(044) 7 ወርቃማ እንግሊዝኛን ለመልመድ የሚረዱ መንገዶች | 7 Golden Ways to Learn English | Learn English | Yimaru

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 312

  • @dilbedilayele1695
    @dilbedilayele1695 3 ปีที่แล้ว +15

    መምህርዬ በጣም አመሰግናለው አረብ አገር ከመጣው 3 አመት ሆነኝ ግን አረብኛ አልቻልኩም ነበር በአጋጣሚ ያንተን ቻናል ሳየው ሀሳቤን ወደ እንግሊዘኛ ቀየርኩኝና ያንተን መከታተል ጀመርኩ አሁን ጭንቀቴ ቀሎኛል ፍትፍት ትምህርትህን እንዳታቋርጥ ፈጣሪ ሺ አመት ያኑርክ ኑርልኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር የማያልቀዉን ጤና እድሜ ይስጥ ህ አባቴ

  • @amaamm5745
    @amaamm5745 2 ปีที่แล้ว +2

    እነማሰግነለን 🥰🥰ደስየሚልትምህርትነው

  • @mekdetube6959
    @mekdetube6959 3 ปีที่แล้ว +9

    እንዳተ አይነት መምህር ስላለን እድለኛ ነን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ እንመኛለን እንዳተ አይነት መልካሞች ይብዙልን

  • @alemweldeyes2932
    @alemweldeyes2932 3 ปีที่แล้ว +36

    በጣም እናመስግናለን በሚገባን መልኩ ነው የምታስረዳን በርታ በዚሁ ቀጥልበት ወንድሜ እንደዚህ ነው ሚዲያን በአግባብ መጠቀም ተባረክ

  • @getahuntulu8374
    @getahuntulu8374 3 ปีที่แล้ว +19

    I have been searching for a good online English language teacher then finally I found you! thank you

  • @tsahaiymej4616
    @tsahaiymej4616 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks teacher for everything ከዛሬ ጀምሮ እንግልኛ ብቻ አዎራለሁ አደምጣለዉ የእንግሊዝኛ ትምህርት ቤት በጭንቅላት ብሰራ ምለምድ አይሠስለኝም ነበረ ችግርን ሰለነገርከኝ thank your more😁😁 I'm happy now I can speak English.

  • @hanahanahanahana1058
    @hanahanahanahana1058 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @ashenafalemu7879
    @ashenafalemu7879 3 ปีที่แล้ว +2

    Wawo best father or Teacher best like it

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በመርዳትህ

  • @hananhana4944
    @hananhana4944 3 ปีที่แล้ว +4

    inamesegnalen🙏 irejim idime ketena gar

  • @merkebkifle8846
    @merkebkifle8846 3 ปีที่แล้ว +5

    Yetekeberk wendeme anteneh temehert lek fetfeto endemagures new betam des yelal

  • @tube5199
    @tube5199 3 ปีที่แล้ว +32

    እኔ እንግሊዘኛ በደንብ አልችልም ግን እየተማርኩ ነው ከመተኛቴ በፊት አጥንቼ እተኛለሁ ያጠናሁት በህልሜ ይመጣል ከዛ በህልሜ አወራዋለሁ ጧት ስነሳ ሸምድጄው አገኘዋለሁ 😁

  • @tayetakale5888
    @tayetakale5888 3 ปีที่แล้ว +2

    ትምህርትህ በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @tejemelkamu6388
    @tejemelkamu6388 3 ปีที่แล้ว +1

    ገጋሸ በጣምእናመሠግናለን ኑርልን በረትተህ ልታበረታን እየሰራህ ስለሆነ እረጂም እድሜ ፈጣሪ ያኑርህ!

  • @lemlem5400
    @lemlem5400 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፀጋውንያብዛልህወንድሜ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እደዉ ብችል ቶሎ ቶሎ ብትመጣልን ደስታዉን አልችለዉም እግዚያብሔር ይስጥልን ሺ አመት ኑርልን

  • @smrataha7896
    @smrataha7896 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @هبةهاشم-ع8د
    @هبةهاشم-ع8د 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ልዩ ነው ስታስተምር እናመሠግናለን

  • @hayatwoowwnicebushera6875
    @hayatwoowwnicebushera6875 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገበዝ መምህር ነህ ትት በጣም በሚገባ ነገር ነው የምታሰተምረው

  • @mustafaoumer97
    @mustafaoumer97 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰገናለን በጣም እየገባን ነው።

  • @abdurohmandawed8195
    @abdurohmandawed8195 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም ጎበዝ ነህ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @beezee3614
    @beezee3614 3 ปีที่แล้ว +3

    ጉሩም አስተማሪ አመሰግናለሁ

  • @mahletnegre9133
    @mahletnegre9133 3 ปีที่แล้ว +1

    Waaaaw betam ariff beta wendmachn tanks tanks tanks 💖💖👍🏾👍🏾👍🏾

  • @God-ts2gz
    @God-ts2gz 3 ปีที่แล้ว +4

    You are gifted

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 ปีที่แล้ว +8

    ትላንት በጉጉት ስጠብቅ ነበር ግን አልመጣልኝም
    በጣም እናመስግናለን መምህር ሺ አመት ኑርልን

  • @ሰማአት
    @ሰማአት 3 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል

  • @abyeberu5449
    @abyeberu5449 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን መምህር ንጉሴ🙏

  • @tsegaanday2089
    @tsegaanday2089 3 ปีที่แล้ว +4

    በታም ኣስፈላጊ ትምህርት ነው።
    እግዚኣብሔር ይስትልን

  • @azaalem5723
    @azaalem5723 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግን አለን

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @betizazokssie5141
    @betizazokssie5141 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ጊዜህን ሰውተህ ስላስተማርከን

  • @tgist7172
    @tgist7172 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much Amesgnalow

  • @wendekebede7333
    @wendekebede7333 3 ปีที่แล้ว +5

    teacher nigus we are appreciate you . we are students to you from different country. Be strong we like it your teach system we love you

  • @LL-ob9co
    @LL-ob9co 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 ปีที่แล้ว +1

    እሽ እናመስግናለን

  • @medubelay5904
    @medubelay5904 3 ปีที่แล้ว +2

    Many thanks

  • @frehiwotdebebe3974
    @frehiwotdebebe3974 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ❤️

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን

  • @bietukan877
    @bietukan877 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much teacher

  • @chawachawa5714
    @chawachawa5714 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ነው የማመሰግነው ትምህርቶት በጣም ነው የወደድኩት በርቱ

  • @MegaAbinet
    @MegaAbinet 3 ปีที่แล้ว +2

    44ተቱ የእንግሊዘኛ ድምፆች ለምን አንማርም እኛ ሳናዉቅ አለፈን ለልጆቻችን ግን እንደ አንተ አይነቱ ካለ ግን ከአለም ይቀላቅለናል በኛ የደረሰ በልጆቻችን አይድረስ እኔ ይህን ነገር የማየዉ አገርን በመገንባት የዜግነት ድርሻን መወጣት ነዉ በግል ስልክህ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር አብነት ከአዋሳ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @tigistniguse2308
    @tigistniguse2308 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርትነው ተባረክ

  • @semerekflay635
    @semerekflay635 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዝአብሄር ካንተጋ ይሁን

  • @asnakeketema745
    @asnakeketema745 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ንጉስ በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን ትንሽ ዘግይተህ ነው የምትለቀልን በታስተካክልልን ጥሩ በአክብሮት እጠይቃለሁ አናም ቴንስን በደንብ ደግመህ በታሰተምረን ጥሩ ነው ምክንያቱም ቴንስን ካወቅን ሌላው እየገባን ይሄዳል እወድሃለሁ አከብርሀለሁ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ

  • @yaredyared4952
    @yaredyared4952 3 ปีที่แล้ว +1

    Endayekuaret betam teqemonale enamesegenalen

  • @TG-44
    @TG-44 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so Mach

  • @elcelc9499
    @elcelc9499 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you techer

  • @lailahamood836
    @lailahamood836 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት አተ መምእር ወርቅ ነክ አተ በራስክ እኔ አተጋ ስማር ነው የመማር ፍላጎቴ የጨመረው ስታስረዳ ደስ ይላል ያነሳሳናል ጎበዝ በርታልን

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 3 ปีที่แล้ว

    እንወድሀለን እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ከልብህ ስለምታስተምረን!

  • @elhamelham200
    @elhamelham200 3 ปีที่แล้ว +12

    There are no words to show my appreciation 🥰please don't be late we need more posts my teacher

  • @leulempire
    @leulempire 3 ปีที่แล้ว +2

    No word to apperciate you A million thanks

  • @ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ
    @ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +1

    🌷 እናመሰግናለን

  • @emantube5009
    @emantube5009 3 ปีที่แล้ว +5

    I can't thank u enough teacher may Allah bless u

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን መምህራችን

  • @MA-dr1bm
    @MA-dr1bm 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @dagitube7692
    @dagitube7692 3 ปีที่แล้ว

    Teacher በጣም ነው የምናመሰግነው አንዳንድ መፅሀፎችን አብረህ ብትለቅልንና ብናነብ ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ!
    አመሰግናለሁ!

  • @mekiadino345
    @mekiadino345 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much,teacher.

  • @fueefuee5552
    @fueefuee5552 3 ปีที่แล้ว +3

    teacher thanks

  • @hiwetdesalegn7253
    @hiwetdesalegn7253 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you so much

  • @mihretutagesse6862
    @mihretutagesse6862 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for contribution for all of us who needs to improve English language

  • @ledabo2657
    @ledabo2657 3 ปีที่แล้ว +2

    "ቋንቋ ለኮፍ አድርጎ የሚተውን ሰው አይወድም " wow it's true sir tnx!

  • @beshahhailu6499
    @beshahhailu6499 3 ปีที่แล้ว +1

    Tnx

  • @mayko2762
    @mayko2762 3 ปีที่แล้ว +2

    Beta tru new pleas bepart argln gra agaban 1.2.3 eyalk Ketl ticher

  • @zhabasha5681
    @zhabasha5681 3 ปีที่แล้ว +1

    thanks .a lot

  • @lidiyayabatwalij6515
    @lidiyayabatwalij6515 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank u

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you!

  • @-yimaru9824
    @-yimaru9824  3 ปีที่แล้ว +12

    የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
    ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
    www.youtube.com/watch?v=QLlwU...
    www.youtube.com/watch?v=QLlwU...
    www.youtube.com/watch?v=QLlwU...
    እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
    www.youtube.com/watch?v=P_hR3...
    www.youtube.com/watch?v=P_hR3...
    www.youtube.com/watch?v=P_hR3...

    • @አላህአንድነው-ዸ9ቘ
      @አላህአንድነው-ዸ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

      ኦን ላይ መማር እፈልግ አለው እንዴት ነው የሚቻለው ብሊስ

    • @nuriaabdu2480
      @nuriaabdu2480 3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ እውቀት እያገኘንበት ነው

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 3 ปีที่แล้ว +2

    Good to see you teacher after long time.

  • @semiraawel535
    @semiraawel535 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግነው

  • @amarechabate6307
    @amarechabate6307 3 ปีที่แล้ว +13

    ከልብ መምህር ነህ! ሁሉ በሞያው እንደ አንተ ቢሆን

  • @abdulmejid9152
    @abdulmejid9152 3 ปีที่แล้ว

    ቲቸር በጣም አሪፍ ነው ለጀማሪዎች እንዲመች በቅደም ተከተል ፓርት 1 ፓርት 2 እያልክ ብትለቅልን አሪፍ ነው

  • @hanahana1407
    @hanahana1407 3 ปีที่แล้ว +3

    Wel come back my teacher😍god bless you ante yemstamer manged betam yemchengal english eylemedku new fetar yetbarke inje

  • @andargachewganta2046
    @andargachewganta2046 3 ปีที่แล้ว +1

    betam tiru timrt new ameseginalew

  • @ermiaskahsay8256
    @ermiaskahsay8256 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው በርታ ባተ ምክኒያት ንእንግሊዝኛ መናገር ጀመርኩ

  • @addishailu3617
    @addishailu3617 3 ปีที่แล้ว +1

    It Is Good Techer

  • @salamsalam4003
    @salamsalam4003 3 ปีที่แล้ว +1

    ameseglalehu amlak aemrochn ykfetln

  • @E29-n3x
    @E29-n3x ปีที่แล้ว

    you best teacher thank you about all time

  • @josephojuluomod2168
    @josephojuluomod2168 3 ปีที่แล้ว +1

    i Like yimaru this good

  • @timotiwoskefyalew202
    @timotiwoskefyalew202 2 ปีที่แล้ว

    Memhr program betam tru new ene Gena gemari neng

  • @wheresthelove464
    @wheresthelove464 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much teacher you are a nice teacher

    • @woloyewanegnii3359
      @woloyewanegnii3359 3 ปีที่แล้ว +1

      mashallah tebarek alah rezzm edmei yistln der techeer !!!!

  • @netsanetmohamed8801
    @netsanetmohamed8801 3 ปีที่แล้ว +1

    You are a great teacher

  • @kidusfikirtadessa
    @kidusfikirtadessa ปีที่แล้ว +1

    you are good teacher i like you

  • @aklokwuletaw3400
    @aklokwuletaw3400 3 ปีที่แล้ว +1

    wow you aer good teacher

  • @alqhsbsuhdd8184
    @alqhsbsuhdd8184 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much 😍😍😍😍🙏🙏

  • @loveisawinner2541
    @loveisawinner2541 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you so much teacher God bless you

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much with great respect 🙏🙏🙏

  • @መዲወለየዋ-ሸ2ኀ
    @መዲወለየዋ-ሸ2ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank teacher👌👌👌

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much it's emmportant!

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ጋሽ። እንማራለን እኔ በግሌ ያለኝን ሰዓት በተቻለ መጠን ለመማር እሞክራለሁ። እናመሰግናለን። 👏

  • @lidiyageremew7799
    @lidiyageremew7799 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank You Teacher❤

  • @alemaman2914
    @alemaman2914 3 ปีที่แล้ว +2

    That was a great advice.

  • @halenabera2513
    @halenabera2513 3 ปีที่แล้ว +1

    Enmaralen enamesegnalen

  • @mohammed-oy8ht
    @mohammed-oy8ht 2 ปีที่แล้ว

    ይመችክ

  • @abdulmejidanwar8687
    @abdulmejidanwar8687 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah bertaln

  • @shalomdr7shalomdr757
    @shalomdr7shalomdr757 3 ปีที่แล้ว +3

    Brother go head. Your program is very Important
    Gbu!

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በስላም መጣችህ መምህራችን ጥፋችህብኝኮ

  • @luwamchildofGode4666
    @luwamchildofGode4666 2 ปีที่แล้ว

    Very helpful advice

  • @tesfahope5127
    @tesfahope5127 3 ปีที่แล้ว +1

    I will do it my dear