ETHIOPIA | እነዚህን 9 የልብ ድካም ምልክቶች የሚሰማዎ ከሆነ ፈጣን የህክምና እርዳታ ህይወቶን ያተርፈል |early symptoms | Heart Attack

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @yenetena
    @yenetena  4 ปีที่แล้ว +90

    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!

    • @sarahkabada1455
      @sarahkabada1455 4 ปีที่แล้ว +2

      እሺ ዶክተርዬ በጣም አመሰግናለዉ

    • @jaimyjaimy9807
      @jaimyjaimy9807 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen wendimachin❤️❤️❤️👍👍👍

    • @wodehord7063
      @wodehord7063 4 ปีที่แล้ว +1

      ዶር ጌታ ዘመንህን ይባርከው
      እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የሱካር በሽተኛ ነኝ አሁን ከያዘኝ 16 ዓመቴ ነው በጣም ነው የሜያመኝ ከሁሉም ያስቼገረኝ ከ2015 ጀምሮ በጣም ነው የሚያልቤኝ ሌልትማ በቃ 3 እና4ጊዜ አንሶላን እቀይራለው አኪም ቤት እሄዳለው ምንም መፍቴ አጣውት የሚኖረው ኖሮወይ ነው ምን ትመክረኛለህ ዕድሜ በቅርብ 48 ዓመት እሞላለው እና እባክህ እርዳኝ ምክርህን እፈልጋለው ተባረክልኝ

    • @genetwoldsadik9663
      @genetwoldsadik9663 4 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @yhusenlij4904
      @yhusenlij4904 4 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ስልክ ቁጥር ካለህ ወይም fb messenger

  • @راقياةبنتإسلام
    @راقياةبنتإسلام 7 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ሂወቴን ከአላህ በታች አትርፈሀታል ሙሉ ምልክቱን ከዚህ አይቸ ወዲያው ሆስፒታል ሂጀ ትንሽ ብትቆይ ትሞች ነበር አሉኝ አልሀምዱሊላህ አሁንም ሆስፒታል ነው ያለሁት

    • @Marito-c8b
      @Marito-c8b 7 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ተረፍሽ እህት እኔም እያመመኝ ነዉ አላህ ይታረቀን

    • @MsNima-y4w
      @MsNima-y4w 6 หลายเดือนก่อน

      አልሀምዱሊላህ❤ደስይላል

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 5 หลายเดือนก่อน

      ምን ኣይነት ህክምና ኣደረጉልሽ

  • @tiruworksaif7874
    @tiruworksaif7874 2 ปีที่แล้ว +76

    እናመሠግናለን ወድማችን እኔ የልብ ታማሚነኝ ከሞት ነው የተረፍኩት አሁንም ያመኛል በፀሎት አሥቡኝ ጓደኞቼ በሥደት ነኝ

  • @haimyychannel4726
    @haimyychannel4726 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው ዶክተር በዚህ በኮረና ወቅታዊ ጉዳይ የተነሳ በፍርሀት ወደህክምና ለመሄድ ፈርቼ በውስጤ ያለጥያቄ ምላሽ ከአንተ ስላገኘው በጣም አመሰግናለው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ🙏

  • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
    @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ዳኒኤልዬ
    አንተን የወለደች እናት ትባረክ በጣም የልብ ቅን ሰው እንዳንተ የለም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ቤተሰብህ ይባረኩ ጊዜህን መስዋአት እያረክ ህብረተሰብን የምትረዳ እንዳተ ያብዛ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💐💐💐

  • @frwrwe3792
    @frwrwe3792 3 ปีที่แล้ว +8

    አይይይ እኔም ይሀምልክት ሁሉአለብኝ ድገትያመኛል መገንኔ በሰዉ ሀገር ላይ ከቤተሰቦቼ ተነጥሌ እዳልቀር ፈጣር ከክፈነገር ይጠብቀን በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ተባረክ

    • @amina0888
      @amina0888 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት ማሚየ

    • @shimelsmahmud1402
      @shimelsmahmud1402 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞን እህቴ

  • @shebrehussne-o8s
    @shebrehussne-o8s 9 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ይሰጥህ

  • @alemlema657
    @alemlema657 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ 🙏

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ዳኒ በእውነት አላህ እድሜና ጤና ይስህ በየጊዜው የምትሰጠው ትምህርት በቋንቋችን እንዲገባን አርገህ ለድንገተኛ አደገ ከመጋለጥ እሚጠብቀን ነው።ሌላው ደግሞ በደንብ እራሳችንን አዳምጠን ወደ ሀኪም ቤት እንድንሄድና ጤናችንን እንድናረጋግጥ በጣም የሚገፋና የሚያበረታታ ነው በቀላል ያየነው ብዙ ነገር ለህይወታችን መጥፊያ ይሆናል።

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      Well said , ድንቅ ምክር አመሰግናለሁ!!

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 4 ปีที่แล้ว +2

    Those who are putting thumbs down you have serious problem. You need delivetance because you are led by the devil.
    May you receive mercy ftom the Almighty God.
    Dr. Dani we love you so much.
    Keep up my dear brother.

  • @ወይነማርያምመኑከማከ
    @ወይነማርያምመኑከማከ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናነሰግናለን dr በባለፈው ስለ ኩላሊት ጠጠር በተመለከተ ትምህርቶችን ለቀህልን ነበር እና እኔ በጎኔ ላይ ጠጠር አለብኝ በጣም ያመኛል እሱን በተነለከተ ሌላ ቪዲዮ እለቃለሁ ብለህ ነበር dr እባክህን መፍትሄው ሹክ በለን አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ

    • @vshshdhdjsj864
      @vshshdhdjsj864 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳች ጠጠር አለብኝ ውሃ በደብ ጠጭ

  • @shockingdiscovery7741
    @shockingdiscovery7741 4 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።👏 እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን።🙏🙏

  • @samsunga70samsung24
    @samsunga70samsung24 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር እጅግ እናመሰግናለን በጣም ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው እጅግ አብዝቶ ይባርክ ልብ
    ሲቀጥል እኔ የምኖረው ዱባይ ነው 6 አመት አርብ ሀገር ሰርቻለሁ አሁን ግን በጣም ህመምይሰማኛል እና በጣም አይ ካውራከው በጣም ብዙ የኔ ህመም ነው እና ምን ማርግ አለብኝ ፕሊስ ተባበረኝ

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 4 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንዴ አንዳይነት ነገር እየተመላለስ ምልክት ሲያሳየን ብርድ ነው ወይም ሆድ ቁርጠት ነው እያልን እንዘናጋለን ሀኪም ቤት ብሶብን ከጣለን በኃላ ነው እንጂ የሆነ ስሜት ተሰምቶናል ብለን ለምርመራ መሄድ አለመድንም ይተወኛል እያልን ነው የሰለጠነ አገር ላይ ተቀምጠን ህክምናው ነፃ ሆኖ ሳለ ለመሄድ ፍላጎት የለንም።እና ወንድማችን ዳኒ አላህ ይስጥህ አበረታታኸኝ።የሪውንም መልስ እየጠበኩ ነው ያለህን ሳትሰስት ለወገኖቼ ብለህ ጊዜህን ስለሰጠኸን አላህ ለአንተም ለመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አመሰግናለሁ።

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 3 ปีที่แล้ว +4

    ዱ/ር ዳንየ በጣም እናመሰግናለን ኧረ እረ እኔስ ከደረቴ እስከ ታች ጡቴ መሀል መተንፈሻየን ያመኛል ከላይ ከላይ ነው የሚያስተነፍሰይ ለመናገር እራሱ ያቅተኛል ህክምና ህጄም ዱክተሯ የጨጓራ እና የውጋት ከኒን ሰጠችኝ ከኒናውን ሰጨርሺ ሙሉ ደም ምርመራና እራጅ ይሰራልሻል አለትኝ ለ3 ወር ቀጠረችኝ የተወሰነ ተሽሎኝ ነበር የውጋት ከኒናው ስጨርስ ተመልሶ አመመኝ ምንእንደምሆን ከላቅም ህክምና ደሞ ከዚ አረብ ሀገር ያለቀጠሮ አይቀበሉም በስደት ነው ያለሁት እህቶቼ እስኪ ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ ።

    • @tizazutuji7272
      @tizazutuji7272 2 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይማርሽ

  • @rutht9104
    @rutht9104 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እንመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል ይሄ ለእኔ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ነው።🥺 ውጤቱን/ምስክርነቱን እንደማሳውቅህ እርግጠኛ ነኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @asmashumye988
    @asmashumye988 4 ปีที่แล้ว

    ስትናገር በጣም ትፈጥናለህ የምታቀርባቸው ትምህርቶች እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው አላህ ይጨምርልህ ለወገኖችህ ባለህ ሙያ እያገለገልክ ነው ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው እናመሰግናለን ።

  • @kljsitijemalopl4561
    @kljsitijemalopl4561 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቄ አለኝ የተፈጥሮ የልብ ክፍተት ህመም ከሌለው ቀዶ ጥገና ባይደረግስ እኔ ችግሩ እንዳለብኝ በቅርቡ ነው ያወኩት ግን እንደማንኛውም ሰው ጤነኛነኝ ግን ግን እየቆየ ሲሄድ ፌል ያረጋል ሲባል እሰማለሁ ባት እይታ እንዴት ታየዋለህ?

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ትምርት ነው ያገኘሁት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልኝ

  • @samrawitmekonnen7590
    @samrawitmekonnen7590 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የኔ ህይወት ተቀይሮአል 3 ወር በአልሞላ ጊዜ 11 ኪሎ ቀንሻለው እናም ብዙ ጥቅም አጊቻለው እቅልፌ ተስተካክላል እረ ብዙ የምትላቸውን ለውጥዎች አጊቻለው

  • @danibelay158
    @danibelay158 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you dr Dani.I am Dani myself.I found your teachings very effective for me .I started keto ,intermittent rasting and aerobics at home just 1 and half month ago.My triglycerides was 609 now it's 105.My total cholestrol was 240 now it's 128.Uric acid was 8 now it's 3.6,blood glucose was 146 now it's 104.Almost everything is in normal range.I'm grateful!!!!!
    Dani,I have only one question..my hdl is 34 and ldl is 83.The latter was higher before.Ithink i have to increase my hdl..Is it possible to do so?The othe thing i didnt tell u is my obesity.I was 109kg.Now I'm 104.

  • @martawolde8069
    @martawolde8069 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ሁሌም የምትለቃቸው ቪዲዮች ጠቃሚ ነው::

  • @SulaimanSulaiman-lr8ov
    @SulaimanSulaiman-lr8ov 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ስለ ትምህርት ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል

  • @እመንእጅአትፍራ
    @እመንእጅአትፍራ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን ዶክተር

  • @hayatahmed30
    @hayatahmed30 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ከዛሬ 4 አመት ጀምሮ ነው የሚያመኝ ሀኪንቤት ስሄድ ጨጎራ ነው አለኝ ዶክተሩ መዳኒት ወሰድኩ ምንም መፍትሄ የለውም አንዳንድ ግዜ ተኝቼ ስነሳ ደረቴን ጭምድድ ያደርገኛል መንቀሳቀስ አልችልም ካቅሜ በላይ ክብደት የተጫነኝ እስኪመስለኝ ድረስ ጀርባየን ሁሉ ወግቶ ይይዘኛል በስንት ትግል ተንስቼ ወደስራ እሄዳለሁ ። ዶክተር ምን ልበልህ ቃላት ያጥረኛል ሳታክመኝ ህመሜን ተረድተህኛል አላህ ባለህበት ይጠብቅህ🙏🙏🙏 ። እኔም የልብ ሀክንቤት ሂጄ ለመመርመር ወስኛለሁ ።

    • @SsS-sk5lg
      @SsS-sk5lg 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማርሸ እህቴ😢

  • @سعدهالحربي-ر5ظ
    @سعدهالحربي-ر5ظ 17 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ልቤን በጣም ነዉ የማሰማኝ የልብ ድክመት የምግብ ፍለጎት የለኝም ያስታወክኛል,ልቤ ስሜት
    ሳዲምጠዉ በጣም እመም አለዉእድሜ 22 ነዉ ግን
    መሞቴነዉ ምላሽን እጠብቃለሁ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 3 ปีที่แล้ว +10

    እሱ ያለሁሉ የመኛል እውነት 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏ለንስሀ አብቃኝ አምላኬ

    • @ArsemaHagos-f7h
      @ArsemaHagos-f7h ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ, ኣመጋገብሽ አስተካክሊ

  • @amanueltsadik6198
    @amanueltsadik6198 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፕሮግራምህን በጣም እወደዋለሁ ቤተሰብህን የድንግል ልጅ ይጠብቅልህ

  • @mekdeseshete9701
    @mekdeseshete9701 2 หลายเดือนก่อน

    በትጋት ስለምሰጠን ት/ት በጣም ነው የምናመሰግንህ ጤና እድሜ ይስጥህ።

  • @Myhealthyonmyplate
    @Myhealthyonmyplate 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮዎች ነው የምትሠራው 👍💜 የኔ ጥያቄ በለቤቴ እድሜው በስልሳዎቹ መጀመሪያ ነው ደም ግፊት መዳኒት ይወስዳል ግን የሄን ሰሞን ጦት አካባቢ በጣም ይወርዳል ከሰሰአትና ማታ አካባቢ በጣም ይጨምራል 160 በ90 ይደርሳል ሲጨምር ሲወርድ ደግሞ 100በ60 -አስከ 50 ይደርሳል ስሞኑን ምንም የቀየረው ነገር የለም ዶክተር ጋ ሄዶ ለ24 ሰአት ክንዱ ለይ አስረውለት ነበር ግን ውጤቱ ገና ለሁድ ነው አንተ ምን ይመስልሃል 🙏🏻

  • @misstwozootwo7816
    @misstwozootwo7816 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶ / ር !!!!!!

  • @liligebe4592
    @liligebe4592 4 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም Docter ሰለምታስተላልፍልን ትምህርት በጣም እናመሠግናለ docter የኔ ጥያቄ ከእነዚ ምልክቶች እኔን በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነጣም መተንፈስ እቸገራለሁ ሁልግዜ መገድ አፌን ከፈቼ ነው የምተነፍሰው እባክህን ብቻውን ምልክት ሊሆን ይችላልላ ወይ።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 ปีที่แล้ว +2

    Dr Dani Thank You For your Sharing GOD Bless you Long Life!!!

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ቤተሰብህንም ከክፉ ይጠብቅልህ!!

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ

  • @dawitassefa6608
    @dawitassefa6608 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከነ መላ ቤተሰብህ ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠህን እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ ።

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንኳን በደና መጣ የጌታ ሰላም ይብዛልን

  • @jamila8885
    @jamila8885 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ መንገድ ስሄድ እንቅ አርጎይዘኛል ግን መንገድ ካልሃድኩ ምን ነገር እይስማኝም ግን ዶክተር ጋ ስሄድ ኒኩለር የሚባል ምርምር ተደርጎልኝ አልተሬ እንደተዘጋ ተነግሮኝ ሆስፒታል ተኝቼ ቀኝ ላይ ያለ ደም ስር ላይ ቆርጠው እያየሁ ሽቦ የሚመስል ነገር በደም ስር ውስጥ ከተው ተከፈተልኝ

  • @mekdesgerma-pp7zl
    @mekdesgerma-pp7zl ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በጣም ነው ያስተማርከኝ
    እኔ የልብ ታማማሚ ነኝ ግን ሁሌ ህክምና ስሔድ ደህና ነሽ ነው የሚሉኝ ዶክተር አንተ ከተናገርካቸው ምልክቶች ሁሉም ይሰሙኛል።ዶክተር ይሔው 6ውር አለፈኝ ዝም ብለው መዳኒት እየሰጡኝ ነው ሚመልሱኝ ምን ባደርግ ይሻላል

  • @um3178
    @um3178 4 ปีที่แล้ว +1

    do) R እናመሰግናለን ያረብ አላህ ሙሉ ጤና ያድረገን

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @honeyhappy387
    @honeyhappy387 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ደ/ር ዳኒዬ🙌🙏

  • @ahgt2553
    @ahgt2553 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር በቅድሚያ እናመሰግናለሁ
    እኔ በጣም ይደክመኛል በተለይ በሙቀት ሰአት ጉልበት ያጥረኛል እና ምክርህን

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      ምክሬ ሃኪም ቤት ምርመራ አድርገው ቁርጡን ማወቅ ነው ምክሬ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 ปีที่แล้ว +2

    ❤Thank you dr.Dani ! God bless you more and more!

  • @aseresaseres716
    @aseresaseres716 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጥሩ መረጃ ነው ከእግዚአብሔር ጋር እራስን መጠበቅና መጠንቀቅ ግድ ነው ።

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your advice. God bless you!

  • @kukutomas1428
    @kukutomas1428 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr Daniel,thank you.

  • @workutiku6223
    @workutiku6223 4 ปีที่แล้ว +2

    ሃይ ዶክተር የግራ ደረት እንደሙቀት አይነት ስሜት የልብ ህመም ምልክት ሊሆን ይችላልን?

  • @alemtesema1057
    @alemtesema1057 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hannahagos9648
    @hannahagos9648 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing .god bless you

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much It's excellent information thank you again

  • @ermiyasvlogs6046
    @ermiyasvlogs6046 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር ተባረክልኝ

  • @munaali4698
    @munaali4698 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
    @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @SulaimanSulaiman-lr8ov
    @SulaimanSulaiman-lr8ov 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እባክህን ጹሁፍን በነጭ ጻፈው አረንጓዴው ለማንበብ ትንሽ ይቸግራል ከይቅርታ ጋር

  • @tringogebeyehu8256
    @tringogebeyehu8256 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much doctor your help God bless you and your family

  • @fatemeterejaw8824
    @fatemeterejaw8824 4 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ እናመሠግናለን

  • @emmanualgodiswithus4101
    @emmanualgodiswithus4101 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you
    It is very helpfully information ! 👍

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Dr!!!

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር መከላከያውስ

  • @Rehema-y5q
    @Rehema-y5q 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተርየ ምንም ሣልሠራ ልቤ ድክም ይላል ትንፋሸ ወደውሥጥ ይቀራል ወደውጭ ለመተንፈሥ ይደክመኛል😢😢

  • @FevensolomoFevensolomo
    @FevensolomoFevensolomo 9 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesgnalen hulum yegelstkachwe melketochen ayalwe gen erguze negn ergezena lihon yemchelwe yehone?????

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Dr. God bless you ever .

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር እኔ አንዳደየ ድንገት ልብየ በጡቱች መሀል ስንጥቅ ያለ ይመሠለኝል ቀዝቃዞ ነገር አልጠጣም ከጠጢሁ በጣም ይደከመኛል
    #ዶ/ር መነሻዉ እና ከምን መጠበቅ እንዳለብን በቤት ዉስጥ እንደት መከላከል እንችላለን #እናመሠገናለን

  • @bethlhemtegegn9835
    @bethlhemtegegn9835 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr, Daniel thank you soooo much, you so helpful , God bless you and your family!!!!

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ተባረክ እኔ አንዳንዴ በጣም ሀይለኛ የሆነ ውጋት አለብኝ ልቤ ላይ መተንፈስ እስኪያቅተኝ ድረስ ነገር ግን ያለሁበት ቦታ ህክምና ቦታ ለመሄድ አስቸጋሪ ነው ምናልባት ያንተን ቪድዮ ካየሁ በኋላ ይሄ በሽታ ይሆናል ብዬ አሰብኩ እንደው መፍትሄ ካለክ

  • @meserettesohme4240
    @meserettesohme4240 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ትያቄ አለኝ ለዚህ አይነት ምርመራ የት ነው የሚሻለው ላስቸግርህ

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Dr. Dani and your family for an informative video as always. I appreciate you

  • @assaa7514
    @assaa7514 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን
    ወድማችን እኔ ልቤን ይሁን ሌላ ያመኛል። የደረቴ እና በጡቴ መሀል ያመኛል የርሀብ ስሜት ይመስለኛል ግን አደለም እየበላሁ ተኝቸ እራሱ ይቀሰቅሰኛል ጭምድድ አድርጌ በትራስ ተደግፌ ተደፍቸ እተኛለሁ ብቻ የህመሙ ስሜት አልገባኝም

  • @ለሠውሞትአነሠው
    @ለሠውሞትአነሠው 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔምለው ድሥላይክ የምታደርጉሠወች በጣም ትገርሙኝ አላችሁ ከፈለጋችሁ ማየት ካልፈለጋችሁ ማለፍ እያለ አሲድነታችሁን በሚዲያ ትገልጣላችሁ አይሠው
    እስኪ ለሠው መልካም መዋል ቢያቅተን ከፍት አንፈጽም ትንሽም ብትሆን?

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr. Daniel, i thank you very much for this precious life lesson that you are teaching us. Very helpful for each of us. Keep up my desr brother, we need you.
    May God bless you with desires of your heart. Amen.

  • @elfenshteddessa9736
    @elfenshteddessa9736 15 วันที่ผ่านมา

    thank you Dr ewnt liyu dr😍😍😍😍😍

  • @hlove2769
    @hlove2769 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ጉዴ ወላሂ እኔ ልቤን በጣም ያመኛል ይጨመድደኛል ተኝቼ ራሱ ስነቃ አሞኝ አገኘዋለሁ በጣም በቃ የሆነ የተሰነጠቀ ያክል ነዉ የሚሰማኝ እንደገና ደሞ እራሴን በጣም ያመኛል ያዞረኛል ይጨልምብኛል ቶሎ ቁጭ ካላልኩኝ እወድቃለሁ ኧረ ያረቢ ሁሉንም ነዉ የሚያመኝ ሀኪም ቤት ሄጄ ራጅ ተነስቼ ቀዝቃዛ ነገር እንዳትጠቀሚ ሽታ ያለዉን ነገር በሙሉ እራቂ ተጠንቀቂ በተለይ ፀሀይ እና አቧራ መጥፎ ሽታ ያለዉን ሁሉ ተጠንቀቂ ልብሽ ላይ የሆነ ነገር ያሳያል እና ተጠንቀቂ ተብዬ ለወር ያልክ መድሀኒቱን እየወሰድኩኝ እረፍት ሳረግ ተወኝ ከዛ ገጠር ስራ ሄጄ መጥፎ ሽታ እና አቧራ በጣም ነበር ሶስት ወር ሰርቼ ሁሌም ህመሙ ሲጨርብኝ ትቸዉ ተመለስኩኝ ግን ምናባቴ ይሻለኛል ወይ ስደት የስራህን ይስጥህ አሁንስ ሀገሬ መግባት ብቻ ነዉ የምፈልገዉ

  • @negash7146
    @negash7146 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናል ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው ሂወት ለማዳን የሚያስፈልገው

  • @fryattsegay7722
    @fryattsegay7722 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ደጉተር ዳኒ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር
    እኔ የሚያስጨንቅ ስሰማ ፍርሀት ሲይዘኝ ወሬ ስሰማም አፍ ይደርቃል ጎረሮየን የሆነ ነገር እንቅ የሚያደርግ ይመስለኛል ቤል ድካምማ ማውራት እራሱ ይደክመኛል ጨጥ ማለት ማልቀስ እፈልግና አለቅሳለው ይቀለኛል ሳለቅስ በ3 ወር አንዳንዴም ቆይቶ ይነሳብኛል ልቤን መድህን እንቅልፍ ብዙ ግዘ አልተኛል አይወስደኝም ሰው ሲተኛ ምቀናበት ቀን አለ ደክሞኝም ለመተኛት እቸገራለው ግን ከዚህ በፊት ሻይ በጣም ነበር የምጠጣው ስኳር በጣም ነው የምጠቀመው በቤት ውስጥ ማስተካከል ከተቻለ መጠቀም የሌለብኝ ምግቦች ካለ ብትነግረን ጥሩ ነው ከጨጓራ ጋር ይገናኛል እናመሰግናለን ተባረክ

    • @rome2089
      @rome2089 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ነኝ

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      በሚቀጥለው ቪዲዮ መልስ እሰጣለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      ህባኮ ፈጥነው ምርመራ አድርገው ምክንያቱን ይወቁ ሌላም ሁለተኛ ሃኪም ጋር ይታዮ

    • @werkineshhailemelekot64
      @werkineshhailemelekot64 4 ปีที่แล้ว

      @@yenetena እሺ ዶክተር እጠብቃለሁ

    • @muhammednazar8722
      @muhammednazar8722 4 ปีที่แล้ว

      @@yenetena አመሰግናለሁ ዶ ር ዳኒ እኔ ከአመት በፊት አፍንጫዬ ተዘግቶ ሀኪም ቤት ሂጄ አለርጂ ነው ብለው መድኃኒት ሰጡኝ አሁን ልቤንም ያመኛል መላ ካለህ

  • @meskermataly6180
    @meskermataly6180 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለው መልስ ስለሰጠህኝ

  • @BetelhemBirhanu-y2u
    @BetelhemBirhanu-y2u 10 หลายเดือนก่อน

    Benzathine penciln ለልብ በሽታ ይሰጣል እንዴ መርፌው ደግሞ ያ ታማም ያንን መርፌ ችግር ይኖረዋል እባክህን መልስልኝ

  • @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ
    @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን #ዶክተር #ዳኒ እስቲ ስለ #ጡት #ካንስር አስተምረን ደግሞ አመስግናለሁ🙏

  • @ueuuryr6268
    @ueuuryr6268 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምህ ዪብዛ ወዲማ ታሞብግናል ምን ላዲርግ ብዙ ገዘብ ተተየቀ

  • @kwvip945
    @kwvip945 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you D r

  • @meazaafework9562
    @meazaafework9562 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yebarkeh bro. Men yahel yemankya dewel endhonklgn betawekew😍

  • @KiyayeBiti
    @KiyayeBiti 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለሁ ከወገብ በላይ የጀርባ ህመም ከልቤ ጀርባ በጣም ያመኛል በተለይ ከባድ ነገር ስሸከም በደም ስር ተገብቶ የልብ ቧነቧ ማስፋት ህክምና አድርጌ ነበር ግን የጀርባ ህመሙ አስቸገረኝ ምን ላርግ

  • @asdasda4771
    @asdasda4771 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ዶክቶር እንዳነተ አይህነቱን አላህ ያብዛልን

  • @dawitkidane4321
    @dawitkidane4321 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @firehunmengistu7042
    @firehunmengistu7042 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you!! Dr

  • @mertitube
    @mertitube 4 ปีที่แล้ว +1

    If you have vedio on adrenal insufficiency please share us

  • @munaali4698
    @munaali4698 4 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ካላሰጀገርኩህ ምንም አይነት የጤና ችግር የለብኝም አሁን ግን ሰበሳጭ ወይም ሰደነግጥ መተንፈስ ያቅተኛል እጄም ይቀጠቀጣል ከምነግርህ በላይ ይህ አዲስ ባህሪ ነው የልብ ህመም ይሆን ወይስ ፓኔክ አታክ እያልኩ ሰጠራጠር ይህን አስተማሪ ቪዲዮ አየሁ ካላሰቸገርኩህ የቱ ይመስልሃል አመሰግናለሁ

  • @asdasda4771
    @asdasda4771 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እመሰግናለን ዶክቶር

  • @elsuteklemariam5995
    @elsuteklemariam5995 4 ปีที่แล้ว

    እባክህ ዶ/ር፣የ አይረን እጥረት ህመም ምልክቶች ።ስለ ህክምናዉ ብትነግረን።አመሰግናለሁ።

  • @sarahkabada1455
    @sarahkabada1455 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተርዬ ሰላም ለአንተ ይሁን ሰለጤናዬ መረጃ በጣም አመሰግናለዉ እና ሁለቱንም ጡቶቼን በጣም ያቃጥለኛል እናልቤ በፍጥነት ይመታል ይእ አሁን በቅርብ ነው የጀመረኝ እናከመጥን በላይ ትኩሳት አለ ከዛን ጡት ማሲያዣ መጠቀም አልችልም እና ሲቸግረኝ ቀዝቃዛ ወሀ አፈሰበታለዉ በጣም ተቸግሬያለዉ እባክ ልትረዳኝ ትችላለህ

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว +1

      ምክሬ ፈጥነው ምርመራ አድርገው ቁርጡን ማወቅ ያስፈልጋል ።

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye1962 4 ปีที่แล้ว +1

    Ejig betam enamesegnalen

  • @asds8008
    @asds8008 4 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ እህት ወድሞቸ የዶክተርን ቀጥር የምታቁ በኮሚንት ላኩልኝ በጣም አሞኛል እባካችሁ

  • @melkamalmaz246
    @melkamalmaz246 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እባክዎትን ስልክወን ይስጡኝ እኔ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ልቤን ግን ሀኪም ቤት ስሄድ ምንም የለብሽም ይሉኛል እኔ ግን በጣም እያመመኝ ነው

  • @emayeethio6613
    @emayeethio6613 4 ปีที่แล้ว +1

    Advertising ላይ ብዙ አያለሁ የእውነት ፀጉር እሚያበቅል or እሚያበዛ መሳሪያ አለ ? እባክ መልስ?

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much. Be blessed