ድረሱልኝ ሳልሞት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @user-ih1pi8ih1g
    @user-ih1pi8ih1g 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ልገባ ነዉ5አመቴ ድጋሜ አላህም እንዳያሥመጣኝ ያረቢ😢😢😢😢

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፋፊ እንዴትናችሁ ማሻአላህ መኪናችሁ ተሠረቀች እያለ አንዲ ዝተት የሆነልጂ በጣምደሥአለኝ ታያችሁ አልሀምዲሊላ❤❤

  • @user-fh3mx8bx4q
    @user-fh3mx8bx4q 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ይልመድ ጎበዝ የኔወንድም ከድር እብራሂም እርዝቃችሁን ያስፋላችሁ

  • @mominatube
    @mominatube 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጓደኛየ በጣም ደስ ይላል በሁለት ወር መምጣቱ እኔ ይሄው ሁለት አመት አለፈው ሊመጣልኝ አልቻለም በጣም ያስፈልገኝ ነበር ከቀረ ብዙ ነገሮች ይበላሹብኛል ዱዓ አድርጉልኝ እንዲመጣልኝ ምን ላድርግ😢😢😢😢

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o 4 หลายเดือนก่อน +7

    ፋፊቾ ሁለተኛ ስደት ልትመጡ አሰባችሁዴ ያአላህ እኛ እንገባል ስንል መልሰን ተስፋ እንቆርጣል ባገራችን አላህ እዛው እርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 4 หลายเดือนก่อน +1

      እርጉዝ ናች እኮ እንደ መታወቂያ ለመጠቅም ይሆናል

    • @user-rv5rd1fi7o
      @user-rv5rd1fi7o 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-gp9sf9cn7g ወላሂ እርጉዝ ናትዴ አላወኩም አላህ በሰላም ይገላግላት እኔማ ስደት ልትመጣ ነው ብየ ነዋ

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  4 หลายเดือนก่อน

      እዛው እወልደዋለሁ እኔማ ሀገሬ በቃኝ ለዱአሽ አሚን ግን😢

    • @zainabumar7894
      @zainabumar7894 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@fafiraya3757ቀልደኛ

    • @zainabumar7894
      @zainabumar7894 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@fafiraya3757ቀልደኛ

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ከድሮአድናቂህነኝ ፋፊየየኔውድ እንካንደሳለሺ ከድር ሰማኝማ ሚሰትህ እርጉዝናት እያልን ፓሰቦርትይዛብቅ እረአፈርንጎበዝ😂😂😂😂

  • @atalearega2607
    @atalearega2607 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረበታም ያምርበታል ሽርጡ እዴ።የኛ ልጆች ሽርጥ ሲለብሱ በጣም ነው እሚያምሩት ወላሂ

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 4 หลายเดือนก่อน +3

    ግን የት ልትሄዱ ነው መቼም ስዴት እንዳይሆን እህህህ

  • @user-wl6od7tq7b
    @user-wl6od7tq7b 4 หลายเดือนก่อน

    የኔማር ሥወድሽ ወላሂ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 4 หลายเดือนก่อน

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዴ ሞክሸ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ❤❤

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo 4 หลายเดือนก่อน

    እኳንደስአለሽ ወላሂ እዝህስደትላይ ልመጭበትነው 🎉🎉🎉🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ወንድም አብሸሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dh1ul6jt4o
    @user-dh1ul6jt4o 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዩ ፖስፖርት ለማሳደስ ስንት ጊዜ ይፈጃል የምታውቁ ንገሩኝ በአላህ ወዴ ሃገር ልገባ አስቤ ነበር ፖስፖርት እዚህ እያለሽ በonline እያሉኝ ነው

  • @temaratube
    @temaratube 4 หลายเดือนก่อน +1

    የፈረደባት ዱባይ 😂😂😂😂

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 4 หลายเดือนก่อน

    አየኝ ድል ሁለተኝ ሰደት እኩንም አልገባሁ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ👍👍👍

  • @user-wv6ye4ze4e
    @user-wv6ye4ze4e 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ.የኔዉድም❤❤❤❤❤❤

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 4 หลายเดือนก่อน

    ከከከከከከከ ከድሬ እደሙጫልጭ የምቶነው ነገር ያስቀኛል ፋፊየ እኳን ደስ አለሽ

  • @MnGh-ku7ke
    @MnGh-ku7ke 4 หลายเดือนก่อน

    የኔም እህት ተቀብላ ደስ ብሎኛል

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 หลายเดือนก่อน

    ፋፊየ ስደት ልትመጭ መልስሽ ሳኡድ ወይስ ዱባይ መልሽልኝ በአላህ እኔ ክታሮት ወቶብኝ እግሬላይ አገር ገብቸ አስወጥቸ ዱባይ ልህልድ እያልኩ እያሰብኩ ነው በአላህ ፍቃድ ሳኡድ ነው ያለሁት ባሌም እዚሁ ነው አብረን ገብተን ወደ ዱባይ መሄድ ይቻላል አሁን እደምመልሽልኝ ተስፋ አለኝ

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 4 หลายเดือนก่อน +1

    የት ልተጂነዉ

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen fafeye

  • @najat5814
    @najat5814 4 หลายเดือนก่อน

    እህት እሰኪ ከቻልሺ የመኪናዉን ዋጋ ንገሪኝ❓❓

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኖች ቨርቱ

  • @hayuye
    @hayuye 4 หลายเดือนก่อน

    ፍፊየ እኔ በስደት ነው ያለሁት ግን ባዝቦርቴን ኩትራት ቤት ነው ጥየው የወጣሁት እባሲ ብሄዲ ያወጡልኛል ማለቴ ችግር አይፈጥርም ካወቅሽ ንገሪኝማ

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  4 หลายเดือนก่อน

      ያወጡልሻል ከፓሊስ ጣቢያ ወረቀት አስጥፈሽ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስንትነዉ

  • @gamila8009
    @gamila8009 4 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደሠ አለሸ

  • @user-oi4fs7gd2u
    @user-oi4fs7gd2u 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢ፍፊየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ጥንቃቄ አርጉ ሌቦች ሞልተዋል 😂ብረት ድስት አንች እኮ የዋህ ነሽ ከኔ የባሽ ግልፅ ሰው አናደድሽው እኮ መጀመሪያ ተማር ክክክክክክ ምን በወጣው ብረት ድስት እሚጥበው ወንድ ልጅ አደለም እንደ እንኩዋን ደስ አለሽ ለምን አኮረፈ 😂ከድር ከይር

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  4 หลายเดือนก่อน

      ጥለሽኝ ልትሄጂ ነው ብሎ ወሏሂ እህልም አልበላ ብሎኛል ኡፉ መለየት ከባድ ነውር

  • @user-df5zl6nw8v
    @user-df5zl6nw8v 4 หลายเดือนก่อน

    ፊፋአረገሺ እደወፈረሻል ከድረ አስረገዘእደ እኔ ከድረሁለተኛ ልንጋባነዉ እወደዊለሁከድረን

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 4 หลายเดือนก่อน

    እርጉዝ ነሽ ፍትሽ ተበብጦዋል

  • @mjikn1172
    @mjikn1172 4 หลายเดือนก่อน

    ዲስት ማጠብ😂😂🤣ስወዳችሁ❤🎉😂

  • @EkuFano
    @EkuFano 4 หลายเดือนก่อน

    እኔምለው እኔገና1አመት ከ7 ወር ቀርቶኛል ኮንትራቴን ልጨርስ ግን ለመግባት በጣምነው የጓጓሁት 😂እንችግንተመልሰሽ ልትመጪነው?

  • @user-ck8sq5pi5v
    @user-ck8sq5pi5v 4 หลายเดือนก่อน

    ስደት ልትመጭ ነው እንደ??

  • @mrn3878
    @mrn3878 4 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤💛💚❤💋💋👍👍👍😂😂😂😂

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r 4 หลายเดือนก่อน

    ድጋሜ ስደት እረውለጅ ሀገርሽላይ ፋፊ

  • @fatimaethiopia5128
    @fatimaethiopia5128 4 หลายเดือนก่อน +1

    አር ፍፊ ባስቦርት ልማሳድስ ሰት ወር ይወስዲል መልሽልኝ በአላህ እኔ ክወር ብወላ እመጦልሁ ባስቦርቴ 9 ،ወሩ እስባየርድ ካደርግ ሰወቹ አናሳድስም አሉኝ እባክሸ ነግሪኝ

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  4 หลายเดือนก่อน

      2 ወር ነው የፈጀብኝ

    • @fatimaethiopia5128
      @fatimaethiopia5128 4 หลายเดือนก่อน

      አምስግናልሁ ፍፈ

    • @merrimaebrahim
      @merrimaebrahim 4 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴዋ አረብ አገር ከሆንሽ እዚሁ አረብ ሀገር እራሥሽ አሳድሽው እዛው አለሽበት መጥተው ወስደው ያሣድሡልሻል

    • @fatimaethiopia5128
      @fatimaethiopia5128 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@merrimaebrahim እሽ እኔ ዱባይ ነኝ ግን ኩትራት ነኝ እና ስወቹ ወስዱኝ ወይም ስወ ያሳደስልኝ ብላችወ እቢ አሉኝ አሁን አግር ልመግባት 1ወር ነወ ያልሽ አሊኝ እኔ አግ ልመግባት አልፍልኩም መክኒያቱም ብር የልኝም አርብ አግር ትመጦሁ 14 አመቴ ነወ እና ያልኝ አንድ ባዳ ቤት ነወ ልጀ የልኝ ትዳር የልኝ ብር የልኝ እና አሁን ልመጥፍት አስብኩ ትነሽ ብስራ ልመቅሳቅሻ አሳባችሁን እኔ ብሆን ብላችሁ ፀፉልኝ ጨቆኝል መወስንም አቅቶኝል አድራ ሀሳባችሁን ግለፀለኝ

    • @merrimaebrahim
      @merrimaebrahim 4 หลายเดือนก่อน

      @@fatimaethiopia5128 habiba habiba ቲክቶክ ላይ ግቢና ሀቢባ ቲክቶከሯን አናግሪያት መ ፍትሄ ትሠጥሻለች ህጋዊ ከሆንሽ ግደታቸው ነው እቢ ካሉ ደግሞ ሌቨር ኦፊሥ ጋር ደውሊ ዝም አትበይ

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 4 หลายเดือนก่อน

    ወንዶች አችሉም ስለቸው ይነደደሉ አዘግሽው እኮ😂😂😂

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  4 หลายเดือนก่อน

      ቀላል አዝገው አለሁ😂

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእናትሀገሬ

  • @tyabauae5539
    @tyabauae5539 4 หลายเดือนก่อน

    አረ ይጠብሽ😅

  • @user-wk1cu6ev1f
    @user-wk1cu6ev1f 4 หลายเดือนก่อน

    ፊፊ መልሽልኝ እምታቁ ባጠቃላይ ከሳውዲ ጠፍታ የምሰራ ነበረች እና አገር ወረቀት አሰርታ አገር ገባች አሁን ሳውድ መመለስ ፈለገች አሻራ አይዛትም ወይ ንገሩኝ

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  4 หลายเดือนก่อน

      አሻራ ይይዛል ብለዋል

    • @user-pv9cd3cm8r
      @user-pv9cd3cm8r 4 หลายเดือนก่อน

      አይዛትም እኔ ከጠለብ ጠፍቼ ነበር የምሰራው ከዛም ሊባሲ አሰርቼ ሀገር ገባሁ ከዛም ተመልሼ በኡምራ መጣሁ

    • @user-wk1cu6ev1f
      @user-wk1cu6ev1f 4 หลายเดือนก่อน

      @@user-pv9cd3cm8r ✅✅✅✅✅✅

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝበርታ አችተይዉ እሱ ጎበዝነዉ

  • @sofiasofia7324
    @sofiasofia7324 4 หลายเดือนก่อน

    ስወዳቹህህህ

  • @user-ud3rh1yv9o
    @user-ud3rh1yv9o 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 አታዳረቂው ይሰራበት

  • @fatimahussain6768
    @fatimahussain6768 4 หลายเดือนก่อน

    Mnew ehet wefershi endezwhe

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 4 หลายเดือนก่อน

    አህለን ፋፊ🎉❤

  • @kjdbhj1918
    @kjdbhj1918 4 หลายเดือนก่อน

    ፍፊዬ ፊትሽ አብጦዋልሳ ምን ሁነሽ ነው

  • @seidTube854
    @seidTube854 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ የኔ ምርጥ ጎደኛ መካኒክ ነክ ለካ

    • @mjikn1172
      @mjikn1172 4 หลายเดือนก่อน

      ሰያ አተ ቱሬናፊ መኪናቸዉ _____ አላልክም ነበር😂🙄

    • @seidTube854
      @seidTube854 4 หลายเดือนก่อน

      @@mjikn1172 አታይውምእደ ታዳ አወላልቀውት

  • @hayaomar8089
    @hayaomar8089 4 หลายเดือนก่อน

    አረየሑላቺንምምኛትነው

  • @user-ds3wr6vz3c
    @user-ds3wr6vz3c 4 หลายเดือนก่อน +1

    መኪናቸው ተሰረቀ እያለ የሆነልጂ ሲያወራ ሰምቸ እደት እደተናደዲኩ ነበር እነኳን ውሸት ሆነ

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b 4 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔ እራሱ ደንግጬ የስዴትን ድካም አቀዋለሁና🥺እንኳን ሰላም ሆኑ

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላማለይኩም ፋፌቾ❤❤❤❤ምን ሆሺ❤❤❤ሁቢ

  • @fatimaethiopia5128
    @fatimaethiopia5128 4 หลายเดือนก่อน

    የት ነወ የአሳደሽወ ማሬ ደሴ ያደሳሉ ወይ ነግሪኝ ብአላህ እኔ የሀይቅ ልጅ ነኝ እና ደሴ በ2 ወር ያደርሳሉ ወይ በአሁኑ ስአት

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  4 หลายเดือนก่อน

      የደሴን ባላቅም የኔ በሁለት ወሩ ታድሶ መጣልኝ ደሴ ሂጂና ጠይቂ አሁን አሻሽለዋን

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  4 หลายเดือนก่อน

      የደሴን አላቅም አዲስ አበባ ነው እኔ ያሳደስኩት በሁለት ወሩ መጣልኝ ታድሶ ሂጂና ጠይቂ

  • @hawa923
    @hawa923 4 หลายเดือนก่อน

    kkkkkkkkkk

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤