት ይሆናል አሏህ ላደለዉ የቤተሠብ ሀቅ ከባድነዉ @@Tossatube.
ቤተሰቦቼ- ቪዲዮውን እንዴት አገኛችሁት ?
ከወደዳችሁት ላይክና ሼር ማድረግ አይረሳ ❤🙏
✅ ከዚህ በፊት የነበሩትን ቪዲዮዎች ካላያችሗቸው ከስር ያሉትን ሊንኮች ተጫኑ 👇
1- th-cam.com/video/30Or65Aq0VI/w-d-xo.htmlsi=eu9hPNPwv996C1MF
2- th-cam.com/video/3n7ra76QTPA/w-d-xo.htmlsi=_1EbXG2HMAj7ep9D

አቦ በረካ ሁን አባትህን ኡምራቸው ረጅም አፊያቸው ካምል አላህ ያርግላቸው አይቻልምይ ቢቻል እንደው ቀን በቀን ሁልዜ ፕሮግራሙ ሁሉ የአንተና ያባትህ ቢሆን ምንኛ ደግ ነበር ትርኪምርኪው ሁሉ ቀርቶ።
አንተንም ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ልጅ ይካስህ
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
ታድለዋል እርስወ አልሀምዱሊላህ በሉ ምነው የኔም አባት የዚችን ያክል ኑሮልኝ አስደስቼው ብሆን ኡፉፉፉ አባቴ አላህ ይራህምክ 😢😢😢😢😢
😭😭😭😭
አላህይዝንለትአብሺሪእህታችንእዱኒእንደዚችናት
😭😭😭😭😭የኔም እፍፍፍፍፍ💔💔
ማሻአላህ አባትህንአላህይጠብቅልህ አባትያላችሁተከባከቡ እኔበጣምይከፍኛልአባትየለኛምእናእቀናለሁ
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
ተባረክ ወንድሜ;; የአንዳንዶቻችን አባቶች ምንም ሳያዩ በመሞታቸው የወጋቸውን ለዛ ሳያካፍሉን አለፉ:: በወሎየነቴ ኰራሁባችሁ!!! የአየ ወግ ፍፁም የወሎ ለዛ ነው::
አላህበጀነት ያሳያቸዉ
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
Yene Abat ergem edeme yestewt
Besake new yegedeluge 🙏💚💛❤️ yene wendem egzer yebarekehe 🙏❤
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
የሚገርም ነው እኔ ራሱ አይቸ አላቅም አባታችን ለሀጂና ኡምራ ይወፍቀወት ከዚህ የበለጠ እድደመሙ ያረብ
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
የኔ አባት እራሚህ ያርዘመው የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ አባ
ሚስታቸዉን ይወዳሉ የኔአባት አስታወሷቸዉ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
በጣምነዉደሠየምትሉትየዉነትአባትህነዉ፣አአላህ፣ያቆይልህ
የእዉነት ለሁላችንም ወላጆች አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልንና ሳያመልጡን አእምሯቸዉን የሚያድስ ማዝናናትን አላህ ይወፎቀን።
አሚንን
እስኪ አባባን ዲባይን እናስጎብኛቸው. እንዲህ ያዝናኑንን አባትማ አዋጥተን ማስጎብኘት አያቅተንም። ማነው በሃሳቤ የሚስማማ ??
ያረቢ ሀጅ የምታስደርገዉ ያድርግህ ወንድሜ
የጦሳ "ቲዩብ" አዘጋጅ ብልኁንና ተጫዋች አባትኽን አዲስ አበባን ልታሳያቸው ያደረግኸው በጣም አስደሳችና አርኪ ነው ። ብሩክ ሁን ።
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
ለአባባ ብየ ነው የደመርኩህ ደጋግመህ አምጣልን አባታችንን❤
አባባ ደስ የሚሉኝ የተሰማቸውን ይገልፃሉ ሌላሰው ቢሆን እየታዘበ ዝም ነው የሚለው
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
አባባ ፈታ ያሉ ተጫወች ናቸው እረጅም እዲሜ አላህ ይስጣቸው❤❤❤
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ !
አሁንማ ያንተን ቪዲዮ favoties list አስገብቻለሁ። በጣም እውነተኛ የማስታውሰው ኢትዮጵያዊ ገፅታ ያለው. ነው በርታ ። እግዚአብሔር ይርዳህ ፣ ያሳድግልህ ስራክን
የዋህ የገጠር ሰው ሺ አመት ኑሩልን ❤❤ አባባ 😂😂😂
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
የዋህ ደጉ የሃገሬ ሰው ❤❤❤
በቀን በቀን ራሱ ብትለቅልን ደስ ይለናል😍
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
አባባየ፣፣፣ስወዱሁ፣፣ዘላልምኑር
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
የኔ ገራገር ወሎየዋ ህዝብ❤❤❤❤
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
የኔአባት,,እድሜና,ጤና,ላባቶች,እዳው,ጉዳለው,አሉ,አተግን,እድሜና,ጤናይስጥህ,,ልጂ,ይጡርህ,ወድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ጦሳ ቲዩብን 100ሺ እናስገባ እምትሉ በላይክ አሳዪኚ❤❤❤❤❤✋
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
የኔ አባት ደስ ሲል አላህ እድሜዉን ያረዝመዉ❤
እሚገርም ቦታነው 6አመት ሀያሁለት አካባቢ ኑሬ አለሁ አይቸው አላውቅም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
የኔ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጦወ
አዬ እንዴት ነው አዲሳባ የቡናው ነገር ያስደነግጣል አይዬ በደህና ወደቤትዎ ይመልስዎት።❤❤❤
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
አዬ እድሜ ይስጥልን በጣም ጣፋጭ ናቸው ትንሽ ቢከርሙ በጣም ንቁ ቀልጣፋ ናቸው የገጠር ሰው አይመስሉም
አሚን፡፡ ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
ምነው አባቴ ሳይሞትብኝ አዲስ አበባ አደለም ሌላም ሀገር ወስጀ አስደስቸው በነበረ 😢😢 ከልፋቱ ትንሹንኳ ሳልከፍለው ሞተብኝጅ በስደት 😢 አላህበጀነት ያስደስትልኝ 😢
Ayzosh atasbe betam bezu abat alesh just metesh 1 abat wesdesh aznani bemerkat yekflalu
አላህጀነተልፊርዶስን ይወፍቀውየኔእህት😢😢😢😢አስበነውአማክሮንአይመጣ ሞትሲሉት ቀላል
መሻአላህ አባታጅን
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
አባቴ እውነቱን ተናገሩ አዳነች አበቤ ትከታተላቸዋለች በፊሥቡክ ሸር አዲርጋቸው አይቻለሁ ንገሮቸውማ አባባ ያለኛ መንግሥት የለም እያሉ ነው እነዚህ ደረቆች
ሳህ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂🎉ሳህወላአይቸ
ኧረ ፌክ ሊሆንይችላል እንደዚህ ይሄየሚያሣሥባት ቢሆን ሥንት ጉዳይነበረን
@@hshhehsge7113 ወላሂ አዳነች አበቤ ሁሊ የልማት ነገሮች እዲሁም በኦሮሞኛ ነበር ሥትሸለም የምትለቅበት እከታተላት ነበር የወሎ አባታችን አዲሥ አበባን አደነቀ ብላ ፓሥታለች
የኔ አባት እፉፉፉፉፉፉ አባቴን መሠለኝ ❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
አሜን። ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ❤ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ 🙏
ጀግናው አባታችን
ወዳችሁን ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም አጋሩ!
እድሜ ለአብይ ለጉብኝት አበቃው በአጥሩ አጠገብ አንሄድም ነበር ቤተመንግስቱ
ትክክል❤
ትክክክክልልል መድህን እያፈረሰሆነጅ ደሀእያለቀሰሀብታምይደላቀቃልአይዱንያ
@@fatimaabdlqw4374 ቦታ እየሰጠ ገንዘብም ትንሽ ሆነ እንጂ ምንም አላለቀሰም በዛነድሮው እነንተ ለምን ሠራ ብላቸሁ ነው ሰው በአገሩ ይቀናል ልማት ለአገራ ነው ለአብይ አይደለም እኔ በወያኔ ግዜ ከፊትበር ተነስተናል በደርግ ሶስት ቤት ተቀምተናል.አሁንም ወንዝ አካባቢችን አለ ???ግን የአገር የመጣ ምንም ማድረግ አይቻልም
ማሻ አላህ መልላም ልጅ አባት መልካም አባት ደስስ ትላላችሁ
አባቴን አስታወሱኝ አባትህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥዎት ከጤናጋር