(026) የግራ አጋቢው -ed እና -ing መፍትሄ | Learn English | English-Amharic | Yimaru

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 445

  • @yirgamekonen-td5sf
    @yirgamekonen-td5sf ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ብዙ ነገር አውቄበታለው እግዜር ይስጥልን መምህራችን

  • @kocheboche6652
    @kocheboche6652 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ምርጥ ትምህርት ነው ፅሁፉ ጎላ ይበል

  • @gahcemahnamahena3297
    @gahcemahnamahena3297 3 ปีที่แล้ว +2

    መምር በጣም እናመስግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አብዝቶ አምላክ ይስጥ

  • @ምቾትቱብmichottube
    @ምቾትቱብmichottube 3 ปีที่แล้ว +3

    በውነት አንተ ልዩ ሰው ነህ?እውቀት የሚያካፍል ሰው ደስ ይላል

  • @zebibaseid2276
    @zebibaseid2276 4 ปีที่แล้ว +1

    ቲቺር በጣም ጠቃሚ ነው የውነት ክላስ የመገባነው የሚመስልነኝ እና በየቀኑ ሳአቴን ፕሮግራም አለኝ የምገባበት online አይመስልም በጣም ጥሩ ነው ለሁሉም ለተጨማሪ እውቀት እራሱ ይቀጥል።

  • @dilubizuneh1901
    @dilubizuneh1901 ปีที่แล้ว

    You are the best teacher.

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 4 ปีที่แล้ว +10

    Thank you teacher! I'm Proud of you!!!! You are a good teacher!! God bless you!

  • @selemonaderajew1410
    @selemonaderajew1410 4 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ነው የሚመቸው የመማር ማስተማር ህደቱ፡፡ መምህር እረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ learning methode is execellet

  • @ወርቅነሺየማርያምልጂ
    @ወርቅነሺየማርያምልጂ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @heavenheaven7770
    @heavenheaven7770 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አርፍ ነው እናመሰግናለን 🥰

  • @hanahanac2749
    @hanahanac2749 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተባረክ እውቀት ይብዛልህ

  • @astergebreab3965
    @astergebreab3965 4 ปีที่แล้ว +2

    መርሐባ መምህር ቡሩኽ መምህር ከማኻ የብዝሐልና 🙏🙏🙏

  • @kasechtaye9085
    @kasechtaye9085 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ

  • @saraeshetu9940
    @saraeshetu9940 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much!! በዚህ መልኩ ከተማርኩ 100%እንግሊዘኛ ተናጋሪ እንደምሆን አልጠራጠርም።

  • @lidyaethii9432
    @lidyaethii9432 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሄር ዘመን ይባረክ

  • @As-hu6el
    @As-hu6el 4 ปีที่แล้ว +3

    ወው ያኑርልን መምህር በጣም
    ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @andmel8415
    @andmel8415 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ትምህርት በርታ ወንድማችን ።

  • @ቃልኢትዮYouTube
    @ቃልኢትዮYouTube 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 4 ปีที่แล้ว +7

    ምክርህ ፣ ማድረግ የሚገባን ዘዴውን አጠቃቀሙን ዋው! በጣም የሚገርም ትምህርት አሰጣጥ ነው በርታ መምህር እናመሰግናለን።

  • @danielalemu4470
    @danielalemu4470 ปีที่แล้ว

    Thank you very much teacher Nigus

  • @atitegebdagnew7454
    @atitegebdagnew7454 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጠችሁ መምህራችን

  • @almazmekonnen802
    @almazmekonnen802 3 ปีที่แล้ว +4

    በዕውቀት ሰዎችን እንደማገዝ ትልቅ ነገር የለም ፈጣሪ ይባርክህ፡፡ እኔ በጣም እየተጠቀምኩበት ነው

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 ปีที่แล้ว +1

    Hulem deseta ayeleyek selamu yebezalek enamesegenalen

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግልፅ የሆነ የማስተማር ችሎታ አለህ በጣም እየተረዳሁህ ነው አመሰግናለሁ።

  • @fikiruayele2719
    @fikiruayele2719 ปีที่แล้ว

    Thank you teacher god blss you !

  • @esmailrhmeto6336
    @esmailrhmeto6336 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you tcherye qetqyun begugut etebkalew fetari tena ena selamun abzto ysth

  • @yyddiya.637
    @yyddiya.637 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እናመሰግናልን ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ግዜ ስለለኝ እያመለጠኝ ወደኋላ እየቀረሁ ነው እጅ

  • @mekdetube6959
    @mekdetube6959 4 ปีที่แล้ว +28

    እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን እናመሰግናለን መምህር

    • @iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266
      @iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266 3 ปีที่แล้ว

      Ameni Tabarikiii tabarikuuu yabiza.ine.igilizina.tamire.igilizi.hagari.liyagalagili.ihedalo.Geta yobarakiiii

  • @yonasgetu9147
    @yonasgetu9147 2 ปีที่แล้ว

    He is perfect teacher

  • @Nati-u8j
    @Nati-u8j 2 หลายเดือนก่อน

    የማያልቅ ውቀት ነው የሰጠህን እግዝአብሔር አምላክ የማያልቅ እንጀራ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ እድሜ ይስጥህ አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadi4577
    @seadi4577 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ መምህር

  • @ታማኝመሆን
    @ታማኝመሆን 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እባክህን አንዳንዴ ፈተና ስጠን እባክህን ።

  • @hasiettauw4078
    @hasiettauw4078 4 ปีที่แล้ว +2

    አንተም መልካም ሰው ነህ ተባረክ

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቲቸር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ያነሳኸዉ ሀሳብ በጣም ምርጥ ነዉ ካስተማርከን በኋላ ጥያቄወችን ብታስቀምጥልን ልክ እንቤት ስራ ለኛ እራሳችን የምንፈትንበት ይሆነናል። በተረፈ በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @nanitahan756
    @nanitahan756 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ቲቸርዬ አዲስ ገቢ ነኝ አንድ ሁለት ቀን ሆነኝ ቪድዎችህን መመልከት ከጀመርኩ በጣም ደስ ብሎኛል በሚገባ መልኩ ነው ምታስተምረው አመሰግናለሁ ደሞ ቪድዮችህን በክፍል ብታስቀምጣቸው የተሻለ ነው በተረፈ እድለኛ ነኝ እንዲህ መማር በመቻሌ ወድጄና ቀሎኝ በጉጉት ነው የምማረው እኛን ለማገዝ ውድ ጊዜህን ስለሰጠ አክብሮቴ የላቀ ነው በድጋሚ አመሰግናለሁ በትኩረት ለመማር ዝግጁ ነኝ ከይማሩ ጋር ወደፋት 🙋🙋👂

  • @rosatafese2545
    @rosatafese2545 3 ปีที่แล้ว

    Edimeena tena yistachu batam betam new yema maseginachu

  • @zellfahethiopia4746
    @zellfahethiopia4746 4 ปีที่แล้ว +1

    ቲቸር፡በጣም፡ምርጥ፡ትምርት፡ከልብ፡እናመሰግናለን

  • @best-lq2mr
    @best-lq2mr 3 ปีที่แล้ว +1

    Teacher አላህ ህልምህ ያሳካልህ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው። እርሶ የማስተማር ምንጭ ነዎት

  • @tametgstu3041
    @tametgstu3041 2 ปีที่แล้ว

    Very very thanks

  • @hiryako8031
    @hiryako8031 ปีที่แล้ว

    Big respect

  • @tesfayeberhanuwoldesemayat1389
    @tesfayeberhanuwoldesemayat1389 2 ปีที่แล้ว

    Thank you teacher nigus

  • @himanotebeneberu8184
    @himanotebeneberu8184 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በጣም እናመስግናለን በጣም ጡሩ ትምርት ነው በርታልን

  • @mariammohammed2681
    @mariammohammed2681 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን መምህር በርታልን

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
    @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት
    ነው ያኑርልን ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ
    ይስጥልን ፈጣሪ ።

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይበልህ ይገባሀል።

  • @birukshewa581
    @birukshewa581 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል የትምህርት አሰጣጥ ነው
    በርታልን መምህር

  • @kasechtaye9085
    @kasechtaye9085 2 ปีที่แล้ว

    የሜገርም ትምህርት ነው

  • @tsehayreta6197
    @tsehayreta6197 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ንውሴ አደምነሕ አኔ ለአንተ አድሜና ጤና ብቻ ነው የምመኘው ምክንያቱም አንተ ደክመሕ ወገን አየቀረፀክ ሰለሆነ አግዚያብሔር ያበርታሕ።አኔ የምኖረው በአሜሪካ ነውና አንግሊዘኛ ከማይገባቸው አዷነኝ የአንተን ትምህርት ግን በደንብ አየተከታተልኩኝ ነው ።

  • @kwtkuwt8367
    @kwtkuwt8367 4 ปีที่แล้ว +1

    Sellam Leante yhun Ticher Aysemam

  • @seemaetsegent7171
    @seemaetsegent7171 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን ፅሁፌ ደመቅ ቢል ጥሩ ነው

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 4 ปีที่แล้ว +4

    እኳን በሰላም መጣህ መምህር እኛም እናመሰግናለን ውድ ግዜህን ሰተህ ያለህን ውቀት ስለምታስተምረን በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት ብዙ ትለውጠናለህ በርታ

  • @selamonamsau
    @selamonamsau ปีที่แล้ว

    Berta ticher arifnewu

  • @tiruyemulat3847
    @tiruyemulat3847 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን መምህር

  • @amarebeyene8418
    @amarebeyene8418 3 ปีที่แล้ว +3

    Good teacher

  • @tametgstu3041
    @tametgstu3041 2 ปีที่แล้ว

    Gashe ejigni betam betam adirigeni enamesegnialene

  • @bananafathal4819
    @bananafathal4819 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ጋሼ

  • @kiyyakiyyaozil7104
    @kiyyakiyyaozil7104 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ብሎኛል እና በርታ ቋሚ ተከታታይህ ነኝ

  • @Ethio83
    @Ethio83 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ቀጥሉበት

  • @rashidsaid3895
    @rashidsaid3895 4 ปีที่แล้ว +1

    እነመሰግነሌን. ዎድሜ. ከፈጠር ተገኘሌ አለሀ እድሜይስጥ::

  • @mntwabemulugeta3526
    @mntwabemulugeta3526 4 ปีที่แล้ว +1

    ይመችክ የሚገርም ትምህርት

  • @zewdnehwada8343
    @zewdnehwada8343 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam des yemil t/t eyastemarkh neh tebarek bebizu

  • @molafentaw184
    @molafentaw184 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ብሎኛል መምህር አመሰግናለሁ።
    በርታ

  • @teshomebmamo3641
    @teshomebmamo3641 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ መምህር

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 4 ปีที่แล้ว +2

    You will continue with pleasure! I am always learing here more knowledge. I like your teaching program.

  • @dagimgebre9559
    @dagimgebre9559 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል እናንተ እስቴፑን ታዉቁታላችሁ እኔ በዚሁ ቀጥሉ ባይ ነኝ ደሞ በጣም በሚገባን መልኩ ነው የምታስረዳን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👌

  • @kalkidanhabtamu4256
    @kalkidanhabtamu4256 4 ปีที่แล้ว

    Nurelen Memeher betam enamesegenalen yemerrr Edmeh yebarek!!!

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ መምህር
    ይመችህ

  • @sosinamatiwos7410
    @sosinamatiwos7410 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen tebarek ye ewnet betam tetekemalew bene bekul amesegnalew!!!

  • @oliviainthehouse7022
    @oliviainthehouse7022 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ!!! ወንድሜ

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 4 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ማየት ሳልጀምር ነው Like የማደርገው

  • @samisami3932
    @samisami3932 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አባይ አድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @fevenendryas3527
    @fevenendryas3527 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam temechitonal teacherye ketilubet sile tense degimo eskijemer guagutenal betam Melkam mastemariya menged new wedenewal enameseginalen 🙏🙏

  • @alemthankyouzekiytebarekad4197
    @alemthankyouzekiytebarekad4197 3 ปีที่แล้ว +1

    Tahnk you are good teher

  • @danielalemu4470
    @danielalemu4470 ปีที่แล้ว

    Wonderful

  • @tadekebede1514
    @tadekebede1514 4 ปีที่แล้ว +1

    በጀመራቹት በጣም ጥሩ የምሆነው አናመበግናለን

  • @zebenayebedelu7190
    @zebenayebedelu7190 4 ปีที่แล้ว

    Memihre ..tebareklign!🙏

  • @mimek8968
    @mimek8968 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምናመሰግናነው መምህር እውነት ድቅ ስራ ነው በተለይ ለኔ በድህነት ያላገኘሁትን ትምርት እያስተማርኸኝ ነው እድሜ ጤና ይስጥህ መምህር !!!

  • @nuruahmad5772
    @nuruahmad5772 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እምወድህ የስደት መምህሪ እንዳተ እውቀት ሰቶኝ ሰወችን እምጠቅም ያርገኝ

  • @sofiyajula9586
    @sofiyajula9586 3 ปีที่แล้ว +1

    Timirtu betam kojo newu yene yesira chana wodewalhug huwal iyas kerg newu inji

  • @awakidinkisa9555
    @awakidinkisa9555 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምናመሰግነው ደስ የሚል ትምህርት

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

  • @kemeworkwubet4730
    @kemeworkwubet4730 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much my dear teacher I have learned so much knowledge give us a long life

  • @uae5477
    @uae5477 4 ปีที่แล้ว +1

    በጥም ነው እምናመሰግንው መምህር ትምህርት ሀረፍነው

  • @salme4126
    @salme4126 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም ነው ያኑርልን

  • @mulumeresa7542
    @mulumeresa7542 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም፡ ወንድሜ፡ እናመሰግናለን፡ እድሜ፡ ይስጥልን፡ ቤትህን፡ በተሰብህን፡ ጤናህን፡ ይባርክ፡ በትልቁ፡ ደሞ፡ ሀገራችን፡ እግዚአብሔር፡ይጠብቅ፡፡

  • @iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266
    @iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266 3 ปีที่แล้ว +1

    Ine.baxami.dasi.bilonani.Ameni Tabarikiii geta yibarikiiiii.

  • @mahletnegre9133
    @mahletnegre9133 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam betam betam ariff berta wndmachin tanks you 🙏🏾❤❤👍👍👍👍

  • @eyobateshome6383
    @eyobateshome6383 4 ปีที่แล้ว +1

    ቲቸርየ ጹሑፉ አይታይም ጎላ ያድርጉልን በተረፈ እናመሰግናለን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በእውነት

  • @hannatadese31
    @hannatadese31 3 ปีที่แล้ว

    thank u for teacing i am interested ur lessen

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምራችን በርታለን

  • @MrAs8085
    @MrAs8085 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ተምሬ ብሃለው ኣመሰግናለው

  • @amelewerkshawel3197
    @amelewerkshawel3197 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Very much is a Teacher

  • @seidmohammed133
    @seidmohammed133 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ መምህር ነህ ንባቡ ብዙም አይታይም እሷን አስተካክሉልን

  • @ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ
    @ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @nebiyatadem3854
    @nebiyatadem3854 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን ላርግህ መምህር ረጅም እድሜ እንደ ማ/ሳላ ይስጥህ ውድድ ነው ማረግህ ልክ እንደ ውዱ አባቴ

    • @libenmidea4473
      @libenmidea4473 3 ปีที่แล้ว

      ing ena ed leyunetun betngren tru new memehr

  • @astergedi5637
    @astergedi5637 3 ปีที่แล้ว +1

    Tank you very much teacher I grow up my language.

  • @haymanotyemedhanyalemm3238
    @haymanotyemedhanyalemm3238 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ..you are going teacher

  • @gemechukumsa520
    @gemechukumsa520 2 ปีที่แล้ว

    I am very happy to this online learning program.Thank you my teacher.

  • @mahmmedawol189
    @mahmmedawol189 4 ปีที่แล้ว +1

    It is surprising teacher very good