(029) 5 ጥያቄ መጠየቅ የምንችልባቸው መንገዶች! | Learn English | English-Amharic | Yimaru

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 640

  • @ተመስገንፈጣሪ-አ9በ
    @ተመስገንፈጣሪ-አ9በ 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ምርጥ ኣስተማሪ ነህ እድሜና ጤና ይስጥክ እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @dimiruaschenaki6464
    @dimiruaschenaki6464 4 ปีที่แล้ว +3

    መሰረታዊ እና አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች በአጭሩ ለመማር ስለሞከርኩኝ ከልቤ አመሰግናለሁ።እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @genettaye4123
    @genettaye4123 4 ปีที่แล้ว +23

    መምህር ንጉሴ እጅግ፤እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እውቀትን ማካፈል ትልቅ ስጦታ ነው

  • @hdhdhdhdh3858
    @hdhdhdhdh3858 4 ปีที่แล้ว +219

    እና ጓደኞች ከቻላችሁ group ብንመሰረት የበለጥ ያግዘናል እስኪ የተስማማችሁ ላይክ አድርጉ ያወቅነውን ላላውቅነው ማሳወቅ መልካም ነውና

    • @bayushbebi2206
      @bayushbebi2206 4 ปีที่แล้ว +7

      ጥሩ በእንግልዛኛ መውረት በዘውም ንግግር ይለማዳል

    • @abdulmejidanwar8687
      @abdulmejidanwar8687 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ጥሩ ሀሳብ ለመለማመድ አሪፍ ነዉ የኔ ቁጥር 97433760553

    • @almazmehari5516
      @almazmehari5516 4 ปีที่แล้ว +1

      10

    • @yori5722
      @yori5722 4 ปีที่แล้ว

      Good idea

    • @haymidenbel223
      @haymidenbel223 4 ปีที่แล้ว +3

      if you create a group, could you please tell me? I will give you my phone number.

  • @hdhdhdhdh3858
    @hdhdhdhdh3858 4 ปีที่แล้ว +25

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ወላሂ ሁል ጊዜም ነው የምከታተልህ በደንብ ነው የምታስረዳው ፈጣሪ ይጠብቅህ እና በተቻለህ ባስተማርከን ቁጥር ጥያቄወች አስቀምጥልን እኛም የሚገባት ይበልጥ ስንሞከር ነው በተረፈ በርታ

    • @awelajr7761
      @awelajr7761 4 ปีที่แล้ว

      Group endet aragachu eee

    • @sabawoldeyohannes4384
      @sabawoldeyohannes4384 4 ปีที่แล้ว

      Could you please speak slowly i can't flow you
      I wander if you could speak slowly
      Would you mind speak slowling

  • @yusufomer6051
    @yusufomer6051 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
    Thank you.

  • @wubehagertube3355
    @wubehagertube3355 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ትልቅ እውቀት ነው እያስጨበጥከን ያለህው በግልፅ ሁኔታ ነው የምታስተምረው ተባረክ

  • @selamkssaye1271
    @selamkssaye1271 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን መምህር እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን መምህር ጤና ይስጥልን ያቆይልን

  • @molakasahun8831
    @molakasahun8831 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው በተለይ እንግሊዝኛ ለሚያቅተው ተማሪ ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @asegedechgetachew893
    @asegedechgetachew893 ปีที่แล้ว

    መምህር ንጉሱ በጣም እናመሠግናለን። ምክንያቱም በቤታችን ሆነን መማር በመቻላችን ተባረክ አሁንም ቀጥልበት።በተለይ የመማር ጊዜ ለሌለን ተጠቃሚዎች ነን።

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fetpmasters1511
    @fetpmasters1511 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ,my God bless your time

  • @asadasad7263
    @asadasad7263 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን እና እግዚኣቢሔር እድሜና ጢና ይስጥህ

  • @mariyamenat7156
    @mariyamenat7156 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks your video are Fascinating!.

  • @ሰላምሰላም-ወ2ሰ
    @ሰላምሰላም-ወ2ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow it's very help full.
    Thank you so much.

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @tiruyemulat3847
    @tiruyemulat3847 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመስግናለው መምህር ፍጣሪ ስላምህን ይብዛልህ

  • @hen9337
    @hen9337 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ይባረክህ

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ! ዋው ! ድንቅ ነው ! በመብራት ማጥፊያ የመሰልካት ምሳሌ ገራሚ ነው!

  • @ztube7961
    @ztube7961 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks so much i´m Happy have Your with Student

  • @robelkuflom3514
    @robelkuflom3514 4 ปีที่แล้ว +4

    Teacherachn Thank's betam endante new yemyasfelgat le hageritwa

  • @haftuasmamaw3388
    @haftuasmamaw3388 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምናመሰግን ቶልቶሎ ብትለቅልን አሪፍ ነው

  • @φγπφ
    @φγπφ 4 ปีที่แล้ว

    አሜሪካን ሃገር ብዙ አመት ኗሪ ነኝ፤ እንግሊዝኛም በደንብ እናገራለሁ፥ የአንተን ትምህርቶች ስመለከት ግን የልምድ ተናጋሪ ነበርኩ እንጂ በዕውቀት የምናገር አልነበርኩም፤ አምላክ ምስክሬ ነው በጣም ትሁትና አዋቂ ሰው ነህ፥ አደንቅሃለሁ። በርታልኝ ለራሴ ጥቅም ስል ሰብስክራይብ አድርጌ እከተልሃለሁ። መልካም ጊዜ ይሁንልን!!!

  • @bikilakebede4369
    @bikilakebede4369 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረክ የበለጠ እዉቀቱን ይጨምር ልህ

  • @meserettesfaye1628
    @meserettesfaye1628 4 ปีที่แล้ว +1

    Edmana tena yesth Betam enamesegnalen

  • @imutinraj8967
    @imutinraj8967 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very very much teacheryeeeee

  • @kidanebekele5654
    @kidanebekele5654 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰኛለን

  • @woinshetashine232
    @woinshetashine232 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በሚገባ ሁኔታ ስለሆነ እናመስግናለን

  • @abdesta9355
    @abdesta9355 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much brother
    I am learning day by day I really like it your program

  • @tiringoyearsemaaneng1549
    @tiringoyearsemaaneng1549 4 ปีที่แล้ว +2

    Enameseginalen mamir betam tiru nw gin gize betam iyanesegn nw bedenbi lemeketatel altemechegnim timirtih betam arif nw Egziabeher yibarkih

  • @halimamami356
    @halimamami356 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much for help

  • @derejebiru9366
    @derejebiru9366 2 ปีที่แล้ว

    Thanks so much, your teching way is vey nice.

  • @kasimjember415
    @kasimjember415 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much,God bless u

  • @yonasredareda8594
    @yonasredareda8594 3 ปีที่แล้ว +1

    Tankyou so much teacher. It's a nice and easy way briefing , I like it your lesson. God bless you!

  • @bitikaabayneh1040
    @bitikaabayneh1040 4 ปีที่แล้ว +1

    በእያንዳንዱ ትምህርት ጥያቄዎቸ ብታደርግ ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @As-hu6el
    @As-hu6el 4 ปีที่แล้ว +1

    thank you Very much

  • @mekdes2722
    @mekdes2722 4 ปีที่แล้ว

    እውነት የምትገርም ሰው ነህ ትንሽ የማይባሉ ችግሮቼን እንድቀርፍ እያገዝከኝ ስለሆነ አመሰግንሃለሁ በርታ ወደ ፊት

  • @DejeneMihretu
    @DejeneMihretu 4 หลายเดือนก่อน

    The Icon of the legend you are.I live on you because I have learnt a lot and being a teacher.Thank you very much.

  • @beezee3614
    @beezee3614 4 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም የሆነ አገላለጽ ከልብ እናመሰግናለን

  • @mntwabemulugeta3526
    @mntwabemulugeta3526 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ምህር

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @selam4095
    @selam4095 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much God bless you more and more 🙏

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir2848 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ ሆኖም እኔ የመጀመሪያዬ ቀን ነው ከጀመራችሁበት እስካሁን ያለውን ባገኘ ብትረዳኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam late yehun ticher edet neke betam enamesegenalen gene lemedenew TV laye besera des balegn woww kefu ayekake tadelen

  • @abirahamakirso8997
    @abirahamakirso8997 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠቃም ነዉ።በክፍል ብታስቀምጥልን (ክፍል1
    2
    3

  • @buzuayewasfaw9625
    @buzuayewasfaw9625 4 ปีที่แล้ว +1

    I am happy for support. thank you a lot!!

  • @anwerbeshir1072
    @anwerbeshir1072 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ መምህር ነህ። እናመሰግናለን በርታ

  • @mesfinwondie7353
    @mesfinwondie7353 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for help us

  • @Soccerskill44
    @Soccerskill44 4 ปีที่แล้ว +1

    You are English teacher all the best

  • @bemenetdashaw620
    @bemenetdashaw620 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ስራ ነው እየሰረ ያለሀው ቲቸር በርታልን

  • @seemaetsegent7171
    @seemaetsegent7171 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምናመስግነው የዘገየሁትም የግዜው ሁኔታ ነው ያለሁበት

  • @temesgenfenta17
    @temesgenfenta17 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank so mach

  • @yeabsra6560
    @yeabsra6560 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you teacher

  • @abdelahumed9492
    @abdelahumed9492 4 ปีที่แล้ว +2

    I was interested by your lecture

  • @kidistarsema3003
    @kidistarsema3003 2 ปีที่แล้ว +1

    betam betam melkam memihir kalat yelegnm

  • @haseheyie1897
    @haseheyie1897 2 ปีที่แล้ว

    I found it useful,thank you

  • @eyjfzsguio395
    @eyjfzsguio395 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣምከምንምበላይ የምትወደድሠውነህ መምህርበጣምቴንኪው

  • @derickderick852
    @derickderick852 4 ปีที่แล้ว +1

    I appreciate that my brother you do right ስራ ያስደስታል በዚሁ ቀጥል

  • @biruckmotichibesa3104
    @biruckmotichibesa3104 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት

  • @genetamare9847
    @genetamare9847 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you
    God bless you

  • @keyraden457
    @keyraden457 3 ปีที่แล้ว +1

    You are best teacher

  • @tsegatsegaa1487
    @tsegatsegaa1487 2 ปีที่แล้ว

    Ebaki videowun bekutir bitaderigew bedereja lememari ... beyetignawum seati sinigeba leadisim sew bekidem teketeli lememar . Betami tekami silehone

  • @christian2696
    @christian2696 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bless you

  • @emnettesfaye9471
    @emnettesfaye9471 4 ปีที่แล้ว +1

    yerejem giza teyakea new yetmelselgn thank you teacher

  • @meserethaile291
    @meserethaile291 4 ปีที่แล้ว +1

    With pleasure I will do it

    • @meserethaile291
      @meserethaile291 4 ปีที่แล้ว +2

      Could you please teach again would mind giving me more time I wonder if you could help me Can you please teach about were and with will you please teach twice a week

  • @sosoel495
    @sosoel495 4 ปีที่แล้ว +1

    Simply good

  • @hawariathadaro1457
    @hawariathadaro1457 4 ปีที่แล้ว +1

    I thank you for clear lecture

  • @user-jw7eu1kx5c
    @user-jw7eu1kx5c 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much richer

  • @hanikpictures2142
    @hanikpictures2142 4 ปีที่แล้ว +1

    wow really you are a great teacher

  • @genetd1077
    @genetd1077 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you.

  • @tamratwotku2307
    @tamratwotku2307 4 ปีที่แล้ว +1

    I appreciate your video Class, it help us to make easy our task

  • @adinagidey4360
    @adinagidey4360 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for everything

  • @aseyemariyam285
    @aseyemariyam285 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you techer
    Keep up

  • @sofiaamanzou3558
    @sofiaamanzou3558 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 👍👍👍👍👍

  • @SalamSalam-zk5mo
    @SalamSalam-zk5mo 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you memhir

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 4 ปีที่แล้ว +1

    Tnx ticher

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for this lesone

  • @azebtekeste7203
    @azebtekeste7203 4 ปีที่แล้ว +2

    You are wonderful. God bless you

  • @bintabumuhamed2636
    @bintabumuhamed2636 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 👍✅

  • @sirakmediaforethio2403
    @sirakmediaforethio2403 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you !!!

  • @tarikassefa4478
    @tarikassefa4478 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro

  • @kocheboche6652
    @kocheboche6652 3 ปีที่แล้ว +1

    Very good learn !!!!! 😀😀😀

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም መምህር እየጠበኩህ ነበር ፈረንሳይኛውንም ብታስተምረን አሪፍ ነበር እኔ የምሰራባቸው ፈረሳይኛ ተናጋሪዎች ናቸው

  • @rimredi7705
    @rimredi7705 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን መምህር

  • @tenatena8929
    @tenatena8929 3 ปีที่แล้ว +1

    Tank you my father

  • @esayasgebrehiwot7652
    @esayasgebrehiwot7652 4 ปีที่แล้ว +1

    it is good teaching thank you my brother

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @hailemikayelyamral2172
    @hailemikayelyamral2172 4 ปีที่แล้ว +1

    Aref tmhrt newu enamesegnalen ayzuachu

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው መምህር

  • @omerahmed5552
    @omerahmed5552 4 ปีที่แล้ว

    wooow betam dess yilal yiketl misterye

  • @abayneshmeles9678
    @abayneshmeles9678 4 ปีที่แล้ว +2

    ሺ አመት ኑርልን መምህር አናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @dehnnet3759
    @dehnnet3759 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፋ ነው አመሰግናለሁ

  • @sabasaba276
    @sabasaba276 4 ปีที่แล้ว +1

    egziabher rejim edme ena tena yisteh

  • @medubelay5904
    @medubelay5904 4 ปีที่แล้ว

    Thank you tether god bless you

  • @eskenderhailemariam956
    @eskenderhailemariam956 4 ปีที่แล้ว +1

    Excellent thicher !!!!!!!!!

  • @nasirmohammed3128
    @nasirmohammed3128 4 ปีที่แล้ว +1

    Good ticher

  • @sinkneshdatiko8718
    @sinkneshdatiko8718 4 ปีที่แล้ว +1

    very nice I like it so continue

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
    @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ በርታ አባቴ!

  • @meselechdejene1880
    @meselechdejene1880 4 ปีที่แล้ว +1

    thank you please